ETHIOPIA: ጥበበኛዋ የንጉስ ሰለሞን ቀለበት ሃይሉ ና የቀለበቱ ሞገስ መቼ ይመለሳል?

  Рет қаралды 15,039

ግዮን GION TUBE

ግዮን GION TUBE

Күн бұрын

ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ቁልፍ የሆነችው ጥበበኛዋ የንጉስ ሰለሞን ቀለበት የት ትገኛለች? የሰሎሞን ስረው መንግስት ሲመለስ ሃይሉ ና የቀለበቱ ሞገስ ይመለሳል
Rafatoel
2014
የጠቢቡ ሰለሞን የሃይሉ ምንጭ የነበረው እና ታላላቆቹ የቀደሙት የኢትዮጵያ ነገስታት እንዲሁም አንዳንድ ሊቃነ ጳጳሳት ይጠቀሙበት የነበረው ቀለበት ምስጢር ምን እንደሆነ ለመረዳት ባደረግነው ጥናት ላይ በገዳማት የሚገኙ አባቶችን አናግረናል መፅሃፍትንም አገላብጠናል።
ታዲያ እነዚህ አባቶች እና መርበብተ ሰለሞን የተሰኘው ጥንታዊ የብራና መፅሀፍ ያቀረቡልን ማስረጃዎች አንድ እውነት ላይ እንድንደርስ እረዱን።
የዚህ ቀለበት ምስጢር በቀለበቱ ላይ የሚገኙት ሶስት ጠልሰሞች እና ሁለቱ ምስጢራዊ የእግዚአብሔር መለኮታዊ ስሞች ናቸው።
ለበርካታ ዘመናት ከታቦተ ጽዮን እና የብራና መፅሀፍቶቻችን ባሻገር በሀገራችን የሚገኘውን ኦርጅናል የጠቢቡ ሰለሞን ቀለበት ለማግኘትና ለመውሰድ የምስጢር ማህበረሰቡ ጭፍሮች የሆኑት ናይት ቴምፕላርስ ብዙ ቢደክሙም ብዙ ሴራዎችን ቢሰሩም አልተሳካላቸውም።
ቢሆንም ግን አንዳንድ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት አሁን አሁን ይህንኑ ቀለበት አምሳያ ለማሰራት ወደሃገራችን በርካታ የምስጢር ማህበረሰቡ እርዝራዦች እየገቡ ይገኛሉ።
ለስጋቸው ያደሩ ክፉና ከሀዲ አንዳንድ ግለሰቦችም የቀደሙ አባቶቻችንን ምስጢራዊ ጥበብ የሆነውን ይህን ቀለበት እየሰሩ ለነጮቹ ( ለምስጢር ማህበረሰቡ እና የጺዮን ፕሮቶኮል ተላላኪዎች) አሳልፈው እየሰጡ የሚገኙበት ጊዜ ላይ ነን።
መች ይሆን ይህ ብዝበዛ የሚቆመው? ????
የአባቶቻችን ምስጢራትና ጥበባት ያለአግባብ ለግለሰቦች ስጋዊ ጥቅም ሲባል ብቻ የሚበዘበዙበትን ሁኔታ የራፋቶኤል ተቋም አጥብቆ ይቃወማል! !!!!!!
የራፋቶኤል ተቋም
አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ
ፈለገ ጥበባት +++
ታላቁ የሰሎሞን ቀለበት
The Seal of Solomon (or Ring of Solomon; Arabic : ﺧﺎﺗﻢ ﺳﻠﻴﻤﺎﻥ
Khātam Sulaymān) በመባል ይታወቃል።
የጠቢቡ ሰለሞን የሃይሉ ምንጭ የነበረው እና ታላላቆቹ የቀደሙት የኢትዮጵያ ነገስታት እንዲሁም አንዳንድ ሊቃነ ጳጳሳት ይጠቀሙበት የነበረው
ቀለበት ምስጢር ምን እንደሆነ ለመረዳት አለም ላይ ያሉ ብዙ የጥንት መዛግብቶች እየታሰሱ ይገኛሉ ፡፡
በዚሁ ሃያል ቀለበት ከሰው ተፈጥሮ በላይ የሆኑ የጥበብ እና የንቃተ ህሊና ስፋትን ያላብሳል ይህ መለኮታው ሃይል የተጎናጸፈ ቀለበት ለሰሎሞን የማስተዋል ፣በጥበብ የመምራት፤ ነገሮችን ከሰው በተለየ መልኩ የመ መርመር ፣ ከእንስሳ ጋር ሳይቀር የመግ ባባት የመነጋገር ጥበብን ያጎናጸፈው።
ከመካከለኛ ዘመን ወዲህ በስፍት ስለ ዚህ ቀለበት በስፋት ይነገራል በተለይ በመካከለኛ ምስራቅ ባሉ አረብ ሃገራት እጂግ ትኩረትን የሳበ ቀለበት ነው። ከዚህም የተነሳ በክታብ በአሸን ክታብ እንዲሁም በመልክት የቀለበቱ ቅርጽና ይዘት ይሰፍር ነበር።
ይህ ቀለበት የተሰራው በአንድ ገጹ ከንሃስ በሌላ ገጹ ደግሞ ከብረት ሲሆን በሁለቱም የቀለበት ገጾች ላይ ህቡዕ ስሞች ወይም በአንደኛው ስመ አምላኮችን(አስማትን) ይዞል።
ይህ ሃይል ያለው ቀለበት ለሰሎሞን ከእግዚአብሔር እንደተሰጠው ይታመናል። በዚህም ድንቅ ቀለበት የተፈጥሮ ነፋሳትን እና ውሆችን እንዲሁም እንስሳትንም ያዝ ነበር።
በተለያየ ዘመንም ስለዚህ እንቁ ሃይል ስላለው የሰሎሞን ቀለበት ሃሳባዊ መላምት ይሰጥበታል።
ይህ የሰሎሞን ቀለበት ከ አባቱ ከዳዊት ኮከብ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ባለ ስድስት ከዋክበት ቅርጽ ይዞል።
በእርግጥ hexagram ባለ ስድስት የኮከብ ቅርጽ ከስነ ምልክት ተመራማሪወች አንጻር እንዲሁም ከ ቤተክርስትያናችን መዛግብት እጂግ ብዙ ሊባልለት ሊነገር ሚስጥሩ ሊገለጽ የሚገባው ሚስጥራዊ ምልክት ነው......በይደር ይቆየን... ።
ነገር ግን በአንድ ነገር እርግጠኛ መሆን ይቻላል የዳዊት ኮከብ የሰሎሞን ቀለበትና የላሊበላ ቤተመቅደስ ውስጥ ያለው የባለ ስድስት ከዋክብት እንዲሁም የ ይምራነ ክርስቶሱ አርማ ከ እስራኤል እስከ ኢትዮጵያ የተዘረጋ ያልተገለጠ ሚስጥራዊ መልእክት እንደያዘ በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል።
የዳዊት ኮከብ (The Star of David)
በላሊበላ የዳዊት ኮከብን እስራኤላውያኑ ‹‹ ማግን ዳቪድ ›› ይሉታል - ትርጉምም የዳዊት ጋሻ ማለት ነው፡፡
ይህ ምልክት (የዳዊት ጋሻ ከሚለው ስም ጋር አንድ ላይ) በተለያዩ የእስራኤላውያን መጻሕፍት ላይም ሰፍሮ ይገኛል፡፡
በተለይም እስራኤላውያን ሰዎችን ከአደጋ ለመጠበቅ የሚሆኑ ጠልሰሞችን ሲሰሩ እርሱን ያሰፍሩት እንደነበር ይነገራል፡፡ በተጨማሪም ‹የንጉስ ሰለሞን ማህተብ (ቀለበት) ›
( The Seal of King Solomon) ተብሎም ይታወቃል፡፡
በላሊበላ ው ላይ የሚገኘው ከ ዳዊት ሆነ ከሰለሞን አርማወች ጋር ተመሳሳይ ነው ይህ ባለመስቀሉ የዳዊት ኮከብ በይምረሃነ ክርስቶስ ቤተክርስቲያንም ጭምር ይገኛል፡፡
በቅዳሴ ማርያም በተባለው አንድምታ መጻህፍ ላይ የሰሎሞን ቀለበት(መህተም) ህቡዕ ስም
''ሐራሩኤል ጭርዋቅ'' ይባላል ይላል ጥበብን የተጠበበት ጠቢብ ሰሎሞን ለራሱ ሐራሩኤል ጭርዋቅ የሚል ስመ አምላክ የሰፈረበት ቀለበት ነበረው ትእምርተ መንግሥቱ ግርማ ሞገሱ እሱ ነው ይላል..።
ታዲያ እነዚህ አባቶች እና መርበብተ ሰለሞን የተሰኘው ጥንታዊ የብራና መፅሀፍ በተገኙት ማስረጃዎች አንድ እውነት ላይ ያደረሱናል።
የዚህ ቀለበት ምስጢር በቀለበቱ ላይ የሚገኙት ሶስት ጠልሰሞች እና ሁለቱ ምስጢራዊ የእግዚአብሔር መለኮታዊ ስሞች(አስማቶች) ናቸው።
ለበርካታ ዘመናት ከታቦተ ጽዮን እና የብራና መፅሀፍቶቻችን ባሻገር በሀገራችን የሚገኘውን ትክክለኛው የጠቢቡ ሰለሞን ቀለበት
ለማግኘትና ለመውሰድ የምስጢር ማህበረሰቡ ጭፍሮች የሆኑት ናይት ቴምፕላርስ ጨምሮ የጽዮን ጽዋ ማህበራት የወንድማማቾች ማህበር ለምስጢር ማህበረሰቡ እና የጺዮን ፕሮቶኮል ተላላኪዎ የተባሉ እጂግ ጠንካራ ተጽኖ ፈጣሪወች ብዙ ቢደክሙም ብዙ ሴራዎችን ቢሰሩም አልተሳካላቸውም።
ቢሆንም ግን አንዳንድ መረጃዎች እንደ ሚጠቁሙት አሁን አሁን ይህንኑ ቀለበት እጂግ ሚስጥራዊ በሆነ መልኩ መገኛውን እያሰሱት መሆኑ ነው።
በመጨረሻ ግን አንድ እውነት ይገባኛል..
በእስራኤላውያኑ በዳዊት ኮከብ እና በሰሎሞን ቀለበት ላይ የታተመው አርማ እስከ ኢትዮጵያውያኑ ላሊበላና እና ይመርሃነ ክርስቶስ ያለፈ እንዲሁም እስከ 1966 የነበር የዘር ሃርግ ወይም solomonic dynasty የሰሎሞን ስረው መንግስት እንደሆነ ነው ይህ ስረወ መንግስት ሲመለስ ሃይሉ ና የቀለበቱ ሞገስ ይመለሳል ።....እንግዲህ የጥበብ ጫፏ እንጂ ፍጻሜዋ ፈጽማ አትገለጥም ና የተሰመረላችሁን በሰፊው ፍለጋችሁ አጉሉት።
ይህ ፈለገ ጥበባት ነው የአባቶቻችንን የጥበብ ምንጭ እናስሳለን በሰማነው ልክ ልንናገር በአየነው ልክ ልንመሰክር የአበውን ጥበብ ልንገልጥ ጊዜው አሁን ነው እና የአባቶቸ ልጆች ሆይ እንሰባሰብ! ።
ያላችሁን ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ጥቆማ @Nabuti21 ላይ አድርሱኝ።
ጥር13/7513

Пікірлер: 10
@jxhzjzh7902
@jxhzjzh7902 3 жыл бұрын
መንግሰቱን መጠየቅ ነው
@Kushaitopia
@Kushaitopia 3 жыл бұрын
Now is the time.
@JondessyeSisay
@JondessyeSisay 2 ай бұрын
አየ መንግስቱ
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l Ай бұрын
ግድ ይልሀል ሆሆሆሆሆሆ
@selamdegif7223
@selamdegif7223 Жыл бұрын
Tks all time we hear👂 good history god bless 🙏👋👸👼🧑‍🌾🧑‍🚒🧑‍🔧💚💛♥️🤍💙
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 3 жыл бұрын
እስከ ዛሬ የንጉስ ሰሎሞን ቀለበትን እደዚህ ሰፋ አርጎ ያቀርበ የለም እናንተ ግን በደንብ ነው ያቀርባቹሁት አንደኛ ናቹሁ ቀጥሉበት ስለዳዊት ኮኮብ የስራኤል ባዴራ ያለውን እና ስለቶ መስቀል ብታቀርቡልን ደስ ይለናል
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l Ай бұрын
ሉሲኀርንሰ ሄሄሄሄህ
@heransisay2214
@heransisay2214 Жыл бұрын
ፍቱን የሆነ የጨጓራ መድሀኒት ካለህ አጋራን እባክህ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Ай бұрын
ፀበል ጠጣ
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 35 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 49 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
የቅኔው ፈላስፋ የተዋነይ እስር፣ የእቴጌ ምንትዋብ ደንግጦ መውደቅ
34:29
የንጉሥ ሰለሞን ፍርድ || ድንቅ መንፈሳዊ ጥበብ
9:35
ጦቢያ ሚዲያ - Tobiya Media
Рет қаралды 3,9 М.
መጽሐፈ ተግሳጽ | የጠቢቡ ሰሎሞን ምክር |  @dassmedia
20:20
DASS media ዳስ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
ዳዊትና ጎልያድ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
43:49
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 50 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 35 МЛН