Ethiopia/ቁጥር-66 የወገብ እና የአንገት ህመም (ከነርቭ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት( Neuro Surgeon) ዶ/ር አዛርያስ ጋር የተደረግ ቆይታ

  Рет қаралды 21,094

Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ

Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ

Күн бұрын

ውድ የ Dr. FSH Tube ቤተሰቦች በዚህ ፕሮግራም የነርቭ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት (Neuro Surgeon) ከሆኑት ከዶክተር አዛርያስ ካሳሁን ጋር ስለወገብ እና የአንገት ህመም የተለያዩ ሀሳቦችን አንስተን ተወያይተናል። በዚህ ህመም የሚቸገሩ ወዳጅ ዘመዶች ካሉዎ ይህንን ፕሮግራም ይከታተሉ ዘንድ ይህንን መልዕክት ያጋሩ። የ Dr. FSH Tube ንም - Subscribe / Like / Share በማድረግ አጋርነትዎን ያሳዩ።

Пікірлер: 103
@salamnati4677
@salamnati4677 Жыл бұрын
በጣም ነው የምያመኝ ሰቆም በጣም ነው የምያመኝ በተለይ ግራና ቀኝ ሽንጤ ላይ አይጠይቀኝ ስቀጥል ስራመድ ቀጥ ብሎ ነው የምይዘኝ እና ስራዬ በብዛት አጎንብሼ ቀና እያልኩ ነው ቀኑን ሙሉ ነው የምሰራው እና አንድ አስር ደቅቃ እረፍት ስሆን ህመሙ ይቀንሳል ስራ ሰራና ስራመድ ቆመ እቤት ስጠርግ በቁም መጥረግያ ጭራሽ መቆም አልችልም እና አንድ ሁለት ቀን ስራ አቁመ እረፍት ስዎስድ ደግሞ ህመሙ ይቀንሳል ምን ልሁን
@AlazarAlazarAlazarAlazar
@AlazarAlazarAlazarAlazar Күн бұрын
ለፕሮግራሙ ትልቅ አድናቆት ለመስጠት እፈልጋለሁ።አተኛኘት አቅጣጫን በተመለከተ ሙያዊ ማብራሪያ ቢሰጠን ፣አመሰግናለሁ።
@SolomonYohannes-x8z
@SolomonYohannes-x8z 2 күн бұрын
Dr. ከ1 ሳምንት በፊት ሀይለኛ ራስ ምታት አመመኝና ማስታገሻ ወሰጄ እረፍት አደረኩኝ ግን አሁን ግራ ዓይኜ እና ግራ ከንፈሬ እየታዘዘልኝ አይደለም መፍትሄ ና መድሃኒቱን ብትነግሩኝ አመሰግናለው
@tiruworkgebremeskel
@tiruworkgebremeskel 4 күн бұрын
ሰላም ዶክተር ልጂ 2 ዓመቲ ከስድስት ወር ሲሆነው ሰርጀር ልስራ ሆስፒታል ወስጂው በደረስበት ጉዳት ምንም መንቀሳቀስ አይችልም ወገቡ የመጉበጥ ባሀሪ አለው አሁን 12 ዓመቱ ነው መታከም ይችላል
@beti7407
@beti7407 6 күн бұрын
አባክ ዶክት በናት በልጅችክ በእግዚአብሔር የሁንብህ ተባበረኝ በሰደት ልሞት ነው
@beti7407
@beti7407 6 күн бұрын
አባክ ዶክት በናት በልጅችክ በእግዚአብሔር የሁንብህ ተባበረኝ በሰደት ልሞት ነው
@beti7407
@beti7407 6 күн бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ደረሱልኝ በሰደት ልሞት ነው አንገቴን ወገቤን ገረበትን እጅን የቃጥለኝል ያለሄድከበት አክም ቤት የለው የሰራሁትን በአክምና ጨረሰኩ ዶከተሮች ደረሱልኝ አባካችህ እግዚአብሔር ይሁንባቹህ
@SadhaSudi-g8x
@SadhaSudi-g8x 17 сағат бұрын
እኔም ያቃጥለኛል ህመማችን አንድ ነው ታሀክሚው ነበር የአጥንት መሳሰት ነው በለውኝ ነበር
@beti7407
@beti7407 17 сағат бұрын
@@SadhaSudi-g8x እረ ተቃጠልኩ ምን ይሻለናል
@huluyereta2449
@huluyereta2449 10 ай бұрын
ኧረ ዶክተርዪ በናትህ እንዳታልፈኝ ኤማራይ ታይቻለሁ የአንገቴ ነርቭ ነው ግን እጄ ይንቀጠቀጣል ምን ላርገው
@kemal242
@kemal242 7 ай бұрын
ትክክል እኔም እደዚህ ያመኝነበር ከዛ ቺግሩ ካንገት ላይነው ቺግሩ
@userasd5115
@userasd5115 14 күн бұрын
ምንአዳነሺ,አገትሺን😢😢ነገርኚ
@belin-dx8xt
@belin-dx8xt 2 ай бұрын
Dokter agetan kehola tewegcha paralayzd hoghlew gkmnaw fezotrape new blewgh eyareku new dokter yemekom tesfa alegh
@AhmedAbdosh
@AhmedAbdosh 2 ай бұрын
ደ/ር ከይቅርታ ጋር ስልክህን ማግኘት እችላለሁ ።
@SintayehuKitaw
@SintayehuKitaw 2 ай бұрын
Doctor amsginalehu ene k10 amet belay honognal yenerve ete new bemri lay emyaseyew wetetun bemyaz ant gar metakem efelegalehu selk lakilegn doctor zekareyase
@QeAe-r4c
@QeAe-r4c Ай бұрын
❤አላህ ይባርካቹ ረጅም እድሜ ክፉ አይንካቹ
@MEKONNEN-q8w
@MEKONNEN-q8w 13 күн бұрын
ደ/ር አዛሪያስ አሁን የት ነውየምትሰራው
@userasd5115
@userasd5115 14 күн бұрын
እኔያቃጥለኚል,ደክተር,ምንይሻለኚል😢
@Medina-nn4is
@Medina-nn4is Ай бұрын
እባክህ ዶክተር ስልክህን ብታስቀምጥልን
@AhmedAbdosh
@AhmedAbdosh 2 ай бұрын
የዶ/ ር አዛሪያስ ስልካቸውን ብትሰጠኝ
@lubabaomar7916
@lubabaomar7916 11 ай бұрын
አረክብራችሁ ዋውነዉ ምርመራአዲርጌ የዲስክ መንሸራተት አለብሽ አሉኝ መዲሀኒትሰጡኝ ግንምንም መፍትሄ አላገኘሁም ያረብ ንገሩኝ የትነዉ ህክምናየምታከናዉኑ
@TeysroSeido
@TeysroSeido Жыл бұрын
ዶ/ር እኔ ለረጅም አመታት አንገቴንም ወገቤንም ባጣም ያመኛል የተለያዩ ሀኪም ቤት ሄጃለው ትንሽ ነው ያንቺ ኩፉ አይባልም ብለው መዳኒት ብቻ ነው ሚሰጡኝ ከድሬ አ አ እየተመላለስኩ ነው ግን ምንም መፍትሄ አጣው እና ዶ/ር አዛሪያስ እንዴት ላገኘው እችላለው እባክህን ዶክተር እርዳኝ ተሰቃይቻለው
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 5 ай бұрын
Thank you 🙏 for all the explain
@assefabiratu6544
@assefabiratu6544 3 ай бұрын
በዲስክ ቀዶ ህክምና ምእራባውያን የደረሱበትና እኛ ሀገር የማይሰራው የቱ ነው
@bizuneshdagne9934
@bizuneshdagne9934 11 ай бұрын
አንገቴ በአደጋ ምክንያ የደረት ማቀፊያ የመጨረሻው ዉልቃት አለኝ ምንትመክረኞለህ ለ8 ወር ቆይቷል አመሰገናለሁ
@Fatima-ef9qu
@Fatima-ef9qu 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ተሥፋ ሠጣችሁኝ
@LetaDinagdie
@LetaDinagdie Ай бұрын
ስልክ ቁጥሪን እፈልጋለሁ።
@habibamohammed2882
@habibamohammed2882 3 жыл бұрын
በቅድሚያምስጋናየ ከልብ ነው በጣም አስቸኳይ የሆነ ጥያቄ አለኝ የወገብ አጥንት መታጠፍ ይህ20አመት ልጅ ነው ከምንእንደመጣ አይታወቅም እና የአንገታችን የላይኛውክፍል ማጅራትነውየምንለው ይህ33አመትሰውነው የመጣውከመኪና አደጋ ነው እና የጨጉሯ ካንሰር 70አመትሰውነው የሚተላለፈው በምራቅ።አይነምድር።ትውኪያ ከነዚህ ውጭ በግረስጋ ግንኙነትና በትንፍሽ ይተላለፋል? ይህንን መልስልኝ በተጨማሪ አንተን የማገኝበትን የሆነመንገድ ጠቁመኝ አመሰግናለሁ!
@kelifaLalu
@kelifaLalu Күн бұрын
ኢነመሰግነለን
@aminaethopiamina-uc8mu
@aminaethopiamina-uc8mu Жыл бұрын
ዶክተር እባክህ አንህምገቴን ያፍነኛል መላካለህ መልስልኝ ሶስት ቀን ሆነኝ ያስጨንቀኛል
@alamaa8068
@alamaa8068 Жыл бұрын
እባክህ ዶክተር ወገቤ እደሳት ይበላኛል ሕክምና ስሔድ ችግር የለም ይሉኛል
@honeyhappy387
@honeyhappy387 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ Dr አዛሪያሰ እግዛብሔርዬ በብዙ ይባርክልን
@yeabmek
@yeabmek 3 жыл бұрын
Interesting discussion. Thank you 🙏
@MkMk-o2b
@MkMk-o2b Жыл бұрын
እናመሠግናለን ግኔ እኔ አንገቴ በጣም ተምሜ አለሁ
@Amina-w5s
@Amina-w5s 6 ай бұрын
እኔም አገቴን ያመኛል ለማን ላውራው ሀኪቤት ስሄድ ደህናነሽ ይሉኛል 😢
@mdphone9399
@mdphone9399 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Amahra.394
@Amahra.394 Жыл бұрын
አገቴን ይቆረጥመኛል እና እጀን ይነዝረኛል ምንድነው
@roottoor3073
@roottoor3073 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የምናከብራችሁ ጥያቄየ አንገቴን ቀኝ እኔን ባጠቃላይ የቀኝጎኔን ነው የሚመኝስራሲበዛብኝ በትለይድዝዝ ይልብኛል ውርር ያደርገኛል በብርድ ይብስብኛል ሙቀት ትንሽ ይሻለኛል መልስ በጉጉት እጠብቃለው።
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
በሀኪም መታየቱ መልካም ነው እድሉ ሲገኝ
@MergeTadese
@MergeTadese Жыл бұрын
Tiyaqe aleny yene wutet takime yete balkut nervshin techinotal te balku spayinal kordun min baregehunehu be kelalu midinehu yene idime 31 nehu mefte atahu adera wendime nigereny
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 3 жыл бұрын
በመጀሪያ ለዶ/ር ምሰጋና አቀርባለህ እኔ የመኪና ደርሶብኝ በወገቤ ላይ ደርሶብኝ የሸንት መቆጣጠር አልችልም በተጨማሪ የሰገራም አልችልም እና እንዴት ይሻለኛል
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
ስለደረሰብዎ ጉዳት ከልብ አዝናለሁ። ባሉበት ቦታ የህክምና እርዳታ የሚያገኙበትን መንገድ ቢያመቻቹ መልካም ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልዎ።
@NebiyouGetachew-mv2pt
@NebiyouGetachew-mv2pt 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር አዛርያስ ካሳሁን የእርሶ ታካሚነኝ ።
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 3 ай бұрын
ሰርጀሪ አርገሽነው ወይ
@HiwotThePharmacist
@HiwotThePharmacist 3 жыл бұрын
Great work! Thank you for what you do Dr FSH!
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
@Hiwot The Pharmacist, thank you for your kind words. I would be more than happy if you can be my gust to talk about skin care and other medications related topics. Let me know. Blessings
@HiwotThePharmacist
@HiwotThePharmacist 3 жыл бұрын
@@drfsh Would love to! Switching to LinkedIn :-)
@berhanugizaw9629
@berhanugizaw9629 3 жыл бұрын
ዶር ፍቄ እና ዶር አዛርያስ እናመሰግናለን እኔም አንዱ ፔሽንት ንኝ (Discbrake-left) በዚህ በሽታ የምሰቃይ ጥሩ ሙያዊ ምክር የስጠን እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
Egziabhier yimarih birie
@asratchaka9940
@asratchaka9940 2 жыл бұрын
ዶ/ር ልጄ የአእምሮ እድገት ውሱንንት ያለባት ነች አሁን 11 አመቶ ነው በ 6 አመት አካባቢ ጭንቅላቶ ወደ ቀኝ መዞር እምቢ አለ የቀኝ በኩል እጅና እግር መታዘዝ አልቻለሞ mri ተነሰታጫፍ ለይ አጥንቶዋ ሾልኮ narvewan ተጭኖት ነው አሉን አሁን ቀኝ እግሮንና እጆን እየጎተተች ነው የምትሄደው ያልሄድኩበት ሆስፒታል የለም (atlanto axial)ነው የሚሉት እባክህ ምን ትመክረኛለህ ደ/ር አመሰግናለሁ።
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
በነርቭ ቀዶ ህክምና ሀኪም እንዲያሳዩአት ነው የምመክርዎት ምናልባት በቀዶ ህክምና የሚስተካከል ከሆነ
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
አዲስ አበባ ከሆንክ ዶ/ር አዛርያስን ወይም ዶ/ር መርሻን አለርት ወይም ጥቁር አንበሳለማግኘት ብትሞክር መልካም ነው። በግል ማሳከም የሚችሉ ከሆነ ዶ/ር አዛርያስ ሳማሪታን ሆስፒታል ዶር መርሻ ደግሞ ተክለሃይማኖት ሆስፒታል ይገኛሉ።
@melkamuhabtyimer4374
@melkamuhabtyimer4374 7 ай бұрын
Pinched nerve and brachial nerve mendenew aberrant DR
@mimoderibe2861
@mimoderibe2861 2 жыл бұрын
የዲስክ ህመም አለብኝ(9 አመት) ነገር ግን ከ 5 አመት ወዲህ በቀኝ እግሬ በኩል እና Hip joint ላይ ያለው ህመም በረታብኝ። MRI hip joint ብቻ ስነሳ በፊት በኩል ያለው" ንፍፊት " አብጦ (ተቆጥቶ) ቀርቷል። ለ 14 ቀን' ቮልታረን 'ወስጃለሁ ወቅታዊ ለውጥ ነበረኝ አሁን ግን ህመሙ ያው ነው። መፍትሔ ካለው Please እርዳኝ ዶክተር። አመሰግናለሁ።
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
ለንደዚህ አይነት ህመም የተሰራልዎትን MRI, እንዲሁም አካላዊ ምርመራ ማድረግ ስለሚጠይቅ በአጥንት ሀኪም( orthopedic surgeon ) ወይም በነርቭ ሀኪም መታየት ያስፈልጋል ። የምመክርዎትም ይሄንን እንዲያደርጉ እመክርዎታለሁ።
@mimoderibe2861
@mimoderibe2861 2 жыл бұрын
@@drfsh የአጥንት ሐኪም አይቶኛል። ንፍፊቱ ተፈጥሯዊ ስለሆነ ምንም አይደረግም ምናልባት ጨረር ህክምና ብሎኛል። የተለየ ምክር ካለህ ብዬ ነው። በተለይ ተፈጥሯዊ መፍትሔ ካለ በሚቆጣ ሰአት የሚመከር። አመሰግናለሁ።
@kalkidan-kz3vz
@kalkidan-kz3vz Жыл бұрын
ዶክተር በማርያም እኔ ወገቤን በጣም ያመኛል ብዙ ሀኪቤት ሄድሁ ደህናነህ እያሉኝ እየመመኝ ብዙ ጊዜ ሆነኝ ወገቤን ነበር የሚመኝ አሁን ላይ አገቴን ጀርባየን በግራ በኩላ ከማጅራቴ ጀምሮ ተረከዜ ድረስ ያመኛል ሀክቤት ድጋሚ ስሄድ ያፈጣጠር ችግር ነርቡን ተጭኖታል አለኝ ሲትስካን ተነሳ አለኝ ስነሳ ደህ ናነህ ተባልሁ አገቴን ሁለጊዜ ታየሁ ደህናነህ ተባልሁ በጣም ሲመኝ ባዲስ ሌላቦታ ሄድሁ ነርቭ ተባልሁ ካልሽየም ሰተውኝ እየወሰድሁ 2 ወር ሊምላኝ ነው
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ 2 ай бұрын
ፀበል
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ 2 ай бұрын
ሞክር
@betelhemghiwot5217
@betelhemghiwot5217 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር 🙏🙏 ስላየዉህ ደስ ብሎኛል !!🙏🙏
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
Thank you
@meronwerkineh5858
@meronwerkineh5858 8 ай бұрын
ዶክተር እኳን ደና መጣክ እናመሰግናለን
@edom1170
@edom1170 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@liyalegese9415
@liyalegese9415 2 жыл бұрын
ዶ/ር FSH በጣም የማከብረው ዶክተር ከዚን በፊት የጨጓራ ቁስለት አሰቃይቶኝ እዚህ በሃኪም ገንዘቤን ጨርሼ ያለምንም መፍቴህ ስሰቃይ ያንተን ትምርት ስከታተል አንተ ባልከኝ መሰረት ያዘዝክልኝን መዳኒት ወስጄ ይህው ሰላም ሆንኩ የፍለኩትን ምግብ እበላለው ክብር ለድንግል ልጅ አንተን ፍጣሪ ይባርክ አሁን ደግሞ ወገቤን ተሰቃይቼ አንተን ፍልጌ መጣው መላ ሰውነቴን ያመኛል እታችኛው ወገቤን ወደ መቀመጫዬ እግሬ ፣አንገቴ ፣እጄን በጣም ያመኛል ብዙ መቆም አልቻልኩም ደረጃ ስወጣ ጉልበቴን እና የእግሬ ጡንቻ ይዝላል ከዚን በፊት እራጅ ተነስቼ ነበር ምንም የለም ሰውነትሽ ትንሽ መጓጎል ነው ብለው magnesium ,dorexina relax የሚባል መዳኒት ታዘዘልኝ ግን ምንም ለውጥ የለውም እኔ እንደውም የጨጓራው ስሜት ነው እያልኩ ወደ ሁለት አመት ሆነኝ አንገቴን እና የጀርባ ጎን እና ጎኔን እንደ እሳት ያቃጥለኛል ለሊት እግሬና እጄ ቁርጥማት እና የመደንዘዝ በሃሪ አለው የሆነ ትንሽ ነገር በእጄ ከያስኩ ክንዴ ይወልቃል
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
የጨጓራው ህመም ስለተሻለዎት እግዚአብሔር ይመስገን። አሁን የጠቀሱትን ችግር በተመለከተ በሀኪም መታየቱ መልካም ነው። በተረፈ ከዶ/ር አዛርያስ ጋር ያደረግነውን ውይይት እንዲሁም እኔም ስለወገብ ህመም በ2ት ክፍል ያስተማርኩበትን ይከታተሉና ትንሽ ሀሳብ ያገኙበታል ብዬ አስባለሁ ለጊዜው
@kalkidan-kz3vz
@kalkidan-kz3vz Жыл бұрын
በማሪያም ህመማቺን ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል ተመሳሳይ ነው ከኔጋ እዳው ለውጥ ያየሽበትን ቦታ እድትነግሪኝ እኔም እደዛዉ አደራሽን
@liyalegese9415
@liyalegese9415 Жыл бұрын
@@kalkidan-kz3vz እህቴ ለወገቤ ህመም ያየውበት ለውጥ ሚዘሮል 3 የሚባል መዳኒት በጣም ጠቅሞኛል እና እንቅስቃሴያችንን በደንብ መከታተል እኔ አሁን ደህና ሆንኩ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ደክተርወገቤንያመኛል ታችኛውንየወገብ እግሬድረስይወርዳል መቀመጫየን ያመኛል ያቃጥለኛል
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
በጊዜ በሀኪም መታየት መልካም ነው። እስከዚያው ስለወጋብ ህመም ተጨማሪ ቪድዮ የሰራሁት ስላለ እሱን ይመልከቱ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
@@drfsh ሂጂነበርግንበሢድአይተውኝ ምንምየለብሽም ካንድበኩልትንሽየአጥንትመቀራረብአለአሉኝ እኔግንበጣምነው እሚቃጥለኝ እሊላሀኪምም መቀየርአልቻልኩ ሣኡድነውያለሁት ኢቃማስለለኝ እፈለኩበትሀኬቤት መሂድ አልቻልኩም ሲቁይሊላያመጣይሁን ደሥክና ነርብይሁንብየነውከናተየሠማሁት እኔጋሥላለ
@nejatnejat4323
@nejatnejat4323 Жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr የኔ በሽታ ነው ያለብሽ እህቴ ድነሽ ከሆነ ንገሪኝ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 3 ай бұрын
​@nejatneእረምንእድናለሁውዴ😢jat4323
@etechetech7158
@etechetech7158 5 ай бұрын
ወንደሜ,አመሰግናለዉ
@mubamuba249
@mubamuba249 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤️❤️💕💕💕🙏🙏✅️✅️✅️
@NasirASYUBI
@NasirASYUBI 3 ай бұрын
❤❤️👍👍
@mdphone9399
@mdphone9399 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@genethaile2931
@genethaile2931 9 ай бұрын
የአጥን መሳሳ መፍቴው
@edom1170
@edom1170 3 жыл бұрын
Betame enamesegenalene geze serehe lewegeneho belehe gezehe meswat clesetehene
@zamiraseide4186
@zamiraseide4186 2 жыл бұрын
ዶክተርየ በቲቪ በሽታ ምክኒያት. የጎበጠ. አጥንት በሰርጀሪ ማስተካከል ይቻላል መልስልኝ
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
ባብዛኛው በመድሀኒት ነው የሚታከመው
@MisbahnasrMisnah
@MisbahnasrMisnah 4 ай бұрын
Yedokteru adrash?
@belaynshkuma9274
@belaynshkuma9274 8 ай бұрын
Yet.naw
@gebermenfsekidudeabate5675
@gebermenfsekidudeabate5675 3 жыл бұрын
Tesfa asetatachhi bicah yebekale.dr.azareyas yete new yemeserute ene A.A selhonku.beterefe betame ameseginslhu.
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
የመንግስት ሆስፒታል=አለርት ሆስፒታል በግል= ሳማሪታን ሰርጂካል ሴንተር( አድራሻውን ዝግጅቱ መጨረሻ ላይ ገልጿል
@gebermenfsekidudeabate5675
@gebermenfsekidudeabate5675 3 жыл бұрын
@@drfsh Thank you!
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 3 жыл бұрын
Thank u so much guys. May God bless u.
@happyhappy-qq4nc
@happyhappy-qq4nc 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@ruthayele2975
@ruthayele2975 2 жыл бұрын
ተረከዜን በጣም ያመኛል ዶክተር እርዳኝ
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
ፕላንታር ፋሻይቲስ የሚባለው ወይም ሌላ እንዳይሆን በሀኪም ቢታዩ መልካም ነው
@gebermenfsekidudeabate5675
@gebermenfsekidudeabate5675 3 жыл бұрын
Dr.FSH Thank you.
@amareasfaw6811
@amareasfaw6811 2 жыл бұрын
Where I get dr.Azarias Kassahu ?
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
Samaritan surgical center.
@mhiretwoldemariam4708
@mhiretwoldemariam4708 2 жыл бұрын
Thanks you Dr
@meskiabebe7050
@meskiabebe7050 3 жыл бұрын
Thank u dr🙏🙏
@walatagabereal8461
@walatagabereal8461 2 жыл бұрын
ካልሴም ሁል ግዜ ቢወሰድ ችግር አለው ዶክተር። እናመሰግናለን
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
ካልሲየም መውሰድ ሊጠቅም እንደሚችለው ሁሉ ለረጅም ጊዜ ሲወሰድ ጉዳት ሊኖረው ስለሚችል(በተለይም የምንወስደው መጠን ከፍ ያለ ከሆነ) ሀኪምን ማማከር በጣም ያስፈልጋል። ሊያስከትላቸው ጉዳቶች መካከል 1. ካልሲየም ሰፕሊመንቴሽን( በመድሀኒት መልክ የምንወስደውን ለማለት ነው) አጥንትን ያጠነክራል ተብሎ ቢታመንም በአንዳንድ ግለሰቦች ላይ ለአጥንት መሳሳት ብሎም ለዳሌ አጥንት ስብራት ሊያጋልጥ እንደሚችል( በተለይ እድሜ ሲገፋና የአ ጥንት ምሳሳት ሲኖር) ጥናቶች ያሳያሉ። ስለዚህ ከሀኪም ጋር ምክክር ማድረግ ያስፈልጋል። 2. የሆድ መነፋት፣ የጋዝ(ፈስ መብዛት) ሊኖር ይችላል 3. የኽርት አታክ የመከሰትን እድል ሊጨምርም ይችላል። በተለይ ለረጅም ጊዜና በብዙ መጠን ሲወሰድ 4. የኩላሊት ጠጠርን የመከሰት እድል ሊጨምር ይችላል እነዚህ ዋነኞቹ ችግሮች ናቸው። ስለዚህ ከሀኪም ተማክሮ፣ ጥቅምና ጉዳቱን አነጻጽሮ መውሰድ ያስፈልጋል። 4.
@FikeruMan
@FikeruMan Жыл бұрын
እባክህ ዶክተር ባለቤቴ በጣም የአንገት ህመም አለውና የት ሆስፒታል ይህን ህክምና መግኘት ይችላል
@drfsh
@drfsh Жыл бұрын
ዶር አዛርያስ ሳማሪታን ሰርጂካል ሴንተር ይጠይቁ
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ወድሜ ሁለት እጁንም ያንቀጠቅጠዋል እጀራ መብላት አቃተው ድምጡንም ያዝ እያረገው ነው በናትህ ተባበረኚ መታከም አለበት የት ሀኪም ልውሰደው
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 43 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 29 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን | በዶ/ር ልሳን
9:35
Dr.Lisanewerk Mikiyas
Рет қаралды 731
Ethiopia: ቁጥር-42 የወገብ ህመም (Low Back Pain) ክፍል- 2
27:06
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 4,7 М.
የአንገት, እራስ እና የትከሻ ህመም መፍትሄዎች
18:25
ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Рет қаралды 13 М.
Ethiopia: ቁጥር-41የወገብ ህመም(Low Back Pain) ክፍል-1
21:43
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 29 М.
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 43 МЛН