Ethiopia: Tewodros Tsegaye, Interview with Tamagn Beyene - Part 3

  Рет қаралды 17,397

Reyot

Reyot

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@Emnetfekertesfadan
@Emnetfekertesfadan 6 жыл бұрын
Thank you Teddy for this interview. you did a great job as always . I admire your talent of asking basic and important questions for your gusts and being well prepared to the surprise of your gusts. Tamage Beyene is one of the true citizen of Ethiopia who deserve all recognition . thanks.
@eleneatchenko9093
@eleneatchenko9093 5 жыл бұрын
Tederos betame dase yamel beqate yalhe mirte akerabe ena tyaqe nhe Good jobe
@girmatube551
@girmatube551 6 жыл бұрын
Thank you my brother from my homeland! so touched interview how you are beautiful! I hope Tamagn will return to his homeland and restart his art soon !!
@tsegatsegasitota2868
@tsegatsegasitota2868 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ወግ አዝናኝ የማይጠገብ
@emanmohammad8844
@emanmohammad8844 3 жыл бұрын
በጣም በጉጉት አዳመጥኩህ ታማኝ. ሙሉ ኢትዮጰያዎይ ነህ
@tsegagebrezgi4623
@tsegagebrezgi4623 7 жыл бұрын
አውነትም ታማኝ ዘናጭ ብሔራዊ አካባቢ ኮትሕን እጅጌውን አነፈሕ ነጠር ነጠር አያልክ አኔና ጊደኞቸ አንረሳሕም እኛ በጣም ልጆች ነበርን አነተ ወጣት ዘናጭ ዜንጦ ነበርክ አውነትም ትእይንት ጥበባት ከቀኑ 7ሰአት በኢተዩጵያ አቆጣጠር ከት/ቤት ፎርፈን አረ ወደ ኃላ መለሰከን ቴዲ በጣም ነው የምናመሰገነሕ አውነት ነው ሁሉም ሁሉም
@lakikuninikunini6756
@lakikuninikunini6756 6 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@selamyedagi6546
@selamyedagi6546 7 жыл бұрын
Tamagn yene jegna edme ysth fetari ytebkh
@skoch100
@skoch100 6 жыл бұрын
Tamagn I don’t have word about you I’m jealous your lifestyle I’m proud for you.Love you Bro ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 7 жыл бұрын
Betam Dessssss yemil sile TAMAGN BEYENE MORE LEMAWOQ CHIYALEHU AMESEGINALEHU TEWODROS BE TEDDY AFRO BETAM TEQEYIMEK NEBER AHUN YIQIRTA ADRGEALEHU
@ethiopia4940
@ethiopia4940 7 жыл бұрын
Reyot, please organize your KZbin channel. I couldn't find part one and two from your channel.
@Reyot
@Reyot 7 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fmjLpJR6ZrKplbM
@Reyot
@Reyot 7 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fJ7NlXZsq6tspM0
@ethiopia4940
@ethiopia4940 7 жыл бұрын
Betam Amesgnalhu for the link.
@tekestt9185
@tekestt9185 5 жыл бұрын
ታማኝ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@eleleta5821
@eleleta5821 6 жыл бұрын
ሩህሩህ ሰው ነህ ታማኝ በየነ
@גטהוןטסמה
@גטהוןטסמה 6 жыл бұрын
ታምራት ላይኔ በግልህ ታማኝ ይቅርታ ጠየቀህ ይቅርም ብለከዋል ትልቅ ነገር ነው ይህ ስው የሀረርን አማራ ላስፈጀው የጦር ወንጀለኝቱ ግን በአሜሪካ የቀረው ህይወቱን እስር ቤት እንዲያሳልፍ አመኝለታለሁ
@faaprivate2788
@faaprivate2788 7 жыл бұрын
ይቅርታ ቦታ አለው። ዛሬም የሚገድሉን ነገ በይቅርታ ከእኛ ጎን እንዲቀመጡ እንጋብዛቸው ይሆን? እኛ በህይወት ስለቆየን ለይቅርታ በቃን። የሞቱትስ? ለግላዊ ፍላጎታቸው ሲሉ ድሃ የበደሉና የገደሉ ግፈኞች እንደምን በይቅርታ ሊዛመዱን ይችላሉ?
@nazarethketema4220
@nazarethketema4220 7 жыл бұрын
ታምራት ላይኔን ይቅርታ ብንለው ፈጣሪ ይታዘበናል ወይም ይፈርድብናል፤፤በራሱ ትእዛዝ ኣሩሲ አርባ ጉጉ አውራጃ ደሃ ገበሬዎችን አማምራ ስለሁኖ ብቻ ሳር ቤታቸው በተኙበት ተቃጥሎ በብዙ ሺ የሆኑ ዜጎች ህጻናትን እና አሮጊቶች አልቀዋል፤፤ምስራቅ ሃረርጌ በደኖየገጠር ከተማ ውስጥ እንቁፍቱ የተባለ ገደል ውስጥ ከነ ህይወታቸው ተወርውረው እንዲሞቱ የተደረጉትን አረጋውያን ሴቶችንና ሽማግሌዎች እንዲያልቁ የተደረገው በወያኔው ጠቅላይ (ስቃይ) ሚኒስትር ታምራት ላይኔ ነው፤፤አስቦ አልሞ ሃገር የሚያፈርስ ትውልድ የሚጨርስ ያውም ሃረጋውያንን ከነነፍሳቸው ገደል የሚያስወረውርን የሳጥናኤል ቁራጭ ይቅር ብትል የፈጣሪ ምላሽ የት ያደርስ ሃል፤፤ ሳጥናኤላውይንን ለፈጣሪ ተዋቸው፤፤በስ ህተት የሰሩትን ይቅር ቢልም አስበው አድብተው በአምሳሉ የፈጠራቸውን የሚያጠፋ ይቅርታ የለውም፤፤ ታምራት ላይኔ ባልተማረ መሃይም ዓንደበቱ ሃገራችንን ገደለ፤፤ጠገራ ሚሊሺያ፤
@ambayewondie8244
@ambayewondie8244 7 жыл бұрын
ታማኝ በየነና ቴዲ በጣም ግሩም ቃለመጠየቅ ነበር
@nazarethketema4220
@nazarethketema4220 7 жыл бұрын
ታምራት ላይኔን ይቅርታ ብንለው ፈጣሪ ይታዘበናል ወይም ይፈርድብናል፤፤በራሱ ትእዛዝ ኣሩሲ አርባ ጉጉ አውራጃ ደሃ ገበሬዎችን አማምራ ስለሁኖ ብቻ ሳር ቤታቸው በተኙበት ተቃጥሎ በብዙ ሺ የሆኑ ዜጎች ህጻናትን እና አሮጊቶች አልቀዋል፤፤ምስራቅ ሃረርጌ በደኖየገጠር ከተማ ውስጥ እንቁፍቱ የተባለ ገደል ውስጥ ከነ ህይወታቸው ተወርውረው እንዲሞቱ የተደረጉትን አረጋውያን ሴቶችንና ሽማግሌዎች እንዲያልቁ የተደረገው በወያኔው ጠቅላይ (ስቃይ) ሚኒስትር ታምራት ላይኔ ነው፤፤አስቦ አልሞ ሃገር የሚያፈርስ ትውልድ የሚጨርስ ያውም ሃረጋውያንን ከነነፍሳቸው ገደል የሚያስወረውርን የሳጥናኤል ቁራጭ ይቅር ብትል የፈጣሪ ምላሽ የት ያደርስ ሃል፤፤ ሳጥናኤላውይንን ለፈጣሪ ተዋቸው፤፤በስ ህተት የሰሩትን ይቅር ቢልም አስበው አድብተው በአምሳሉ የፈጠራቸውን የሚያጠፋ ይቅርታ የለውም፤፤ ታምራት ላይኔ ባልተማረ መሃይም ዓንደበቱ ሃገራችንን ገደለ፤፤ጠገራ ሚሊሺያ፤
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 5 жыл бұрын
ታማኝ ምርጥ ሰው በሴቅ ነው የሞትኩት ለዛ መቼም ጥግ ድረስ ነው
@nazarethketema4220
@nazarethketema4220 7 жыл бұрын
ጎንደር እንዲህ ያለ ቁጩ ትወልዳለች እንዴ እያልን እየተዘባበብትን ነበር የምንመጣው፤፤ኪነ ጥበባት ጉዞ = ታማኝ፣ ታማኝ ማለት ብሄራዊ ትያትር (ታማኝ በየነ)፤ ቁጩ ነበርክ አሁንም ነህ፤፤ወደፊትም ኑርልን፤፤ታማኝ ማለት ስርዝ ድልዝ የሌለው ወርጅናሌ ኢትዮጵያዊ ነው፤፤ልክ እንደ እኔ፤፤የኛ ቁጩ ምሳሌያችን፤ረጅም እድሜ እና ጤና ላንተ፥፥
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН
ዝምታ - ቴዎድሮስ ታደሠ Zimita by Tewodros Tadesse
11:52
Henock's Practice Room
Рет қаралды 19 М.
Honoring Tamagne Beyene
6:21
Tadele Ayalew
Рет қаралды 1,4 МЛН
Reyot Interview with Artist Alemtsehay Wedajo - Part 1
57:52
ebstv worldwide
Рет қаралды 67 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН