Ethiopia: ቁጥር-59 ስለ ኦቲዝም: Autism Spectrum Disorder, ከባለሙያ ጋር የተደረገ ውይይት

  Рет қаралды 7,824

Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ

Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ

Күн бұрын

Пікірлер: 55
@sophiaberaki3269
@sophiaberaki3269 9 ай бұрын
Thank you wezero Liya and Dr ,God bless you both 🙏
@serkalemalemu9860
@serkalemalemu9860 2 жыл бұрын
ዶ/ር እግዚአብሄር ይባርካችሁ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያነሳችሁት ነጥብ የብዙ እናቶች ጥያቄ ነውና እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡
@alemstay6217
@alemstay6217 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገንዶክተር ሰላም
@haregewoinassefa7230
@haregewoinassefa7230 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ተጽናናሁብሽ
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 3 жыл бұрын
Thank you very much Dr and sister 👍💚💛❤️👌🇲🇱
@weyneshetdemese8315
@weyneshetdemese8315 2 жыл бұрын
ምን፡እናድር፡ግላቸው፡አሁን፡የምትናገሩት፡መፋቴውን፡አይደለም፡እነሱ፡ላይ፡የምናየውን፡ነው፡የምትነግሩን፡እባካቹህ፡መፋቴውን፡ንገሩን፡
@birtukanzerihum4644
@birtukanzerihum4644 2 жыл бұрын
Enamesgnalen be lalageza edelu beseten konjo newu bezu ceger alen
@yetimworkyoseph5516
@yetimworkyoseph5516 3 жыл бұрын
I’m watching the replay cause I was at work. Thank you Dr. !!
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 3 жыл бұрын
Wow egizber yebarkeachu
@misrakmihretu4542
@misrakmihretu4542 3 жыл бұрын
Thank you for your experienced education about Autism Nurse Leah and Thank you Dr for inviting her.
@ztube7779
@ztube7779 3 жыл бұрын
Thanks so so much sister it's very helpful
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
@hayiratyoutube5262
@hayiratyoutube5262 3 жыл бұрын
እናመሰግን አለን፣ዶክተር
@kibrommichael2815
@kibrommichael2815 2 жыл бұрын
Betam enamesegnalen slehulu neger Ene Denmark 🇩🇰 enoralew bemin lagegnachu
@henokgebree
@henokgebree 3 жыл бұрын
Thank you for sharing your experience and information .God bless you all ❤🙏
@messya7125
@messya7125 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እንደእናንተ አይነቱን ያብዛልን መልካምነት ሁሌም ለራስ ነዉ በርቱልን ።
@asmatekle8947
@asmatekle8947 3 жыл бұрын
God bless both of you
@yaredworku2931
@yaredworku2931 3 жыл бұрын
Very interesting
@tigisthailemariam9857
@tigisthailemariam9857 3 жыл бұрын
thank you!
@ajahibahimed8605
@ajahibahimed8605 2 жыл бұрын
Han koos mucaan koo wagga 2 ji.a 3 sadii hin dubatu doktorati yoon himme hin dudhatu jedhen sodashe malan godha?
@Emanu2018
@Emanu2018 2 жыл бұрын
My opinion is missile...me and my brother didn't get it when we were kids my mom told us both of our kids have autism very sad...I wish I took a vaccine when I was a kid I freak out am so stressed now I regret lot
@rosaghebremikael5036
@rosaghebremikael5036 Жыл бұрын
በአትላንታ አንዴት ይገኛሉ
@selamsmith9388
@selamsmith9388 2 жыл бұрын
Ye 6 amet lej aleg eskahun temhert bet algebam atuism endhone ahun nw yawekut ena kezi bohala temhert bet bigba lewet yenorewal
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
የህክምና እገዛ ሲያገኙ ልጆቹ የተሻለ ለውጥ እንደሚያመጡ የሚረዳ ስለሆነ በግዜ ክትትል እንዲጀምር ቢያደርጉ መልካም ነው
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
ክትባት ነዉ ልጆቻችን እያበላሸ ያለዉ!
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
ብዙዎች እንደዛ ብለው ያምናሉ። ይሄ ነው የሚባል የተጨበጠ ሳይንሳዊ ማረጋገጫ ግን የለም። ይሄንን ስል ግን vaccine እንደማንኛውም መድኃኒት የጎንዮሽ ጉዳት( side effects) የለውም ማለት ግን አይደለም። autism ከvaccine ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ቢኖረው በአለም ላይ ያለን ተከትበን ያደግን በቢልየን የምንቆጠር ሰዎች ሁሉ የዚሁ ችግር ሰለባ ከመሆን አናመልጥም ነበር ብዬ አምናለው። ብቫክሲን አማካኝነት ብዙ ህፃናትን በለጋ እድሜ ከመቀጨት ለመታደግ እንደሚያስችል ችላ ልንል አይገባም። ስንቶቹ በፓልዮ ልምሾ ሆነው እንደሚቀሩ፣ ብዙዎች በፈንጣጣ ማለቃቸው( በክትባት ከአለም እስከጠፋበት ድረስ)፣ ብዙዎችን ከሜኒንጃይተስ( ማጅራት ገትር) እንዲሁም ሌሎች አደገኛ በሽታዎች መታደግ እንደተቻለ ማጤን ይገባል። የምንሰጠው ሀሳብም እንዲሁም በመረጃና በተጨባጭ እውቀት ላይ የተመሰረተ ሊሆን ይገባል።
@saramohammed8288
@saramohammed8288 2 жыл бұрын
I have friends who have a12yearold boy autisim and he Can't go to school l like to help but l can't....
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
በየት ሀገር ነው የሚኖሩት
@-gq7mk
@-gq7mk Жыл бұрын
ዶክተር ልጄ ጫጫታ ሲሰማ ጆሮውን ይይዛል ለዚህ ምላሽ ስጡኝ ለሚሰጡኝ ምላሽ አስቀድሜ ምስጋና አቀርባለሁ !
@hananmulu8491
@hananmulu8491 Жыл бұрын
Tolo hkibetu weswgwe
@drfsh
@drfsh Жыл бұрын
በህጻናት ሀኪም ያሳዩት
@edildats3227
@edildats3227 3 жыл бұрын
እባክህ ስልኳን ፃፍልን በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
2145330933 ወ/ሮ ልያ
@edildats3227
@edildats3227 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@edildats3227
@edildats3227 3 жыл бұрын
ይቅርታ መግቢያ ቁጥሩ ስንት ነዉ
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
@@edildats3227 +1-214-533-0933 ወ/ሮ ልያ
@edildats3227
@edildats3227 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልኝ
@hiwotbekele3707
@hiwotbekele3707 3 жыл бұрын
How can I contact her Please I’m in USA ?
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
2145330933 ወ/ሮ ልያ Only text
@Hk-rr1jk
@Hk-rr1jk 3 жыл бұрын
@@drfsh thank you!
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 3 жыл бұрын
ሠላም አኳን በሠላም መጣህ dor
@alemstay6217
@alemstay6217 3 жыл бұрын
ዶክተር ባክህን ጉሮሮየን አሞይ ነው መላ በለይ
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
Ebakiwo bemiketilew program eskeza kalreshalewo yidewulu. Atadafi kehone hakim-lemamaker yimokiru. Urgent careም mehied yichalal
@alemstay6217
@alemstay6217 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር👏
@mimisami7086
@mimisami7086 3 жыл бұрын
Ebakachun tel No
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
2145330933 ወ/ሮ ልያ
@mimisami7086
@mimisami7086 3 жыл бұрын
@@drfsh በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ የምኖረው በጀርመን ሀገር ነው ልጄ ፬ አመትዋ ነው እና በማሽን ሙሉ ምርመራ አድርገውላት ምንም የለም የእይን የጆሮ ምርመራ አድርገናል በደንብ ማየት መስማት ትችላለች ግን መናገር ምግብ መብላት ቁጭ ማለት ሌሎችም ችግሮች እሉእናምንላድርግ እኔም አራት ልጅ ነው ያልኝ ግን ይሄ ችግር ያለው አራትኛዋ ልጄ ላይ ነው ሌሎቹ ሶስት ቌንቌ ይናገራሉ ምንም ችግር የለብቸውም እባክህ ዶክተር ለልጃችን እኔም ባለቤቴም ይሚያስፋልገውን ልምድ ህግ ዝግጁ ነን እርዳን
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
@@mimisami7086 በተላለፈዉ ምክር መሰረት እባክዎ እርዳታ የምታገኚበትን መንገድ ያመቻቹላት። በ developmental pediatrician እንድትታይ ቢያደርጉ መልካም ነው
@mimisami7086
@mimisami7086 3 жыл бұрын
@@drfsh አዋ ዶክተር መጀመሪያ ጀምሮ ወደዛ ነው የሄድንው እና ኪንደር ጋርተን ታላላቆችዋ የተማሩበት የግል ነው ሶስት አመት ሲሞላት ገባችማለት ብዛት የለውም አስራሰባት ልጅ ብቻ ነው ወደደችው አስተማሪዎቹምወደድዋት መንግስትምለስዋ ብቻ በተለየ የምትጠብቃት አመጣ ግን ምንም ለውጥ የለውም በግላችንም Ergotherapieማለትየተለያየዩ ጨዋታዎች ያለብት በሳምንት አንድ ቀን እንወስዳታለን ደስተኛ ነች ከዚህ የተለየማድርግ ያለብን ምንድነው ወ/ሮ ሊያንማግኘት አልቻልኩም የኔ ስጋት የረጅም ግዜ ቀጠሮ ወስደናልለትምህርት ቤት እና ምናልባት እስከዛ ካልተናገረች የምልክትንግግር እንዳያስጀምርዋት ነው
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
@@mimisami7086 ስልክ መልክት( text message) ይተውሏት እና በትግስት ይጠብቋት። እንደምትመልስላችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። እግዚአብሔር ለልጃችሁ መፍትሄውን ይላክ
@addishiwot263
@addishiwot263 3 жыл бұрын
autism inclusive school Ethiopia የኦቲዝም አካቶ ትምህርት ቤት 0946417368 ሻምፒዬን አካዳሚ
@weyneshetdemese8315
@weyneshetdemese8315 2 жыл бұрын
ሌቦች፡ነቸው፡ብር፡ብቻ፡ይሰብስቡ፡ሻምፒየስ፡ሌቦች፡ነቸው፡
January 15, 2025
5:00
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 173
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Cancer Chemotherapy: Amharic
2:53
EthnoMed UW
Рет қаралды 6 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН