Ethiopia - ‹‹ወዴት እየሄድን ነው?›› ጌታቸው ረዳ፣ “አስረድቻለሁ” ታከለ ኡማ፣ የ3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር አደራ፣ ለህወሃት የደረሰው ማስጠንቀቂያ

  Рет қаралды 132,823

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 2 ай бұрын
ከሕወሓት መልካም ነገር የሚጠብቅ የእነሱው ዓይነት ልበ-እውር የሆነ መሆን አለበት። የኢትዮጵያ ችግሮች ሁሉ ምንጭ ሕወሓት መሆኑን መቼም መረሳት የለበትም።
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 2 ай бұрын
እኔም እደዛነው እምለው ለኢትዮጵያ የጀርባ ቅማል ናችው😂😂😂😂
@siymergn
@siymergn 2 ай бұрын
ዘረኞች ለ27 ዓመት አገራችን ወርቅ ነን, ንፁሁ ነን ,ጀግና ነን,በማለት የትውልዱ እልም አጨለሙት በአዲስ አበባ ወጣት ላይ ለስደትና ለሞት ዳረጉት,ግማሹን በጫት አደነዘዙት የአገሪቷን ዓብት ብቻቸውን መንገድ እየዘጉ ለሴት አዳሪ በተኑት ጨፈሩበት ሰው መቼም የሥራውን የእጁን ያጀኛል
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 2 ай бұрын
ማንም ሰው ለሀገሩ ላበረከተው ድል ክፍያው ክብር እና የሕዝብ ፍቅር ነው!
@RahmaNurgaba
@RahmaNurgaba 2 ай бұрын
لله يستور
@melisewfanta8017
@melisewfanta8017 2 ай бұрын
ታኬ ዶላር ይከተላቸዋል፣ እድለኛ ሰው።
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 2 ай бұрын
እድለኛው ታኬ አሁንም አፈሰው ።
@saved1580
@saved1580 2 ай бұрын
“በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ይሸከም ዘንድ፥ እርሱንም ለማገልገል በእግዚአብሔር ፊት ይቆም ዘንድ፥ በስሙም ይባርክ ዘንድ እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ድረስ የሌዊን ነገድ ለየ።” - ዘዳግም 10፥8
@abebakidane8231
@abebakidane8231 2 ай бұрын
ጌታቸው ትግራይ ወዴት እየሄደች ከሚል ስለ ሆዱ ማሰብ ይሻለዋል
@amandimisse2339
@amandimisse2339 2 ай бұрын
#ETHIOPIA NEWS NOW AMAN PRIME MINISTER AMAN WINS NOW ERITREA OUT AND SO ON
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 2 ай бұрын
ገመዱ የነአሸብርን ዜና ፀጥ አደረገው!
@escalewoyecha6835
@escalewoyecha6835 2 ай бұрын
😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShalekawZelek
@ShalekawZelek 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅👌 አንድ አማራ 💪👍🔐
@dreamsgaiety9073
@dreamsgaiety9073 2 ай бұрын
ሰላም
@yitbarekayalew6122
@yitbarekayalew6122 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 2 ай бұрын
አዝናለሁ፣ አቶ ታከለ ንጹህ እጅና አእምሮ ያላቸው ሰው አይደሉም። የአገርና የሕዝብ አደራ የመሸከም ብቃት አላቸው ብዬ አላስብም።
@fikiresketsela
@fikiresketsela 2 ай бұрын
ታዲያ ሠላም በሌለበት ዕዳ እንዴት መክፈል ይቻላል ?
@FikerAbreham
@FikerAbreham 2 ай бұрын
Abdarew hager new ebedew
@amandimisse2339
@amandimisse2339 2 ай бұрын
#ABC NOW #CNN AND #EBC NOW #DIRE TV NEWS NOW AMAN PM ETHIOPIA . ETHIOPIA RELATION GOOD AND NOW CONTUNE AND TRUE ETHIOPIA PM AMAN WINS
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 2 ай бұрын
ገመዶ የነአሽብርን ዜና እንዲረሳ ለማድረግ ከዶ/ሩ ጋር የተነጋገረው ቃል ያለ ይመስላል የስጦታ ትንሽ የለውም የምስክር ወረቀትም ቢሆን መቀበል ነበረበት እንዲያውም ገመዶ የአትሌቱን ብቃት የሚያውቀው አይመስለኝም ቢያውቀው ኖሮ ተጠባባቂ ሲደረግ ተከራክሮ ቋሚ ተሰላፊ ማንድረግ ነበረበት ይህንን ያላደረገ አሰልጣኝ የተሰጠውን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብሎ መቀበል ነው የነበረበት
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 2 ай бұрын
ህዋት እሚባሉት ፍጥረት መስማት ማየት እዴት እዳስጠሉኝ ከቻላችሁ ስለነሱ ምን አታውሩ ሌቦች እሚወራ የላቸውም
@TeddyBizuayehu
@TeddyBizuayehu 2 ай бұрын
ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም ታኬ.....
@YisuYishak-b7s
@YisuYishak-b7s 2 ай бұрын
Eyesus Geta new
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 2 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ማን ወታደር ነው አለ 😂😂
@amandimisse2339
@amandimisse2339 2 ай бұрын
#CNN #ABC #BBC AND #DIRE DAWA CITY TV NEWS NOW ETHIOPIA PRIME MINISTER AMAN WINS !!!!ETHIOPIA AND JUBITE RELATION TRUE NICE CONTUNE
@habtamuayalew7342
@habtamuayalew7342 2 ай бұрын
አቶ ጌታቸው ረዳ የክልሉ ግዜያዊ ፕሬዘደንት ሆነው ከተሾሙ ብኋላ ደፂ እና ግብረአበሮቹ ከስልጣን ገሸሽ የተደረጉበት መንገድ በፌደራሉ መንግስት ትዕዛዝ ቢሆንም በነጌታቸው ረዳ እንዴት እንበለጣለን የሚለው ሀሳብ እንቅልፍ የነሳቸው ጉዳይ ከመሆን አልፎ ሶስት ወር በስብሰባ እንዲቀመጡ ምክንያት ሆኗል ፤ ከስብሰባው መጠናቀቅ ብኋላ ለትግራይ ህዝብ ምን ይዞ መጣ ብለህ ስትገመግም ምንም ዓይነት የህዝቡ ችግር የማያስጨንቀው ግን ደግሞ የክልሉ ወንበር ከዛም አለፍ በማለት የድርጅቱን ህጋዊ ሰውነት በመመለስ የፌደራል ስልጣንን መጋራት አላማው አርጎ የተነሳ መሆኑን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተፈጠሩ ያሉትን ውዝግቦች ስትረዳ የሚጠቁምህ ነገር ከዚ የተለየ አይደለም ፤ በዚህ ውዝግብ ውስጥ የተረዳሁት አቶ ጌታቸው ዲሞክራቲክ አስተሳሰብ እንዳለቸው ነው ምክንያቱም ህጋዊ እውቅናው በምርጫ ቦርድ የተነጠቀን ፖርቲ እንዳይሰበሰብ የማድረግ አቅም አላቸው ፤ አቅም እንኳን ቢያጥራቸው የፌደራሉን መንግስት በመጠየቅ ህግ ማስከበር ይችሉ ነበር ። አሁንም ከአቶ ጌታቸው ረዳ የምረዳው የትግራይ ክልልን መንግስትን እና ህዝቡን ችግር ውስጥ የሚከት ነገር ነው በጉባኤው እየተከናወነ ያለው በማለት በተደጋጋሚ ያቀርባሉ ፤ እሳቸውን ጨምሮ በደቡብ ትግራይና በደቡብ ምስራቅ ማለትም በመቀለ ሙሉ የዚህ ድርጅት አባል የሆኑ ድርጅታዊ ጉባኤውን በመቃወም ከአቶ ጌታቸው ጎን መቆማቸውን አረጋግጠዋል ። ያም ሆነ ይህ የትግራይን ህዝብ ችግር የማይፈታ እና አሁን ያለውን መሰረታዊ የህዝቡን ጥያቄ መፍታት እና የተገኘውን ሰላም ማስጠበቅ ካልቻልክ አወዳደቅህ የከፋ ይሆናል ። የትግራይ ህዝብ ለአመነበት መሪ ድርጅት ማንም ምን ይሁን ይሄ አይሆንህም ቢሉት እየተበደለ ፣ አየተጨቆነም ቢሆን ነገ ይክሰኛል ፣ ይስተካከላል በማለት ከፍተኛ መስዋዕትነት ጭምር በመክፈል ዘብ የሚቆምልህ ህዝብ ነው ፤ ይህንን የሚያደርገው በገዛ ልጆቼ መመራት አለብኝ ብሎ ሲያስብ እና ከፌደራል መንግስት የሚመጡ ጫናዎችን ለመከላከል ሲያስብ ነው ፤ ነገር ግን እርስ በዕርስ በሚደረጉ ሽኩቻዎች ብዙም ወገኝተኝነት የማይታይበት ህዝብ ነው ፤ ከዛ ይልቅ ዳር ይዞ እየተፈጠረ ያለውን ነገር እያየ ለበርካታ ዓመታት ከነችግሮቹም ሆኖ እየደገፈ ለስልጣን ያበቃውን ድርጅት በስልጣን ሽኩቻ ሲመሰቃቀል መስማትም ማየትም ከአቅም በላይ በመሆኑ ከማዘን ወጪ ነገ ምን ሊፈጠር ይችላል ብሎ አንደበቱን ለጉሞ መጠባበቅን መርጧል ለጊዜው ፤ የነገን ባናቅም ።
@BirhanBirhan-r1k
@BirhanBirhan-r1k 2 ай бұрын
ፈተና አደለም የደደቡ የአብይ አህመድ ሴራ እንጅ።
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 2 ай бұрын
ታኬ አንበሳው መጣ እያገሳ ወደ ዶላሩ ።
@bihon6567
@bihon6567 2 ай бұрын
❤😮
@HammodHabibi-i8t
@HammodHabibi-i8t 2 ай бұрын
👍
@GirmaDagne-ik8gp
@GirmaDagne-ik8gp 2 ай бұрын
ስለ አማራ ምን አለ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 2 ай бұрын
ስለ አማራ ዜና ከሌለ ዜና አይመስልህም እራስ ወዳድ
@bkhm6433
@bkhm6433 2 ай бұрын
መጀመሪያ ሀሳቡን ተረዳ
@waberi1448
@waberi1448 2 ай бұрын
Grch a man of the time
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 ай бұрын
ሕወሓት ያደረገው ማጥራት ስልክህን የፓርቲው ድርጊት ትክክል ነው ወሬ ባናራግብ ጥሩ ይመስለኛል
@birhanjommy
@birhanjommy 2 ай бұрын
የባቡር ሐዲዱ ለነዳጅና ለጭነት ሆኖ መዘጋጀት አለበት።
@ethiopiannetsanet9101
@ethiopiannetsanet9101 2 ай бұрын
ሰውን ለማደናገር ነው ስለ መቀሌ የምታወራው. ለምን የፉኖን ድል አትዘግብም?
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 2 ай бұрын
ወናዉ የነአሸብርስ?
@dessieassefa945
@dessieassefa945 2 ай бұрын
ለምን ወደ አንቦ አይወስደውም
@kedirmuzyein1298
@kedirmuzyein1298 2 ай бұрын
ሁለት ሚልየን ብር ሽልማት እንደስድብ ይቆጠራል ለሁለት ሰአት ታስሮ መፈታት አሁንም እንደስድብ ይቆጠራል!! ገመዶ ደደፎ
@AdaneTuffa
@AdaneTuffa 2 ай бұрын
It is ironic to witness a country where many people cannot afford two meals a day spend all this amount of money.
@DAGUMEDIA-k7m
@DAGUMEDIA-k7m 2 ай бұрын
50 አስገቡኝ አንጂ ቤተሰብ 😜😜
@birhanjommy
@birhanjommy 2 ай бұрын
መረን የሆነውንና የአዋረደን አሰልጣኝ ተብዬ ለምን አይታሰርም?
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 2 ай бұрын
ETHIOPIA SHERMUTA BOSHASHA YE MICHAEL HAMER KARPIT
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 2 ай бұрын
ታከለ ኡማ ዘርፎ የሔደው አንሶትና እንደገናም በዘረፈው አሜሪካ ተምሮ በመጣው እንዴት በረቀቀ ሁኔታ የኢትዮጶያን አንጢራ ሀብት እንዴት መዝረፍ እንደሚቻል ሰልጥኖ መጥቷል።
@fbeyene91
@fbeyene91 2 ай бұрын
መፍትሄውን አንድ ብለው ጀምረዋል😂😂😅😅😅
@genetnecho1109
@genetnecho1109 2 ай бұрын
የዓም ዳጉሶች እየተበደሩ እየለመኑ የሚበሉ እና ሰውን የሚገሉ የአህያ ውርጮች ፈጣሪ ከእምድረገዕ በተሎ ይጥረጋቸው። ድል ለአማራው ህዝብ ድል ለፋኖ። አማራው ለዘላለም ይኑር። አህዮች በየቦታው ይውደቁ ይጠረጉ። ሞት ለቅርፍጡ አህያው እብድ አህያው አብይ አህመድ።
@be-liever
@be-liever 2 ай бұрын
አማራ ሃድጊ አለ ኤርትራው😂😂😂 ጠቅላዩ ኢትዮጵያን ወደ እድገት ማማ ላማውጣት ሲጥር እናነተ አህዮች ደግሞ ሌት ተቀን ስታናፉ ትውላላቹ አህያ ማናፋቱ መለያው ነው😂😂😂😂
@shawaliyaaa
@shawaliyaaa 2 ай бұрын
Hong kong la Gold medal winner sint inda mit shalim hidina iyi
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 2 ай бұрын
ብልፅግና አቦካት ኢትዮጵያን ተሽጠናል በእዳ
@Micky-n4i
@Micky-n4i 2 ай бұрын
ማንም የትግራይን ሕዝብ የሚበላው የለም ከወያኔ በሰተቀር ደብረጽዮን የሰው በላውና የማፍያው አምበል አንድ እገሩ ጉደጓድ የገባው የሰብሐት ነጋ ተላላኪ ነው
@weykefetek3020
@weykefetek3020 2 ай бұрын
ተቃዋሚው፣ ኣንጃው፣ ዩቱበሩ፣ መንግስታቱ፣ ህዝቡ ኣጀንዳው ሁሉ ህወሓት፣ ህወሓት፣ ጉባኤ ነው ።ምን ኣይነት ኣሳታፊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ነው።
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 ай бұрын
ትክክለኛ ብድር ከሆነ ይከፈል የተበደሩትም ለልማት ነው
@Tybatube
@Tybatube 2 ай бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ በማደም ኩሸና ነኒ😢
@mominaamina2263
@mominaamina2263 2 ай бұрын
Geche Yraya amara enj tiger ayedelm dege adergut yehi baneda😅😅😅😅😅
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 ай бұрын
16:28 ዘረኝነትማ የጨስው እሁን ነው 27,ዓመትማ ለህዝቡ ብሔሩን እንዲያውቅና እንዲያስከብር ነበር ህ😮ዝብ ግን የዕውቀት ማነስ ይመስለኛል 1 ማዳበር ሲገባው ጠባብነትን ማስፋፋት አሁን ሀገራችን በችግር ላይ ነን
@HappyBeetle-oy1jy
@HappyBeetle-oy1jy 2 ай бұрын
470 million dollar new atwashshshsh
@AbdurehmanSeid-vz5bc
@AbdurehmanSeid-vz5bc 2 ай бұрын
የአሸብር አጀንዳ አስቀያሪው ተዋኒያን ገመዶ ደደፎ😂😂😂
@kobrraw
@kobrraw 2 ай бұрын
ታኬ በል እንደባለፈው ጋጥ ማሙሽ ጋጥ ብሎ አንደገና አስቀምጦሃል ,
@AsfaweDefare
@AsfaweDefare 2 ай бұрын
የበላችው ያገሳታል በላይ በላዩ ያጎርታል ተኬ አካምጅርታ ደለጋ ፈያ
@Yif66
@Yif66 2 ай бұрын
አይ ብልፅግና ኢሀዴግ ገንብቶ የሰጠህን ባቡር ገቢ ላለፈው አምስት አመታት ቅርጥፍ አድርገህ በልተህ አሁን በኢሀዴግ ታሳብባለህ ሞላጫ
@ismailseid367
@ismailseid367 2 ай бұрын
አልታሰርኩ ብሏል ሳታጣ………
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 2 ай бұрын
እንደ አንተ "ሂሳብ ወደ ማወራረድ"
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 ай бұрын
እቶ ጌታቸው የትግራይ ህዝብ ወዴትም አልሄደ ግን እንተ ወዴት እየሄድክ ነው
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 2 ай бұрын
የገመዶ ዓይነት ሆዳም አሰዳቢ የትም አገር አይኖርም የአገራችንን ታርክ ነው ያበላሸው ይሄ ሰውዬ ይሄንን ቼክ ያዘጋጀውን ሰው ለብቻው ቢያገኘው ኖሮ አስገድዶ 10 ሚሊዮን ብር ማስፈረሙ የማይቀር ነበር።
@alemayehu2768
@alemayehu2768 2 ай бұрын
ኢልመ ደደፎ ያልታጠነ የንብ ቀፎ!!
@hamudseid4461
@hamudseid4461 2 ай бұрын
አሸብ እኮ የሚያስለፈልፈዉ
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 2 ай бұрын
አገዛዙን አስጨንቆ በደንብ እየታገለ ያለው የጎጃም ፋኖ ነው:በአገዛዙ ላይ የፕሮፓጋንዳ የበላይነት መውሰድ የቻለውም ይሄው የአባይ ማዶው የፋኖ ኃይል ነው::
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 2 ай бұрын
Chek memeles wenjel aydelem, altaserem, weregnoch yaragebut alubalta new 😅😅
@kahsayjamal1718
@kahsayjamal1718 2 ай бұрын
መመለስ መብትህ ነው ምክንያቱም የሰጠህው ምክንያት ትክክል ሊሆን ይችላል ሆኖም ግን አንተ የሄድክበት መንገድ እራስህን ምን ያህል እንደማታውቀው ያሳያል አንተ የህዳር አህያ ሆነህ ነው ማንም የተጫወተብህ ምክንያቱም የዶክተር አሽብር ቀኝ እጅ ስለሆንክ የሰራህው ወንጀል ከእሱ ጋር ስለ አለ በማስረጃ እሱን አውጣብሃለው ስለአለህ ብቻ ነው ያለውን የሰሞኑን የፓሪስ ጉዳችሁን አጀንዳ ለማስቀየር የተጠቀመብህ አገርህ ሽልማት እንጂ ደሞዝ ወይም የአገልግሎት ክፍያ አይደለም የሰጠችህ ክብረትህን ነው የጣልከው አንተ አጀንዳ አመጣህ አላማጣህ ዶክተር አሸብር ለህግ መቅረብ አለበት !!!! ይቅርታህን ግን ከልብህ አድርገው የኦሮሞ ልጅ በሆዱ አይገዛም ነውር ነው
@konjosara5547
@konjosara5547 2 ай бұрын
THE LAND IS is for god poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir during meles government very good economy 1 dollar 20 birr everything sheaper 1birr u can take bus
@be-liever
@be-liever 2 ай бұрын
You're just another Racist.
@StarNews_16
@StarNews_16 2 ай бұрын
#breakingnews_16
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 15 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 14 МЛН
Ethiopia - ጫካ ጫካውን!
10:47
Feta Daily
Рет қаралды 282 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.48 "የህዝብ ድምፅ"
32:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 642 М.
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 15 МЛН