Ethiopia - አፍጥጦ የመጣው የወደብ ፍልሚያ! | መለስ በአባይ፣ አቢይ በአባይና አሰብ

  Рет қаралды 13,498

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@KhudirChamsu
@KhudirChamsu 3 сағат бұрын
አገሬታድጋለችእኛምአረብቤትስድትይቆማልአመዳችንይራገፋል።
@tessfayared110
@tessfayared110 19 минут бұрын
በመቶአመት ያልተራገፈ ጭቅቅትህ የሰውን ሊአላዊ በመውሰድ ይራገፋል ገመቹ ትራገፋለህ እደቅጠል አትርሳት ይችን ቃል።
@eliashail6231
@eliashail6231 3 сағат бұрын
Abicho aba mella❤❤❤❤
@abbaa8712
@abbaa8712 31 минут бұрын
Abichuuuuu is the smartest ever.
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 6 сағат бұрын
አሰብ የሚያደርሰው የለም
@negagetachew974
@negagetachew974 5 сағат бұрын
የኢትዮጵያ የባሕር መውጫዋ በኃይል እንደተወሰደባት በኃይል ታስመልሳለች መቼ ሁኔታው ሲፈቅድ
@sarajoh313
@sarajoh313 Сағат бұрын
​@@negagetachew974🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪
@Yayaya.45
@Yayaya.45 3 минут бұрын
@@negagetachew974 ትክክል ገና ኢትዮጵያ በሽግግር መንግሥት ላይ እያለች ነው ሰው ሳይርጋጋ ገና ወያኔ እንደገባች ነው ያስወሰዱት የኢትዮጵያ ህዝብምን ሳያውቅ ይህ ሁሉ የግብፅ ሥራ ነው የተባበሩት መንግሥታት ይህንን ጠቅቆ ያቃል ኢትዮጵያ ወደቦን ማስመለስ አለባት ይህ አቅ ነው እግዚአብሔር ከሰማይ ይፈርድስንት ኢትዮጵያውያን ደማቸውን አጥንታቸውን ከስክሰዋል ደማቸው ይፈርድ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ቀን ሁሉም ይቀየራል ❤️🙏🏽
@abdellaa7336
@abdellaa7336 5 сағат бұрын
ጉሮሮክን ይዝጋህ አንተ ሰውዬ ሌላ ምን ይበላል አንተ ለጋዜጠኝነት አልትፈጠርክ የዛዝናል
@sishugirma1770
@sishugirma1770 5 сағат бұрын
True aleklaki
@melakumulu4637
@melakumulu4637 Сағат бұрын
አሁን አብይን ከመለስ ጋር እኩል ለመለስ ዘበኛውስ ይሆናል
@michaelberihu3286
@michaelberihu3286 58 минут бұрын
😂😂😂😂
@Tokuma-j7l
@Tokuma-j7l 4 сағат бұрын
ይህ የእኔ የዘውትር ሐሳብ ነው ጠቅላይ ሚር መለስ የዘመናት የመንግስታት ሐሳብ በድፍረት መሰረተ ድንጋይ ጥለው የግብፅ ፉከራ የፈረንጅ የገንዘብ መከልከል የግድቡ ስራ መተጓጎል አለመጣም በህይወት በነበሩ ዘመን ከመሰረት ድንጋይ ከፍ ብለው ጀግናው አልፈዋል ታዲያ የግድቡ ስያሜ አባይ በመለስ የሐይል ማመንጫ ግድብ ቢሰየም ደሰ የሚል ይመሰለኛል እናንተስ?
@sarajoh313
@sarajoh313 Сағат бұрын
Dankro
@solomongobana5107
@solomongobana5107 5 сағат бұрын
አብይ መቼም ቢሆን ከሰይጣን ጋራ አይመስልም አብይ ማለት የፀሃይ ጮራ ፈና ወግ ሰው ነው መለስ እርኩስ የኢትዮጵያን ህዝብ በብሔር የከፈለ እርጉም ሰው ነው አሳብ ወደድንም ጠላንም በኢትዮጵያ እጅ በቅርቡ ይገባል።!!!
@ED-vm5oy
@ED-vm5oy 5 сағат бұрын
ከሶማሌ ላንድ ጋር ያረግነው ስምምነት በደንብ ከእየው ከአንካራው ጋር አይጋጭም ያ ሌላ ይሄ ሌላ
@naliru6096
@naliru6096 Сағат бұрын
ሞክሩ ጋላ ሁላ የመጨረሻቹ ይሆናል እኛ ኤርትራውያን ኣንድ ኣባባል ኣለን "" ሰላም በመሳርያችን ሻምበቆ ውስጥ ነው ያለችው"""
@tesfayebekele6519
@tesfayebekele6519 4 сағат бұрын
ቱልቱላ የሰፈር ሐሜተኛ እንጂ ጋዜጠኝነት ስራ አታሟላም
@girmachewab9108
@girmachewab9108 5 сағат бұрын
ፈታ😂😂😂😂😂 ከኤርትራ ጋር ፀብ የለንም አማራ ጠላቱን አውቆ ገጥሟል ስለዚህ እኛ አማራዎች የለንበትም።
@ED-vm5oy
@ED-vm5oy 5 сағат бұрын
የጎባጣ አሽከር አጎንብሶ ይሄዳል ለምን ቢሉት ጌታን ለመምሰል .....ለማንኛውም 2025 አሰብ የኢትዮጵያ ይሆናል ዋጠው ።
@negagetachew974
@negagetachew974 5 сағат бұрын
ሻዕቢያና ወያኔ በ1991 በኃይል ኤርትራን ሲገነጥሉ የኢትዮጵያን ባሕር መውጫ ያላገናዘበ ስለ ነበር ኢትዮጵያም በተራዋ በኃይል ያጣችው በኃይል ታስመልሰዋለች
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 5 сағат бұрын
Man terachu sijemer? Yante aynetu amhara ayasfelegem, Lelochh mert amaroch alu😊
@MelekuWolde
@MelekuWolde 5 сағат бұрын
Asab Yegna Ye Ethiopia✍️ 🇪🇹 Nw 🏋‍♂️🏋‍♀️🏋‍♂️🏋‍♀️✊️✊️✊️✊️👊👊👊👊💪💪💪💪🫶🫶🫶🫶🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@محمدطاهر-ع4ب4ك
@محمدطاهر-ع4ب4ك 5 сағат бұрын
Ashabare fanno ashabare machem woda seltan ayematam
@abebameresa1205
@abebameresa1205 Сағат бұрын
Iayer channel Etiópíà news
@tgeb6431
@tgeb6431 4 сағат бұрын
I thought 🇪🇹 got a port in Somalia, now. How many ports (imaginary ones) does Ethiopia need?
@DeltaTago
@DeltaTago 44 минут бұрын
የአሰብ ወደብ አጄንዳ ቀደም ተብሎ መነሳት የነበረው ከሶማሌ ላንድ ጋር በተሳሳተ መንገድ ውል ከማድረግ ቀደም ብሎ ቢሆን ኖሮ እና ቅድሚያ የውስጥ ሰላማችን እንዳይበላሽና ሠራዊታችን በእርስ በርሳችን ጦርነት ሣይጐዳና ኢኮኖሚያችንን ሳያደቀና የዜጉቻችን ሕይወት በኑሮ ፈተናና በመልካም አስተዳደር እጦት ሕዝብ ሣይማረርና በመንግሥት ላይ እምነት ስኖር ነበር የአሰብ ወደብ አጄንዳ መነሳት የነበረው ።ያሁኑ ግን እንዲሁ የህዝብን ትኩረት ለመሳብ የሚመስል እርምጃ ይመስላል ።
@amenamen8983
@amenamen8983 4 сағат бұрын
Aseb lay yemyaderesachew yelem
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ አሰብን በኤርትራውያን መልካም ፈቃድ የመጠቀም ዕድል ነበራት። ግን አሁን ላለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አቅም አይመጥንም ምናምን ተብሎ የሁለቱ አገሮች win win በሆነ ሁኔታ መጠቀም ያለባቸውን ዕድል አጡ። አሁን ማን ይሙት ከራሳችን ሶማሌ ጀምሮ ከኢትዮጵያዊ ወይስ ከእባብ ማንን መግደል ትፈልጋለህ? ተብሎ ለሚጠየቅ ሶማሊያዊ ቢሊዮን ዶላሮችን ከመክፈል ኤርትራውያን ወገኖቻችን ወደብ አከራይተዉ ቢጠቀሙ ምን አለብን? ጭራሽ አሁን ለመዋጋት መዘጋጀት። ኧረ እኛ ኢትዮጵያዊያን ክፉዎች ነን
@birukbadi8179
@birukbadi8179 Сағат бұрын
abiy meri hono ke meles gar mawedader lemoral rasu zektet new
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 4 сағат бұрын
መለስ በእርግጥ ከትልቅ ስህተት ወደ እርምት እየመጡ ነበር ሞት የቀደማቸው እንጂ
@Yayaya.45
@Yayaya.45 5 сағат бұрын
ትክክል ነው ኢትዮጵያ ገናበሸግግርመንግሥት እያለች ነው በእንድ ቡድን አሰብን የሰጡት የተባበሩትን መንግሥታትን መወጠር ይህ ሁሉ የግብፅ ሥራ ነው
@sarajoh313
@sarajoh313 Сағат бұрын
😂😂😂
@tessfayared110
@tessfayared110 22 минут бұрын
ቀሰው ሀብትና ጸጋ ትላቸው የሚጠሉ መሪዋቻችሁ ከሀየለስላሴ የጀመረ ከምእራብውያን ጋር በማለጥለጥ የሰራችሁት ስራ የለም የሚገርመው የተኮል ፕሎቲካችሁ የተዎቸው መሪዋች የሉም ምናልባት ሐይለማሪያም መቸም እደመረገም ኢትዩጲያ የሐሰት የማይጨበት ተቀያያሪ ታሪኮ ብዙ አለም በሁለት እውቅና የሰጣታል አድም በሩጫ ወይ በረሀብነልመና ናቸው አሰብ የአለም መጨረሻ ይመጣይሆናል እንጂ ባታስቡት የተሻለ ይመስለናል አለያ የኛና የናንተ ያለፈው ታሪካችን እዳለ ሆኖ የከፋውን አለም በታሪክ የሚደነቅበትና መዝግቦት የሚቀመጥ እደሚሆን በርግጠኝነት አምናለሁ አራት ነጥብ።
@محمدطاهر-ع4ب4ك
@محمدطاهر-ع4ب4ك 5 сағат бұрын
Fatah dely fotoken lamen anayem wallahi batamno yeme wode
@محمدطاهر-ع4ب4ك
@محمدطاهر-ع4ب4ك 5 сағат бұрын
Hulle adamtelo
@onlymine4294
@onlymine4294 4 сағат бұрын
ኤርትራም ሆነ ኢትዮጵያ በአገራቸው ምንም አይጠቀሙም ሞሳድ እና ኬጂብ የወደብ አባይን ለመቆጣጠር መንግሥቱ ሀይለማርያም ጀምሮ እስካሁን በፕላን እየተሰራ ነው ኤርትራውያን ከአገራቸው እንዲወጡ ተደርጎ በሄዱበት አገር መኖሪያ ይፈቀድላቸዋል አገር ውስ ካለው የወጣው ይበዛል ኢትዮጵያ ሰሜኑን በጦርነት በስደት እየተሰቃየ ያለው ሌላው ደቡቡን በሀይማኖት ገንዘብ እየሰጡ አስረውታል ኦሮሞ የበላይ ትሆናለህ ብለውት በጦርነት ሰወች በመግደል ተሰማርቷል ቀይ ባህር ራሺያ ቻይና እስራኤል ምእራባውያን አረቦች ሶሪያን ጨምሮ ለመቆጣጠር ተፋጠዋል ሱዳን ሱማሌን የመን ጨምሮ ሶሪያ ዋና ነበረች አጠፏት ለህዝብ አምላክ ይቁምለት ቀላል አይደለም የሚሆነው
@sarajoh313
@sarajoh313 Сағат бұрын
🤮🤮🤮🤮
@SuleswedenSwedensule
@SuleswedenSwedensule 4 сағат бұрын
አሰብ ስያምረችሁ ይቀራል ።
@eliashail6231
@eliashail6231 3 сағат бұрын
Abo ebritacho dese yellal. Akemehn awake menor tro NW talk chilota NW .😂😂😂😂😂
@johngoodman2762
@johngoodman2762 4 сағат бұрын
Abiy Ahmedn sehetet eyeserahe new adeb geza ezebachinen atascheresachew endemalet fanta. Menew Abiy befeterew agenda dem mefases tehedalachu. Yetemarachu yemetemeselut sisasat lemendenew yematenagerut. He is making alot of mistakes almost daily basis.
@UmuAmariBintBaba
@UmuAmariBintBaba 5 сағат бұрын
ክክክክክ መለስ በይሞት ለኢትጵያ ይሸል ነበር አለለም
@ftretassefa4541
@ftretassefa4541 5 сағат бұрын
የኤርትራ አፈ ቀላጤ
@sarajoh313
@sarajoh313 Сағат бұрын
😂😂😂
@gidethio5038
@gidethio5038 4 сағат бұрын
ልምምጥ ዳይፒሎማሲ ወዘተ አይሠራም!...ለወደብ ጉልበት ብቻ!!!
@ahmedmusa9821
@ahmedmusa9821 3 сағат бұрын
What are you waffiling. Think before you say a lot that can make you pay dearly. Atekebatir. Those countries near the red sea will not seat idle.
@MaxamedXuseen-j1h
@MaxamedXuseen-j1h 5 сағат бұрын
❤️❤️❤️❤️
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 5 сағат бұрын
አተከብድ ምንም ይሁን ምን ኢትዮጵያ ተሻንፋላች
@sarajoh313
@sarajoh313 Сағат бұрын
😂😂😂
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 17 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 34 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Ethiopia - “አልፀፀትም” - የጀዋር ፀፀቶች!
10:09
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 17 МЛН