Ethiopia: Sheger Mekoya - Umar ibn Abdul Aziz (ፍትህን እና ብልፅግናን ያጣመረው መሪ - ከሊፋ ዑመር ቢን አብዱልአዚዝ )

  Рет қаралды 83,380

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер
@jemalyimam6477
@jemalyimam6477 4 жыл бұрын
እሸትየ እንዴት እደምናፍቅ አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ኸቻልክ የከሊፋ አቡበከርና የኡስማንንም ብተርክልን አድማጮችህ የሚወዱት ይመስለኛል ከቻል ማለቴ ነው
@mujateyub2658
@mujateyub2658 4 жыл бұрын
የኡስማንን እኮ አቅርቦልናል መለስ ብላ አዳምጠው
@ethiopianenathagere9513
@ethiopianenathagere9513 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያማረ ትረካ ነው ተባረክ አላህ ሂድያ ይስጥህ
@EaststarsSallah
@EaststarsSallah 2 ай бұрын
Amin
@roottekele4269
@roottekele4269 4 жыл бұрын
ሁሌም መልካም ሠው ህያውነው እኛም ስንሠማው የሚጣፍጠን የቤተክርስቲያን ትምርትያህል ነው ለአቅራቢው እግዝያብሔር ይስጥልኝ ሁሌም መልካም ነገሮችን አሠሙን። መልካም ነገር መስማት ነፍሣችን ናፈቀች።
@ethiopianenathagere9513
@ethiopianenathagere9513 4 жыл бұрын
ምነው ስለሙስሊም ታሪክም ቢነግረን እንወዳለን ምን ችግር አለው የ ክርስቲያን ታሪክ ብቻ አቅርብልን አትበሉ ማዳመጥ ካልፈልጋችሁ አለመስማት ይቻላል ።።።
@binyametalo3956
@binyametalo3956 3 жыл бұрын
@@ethiopianenathagere9513 p
@binyametalo3956
@binyametalo3956 3 жыл бұрын
@@ethiopianenathagere9513 p
@binyametalo3956
@binyametalo3956 3 жыл бұрын
@@ethiopianenathagere9513 p
@binyametalo3956
@binyametalo3956 3 жыл бұрын
@@ethiopianenathagere9513 p
@lemedia509
@lemedia509 4 жыл бұрын
ባለፉት በአረቢያ ምድር እና በአረቡ አለም ብዙ ኢትዮጵያዊያን የተጋደደ አመለካከት አላቸው ለዛም አረቦችን የአረቡን አለም በጥርጣሬ ማየት የተለመደ ነው ግን አለምን እንዳስተዳደሩ መልካም ህዝቦች እንዷላቸው ድንቅ ታሪክ ስርተው እንዳለፉ በማሳየትህ እናመሰግናለን በቀጣይ የአቡበከ ሱዲቅ ታሪክ በትክክለኛው አንብበክ እንደምታቀርብልን በአክብሮት እጠይቃለው
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ እምነት እንዲህ መጫወቻ ላደረጉት ሆድ አደሮች አላህ ይፍረድባችሁ ይሄ ነው ከአላህ መስመር የማያስወጣ
@ፀሃይይሞቃል
@ፀሃይይሞቃል 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ምናለ እደዚአይነት በዚሕ ዘመን በኖሩ
@abuditube_ama3521
@abuditube_ama3521 Жыл бұрын
እጅ የሚመስጥ ታሪክ
@ኢትዮጲያትቅደም-ዘ7ኘ
@ኢትዮጲያትቅደም-ዘ7ኘ 4 жыл бұрын
እሸቴ ያንተ አቀራረብ ልክ እንደ ክላሲካል ሙዚቃ ይመስጣል ሁሌም መሳጭና አእምሮን እንዲገዛ አድርገህ ነው የምታቀርበው
@mdjamel103
@mdjamel103 2 жыл бұрын
አለሀምዱሊላህ እስላም ለደረገኝ አለህ ምስጋና ይገበው የቀደሙት ሙስሊሞች በዝህ ሁኔታ አልፈዋል እኛስ?
@profic9222
@profic9222 4 жыл бұрын
ክቡር ኣቶ እሸቴ ኣሰፋ ኣማርኛ በመቻሌ በጣም ደስተኛ የምሆነው ያንተ ኣቀራረብ እና ድምጽ ስሰማ ነው። እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ♥️
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
ምርጡ ትዉልድ i mess u
@abukassultan9705
@abukassultan9705 Жыл бұрын
እናመሰግናለን. ጠፈጭ ታሪክ በጠፈጭ አንደበት
@vzvzvzvzvzvz
@vzvzvzvzvzvz 8 ай бұрын
ይረሀሙክ አላህ
@metyderibe4466
@metyderibe4466 Жыл бұрын
Endezi ayenet Meriy ayeche alakem betam des yelale amesegenalhu
@fayacrutd4307
@fayacrutd4307 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ምን ብዬ እንደ ማደንቅህ አላውቅም !! ብቻ አላህ ይጠብቅህ። በጣም እወዳለሁሁሁሁሁሁ!!!!!! የረቀቀ የቃላት አጠቃቀም አንተ ላይ አየሁ!!
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
እሚገርም ታሪክ ነው::አሁን እንደ ከሊፋ ኡመር አይነት መሪ ይገኝ ይሆን?
@hamdu5958
@hamdu5958 6 ай бұрын
እኔ ሚገርመኝ አሼ ምእራባውያን ይህ ድንቅ ትውልድ ይህ ፍትህ ይህ አገዛዝ ይሄ ለማመን የሚከብድ ታሪክ ሰው እውነት ይሄ።ያደርጋል ብለህ የምትጠራጠርበት ነው ዳርክ ኤጅ (ጨለማው ክፍለዘመን) የሚሉት ብለው የሰየሙት ጨለማው ክፍለ ዘመን ያሉት ሰዉ ወደዛ ታሪክ ተመልሶ ምድር በፍትሀዊነት እዳይተዳደር ሰዉ ከዚ ታሪክ አውቆ እዳይተገብረው ነው አላህ እንደዛ አይነት ፍትሀዊ መሪ እዲሰጠን እንመለምነዋለን
@beyaabe
@beyaabe Жыл бұрын
የሰዉ ልክ አክባሪህ ነኝ
@zeynabhuseen3496
@zeynabhuseen3496 3 жыл бұрын
((ራድአላሁ አንሁ)) እናመሰግናለን ባለህበት ረጅም እድመን. ደስታን .ጠናን ሃላል የሆነ ሪዝቅን አላህ ይስጥህ አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን
@mushazdtv7591
@mushazdtv7591 7 ай бұрын
ሱብሀነላህ
@yenesew1508
@yenesew1508 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ ሀገራችን መሪ ስጠን 🤲 😥
@haimanotbedane542
@haimanotbedane542 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው። ዳር ዳር አትበል ወደ መሃል ግባ።
@worldwidechemistry.8651
@worldwidechemistry.8651 4 жыл бұрын
welahii be islam betam tarik yalew sew new!!! enantenim keber yegebachual!! ዑመር ቢን አብዱልአዚዝ!!! Allah jenatul firdews yeblachew.
@dawdtube1353
@dawdtube1353 4 жыл бұрын
ጣፋጭ ታሪክ በጣፋጭ አንደበት ጣፋጭ ትረካ
@binyamgetaneh546
@binyamgetaneh546 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ሁሌም ሳደምጥህ ደስስስ
@136240
@136240 4 жыл бұрын
እሸትዬ ድንቁ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ በጣም አድናቂህ ነኝ.... በሂወቴ በጣም መስማት የምጓጓው ነገር ቢኖር ስለኢትዮጵያ ታሪክ ሁሉንም ባንተ አንደበት ተተርኮ መስማት ነው።
@amazing8987
@amazing8987 4 жыл бұрын
Me too
@EbrahimTahir-c9n
@EbrahimTahir-c9n Жыл бұрын
አሽቱ አርጅም አድሜ 🥰🙌
@abudbaba4847
@abudbaba4847 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ በጣም አመሰግናለሁ አተራረክህን ሳዳምጥ ትረካው ውስጥ እራሴን ከትቼ በጊዜው እና በቦታው ያለው ነው ሚመስለኝ።
@shudiabayo502
@shudiabayo502 2 жыл бұрын
Wow Islam.
@semutizeynu6335
@semutizeynu6335 4 жыл бұрын
،ለዐቢ ዐህመድ ዐሰሙት
@AminaMustefa
@AminaMustefa Жыл бұрын
ረዲህ አላሁ አንሁ
@EbrahimTahir-c9n
@EbrahimTahir-c9n Жыл бұрын
እንባዬ አልቆም አለኝ 🥹
@dochodocho8126
@dochodocho8126 Жыл бұрын
Thank you!
@mohammedsiraj4559
@mohammedsiraj4559 4 ай бұрын
Allah yirhamew
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 3 жыл бұрын
He is the greatest righteous leaders the world has ever seen
@michaeldemissie8763
@michaeldemissie8763 3 жыл бұрын
አለቀ? በጣም ምስጥ ብዬ ነበር #እሸቴ _አሰፋ ክበርልኝ
@EbrahimTahir-c9n
@EbrahimTahir-c9n Жыл бұрын
አኔም 🥹
@rasali7799
@rasali7799 4 жыл бұрын
Interesting story with a great narrator eshete !!! Respect!!!
@motivationforall2023
@motivationforall2023 4 жыл бұрын
what a great narration of the great khalifa umar ibn Abdul Aziz by an INCREDIBLE (AND PROLIFIC) AUDIO NARRATOR.
@MohammedAli-lt2ck
@MohammedAli-lt2ck 4 жыл бұрын
Mr. Eshete i have respect for u
@marthabezabehtafese3217
@marthabezabehtafese3217 Ай бұрын
Thanks
@tesfudelta13680
@tesfudelta13680 4 жыл бұрын
Eshete 'I dont know how to start my comment ' you'r so Amazing journalist. Any way God bless you ' my Brother!!!
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 4 жыл бұрын
እሽቴ አሰፋን ምስጋና ይድረስህ ለሀገራችንም እንዲህ አይነት መሪ ይሰጠን ዘንዳ ምኞታችን ነው
@getachewferede1869
@getachewferede1869 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ጠፋህ በጣም ነው ምትናፈቀኝ
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 жыл бұрын
Ya Allah betame lib yemineka new minalebet meriwoch Hulu endehe biyasebu lehibochachew
@esayashussen7446
@esayashussen7446 4 жыл бұрын
እኔማ ሁሉንም ሰማውት አለቀ ግን የእሼቴን ድምፅ በጣም ስለምወደው ደግሜ እየሰማሁ ነው ከቻልክ የቻይና ፕሬዝዳንት ብታቀሪበው ደስ ይለኛል አመሠግናለሁ
@profic9222
@profic9222 4 жыл бұрын
ብታምነኝ ባታምነኝ ከ 30 ግዜ በላይ ደጋግሜ የሰማሁት ዝግጅት ኣለ የእሸቴ ድምፅ ለመስማት ብየ
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 3 жыл бұрын
@@profic9222 lik ide ine yemechereshaw ye Russia ngus buzu gze semahut
@HasenKarabe1552
@HasenKarabe1552 4 жыл бұрын
I appreciate the Umer Ibn Abulaziz and also the journal man of miracle historical speech. Thank you Eshetu Assefa.. .and also Sheger Makoya.. ...continue this kind history!!!
@FanayTesgay
@FanayTesgay 4 ай бұрын
እሸቱ ምርጥ ተራኪ
@ክብሬነሽሀገሬ-ገ3ጀ
@ክብሬነሽሀገሬ-ገ3ጀ 4 жыл бұрын
እሸቴ በርታ በጣም ሃሪፍ አንተ ያቀረብካቸው ሁሉንም ስምቻቸዋለሁ ማለት ይቻላል በጣም አቀራረብ ነው
@ክብሬነሽሀገሬ-ገ3ጀ
@ክብሬነሽሀገሬ-ገ3ጀ 4 жыл бұрын
በጣመ ምርጥ አቀራረብ ነው
@sadatoumer5328
@sadatoumer5328 3 жыл бұрын
It so amazing story tenkiw so much.
@mohammedhussenmamairbo6283
@mohammedhussenmamairbo6283 2 жыл бұрын
እውነት ነው ። ልብ ይነካል።
@TINATO73
@TINATO73 4 жыл бұрын
በመቆያ አቅራቢውም ይሁን ቀራቢ ታሪኩ አሪፍ ነው፣
@jenetetefere7152
@jenetetefere7152 4 жыл бұрын
ተራኪው ገራሚ ሰው ነው
@nomore9500
@nomore9500 2 ай бұрын
eshete yegazateghnet wiha lik
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 3 жыл бұрын
Excellent Awesome Amazing keep it up bro
@metyderibe4466
@metyderibe4466 Жыл бұрын
Ene wedefit endezi new mehon mefelegew
@nextlevel7657
@nextlevel7657 4 жыл бұрын
Wow Wow-what real story.
@fuadyusuf1464
@fuadyusuf1464 4 жыл бұрын
You are amazing journalist I appreciate you really
@mahbubmahmed9954
@mahbubmahmed9954 4 жыл бұрын
Oumer Allah serchwen yewdedlacewna yefxmut islimna haymanot meyzwen now tegbrawe yargew
@raadunwabarq1126
@raadunwabarq1126 4 жыл бұрын
ዪሄ ቻናል ሁሌም እምከታተለው እና በጣም የምወደው ቻናል ነው በ ዩቱብ። ግን የ ኣይቫን ኣራተኛ ለምን ደምሰሳቹት? በጣም ደጋግሜ ነበር ምሰማው። እባክህን ኣውርዱት የ ኣይቫን እና ሌሎች የተደመሰሱት ሁሉ
@abubakr1627
@abubakr1627 4 жыл бұрын
እሸቴ አተ ብቻ አቅርብል ሌሎች አያቅርቡብን
@kasimaminu2461
@kasimaminu2461 4 жыл бұрын
Betammm new yemenamesegenalen eshete bereta
@nextlevel7657
@nextlevel7657 4 жыл бұрын
Thank you shger. In Islam we don't show some of our beloved ones photos, because we don't have there real picture.
@ajuuraaneu4279
@ajuuraaneu4279 3 жыл бұрын
Yaa allahu do you see Muslim caliphete for everything was great alhamdullah I'm his family born who is making today like Omar ibn abdi Aziz RA
@gemal434
@gemal434 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ፍትህለጎንደርሙስሊሞች
@ፍትህለጎንደርሙስሊሞች Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አለ ዲነል ኢስላም እስልምናይ እንዲህ ነወወ የዛሬወቹ በዳይ ዛሊሞች እስልምናን አይወክሉም እነዚህና እነዚያ ምንና ምን አላህየዋ የተሻለውን መሪ አንተሰጠን
@angosomzemedebrhan4122
@angosomzemedebrhan4122 4 жыл бұрын
Wneezi ayinet meri ysten gn sle ljoch ebtebkalen mhonu?👍
@yunusyusuf2321
@yunusyusuf2321 4 жыл бұрын
ምርጥ መሪ
@gbbbmaaa8188
@gbbbmaaa8188 3 жыл бұрын
Merhaba eshete
@abdujmumtaz3614
@abdujmumtaz3614 4 жыл бұрын
That's what Islam thought us
@Yewellowa
@Yewellowa 4 жыл бұрын
So amazing story!!!
@mtube7888
@mtube7888 4 жыл бұрын
fetari yiteb'kh lehulachnm model neh. Dmth'h rasu ewnet ewnet yilal. betlacha yalteshefene tru haymanotawi dara endaleh yisemagnal.
@utopia6446
@utopia6446 4 жыл бұрын
ፍክሽን ነው እምመስለው ኡነትም ሩብ የቀረው ውሸት ነው እምመስለው የበለጠ ለማወቅ እሞኩራለው እሸቴ ብዙ አስተምረህኛል ለረጅም ግዜ አድስ አበባ ሱዳን ይጋንዳ ኬንያ ሞርሸስ ሳውዝ ሱዳን ኢንግላድ በሄድኩበት ሁሉ ያንተ ድምጽ አለ 👌🏾☺️
@አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ
@አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ 4 жыл бұрын
አሁን ሙሰሊማች እደዚ ያለ መሪ አተን በየሀገሩ ሙሰሊማ የቦብ ነዳ ይዘብብነል ሀሰቡነላህ ወነመልወኪል
@quran.kerim20239
@quran.kerim20239 4 жыл бұрын
Eshet ene asteyayet setche alawkem ante gn aymron tekotatreh, kelben sebsbeh, betru leza balew kana slemeketatergne ychin lemetsf tegededkugne abo alah edme ena tena ysth bro
@ashu7750
@ashu7750 2 жыл бұрын
ትለያላችሁ
@eliasseid2399
@eliasseid2399 4 жыл бұрын
Yhe new yemerinet shekm yegebaw. Sle ewnet endezih aynet eskalagegnn egnam eskalteketelnew ewnetegna desta beategebachn enkuan wll aylm.
@fairuz1943
@fairuz1943 4 жыл бұрын
Be khalifa umar ibnu khaxab zemen new tariku umer mata mata be hageru yeminoru sewoch selam lemaregagex wetew akababiwan bemiqagnubet seat ke and be yemexa dimts tikuretachewun yisibew ena yadamixalu enat ena lij neberu enat lije wetetun ke wuha debalkesh buzu asmesiyi ena shici sitil lijitu zare umer yetenagerewun alsemashim wey enate yih dirgit allah yekelekelew new siltil enat ketel adrga ena khalifaw umer yet yisemanal sitil melesech lelijwa lijitwam khalifaw umer bayseman allah gin yisemanal sitil umer wedebetachew be maqnat lijochun sebsibo yihichin lij yemiyageba kele kelijochu yixeyikal kelijochu mehalim abdul aziz ibnu umer eshu bilo agebat kezach allah kemereqat setim umer ibnu abdul aziz ibnu umer tewelede.
@nurmoha402
@nurmoha402 4 жыл бұрын
Waw 10q eshete
@honestygalor6748
@honestygalor6748 4 жыл бұрын
Ethiopia has its Oumar in charge here and now but we are not available for it. Ethiopia can comfortably live with the current leadership for the next ten years rising to the maximum that we can rise solving the outstanding issues with time and mutual understanding. But where are we for it?????
@samualalmu1693
@samualalmu1693 4 жыл бұрын
እንደስምህ እሽት ነው አንደበትህ
@ismilumr8326
@ismilumr8326 2 жыл бұрын
ይሄን እሸቴን ምን ባደርገዉ ይሻላል ዉዴታየ እጅግ ነዉ ። ይመስጣል ቦታዉ ድረስ ያሉ ያስመስላል።የአለማችን ቁጥር አንድ ጋዜጠኛ !!!
@ebrahimahmed6269
@ebrahimahmed6269 4 жыл бұрын
አወ እያንዳንዱ መሪ በሚመራው ህዝብ ይጠየቃል።
@samiyes9945
@samiyes9945 4 жыл бұрын
Edge hulem maselech astemari program akrabinek bertaln
@foziyanasranesr3315
@foziyanasranesr3315 4 жыл бұрын
ግን ያታቀበረው መድነነው ከረሱሉ ሱሉለሁአለይውሰለምአጠግብ በአእሸቤት
@mame4617
@mame4617 3 жыл бұрын
ነብዩ መሀመድ (ሰ.አ.ወ) ለነብይነት ሲመረጡ ሀብታም ነብይ ነው ወይስ ደሀ ነብይ መሆን የምትፈልገው ተብለው ከአላህ ምርጫ ሲቀርብላቸው "እኔ ደሀ ነብይ ብሆን ነው የሚሻለኝ" ብለዋል ድሀ ፍትሀዊ ነው ድሀ ደግ ነው
@mikenegussie7251
@mikenegussie7251 4 жыл бұрын
Yihen program sitseru sponsor keneberu ye Real estate adress felige neber pls nigerugn.Thanks
@እንማማር-ሰ6ገ
@እንማማር-ሰ6ገ 4 жыл бұрын
እሼቴ አንተ ትለያለህ
@seidadem8553
@seidadem8553 2 жыл бұрын
Pllllll90
@MyChannel-fb3ou
@MyChannel-fb3ou 4 жыл бұрын
እንደስምህ እሸት ነህኮ
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
የመኝታ ቤት ምስጢሮች ሙሉ መፅሐፍ ትረካ : የመፅሐፍት ዓለም
3:47:54
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 42 М.
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 252 М.
“ደም ያፈካው ነፃነት” በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa /ShegerFM
1:23:53