Ethiopia - “ምጽዓተ-ኢትዮጲያ” ለልደቱ ጥንቆላ የመልስ ምት

  Рет қаралды 72,323

Feta Daily

Feta Daily

20 күн бұрын

Пікірлер: 348
@Nabella5
@Nabella5 18 күн бұрын
የማትፈርስ መሆኗን በማስረጃ አስደግፈህ የምትተነተን መስሎኝ እስከመጨረሻ መከታተሌ 😢 የልደቱ ሃሳብ የሚገባህ አገራችን ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ በትክክል መረዳት ከቻልክ ነው። ሁሉም ክልል ላይ ማለት በሚቻል ሁኔታ በጦርነት እየታመሰች ነው። ሁሉም ጋር የየአካባቢው ሸማቂ ታጣቂ ሃይል አለ። ከሸማቂ ሃይሎች መካከል አንዱ መንግስትን ቢያሸንፍ ምን የሚከሰት ይመስልሃል? ሸኔ፣ፋኖ፣ሕውሃት፣ኦብነግ... እርስ በርስ በጠላትነት የሚፈራረጁ ናቸው። ተቀራርበው ልዩነትን አጥብበው የማስተዳደር አቅም ይኖራቸዋል የሚል ተስፋ ማሳደር የሚቻል አይደለም ከለው ነባራዊ ሁኔታ አንጽር። አንዱ ተረኛ ከልሆንኩ በሚል ሌላውን ለመርገጥ ሲሞክር ሌላ ዙር እልቂት የሚፈጠር ይመስለኛል። ለምሳሌ ዩጎዝላቪያ ወደ ትንንሽ 5 አገር ከመሰነጣጠቋ በፊት የተለያዩ ታጣቂወች ነበሩ። መስማማት ባለ መቻሉ ዩጎዝላቪያ የምትባል ሃገር አሁን የለችም። የልደቱ ሃሳብ ግን ሁሉን ያካተተ የሽግግር መንግስት ተመስርቶ ለተወሰነ ግዜ አገሪቷ እስክትረጋጋ ማስተዳደር አለበት የሚል ሃሳብ ነው ያቀረበው። ደግሞም ልክ ነው። ማዕከላዊ መንግሥት በታጣቂዎሽ እየተዳከመ ነው መዘንጋት የለለብን ደግሞ የመገንጠል አጀንዳ ያላቸው ታጣቂ ሃይሎች አሉ ህውሃትን ጨምሮ። አሁን አልፈረሰችም የሚያስብል ነገር ያለ አይመስለኝም። -ከአንድ ቦታ አንድ ቦታ መንቀሳቀስ አይቻልም፣ _ ሰውን አብሮ የሚያኖረው የመንግስት መኖር እና የህግ የበላይነት አይደለም ከዚህ በፊት የነበረው መልካም እሴት እንጂ።
@sarabekela9419
@sarabekela9419 18 күн бұрын
Ante banda! Anatachu Yfres!!!
@abelmenna4181
@abelmenna4181 17 күн бұрын
ስማ እንጂ የምትፈልገውን እንዲባል አጠብቅ መጀመሪያ መልሱን ነግሮህ ነበር እኮ " ባንተ አልተፈጠረችም ባንተም አትፈርስም " "ላልገባው ደሞ ሕፃን የሳለው ሌላ ሕፃን ሲመ ጣ የሚያጠፋው...."
@abelmenna4181
@abelmenna4181 17 күн бұрын
@@Times343 እንዲህ ለማሰብ አልችልም መንገዱን ሚዛኑን ስለማላውቅ
@Times343
@Times343 17 күн бұрын
@@abelmenna4181 Esun teykew yastemrhal
@dagnachew8998
@dagnachew8998 17 күн бұрын
ሰው በገፍ ሲገደል፣ህዝብ በዘር ተለይቶ በድሮን ሲጨፈጨፍ፣ ሚሊየን ህዝብ ካገር ሲሳደድ እያየህ አገር አልፈረሰም ትላለህ? ዛሬ እየፈረሰኮ ነው። ህግ ተጥሶ ጉልበት የሚገዛው ህዝብ ሀኗል። ተቋማት ግንባቸው እንጂ ስራቸው የለም። የምነት መሪዎች በጥይት የሚደበደቡበት ዘመን ሆኗል። ታዲያ አገር አለን?
@MuluMulu-qq8qj
@MuluMulu-qq8qj 18 күн бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@asfawgizaw4158
@asfawgizaw4158 18 күн бұрын
ወንድሜ እይታህ የመቸኛል።ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። የልደቱ ስጋትም እጋራዋለሁ። ፖለቲካው ሰዎችን በዘር ከፋፍሎ የሚያጫርስ ይመስላል። ጥያቄ? ሀገር ፈረሰ የሚባለው እንዴትና ምን ሲሆን ነው? አሁን እኛ መፍረስ ከጀመርን አልቆየንም? ሰው በዘር በቋንቋ በአካባቢ በሀይማኖት ከተከፋፈለ እና ከተለያየ ተለያይቶም ከተዋጋ ሀገር ለመፍረስ ምን ቀረው???
@MohammedSeid-sr5tj
@MohammedSeid-sr5tj 18 күн бұрын
ሁለቱም ትክክል ናቸው። ለማፍረስ ከሰራ ትፈርሳለች፣ ለማስቀጠል ከሰራ ኢትዮጵያ ትቀጥላለች።
@dont464
@dont464 18 күн бұрын
አትወድቅም ብሎ በሰላም መደላድልን ከማመቻቸት ትወድቃለች ብሎ እያለቀ ያለውን ለማትረፍ መታገል ይቻል ነበር። በነገራችን ላይ ልደቱ አንደኛ ለሚባሉ መሪዎች አንዱ መሆናቸውን ለመረዳት ከመንጋው ለየት ያለ ልደቱአዊ አስተሳሰብ ይጠይቃል።
@sarabekela9419
@sarabekela9419 18 күн бұрын
Afer bila!
@sarabekela9419
@sarabekela9419 18 күн бұрын
Selbu ledetu frefari yetelelehal!!!
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 15 күн бұрын
@@sarabekela9419 ብልፅግናና ኦሮሙማ ውስጥ የልደቱን ሀሳብ በሰለጠነ ሀሳብ የሚሞግት ሰው ማግኘት እንደማይችል አሁን ተረዳሁ ካድሬው ጊዜው የኦሮሞ ነው እያለ ወደመቃብር እየተንደረደረ ነው ውሀ ሲወስድ እያሳሳቀ እንደሆነ ብልፅግናም እድሎቹን በጊዜ ካልተጠቀመ መጨረሻው መፈጥፈጥ ነው
@muumee529
@muumee529 18 күн бұрын
i love you brother ❤❤❤❤❤.ethiopia never fails down. it’s impossible ❤❤❤❤❤❤❤❤
@firezewedantachew3557
@firezewedantachew3557 18 күн бұрын
ድንቅ መጣጥፍ ነው። እናመሰግናለን
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 18 күн бұрын
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር የጥበቃትል
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 17 күн бұрын
እንደ እርሱ አይደለም የሚሆን እግዚአብሔር ከሁሉም በላይ የሚሆን እግዚአብሔር አለብን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም አትፍራስም እመኑኝ❤❤❤❤❤
@tegegnewendim-wl6ml
@tegegnewendim-wl6ml 18 күн бұрын
እውነት ለመናገር ሁለታችሁም ልክ ናችሁ ግን ፈጣሬ ካልታከለበት ነገሮቾ የሚከፉ ባይ ነኝ
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 17 күн бұрын
ፕ/ር ! ዕዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነዎት፣ የኢትዮጵያ ጀግና፣አመሰግንዎታለሁ።
@motidag2591
@motidag2591 18 күн бұрын
50! 50 ነው ነገሩ special የብሔር ፖለቲካዉ አዝግ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ሁሉም ጥግ ጥጉን ይዘዋል ኢትዮጵያ ለማፀናት ብዙም ሰዉ እየሰራ አይደልም
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 17 күн бұрын
ፕሮፌሰር ጠንካራ እምነት ደስ ቢለኝም ፕርፊሰር የትግሬ ብሄርተኛች ከኢትዮጵያ ለመነጠል ሚሊዮን ስወች ያስፈጁበትን ሚስጥር ፕሮፍሰርን ጨምሮ መላው ኡትዮጵያ ሕዝብ የገባው አይመስልም tplf ምን ያህል የትግራይን ሕዝብ በአይዶሎጂው ጠምቆ መጨረሱን ማመን አይፈልጉም ትግሬ ሪፍረንደም ይጠራል ባርነት ወይስ ነፅነት የሚል 99% የትግሬ ሕዝብ ለtplf ፍላጎት yes ነፅነት ይላል አብይ አህመድ ለሀገረ ትግራይ እውቅና ይመጣል ሌላው አለም ይከተላል ልክ መለስ ለኤርትትራ ያደረገው አይነት ድርጊት የኢትዬጵያ መንግስት ከሁሉም ቀድሞ እውቅና ከስር ሌላው አለም ይከተላል ይህ ይሆሃል ይህን ፕሮፊሰር ማየት የቻሉ አይመስለኝም
@sarabekela9419
@sarabekela9419 18 күн бұрын
Ethiopia 🇪🇹 prevails!
@ethiopiayeethiopiaye4129
@ethiopiayeethiopiaye4129 18 күн бұрын
ብዙ ግዜ ይሄን ፕሮግራም እሰማዉ ነበር ግን ከቅርብ ግዜ ወዲህ አንድ ሰዉ ላይ ያነጣጠረ ዘገባ በስፋት እየሰራክ ትገኛለክ እንድታሰተስተካክል እናሳስባለን እሱም ልደቱ አያሌዉ ላይ :: ካልሆነ ይሄን ሚዲየንም ሌሎች ላይ እደሆነዉ እዚህም ቻናል ላይ በመረጥነዉ መንገድ እርብርብ አርገን አስፈላጊዉን ጫና እናደርጋለን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-ve7ec2bn3q
@user-ve7ec2bn3q 16 күн бұрын
አረ ባደረጋቹ ይሀ የግል ጥላቻ ያለው ይመሰላል።
@genzoasf2676
@genzoasf2676 14 күн бұрын
Your fair presentation is so like it
@yimerasmare
@yimerasmare 15 күн бұрын
እናፈርሳታለን ያሉት ሲፈርሱ ስምተናል፣ አይተናል እንጅ ኢትዮጵያ መቸም አትፈርስም።
@Steven.24
@Steven.24 18 күн бұрын
ኘ/ር ሀይሌ ገሪማ 🔥
@user-ik3zh6ly9y
@user-ik3zh6ly9y 18 күн бұрын
with out oromo ethiopiaን ማሰብ ዘበት ነው።who know hayle garima is oromo?.
@meba1792
@meba1792 18 күн бұрын
@@user-ik3zh6ly9y እጭ ኦሮሞ ብሎ አሳፋሪ ሁሉ ነገር በእነሱ እጂ ሲገባ ወረደ ጠፋ ተሰበረ ክብር አጣ 😡
@Tekulaw
@Tekulaw 17 күн бұрын
​@@user-ik3zh6ly9y wend nehe set ante bushti tegere or Gala be enanete eji gebeta hagere gemachi sheteteche ye metesedabet gize gene emenegn kerb new 👌👌👌
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 13 күн бұрын
ፈታ ዴሌ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በርታ ከአንተ ጋር የጀመሩት እንደ እስራኤል ህዝብ በየፊናቸው ተበታትኗል ለሎች ደግሞ ህሊናቸውን ሸጥው የሚሠሩትን እያየን ነው አንተ የዘመናችን ጀግና ነህ❤🎉❤🎉❤🎉 ዋው ሃይሌ ገርማን እግ/ር ይባርክልን ❤ ስቀጥል መንገድ ጀምረው ከቀሩት ሰዎች መካከል ልደቱ አያሌው አንዱ ነውና
@kedirbushera3511
@kedirbushera3511 14 күн бұрын
Wherever i found peace that is my country!
@derejedegubaysassa3950
@derejedegubaysassa3950 17 күн бұрын
Dear presenter, I would like to thank you for your best answer for Ato Lidetu!! really I would like thank you again !
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 17 күн бұрын
ብልጽግና ልያፈርሳት ቀንና ሌልት በሰራም እግዝአብሔር አለን አትፈርስም።
@masetewal6914
@masetewal6914 17 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ እንደከብት እየታረድን እምንበላባት የአማራ ቄራ የሆነች ኢትዮጵያ ገደል ትግባ ሁሉንም በእኩልነት የምታይ ኢትዮጵያ እውን እናደርጋለን 🙏
@natenaealberhanu9915
@natenaealberhanu9915 18 күн бұрын
ስልጣን ካልያዙ አቶ ልደቱ ሁሌም እኔከሌለሁ ኢትዮጵያየለችም እንዳሉነው እድሚያቸው በገፋቁጥር እንደተበሳጩና እንዳበዱ ይቀጥላሉ
@natnaelaynalem7398
@natnaelaynalem7398 18 күн бұрын
27+2 የሚለውን መፀሀፍ ብታነበው ኖሮ ይሄን ፕሮግራም አትሰራም ነበር አንብብ ወንድሜ መጀመሪያ እርግጠኛ ነኝ ከልደቱ ጋር interview ብታደርግ ኖሮ እንደዚህ አትለውም
@user-pl1mo7qn1n
@user-pl1mo7qn1n 18 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@mohemmedoumer2816
@mohemmedoumer2816 17 күн бұрын
በህውሃት ዘመን ደህንነቶች ሽጉጥ ያስታጠቁት ልደቱ
@natnaelaynalem7398
@natnaelaynalem7398 17 күн бұрын
@@mohemmedoumer2816 አረ ወገን ከአሉባልታ መቼ ነዉ ምንወጣው 1 በፍርድ ቤት የተወሰነ ጉዳይ ና ያለቀ file ነው 2 ንፅሀን በderon በሚገደሉበት ሀገር አንድ በሀገር ደረጃ ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆነ ፖለቲከኛ እራሱን ለመከላከል ቢኖረው ችግሩ ምንድነው by the way ከመንግሥት ፈቃድ እስካገኘህ ድረስ መሳሪያ መያዝ ይቻላል እንደ ትልቅ ነገር ማንሳት አይቀርብም ብቻ ወገን እያነበብን ነገሮችን በምክንያታዊነት ና ከ አሉባልታ ወጥተን እናስብ
@prabdantube3827
@prabdantube3827 17 күн бұрын
እውነት ነው ለዚህ መልስ አለህ? የወያኔ ደህንነቶች ሽጉጥ አስታጥቀውኝ ነበር ሲለን ነበር ፈጥራችሁ ነው እንዳትሉን?😅 መልሳ ለጥያቀው ከታች ወንድሜም ጠይቋል ነው አይን ፈጥጥ ጥርስ ግጥጥ 😅😅 የልደቱን መፀሐፍ አንብቡ ይላልንዴ ደግሞ?
@user-bm3dk4jy8s
@user-bm3dk4jy8s 17 күн бұрын
ሁሉም ሀገር ህፃን አይደለም የገነባው እራሳችንን ከሰው በላይ አድርገን የምናይበት ምንገድነው አደጋ የሚያመጣው የመን ፈርሷን ሶሪያፈርሷን የይቮዝላቢያ ብሔርተኝነት ሀገር አፍርሷን የተለያዩ በርካታሀገራቶች ፈርሰዋን በእርስ በርስ ጦርነት እና ኢትዮጲያም የማትፈርስበት የተለየ ምክኒያተሰ የለንም።
@magdesgazin7603
@magdesgazin7603 17 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ትክክል አማራዬ ፋኖ ወንድም አፋፋፋፋ የማርያም 😢😢😢 መሬ😢😢😢😢
@-vr8un
@-vr8un 18 күн бұрын
ዋውው የሚገርም አገላለፅ ነው ።
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 17 күн бұрын
ኢትዮጵያ አዎ በእርግጠኝነት አትፈርስም ሊያፈርሷት እየሞከሩ ያሉ ግን አሉና መጠንቀቁ አይከፋም በመጨረሻም ሊያፈርሷት እየሞከሩ ያሉትን አካላት ለይተን ማወቅና እነሱን መታገል ያስፈልጋል ።
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 17 күн бұрын
ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም! አገሩ እንዳንተህ የሚወድ ጥቂት ነው።አመሰግናለሁ
@Keryihun
@Keryihun 13 күн бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ የፈጣሪ እርስት ናት ። በፈጣሪ የሚታመንና የፈጣሪን ቃል ለሚያዉቅ በፈጣሪዉና በቃሉ ለተመካ ሕዝብም ኢትዮጵያ ፈጣሪ በቃሉ ሰርቶ አሣምሮ አጽንቶ የሰጠን እርስታችን ናት ያለ ፈጣሪ ቃል እዉቀትና እዉነት የሆኑቱ የባዕዳን ተገዢ ባንዳዎች እንደነልዴቱ ያሉቱ ቡድኖች በኢትዮጵያና በተከበረዉ ሕዝቧ ላይ የሚያሟርቱ አእምሮቢሶች ሁሌም ስለኢትዮጵያ መፍረስና መበታተን እየወተወቱ እነርሱ ቀድመዉ ፈራርሰዉ ተነዉ በነዉ ይጠፋሉና ኢትዮጵያ በፈጣሪ ኃይልና ጥበቃ በዉድ ልጆቿም መስዋእትነትና አንድነትና ሕብረት በክብር ጸንታ ትቀጥላለች !!! እምነት ያለዉ ሕዝብ ደግሞ ያለነዉ በዘመን መጨረሻ ላይ እንደሆንን አዉቆ ፈጣሪ እንዳዘዘን እንደቃሉ ተግተን እየጸለይን ጸንተን በመቆም የሟርተኞችን ሰይጣናዊ ሀሣባቸዉን በፈጣሪ በቃሉ ኃይል እያፈረስን በድል ወደ ከፍታዉ የሕይወት ጉዞ እንገስግሥ !!! ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳን !!! ለመልካም መሻታችን ለልመናችንም ለራዕያችንም የፈጣሪያችን መልካም ፈቃዱ ይሁን እላለሁኝ ። ፈጣሪያችንና አባታችን አምላካችን እግዚአብሔር ቸርነቱንና ምህረቱን አብዝቶልን ኃይሉንና ብርታትን ሰጥቶን ጥበቃዉንም አብዝቶልን በክብር ያሰንብተን እላለሁኝ ኢትዮጵያና የተከበረዉ ሕዝቧ በወንድማማችነት ሕብረት በፍቅር ተሣሥረዉ በሰላም በብልጽግናና በብልጥግና ጎዳና ከብረዉ ይቀጥላሉ !!! ይሁን አለ ሆነ !!! አሜን !!! አሜን !!! አሜን !!!
@hielaagama
@hielaagama 18 күн бұрын
የኢትዮጵያ ስደት የተጀመረው በጃንሆይ ግዜ ነው በመሪ ደረጃ በጣልያን ጦርነት ግዜ
@tesfayemenberu7295
@tesfayemenberu7295 18 күн бұрын
ምኞት ብቻውን እኮ አገርን ከመፍረስ አይታደግም። በምኞት ከሆነ የልደቱም ምኞት ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ነው የሚፈልገው። ግን ደግሞ ተገቢውን ሥራ ካልሠራንና እስካሁን በመጣንበት ከቀጠልን የማንፈልገውን መፍረስ የማናስተናግድበት ምንም ምክንያት የለም።
@dagneassefa5404
@dagneassefa5404 17 күн бұрын
thank you pro
@genzoasf2676
@genzoasf2676 14 күн бұрын
Thank you bro great criticism
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 17 күн бұрын
የግብርና፣ መከላከያ፣ከተሞች፣ ICT፣ ዩኒቨርሲቲ፣ አየር መንገድ፣ የፍትህ ተቋማት፣ መሠረተልማት (ግድቦች፣ ...)፣ የጠፈር ምርምር፣ የኒውክለር ፕሮግራም፣ አገራዊ ምክክር የአገር መጠንከርን ያሣያል።
@MacMos-21
@MacMos-21 17 күн бұрын
😂😂
@asratalemu8985
@asratalemu8985 15 күн бұрын
ዛሬ አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል ልደቱ ማለት እኮ አላገባ አልወለደ ተስፍ የሌሉው ተስፍ የቆረጠ ነው
@MesfinMossie
@MesfinMossie 12 күн бұрын
አካካም ካንተ አይነቱ personal rights ካማይገባው ደንቆሮ ጋር እየተኖረ እንዴት ብትፈርስም አይቆጨኝም
@MesfinMossie
@MesfinMossie 12 күн бұрын
አንድን ሰው ስትገለው ለዛ ሰው ሀገር ፈርሳለች አንድን ህዝብ ስታፈናቅለው ለዛ ህዝብ ሀገር አልፈረሰችም ልትለው አትችልም በጦርነት ውስጥ የሚፈጠር የስነልቦና እና የጠላትነት ደረጀ ሀገር አያፈርስም ብለህ የምታስብ ከሆነ የኢትዮጽያ አምላክ አያንቀላፋም እንደሚሉ ግብዝ ኢትዮጽያውን ነህ ማለት ነው በታሪክ በርካታ ሀገሮች ፈርሰዋል ለበርካታ አመታት የኖሩ ሱዳናውያን ሲሰነጣጠቁ አይተናል ዩጎዝላቪየ ስትበታተን ሶቭየት ህብረት ስትፈራርስ ኮሪያ ስትሰነጠቅ አይተናል ረጅም አመት አብሮ መኖር ላለመፍረስህ ዋስትና አይሆንህም የኔን ከጠየቀኝ እኔ በማንኛውም ነገር ይሁን በብሄር በሀይማኖት ወይም በቆዳ ቀለም አልልም በአስተሳቤ ምክንያት ከምገደል ሀገር ብትፈርስ እመርጣለሁ ምክንያቱም ሀገር በህይወት እያለህ እንጅ ከሞት በሁዋላ የምትጠቅምህ ነገር አይደለችም ከማትክ ሀገርም ቋንቋም እትም ልጅም ቤተደሰብም አብሮህ ይቀበራል
@tesfahop8496
@tesfahop8496 18 күн бұрын
Kezhi belay mefres ale ende?
@awelbirgu4417
@awelbirgu4417 18 күн бұрын
Ethiopia koyech keferesechh Lidetu a good polotician
@FaithHopeLoveAndPeace
@FaithHopeLoveAndPeace 18 күн бұрын
መጀመሪያ አስተካክለህ መጻፍ ተማር
@awelbirgu4417
@awelbirgu4417 18 күн бұрын
Eshi memiher ersogar emetalleww Hoddam ye abiy ashker
@esmilsultan
@esmilsultan 18 күн бұрын
ያዘሬዉ ዘገባ ግን ስላ ነጌ ማሳብ እንድፈራ አራገኝ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 17 күн бұрын
Haile Gerima, the most distinguished Ethiopian ever!
@abiyodaraga9271
@abiyodaraga9271 13 күн бұрын
አገራችን በጠንከራና በትክክለኛ ሃድድ ቆመሃለች አገሬ ኢትዮጵያ እስከ ዓለም ፍፀሜ አትፈርስም ይልቁን በዕድገት ጎደና እየገሰገሰች ናው።ኢትዮጵያውን ከና ልደቱ አያለዉ ከሉ ፅንፈኞችና ስልጣን ጥመኞች የምጠበቃው መልከም ናገር አይኖርም ልደቱ ራሱ በፅንፈኝናት ማንግስት ስለምፈልግ ኢትዮጵያ መግባት ራሱ አይችልም ብገበም ምጠብቃው ዘብጥያ ናው። ስለዝህ የኢትዮጵያ ጠለት እንደና ልደቱ ይፈርሳል እንጅ ኢትዮጵያ ለዘልዓለም ትኖራለች።
@bisratbezuneh6949
@bisratbezuneh6949 18 күн бұрын
ኢትዮጵያ አትፈርስም !
@abelmenna4181
@abelmenna4181 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከገባው መልሱ ይኃው ነው
@user-vg4zx7qm8t
@user-vg4zx7qm8t 18 күн бұрын
አዱ አተነህ እምትፈርሰው ከዚህ በላይ እንደት ቢሆን ነው የፈረሰች እሚመስልህ
@adaneutura8140
@adaneutura8140 17 күн бұрын
🙏🙏🙏
@Shigeza-ru5qs
@Shigeza-ru5qs 18 күн бұрын
Guys minm yihune minm wogenie Amharaw eyemote new!
@user-tf8rg2rj3h
@user-tf8rg2rj3h 18 күн бұрын
አገሬን ስትፈርስ ተማየቴ በፊት ውሰደኝ
@solomonkidane4248
@solomonkidane4248 16 күн бұрын
I think first we need to agree on the meaning of "Ye Hager Mefres".
@mesfingirma4402
@mesfingirma4402 18 күн бұрын
ይምጣ እና ሀገር እንዴት እንደሚመራ ያሳየን
@sebalyoschenke1393
@sebalyoschenke1393 18 күн бұрын
አንዳንዴ በቅሬነት ትፈትላላችሁ፤ ምናለ በችግራችን ባታሽቃብጡ።
@user-teoal
@user-teoal 17 күн бұрын
የወገኔን ደም እየጠጣች ከምትቀጥል ሃገር ሺ ጊዜ ብትፈርስ እመርጣለሁ። ደግሞም የኦነጉ ሰው ለማ መገርሳ "ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው" ያለው ትክክል ነበር፤ እርግፍ አድርገው ሊትውት የሚገባ ጎጂ ሱስ፤ በጊዜ ሊፋቱት የሚገባ እንጅ ሊያዳብሩት የማይገባ ሱስ።
@WaliaRestaurantenBar
@WaliaRestaurantenBar 10 күн бұрын
ያገርማል ጥርት ያለ አስተሳሰብህ ይደንቀኛል እንደ አነተ እና እንደ ፕሮፊከር ሀይሌገሪማ ያሉትን ያብዛልን።
@FikruChane
@FikruChane 16 күн бұрын
የልደቱ ስጋት የኔም ነው፣ የማንም ሀገር እንዲፈርስ አልፈልግም ግና ሀገሮች ሲፈርሱ የምናየው በእርሳስ የተሳሉ ስእሎች ሆነው አይደለም፣ ይልቅ የንግግር አቃቂር ከማውጣት መፀለዩ የሚሻል መሰለኝ
@KillorBeKilled-kh3vqdes
@KillorBeKilled-kh3vqdes 14 күн бұрын
ሼርርርርር.....🎉🎉🎉🎉
@AyalewBahre
@AyalewBahre 18 күн бұрын
Yemngst degafi mehonh alawkm nebere
@Enkuethio
@Enkuethio 18 күн бұрын
👍👍👍👍👍
@user-qt6pt2bd6i
@user-qt6pt2bd6i 17 күн бұрын
ጊዜውማ ሳይደርጰአይቀርም 😢😢 ያረብ ልጆቻችን አንተ ጠብቅ
@madotube3523
@madotube3523 18 күн бұрын
ልደቱ ለራሱ ብቻ የሚያስብ ስልብ ነዉ ልጅ እና ቤተሰብ ያለዉ የሚያስበዉ መልካም መልካም ነዉ ስልብ እና ሰላቢ ደማችንን መጠጡን እኳ
@yagu2173
@yagu2173 15 күн бұрын
🙂👍🙏
@dureeodaa8236
@dureeodaa8236 16 күн бұрын
Kerankebo
@semagnkebede2201
@semagnkebede2201 12 күн бұрын
የክቡር አቶ ልደቱ አያሌውን ሀሳብ ብንከተል እንደ ሀገር ብዙ ነገር እናተርፍለን እና መደማመጡ ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ
@AhmedBedru-of6qi
@AhmedBedru-of6qi 16 күн бұрын
በረካ ሁን አሏህ ያቁይህ
@derenegash8332
@derenegash8332 15 күн бұрын
እናመሰግናለን
@nejatali7088
@nejatali7088 10 күн бұрын
Ethiopia atiferisim
@Jonie-uo4wj
@Jonie-uo4wj 17 күн бұрын
ስለማን ሀገር 🙏
@kibrleabbelete1772
@kibrleabbelete1772 18 күн бұрын
Lemen serteh atbelam kedada edeme lekehen endwasheh
@user-vy4nw7do6u
@user-vy4nw7do6u 13 күн бұрын
አዎ ኤሪትሪያና ኢትዮጵያ ያድጋሉ ጠላት ድብን
@YONASAgidew
@YONASAgidew 16 күн бұрын
አንድ ጎጆ ቀልሶ ወልዶ ስሞ ላላየው ሰው ስለ አገር ግንርባታም ሆነ ስለሕዝብ ታሪክ ማወቅም መረዳትም አይችልም ኢትዮጵያ አራት ወቅቶች የሚፈራረቁባት ትሞቃለች ደመና ታወጣለች በዝናብ ትረጥባለች ትለመልማለች ሕዝቦቹውም እደዚሁ ናቸው
@user-wh3vj3df4h
@user-wh3vj3df4h 18 күн бұрын
ሁንት ነው ♥️♥️♥️
@alexkomata2327
@alexkomata2327 18 күн бұрын
የኔ ኢትዮጵያ አትፍርስም❤❤❤❤
@Abeberike
@Abeberike 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@workubisratkiduse-eu5yl
@workubisratkiduse-eu5yl 16 күн бұрын
@btbt4487
@btbt4487 17 күн бұрын
ሀገራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስልም ❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@SeidAhmed-hc6io
@SeidAhmed-hc6io 14 күн бұрын
ምነኛ ድንቅ ከማንም በላይ ኢትዮጽያ አሁን ያለችበት የተረዳ ፕሮፌሰር
@samibekele-sc6px
@samibekele-sc6px 17 күн бұрын
በኢትዮጵያ ላይ መፍረስን የሚያሟሩቱና አጃቢዎቻቸው ኢትዮጵያ አትፈርስም እድገቷን ሳያዮ እነርሱ ይፈርሳሉ ።
@seifutadesse432
@seifutadesse432 16 күн бұрын
Zare Miknyatawi Report serah
@KidaneWonde
@KidaneWonde 18 күн бұрын
Politians have two or more countries but we poor ethiopians have one country Ethiopia Even if we love nor sad because we have no choice rather to fight racist to avoid racist politics from our mother country ethiopia
@AsefaTafere
@AsefaTafere 13 күн бұрын
እና በቢሄሩ እየተገደለ ይኑር ነው ምትለን እኔ ትግራዋይ ነኝ መብቴን ሳይከበር ዘበት እና ትፈርሳለች ምን ልጨምር በቃን ተለያይተን እንሞክር
@gechmulat2553
@gechmulat2553 13 күн бұрын
ትርኪምርኪ ሰጣገባ ሃሳብ ነው ብየባልፈው ዘለፍካቸው እንዳትሉኝ ከችግራችን ሚያወጣ ሃሳብ እንጅ ትችት አይደለም በዚህ ሰዓት ሚያስፈልገን
@deyarrealestate5475
@deyarrealestate5475 11 күн бұрын
'የካርል ማርክስ ውንብድና' ስትል ምን ማለትህ ነው?
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 17 күн бұрын
ክፋ ምኞት ብቻ።
@AyeleKorma-us2wj
@AyeleKorma-us2wj 16 күн бұрын
😢😢😢
@ethiopianenawdsetube3465
@ethiopianenawdsetube3465 18 күн бұрын
getachen eyesus letbdlute frede
@eyob86
@eyob86 18 күн бұрын
ኧረ ወዲና ወድያ እስቲ ይህ ግለሰብ ላይ ያለችሁን ቅሬታ አንሱ አጥፍቶም ከሆነ ይቅር በሉት እና የአሁን የሚያቀርበውን ሀሳቡን መርምሩ እንኳን እሱን ለኢሀዴግ ባለስልጣኖች ይቅርታ ሰጥታቹ የለም እንዴ አሁን ስልጣን ላይ ያሉት እሱ ከየትኛ ባለስልጣን በላይ በደል ፈፅሞነው እድሜልክ በ97ጉዳይ
@yewerkezebfashion
@yewerkezebfashion 18 күн бұрын
አመክንዮአቸው የልደቱ ትክክል ነው ግን ነእፖ ፓርቲ ቀጣዩ የኢትዮጵያ ተስፋ ነው
@yayatube6774
@yayatube6774 18 күн бұрын
ልደቱ ሁሌም የኢትዮጵያ ጠላት ነው ከሀዲ ነው
@user-sv6cj4rv9k
@user-sv6cj4rv9k 18 күн бұрын
ጎጃም ነህ ጎንደር የወሎ ህዝብ ጠላት በግለሰብ ህዝብ እምሰድብ ትርክታም ባንዳ ቆሻሻ ትላም ኋላ ቀር የወንዝ ዳርቻ ልጅ😮
@thomasbekele8907
@thomasbekele8907 17 күн бұрын
You reminded me "wazema delala" from the wazema magazine. 😊
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema 11 күн бұрын
ልደቱ ክደቱ የወያኔ ካልሲ ስልጣን ይወዳል ግን አልተሳካለትም በሌላም ይታማል 😅
@mesfinhailye8681
@mesfinhailye8681 12 күн бұрын
አገር ፈረሰ የሚባለው ስሙ ወይ በወል መጠራቱ ሲያቆም ነውን?ልደቱ ስላለውም አይመስለኝም። በኔ የአገር መፍረስ ትርጉም ከዚህ በላይ ያለ አይመስለኝም። መፍረስ ማለት አለመስማማት ፣ለበጋራ ጥቅም አለመቆም፣ እኔያላልኩት ካልሆነ በአፍንጫው ይውጣ ማለት፣ ስተትን በአግባቡ የሚፈታ ህግ አለመኖር ፣ባለህበት ቦታ በምችለው ቋንቋ ፍትህ እና ርትህ አለማግኘት፣ የመንግስት ስራ ሀላፊነት እና ግዴታ በወል አለመታወቅ፣መንግስት ስልጣንን ከህዝብ በስርአት ወስዶ በስርአት ተጠቅሞ በስርአት የሚቀጥልበት ወይ የሚያበቃበት ሁነት አለመኖር፣ ንግድ እንደ ዘረፋ አገልግሎት ያለእጅ መንሻ ሆኖ ሲኖር ፣እድል ወይ አጋጣሚ የፈቀደለት እያጋበሰ ደሀን ተስፋቢስ ወጣን ሲያበረክት፣ እና እራሱን ለግዜውም ቢሆን በሽቦአጥር እና ጥቁር መስታወት በተቀቡ መኪኖች ሸፍኖ የፈጠረውን ደሀ ተሸሸጎ ከብጤው እየዋለ ሲዝናና በተቃራኒው ለለት የሚለፋውን ለፍቶ በልሞላለት ወይ በሰነፍ ማጅራቱን እንዲመታ የተመቻቸበት ሁነት የሚፈጠርበት የተመቻቸበት። ችግር የፈጠረ ተብሎ የታሰበ አካል መስደብ ወይ ማንቋሸሽ ለችግር መፍትሄ ተብሎ የሚወሰድበት ሁነት ያለበት። እስኪቢርቶ ይዞ ሲታገል የነበረ ጫካ ጫካ ሜንጫ ግደል አባር የሚል ሰላም ሰባኪ ሆኖ ሲመጣ ያልገባን ምንድነው ተብሎ የማይጠየቅበት ባጠቃላይ እውነት ቅጥን ብላ ሰላ ወሸት እና የማያሻግር እሳቤ እንደ ገዝፎ የሚወሰድበት ሁነት ኖሮ ሳለ አገር ወአልፈረሰም ይባል ይሆን? ምድር አልፈረሰም አለ እንበል? ፈርሷል ማለት ምንድነው በራሱ? በወል ኢትዮጵያ ተብሎ መጠራቱ? ሀይማኖት መሪ ያጣበት በሁሉም በሚያስብል ደረጃ ቋንቋ ሊሰጡት የተሞከረበት አረ ስንቱ መፍረስን በፖለቲከኛ ትንታኔ አልቀበለውም መፍረስ በጥሬ ትርጉሙ ከሆነ አዎ ፈርሰናል።ሆኖም የወሉን ሳንጥለው እንድናልፍ እግዜር ከረዳን ወደራሱ የሚመለከት ትውልድ የራሱን አስተዋእጾ ስተት የሚመዝን የራሱን ግዴታና መብት በአግባቡ የሚጠቀም ትውልድ ይመጣና የወል ስሙ ይቀጥል ይሆናል።እኔ አልታደልኩም የምመኘው ትውልድ እሳቤ ቢኖረኝም ያለሁበት ትውልድ ይሄ ነው ስለዚህ አልፈረስንም አልልም እንደ ፕሮፌሰሩ ባንተ አልተጀመረችም ባንተ አትጠፋም እማልለው ያው መሬቱ አየሩ ተራራ ሸንተረሩ በተፈጥሮ ሂደት ስለሚቀጥል ማለት ስለማያስፈልግ ነው።ሆኖም ከላይ የዘረዘርኩት እስካለ ግን አዎ ፈርሰናል ልደቱ አይደለም የሚነግረኝ የመፍረስን ትርጉም የምፈታበት ሁነት ነው ቀድሞ የነገረኝ ለማለት ነው።
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 17 күн бұрын
እንደ ኃይሌ ገሪማ ያለ ምርጥ ዜጋ አለ?
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 17 күн бұрын
አኔ ከሞትኩ ሠርዶ አይብቀል?
@user-ob5cp4sh6b
@user-ob5cp4sh6b 18 күн бұрын
የልደቱ ንግግር አብዛሃኛዉ ስህተትና መላ ምት ቢሆንም፣ አንዳንድ ንግግሮቹ ግን እዉነትና እንደ ትንቢትም የሚፈፀሙና እየተፈፀሙ ነዉ። አሁንም ልክ ነዉ። ኢትዮጵያ አትፈርስም የሚል ኢትዮጵያን ያላያትና ያላወቀ እንቅልፋም ብቻ ነዉ። ዜጎቿ እንደቅጠል እየረገፈች አትፈርስም ማለት ሀገር ማለት ህዝብ መሆኑን የማያዉቅ ነዉ።
@addiszemen1637
@addiszemen1637 18 күн бұрын
ልደቱ አያሌው እውነት አለው
@ethiopiahagerie2679
@ethiopiahagerie2679 16 күн бұрын
የእኔ አስተያየት በጥያቄ ነው ለመሆኑ ቀደም ባሉት ጊዜያት ኢትዮጵያ ዉስጥ አሁን ላይ የደረስንበት ደረጃ ላይ እንደርሳለን ብሎ ያሰበ ሰው ነበር??? ቀጣይስ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ማን ያውቃል? እንደልደቱ ወይም እንደ ፕ/ር እንደሁለቱም የመሆን እድላችን ሰፊ ነው.... መደምደም አይቻልም
@TesfayeEyob-ew9jw
@TesfayeEyob-ew9jw 18 күн бұрын
brother yante azegageb betam yimechegnal "Ethiopia atifersim"
@user-iz7ch3lk1f
@user-iz7ch3lk1f 15 күн бұрын
ቅናትነውልደቱጉበዝብልህሰውነውኢትዮዽያኖችግንምቀኖችናቅናተኖችናችሁልደቱየበኩሉንነውየተወጣው
@tadelemekbib587
@tadelemekbib587 14 күн бұрын
Irrational and emotional perspective! Justify your reason as Lidetu did, your emotion can not be an evidence to convince us. But I appreciate and respect your opinion!
@daniziya464
@daniziya464 15 күн бұрын
ፕሮፈሰሩ ምን ሁኖ ነው ? አገር መፍረስ ማለት ምን ማለት ነው ? ከዚህ በላይ እንዴት ትፍረስ ኣ
@yewyalehkasa761
@yewyalehkasa761 17 күн бұрын
እስራኤል እንኳን አልፈረሰችም እንኳን እትዮጵያ በእርገጠኝነት እነግርሐለሁ አፍራሾቿ ይፈርሳሉ::
@MesfinMossie
@MesfinMossie 12 күн бұрын
ሀገር በምኞትና በቀቢፅ ተስፍ ከመፍረስ አትታደጋትም ሀገር ፈረሰች የሚባለው ምን ሲሆን ነው? የኢትዮጽያ አምላክ አያንቀላፋም የሚል የጅል ፈሊጥ አይሰራም የትኛው ጭላንጭል ነው አትፈርስም የምትለው ??
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 82 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
Ethiopia - የወልቃይቱ ቀጠሮ አልሰራም!
8:27
Feta Daily
Рет қаралды 60 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 82 МЛН