Ethiopia: ተዋናይ ሄኖክ ወንድሙ ሰራተኞችን አስገራሚ ሰርፕራይዝ ሊያደርግ ነዉ ዲጄ-ኪንግስተን

  Рет қаралды 12,597

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
parents, children and love partners
be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 36
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 5 жыл бұрын
ሄኒዬ እንጠብቃለን የኔ ምርጥ አሰተዋይ ክፉ አይንካብኝ መልካምንትክ ይቀጥል በረታ ከጎንክ አለን እኛ መምጣት እንቺላል???????? ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌱🌱🌱🌱🌱🌱🍀🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿ቀረዉ ዘመንክ እንደዚክ አበባ ልምልም ይበልልክ
@why5345
@why5345 5 жыл бұрын
ሄኖክዬ የኔ አስተዋይ 💖💖💖ሰልችቶኛል ሁሌ አንድ አይነት ሰው ማየት
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
ሄኒ ምርጥ ሀሳብ ነው በርታ እኔም እቀርባለሁ ዴቨ ምርጥ እንኳን እግዚአብሔር ማርክ
@ሀቢባወሎቱዪብ
@ሀቢባወሎቱዪብ 5 жыл бұрын
ትክክል ለኝቀን ወጣ ተስደኛ ሀሀሀሀሀ
@tofikali9576
@tofikali9576 5 жыл бұрын
አንቺን የማላይሽምን ላይነው ንገርኝኮላስቸገርኩሽ ኝኮላስቸገርኩሽ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
@@tofikali9576 ምኑን ልንገርህ
@siaupdates3211
@siaupdates3211 5 жыл бұрын
ዳዊትዬ እኳንም ተሻለህ የኔ ዉድ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ
@yirgaalem8626
@yirgaalem8626 5 жыл бұрын
ሄኖኬ በርታልን ለሌሎች ትምህርት ይሆናቸዋል ከነሱ መሃል አንዳነኝ
@rahimahussenrahimahussen812
@rahimahussenrahimahussen812 5 жыл бұрын
ዋው ሄኖክየ በጣም ሀሪፍ ሀሳብ ነው
@jdhdhdjdjdh5968
@jdhdhdjdjdh5968 5 жыл бұрын
ሄኖክ ወንድሙ በጣም አሪፍ አሳብ ነው ሰልችቶናል ሁሌ ታዋቂ ሰዎችን ማየት
@ኢክንያልአሀቲ
@ኢክንያልአሀቲ 5 жыл бұрын
ኦ ሄኒ በጣም ደስ እሚል ነገር ነው ደስ ይላል እግዛብሄር ይርዳህ
@freeabraham3397
@freeabraham3397 5 жыл бұрын
ሄኖክ አደነኩህ ጥሩ ሀሳብ ነው ከአረብ ሀገር የተመለሱ ብዙ መከራ ያሳለፉ አሉ እነሱንም ጋብዝ በርታልን
@nemamfikernemamfiker8096
@nemamfikernemamfiker8096 5 жыл бұрын
እኔም አለሁ
@kbkb959
@kbkb959 5 жыл бұрын
ሔኖክ ጥሩ ሀሳብ ነዉ ሁሌ አንዳአይነት ሰዉ ማየት አስጠልቶናል
@askualmereja2951
@askualmereja2951 5 жыл бұрын
6:45 ላይ ስሙትማ °ትግራይ ልትገነጠል ነው ወይ ያልከው° ? አወይ ሚድያችን ጥንቃቄ ቀረ በቃ !!
@ethipoianegi2680
@ethipoianegi2680 5 жыл бұрын
Dawit enkan Egzabher marhu Henok mirt sew bertalin
@ሀቢባወሎቱዪብ
@ሀቢባወሎቱዪብ 5 жыл бұрын
ወው ሆኒክ ትክክል
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 5 жыл бұрын
Dave elkan marhe wedema hine wow betam dese yelale berta
@kasetchkasetch37
@kasetchkasetch37 5 жыл бұрын
Heni konjo bertalin
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
ዳዊት ነው ሄኖክ ነው ሚባል እንኳን ከበሽታህ ተፈወስክ
@የጌታእናትየኔምእናትቲጅጎ
@የጌታእናትየኔምእናትቲጅጎ 5 жыл бұрын
Dawit
@samiramiftah7825
@samiramiftah7825 5 жыл бұрын
ሄኖክ አን ልገራህ በንተህ የን ሂወታ ቢስፍ ፋልማ የወታዎል
@nesiedaweke1605
@nesiedaweke1605 5 жыл бұрын
Honkiye ere enem bizu minegirik algh
@dgfyugdg8650
@dgfyugdg8650 5 жыл бұрын
@mikitekekelkonjitmikil804
@mikitekekelkonjitmikil804 5 жыл бұрын
Mendenew ayekefetem eko eqelefan endewesedachut melesu weyem asetekakelut
@hareguamengitesara2556
@hareguamengitesara2556 5 жыл бұрын
ዳዌት ትንሽ ቆመት ብጨምሬ 😨😨አርፌ ኖ 😎😎
@ራቢፍቅርውለየዋ
@ራቢፍቅርውለየዋ 5 жыл бұрын
በፍጣሪ ሥራ አትግቡ
@hareguamengitesara2556
@hareguamengitesara2556 5 жыл бұрын
@@ራቢፍቅርውለየዋ 😂😂😂😂መቼ ገባን 😂😂
@rakiggcgfyhhygb7942
@rakiggcgfyhhygb7942 5 жыл бұрын
ምን ማለት ነው በእግዚአብሔር ስራ አትግቡ
@leadyaleadya9942
@leadyaleadya9942 5 жыл бұрын
መቼም እኛ የማይበላን ማከክ ስንወድ እይ
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 жыл бұрын
ወልዶ ሳይጨርሱ በሰው ልጅ አይሳቁ ትለኝ ነበር አያቴ ::
@alemalemayhualemayhu1485
@alemalemayhualemayhu1485 5 жыл бұрын
እኔ እምልክ አለኝ ሄኒ
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
ዳዊት ነህ
@fatmahafty8585
@fatmahafty8585 5 жыл бұрын
የራህልነውምርጨየ
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 38 МЛН
ተቃጥሏል ግን መራራ አይደለም 1-1 | Joyce Meyer
26:00
Joyce Meyer Ministries Amharic
Рет қаралды 1,5 М.