KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Sheger Mekoya - ስለ መጀመሪያው ከሊፋ አቡበከር አል ሰዲቅ Abu Bakr Al Sedik በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
26:28
ላቲን አሜሪካንን ያመሳት ሰላይ ተረክ ሚዛን Salon Terek
26:46
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Mekoya - ከሊፋ ኡስማን ኢብን አፋን Uthman ibn Affan በእሸቴ አሰፋ
Рет қаралды 45,514
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 412 М.
Sheger FM 102.1 Radio
Күн бұрын
Пікірлер
@mtube7888
4 жыл бұрын
እሸቴ አቀራረብህ በጣም ሚዛናዊና መሳጭ ነው። ፈጣሪ የሰጠህን የሚገዛ ድምፅና መሳጭ አቀራረብ ለመልካም የተጠቀምክበት ሰው ነህ። እባክህ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሙስሊሞችን እና ክርስቲያኖችን ይበልጥ የሚያቀራርብ ; ካላቸው ልዩነት ይልቅ በብዙ የሚያገናኟቸው ነገሮች ስለመኖራቸው; ባጠቃላይ ስለ ሰብዓዊነት; ነፃ አስተሳሰብና አብሮነትን የሚያዳብሩ ተጨማሪ ፕሮግራሞችን ብትሰራ መልካም ነው። ፈጣሪ በመልካም ይመንዳህ።
@asmareasmare1891
4 жыл бұрын
እሸቴ ፈጣሪ እድሜና ጤና እረጅም እድሜ ይሥጥህ እኔ የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ ግን የምታቀርባቸው ታሪኮች በጣም ያሥደስተኛል
@yurtube2247
4 жыл бұрын
እሼቴ: መልካሙን ሁሉ ፈጣሪ ይለግስህ። አንተ ለየትኛውም እምነት ሳትወግን ከጭፍን ፍቅርና ጥላቻ ርቀህ ፍፁም በሆነ የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር በተጨባጭ መረጃ ላይ ተመርኩዘህ የምትሰራ በመሆንህ አድናቆቴ የላቀ ሲሆን ላንተ ያለኝ አክብሮትና ፍቅር ወደር የለውም። እንዲህ አይነት የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር ለየትኛውም ጋዜጤኛ የሚያስፈልግ ብቻ ሳይሆን ሙያው የሚጠይቀው ከየትኛውም ጋዜጠኛ የሚጠበቅ ቢሆንም ከየትኛውም አገር በላይ ግን አሁን የሚያስፈልገው በወገንተኝነት አረንቋ ውስጥ ተዘፍቀው አገራችን የገባችበትን የጥፋት አካሄድ በወገንተኝነት ሥራቸው የበለጠ ለሚያወሳስቡ የአገራችን ጋዜጠኞች ይህንን አካሄድ ተከትለው አገርን ከጥፋት ለመታደግ የሚያስፈልግ ስነ ምግባርና አርአያ የሚሆን አካሄድ ስለ ሆነም ጭምር አድናቆቴ ድርብ ድርብርብ ነው።
@fsy1999
4 жыл бұрын
ክርስቲያኖችም ስሙት።መልካም መስማት ወደ መልካም ይወስዳልጅ አይከፋም።
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
4 жыл бұрын
የሰውን ሀይማኖት ለሚያከብሩ የእሸቴ አይነት መልካም ሰወችን ያብዛልን ርእሱን ብቻ በማየት ደስ ነው ያለኝ 👍
@Zeyneba-wx9sq
5 ай бұрын
እሸቴ ምርጥ ሰው
@jemilnesru5769
Жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ 🙏
@vzvzvzvzvzvz
8 ай бұрын
ይረሀሙክ አላህ
@ethiopiaselam7873
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያከበራቸውን እና የወደዳቸውን መልካም ሰዎች ታሪክ እንደምታሰማን ሁሉ ፈጣሪ አንተንና ዘርህን( ልጆችህን) ስማችሁን ለዘልአለም በመልካምና በክብር የምትነሱ ቤተሰቦች ያደርጋቹ ዘንድ ዱዋዬ ነው!! የሬድዮ ጣቢያውንም አስተዳደርና ሰራተኞችንም ከልብ አመሰግናለሁ!! ሁሌም ድመቁልን!! ድምፅህ ለኛ ጆሮ የጣፈጠውን ያህል ለፈጣሪና ለመላእክትም የሚጣፍጥ አላህ ያድርገው!!
@workineshteka3269
4 жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ለውድ እሸቴ አሰፍ
@abukassultan9705
Жыл бұрын
አላህ ስረቸዉን ይዉደድለቸዉ
@dawdali7150
4 жыл бұрын
የነብዩ ባልደረቦች ሁላቸውም ታሪካቸው ሲወሳ እውነት እኛ ሰውነንን ብለህ ራስህን እንድጠይቅ ነው የሚያደርጉህ የሰው ጥግ ናቸው
@fsy1999
4 жыл бұрын
ገና ስማቸዉ ሲወሳ እባየ ይመጣች።ምርጡ ትዉልድ ረድአላሁ አንሁም ጀሚአን i mess U
@jemalyimam6477
4 жыл бұрын
እሸቱ የመጀመሪያውን ኸሊፋ የአቡበከርን ይቀረኛልና አደራ አደራ እነደምንም ብለህ ሌላ ቀን ክሽን አድርገህ አቅርብልኝ ወወንድምዋየ ለአላህ ስል አደንቅሐለሁ
@ismilumr8326
2 жыл бұрын
ረድየሏሁ አንሁ (ፈጣሪ ስራቸዉንና ንግግራቸው ን ይዉደድላቸዉ።)
@Sነኚከወሎጃዋርንአድናቂ
4 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያርግልን የንፁሀን ደም በዛ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@video-uk5cv
4 жыл бұрын
ጥሩ አቀራረብ አንዳንድ ምርጥ ነገሮች ስለኡስማን ሁሉንም ብታወራ ብዙ ጊዜ ይወስድብክ ነበር ኡስማን ብቸኛ የባንክ ብር አካውንት እና ድርጅቶች እስካሁን ያለው ደግ ስራው ያልተቆረጠ ምርጥ ሰው መሆኑንስ ሰምታችሁዋል
@Sነኚከወሎጃዋርንአድናቂ
4 жыл бұрын
እሽቴ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ ያረብብ
@keeper4686
4 жыл бұрын
ጅል
@Sነኚከወሎጃዋርንአድናቂ
4 жыл бұрын
@@keeper4686 ምነው 😏🙄
@delitesfay5438
4 жыл бұрын
Yetegnawa nat ketitegna menged ye zerafi ashebari hitsanat geday setoch midefr migedl ye seytan Mohammed haymanot ga new mimeraw ay islam selàm
@ethiopianenathagere9513
4 жыл бұрын
@@keeper4686 አይባልም ወድም አላህ ሂድያ ይስጠው
@ethiopianenathagere9513
4 жыл бұрын
@@keeper4686 አይባልም ወድም አላህ ሂድያ ይስጠው
@ሉባባአቡሙሀመድ
4 жыл бұрын
ጋሺ እሸቴ አቀራረብህ በጣም ይመስጣል በርታ
@arabazmach4413
2 жыл бұрын
በጣም፡በጣም፡እናመሰግናለን፡አቅራረብህ፡ደሙ፡ዋ፡በጣም፡ይማረካል፡
@AmirAmir-h7t7k
Жыл бұрын
Egnanem allah endesu yadegren
@shewithagos9433
4 жыл бұрын
Esheye yene mar tebarek ye Ethiopia metekiya yelelek gazetegna.....ketlo getahun nigatu betam ewedachuwalew.....tebareku
@alazargetachew281
3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ !
@tiktok8657
2 жыл бұрын
ውይይይ ምርጥ ጋዜጠኛ
@Sነኚከወሎጃዋርንአድናቂ
4 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኽይረን ወድማችን 😥😥
@sultantemam1272
4 жыл бұрын
አመሰግናለው ወንድም እሸቴ ስለ ኡመርም ሰል ኦስማአን "ረዲየላአንሁም ጀሚአ"
@mubarkeshamsu9284
3 жыл бұрын
4ኸሊፋ አሊይን ታሪክ እንደምንምብለህ
@tutugneabed7587
Жыл бұрын
Allahe yashawen yadaregale
@jemalyimam6477
4 жыл бұрын
እሸትየ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከድሎት ጋር ይስጥህ
@husseins.667
4 жыл бұрын
Thank you
@nawedkedir4734
7 ай бұрын
May the truth you knew be the truth and I pray the All mighty Allaah lead you the truth.
@rehimaahmed
2 жыл бұрын
ጀዛኩምሏህ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
4 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@የልጄናፋቂ-ዀ5ጀ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Zeyneba-wx9sq
5 ай бұрын
ማሻአላህ
@ethio5253
4 жыл бұрын
አይ ድምፅ እሸቴ ይመችህ አቀራረብህ ይመስጠኛል
@rehanaabdella9675
4 жыл бұрын
Awesome! May The Almighty Bless you with a lot 🙏
@MuhdinBuser
5 ай бұрын
10Q eshatu asafaw
@barkalealiye4176
Жыл бұрын
I’m really surprised with your way of reading stories beautifully excellent sounds Thanks a lot I learned a lot things
@nesrutemam4410
3 жыл бұрын
Masha Alhu shgaroch Ina masginallen
@nebilnurhussen8280
Жыл бұрын
Radiyalahu anhu.... mashallh Eshat asefa
@hassensewaleh3538
3 жыл бұрын
Thanks bro
@abdusomedfish3161
4 жыл бұрын
Amazing history usman redieAllahu anha
@uninstalledsam9311
2 жыл бұрын
Betame betame des yemil new
@lighttiger5238
4 жыл бұрын
My bon brother... you are educated Man..& God bless you..
@seidalene5368
2 жыл бұрын
Mashallah
@siruadem9284
3 жыл бұрын
Eshete asefa betam akebrahalew mitakerbew hulu yimechgnal .gen pls kante wechi ezih alisma .allah rejim edeme yistih
@MultiAwila
4 жыл бұрын
Thank you indeed my favorite commentary #Eshete
@Nejmulqutb
4 жыл бұрын
Eshete asefa betam new makebrh lyu sew Neh tarik akerarebh kechnklate belay new edmeh yrzem
@genetoumer9377
3 жыл бұрын
Eshete asefa kelbe enamesgenale bwunete taletede gazetegna nehe mangnwunme tarike seteterke temsche New yemesemawu mata kehone demshe ende konjo classical music enkefe yezihene eyehede degageme yesemahachwu tarikoche betame bezu nachwu bewunete ke lebe enamesgenale kante beuzu tarike awukalhu bezu kufu ena dege negerochine temerebetalhu ahunme begugute adise terike ekebelalhu eskezwu ye deroiwme besemawu ayselchgneme 👏👏👏👍👍👍🙏🤲🙏🥀🌷
@ismilumr8326
2 жыл бұрын
እሸቴን የሚበልጥ ጋዜጠኛ የለም ።
@baharjamal3730
9 ай бұрын
Indezih aynet sew ihonalew
@muniribrahim1791
4 жыл бұрын
Ow yemiger tarik new enamesegnalen
@assyasetegne7941
4 жыл бұрын
edemena tena yestlen eshe
@Ethiopiatax
3 жыл бұрын
NO Words ❗
@محمدابوجمال-ح8ث
9 ай бұрын
😢😢😢
@abdurahmnyesuf4029
3 жыл бұрын
wow
@mcwmcw3560
4 жыл бұрын
😍😍
@seidalene5368
2 жыл бұрын
👍
@tijarabdella3043
4 жыл бұрын
Abo allah wede ketetegnaw yemrah selegnaw ethiopiawiwe bilale demo betekere yebelete lib yimineku tarikochin mastemar yechalal
@አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ
4 жыл бұрын
ረዲላሁአንሁ አሁንእደነዚ ጀግነ አተን እሂዉ በየ ሀገሩ ሙሰሊሙ በባብ ያልቃል በክርሰታን ሐግሰት አገዛዛች
@ethiomalcomx7416
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@holbrook-ul9cf
3 жыл бұрын
እውነተኛ ጋዜጠኛ ማለት ይሄ ነው
@itsme-wj7zg
4 жыл бұрын
Rediyellahu anhu ene gn dislike metaregu betam tegermalachu
@gebrialaboy7610
8 ай бұрын
ያሳዝናል እና እስልምናን ሲያስፋፋ የነበረው በፍቅር ነው?
@ነጭነጯን-ኀ3ሰ
2 жыл бұрын
Btw...Are u Christian or Islam
@MensurMohammed-sp2up
15 сағат бұрын
እሸቴ አላህ ሂዳያ ይስጥህ
@delitesfay5438
4 жыл бұрын
Yehen Mohammed mibalew seytan esu komo yastemerbet bota komo astemare teblo new ende tifat yetekoterbet ay islam endi nachu ke dirom🖕🖕🖕
@wollotube8970
4 жыл бұрын
ግን ለምን ዲሊ እግዚአብሄር ይፈቅድልሻል የሰወችን ነበይ የ 1,5 ቢሊየን ህዝብ ሀይማኖት መሪ ሰይጣን ስትይ በጣም አናሳ አስተሳሰብ እና የበታችነት ስሜት አለብሽ ግን አንደ ሰው ሰው መሆን ከፈለግሽ እግዚአብሄርን በፀፀት ለምኒው ቀጥተኛውን መንገድ እንዲመራሽ እና ተሳድበሽ እንዳታሰድቢው
@sameeramm7509
4 жыл бұрын
ምነው ንገሩኝ አልክ የርጎ ዝንብ ነገር በዚህ ስርአት በሌለው አፍህ የነብዩን ስብእና ከሰይጣን ጋር ታወዳድራለህ የማታውቅ ከሆነ ለማወቅ ጣር ከንግግርና ከተግባር በፊት እውቀት ይቀድማል ለማወቅ ሞክር ከዚህ ውጭ ግን በጥላቻና ባለማወቅ የመጣልህን አትዘባርቅ
@profic9222
4 жыл бұрын
Deli tesfay በጣም የተሳሳተ ነገር ነው የጻፍከው ምክንያቱም ኣንተ ከ 1400 ኣመት በፊት ኣልነበርክም ምናልባት ከሙስሊሞች ስህተት ኣይተክ ሃይማኖቱ ልያስጠላክ ይችላል ግን ኢስላም ግን ብታቀው እንደዚህ ኣይነት ነገር ኣትጽፍም ነበር ደግሞ ኣፍህ ከቻልክ ጥሩ ነገር ኣውራበት ካልቻልክ ደግሞ ዝም በል
@funnytiktokvideos6299
4 жыл бұрын
mn meseleh wendme anta nebyun yetlahbet weym yetredahbet menged tikikl atdelm ....wendme egnan muslimochn ayteh ebakh kesu ga atwedadren Eski wendme be rasih menged temeramar malate anbibi manachew nebyu mohammed bleh sle ewnet maninetachewn awkeh btawara des ylegnal ... 😢😢😢 gin slematawkew neger atawra miknyatum yantanm haymanot endisedbut eyegebazk nw
@FIKERish
4 жыл бұрын
@Deli Nbeyachenn btak endeh atlm nber! Geta yeker ybelh. If u don’t agree you can keep quite no need to be rude! Respect
@mengieayalew9164
2 жыл бұрын
It's amazing 👏 eshete assefa my lovely journalist ❤
@MensurMohammed-sp2up
15 сағат бұрын
እሸቴ አላህ ሂዳያ ይስጥህ
26:28
Sheger Mekoya - ስለ መጀመሪያው ከሊፋ አቡበከር አል ሰዲቅ Abu Bakr Al Sedik በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 24 М.
26:46
ላቲን አሜሪካንን ያመሳት ሰላይ ተረክ ሚዛን Salon Terek
salon tube
Рет қаралды 58 М.
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
29:42
Sheger Mekoya - የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት “ፕሬዝዳንቶች ይመጣሉ ይሄዳሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግን ለዘላለም ይኖራል” በእሸቴ አሰፋ
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 41 М.
47:56
ትረካ ፡ ሄደች አሉ… ጋራ ጋራውን - አሌክስ አብርሃም - ዙቤይዳ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023
ትረካ - Tireka Tube
Рет қаралды 112 М.
17:55
ማታ ማታ/ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ልብ ወለድ
Noh Media
Рет қаралды 3,7 М.
24:20
Sheger Mekoya - የክህደት ዋጋውን የሚከፍለው ፕሬዝደንት Blaise Compaoré /Thomas Sankara - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 81 М.
26:13
የሳውዲ አረቢያው ኢብን ሳኡድ አስገራሚ ታሪክ
Ethiopian View
Рет қаралды 19 М.
41:02
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ኑዛዜ - ስለ ልጅ እያሱ ፍፃሜ @ShegerFMRadio | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ
ተረከ መጽሃፍት
Рет қаралды 13 М.
46:09
Girum Tereka - ግሩም ትረካ - ክሊዮፓትራ ማነች ? ተጻፈ፣ በከበደ ሚካኤል - ትረካ፣ በግሩም ተበጀ Cleopatra@GirumTereka
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 79 М.
28:04
Sheger FM መቆያ ዝግጀት - ሁጐ ሻቬዝ ማን ናቸው? | Hugo Chavez - Former Venezuela President
Digital Witness
Рет қаралды 59 М.
31:43
ሮዝስቻይልድ “በበጎም በክፉም በሃያልነት የሚነሳ” አስገራሚ ታሪክ
Ethiopian View
Рет қаралды 86 М.
29:18
Sheger Mekoya - ዓሊ ኢቢን አልጣሊብ Ali ibn Abi Talib በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 59 М.
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН