የጅቡቲ አሳፋሪው ሴራ ተጋለጠ ተረክ ሚዛን Salon Terek

  Рет қаралды 69,314

salon tube

salon tube

Күн бұрын

ሰበር | የጅቡቲ አሳፋሪው ሴራ ተጋለጠ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ አብይ ሰኢድ / በትረ ሙሳ
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia

Пікірлер: 101
@kedirsultan5964
@kedirsultan5964 10 күн бұрын
አብዱሰመድ ምርጥ ጋዜጠኛ በርታ
@EyobWolelaw
@EyobWolelaw 9 күн бұрын
እናት ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሁሌም ታሸንፋለች!!! ድል ለሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@miliko938
@miliko938 10 күн бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MikeMo-pj8ix
@MikeMo-pj8ix 10 күн бұрын
Good luck , Egna ba kush Hisbi Mahal Angabam
@user-qd7of3yt1j
@user-qd7of3yt1j 9 күн бұрын
ይሄ ድምጽ በልጅነቴ በዜና ሰዓት የምሰማው ነው ልበል አ/ሰመድ መሃመድ ብርትኳን ሃረገወን ነጋሽ መሃመድ አለም ነህ ዋሴ ደምሴ ዳምጤ የማይረሳ ትዝታ ሌሎችም የረሳሃዋቸው ይኖራሉ እወዳችዋለው❤❤❤❤
@abdulahnagn
@abdulahnagn 10 күн бұрын
Abdul Sammed እንኳን ደህነ መጠህ እስቲ ለእነት ሀገሬ የሰለም ፣የብልፅግነ፣የእድገት ፣የመቸቸል የአንድነት ፀሎት አስደርግልን ዲምፅ በጠም ይጠፍጠል ተሰምቶ አይጠገብም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@esayas833
@esayas833 10 күн бұрын
The perfect and number 1 abdu I like the way you program and your voice
@cxbaha966
@cxbaha966 7 күн бұрын
ውድ ሀገሬ ክፉሸን አልሰማን ላንቺ ክፉ የሚያሰቡ አላህ ያጥፋቻው
@SamijSamu
@SamijSamu 10 күн бұрын
እትዮጵያውያን ውስጣችን አንድ ባይሆንም ጠላት ሲመጣን የምንታረቀው ልዩ ህዝቦች ነን ምንም ይሁን ምንም ሃገር ሃገር ናት ኢትዮጵያ ትነግሳለች🙏
@goldenboy4346
@goldenboy4346 10 күн бұрын
ኢትዮጵያ 🇪🇹 በአላህ እና በልጆቿ በአንድነት ታሸንፍለች 💪
@girmaytewelde7931
@girmaytewelde7931 9 күн бұрын
ስለዚህ ሁል ጊዜ ጠላት ሊኖረን ይገባል እያልክ ነው ?ለዛ ነው የትግራይን ህዝብ ጠላት ብላችሁ በህብረት የዘመታችሁበት?
@girmaytewelde7931
@girmaytewelde7931 9 күн бұрын
ስለዚህ ሁል ጊዜ ጠላት ሊኖረን ይገባል እያልክ ነው ?ለዛ ነው የትግራይን ህዝብ ጠላት ብላችሁ በህብረት የዘመታችሁበት?
@TerefAbebe
@TerefAbebe 9 күн бұрын
​@@girmaytewelde7931 የትግራይ ህዝብ አልዘመተም እንዴ
@girmaytewelde7931
@girmaytewelde7931 9 күн бұрын
@@TerefAbebe ወዴት ነው የሚዘምተው? ሶማሊያ ትሁን ግብፅ መጥተው የኢትዮጵያ ሽፍታ መንግስት እና የኤርትራ ስራዊት ከፈፀሙበት ጥፋት በላይ ምን ይመጣበታል ?
@ma9546
@ma9546 10 күн бұрын
thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤❤
@SalonTube
@SalonTube 10 күн бұрын
My pleasure 😊
@TarikAbay
@TarikAbay 8 күн бұрын
ከኤርትራ ውጪ ጠላት የለንም ሐገር ውስጥ ያሉት ይውጡልን በማሕበራዊ ሚድያ አማራ ኦሮሞ ትግሬ በመምሰል በfak account እያጋጩ ነው እዴት ሰው ከፈጣሪ በታች ላኖረችው ሐገር ክፉ ይመኛል
@user-zs5pv6wo4o
@user-zs5pv6wo4o 9 күн бұрын
ድልለሀገሬሬሬሬ
@joeldejene7621
@joeldejene7621 10 күн бұрын
ግብፅ እንደልማዷ ለማስፈራራት እንጂ በተአምር አትዋጋንም። ካደረገችው ግን የኢትዮጵያን ህዝብ የበቀል ዱላ ያዩታል
@salamrita2646
@salamrita2646 9 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@yenehungidyelew4991
@yenehungidyelew4991 10 күн бұрын
የአፍሪካን ቀንድ እያተራመሰ ያለው አካል ማን ነው? ዕውነተኛ ጋዜጠኛ ካለ ሐቁን ለምን አይነግረንም
@DanielDubale-s2e
@DanielDubale-s2e 9 күн бұрын
አለምነህ ዋሴና አብድርሰመድ መሐመድን ዜና መስማት ይናፍቃል❤
@EthiopiaSweet
@EthiopiaSweet 9 күн бұрын
መሬዎች ለምን አይጋጠሙም ለነሱ ስልጣን የደሀው ልጅ ይሞታል
@SamijSamu
@SamijSamu 10 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን የኛ ዋና ጠላት ኤርትራውያን እንደሆኑ አትዘነጉ 😢
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 10 күн бұрын
ደደብ ነህ፡ እንደዉም በአሁኑ ወቅት ካሉ ኢትዮጵያዊያን የብሔር ድርጅቶች ይልቅ ኤርትራውያንን ሳይሆን ሕግአኤን ለኢትዮጵያ አንድነት ቀናዊ ነው ብዬ አምናለሁ
@SamijSamu
@SamijSamu 10 күн бұрын
@@samsontadesse9499 ደደብ ነኝ የኛ አዋቂ ትግራይ ላይ እህቶቼ ሲደፈሩ የትግራይ ኢንዱስትሪ አስመራ ሲገባ ኤርትራ ናት ለኔ ወገኔ ትግራይ ደግሞ ወደም ብትጠየቅ አልሰጥም ከሶማሌ ብንጠይቅ እንዳትሰጪ ደግሞ ኢትዮጵያን እርስበርሳቸው እናጠፋቸዋለን እያል ሲመካከሩብን እነሱ ነው ወዳጃችን እኛ ሞኞች ነን እነሱን ወንድሞቻችን እንላለን እነሱ ግን ምን እንደሚሉን አታውቅም ቢገባህ ግን ድድብናው ለማን እንደሚገባው በተረዳኸው ነበር ኤርትራዊ ከሆንክ ደግሞ ዋና ጠላታችን ነህ የዘላለም ጠብቁ ቀን ያገናኘናል እንዳትረሱ
@keburemanenate1998
@keburemanenate1998 10 күн бұрын
የሃ ወራሪው እና ገዳዩ ተፈሪ መኮንን (ሓይለ ስላሴ ) የሃ ደም መጣጩ ገዳዩ መንግስቱ ሐይለማርያም የሃ ወራሪው እና ሌባው የኣፍ ጮሌ የምዕራባውያን ተላላኪ መለስ ዜናዊ ይሄ ከሐዲ ውሽታም እና ተላላኺ ኣስመሳይ ኣብይ ኣሕመድ የሕዝብ ኤርትራ ላይ ላለፉት 83 ኣመታት የፈጸሙት ጆኖሳይድን ወደጐን አድርገን እስኺ ለቀጠናው ሰላም ለወደፊት ትውልድ ብለን አይደል እንዴ 20 አመት የጠበቃቹን የራሳቹን መከላከያ በተኛበት ስትገሉት እና በራቁቱ ወደ ኤርትራ አድኑኝ ብሎ ሲመጣ የደረሰብንን በደል በይደር ይቆይልን ብለን መከላከያቹን ኣልብስን አብልተን አስታጥቀን ኢትዬጲያ ከመፈራረስ የታደግናት ለምን ይዋሻል ወደ ኤርትራ ሕዝብ ላይ መቶ ቦታዎች ላይ የተኮሳቹት ሚሳኤል እንዲሁም የራሳቹ ሕዝብ ማይካድራ ላይ ምስኪኑን ሲቪ ል አማራውን በጅምላ የገደላቹት የቅርብ ግዜ ትዝታ ይመስለኛል እስስቶች !!
@dawitwoldu680
@dawitwoldu680 10 күн бұрын
😂😂😂 you agami I know u,game over weyani ,Eritrea our brothers they are not enemies ❤❤❤❤ we 🇪🇷 love fano Eritrea
@edengebermedehen3521
@edengebermedehen3521 10 күн бұрын
​@@SamijSamu ትክክል ነህ
@ሽኔከተማ
@ሽኔከተማ 10 күн бұрын
ቤቱ ተሰርታል ወይስ ገና ለወደፊት ነው የሚገነባው?
@mesganadesalegn4813
@mesganadesalegn4813 9 күн бұрын
አትሸወዱ ፈጣሪ የሁሉም ነው ! ሀገራችንን መጠበቅ የኛ ጉዳይ ነው ። ኢትዮጵያ ትቅደም !
@dawitwoldu680
@dawitwoldu680 10 күн бұрын
Viva fano ,viva Sudan 🇸🇩, viva Egypt 🇪🇬 viva Somalia 🇸🇴 viva djbuti viva Eritrea 🇪🇷 viva amhara fanoooo😂😂😂😂
@kalu8560
@kalu8560 10 күн бұрын
ይህ የምታዎሩ ነገር አሁን ላለህው ሁነታ ምን ይጠቅማል??????
@Askary5097
@Askary5097 8 күн бұрын
አይ መለስ ዜናዊ ግን ለምን አሰብን ለምን ለምን ነብስህን ?????
@adama-1416
@adama-1416 8 күн бұрын
Dil le Hagerie 🎉
@dawitbeyenemuse1015
@dawitbeyenemuse1015 9 күн бұрын
አሰብና ምፅዋን ማን ለኢሳያስ ሰጥቶ ነው መለስ የሚተነብየው እግዜአብሔር ሲኦል ይክተተው
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 9 күн бұрын
አክቲቪስቶች ፣ፓለቲከኞች ፣መላው ኢትዮጵያውያን ከሁሉ በፊት ስለአንድነታችን በርትተን መስራትና መጸለይ ይገባናል።ካለበለዚያ ነገሮች አስቸጋሪ ይሆናሉ። ከዚህ ቀደም የነበረውን ታሪክ እያነሱ ኢትዮጵያውያን አንድ ላይ እንነሳለን የሚለው ነገር ያጠራጥራል።ምክንያቱም አንድ ላይ እንዳንቆም የጋራ ታሪክ እንደሌለን ባለፉት ሰላሳ ሁለት አመታት ብዙ ተሰርቶብናል። ወያኔ የሚሉት የኢትዮጵያ ነቀርሳ አገሪቱን ወደብ አልባ አድርጎ ይሄው ወደብ ፍለጋ ወዲያ ወዲህ ስንማስን ማየት አሳዛኝ ክስተት ሆኖአል።
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 10 күн бұрын
ለማናኛውም አሻነፍው ኢትዮጵያ ነች ምክንየቱም ወረ አይደለም ተወረ ነው
@user-zb1wt9xc7w
@user-zb1wt9xc7w 10 күн бұрын
በታሪክ አሸንፋለች የማትባል ሀገር ኢትዮጵያ ናት ታሪክዋ የመማረክና የምምት ነው ዝም ብለህ ራስህ ኣታጃጅል
@genetjemaleoumer4206
@genetjemaleoumer4206 10 күн бұрын
Selame wude Ye salon KZbin azegajoch ena wude wendmachin abedu semede enqne beselame metahe le metakerbuln mert programe ke lebe enamesgenale selamachehu bezte yebele Ethiopian hagrachin Allah yetebkate 🇪🇹♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐🤲🥀🌹❤️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AgoteendNF
@AgoteendNF 9 күн бұрын
Selam selam🎉🎉🎉 le alem ullu
@OisckarAbebe
@OisckarAbebe 6 күн бұрын
Koye lameness zeme yelile yatehoapiy mangeste Egypt sarawewte wode souemilya midere laye syarefe lamene ayekidememime
@kibromgebrekidan7947
@kibromgebrekidan7947 8 күн бұрын
Ye Ethiopea mericha fetihawi new 100% yemitashenif bechegnawa hager ayedel. Erasachehun atatalu sent donkoro yebezabet hager kitehen atera mejemeriya weshetam hateraw
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 10 күн бұрын
ወላሂ እኔም ጠርጥሬው ነበር ጅቡቲ ለሌብነት መሆኑን
@eritreamassaw3059
@eritreamassaw3059 9 күн бұрын
እሄ እድል ለግብ በጣም ያዋጣታል የምትመኘውን ቀዳመ ተጠቅማ ሊኢትዬጵያ የመጨረሻዋን እንደ ወያኔ እንደምትቀብራት ምንም ጥርጥር የለውም ለሚሰኪኑ የኢትዬጵያ ሕዝብ በቀን አንዴ መመገብ ላቃተው ሕዝብ እግዛብሄር በፀሎቱ ይጠብቀው
@samuelayalneh1984
@samuelayalneh1984 9 күн бұрын
Ethiopian ebdu meriyachehune Abiy Ahmed ke seltane abaru selam ke felegachu Somalia lek Nate
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 10 күн бұрын
ደግሞ ሌላ ጦርነት? ወይ እድላችን😭😭😭
@AbdeSeman
@AbdeSeman 9 күн бұрын
ይሞክሩን ያኔ ነው ወድነቱ
@jonetadesse5057
@jonetadesse5057 10 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@Eri-G1
@Eri-G1 10 күн бұрын
የድሮ መሳሪያ ይዛችሁ ስቶፎኩሩ ድምጥማጥህን የሚየጠፋ መሳሪየ የአፍሪካ ወደር የሌላት ግብፅን ስትገጥም የዩክረይን እጣ እንደሚገጥምህ የ 3 ቀን ጊዜ ብቻ ነው
@edengebermedehen3521
@edengebermedehen3521 10 күн бұрын
መሳሪያ ስለበዛ አደለም አዲስ ስለሆነ አደለም ዋናዋ ወኔ ነው ደግሞ ለአረብ ጥሮተኛዎች ልንፈራ ፈርጭጠው ይደፋሉ እንጂ እጅ አንሰጥም ባንዳ አንድም እናተ ናቹ ኤርትራም ከሀዲ ሀገር መጀመሪያ እራስህን ነፃ አውጣ 33አመት አንድ አምባገነን ሲረግጣቹ እየኖራቹ
@user-mv6xz7jx4e
@user-mv6xz7jx4e 9 күн бұрын
ለምናችሁ፡አምጥታችሁ፡ኢትዮጲያዊ፡የነበረው ፡የትግራይ ፡ህዝብ፡በኤርትራናበአረመኔ፡የአማራሃይሎች፡ተጨፍጭፎ ፡ንብረቱ፡ከመሬቱ፡ተፈናቅሎ፡አሁን፡ናና፡ሱማሌና ፡ግብፅ፡ሊወሩህነው፡ብትለው፡ምንም፡አይመለከተው፡ይህ፡እንደሚመጣ፡ስዮም፡መስፍን፡ቀድሞ፡ነግሮህ፡ነበር፡ተገደለ፡ተብሎ፡የተጨፈረው፡አሁን፡መልሱ፡በትግባር፡ወገን፡፡
@fatma6629
@fatma6629 9 күн бұрын
​@@edengebermedehen3521😂
@workualeme5852
@workualeme5852 10 күн бұрын
Jubuitey should be carefull
@Nazrawi11
@Nazrawi11 10 күн бұрын
Djibouti በሚል ይስተካከል
@tsegaiyohannes4498
@tsegaiyohannes4498 10 күн бұрын
ድምፅህና አማርኛህን አሽሞንምነህ የ ኢትዪጵያን ተስፋፊነትና (Ambition) ለመሸፍፈን አትሞክር pls.
@workualeme5852
@workualeme5852 10 күн бұрын
Small country like jebuitey is tomuch
@MohammedHassen-p4x
@MohammedHassen-p4x 9 күн бұрын
የእስፖንሰራችሁን ያልተሰራ ቤት ግዙ ማለት ምን ማለት ነው? ሪል እስቴቱ ቤቶቹን ሰርቶ ሲጨርስ ያኔ ለግዢው አለን። በተረፈ በሪል እስቴት የቤት ግዢ ስም ለበላተኛ የምንሰጠው ትርፍ ገንዘብ የለንም👍
@KelelewGetahun
@KelelewGetahun 9 күн бұрын
የጅቡቲ መሸራሞጥ በይደር ይቆይ ኢትዮጵያ ትቅደም!!!
@abdellatekaabdellateka6046
@abdellatekaabdellateka6046 7 күн бұрын
ኦርጂናል ወንድ
@kibromgebrekidan7947
@kibromgebrekidan7947 8 күн бұрын
Enantes sent meri ayetachuhal be fake mericha yemitimeritew new democracy dengay eras
@mohammedabdellah6789
@mohammedabdellah6789 9 күн бұрын
ግብፆች ሰላም አይወዱም እንዴ? የማይሆን በማሰብ ከዓለም ተወዳዳሪ የላትም -አባይ ግብፅ መፍለቅ ነበረበት-አላህን ይጠይቁ።
@djteddyutopia
@djteddyutopia 9 күн бұрын
ምናለ ቀንዳችን ተሰብሮ ባረፍነው
@ShuguteWonjalo
@ShuguteWonjalo 9 күн бұрын
ETHIOPIA TQDem
@jihanadem5842
@jihanadem5842 9 күн бұрын
ኢትዬዽያ የአሜሪካ የዌስተኖች ተላላኪ ለማኝ አገር ናት።
@jihanadem5842
@jihanadem5842 9 күн бұрын
ኢትዬዽያ ማን ስለሆነች ነው ፈጣሪ አለላት የምትሉት ለሌሎችም ፈጣሪ አለላቸው!ጋድ እኮ ነው ፈጣሪ የናተ የግላቹ አረጋቹት እኮ
@mastewalize
@mastewalize 10 күн бұрын
ያሁኑ ጦርነት የመጨረሻው ነው።
@professerofsoilscience2325
@professerofsoilscience2325 9 күн бұрын
ለምን መለስ ዜናዊ አትልም???ሚዛናዊ አለመሆንህን ያሳያል!!
@jihanadem5842
@jihanadem5842 9 күн бұрын
አላህ ይሄን አውቆ ክፋታችህ በዝቶበት ሃያላን አገር ግብፁን ላከላችህ እሰየው ነው የምንለው
@tekletedros4764
@tekletedros4764 10 күн бұрын
Veva Egybt somal
@workualeme5852
@workualeme5852 10 күн бұрын
Eko jebuitey is part of ethiopia
@Fawaaz57
@Fawaaz57 9 күн бұрын
😂😂😂
@jihanadem5842
@jihanadem5842 9 күн бұрын
ወሸታም ችግር ፈጥሪው ረባሹ ቀጠናውን የምትበጠብጠው ማን እደሆነች አለም አውቃል! ኢትዬዽያ ወደብ ፈልጋ ሳይሆን በሰው ወደብ የወታደር ሃይል ለመመስረት ግብፁንም ሌሎችንም የቀይባህር ወሳኝ አገራትን ለ ማሸበር የምታደርገው ህልም አይሳካም በፉፁም አንፈቅድላትም !!
@Infoismylife
@Infoismylife 9 күн бұрын
Ethiopia is the cancer of East Africa.
@henokberhe6944
@henokberhe6944 9 күн бұрын
Lame analysis! I wonder if u ever lived in this area! How can u miss 90 percent of the truth!
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 10 күн бұрын
Amhara and Tigray must accept to live under Oromo apartheid regime until doomsday
@dawitwoldu680
@dawitwoldu680 10 күн бұрын
Fano weak up don't involve this war ,oromo vs Egypt 😂😂😂😂😂
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 42 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,5 МЛН