Ethiopia: ተወዳጅ ተዎናይ እዮብ ዳዊት ስለ ፍቅራኛው ምን አለ..!?

  Рет қаралды 1,248,219

Roha Media

Roha Media

Күн бұрын

እውነት ሀሰት ትዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ አዝናኝ እና አስገራሚ ፕሮግራሞች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ያድርጉ፡፡

Пікірлер: 802
@habteworkasaminw5067
@habteworkasaminw5067 5 жыл бұрын
እዮባዬ በጣም ነው ምወድህ በጣም ትንሺዬ ነበርክ እኮ ከምኔው እንዳደክ አሁንም እድግ በልልኝ
@fatomaabdo293
@fatomaabdo293 5 жыл бұрын
Habtework Asaminw w
@batifamilyshows7765
@batifamilyshows7765 5 жыл бұрын
ጎራ በሉ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኝ
@ሀዩነኝተስፈኛዋ-ዐ1ዘ
@ሀዩነኝተስፈኛዋ-ዐ1ዘ 5 жыл бұрын
ኑራድሥ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወድህ የኔ ጎረምሳ ትልቅ ሰው ሆንክ እኮ
@batifamilyshows7765
@batifamilyshows7765 5 жыл бұрын
ጎራ በሉ በቅንነት ሰብስክራይብ እጩኝ
@ncfj2611
@ncfj2611 5 жыл бұрын
ዘመናዉይዘፈን
@meramfentw3871
@meramfentw3871 4 жыл бұрын
@@ncfj2611 እሄንን ልጅ ስወደው የኔወድም
@sofiasofi2574
@sofiasofi2574 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ልጅ ነው ወላሂ ስርአቱን መግለፅ ያቅተኛል እኔ አውቀዋለሁ በጣም ጨዋ ቤቱ እኳ እግዳ ሲገባ ያለው ክብር መግለፅ ያቅተኛል ግን አደገ
@adirwerkneh148
@adirwerkneh148 5 жыл бұрын
እና ሳያድግ ይቅር ነው ልትከ ኪውፈለግሽ
@እናቴሂወቴቱብ
@እናቴሂወቴቱብ 5 жыл бұрын
እጅግ ብልጥ ነው ወሬው ቁጥብ ነው ያልሆነ ነገር ተናግሮ ሰውን ከማስቀየም አውቆ አላዋቂ መምሰል ብልጠት ነው
@gachasama1389
@gachasama1389 5 жыл бұрын
አላዋቂ መስሎ እንኳን አይደለም አዋቂ ስላላደለ እንጂ
@እናቴሂወቴቱብ
@እናቴሂወቴቱብ 5 жыл бұрын
@Be yourself Always ዝም ያለ ሁሉ ደንቆሮ ከመሰለህ ተሳስተሃል ነብሴ (ተሳስተሻል እቴቱ ) እዬባን እዚህ ኢንተርቪው ላይ ብቻ አይደለም የተለያየ እንተርቪው አለው አስተውሎ የመናገር ክህሎቶ እጅግ ከባድ ነው ብዙ ቦታ እይው ።
@josybelaytube
@josybelaytube 5 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እኔ ፈቃደኛ ነኝ #ቤተሰብ እንሁን “ጆሲ በላይ” ነኝ from Gojjam Ethiopia እዮብ ፍቅርኮ ነህ
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 5 жыл бұрын
አትሣሣች የሰው ሞኝ የለም ሲጀመር ።ሲቀጥል እሄ እድሜ ወንዶች በተፈጥሮ እፋረት አለባቸው እንጂ እዮብ አራዳ (ብልጥ) ነው።
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
ለፍቅር ሟች ባህሪው እንጂ እንደዛ አይመስለኝም ባህሪው ቁጥብ እና አይናፋር ይመስለኛል ::
@abel8835
@abel8835 5 жыл бұрын
እዮብ በርትተህ ትምህርትህን ተማር የሚያዋጣህ እሱ ብቻ ነው ከዚህ ከንቱ ከሆነ የውሸት አለም ራስህን አውጣ
@MabuNatey
@MabuNatey 5 жыл бұрын
ጎቦዝ ትክክል ምክሪ ነው
@abel8835
@abel8835 5 жыл бұрын
@@MabuNatey አመሰግናለሁ
@kassahunbantte1648
@kassahunbantte1648 5 жыл бұрын
yes good advice
@buracastegent701
@buracastegent701 5 жыл бұрын
Dedeb
@محمدالمرازيق-ب8ض
@محمدالمرازيق-ب8ض 5 жыл бұрын
ሙማኤዩጥ
@seamlethiopi9082
@seamlethiopi9082 5 жыл бұрын
ኧረ እዮባ እያየንህ እኮ ለሁሉም ደረስክ ለማንኛውም ይመችክ😘😘😘😘😘
@layla6523
@layla6523 5 жыл бұрын
እዮቤስወድህእኮ። ወኔአተባለህበትሩጨነዉስዉድህ
@josybelaytube
@josybelaytube 5 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እኔ ፈቃደኛ ነኝ #ቤተሰብ እንሁን “ጆሲ በላይ” ነኝ from Gojjam Ethiopia
@በድሪያይመር
@በድሪያይመር 5 жыл бұрын
@@josybelaytube betsbe hogalhu
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ምን ሁነሽ ነው እንደትልቅ ስው አፋጠጥሽው እኮ ልጂ እኮ ነው ገና😠😠 ምን ነካሽ የኔ ማር እዩብየ😍
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
እዮባ ወሬኛ አይደለም ወሬ አይችልም አለቀ! በተረፈ ምርጥ ወጣት ተዋናይ ነው❤
@fikremariambekele8824
@fikremariambekele8824 5 жыл бұрын
ያራዳልጅ5
@fikremariambekele8824
@fikremariambekele8824 5 жыл бұрын
ያማረኛፊልም
@ሠናይት-ተ3ጸ
@ሠናይት-ተ3ጸ 5 жыл бұрын
ጎበዝ ረጋ ያልክ ልጅ ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ የሚለውን ጨርሰው ♥♥♥
@mekdiyehenoktafese8286
@mekdiyehenoktafese8286 5 жыл бұрын
የኔ ትልቅ ሰው እዩ ደስ ምትለኝ ልጅ ነህ ክበርልኝ 🙏 ያንተ ፕሮግራም ብቻ ሲሆን ብቻ ነው ጨርሼ ማየው
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 5 жыл бұрын
ዘንድሮ በ እድሜ ትልልቅ ነን የሚሉትን ጭቃ ጭንቅላት መስማት አቁሜ እንደእነ እዮብ ያሉ የትንሽ ትልቆችን ማየት ጀምሬያለሁ
@eldi8649
@eldi8649 5 жыл бұрын
Kkkkkk me to
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 жыл бұрын
ግዜው ነው kkkk
@rakrak3386
@rakrak3386 5 жыл бұрын
@@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ ኢም
@rakrak3386
@rakrak3386 5 жыл бұрын
@@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ ግን ንፋስ
@rakrak3386
@rakrak3386 5 жыл бұрын
@@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ እግዘው
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 5 жыл бұрын
እዮባ መስራት እንጂ ወሬ አይወድም ተረዱት ደሞ የኛ ቅመም አደጋ እንደገና እድግ በል
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
የኔ አይነፍር እድግ በል እኔጃ ገነነውኮ አላዴገም ኢተርቢው አታብዙበት
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 5 жыл бұрын
አሸማቀቅሽው ልጁን ፎ አባቴ እደግ አበበ ባልቻን ትተካለህ እዮባየ😍😍😍
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 жыл бұрын
ልጁ እኮ ገና ልጅ ነው አታፋጡት ይደግበት አታጨናንቁት በጥያቄ
@josybelaytube
@josybelaytube 5 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እኔ ፈቃደኛ ነኝ #ቤተሰብ እንሁን “ጆሲ በላይ” ነኝ from Gojjam Ethiopia
@peacelove5562
@peacelove5562 5 жыл бұрын
meklite habshawit 16 አመት ሆነው እኮ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 жыл бұрын
@@peacelove5562 እና ቢሆነውስ ገና ልጅ ነው
@sudiiabamilki8891
@sudiiabamilki8891 5 жыл бұрын
Ok by akani gari adha bareche era @@josybelaytube
@nooraalblooshi8230
@nooraalblooshi8230 5 жыл бұрын
I Love you so much
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ 5 жыл бұрын
ማር እዬብ ምርጥ የአሪቲሥት ነህ ቀጥልበት በጣም ይመቸኛል የምትሠራቸው ሁሉ
@sudiiabamilki8891
@sudiiabamilki8891 5 жыл бұрын
1
@ራሄልማርያምተአቢእምኩሉፍ
@ራሄልማርያምተአቢእምኩሉፍ 5 жыл бұрын
እዮብዬ ታቦተ ፅዮንን ጨርሰህ አንብበው የኔ ጎበዝ
@samisami-ye2yp
@samisami-ye2yp 5 жыл бұрын
ጠያቂዎች ይሔን ጎበዝና ምርጥ ታዳጊ ልጅ ያለችሎታችሁ የማይሆን ጥያቄ እየጠየቃችሁ አታስጨኑቁት
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር 5 жыл бұрын
ወይኔ እዮባ አደረክ እኮ በእግዚአብሔር እኔ ማዳም ቤት እደተቀመጥኩ የት ደረስክ ደግሞ ሰወድህ እድግ በልልን የኛ ብላቴና
@abrhamnahom5944
@abrhamnahom5944 5 жыл бұрын
Ftew nwedaalen ertetaweney eyobe nfetweka ena
@abrhamnahom5944
@abrhamnahom5944 5 жыл бұрын
😘😘
@mareyetesfaethiopia5638
@mareyetesfaethiopia5638 5 жыл бұрын
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 жыл бұрын
እዩቤ ስወድክ በጣም ጎበዝ እና ታታሪ ጀግና ነክ አንች ደግሞ ጠያቂዋ አታጨናንቂው ቀስ በይ ደግሞ እያላመጥሽ የምታወሪ ነው የሚስለው
@ባርችየጎነደሯቀበጥ
@ባርችየጎነደሯቀበጥ 5 жыл бұрын
ወኔ ይህ ልጅ እንኩ እኔ አርብ ሀገር ተቀመጨ እያየሁት አደግ 2009 ላይ መገናኛ በ አካል አይቸው በጣም ትንሽ ነበር
@romanoshayek7055
@romanoshayek7055 5 жыл бұрын
I love. You.eyve
@ልጅእያሱዘአንበሳ
@ልጅእያሱዘአንበሳ 5 жыл бұрын
ዕድሜ ሽ እየሄደ ነው
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
ወይኔ ማደግ ያስጨንቃአል አየህ የዛሬ 5 አመት በሰይፉ ጋር ስትጠየቅ አፉውን ነበር ያሲያዝከው ዛሬ ደሞ አደክና በይሉኝታ በእኔጃ ወረድክብን ከከከከከ ተመልካቾች የእኔጃውን መልስ ለናተ ትተነዋል እናመሠግናአለን ከከከከከከ
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 5 жыл бұрын
ከከከከከ እውነት ነው ልጅነት ምንም የለሌበት ነፃ
@ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ
@ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
እዮባ በእውነት በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ በርትተህ ቀጥልበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tinatina8781
@tinatina8781 5 жыл бұрын
በጣም የምወደው ድንቅ ተዋናይ፣ እድግ በል በአቅሙ ለሀገር ሰላምን ተመኘ። ከሁሉ በላይ ሰላም ለሀገርም ሆነ ለዓለም አስፈላጊነቱ ገብቶታል፣ ያንቺ የደረቀ አብራራው የምትይው ነገር ከሱ እድሜ ውጭ ስለሆነ .......
@ሀዪነኝጢባራሟ
@ሀዪነኝጢባራሟ 5 жыл бұрын
የኔቆጆ ኦዮብየ ማር ስዘድክ በጣም አድገሀል አላህ ያሳድግክ የኔዎድ
@Tg-bk4fo
@Tg-bk4fo 5 жыл бұрын
እዮቤን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
@njoemcell5817
@njoemcell5817 5 жыл бұрын
Tg የእናትዋ h
@zozomohammed3926
@zozomohammed3926 5 жыл бұрын
እዮቤ የኔ አንደኛ ስወድህ ሲቀጥል ፍጥን ያልክ ትመስለኝ ነበር ግን እርጋታህ ያምራል እሽ የኔ ቆንጆ
@hanichoyedessiewa72
@hanichoyedessiewa72 4 жыл бұрын
የኔ አስታዋይ በአባትህ እጅ ማድረጋህ ታላቅነትህን ያሳያል የልጅ አዋቂ ዋው ከአንተ ብዙ ነገር ሊማሩ ይገባቼዋል አርቲስት ተብየወች
@mamisweet4327
@mamisweet4327 5 жыл бұрын
እዮብየ የኔ ቆንጆ እኔ ኤርትራዊት ነጝ ግን በጣም ነው ምደድክ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
እደግ ተመንደግ ስራዎችህን ስወድልህ በርታ እዮባ
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
ወጣት እዮብ ባህሪው ሰው አክባሪ ስርአት ያለው ታታሪ ጠንካራ ሰራተኛ በጥሩ ቤተሰብ ታንፆ ያደገ ደስ የሚል በጣም አይናፋር እና ቁጥብ የሆነ ወጣት ይመስለኛል :: በተረፈ መፅሀፍ አንባቢ አለመሆኑ እራሱን በሚገባ ለመግለፅ አለመቻል ስሜቱን አለመግለፅ ተፅእኖ ፈጥሮበታል ብዬ አስባለሁ :: ለወደፊት ህይወቱ የተሳካ እና በማህበራዊ ህይወቱ መሪ አስተማሪ እና ጥሩ አርአያ እንዲሆን ከተፈለገ ብዙ መፅሀፎችን ማንበብ ይኖርበታል ብዬ አስባለሁ ::: ምክሬን አድሩሱልኝ አመሰግናለሁ ::::
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ 5 жыл бұрын
ወኔ ተይዉ እስቲ ልጁ ለቃለምልልስ አልደረሰም ድርቅ አልሽበት እዮቤ ሺ አመት ኑር
@ncel4967
@ncel4967 5 жыл бұрын
ወይኔ ፊልም ለይ እንዳየሁ አይደለም የተርጋጋ የዋህ ቡዙ መናገር የማይችል ነው ለካ ግን አድናቂው ነኝ ውስጤ ነው
@HaniHani-mm6ds
@HaniHani-mm6ds 5 жыл бұрын
እዬባ ውደ አደክ ፈጣሪ ይጠብቅ ዛሬ በፊልም እንዳክን ነገ በትምህርት አገርክን የምታሰጠራ ያርግህ
@ጥቁርሀመትጥቁርሀመት
@ጥቁርሀመትጥቁርሀመት 5 жыл бұрын
ዋው። በጣም ነው የናመስግን ው በጣም ነው ያደገው
@roozkiros6065
@roozkiros6065 5 жыл бұрын
እሰይ እየብይ በጣም አንደበተኛ መልካምነትህ በታም ደስ ይላል በርታ መልካም እድል
@getahunmuche1249
@getahunmuche1249 5 жыл бұрын
ለምንድነው ብዙወች ስለራሳቸው መግለፅ ማይችሉት ነው ያሳፍራል ለምሳሌ፦ ስሜ እትና እትና እናቴ እትና እትና እድሜየ ... የትውልድ ቦታየ ... የቤተሰብ ብዛታን ይህን ያህል ወንድምና እህት የምኖረው አሁን ብቻየን ከቤተሰብ ጋር የተማርኩት ከዚህ ቦታ እስከዚህ ደረጃ የስራ ልምዴ እደዚህ ነው ።።።።።።።።።።
@almazngatu5511
@almazngatu5511 5 жыл бұрын
Tkekel blkal ena ye 6 Amt lje Alchn rasewan bednb tastewawkslch....
@saifulrana4124
@saifulrana4124 3 жыл бұрын
እዮብዩ ጨምሮ ያሳድግህ የኔ ጌታ 😘😘❤❤❤
@tnshuash426
@tnshuash426 5 жыл бұрын
በመልካምነት ታዳጊን የምታበረታቱ አበረታቱኝ ሊንኩን በመጫን ቻናሌ ዋው ትወዱታላቹህ እዮባን የምትወዱም እስኪ እንያቹህ ሰብስክራብ በማረግ የዜግነት ግዴታዎን ይወጡ ሊንክkzbin.info?search_query=tnshu+tube+m&app=desktop በርግጠኝነት ትወዱታላቹህ
@FIKERish
@FIKERish 5 жыл бұрын
Love ur smile! Good luck in your life! Keep it up💕🌹💕🌹💕🌹
@ፋፊማሀመድ
@ፋፊማሀመድ 5 жыл бұрын
እዮባየ አቤት ስወድህ እኮ ሰላም የሄኖክ ባለቤት ዘመን ላይ ስወድሽ ነበረ አሁን ግን ጠፍተሻል
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 5 жыл бұрын
እኸ እኔ እኮ የት ነው ያይኃት እያልኩ ነበር
@josybelaytube
@josybelaytube 5 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እኔ ፈቃደኛ ነኝ #ቤተሰብ እንሁን “ጆሲ በላይ” ነኝ from Gojjam Ethiopia
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ 5 жыл бұрын
ቅድስት የዘመኗ (ሰላም) ስታምር 😘😘😘
@iloveyoumama-bi7sz
@iloveyoumama-bi7sz 5 жыл бұрын
Betma Gebza Tewneyit net
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
እር ጉደ የት ነው የማቃት እያልኩ እኮ እግዛብሄር ይስጥልኝ ለካ ዘመን ላይ ፂወንን በጥፊ ያቃጠለቻት ናት😁😁😁😁
@አለለኔየተሻለነገር-ሐ2ፐ
@አለለኔየተሻለነገር-ሐ2ፐ 5 жыл бұрын
ሥወደው ታናሽ ወንድሜን ነው እሚመሥለኝ አይዞህ በርታ እዮባ
@አማንላመስግንህ
@አማንላመስግንህ 3 жыл бұрын
ay yichi neger koyteshi degmo yewodefit balen yimeslegnal
@akiberhe2555
@akiberhe2555 5 жыл бұрын
Wow, he grow up quickly. God bless Eyob.
@mem_ch
@mem_ch 5 жыл бұрын
ok
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 5 жыл бұрын
እዮቤ የኔ ምርጥ ልጄ ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ
@messitube8047
@messitube8047 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቆንጆ እኮነህ እዮብዬ ስትጎርምስማ ውበትህ መጣ ነገ ሴቶቹን ታፋጃቸዋለክ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 5 жыл бұрын
ወይ እዮብዬ እዴት አደክ የትንሽ ትልቅ ነህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@abababekeleabababekele9612
@abababekeleabababekele9612 5 жыл бұрын
New ah
@abababekeleabababekele9612
@abababekeleabababekele9612 5 жыл бұрын
New America music
@onedayeverythingwillbeokay5271
@onedayeverythingwillbeokay5271 5 жыл бұрын
ስወድህ እዮባዬ በርታ u are wonderful😍
@hagereethiopia8111
@hagereethiopia8111 5 жыл бұрын
በጣም ስራት ያለዉ ልጅ መሆኑን የሚገልፀዉ ጊዜዉን ከአባቱ ጋር ማሳለፉ
@onlove5818
@onlove5818 5 жыл бұрын
ኧረ ይሄ ስራት አይደለም ቋጣሪ ቱ ሲያስጠላ
@yerukhamid469
@yerukhamid469 5 жыл бұрын
ልጁ ቀስ ብሎ ይደግበት ኢንተርቪው አታብዙበት ትምርቱን ይማርበት በየሚዲያው እየተቀባበላችው አታጨናንቁብን!
@BisiedigitalSerjew
@BisiedigitalSerjew 5 жыл бұрын
God bless U
@FfFf-oc8yy
@FfFf-oc8yy 5 жыл бұрын
Tkkl bayhon kutb new mnm aysasat alah yasadgh
@gihhj2987
@gihhj2987 5 жыл бұрын
seks
@JamalJamal-nn2mh
@JamalJamal-nn2mh 4 жыл бұрын
ሰሰሰ
@ሲጳራ-ጐ3በ
@ሲጳራ-ጐ3በ 5 жыл бұрын
እዮቤ ስለ እናቱ ሲያወራ ሰምቼ አላዉቅም
@የድንግልልጅነኝ-ቸ4ፈ
@የድንግልልጅነኝ-ቸ4ፈ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወይ ደስ ስትሉ 💔💔💔💔💔
@የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ
@የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ 5 жыл бұрын
እዮብየ ጎረመስኮ ደግም አይናፍር ነገርነህ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ያገሬ ልጂ በርታ ፀባይህ ደሥ ይላል ቀጥልበት አላህ ይጠብቅህ ጥሩ አባት ናቸው ያሣደጉህ እረጂም እደሜ ለቤተሠቦችህም ላተም
@heluorthodox1395
@heluorthodox1395 5 жыл бұрын
እዮብዬ እኔ እዚህ ማደም ቤት ቁጭ ቢዬ አንተ ከ ህፃን እዮብ ወደ ወጣት እዮብ ተሸጋገርክ
@መቅዲየድግልልጅ
@መቅዲየድግልልጅ 5 жыл бұрын
😂😂😂እኛ እያነስን እነሱ እየጎረመሱ ነው 😑
@eteneshetenesh1746
@eteneshetenesh1746 5 жыл бұрын
ayzosh
@reditdamsee8831
@reditdamsee8831 5 жыл бұрын
ጎረመስክ እኮ አደክ በጣም አሁንም ጨምሮ ያሳድግክ ባባዬ ሴትደሞ አትፍራ ከሴቶችጋር ስታሳልፍይለቅሀል ፎቢያው በርታ 😍😘
@high1166
@high1166 5 жыл бұрын
እዮባ የኔ ትልቅ ሰው ቅመም ነገር ነክ እግዚ አብሄር ይጠብቅህ ባባየ አደራ እዳትቀየር ከፍ ስትል በርታልን ምርጥ ልጅ
@serketufa5375
@serketufa5375 5 жыл бұрын
ጌታ የመጨረሻክን ያሳምረው
@hawaroba8588
@hawaroba8588 5 жыл бұрын
እዮብ ዋው በርታ ቀጥል አድናቂህ ነኝ ገና ብዙ ሥራ እንደምሰራ ተስፋ አለን
@tsegiteynateyt7451
@tsegiteynateyt7451 5 жыл бұрын
እዮብዬ ጎረመስከልኝ ስወድህ ኣቦ ይመቸህ።
@ghggjg523
@ghggjg523 5 жыл бұрын
ጎዝ የነጠካራ ስወዲህ ፊልመችህ ሁሉ ነብስነቸው ጠክር በርታ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
በርታ ማሬ አይዞህ የኔ ጀግና
@kedesetmohamad7903
@kedesetmohamad7903 5 жыл бұрын
ዋው እዮቢ አድግህ 😍😍እግዝአብሔር ይጠብቅህ 💝💝💝💌💌💌🌷🌷🌷😍😍😍
@ሰላምለሀገሬ-አ5በ
@ሰላምለሀገሬ-አ5በ 5 жыл бұрын
እዮቤን አስጨነስሽው ህጻን ሮቤል ቢሆን ያዞርሽነበር
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 5 жыл бұрын
የዩቱብ አክስትነኝ 😃👍
@meseretmasara5152
@meseretmasara5152 5 жыл бұрын
የዩቱብ አክስትነኝ hahahah
@hulumtiruyonal3644
@hulumtiruyonal3644 5 жыл бұрын
Hahaha you are so funny
@lucasmateyos6100
@lucasmateyos6100 5 жыл бұрын
hhhhhhhhha
@habibaaktar8076
@habibaaktar8076 5 жыл бұрын
tkkele hahahah
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም አደክ አላበድኩም የሚለው ላይ እንዴዴት እንዳስለቀስከኝ በእርግጥ በህፃንነትህ ሚስኪን አሳዛኝ ሆነህ ነውና የሰራህ ያስለቅሰኝ ነበር አደክ እኔ እየኮመትኩ አሳደኩህ ኪኪኪኪኪ
@ehtemariamayele7525
@ehtemariamayele7525 5 жыл бұрын
I like this interviewer lady, Eyobe like
@ዚነትመካነሰላምዩቱብ
@ዚነትመካነሰላምዩቱብ 5 жыл бұрын
አደገ እኮ እዩቤ ከዛሬ አራት አመት በፈት ሰይፋ ፈታሁን ሾው ላይ አይቸው ነበረ በጣም ትንሸ ነበረ የ አሰራ ሁለት አመት እዲሜ እያለ እዩብየ ያሰብከውን ፈጣሪ ያሳካልህ የኔ ብላቴና እደግ ሁሌም ደሰተኛ ሁን ወንዲሜን ይመሰለኛል ሳየው
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 5 жыл бұрын
እዮብ ስወድህ በርታ ወድማለም
@kingking-lr1rx
@kingking-lr1rx 5 жыл бұрын
ጠያቂዋ ድንዝዝ ነገር ናት
@mulumeresa7542
@mulumeresa7542 5 жыл бұрын
አይ፡ የልጅ፡ ነገር፡ ስለራሱ፡ እየተጠየቀ፡ እኔ፡እንጃ፡ ያበዛል፡ ፈጣሪ፡ ያሳድግህ፡ በንሮ በጤና፡በእድሜ፡ በስነ ፡በስነምግባር፡በንሮ፡ እንድያው፡ በሁሉ፡ ነገርህ፡ ሁሉ፡ የኔልጅ የኔ፡ ጐበዝ፡
@mekidmamush5729
@mekidmamush5729 5 жыл бұрын
ውይ 1ደኛነኝ በሉ ላይክ አርጉኝ
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወድህ ደሞ በጣም አድገሀል መሻአሏህ ሳቅህን እወዳታለሁ
@አዩአዩካ
@አዩአዩካ 5 жыл бұрын
እንዴ ገና እኮ ልጅ ነው እድል ቀንቶት ዝነኛ ሆነ እንጂ ይሄን ያህል አበዛችሁበት
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 5 жыл бұрын
ትልቁ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
የኔ ውዲ ስወደው🙏😍😍
@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ 5 жыл бұрын
እር እዮብ በጣም ጎርመስክ አቤ ነበርክ በርታ
@ETHIOPIA7777
@ETHIOPIA7777 5 жыл бұрын
He needs a good advisor. That's all what he need. He have a good name, talent and fame. Don't waste it!
@josybelaytube
@josybelaytube 5 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እኔ ፈቃደኛ ነኝ #ቤተሰብ እንሁን “ጆሲ በላይ” ነኝ from Gojjam Ethiopia እዮብ ፍቅርኮ ነህ
@iloveyoubaba1322
@iloveyoubaba1322 5 жыл бұрын
እዬብየ ከልጂነትህ ጄምሬ አዲናቂህ ነኝ አዲገሀል ማሻ አላህ ስወዲህ
@gashawdamite9408
@gashawdamite9408 5 жыл бұрын
Eyoba you are own exemplary! I wishes long life to you!
@amneamne3871
@amneamne3871 5 жыл бұрын
የኔ ሳቂታ ፈጣሪ ያሳድግህ ቆንጂዬው ኢዮባ
@ቤዛሙሉ
@ቤዛሙሉ 5 жыл бұрын
ይህን ያህል ህፃን አደለም ግን ማውራት አይችልም በፊልም ብቻነው የምትለፍልፍ
@mylifedad5818
@mylifedad5818 5 жыл бұрын
እረ አጨናነቅሽው 🙄
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም ስወድህ መጨርሻህን ያሣምርልህ አትጨቅጨቂዉ እህት ገና ልጂ ነው እኮ በርታ
@cohallel.7
@cohallel.7 5 жыл бұрын
ካሁን ጊዜ የቁም ዝሙተኛና ሴተኛ አዳሪ ሕያው አሻንጊሊት ከሆኑ አስመሳይ ሴቶች መራቅ በጣም ልክና ተገቢ ነው ሴት ልጅ የሴትነት ለዛዋን ካጣች ብዙ አስርት ዓመታት አለፉ ሕይወትን ከማበላሸት በቀር ሴት ልጅ ሚናዋ አይገባኝም እግዚአብሔር ከዚህ ዘመን ክፉና ጭራቅ ሴቶች ይጠብቅህ
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 5 жыл бұрын
ጎበዝ የተባረከችውን ይስጥህ ልክ እደኔ አደበኛዎን
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 жыл бұрын
እውነቱን ነው ሰው ለራሱእድህነኝ ይከብዳል ሰውሲያውራለትጅ ደስእሚል
@tnshuash426
@tnshuash426 5 жыл бұрын
እዮባን የምትወዱ ሁሉ ወደቻናሌ ጎራ ሳትሉ እንዳታልፉ በቅንነት መልካምነት ለራስ ነው
@abeltadele9419
@abeltadele9419 5 жыл бұрын
Eyoba it not the end u are the one that makes me enjoy amharic films more .
@Sarah-qs2tk
@Sarah-qs2tk 5 жыл бұрын
በርታአ በጣም ድስ የምትል ልጀ ነክህ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ማሻአላህ አደክ"""የኔ ጀግና""
@berkaemuaymen2681
@berkaemuaymen2681 5 жыл бұрын
በውጩ አለም በ ጥበብ ስራ ውስጥ ያሉ ብዙ ያነባሉ የኛ ዎቹ ግን አፍቸውን ሞልተው አላነብም ሲሉ አለማፈራቸው።እዮብ ባለማንበቡ እራሱን እኳን መግለፅ አልቻለም
@warkulove8728
@warkulove8728 5 жыл бұрын
እዩ አበሳ በርታ
@yoneabrha4252
@yoneabrha4252 5 жыл бұрын
እያብ እኒ ኤርትራዊ እየ ኣማርኛ ኣይ ሰማም ግን በጣም ናትካ፡ፊልሚ በጣም ውድድድድድ
@ወሎየዋ-ቨ2በ
@ወሎየዋ-ቨ2በ 5 жыл бұрын
እዮባ እንደው ስወድህ እኔም መንገድ ላይ ባገኝህ ብዙ አወራህ ነበር ጥሎ መሄድ የለም ዋ
@ng7c809
@ng7c809 5 жыл бұрын
Ormic laguge
@Titay2348
@Titay2348 5 жыл бұрын
የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ትላለች አያቴ ከእዮባ እርጋታ ብዙ ነገር እንጠብቃለን እዮባዬ በእድሜ ትልቅ ሆነው የማይሆን ነገር ከሚቀባጥሩ ሠው አንተን አይተው ቢማሩ ጥሩ ነበር
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 жыл бұрын
ዛሬ ገና ሰብሰክራይብ አደርኩት ይችልጅ ዘመን ላይ ነበርች ወዴት ጠፋች እዬብየ አደክ እግዚአብሔር ይመሰገን እድግ በል ዕቁ እኮነህ ደግሞ አይናፉር ነህ ጨዋ
@አረዶምበዋሻ
@አረዶምበዋሻ 5 жыл бұрын
በጣም አደንቅህ አለሁ እዮቤ ቀጥልበት ባህርህ ግን በጣም ያልጠበቅኩት ነው የሆንክብኝ
@saadahasyoubia4802
@saadahasyoubia4802 5 жыл бұрын
እዮብየጥሎብኝእወድሀለሁ
@sarateensy3086
@sarateensy3086 5 жыл бұрын
ወጣት ታዳጊ በሚለው ይስተካከል ጋዜጠኛዋ እዮባ እድግበል
@txseyy760
@txseyy760 5 жыл бұрын
sara teensy እወዩብየ የኔቆጆ ስወድክ አምላክ ይጠብቅህ አችደሞ አታጨናንቂዉ አይናፋርነዉ ክክክክክ
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ 5 жыл бұрын
እዮባየ ስወድህ በርታልን
ቹቻ የጀማው ቀረፃ ላይ @Tikurfilms
1:13
SABA BERHE
Рет қаралды 39 М.
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 135 МЛН
ጥግ ጥጉን ሙሉ ፊልም Tig Tigun full Ethiopian movie 2022
1:21:21
ከአባቴ ውጭ ማን አለኝ።
23:33
Tiyo Media
Рет қаралды 145 М.
እርግዝና እንዴት ነው ? @AsterAbebeOfficial @seifuonebs @ebstvWorldwide @comedianeshetu
20:38
Abenezer fikru and Tsega daniel (Babi grace)
Рет қаралды 46 М.
ባታድግ ይሻል ነበር - ተዋናይ እዮብ ዳዊት  |   ዘና ሀገሬ   |   ሀገሬ ቴቪ
37:11
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН