የተሰወረው የኢትዮጵያ ብርሃን| የተረሳው የአባቶቻችን ጥበብ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.55 | ራፋቱኤል |

  Рет қаралды 107,982

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер
@kassaneshashenafi5533
@kassaneshashenafi5533 2 ай бұрын
ማንያዘዋል ስሞትልህ በምታመልኩው አምላክ ደግመህ አቅርብልኝ በእግዚአብሔር አለምንሀለሁ
@YetenayetLegesse
@YetenayetLegesse Ай бұрын
እባክህ
@dehnemengiste7090
@dehnemengiste7090 Ай бұрын
ማኔ አደራ ደግመህ አቅርበው፣
@mesgana-wh2hg
@mesgana-wh2hg 10 күн бұрын
Please 🙏 🙏 🙏 🙏 mane
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
ደግመህ አቅርብልን ማኔ👍ተመስጨ ነው የሰመሁት
@NahomAmdemichael
@NahomAmdemichael 2 ай бұрын
Rafatoel initiative belesh search aregiw yerasu tube nw
@amenadvert6363
@amenadvert6363 2 ай бұрын
ማኔ እባክህን እሱ ብቻ እንዲያወራ አድረገው ከባድ እውቀት ያለው ሰው ነው ግዜው ተሻማህበት
@mahletberhe4694
@mahletberhe4694 10 күн бұрын
I was thinking the same thing እባክህ እሱ እንዲያወራ እድል እየሰተህ !አዳማጭ ብቶን
@senaitabebe2247
@senaitabebe2247 2 ай бұрын
ራፋቱኤል ከ10አመት በፊት ነው የማውቀው የረር ተራራ ላይ ያሉትን ሚስጥራዊ ባታዎች አብሬው ጉብኝቻለው ኢትዮጵያዊነቴን በደንብ እንድውድ እና ብዙ ነገር እንዳውቅ እረድቶኛል ሂወቴን በብዙ የመቀየር ምክኒያት ሆኖኛል
@abeltoel7031
@abeltoel7031 2 ай бұрын
Me to bro❤
@hasethaset6453
@hasethaset6453 2 ай бұрын
የት ነው የሚገኘው? ፕሊስል!
@yohan7782
@yohan7782 2 ай бұрын
ምን አይነት ድራግ ይጠቀም እንደነበር አይተሽ ከሆነ ሰኒ?
@senaitabebe2247
@senaitabebe2247 2 ай бұрын
ጎርጊስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት ነው ያደገው ካልከው ነገር የፀዳ ነው በዚህ ልክ ንፅህ ሰውን መወንጀል አይከብድም???
@senaitabebe2247
@senaitabebe2247 2 ай бұрын
@@hasethaset6453 አርት ቲቪ ላይ ንድራን ፕሮግራምን ያዘጋጃል
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 2 ай бұрын
ማንያዘዋል የምታቀርባቸዉ እንግዶች በጣም በእዉቀት የታመቁ ለወገናቸዉም ሆነ ለአለም ብዙ የሚያስተምሩ እኛም ከእነሱ የምንማርባቸዉ ናቸዉ። አሪፍ ፕሮግራምነዉ። ሆኖም ግን ጥያቄ ጠይቀህ ሙሉ መልሱን ሳያስረዱ በመሀል ገብተህ የራስህን ትንታኔ ትሰጣለህ። ለምታቀርባቸዉ እንግዶች መልሳቸዉን እንዲያብራሩ እድሉን ስጣቸዉ። አንተዉ ጠይቀህ አንተዉ መልስ ከመስጠት እባክህ ተቆጠብ። ዶክተር ሮዳስን እና ራፋቱኤልን ደጋግመህ አቅርብልን። ብዙ እዉቀት የምገበይባቸዉ ምርጥ ወገኖቻችን ናቸዊ 🙏🏽
@GetnetMolla-s2s
@GetnetMolla-s2s 2 ай бұрын
❤❤
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 ай бұрын
ትክክል
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 ай бұрын
ማኔ እባክህ እባክህ እንግዳ ጋብዘህ ብዙ አታውራ ለእንግዳህ የበለጠ ግዜ ስጥ ስማ የብዙ ስው አስተያየት ነው
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho 2 ай бұрын
በናትክ ማኔ ደግመክ ደጋግመክ አቅርብልን ብዙ እውቀት አለው ባህልን ሜኔ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ❤❤❤
@Girmawit867
@Girmawit867 2 ай бұрын
ድጋሜ ይቅረብልን ማኔ❤🙏
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Ай бұрын
ዋው እኔ ውድ 3 ጊዜ ነው ያዳመጥሁት እግዚአብሔር ከወቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
@BMA2129
@BMA2129 2 ай бұрын
ማኒ በጣም ነዉ የምወድህ እንግዶችህ ጥልቅ እዉቀት አላቸዉ ዶ/ር ሮዳስን ደግመህ ብትጋብዘዉ አሪፍ ነዉ እጅግ በጣም እዉቀት ያለዉ ሰዉ ነዉ።
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 2 ай бұрын
ማን እናመስግናለን እዴት እዴት ያሉ ልጆች እየተፈጠሩ ነው እሄ ነው ትንሳኤ ተባረኩ🙏🙏🙏♥️
@IthuPia-i5f
@IthuPia-i5f Ай бұрын
ማንያዘዋ እሱን እንስማው ግዜው አንተ ጨረስከው. አናግረው እንተ ለራስህ አንድ ቀን ግዜ ስጥ ይቅርታ ይህን ስልህ ❤❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
TEKEKELE
@sebli5075
@sebli5075 2 ай бұрын
ማኔ ምርጥ ሰው ራፋቶኤልን በማምጣትህ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሌላም ቀጣይ ክፍል በኖረው ❤❤❤
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
በቅርብ በዚህ ዙሪያ መፅሃፍ እንጠብቃለን ። እንደ አንተ ያለ ወጣት ያብዛልን በርታ❤
@melatendashaw1613
@melatendashaw1613 29 күн бұрын
በጣም እሚገርም ሰው ነው ያቆይልን እሱ የአባቶቻችን መልክ ሲኖረው አንተ ደሞ የእኛን ያሁኑን ትውልድ ችኩሉን እዚም እዛም ያንንም ይሄንን የምንለውን የምንቅበዘበዘውን መሰልከኝ ባንተ ውስጥ እራሴን አየሁት ትንሽ ሰከን ብንል ብዙ ነገር መቀየር እችላለን:: እና ደሞ ቃላቶችህን በአማርኛ ብቻ ቢሆኑ መልካም ነው በተለይ ከእንዲ አይነት እንግዶች ጋር ቃለ መጠይቅ ስታረግ በተረፋ በጣም ብዙ ተምሬበታለው አመሰግናለው ::በርታልን 👏👏
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 2 ай бұрын
አባ ተስፋስላሴ እድሜያቸው ብዙ ነው ግን ወጣት ይመስላሉ። እኔ መፅሐፋቸውን እንዲያሳትሙ አድርጌያለሁ ስሜን እስከቤተሰቦቼ ፅፈዋል። ነፍሳቸውን ይማር።
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ነፍሳቸው በአፀዴ ገነት ያኑርልን💚💛❤🙏
@AleRttube2
@AleRttube2 2 ай бұрын
በርታ ማኔ ጀግና ሰው። በጣም ትለያለህ። ራፊ በጣም የማደንቀው ሰው ነው። ወጣት ደራሲና መምህር ዝጋለ አያሌውን አቅርበው። ከፈለግህ መጠይቆቹን ቋንቋየነሽ ሚዲያ:ሳድስ ሚዲያ:ሀሌታ ቲቪ:ባላገሩ ወዘተ ታገኛቸዋለህ። ጥንተ ነገር ኢትዮጵያን በደንብ የሚመረምር ነው። ከ10 በላይ መጽሐፎች ጽፏል።
@MAHELETYemane
@MAHELETYemane 2 ай бұрын
በጣም የማደንቀው ጎበዝ ጠንካራ ወጣት ነው እግዚአብሔር ዕውቀቱን ከዕድሜ ጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን!! በነገራችን ላይ እኔ 60ው አጋማሽ ላይ ያለው የአዲስ አበባ ተወላጅ ነኝ ልጅ ሆኜ ለብዙ ህመም መድሃኒት ከየቤታችን በሚገኝ ጥራጥሬ ቅመማ ቅመም ከጓሮ ከሚገኝ ቅጠላ ቅጠል ነበር የምንጠቀመው በ1960ዎቹ ጀምሮ በየሰፈር ሱቅ ቫይናክ ካፌኖል አስፕሪን መሸጥ ሲጀመር ሰው ሁሉ የባህሉን መድሃኒት ትቶ ወደ ዘመናዊው ማስታገሻ አዘነበለ በዛው ሰምጦ ቀረ አሁንም ወደ ነበርንበት እንድንመለስ በርታ !!!
@eleltahailemichael3847
@eleltahailemichael3847 2 ай бұрын
ስለ ባህላዊዉ ሳንማር ብዙ እውቀት አመለጠን
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 2 ай бұрын
ይገርማል ተመስጨ ነበር የሰማሁት አብዛኛው ያወራውን ነገር በተረትም በቀልድም አያቴ ትነግረኝ ነበር አያቴ 97 አመት ኑረው ያረፍት ታዲያ ያአኔ ልጅ ነበርኩ አሁላይ ብዙ ጥያቄ የፈጠረብኝን አግቸ በጠየኳቸው እላለሁ😭 ብቻ ግን ''ኢትዮጵያ የሰማይ ጎረቤት የምድር እብርት የአፍሪካ ንግስት የአለም እመቤት''' ያሏት ቅኔው አሁን ገባኝ !!! እባክህ ዶ/ር ሮዳስን እና ራፋቱኤል ድጋሜ ጋብዝልን አናመሰግናለን ማኔ👏
@tewo7technology181
@tewo7technology181 2 ай бұрын
የዓመቱ ድንቅ ኢንተርቪ ነው ተጋበዙልኝ ታተርፋበታላቹ 🎉❤
@michaeldemeke8714
@michaeldemeke8714 2 ай бұрын
ማን ስትጮህ አልወድህም ነበር በ podcast ስራህ ግን ወደድኩሀ
@LiyaHalofom
@LiyaHalofom 9 күн бұрын
ይህንን ልጅ ጠባቂ ያስፈልገዋል!!!ግን ደግሞ ጥበበኛ ስው ነው እራሱን ይጠብቃል ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለኔ አይነቱ ሲል እድሜ ይስጣችሁ ተባረክ ማኔ ደግመህ አምጣው
@Top1earth
@Top1earth 2 ай бұрын
እባክህ ኢትዮጵያን እወዳታለሁ የምትል ከሆነ ድጋሜ ጋብዘው p2 ስራልን❤❤
@brookhaile6862
@brookhaile6862 2 ай бұрын
ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ፤ አባ ተስፋስላሴ ሞገስ ፤ መሪ ራስ አማን በላይ ፤ ንቡረ እድ ኤርሚያስ ( ምንም አለቃ አያሌው አንዳንድ የጻፉትን መፅሐፍ ባይቀበሉትም ) ፤ እና ሊቁ አቡነ እንድርያስን ትምህርታቸውን ለሰማ መፅሐፍቶቻቸውን ላነበበ የኢትዮጵያን ታሪክ እና እምነት ጠንቅቆ ይረዳል ። ራፋቶኤል እናመሰግናለን። አዘጋጁም ማኔ እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@bbk2112
@bbk2112 2 ай бұрын
ማኔ ይሄ ሰው ይደገም ይደጋገም🙏
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
@መቅደላዊትወልደሚካኤል 2 ай бұрын
ወንድማችን ፀጋው ያበዛልህ በእውነት ደስ የሚል ወይይት ነበር አሰ መምህር ተስፋየን አበራን አቀረበልን
@haileethiopia9068
@haileethiopia9068 2 ай бұрын
ራፍቶኤል እውነተኛ ድንቅ ሰው
@vioceoftrumpet
@vioceoftrumpet 2 ай бұрын
🎉6th ○°
@belayneshgeleta9672
@belayneshgeleta9672 2 ай бұрын
የሚገርም ነው እኔ የምኖረው በአሜሪካን አገር ነው። ሁል ጊዚ በውስጤ የማስበውን ነገር ነው የተናገርከው። እኛ ባህልና እምነታችን ሌላ የትምህርት ሲስተሙ የሚያስተምረን ደግሞ የእኛ ያልሆነውን ነው። አንጠይቅም ወይም አልጠየቅንም ፣ ነፃነት ወይም ቅኝ አልተገዛንም እንላለን ግን እውነት እራሳችንን አላስገዛንም? በአለባበስ ፣በትምህርት እና በሌላም።
@addisebirhanu5795
@addisebirhanu5795 Ай бұрын
ስለ እውነት በጣም ከመዉደደ የተነሳ ደጋግመ ነዉ ያየዉት እንድ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን እንድ አይነት ሰዎችን ሁሌ ብታቀርብ ደስ ይለኛል ።
@AsheafiLemma
@AsheafiLemma 27 күн бұрын
ማንያዘዋል እንደዚህ አይነት ድንቅ ተመራማሪ ስላቀረብክልን እጅግ አመሠግንሐለሁ እባክህ ደግመህ አቅርብልን
@HayatMamo-b9l
@HayatMamo-b9l 2 ай бұрын
ወንድም መምህርና ደራሲ ዝጋለን አቅርብን ጥንተ ነገር ኢትዮጵያና ታሪክ ላይ ጥልቅ መረዳት አለው።
@Alexfunnyሳቅ
@Alexfunnyሳቅ 2 ай бұрын
እኔም ጠቁሜለሁ፡፡
@BelloBella-d6t
@BelloBella-d6t 2 ай бұрын
ዝም ብለህ በድርቅና brooooooooooooooooaaaaaaa ከምትልና ብር ከምትሰበስብ .....እንዲህ የተባረከ ነገር መጀመርህ ሀሪፍ ነው!!!❤❤❤
@Laway-x2i
@Laway-x2i Ай бұрын
ፈጣሬ ይጠብቅህ
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 2 ай бұрын
በጣም ግሩም ትምህርትና እውቀት ነው ያገኘነው እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም የሚገርመው በዚህ እረጅም ቪድዮ ምንም አይነት ማስታወቂያ ሳታስገባ ስላስተላለፍክን መርዘሙ ሳይታወቀን በደስታ ነው በተደጋጋሚ ያዳመጥነእ ለዚህም እናመሰግናለን
@merrykebede384
@merrykebede384 2 ай бұрын
ዋው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት እውቀት እና ማስተዋል ያለው ሰው መኖሩ በጣም አስገርሞኛል የምትገርም ሰው ነህ የእውነት
@Hru196
@Hru196 17 күн бұрын
ራፍቱኤል ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነው በርታ ❤❤
@behiwotmenged-yh4ql
@behiwotmenged-yh4ql 2 ай бұрын
ውይ ማኔ በርታ በቃ ❤❤❤❤ እንቁ ሆነካል የምታቀርብልን አየህ መንፈስ ቅዱስ እያሳሳባችሁ ነው ተግባብተናል የነቁ ትውልዶች በራሳቸው ጌጥ ያጌጡ ፈርጦችን ስለምታቀርብልን እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉።
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 2 ай бұрын
ገና ሳትሰሚ ማውራት
@behiwotmenged-yh4ql
@behiwotmenged-yh4ql 2 ай бұрын
@@natenaeltinfu2440 ራፋን በደንብ ስለማውቀው ነዋ ደግሜም ምነው ቆጨህ
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 2 ай бұрын
@@behiwotmenged-yh4ql stupid አጨብጫቢ
@takelederesa
@takelederesa 2 ай бұрын
ማኔ እንኳን ደህና መጣችሁ ለብዙዎች አስተማሪ እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን አዲሱ አመት የሰላም የፍር ይሁንልን❤❤❤
@naod5774
@naod5774 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ በሰፊው ስለመዝሙረ ዳዊት ሌላ ፕሮግራም ብትሰሩ እኔ በጣም ማወቅ እፈልገዎለሁ 🙏🙏🙏
@YetenayetLegesse
@YetenayetLegesse Ай бұрын
እኔም እባክህ
@afomyakassahun
@afomyakassahun 2 ай бұрын
ስለ መዝሙረ ዳዊት እባክህ ስራልን የብዙ ነገር መክፈቻ መንገድ ይሆነናል
@amanuelasrat799
@amanuelasrat799 Ай бұрын
አለ የሰራው search adergew
@kidistyemariam6936
@kidistyemariam6936 2 ай бұрын
እኔኮ ድሮም ጠርጥሬያለሁ። ኢትዮጵያ እንደዚህ በልጽጋ በተፈጥሮ ወንዙ ማእድኑ አየሩ ሁሉ ኖሯት አላስበላ ያለን የሚያገዳድለን የሚያባላን የዛር መንፈስ ነው። አቤቱ። እግዚአብሔር ሆይ አንሳልን።
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው የኛ ነገር የራስ ጥሎ የሰው እጠልጥሎ ነው!!!! ለመዳን ከፈለግን በራሳችን ሀሳብ መኖር ከቻልን ብቻ ነው 💚💛❤️ በርቱ🙏🏽👍🏾
@danel543
@danel543 2 ай бұрын
ማኔ ድጋሜ እንደምታቀርበው ተስፋ አለን ብዙ የነካቸው ነገሮች አሉ እና ድጋሜ አቅርበው
@meklitmulualemenyew
@meklitmulualemenyew 2 ай бұрын
ወይኔ በአንድ መቁጠሪያ ለሚንበረከከዉ መንፈስ ነዉ እንደዚህ የምታሞግሱት እግዚአብሄር ማወቅ የፈለግነዉን ብቻ ሳይሆን ማወቅ ያለብንንም ያስተምረን🙏😢ከምር 😔
@Abrsh1929
@Abrsh1929 Ай бұрын
ምናልባት መልዕክቶቹ እምታነባቸው ከሆነ! እግዚአበሔር ያክብርልን በጣም እንቁ የሆነ እንግዳ አና ሀሳቦች ....ነገር ግን ብዙ እንግዳ አቅራቢዎች ላይ ሚታዩ ችግሮችን አየሁ ያንተን ሀሳቦች እና እውቀቶች ምታጋራበት መድረክ ሌላ ቢሆን እንግዶች በፅኑ ፅሞና ማድመጥ እና እንዲናገር ብቻ ብትፈቅድ !
@Frank-1888
@Frank-1888 Ай бұрын
ድጋሚ አቅርብልን ❤🙏 በየጊዜው እየተሻሻልክ ነው ማንያዘዋል እናመሰግናለን በርታ ...
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 2 ай бұрын
በጣም ይቆጫል ፈረንጆቹ እየተረጎሙ መጠቀም ከጀመሩ ቆይተዋል በተለይ ጀርመን ውስጥ የሚመረቱ መድሃኒቶች ከግዕዝ የተተረጎሙ ናቸው ያሳዝናል። ወንድሜ በርታ ማኔ እናመሰግናለን ።
@Miket_TAY_21
@Miket_TAY_21 28 күн бұрын
በምታመልኩው አምላክ ደግመህ አቅርበው በእግዚአብሔር አለምንሀለሁ pleaseee
@mahletgzachew8390
@mahletgzachew8390 2 ай бұрын
ማኒ ፈጣሪ እውቀቱን የጨምርልህ እናመሰግናለን እባክህ መምህር ተስፋዬ አበራን አቅርብልን እባክህ
@kebronwudae1543
@kebronwudae1543 2 ай бұрын
በጣም ሚገርም ኢንተረቪው ነው ማኔ አንተ እራሳ ምታነሳበት ምንገድ ይማርካል
@Ajeb0966
@Ajeb0966 16 күн бұрын
Than you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amarech-r5k
@Amarech-r5k 2 ай бұрын
ማኔ በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ ሰሞኑን ምታቀርባቹ አስተማሪ ሰዎችን ነዉ እናመሰግንሀለን
@UtopiaTube.
@UtopiaTube. 2 ай бұрын
እሱን በማቅረብህ ብቻ ሰብስክራይብ አርጌሀለው ምእንያቱም በጣም የምወደው ሰው ስለሆነ ነው እከታተለዋለው ሁሌም ዛሬ ገና ደና ነገር ሰራህ
@tesfayekorssa6916
@tesfayekorssa6916 2 ай бұрын
በጣም የወደድሁ ብሮድካስት ነዉ ራፋቱኤል ምስጥ በማወቅ ለየት ያለ ሰው ነዉ።
@dimvidpro
@dimvidpro 2 ай бұрын
እንግዳው በጣም ጎበዝ እትዮጵያዊ የልጅ አዋቂ ነው። አሉ ከሚባሉ እትዮጵያዊ ሊቃውንት አባቶች እግር ሥር ተቀምጦ ነው እውቀቱን ያካበተው። የፐሮግራመሀ አዘጋጅ ግን ገና ብዙ ይቀረዋል ፀጥ ብሎ ነበር ማዳመጥ የነበረበት በማያውቀዉ ቦታ እየገባ የ እንግሊዝኛ ችሎታውን ለማሳወቅ መሞከሩን ቢያቆምና አማርኛ ብቻ በመጠቀም መግባባት ቢሞክር ተስፋ አለው።
@Merkeb_444
@Merkeb_444 2 ай бұрын
ራፋቶኤል ወርቁ ከ2005 ጀምሮ የሚሰራቸውን ነገሮች እከታተል ነበር fb ከሚለቃቸውንም አይ ነበር። ራፋቶኤሎ የብዕር ሰሙ ይመስለኝ ነበረ፤ ማኔ አንተ ደግሞ የማከብርህ ሰው ነህ ግን ያን 'ገዳም' ምናምን ብለህ የሰየምከው ነገር አያስኬድም! አሁን ግን በተለዬ ዘውግ እመጣህ ነው በተለይ መጋቤ ሐዲስ ዶ.ር ሮዳስን ስታቀርብ በአንድ ጊዜ ስለ ሀገር ጥሩ ስሜት ያለውን ማህበረሰብ ቀልቡን ገዝተኸዋል። አሁን ደግሞ ብዙም ሚዲያ ላይ የማይቀርብ ሰው ነው ቆፍረህ ያገኘህልን፤ በነገራችን ላይ እግዚአብሔር ቢፈቅድ አባን ሊተካ የሚችል ልጅ ነው በርታ ከሚያስቁና ከሚያሳዝኑ ነገሮች ወጣ ብለህ እንድህ መሬት የረገጠ ነገር መስራትህ ጥሩ ነው።
@mahyewi
@mahyewi 2 ай бұрын
ጥሩ ምላሽም ነው የሰጠኸው ግንኮ ራፋቶኤል ብዙም ሚዲያ ላይ የማይቀርብ ሰው አይደለም በአርትስ ቲቪ ንድራ የሚል ፕሮግራም እና ብዙ የአርትስ ፕሮግራሞች ላይ የሚሳተፍ ነው
@arada922
@arada922 Ай бұрын
አረጋኸኝ ወራሽ የማትታይ የማትገኝ በትዝታ .... ሚለው ዘፈን ግጥሙን ስሙት
@SmartDabble
@SmartDabble 2 ай бұрын
Pls this man I really appreciate and knowledgeable person plz invite again he know so many things
@emebetfikadu5202
@emebetfikadu5202 2 ай бұрын
ሰላም ማኔ በጣም እናመሰግናለን እንዲህ አይነት እራሳችንን የሚያሳዩንን ሰዎች ስለምታቀርብልን ራፋቱኤልን በቅርብ ጊዜ በሰፊው ደግመህ እንደምታቀርበው ተስፋ አለኝ እና በመዝሙረ ዳዊት ላይ በሰፊው ብታቀርቡልን
@asfaw96
@asfaw96 Ай бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም እግዚአብሔር ይሰጥልን ያክብርልን
@genetmezgebu7913
@genetmezgebu7913 18 күн бұрын
ደግመህ አቅርብልን ማኔ👍ተመስጨ ነው የሰመሁት 5 ጊዜ ሰምቸዋልሁ በጣም በጣም ደስ ይላል፡፡
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 2 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነገሩ የተበላሽው 40 አመት ነው ስደት ሲጀመር ዛር አሁን ነው የተረዳሁ ባድም በሌላ በብዙ ቤት ይመለክ ስለነበረ ስደት ደግሞ ወጣቱ ምንም ሳያቅ ስለወጣ ህይወቱ ሲበጠበጥ ኖረ እደዚህ አይነት ትምርት ስላልነበረ አራት 10 አመታት እዲሁ ትውልድ ተበላሽ እሁን እግዚአብሔር ሊታረቀን ይመስለኛል መሪያውን እየገለጠልን ነው መዋጋት የኛ ድርሻ ነው ወጥመድ ተስበረ እኛም አመለጥን ወድማችን ጨምሮ ጨምሮ በረከት ፅጋውን ይስጥህ ማን ድልድይ ነህና እግዚአብሔር ጥንካሬውን ያድልህ🙏🙏🙏
@eliyasmulgeta
@eliyasmulgeta Ай бұрын
ድንቅ የገር ነው መንፈሳዊ መሆን እና ቅን ከሆን ሁሉ ይገለጣል ባትማርም ሀነ ባታነብም ይገለጣል
@Hru196
@Hru196 16 күн бұрын
ክፋል ሁለት አቅርብልን ሩፍቱኤልን ማኒዝዎል ከሱ በዙ እንማራለን❤❤
@tamratwubshet5834
@tamratwubshet5834 Ай бұрын
ዶ/ር መስከረም ቀጣይ ክፍል ላይ ብትቀርብ አሁን የተነሱትን ሐሳቦች ፈርጅ ሰጥታ ውብ ታደርጋቸዋለች። ሞክር!!
@hermelakassahun8806
@hermelakassahun8806 Ай бұрын
ሳስበው የነበረውን ነው ያልከው 🙏🏻
@FiraolTafa-c3l
@FiraolTafa-c3l 2 ай бұрын
ሁላችንም ድጋሜ እንዲቀርብ እንፈልጋለን✊✊✊
@chumedia394
@chumedia394 2 ай бұрын
ማኔ በርታል አሁን የመረጥከው መንገድ ይበልጥ ትልቅ ክብር ኑሮኛል ምልከታየን አስተካክለህልኛል
@Lenetube
@Lenetube 2 ай бұрын
እንንቃ ሰዎች እንንቃ የሠማነውን ወደተግባር እንለውጥ ራፋቱኤል ያንተ አይነቱን ያብዛልን እናመሠግናለን ብዙ ካንተ እንጠብቃለን
@abellimoservice5308
@abellimoservice5308 2 ай бұрын
እኔ የሆነ ጊዜ በጣም ነበር ምቃወመው የነበርኩት፥ ዘግይቶም ቢሆን ገብቶኛል፨ እንደዚህ አይነት ሰዎችን እግዚያብሔር ጸጋቸውን ያብዛልን።
@Bet_y
@Bet_y 29 күн бұрын
አግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏
@kaleabgirma-v4z
@kaleabgirma-v4z Ай бұрын
ማን ያዘዋል ብዙ አታዉራ አሪፍ አሪፍ እንግዳ እያመጣህ አሶራቸዉ እንጂ በናትህ
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 Ай бұрын
የሚገርም ነው 🤔🙏እናመሰግናለን ደግመሕ ጋብዝልን ብዙ ጥያቄዎች አለን
@lemlemethiopia2009
@lemlemethiopia2009 2 ай бұрын
ሰሞኑን የምታቀርባቸው በጣም አስተማሪ ሰዎችን ነው እናመሠግናለን ዶክተር መስከረም ለቺሳም በጣም ብዙ እውቀት ያላት ሴት ናት ስለ አባተስፋ ማሪያምን ለምርምር ስራዋ አግኝታቸው ብዙ ድንቅ ነገሮችን ተናግራ ነበረ እነ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ በእርግጥ በሌሎች ሚዲያ ቀር በዋል ወይም አንተ አቅርበህ ከሆነ ሳለየው ቀርቼ ይሆናል ራፋንም እከታተለዋለሁ በጣም ነው ምናመሠግናችሁ በዚሁ ቀጥል ሐኪም አበበችንም ከእርሳቸው ብዙ እንማራለን ማኔ በዚሁ ቀጥል ወንድማችን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይስጥልን🙏🙏🙏
@youngdagi3733
@youngdagi3733 2 ай бұрын
ቀጣይ ላይ መምህር ተሰፋዬ አበራ ይቅረብልን
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ Ай бұрын
እደኔ ሀሳብ ስለቅርሶቻችን በይፋ በየዩቱቡ ባይወራ ደስ ይለኛል ምክንያቱም አለም የኛን ቅርሳቅርስና የኦርቶዶክስን ሀብት ለመዝረፍ ይመቻል ሌላው ለትምህርት ወደውጭ ሀገር ለስኮላር የሚወጡ ሰዎች ያገራችንን ቅርሶችና መፀሀፍቶችን እደ እጅ መንሻ እየተጠቀሙባቸው ነው ይባላል እና ሊታሰብበት ይገባል
@abugida24
@abugida24 2 ай бұрын
ምርጥ ሰዉ ጋበዝክልን ማኔ❤
@menenyifru9652
@menenyifru9652 Ай бұрын
ቃለ ሀረይወት ያሰማልን
@Tsige_tube
@Tsige_tube 2 ай бұрын
ማኔ በጣም እናመሰግናለን በእውነት ግን ደግሞ ይቅረብልን ድጋሚ ድጋሚ ድጋሚ ድጋሚ ድጋሚ ድጋሚ ይቅረብልን
@MesfenTaye
@MesfenTaye Ай бұрын
ኧሰላም እባክህን እንግሊዘኛዉን ተወዉ አማርኛዉን ተጠቀም
@obssieaschale5752
@obssieaschale5752 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እኔ በእግዚአብሔር ፊት እስራኤል ያሁንዋ እስራኤል እምትባለው እንዳልሆነች እና እኛ ኢትዮጵያውያን እንደሆንን ፎር ሳም ሪዝን ነፍሴ ታውቀዋለች። I just couldn't get enough justification except for my gut feeling.
@MikiyasGirma-n2y
@MikiyasGirma-n2y 2 ай бұрын
ይሄን ሰው ደግመህ ጋብዝልን ማኔ በጣም ድንቅ ዕውቀት ነው ያለው እንማርበታለን
@YesharegTeshome
@YesharegTeshome 2 ай бұрын
ጭቅላት በእውቀት ሲጠግብ ድምፅ ቦታውን ይየዛል አቤት ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተስፍ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሀን ይባርክልን ማንየ ❤❤❤❤
@BiskutMare
@BiskutMare 20 күн бұрын
ይህንን የመሰሉ ሰዎች እያሉን !
@WondwosenChaka
@WondwosenChaka 2 ай бұрын
ማኔ በመጀመሪያ እንዃን ለ2017 ዓም በሰላምና በጤና አደረሰህ እያልኩ በጣም በጣም የምወደውና የማከብውን እራፋቱኤልን ሰላቀረብከው ብቻ ሁላችሁንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁና ብዙ የብዙ ብዙ የሀገራችንን ታሪክና ጥበባትን እንድታሳውቁንና ወደ ማንነታችን መልሱን በጣም አመሰግናችኋለሁ አወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ ክብረት ይስጥል የኢትዮጵያአምላክ
@zeethiopia7431
@zeethiopia7431 2 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሠግናለን። እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ረጅም ያገልግሎት ዘመን ይጨምር ላችሁ።
@hiwot8579
@hiwot8579 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ እኔ ከሚናፍቀኝ ነገር በጣም ያባቴ ጉርሻ ነዉ አሁን በህይወት የለም 😞 ለእያንዳዳችን በተራ ነበር የሚያጎርሰን
@BebiMamati
@BebiMamati 2 ай бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ማኔ
@tizetatesfaye
@tizetatesfaye 2 ай бұрын
Selhulum ngre Lwule egzeeyabher ymesegne 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏🙏 ❤️💖 💖 💖 ❤️
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
WOW WOW WOW AMAZING INTERVIEW GOD BLESS YOU GUYS❤🙏
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 2 ай бұрын
ማኔ እናመሰግናለን ።የማናቀውን እውቀት ማወቅ ጀምረናል እንግዶችህ የምር እንግዶች ናቸው።
@Rahel88879
@Rahel88879 Ай бұрын
ማንያዘዋል በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ነገር ለመረዳት መንገድ ሆነሀል።
@mercywondu5366
@mercywondu5366 2 ай бұрын
ማኔ እባክህ ደግመህ ጋብዝልን pls በመዝሙረ ዳዊት ዙሪያ እባክህ ደግመህ podcast አዘጋጅልን
@kidistgirma919
@kidistgirma919 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናቴን የማከብራት በአንድ መሃድ እስከ ዛሬ በአንድ ትሪ ስለምታበላን አመሰግናታላሁ።
@mantedagi7568
@mantedagi7568 2 ай бұрын
ይገርማል በጣም ቃለመጠይቁ።ሁላችንም መንቃት ያለብን ጊዜ ላይ ደርሰናል።መምህር ተስፋዬ አበራ በሰፊው ስለነዚህ ጉዳዮች አብራርቷል።ብትጋብዘው መልካም ይመስለኛል።
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 2 ай бұрын
እኔ ከራፋኤል የምወድለት በሀሳቡ ስቃወመው ያለውን ጨዋነት እና ትዕግስት ሳላደንቅ አላልፍም ተባረክ
@21sulamatis-hailu
@21sulamatis-hailu 2 ай бұрын
ማኔ የምር ትለያለን ምን ልልህ እችላለው እናመሰግናለን ዘወትር እንድንማር እንድናውቅ ድርሻህን ስለተወጣህ ተባረክ❤
@AdeptMoi197
@AdeptMoi197 2 ай бұрын
Manyazewal isnt the shallow loudmouth motivational speaker i used to think he was.. Bro has depth and wisdom
@wogayehuwondimu3120
@wogayehuwondimu3120 2 ай бұрын
ከአነቃቂው ይልቅ ይህ ቶክ ሾው በጣም ተመችቶኝ ሙሉውን ነው ማደምጠው እምታቀርባቸው በአብዛኛው ወጣት ጎበት አርአያ የሚሆኑ ምሁራን በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ወጣት የቱጋነው የቆምነው ሚለውን እንድንገመግም እና ለመለወጥ መነሳሳትን ይፈጥራሉ ጥያቄዎችህም አሪፍ ናቸው ❤❤👍👍👍
@AlemayehuGirma-m3h
@AlemayehuGirma-m3h Ай бұрын
Tewodros is Abiy Ahmed Ali with no doubts.
@mahderwaregye658
@mahderwaregye658 2 ай бұрын
ብዙ ነገር እንድታብራራል እንፈልጋለን ወሳኝ ወሳኝ የሚባሉትን እንመለስበታለን እያልክ ነው ብዙ እውቀት የሌለን ሰዎች የባሰ ተደባለቀብን በቀጣይ እንደምትቀርብ ተስፋ እናደርጋለን እናመሰግናለን።
@brotube5675
@brotube5675 Ай бұрын
ድጋሚ ይቅረብ ❤
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 21 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 205 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15