Ethiopia - ጦርነቱን እንደፈለጉ የሚያደርጉት... ጠፍተዋል! ከፈለጉ ባንድ ቀን ያስቆሙታል!

  Рет қаралды 49,906

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 86
@EmuReyan-gu8xx
@EmuReyan-gu8xx Жыл бұрын
አላህ ሰላም ያምጣልን ያረብ ድል ለ አማራ ሕዝብ ፋኖ ❤❤
@meseret742
@meseret742 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ👊👊👊👊🙏🙏🙏🙏💪💪💪💚💛❤
@0marahamed383
@0marahamed383 Жыл бұрын
ድልለአማራ ድልለጀግናዉ ፍኖ በማንነቱ የማያፍርና የማይደራደረዉ ለጀግናዉ ፍኖ የአሳግማቱ ከአናቱ ይህ ከላይ እስከታች የገማዉን ስረአት በደንብ ከሀገራችን ማፅዳትነዉ
@mohammedmohammedarebo3145
@mohammedmohammedarebo3145 Жыл бұрын
ይህን አራጅ መንግሰት አላህ መገላገያውን ያምጣልን
@birhanab315
@birhanab315 Жыл бұрын
አማራ አንድ ሆኖ በአንድ ቆሞ እየተዋደቀ ነዉ ጎጥ ሳይለየዉ ሀይማኖት ሳይለየዉ እዉነት አለቀስኩ ነገ የኛ ነዉ አማራየ😭😭😭😭
@Miki-qi4jq
@Miki-qi4jq Жыл бұрын
እውነት ነው ?ድል ለፋኖ!!!!!
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm Жыл бұрын
ድል ለተገፊው ህዝብ😢😢😢😢
@DrawMeToYouLord
@DrawMeToYouLord Жыл бұрын
@aberangusse1669
@aberangusse1669 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Жыл бұрын
መንግስት በአማራክልል ግጭት የተሳሳተ ግምት ነው ያለው አማራ እንደሌሎቹ በውጭ ሀይል ግፊት አደለም እዚህ ጦርነት ውስጥ የገባው አማራው በብሶት በተበዳይነት ውስጡ ታቃጥሎ ነው ሳይወድ በግድ እዚህ ችግር ውስጥ የገባው መንግስት ግን አማራውን አላወቀውም እንደሌላው ለውጭ ሚያሸረግድ ወይም ተላላኪ አደለም አማራ አትግደሉኝ አታፈናቅሉኝ አለ ሚሰማው ጠፋ ኢትዮጵያ እያለ ማለቅ የለበትምና ለትግል ተናሳ እውነቱ ይሄ ነው ቢመራቸውም ይዋጡት ድል ለተገፋው ምስኪኑ ወገኔ ለአማራው ድል ለፋኖ
@meronambaw8286
@meronambaw8286 Жыл бұрын
yimechsh hasaben betikikl geltseshilgnal
@yohannestibebe
@yohannestibebe Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ አንድ አማራ
@Tube-jw5xi
@Tube-jw5xi Жыл бұрын
ተመስገን ጥሩነህ ፣ሽመልስ አብዲሳ፣ደመቀ መኮንን ፣ይልቃል ከፋለ እነዚህን ሰዎች የማላይበት ቪዲዮ ናፈቀኝ😊😊😊😊
@marumaru1882
@marumaru1882 Жыл бұрын
የአማራ ፋኖ አይቆምም እስካፍንጫው ታጥቆል ድሉ ይቅጥላል የመሳሪያ የጥይት የትኮሸ ችግር የለበትም ።
@ZND-SO2
@ZND-SO2 Жыл бұрын
እስከአፍንጫው ከታጠቀ ለምን መከላከያ እየመጣ ነው ሲባል የመንግሥት መስሪያቤቶችን ዘርፎ ሸሸ? አባይ በረሃ እንደመንጋ እየፈረጠጠ፣ መሳሪያዎች በየቦታው እያራገፈ መሮጥ የፈሪ ምልክት ነው። ፅንፈኛው ፋኖ ለምን ከአርሚ 50 ተዋጊዎች ጋር ተቀላቅሎ ይዋጋል? ቁስለኛው በየገበሬው ቤት መተኛቱን ረሳችሁት ወይ?
@yhhih3709
@yhhih3709 Жыл бұрын
አብዪ፣፣፣የአማራህዝብዪጠለሀል፣፣፣፣፣ደማቺንፈሶአዪቀረም፣፣፣አማራንአረደህአትቀረም
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ
@zegelilatube
@zegelilatube Жыл бұрын
ድል ለፋኖ💪💪💪💚💛❤️
@abby87877
@abby87877 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@bekelemulugeta6817
@bekelemulugeta6817 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ሕዝብ 💪💪💪💪💪
@landolenodido948
@landolenodido948 11 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖኖኖኖ
@mgessesse357
@mgessesse357 Жыл бұрын
ነገ ፡ መከላከያ ፡ ከሸኔ ፡ ጋር ፡ ግንባር ፡ ፈጥሮ ፡ አማራን ፡ ይወጋል
@asmeretmarkonal7525
@asmeretmarkonal7525 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነህ ነገ መከላከያ እንዲ አደረገን በድሮን በአየር ሰላማዊ ሰው ሞተ ገለመሌ ስትሉ እንዳንሰማ መከላከያ የሀገር መሆኑን እንዳትረሳ ለብሔርተኛ ኢትዮጵያ ቦታ የላትም
@YoYo-cg6sk
@YoYo-cg6sk Жыл бұрын
​​@@asmeretmarkonal7525ድሮም አቅማችሁ እዚህ ድረስ ነው ኦነጎች እንደ ወንድ መጋ ጠም ሲያቅታችሁ ንፁሀን ማፈን እና መግደል ልማዳችሁ ነው፣ በዚህ አነጋ ገርህ ደግሞ ዋጋህን ታገኛታለህ አንተ ሴታሴት አሽቃባጭ ባንዳ ድሉ ቅርብ ነው መላ ኢትዮጵያ ስልችት ቅልሽልሽ ብላችሁታል በንፁሁ ህዝብ ስም የምትነግዱ ተኩላዎች መከላከያውም አሁን የእናንተ ተንኮል ስለገባው ትጥቁን በሰላም እያስረከበ ነው።
@meronambaw8286
@meronambaw8286 Жыл бұрын
adel fetari ewnetun yawkal ...megedel eko legna birkachin adelem koyachu egnan megdel kejemerachu so birk adelem yihe gebah
@NuradisShemsu-h3e
@NuradisShemsu-h3e Жыл бұрын
ድል ላማራ ህዝብ
@tesfayeassefa5677
@tesfayeassefa5677 Жыл бұрын
ፋኖ
@zinashteshome4851
@zinashteshome4851 Жыл бұрын
Del l Amhara hezb💪💪💪
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Жыл бұрын
There has.never been any war between shene and it’s commander Abiye
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
እድሜህን ያሳጥረው አብይ አህመድ ሬሳህ ከ 4 ኪሎ ተጎትቶ ይወጣል የቀን ጉዳይ ነው ጠብቅ።
@KTmusicvevo-do7sq
@KTmusicvevo-do7sq Жыл бұрын
አሜን አባቴ እንደ አፍህ ያርገው
@abe8141
@abe8141 Жыл бұрын
መከላከያው በኦነግ እንደተጠለፈ እንረዳለን::
@yhhih3709
@yhhih3709 Жыл бұрын
አብዪ፣፣፣እብዱ፣፣፣፣ጨረቅህንእናስጥልሀለን
@bethlehemworku1214
@bethlehemworku1214 Жыл бұрын
DiLe Le Talaku Fano ❤❤❤❤❤ Ejeg Betam Enwedhalen Amhara ❤❤❤ Jegn Fano❤❤❤❤❤ 4kilo yalewn yehen yebandawoch sebsbe Aswegd Dile Le Talaku Fano ❤❤❤❤❤ Hulem Dile Kante Gar nech.
@Manyazwal
@Manyazwal Жыл бұрын
ዴይሊ መርዶ(ፈታ ዴይሊ) የአማራን ወጣቶች የምትወድና የምትቆረቀር ከሆነ ክብሪት ከመጫር ተቆጥበህ ከመከላከያ ጋር ተላትሞ በትግራይ ክልል የሆነውን እያወቅን ዳግም የአማራን ህዝብ አታስጨርስ ዳር ቁጭ ብለህ
@hana-dy3in
@hana-dy3in Жыл бұрын
ወሬ አታውራ እውነቱን ዘግብ አታመቻምች ፋኖ እምሽክ ልብልብ እያረጋቸው ነው 20 /1 እየመራ ነው ግፍ ሞልቶ ሲፈስ እንዲ ነው
@GammachuAadamMieso
@GammachuAadamMieso Жыл бұрын
እኔ ምርጥ እትዮጵያን ና ንፁህ ኦሮሞ ነኝ ነገር ግን የሀገሪቱ ጉዳዩ እጅግ እያሰሰበኝ ነው
@meronambaw8286
@meronambaw8286 Жыл бұрын
adel amaras zm blo sigedel yenorew esus ayasasbhm
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 Жыл бұрын
አረ አንፈልግህም እኛ ህዝቦች ኢትዮጵያውያኖች አቢይ ኦነጉ አገር አፍራሽ ውይ ምላስህ።
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 Жыл бұрын
የአማራ ህዝብ ታግሶ እንጂ 5 አመት ሙሉ የደረሰበት መከራ ታይቶ ተሰምቶም አይታወቅም ግን ለሁሉም ጊዜ አለው ሰው የዘራውን ያጭዳል ያም እየሆነ ነው
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Жыл бұрын
እባካችሁ አብይ በተኛበት ከነቤተሱ አልተነሳም በሉኝ
@የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ
@የሚካኤልልጅነኝ-ኈ1ቨ Жыл бұрын
አሜን
@be-liever
@be-liever Жыл бұрын
አንተ አሰከነበተሰብህ ለሱ የተመኘሀውን ላንተ ያርግልህ አንተቅመሰው
@hanakebede1351
@hanakebede1351 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመው ወታደሩ ነዉ የአገር ጠባቂ ወይስ የብሄር ነዉ ??? ትግራይ ስገርፎቹ የት ነበሩ እንደውም የደረሰላት ፋኖ ነዉ !
@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ
@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ Жыл бұрын
የአብይ አህመድ ሥራ መቸ ጠፋን አሁንም በትግራይ ክልል እዳረገው በአማራ ክልል ሊረግነው ነቶርክ ዘጋ በረራ ዘጋ ከዚህ በላይ ምን አለ አማራን ማዋረድ አማራን ማደህየትነው የሱ አላማ ለሥልጣኑ ብሎነው ያሁሉ ሥቀቀን በጁታ የተዘረፈው ያረቢ እረ ሹፈን ይህ መግሰት አሳልን ላአገር የሚጠቅም አተ ምረጥልን😢
@alease7494
@alease7494 Жыл бұрын
አይዞህ ፈታ
@meronambaw8286
@meronambaw8286 Жыл бұрын
hhh
@nardneg
@nardneg Жыл бұрын
ሁላችንም በሃገራችን ላይ በኩራት ለመኖር፣ የሃገሪቱ ስም፣ ሰንደቅ አላማ፣ ቋንቋ የመሳሰሉት ከሁሉም ህዝቦች የተዋጡ እሴቶች መኖር አለበት፣ አረንጓዴ ቢጫና ቀይ ሰንደቅ፣ ኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ ወዘተና በሃይማኖት ሲም የተሰየሙ ት/ቤቶች ሆስፒታሎች ሁሉ ሰለሞናዊ ናቸው፣ በዚህ ሁኔታ የጋራ ሃገር አለን ለማለት አያስደፍርም የሰሜኑን ስነልቦና ያነገበ ማንነት ብቻ ተቀባይነት የለውም፣ በሁሉም ሼር ሊኖረን ይገባል።
@ALMAZ964
@ALMAZ964 Жыл бұрын
አደል 😏
@geja2809
@geja2809 Жыл бұрын
selam selam lenafekew hager
@metagesworku8489
@metagesworku8489 Жыл бұрын
fano
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 Жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ብልሸት ዋነኛው ህዝባዊ መከላከያ ማጣቱ ነው ሁሌም ለአራትኪሎ ወንጀልም ቢሆን ታዛዥ መሆኑ ነው ምስጋና ለሳሞራ የኑስ ኦሮሞ ህዝብ ላይ ጦር አላዛምትም በማለታቸው የስርዓት ለውጥ እንዲመጣ አርገዋል ብዙ እልቂትም ከመከሰት አድነዋል
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Жыл бұрын
አሁን ያሉ የመከላከያ አዛዦች ናቸው አሁላይ ሃገሪቱን እያፈረሡያሉት ከህዝብ ፍላጎት ይልቅ ያብይን ፍላጎት ለማሳካትነው የቆሙት
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 Жыл бұрын
አዎ ፌደራሊዝማችን የቋንቋ መሆኑ ነው። መፍትሄው ያንን ህገ አራዊት በህገመንግስት ካልተቀየረና ፈዴራሊዝሙን የጆግራፊ ማድረግ።
@ramadan1707
@ramadan1707 Жыл бұрын
አገር ሰላም እምትሆነው አማራ ሲጠፋ ሲቀጠቀጥ ብቻ ነው
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و Жыл бұрын
Ageru nw amaraw eko ke kenya bert aftelko yemtaw yebert kebt nw yaschegerw 😅 yegize gudayi nw kebtochu wod bertachew yigebalu 👌sayiseltnu seltan yelw agerachinen anakoshishim
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 Жыл бұрын
ጀግና ነው አማራው ድል ለአማራ
@askaledemise9235
@askaledemise9235 Жыл бұрын
እውነት ነው ድል ለተገfa
@hanakebede1351
@hanakebede1351 Жыл бұрын
ደግሞ ፋኖ ያሻነፈለ ምድር መሃይም !
@hanakebede1351
@hanakebede1351 Жыл бұрын
ሃይማኖት የለ ፍቅር የለው ብቻ መወጥር ነዉ ባዶ ብቻ????
@AzaAbdosh-wo6yz
@AzaAbdosh-wo6yz Жыл бұрын
አስኪ ምን ተጨባጭና አስተማሪ ነገረሰ ተናገርክ? የዪቱዪብ ሱቅህ ጭር እንዳይል እነጂ
@enactfaa
@enactfaa Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ኅላ ቀር ስብስብ ያለበት የመንግሥት አስተዳደር ታይቶ አይታወቅም። አሳፋሪ
@TesfuAlemayhu-rj9qr
@TesfuAlemayhu-rj9qr Жыл бұрын
Abatea seweyew yall torinet menor aychilem
@COLDONYT00
@COLDONYT00 Жыл бұрын
Del amera del fnow
@zekATE
@zekATE Жыл бұрын
ይህ የ4 ኪሎ ተዘጋጅቶ የሚለቀቅ ሳምንታዊ አደናጋሪ ትንታኔ ነው ሰወያኔ የፈጠረው ህገመንግስት ይለፈልፋል።
@estifanosgetachew3828
@estifanosgetachew3828 Жыл бұрын
አንተ ደግሞ ምንድን ነው ምትቀበጣጥረው? ፌዴራሊዝሙ ይህንን ያክል ችግር አላመጣብንም አላልክም ዥልጥ
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
💚💛❤️ Tekekel! Well said!👍Ye Federal Mengest ena Ye Ameraroch/Leaders incompetency/gudlet new! *Sejemer, ye Amara Meri yaderegut, Ato Yelekal Kefale, ke Tigray background hono, Amara wust yadege new! *Melkun eyut! *Elem Yale Tigray new! *Amaran le memrat, ye erasu Real/ Ewunetegna ye Amara Zer yasfelgewal! Yelekal betam Feri new! *PM. Abiy bedenb amezazeno maseb ayechilem! Ke Woyanewochu gar be Tigray wust sladege, *Abiy, wust wustin ye Amara telacha alebet! Ye Oromo Politics selalem tenesh chiger alew, sle Amara le meredat! *Fanon kemyateku, endet Adegegna ye Ager Telat yehonewun *ONG Shenen be Welega ayewagum ena Ayatefum, Wend kehonu?? *ONG Shenen menkat ayefelegum! *Eyastatekut ena eyaseletenut new! Unbelievable! Be Oromo Social media, sle ONG Shene temelketu, teketatelu, gud new yemtayut! Be bezat Oromo Tewagiwoch Militias eyaseletenu/eyastateku new!! Yhe erasu, Agerachinen Adega lay yetelal! *Abiy Ahmed enesun menkat ayefelegem! *Be Zemeta yalfewal! Zemetawum, be Heg teteyaki yadergrwal!! Lehulum, gize alew! *Hezebu, Ye Abiy Ahmeden Mengest be Heg mekeses alebet! Be *Shemeles Abdisa ser be Welega yemideregew Mafenakel ena Genocide, be Heg mekeses alebachew! It is not acceptable! *Hulum Ethiopiawi, be hulum Kellel be Selam menor alebet! Ageru new! Alebelezia, it is almost a Failed State! *Be China Genzeb beder, Hentsa/Buildings megenbat becha ayebekam! *Ye Hezebun Chuhet/ Concern, Public Safety, Community Work atenkro genbeto, Hezeb lay matekor yebeltal!! *Shame on you Beltsegena Party! Ye Ager Teloch, Zeregnoch, Zeketegnoch, Mehayemoch, yalbeselu Banda Sebesebich nachew! *Ethiopia needs a better All-rounded, Experienced, Educated Public Leaders! Segetewoch bezu! Zem belo be Keshimoch memerat, Hezbun ascheresew! Waga askefelew! *Call an Early Election! Democratically, be Addis Mercha, *Mengest mewured alebet! *Tornet ayasfelegem! Hezbu tegodtuwal! Enough is Enough! 👈
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 Жыл бұрын
Ye gala menigisiti inawerdaleni bilewi begilisi tenagirewali min tashimonemunalehi arati kilo igebaleni bilewi newi dili le mekelakiya
@tibebegizaw461
@tibebegizaw461 Жыл бұрын
ይህን እንቶ ፌንቶ አቁሙ። በዘረኝነት የጠነከረ አገር በአለም ላይ የለም። አትጃጃሉ።
@ALMAZ964
@ALMAZ964 Жыл бұрын
በትክክል❤
@محمدمحمد-ف9م8ق
@محمدمحمد-ف9م8ق Жыл бұрын
ለምን አያሥቆሙትምህዳ የሠዉሞት የሚሥደሠተዉ ብልፀገና አላህያሳህ
@yared819
@yared819 Жыл бұрын
ቀዝንህ ልትሞት ነው
@nigusegame9299
@nigusegame9299 Жыл бұрын
Zare bebezu tekekel belhale Ethiopia benezih gotegnoche dekumane ege lai wedka tendefadefalech mechereshachine beteamer kaldane mechereshachine asferi new
@bisratgirma
@bisratgirma Жыл бұрын
የሻቢያ ቻናል 😅
@biniyamgeda
@biniyamgeda Жыл бұрын
መጀመሪያ ያጫፈራቹሁት እናተ አይደላችሁም ወረኛ ሁላ
@fttg5315
@fttg5315 Жыл бұрын
Trash 🗑 Amhara Needs Revolution now Racist uneducated uncivilized backward barbaric Oromuma Abiy must Go 😈! Very soon %1000
@sheepofgod765
@sheepofgod765 Жыл бұрын
አሁን ስትጨፈጨፉ ነው ጦርነት ጥሩ አይደለም የምትሉት ? where have you been when innocent tigrayan's brutally killed by amhara, ethiopian army and shabya? ኢትዮጵያዊነት የሚባል ውስጣችን የለም እናንተ አጋሰሶች አማራ የምትባሉ የሰይጣን ቁራጮች ። ክልላችሁን ይዛችሁ ከፈለጋች ኢትዮጵያ ብላችሁ ሰይምዋት እኛ እንደሆነ እንደ አር ተጠይፈናቹሀል።
@Kalewold-bg8hz
@Kalewold-bg8hz Жыл бұрын
ኢትዮጵያንም ፊንፊኔ በላታ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayathayu2936
@hayathayu2936 Жыл бұрын
ትግራይም ኢትዮጵያ አፈርሳለሁ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አትኖርም እያለ ሲፎክር ነበር 😅😅 እና እርሶዎሰ ሰሟን ምን ሊሏት አሰበዉ ነዉ እንደ እርሰዎ ያለ ዘና የሚያረግ ሰዉ ይብዛ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 29 МЛН
Ethiopia - እነደብረፅዮንን ለማሰር...?
10:15
Feta Daily
Рет қаралды 63 М.
Semere Bariaw| just for your smile
5:40
Semere Bariaw
Рет қаралды 96 М.
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН