No video

Ethiopia - ወደ ኢትዮጵያ የገባው የውጭ ጦር?፣ በጌታቸው ትዕዛዝ የተከፈተው ዘመቻ፣ ኦነግ ሸኔ ስለታገቱት መልስ ሰጠ፣ በአርባምንጭ ከባድ ውጥረት

  Рет қаралды 139,578

Feta Daily News

Feta Daily News

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 89
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 Ай бұрын
ኢትዮዽያዬ በውጥረት ታድሪያለሽ በውጥረት ታነጊያለሽ፡ ነገም እንደዛው☹️💔 ይደክማል፡ ጌታ ምህረቱን ይላክልሽ!!!!!!!!!!💚💛💔
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 Ай бұрын
እግዚአብሔር ለአለም ሁሉ ሰላምን ይስጠን ወገን ወደፈጣሪ እፀልይ ሰላምን የመሰለ ነገር የለምና የሰላም አምላክ መድሀኒያለም ሰላሙን ይስጠን አሜን።
@DaniFkru
@DaniFkru Ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅ አንድ ❤
@user-fl1xo3ut7f
@user-fl1xo3ut7f Ай бұрын
Be chuhet yemihon yelem.anidinet yelelew meniged.
@daadhigd893
@daadhigd893 Ай бұрын
አራም ቆምጬ!
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Ай бұрын
ጌቾ በርታ ህዝቡን ነጻ አውጣ ወደ ዃላ አትመለስ መፍትሄው ይህ ብቻ ነው በሁለት መስመር አባር የወረቀት ላይ ነብር ናቸው ህዝቡ ከጎንህ ነው ጦርነት የሚፈልግ የለም
@zx9713
@zx9713 Ай бұрын
አይለፍልሽ የተባለች ሀገር ኢትዮጵያ ፋኖ ግባና እባክህ አንድ አርገህ ምራን መንጋ ተሰብስቦ ሀገራችን ትንሽ አረጋት ህዝባችንም አለቀ😢😢😢😢😢😢
@user-kj2ly3bu4m
@user-kj2ly3bu4m Ай бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@maryamismael8071
@maryamismael8071 Ай бұрын
👍👍👍👍
@tewodirosn
@tewodirosn Ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@user-zd9su4ou8g
@user-zd9su4ou8g Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@user-gsareklam
@user-gsareklam Ай бұрын
ድል ለተገፋው አማራ ድል ለፋኖ🎉🎉🎉🎉😊
@daadhigd893
@daadhigd893 Ай бұрын
አራም ! ድል እያማረህ ይቀራል!
@MubarekMusleha
@MubarekMusleha Ай бұрын
God bless Ethiopia 🇪🇹
@user-nl9np9er5q
@user-nl9np9er5q Ай бұрын
ኸይር አሰማን ያረብ
@henokahemed
@henokahemed Ай бұрын
ሚዛናዊ"።በመሆናችዉአሪፍነዉ
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Ай бұрын
Great man good morning Fetha Midya sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mule0411
@Mule0411 Ай бұрын
ሶማሌላንድ ቁንጫዋን ጅቡቲ ይበልጥ ቁንጫ ማድረግ ትችላለች
@songohan7170
@songohan7170 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሌሏቹን አጀንዳ በዋጋ ጏረቤት ሀገራት መነገድ ሰራ ማሰፈጸም መላላክ ባህላዊ ጨዋታ ከሗነ ዘመን አስቋጥሮውል !!!
@Wendsenadugna-yf2cv
@Wendsenadugna-yf2cv Ай бұрын
ሰላም ለአገራችን
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t Ай бұрын
የውጭ ጦር ወደኢትዮጵያ ገባ የሚለው ርእሳቹ በጣም አሳሳች ነው፣ ይሄን ያክል የቃላት ጅምናስቲክ መስራት ምን ይጠቅማችኋል?
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
ዩቲየብ ማታለል ነው ስራቸው።።ደደቦች
@blackstone07
@blackstone07 Ай бұрын
የረባ ዜና የላችሁም
@mekonenyeshewalul5699
@mekonenyeshewalul5699 Ай бұрын
በአሪስቱ የሰዉን ቀልብ ለመሳብ ነዉ ያካበዱት
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Ай бұрын
የራሱን ሀገር ሰላም ማስከበር ያልቻለው ብርሀኑ ጅሎ የሌላ ሀገር ወታደር. በብቃት ሊያሰለጥን አረ ሳይደላኝ አታስቁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rutafruh6588
@rutafruh6588 Ай бұрын
ውሽት እኮ ነው የምያሰለጥናቸው 🤣🤣🤣🤣
@mesaylala8285
@mesaylala8285 Ай бұрын
የሌላ አገር ወታደር አማራን ሊወጋ ነው የመጣው ?
@jujucanal2165
@jujucanal2165 Ай бұрын
አዎ😂😂😂 አልቅስ
@zeyneba3439
@zeyneba3439 Ай бұрын
​@@jujucanal2165ለምን ያለቅሳል ሳተናዉ ፋኖ እያለ
@maxamuudcumar5330
@maxamuudcumar5330 Ай бұрын
❤longe live somaliland and Ethiopia
@argawbelay7938
@argawbelay7938 Ай бұрын
A matter of titfortat. Natural.
@asratzenebe982
@asratzenebe982 Ай бұрын
semetenewal 40000 seltagn ke somalia wede diredawa so what if??
@aberadabi1617
@aberadabi1617 Ай бұрын
ፈታላ !! ሀገራዊ ሚስጢር እንኳን የማይገባህ ሆዳም !! ብራቮ ጌቾ!!!
@Fhhv-v3t
@Fhhv-v3t Ай бұрын
Arada 9:37 adeyli
@user-tf8rg2rj3h
@user-tf8rg2rj3h Ай бұрын
ሊሰለጥኑ ነው ያማርን ህዝብ ሊወጉ ነው ግን
@user-gsareklam
@user-gsareklam Ай бұрын
እግዚአብሔር ይዋጋልን 😢😢😢😢
@user-gsareklam
@user-gsareklam Ай бұрын
እግዚአብሔር ይዋጋልን😢😢
@tesfautub
@tesfautub Ай бұрын
Where are the other journalist...?
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
የመንግስት እጅ በትክክል አለበት በተማሪዎች እገታ
@ethiopiafirst6885
@ethiopiafirst6885 Ай бұрын
አለበት አልከን እሺ . ግምት ነው ወይስ ማስረጃ አለህ . ሲሉ ሰምተህ ከሆነ ከንቱ ድካም ነው
@Fhhv-v3t
@Fhhv-v3t Ай бұрын
Arada 9:37 deyli
@teka1528
@teka1528 Ай бұрын
ANTE WUSHETAM! DENKORO, YETEZABA ZENA TAKERBALE! YEWUCHE WETADER ETHIOPIA ALEGEBAM! ANTE, ENSESA!!
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Ай бұрын
በሕዝብ ደም ይቀልዲ እንጂ አሱ ነው እርሱ ነው በደሀ ልጅ ደም ያላግጡ እግዚአብሔር እስኪፈርድ ሕዝቡ ዝም ማለቱ ይገርማል የሁሉንም ቤት ሚንኴኴቱ አይቀርምና ምንም ዋስትና በሌለው አገር ላይ ነንና ትላንት ወለጋ ላይ የዪንበርስቲ ተማሪዎች ታግተው ደብዛቸው ሲጠፋ እኔም ይመለከተኛል ብለን ብንጮህ ብንቃወም የሆነ መፍትሄ ሊገኝ ይችል ነበረ የእንትና ብሔር ነው ምን ቸገረኝ ግን መቼም ከችግር አያመጣም
@EdenGetaneh-l6h
@EdenGetaneh-l6h Ай бұрын
feta news batam Dis. Halal Anwdahwaln Adads Zane yolk ymtlo Blake asyon tab tab argo
@gbhaile
@gbhaile Ай бұрын
አርስትህን አስተካክል" ወደ ኢትዬጵያ ለስልጠና የገቡት ወታደሮች" ብትል አድምጭህን አያስደነቅጥም::
@Fhhv-v3t
@Fhhv-v3t Ай бұрын
Arada 9:36
@EibroYmame
@EibroYmame Ай бұрын
አይባልም፡ቀባጣሪው፡፡
@songohan7170
@songohan7170 Ай бұрын
ተላላኪውሰራ አስፈጻሚዊ ወያኔ ማንን ነው የሚያስርው እራሱኑ መዋቅሩኑ ነው ማሰር ማገት ያለበት ::
@henokGoyitom
@henokGoyitom Ай бұрын
መላላክ የእናንተ እነጂ ወያኔ ባህል አይደለም ! ወያኔ ተላላኪ ቢሆን ኖሮ ፋኖ ከምድረ ገፅ ጠፍቶ ነበር አንተ ዶማ
@henokGoyitom
@henokGoyitom Ай бұрын
ትግራይ አሁንም ከሁሉም የኢትየጰያ ክልል የተሸለ ሰላም አለ ፡፡ ከበፊቱ ጋር ሲነጻጸር ነው ወንጀል የጨመረው ፡፡
@teka1528
@teka1528 Ай бұрын
FETA!! HOD EKAHE YEFRES, YETARES! ANTE WUSHA!!
@Ultragearluffy
@Ultragearluffy Ай бұрын
አስቀያሚ
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 Ай бұрын
It is up to the incumbent government to under control any kind of crime (including kidnapping) to the standard level. The safety of all citizens rests at the hands of police & security bodies of this country.
@daadhigd893
@daadhigd893 Ай бұрын
እኝኝኝኝኝኝኝ! ጅላንፎ!
@teka1528
@teka1528 Ай бұрын
FETA ANTE, WUSHA, WUSHETAM, DEM YEHONLEH, BANDA!!
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 Ай бұрын
Shena yawetaw megelecha lek lehone yechelale beteley 3tegawe wetatu tederajeto seraya belew yesewetal aneda edewm besemachew yemeseruten deresewebachew keteketewachewal Bega akababi
@FantaNigussie-cw2iv
@FantaNigussie-cw2iv Ай бұрын
Talk
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h Ай бұрын
ሶማልያ ደግሞ ትግራይ ከኢትዮፕያ እንድትገንጠል እውቅና ልትሰጥ ይገባታል ❤❤❤
@MehamediSiragi-nz9tr
@MehamediSiragi-nz9tr Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ደንቆሮ
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h Ай бұрын
@@MehamediSiragi-nz9tr እርርር ኣዎ ልትሰጠን እንጠይቃታለን ኣንተ ገገማ
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 Ай бұрын
ጥሩ አባባል ብትገነጠል ለሁሉም ሰላም ነው የራስህ ያልሆነውን መሬት መመለሰ ስላም እናገኛለን
@teka1528
@teka1528 Ай бұрын
Mule0411! Mengestn Asanese atemelket! Kunicha antena fesam fano nachu!!
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Ай бұрын
Please stop giving misleading information to the people of Ethiopia, this will not help anyone. we only make things for our country. One thing is true and that is that God is on Ethiopia side because people are praying hard for our country.
@teka1528
@teka1528 Ай бұрын
FETA, FETALA!! LESELTENA BEL! ANTE FANDYA!!
@olikesootebo5150
@olikesootebo5150 Ай бұрын
እናንተ ከዩቱብ ገንዘብ ለማጌኛት ብላችሁ በሀገራችን ላይ የምትሰሩት ሥራ ከአግባቢ ውጭ ነው። የሀገራችን ወታደራዊ ምስጥር ሆኖ መቆያት ያለባቸውን የሀገር ጥቅም የምነኩ ምስጥሮቹን ለሀገራችን ጠላት ከሆኑ ሀገራት ምዲያ ጋር በመሆን ጉዳይ አስፍፃሚ ሆናቾል።
@user-ue5ng6eg4g
@user-ue5ng6eg4g Ай бұрын
የሚገርመው እነ ብርሃኑ ጁላ ያሰለጠኑት ምን ለውጥ ያመጣል ፋኖን መቃቃም ያልቻለ የብርሃኑ ጁላ የሶማሊያ ላንድ ወታደር አሰልጦኖ የሚመጣው ለውጥ አይታይኝም ግን ምነው የሶማሊያ መከፋፈል አስፈልጎ የበሻሻው ሰው ሆነ ብሎ ሰማሊያ መገነጣጠል ሆኖ ብሎ አካባቢውን አመሰው ምን አልባት የምስራቅ አፍሪካ ፈላጭ ቆራጭ ለሙሆን ነው ያሳዝናል።
@kiflymerhu832
@kiflymerhu832 Ай бұрын
crazyness in the Horn. Limitless stupidity.
@Mashquke
@Mashquke Ай бұрын
የራሱዋ አረረባት የሆነ ዜና ነው ።እኔምናገባኝ በዚህ ሰአት ስለ ጥቃቅን ነገሮች የቀውሱ መሪ የስራ ውጤት ።
@eliashabtamu5070
@eliashabtamu5070 Ай бұрын
.
@Eyasu7708
@Eyasu7708 Ай бұрын
ረሰሰሰሰሰረተ😅
@rutafruh6588
@rutafruh6588 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣የበረዶ ማንሸራተቻ ኡኡኡኡኡ
@RedietWeldeyes
@RedietWeldeyes Ай бұрын
❤❤❤😂
@ttzeru3471
@ttzeru3471 Ай бұрын
ወረኛ ነክ ባክህ
@bedigifumete
@bedigifumete Ай бұрын
ህ ዝ ብን ማ ስ ተ ን ፈ ስ ይ ቻ ል ይ ሆ ን ጋ ዳ ፊ ን ያ የ ( የ ጋ ዳ ፊ ን ጠ ባ ሳ ያ የ በ እሳ ት አይ ጫ ወ ት ም )
@HeeyLeel-z8f
@HeeyLeel-z8f Ай бұрын
Fake news
@user-ex5xg2uu6d
@user-ex5xg2uu6d Ай бұрын
😂😂😂😂
@Fhhv-v3t
@Fhhv-v3t Ай бұрын
Arada 9:37 adeyli
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 45 МЛН
ሰበር  ዜና  ቅዳሜ  ነሀሴ//11//2016
@አልማዝ ይቱብ
Рет қаралды 55
ሰበር ዜና ከባህር ዳር አሁን የተሰማ መረጃ
የባቦዋ yebabuwa Media
Рет қаралды 130