Ethiopia - ሶስቱ የኢትዮጵያ ህመሞች | ቀድሞ የቱ ይታከም?

  Рет қаралды 32,384

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 93
@GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr
@GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr 22 күн бұрын
ብሄር የሚባል ነገር መጥፋት አለበት የምትሉ በ like 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 22 күн бұрын
እስማማለሁ
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 22 күн бұрын
@@GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr ዘረኝነት ብሔርተኝነት ይጥፋ !!!!ዘር ወይም ብሔር ግን ተፈጥሮ ነው
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 22 күн бұрын
በጣም ትክክል ነህ ሰላም ለሀገራችን
@thomywub2317
@thomywub2317 22 күн бұрын
ሠላም ፍቅር እድገት ለ 🇪🇹
@Kaedissa-fh9tmvhvg
@Kaedissa-fh9tmvhvg 22 күн бұрын
በጣም ትክክል ነህ ግን ከብሔር ጀርባ እራስ ወዳድነት አለብን
@jemalmsi
@jemalmsi 22 күн бұрын
ቤሄር እና እራሥ ወዳድነት አንድ ናቸዉ ምን ለየዉ
@YenenehMeba
@YenenehMeba 21 күн бұрын
የልቤን እያወራህልኝ ስለሆነ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ በብሄር ከማሰብ ፈጣሪ ያውጣን
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 22 күн бұрын
ትክክል እውነት ነው ዘረኝነት በጣም ጎድተውናል ቆሻሻ ነው ልንጠየፈው ግድ ይላል፡
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 22 күн бұрын
አረ ምን ይሻለናአል ወዴት እየሄድን ነው
@yosephgebregzabher4791
@yosephgebregzabher4791 21 күн бұрын
I'm truly at a loss for words to express my gratitude for your efforts in preaching peace and working to unite all Ethiopians. This should be the motto for every media outlet. In fact, we should also consider including our Eritrean brothers and sisters in this blessed journey toward peace. We are too poor to harbor hate and engage in conflict among ourselves. Enough is enough!
@TemesgenAbaye-jq6vd
@TemesgenAbaye-jq6vd 22 күн бұрын
i will be always your media member we real ETHIOPIANS we want this positive idea only& only!!
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 22 күн бұрын
👍wonderful assessment,above all humanity we are all the children of God .perhaps life is too short no matter what it is a blink of eye.May God blessings up on us & 13 months of sunshine ☀️ Ethiopia.
@glaxyppp2658
@glaxyppp2658 22 күн бұрын
ሁሉም ያደምና የሀ ለጆችነን ግን እኛ ኢትዮጵያ ወች ግን ለምንደሁ አላቅም ያሚገርመው በሰው ሀገር እኮን እኖርን ያገሪትን ህግ ተላልፈን ሀገሬው ግን ያን አይጠይቀንም ያሰሩናል ይፍሉናል ቤትያከራዩ ናል እኛግን በየስራ በታው እንጋደላለን በዘር በርግጥ ሌላወወ ቤር እጂ አማራሲድግ እገሌ ጥላትነው ተብሌ ያደ ይኖር አይስለኝም እደኔ
@abduredwan7298
@abduredwan7298 21 күн бұрын
እስኪ በዘራችን ገነትን ስናገኝ እናያለን ፈጣሪ ከመጣብን መዓት ያውጣን 😢😢😢
@gezahegnhaile2928
@gezahegnhaile2928 22 күн бұрын
ፈታ ዴይሊ በጣም አመሰግናለሁ አቀራረባችሁ በጣም አስደስቶኛ
@YeEneHiwot
@YeEneHiwot 21 күн бұрын
ምን አለበት እንደ እናንተ አስተሳሰብ ያለው አንድ ሁለት ሶስት ሰው በየደረጃው ቢኖርልን ለማንኛውም በርቱ
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@solomonbekele5391
@solomonbekele5391 22 күн бұрын
ዘረኝነት ይውደሞ !!!!
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 22 күн бұрын
በእውነት እንደ አንተ የለው ሁለት ሰው በኖረ ለኢትዮጵያ የብቃሃል❤❤❤ ብሂረትኝነት የጥፍ
@eliashail6231
@eliashail6231 22 күн бұрын
You are the best Allah selamon yesten
@mekuryenegatu4750
@mekuryenegatu4750 22 күн бұрын
የሚዲያ የለትተለት ተግባር እንደዚህ ቢሆን ኖሮ ችግሩን ለመፍታት ብዙ ተጉዘን ነበር!!!!!
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 22 күн бұрын
ሁለ ነገሩ ኢትዮጵያዊ❤
@GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr
@GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr 22 күн бұрын
endewu min lihunelk ufffffff akorahange ye ewunet❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@EnjenWggwgew
@EnjenWggwgew 22 күн бұрын
አሜን
@user-pg8dj4ic7w
@user-pg8dj4ic7w 22 күн бұрын
I will be always your media nobr 1 we real ethiopian we want positive Ida only
@KeffyalewGebremedhin
@KeffyalewGebremedhin 21 күн бұрын
ስለ ፋኖ ትግል አስፈላጊነት ጥርጥር የለኝም! ሆኖም የዘመነ ካሤን መውጠርጠርና ወጠጤነት ባየሁ መጠን: የነገይቷ ኢትዮጵያ ተስፋ እንደዛሬው ሁሉ አደጋ ላይ መሆኑ ይሰማኛል! ይሄስ እንዴት ይወገድ እማማዬ ኢትዮጵያ?
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-xn9cm1ez3y
@user-xn9cm1ez3y 22 күн бұрын
"አዳም ና ሀዋ" የምትለዋን እንዴት አያችኃት ?😅
@destaonline21
@destaonline21 20 күн бұрын
yezarew yileyal😍😍🥰🥰😍
@kifletesema1888
@kifletesema1888 17 күн бұрын
ኤትዮጵያ ችግር መፍታት ያቃታት አንደኛ ሥልጣን ሌላው የኔ ብሔር ተጨቁኑዋል ሌላው የኔ ብሔር ለመግዛት የኔ ጊዜ ነው በመጨረሻ ሥልጣን መሣሪያ ማድረግን በሽታ ስለሆነ መፍትሔ ሶሻሊዝምን መልሶ ማምጣት ሌላው ዲሞክራሲ ፍችውንና አተረጓጎሙን ባለማወቅ ይህ ዲሞክራሲ መማርና አተረጓጎሙን ማወቅ ሲሆን እውቀት ማዳበር ጠባብነትን የሚጠላ መሪ መምረጥ ነው
@kebedeabebe-ql5fv
@kebedeabebe-ql5fv 22 күн бұрын
egzabher ke wholum tru kehonu sewoch gar new
@SamiMulata-dd6jg
@SamiMulata-dd6jg 22 күн бұрын
ዘረኝነት ይውደም
@emanda1366
@emanda1366 21 күн бұрын
ሶስቱ የኢትዮጵያ ህመሞች | እንዴት እናክማቸው ❓❓❓ 1. ጥላቻ 2. ብሄርተኝነት/ዘረኝነት 3. ጦርነት
@hanahanan-v2u
@hanahanan-v2u 19 күн бұрын
zeregnochin fatari ke midirachin yatifalin🙏selamina biltsigina la hagerachin
@alexmeq1807
@alexmeq1807 22 күн бұрын
ያልታጠቁትን የሚገለዉ መከላከያ ነው ። ሆዳም
@megapackagetube1084
@megapackagetube1084 22 күн бұрын
ግጭቶች አሉ ብለህ አቀለልከው
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 22 күн бұрын
❤🇪🇹
@IMANLOGISTICSLLC-uw8ww
@IMANLOGISTICSLLC-uw8ww 22 күн бұрын
Ene shemeles beyemedereku yezeregnet lehachiyachewu Eko tornet yasenesal
@ziz505
@ziz505 22 күн бұрын
Merewa gazetegna
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 22 күн бұрын
እሱን ለነ ሽመልስ አብዲሳ ንገራቸው ወዳጄ ነዳጁን እያርከፈከፉት ያሉት እነሱ ናቸው ማሰብ ካልተቻለ ምን ታደርገዋለህ ?
@mitikshagire3963
@mitikshagire3963 22 күн бұрын
😭💞💞🙏🏾
@FitiwiGere
@FitiwiGere 22 күн бұрын
ኢትዮጵያ ቆሽሻለች ። ኢትዮጵያ ቅጣት ብቻ ነው መጠበቅ ያለባት ።
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 22 күн бұрын
ምቀኛ ምን አገባህ
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 22 күн бұрын
አንተ ነህ የቆሸሽክ ቅጣቱ ላንተ​@@gravitymobile7558
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 22 күн бұрын
ያንተዋ ኤርትራስ ቆሞ ቀር ለማኝ እናንተ ናችሁ ዘረኝነትን ቀብራችሁ የሄዳችሁት
@user-sj2gb6pf7e
@user-sj2gb6pf7e 22 күн бұрын
Abiye Ahmed Ali & his puppies are the creatures of all the problems existing in ethiopia.
@wondsint1762
@wondsint1762 22 күн бұрын
Who created it, and who is going to avoid it?
@hanahanan-v2u
@hanahanan-v2u 19 күн бұрын
fetawoch zare gana wada kalbachu tamalisachu la hager yemitakim zena akarabachu👍
@fyoutube9268
@fyoutube9268 22 күн бұрын
ዘረኚነቱ ቢቀረፍ
@birhaniemaru
@birhaniemaru 20 күн бұрын
clearly described the problem yet but not accepted any other side for all any person thinking mostly
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz 22 күн бұрын
😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏
@user-tw7ej5oe7m
@user-tw7ej5oe7m 11 күн бұрын
ምነውሁሉምአተንብሰሙ
@fekadesahle2318
@fekadesahle2318 22 күн бұрын
Yes, this should be taught as a subject in every school. Europe eliminated tribalism 200 years ago; Rwanda recently corrected their past but tribalism is flourishes in Ethiopia. Our backwardness is destroying the country and westerns are using it as a tool for their agendas.
@Workiyeworkalem
@Workiyeworkalem 22 күн бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk zegeyek
@nomorelie3900
@nomorelie3900 22 күн бұрын
FANO
@wondiesayas3684
@wondiesayas3684 22 күн бұрын
ከመንግሥት ጀምሮ ያውነን
@kebedeabebe-ql5fv
@kebedeabebe-ql5fv 22 күн бұрын
en adelehum
@kebedeabebe-ql5fv
@kebedeabebe-ql5fv 22 күн бұрын
le beshita medanit yasflgewal ylebelezya ygelhal
@masetewal6914
@masetewal6914 22 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ 💪
@EyAb-f3e
@EyAb-f3e 22 күн бұрын
ፋኖን ለማውገዝ ሁሉም አማራ መሰደቡ ልክ ነው አብዛኛው ደጋፊ ስለሆነ የፋኖ አላማ ለህዝብ ሰለሆነ ከፋኖ ጦርነት በፊት አዲስ አበባ መግባት አልቻልንም መሳሪያ ቀምተው መሪታችን እንደ ኤርትራ ሰጠው ሊገነጥሏት ሆነ አማራ ተኮር መፈናቀል በዛ ብዙ ብዙ ብዙ፣ ምን አይነት አምሀራን ሊያሸማቅቅ የሚችል ዘግናኝ ስድብ አለ አምሃራን የሚወክል የአማራውያንን ስነልቦና የሚሰብር መሰደቢያ የሚሆን አሳፋሪ ባህል እምነት ኑሮ ነው በየትኛው ባህል አሹፈው ነው ማን ከ አምህራ የተሻለ ባህል ኑሮት ነው የትኛው ባህል ነው ቁላ ቆርጠን እራሳችን ላይ ምናደርገው ምንደባደበው ...የትኛው በየትኛ ባህላችን በሁሉም የምንኮራ ህዝቦች ነን ሁሉም ባህላችን ከምነታችን የተወሰደ ሰለሆነ በባህላችን ብምንሸማቀቅ በፈጣሪያችን እንዳፈርን ነው ከፈጣሪ እንከን የለም ብለን የምናምን የሰውነት ልክ ነን አንተ በደፈናው ልታሸማቀን ፈለክ እንጅ በሀይማኖት ሚቀልዱብን የክልል ሀይማኖት አለ ውይ ሚቀልዱ ካሉ እምነት የሌላቸው ናቸው አንት የሆድህን ለመናገር ነው የፈለከው እኛ መሸማቀቅ አይደለም ሰውችን ከልብ የሚሰብር ከሆነ አንጠቀምም ለፈታ daily news ስል ነው ማዳምጠው ማሀይም ነገር ነህ
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 22 күн бұрын
@@EyAb-f3e ውይ ምነው ሆድ ባሰህኮ አይዞህንጂ ፋንዶዬ ክላእ!!!
@eyasutade5890
@eyasutade5890 22 күн бұрын
Ye xilacha Abati ye Amhara gashi medebi newu yane Ethiopian sigezu fiqir sebiko bihone ye Solomonawi mixirqise bayili ihe Hulu ayfexerim chaluti
@AlozGfx
@AlozGfx 22 күн бұрын
Chegru eko comment atanebum biyans ke hagerachu gone kumu
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob 22 күн бұрын
ከናንተ ሚዲያ ብትጀምሩ ጥሩ ነው አብዛኛው ዘገባቹን አድምጫለው ወደ ፋኖ ያጋደለ ነገር በተደጋጋሚ ትዘግባላቹ። መንግስትን ደግፉ እያልኩ አይደለም ቢያንስ ገለልተኛ ሁኑ።
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 22 күн бұрын
አንድ አንተ ነህ
@Workiyeworkalem
@Workiyeworkalem 22 күн бұрын
Gena meche tejemere ye Amhara bihertegninet endet endeketete hitsanatu endet eyadegu endehone ayayim,awo ye Amhara bihertegninet beteley yemiyasfeta new
@kebedeabebe-ql5fv
@kebedeabebe-ql5fv 22 күн бұрын
ye zarew mrt new
@WitnNess
@WitnNess 22 күн бұрын
ጢላቻ ጢላቻ አትበል ድንቅ ዘር ሊሆን አይችልም ብሔር ማለት አንድ የአለም ህዝብ ብቻ ነው ምንም ማመካኛ የለህም አንድ ጨካኝ ሰው በላ ቡድን ይዞ አራት ኪሎ አለ እሱ መወገድ አለበት አራት ነጥብ
@AdugnaHaile-g8n
@AdugnaHaile-g8n 22 күн бұрын
I think it is not Certain or real content becouse it is very far from concreat reality.
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw 22 күн бұрын
በአለም ላይ በጣም የወርድ ተራ ቁሻሾች የሚባሉት የዚች ሀገር ፖለቲከኞች ናቸው ለሰላምታ እጃቸውን ለመስጠት ለምን ነጮ ቹይፈሯቸዋል 30 40 አመት በጥንቆላ በሚገኝ ገንዘብ ነው ወደ ቦንብ ወደጦርነት ስለ ልማትም ሞክር የሚያደርጉት ምንም ናቸው ይሄው ነው እውቀታቸው ይሄ ስራ ደግሞ መስእዋት ይፈልጋል ችግርን ይሄው ነው ።
@JohnMilki
@JohnMilki 16 күн бұрын
Aow leke new sele selsm huleme
@TofikHassen-oe7th
@TofikHassen-oe7th 20 күн бұрын
ቀድመህ ኣንተ ታከም
@Workiyeworkalem
@Workiyeworkalem 22 күн бұрын
Ende ahun yalew Amhara mekerawim yemibelaw esu mew ende tuti yekoreyew yawim betekotete yihen tilacha egzabher kalhone manim ayaskomewim, Amhara ema bidiratachihun likefilachu yigebal
@FitiwiGere
@FitiwiGere 22 күн бұрын
ገና ጆኖሳይድ የፈፀመች አገር አለፈች ። ኢትዮጵያ በባህር ውስጥ የሰመጠች አገር ነት ።
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 22 күн бұрын
ምን ትልከሰከሳልህ
@Israelbelegn
@Israelbelegn 22 күн бұрын
እንጭጭ የሚለውን ቃል ብጠቀም ቅር ይልሃል ???
@Meiry756
@Meiry756 21 күн бұрын
Ye’ETHIOPIA Beschita Megemeria Ye Tarik ‘’’ USHET ‘’’ 3000 Amet Yemil’Tarik Ye’OROMO HIZB ( O.L.F. ) Ayqebelewum , Silezih UNET Menager Alebih !!!
@tadessedegefa-uo5oq
@tadessedegefa-uo5oq 22 күн бұрын
waaqayyoo ulfinii nuuf keennee nu irrattii hin kaasuu.nutis akkaa fedhaa umaafi umaamaa isaati yaa dalagnuu.waaqayyoo yoo umuu umaamaa isaa akkumaa motummaa isatii akkumaa dubbaadhuu isin jedhuuttii eyeroo dubbaatamuutu caala.kanaf waanii karaa ilaalchaa keenyaatiin wanta adda addaa fakkeesinee ofii keenyaaf wanta motummaa samii dhugaa tahufi hin taanee yeroo itti dubbaatamuu heddumaata.kanaaf waaqayyoo nu yaa dhabuu.akkasumas bifafi saban walqoduufi gochaa diigaa badii biyyaa ethiopiafi angootaa tahan wanta fiduf waaqayyoo walitti nu yaa ijaaruu.jaalalaa biyyaa isaf mana isaf himanaa kaleesaa nuti laatamee sana akkaa fedhii hojii waaqayyoottii yaa raawwaannuu ameen.
@konjosara5547
@konjosara5547 21 күн бұрын
​the land is for god poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir during meles government very good economy 1 dollar 20 birr everything sheaper 1birr u can take bus
@lovleytigraye
@lovleytigraye 22 күн бұрын
ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር መፍረስ አለባት የካሃዲ የሁዳ ምድር ነች በትግራይ ህዝብ ላይ ክደት የጀኖሳይድ ኸንጀል ፈፅማለች ከኤርትራ ከአማራ ፍኖ ወዘተ ይህቺ ሃገር ፈርሳ ማየት ናፈቀኝ ትግራይ ሃገር ሁና ማየት ናፈቀኝ
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 22 күн бұрын
ገደል ግባ ቅማላም
@zinetzinet7014
@zinetzinet7014 22 күн бұрын
ጅላፎ😅
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 22 күн бұрын
እንደ ናፈቀህ ይቅር
@negagetachew974
@negagetachew974 22 күн бұрын
በ1983 ደርግን ሲያሸንፊ ሻዕቢያ ወያኔን ወደ ኢትዮጵያ አስጠግቶ እነሱ ነፃ ሆኑ ችግሩ ሕወሓት ተሸከመ። ሕወሓትም ማድረግ የነበረበት ከኦነግ ጋር ተስማምቶ ከተወሰነ ዓመት በኃላ ነፃ መውጣት ነበረባቸው። ስልጣን ጣፈጣቸው 27 ዓመት ቆዩ መጨረሻው አላማረም። አርቆ የሚያስብ ሰው አልነበራቸውም ሐዬሎም ትግራይ ነፃ እንዳወጡ ወደ ኢትዮጵያ ሔዴ ለአማራ አልዋጋም ብሎ ነበር፣ መጨረሻ ተማምነው ለመቀጠል ችላል።
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 22 күн бұрын
ካራ ምሽግ ላይ ግንባግንባሩን ያልኩት ትግሬ ያሳዝኑኝ ነበር እንዳንተ ከሆኑ ግን ደስታ ይሰማኛል
@AsDd-b3u
@AsDd-b3u 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-nn7hu5cj9x
@user-nn7hu5cj9x 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 211 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15