Ethiopia | ጥሩ የአፍ ንፅህና አጠባበቅ

  Рет қаралды 544

ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham

ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham

Күн бұрын

ጥሩ የአፍ ንፅህና አጠባበቅ
1. ለስላሳ ብሩሽ ይጠቀሙ
2. ቀስ ብሎ መቦረሽ
3. ከኋላ መቦረሽ ይጀምሩ
4. ምላስን መቦረሽ
እና ሌሎች 5 መንገዶችን እንመለከታለን።
#amharic #ጥርስ #አፍ
በዚህ ቻናል ለተሻለ ጤና የሚረዱ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ያገኛሉ።
ስለ ጤና፣ የአመጋገብ ስርዓት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና በቤት ውስጥ የሚደረጉ መፍትሄዎችን ሳይንሳዊ በሆኑ መንገዶች ይቀርባሉ።
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደውል ምልክቱን በመጫን እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment ላይ ይጻፉልኝ።
like እና share በማድረግ በቀና ልብ ለሚጠቅመው ሰው ያጋሩ።
#diet​ #neuropathy​ #healthydiet​ #diabetes #hypertension #ኮሶ #የሽንትቧንቧ #ግፊት #የግፊትበሽታ​ #homemade​ #health​ #Diet​ #health​ #fitness​ #Amharic​ #Ethiopia​ #habesha​ #Addistena​ #dr​.abraham #dr​.abrahamkassahun #healthtips​ #healthy​ #weightloss​ #weightgain​ #chronicillinesses​ #life​ #motivation​ #food ​#exercise​ #gym​ #medical​ #wellness ​#eatlocal​ #exercise​ #dr​ #love​ #inspiration​ #ቅዳሜ_መዝናኛ​ #አዲስ_ድራማ​ #EthiopianEntertainment​ #Ethiopian_movie​ #ethiopian_music ​ #Ethiopian_Entertainment_video2023​ #Entertainmentvideo​ #ባህል​ #መዝናኛ​ #teater​ #hagerfkrteater​
#drabraham #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #ዶርአብርሃም #አብርሃም
👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_ethiopia
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth
የሕክምና ምክር ማስተባበያ
ምንም እንኳን በሞያዬ ዶክተር ብሆንም እኔ የእርስዎ ዶክተር አይደለሁም፡፡ በዚህ KZbin Channel ውስጥ ያለው ሁሉም ይዘት እና መረጃ፣ ለመረጃ እና ለትምህርታዊ ዓላማ ብቻ ነው። የህክምና ምክር አይሰጥም እንዲሁም በዚህ KZbin Channel አጠቃቀም ማንኛውንም አይነት የታካሚ የደንበኛ ግንኙነት አይመሰርትም። ምንም እንኳን ትክክለኛ አጠቃላይ መረጃ ለመስጠት ጥረት ባደርግም እዚህ የቀረበው መረጃ ለማንኛውም ዓይነት የባለሙያ ምክር የሚተካ አይደለም ፣ እናም በዚህ መረጃ ላይ ብቻ መተማመን የለብዎትም። ማንኛውንም ሙያዊ ፣ ሕጋዊ ፣ ሕክምና እና ገንዘብ ነክ ወይም ግብርን የሚመለከቱ ውሳኔዎችን ከማድረግዎ በፊት ሁል ጊዜ በሚፈልጉት ሁኔታ ውስጥ ያለ ባለሞያን ያማክሩ።
MEDICAL ADVICE DISCLAIMER
Although I am a doctor by profession, I am not your doctor. All content and information in this KZbin Channel is for informational and educational purposes only. It does not provide medical advice and does not establish any type of patient-client relationship through the use of this KZbin Channel. Although I have endeavored to provide accurate general information, the information provided here is not a substitute for professional advice of any kind, and you should not rely solely on this information. Always consult an expert in your situation before making any professional, legal, medical, financial or tax decisions.

Пікірлер: 7
@user-of1zl1oi5e
@user-of1zl1oi5e Ай бұрын
❤❤❤❤❤😊
@user-xd6ed1ew6p
@user-xd6ed1ew6p 2 ай бұрын
እረ ዶክተር እኔ ጥርሲ ተበረበረብኝ ግን ሳያመኝነዉ ሁሉንም ጀምሮታል የምፍቀዉ ልተኛ ስል ብቻነዉ በጥርስ ሳሙና የምፍቀዉ በሲዋክ ግን እፍቃለሁ ቢያንስ በቀን 2 ጊዚ የምን ላድርግ በጣም ሳይበረቦር መላ በለኝ
@user-yu9jl4ur6n
@user-yu9jl4ur6n 2 ай бұрын
የኔብጤ እኔም እዳለ ተብርብራል መጋጋየ ምላርግ😥
@ዙዙየኩታብር
@ዙዙየኩታብር 2 ай бұрын
እኔ ነኝ
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun Ай бұрын
በጥርስ ሃኪም መሞላት የሚችል ከሆነ ቶሎ ቢሞላ መልካም ነው። ካልተሞላ ይባስ እየተቦረቦረ በመሄድ ለከፋ ጉዳት ሊዳርግ ይችላል።
@user-yu9jl4ur6n
@user-yu9jl4ur6n Ай бұрын
@@dr.abrahamkassahun እሽ ዶክተር አመሰግናለሁ
@user-of1zl1oi5e
@user-of1zl1oi5e Ай бұрын
​@@dr.abrahamkassahun ዶክተር እኔ አንደኛውን የተቦረቦረ ተነቀልኩ ሌላኛው ደሞ የሚሞላ ነው ግን ጥዝጣዜው አልተወኝም ?😢😢😢
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 15 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 49 МЛН
የድድ መሸሽ በሽታ መፍትሄዎች (Gingival Recession)
8:03
ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Рет қаралды 3,3 М.
የጉድፍ ሕመም #healthylife
12:09
News ET Social
Рет қаралды 17 М.
የሳንባ ነቀርሳ (Tuberculosis) ምልክቶች እና መፍትሄዎች
11:24
ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Рет қаралды 1,6 М.
እግረኛው ሚድያ||ታላላቅ እና አነጋጋሪ ሰዎች ሲናገሩ
1:17:12
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 37 М.
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН