KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia :- ክፍል 2 | ሥነ ፍጥረት | ተከታታይ ኮርስ | sine fitret | ፍጥረታት እንዴት ተፈጠሩ ? መቼ? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
37:28
MK TV | ጠበል ጸዲቅ | ለሞተ ሰው ፍትሐት ለምን ያስፈልጋል?
28:06
So Cute 🥰 who is better?
00:15
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
VIP ACCESS
00:47
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Ethiopia :- ፍትሐት እና ተዝካር ለሞተ ሰው ለምን ይደረጋል ? | fitihat ina tezkar | ፀሎተ ፍትሐት | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
Рет қаралды 8,708
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 170 М.
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Күн бұрын
Пікірлер: 55
@yonastube
Жыл бұрын
አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! 🔵ለሌሎችም ሼር ያድርጉ !! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 youtube.com/@yonasmedia16 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
@Tech-x9v
6 ай бұрын
አመን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@ህሊናምድያ
9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ያሰተማሩን ሁሉ አንዱንም አለቅም ነበር
@DhJ-nk5wf
Жыл бұрын
አቤት እምየ ተዋህዶ ምስጥረሸ እረቂቅ ነው ተመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@gualtedla1661
Жыл бұрын
በእውነት በጣም የምፈልገው ትምህርት ነበር ስለስግደት ሰፈልግ ነው ያገኘውህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@yonastube
Жыл бұрын
amen ihite. igziabher yakbirilign.
@tigistteshome834
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን በርሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@sadfgsdfg5853
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በውነት ባተ ትምህርት ነው በአላሀቶችን ለምን እደምናከብር በደብ የገባኝ እዲሜ ተጤናጋር ይሥጥልኝ መምህር
@yonastube
Жыл бұрын
amen ihite. igziabher yakbirilign.
@AsayeTegene
8 ай бұрын
Egziabher besemey bemder Heyotkn yataftleh enwedhalen edantayenet yamtalen amen
@tigisthabtamu8665
Жыл бұрын
በእዉነት መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ከልቤ አመሠግናለሁ ብዙ ነገር አወኩ ተማርኩ ሰብስክራይብ እና ላይክ ሲያንስህ ነዉ እግዚያቢሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🤲🤲!👏
@yonastube
Жыл бұрын
amen ihite. እግዚአብሔር ያክብርልኝ !
@አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ
Жыл бұрын
ቃለህይወት ቃለበረከቱን ያሰማልን በእዉነት ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ አጥንት የሚያለመልም ነዉ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም ማስተዋሉን ያድለን እና እኔ ለእራሱ ወንድሞቸ አርፈዉ ነበርና በጣም ብዙቀን በልቅሶና በሀዘን በእግዚያብሄርላይ እንዳጉረመረምሁ እራሴን ተመልክቻለሁ ማለትነዉ እኔ ደካማ እህታችሁን ወለተ እየሱስ እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ በእዉነት
@MisrakTesfaye-z3g
11 ай бұрын
እድሜ ይስጥልኝ የማላውቀውን ስላሰወከኝ ዘመንህ ይባረክ
@hnoas8798
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@rashamohammed8529
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የምቱትን ነብሳቸውን ይማርልን
@HyI-v8r
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tigistmengesha9111
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@mariouset142
Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ትምህርቶች ህን እከታተላለሁ ተምሬበታለሁ እናመሰግናልን በረታ
@kiduslalibelaabatee
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏
@fmm2079
Жыл бұрын
ቃል ሂወትን ያሰማልኝ መምህር ✝️🙏
@Meheret-Nany
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋ በረከትን ያድልልን አሜን
@tig-dm8pb
21 күн бұрын
አባቴ😢
@fhsdfgggfggcdf4261
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@hirutniguse8828
Жыл бұрын
Kale hiwot Yasemalin memihirachin beunet ehenin Yemesele menifesawi yegizabher kale selemitasitemiren enameseginalen🙏🙏🙏
@yonastube
Жыл бұрын
anchim hulgize slemitiketatey igziabher yakbirilign ihite.
@BetelehemAlemu-lu7yk
3 ай бұрын
Ortodox meho metadel new egezehabeher bebetu ysenan❤❤❤❤❤❤
@asiaasia8075
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@asnaku123
7 ай бұрын
እግዚያብሔር ቃለህወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@tg.kefelw
Жыл бұрын
Amen.Amen.Amen❤❤❤❤
@ሠላምዝናቤ
Жыл бұрын
መልካም፡መህምር፡በጣም፡ገራሚ፡ትምህርት፡ነዉ
@mariamethoop6884
2 ай бұрын
አሜን፫
@rigbeefrem2064
Жыл бұрын
Kale hiwet yesmaln
@solomonabdi3327
Жыл бұрын
ሠላም መምህር
@almaayerga6339
Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@bisratberhane4457
Жыл бұрын
Kubur memhrachen mene beye legelth kalat yelnem kalatoch yatrunal meglet aychelm beka Ezgabihair regem edmena tena yesth abatchachen yederesuten derge endesachew kef yadregeh Amen Amen Amen
@AsayeTegene
8 ай бұрын
Kechelema wedebrehan Yemeleskegne kalhewetnew Yalemn hezb begziaber Kal ktaftkew
@hewatsshefaro4028
Жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤️
@hawwii5954
Жыл бұрын
Selam egzhabeher yebizalot mameher
@SarahSarah-sk3ic
Жыл бұрын
ሰላም፡መህምር፡አንዲት፡ሴት፡ልጂ፡ከወለች፡አምሥት፡ወር፡ሆናት፡ፆም፡መፆም፡ትችላለች፡እያጠባች፡ስለሆነ፡ወተት፡ሰለሚወጣት፡ከተሣሣትሁም፡ከስተቴ፡አርሙኝ፡መህምር
@hargegobena8962
Жыл бұрын
ለሰንት ጊዜ ነዉ ፍታትና ተዝካር የሚደረገዉ
@FANO-k2d
9 ай бұрын
በቤታቸውና በቤ/ክ ፍትሀት ማድረግ ልዪነት አለው?
@rqshkl8385
Жыл бұрын
Kalhewte yasmln agezbhr yagleaglwt geazwne yabreklw adeamn tean eadlote
@ፀጋየማርያምልጅ
Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማል ጥያቄ አለኝ ከቻልክ መልስልኝ 😢 እህቴ ሙስሊም አግብታ አድልጅ እደወለደች በሞት አጣናት አድቀን ወላሂ ሣትል ስጋ ሣትቀምስ ዛሬ እፈታለሁ እመለሣለሁ እዳለች ሞተች የገጠር ልጆችነን ሥለእምነት ትምርት የለም በግድነው የተጠለፈችው እና አመታቶን የሙስሊም ታርዶ ነው ቃልቻ ተጠርቶ የሚወጣለት ያንንትተን በቅዳሤ በፆሎት ብናዘክርላት ይቻላል ክርስትና ስሞን እረስተነዋል 13 አመቶ ከሞተች 😢😢😢 በማሬም መልሱልኝ
@amitkhan8134
11 ай бұрын
ማመንዘሩ እና አለማመንዘሩ እንዴት ይታወቃል
@የሳርቤትቲዩብ
Жыл бұрын
መምህራች የሞተበትን ቀን ባናውቀውስ በማንኛውም ጊዜ በስሙ ማብላት ይቻላል እንዴ❓❓
@hnoas8798
Жыл бұрын
የኔም ጥያቄነው😭😥
@yonastube
Жыл бұрын
kiristina simun kawekachu besimu mablat tichilalachihu.
@የሳርቤትቲዩብ
Жыл бұрын
@@yonastube እሺ መምህራችን
@hnoas8798
Жыл бұрын
@@yonastube እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ አላውቀውም የናቴን ይሔው አባቴም ተደገመ😭 እግዚአብሔር ይማርልኝ እንደው
@hnoas8798
Жыл бұрын
መምህር እስኪ መልሱልኝ እናቴ እኔ ሳላውቃት በህፃንነቴ ነው የሞተችብኝ አሁን በእኔ እዴሜልክ ሆኗታል ቁርባን ተስካር ተደርጎላት አያውቅም የክርስትና ስሟንም አላውቀውም 19አመት ይሆናታል እባክወትን መልሱልኝ ምን ላድርግ 😥😥😥
@yonastube
Жыл бұрын
የክርስትና ስሟን ፈልገሽ ካገኘሽ ተስካር ማውጣት ትችያለሽ እህቴ። ነብስ ይማር ብለው እንዲፀልዩልሽ ግን የክርስትና ስም የግድ ያስፈልጋል እህቴ !
@hnoas8798
Жыл бұрын
@@yonastube እሽ ግን የክርስትና ስሟን የሚያውቅ ሰው የለም ለመፀለይም ለማፀለይም የክርስትና ስሟን አላውቀውም 😥
@habhabshi8591
8 ай бұрын
አንድ ሰው በሞት ስናጣ ጠጉራችንን የምንቆረጠው ለምንድን ነው❗ቅድስት ቤተክርስቲያን ትፈቅዳለችን❗
37:28
Ethiopia :- ክፍል 2 | ሥነ ፍጥረት | ተከታታይ ኮርስ | sine fitret | ፍጥረታት እንዴት ተፈጠሩ ? መቼ? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Рет қаралды 4,1 М.
28:06
MK TV | ጠበል ጸዲቅ | ለሞተ ሰው ፍትሐት ለምን ያስፈልጋል?
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 13 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
43:01
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
masresham
Рет қаралды 838 М.
29:10
Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯል | የሙታን መታሰቢያ ቀናቶች ለምን ተመረጡ ?| ቀናቶቹስ መቼ ናቸው | metasebiya |ዮናስ ቲዩብ |yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Рет қаралды 5 М.
39:04
Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብር እና ለቅሶ | ቤተ ክርስቲያን ምን ታስተምራለች |siri'ate leqso ina qebir |ዮናስ ቲዩብ |yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Рет қаралды 4,8 М.
27:47
መንገደ ሰማይስለ ጻድቅ ሰው ነፍስና ስለ ኀጥእ ሰው ነፍስ አኗኗርና መጨረሻ የሚናገር
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 11 М.
1:05:42
ሊሰሙት የሚገባ እጅግ ድንቅ ትምህርት ምሥጢረ ሥላሴ በመጋቤ ሐዲስ ቴዎድሮስ በለጠ (ዶ/ር)
መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Рет қаралды 10 М.
45:41
"እቲ ብግዜ ፈተና ዝዕገስ ሰብኣይ ብጹእ እዩ"። ያዕ፥1-12 መንፈሳዊ ስብከት ብ መርጌታ ኤፍሬም/ Eritrean Orthodox sbket
Kokebe Gedam Abune Gebre Menfes Qdus Gejeret
Рет қаралды 103 М.
21:48
ራሱን ያጠፋ ሰው ፍትሃት ይደረግለታል❓ | እሞታለው ብለህ እድር ትገባለህ። ንስሃ ግን አትገባም⁉️ | ጥያቄና መልስ ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር- ክፍል 2
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 21 М.
1:02:46
የዓለም መድሀኒት ዛሬ ተወለደ፦ በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ#Aba_gebrekidan_sibket #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
ብርሃን tube birhan tube
Рет қаралды 4,7 М.
28:14
Ethiopia :- የማዕተብ ምስጢር | ለምን አንገታችን ላይ እናስራለን | ይህን ያውቁ ኖሯል ? | mahiteb lemin | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Рет қаралды 47 М.
26:24
Ethiopia :- ክርስትና ስም ለምን አስፈለገ ?| የክርስትና አባትና እናት ለምን አስፈለገ? | kiristina sim | ዮናስ ሚዲያ | yonas media
ዮናስ ሚዲያ - yonas media
Рет қаралды 769
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН