Ethiopia// Weeding of Zemari Dn Nebiyu// የሊቀ ዲያቆናት ነብዩ እና የሃና ካሳ ሥርዓተ ጋብቻ//25 February 2019

  Рет қаралды 223,865

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

እግዚአብ አንድ አደረገ

Пікірлер: 591
@ፍቅርነኝ-ዠ4ለ
@ፍቅርነኝ-ዠ4ለ 5 жыл бұрын
የአብርሃምና የስራ ስርግ ያድርግላቹ እንዴ ደስ ይላል ይህን ይክብር ማግኘት አቅሜ ደካማና ሐፅያትኝ ብሆንም ሁሌም ምኖቴ ነው አምላክ ሆይ ምን ይሳንሃል እኛም ለዚህ ክብር አብቃን
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ 5 жыл бұрын
ፍቅር ነኝ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም ያሳካልሽ
@የአማራዋሽቅርቅር
@የአማራዋሽቅርቅር 5 жыл бұрын
አሜን🙏
@ggggeghtapharyemsgn2147
@ggggeghtapharyemsgn2147 5 жыл бұрын
አሜን
@ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ
@ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@አማራይቱኢትዮጵያዊ
@አማራይቱኢትዮጵያዊ 5 жыл бұрын
ፈቅር ነኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው ነገር የለም ያሰብሽውን ይፈፅምልሽ
@ወለተተንሳኤወይንእሸት
@ወለተተንሳኤወይንእሸት 5 жыл бұрын
❤"""ውይ የተዋህዶ ልጆች ስታስቀኑ እንዴት እንደምታምሩ ❤እግዚአብሔር❤ ያብዛን❤❤❤
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ 5 жыл бұрын
አሜን
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
ወለተ ተንሳኤ ወይን እሸት ameeen ameeen ameeen
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@habibahammad6347
@habibahammad6347 5 жыл бұрын
አሜን
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 5 жыл бұрын
የምወዲህ ዘማሪ ነቢዩ ሰሙኤል እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃህ የ አብራሃም የ ሳራ ይሁን ትዳራቺሁ
@belayneshkassaye4702
@belayneshkassaye4702 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጋብቻችሁን የአብረሃምና የሳህራ ያድርግላችሁ።🍎🍎🎂🏭
@serguttube6882
@serguttube6882 5 жыл бұрын
ዘማሪ ነብዬ ሳሙኤልበጣም የምወድ ዘማሪ ነህ ትዳራችሁ ይባረክ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 5 жыл бұрын
ውይ እንካን ደስ አለችው ወንድማችን ቤይሩት ለአገልግሎት መጥቶ ነበር አይደል?
@serguttube6882
@serguttube6882 5 жыл бұрын
@@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ አዋ ማሬ ቤሩት መቶ ነበር
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 5 жыл бұрын
@@serguttube6882 አውቄዋለሁ እንካን አደረሳቸው ሰላም እደሪልኝ እናት
@uaeuae5318
@uaeuae5318 5 жыл бұрын
የተዋህዳ ልጂች እመብርሀን ትጠብቃችሁ ሙሸርው ሙሽሪት እንኳን ደሰአላችሁ
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Amen
@godisgood9793
@godisgood9793 5 жыл бұрын
Aman aman aman
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 5 жыл бұрын
ዘማሪ ቴዎድሮስ ባየሁ ቁጥር እንባ ይተናነቀኛል ቴድየ የኛ እንቁ እወድሃለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ
@ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ 4 жыл бұрын
እኔም በምን መንገድ ስልኩ ይገኛል የኔ ጌታ ገና ሳየው እምባዬ ይመጣል እግዚአብሔር በሱ ኣድሮ ብዙ መዝሙሮች ሃሴት ኣድርገናል ተባረክ ወንድማችን 👏👏👏
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 5 жыл бұрын
አይናችም ነሽ ማርያም አንችን አይንኩብን #ቴዲየ የእኔ መልካም የምንወድህ ሊቀ ዲያቆን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ
@abigiyaworku1671
@abigiyaworku1671 5 жыл бұрын
ሙሽራው ነቢዬ ሙሽሪትም ሀና ይባረክ ጎጇችሁ ኑሩ በምስጋና እልልልልልልልልልልልልልል ነቢ ወንድሜ አምላክ ስላደረገልህ መልካሞች ሁሉ ደስብሎኛል በሰርግ መገኘት ባልችልም እጅጉን ድስብሎኛል የበፍቅር አምላክ ፍቅሩን፣በረከቱን ያብዛላችው ።ሽ ዘመንን ኑሩልኝ ዘመናችው በፀጋ መቅደሱ ይለቅ። ሀኒዬ በጣም ታድለሻል ሙሽራዬ እጅግ ታድለሻል በገነተ ኢየሱስ ንጉስሽን ወስደሻል በገነተ ኢየሱስ መስቀሉን ይዘሻል ሀኒዬ በጣም ተድለሻል ነቢዬ በጣም ታድለሀል ወንድሜ እጅግ ታድለሀል በገነተ ኢየሱስ ፀሃይ ወቶልሀል በገነተ ኢየሱስ ንግስቷን ወስደሀል ነቢዬ በጣም ታድለሀል እልልልልልልልልልልልልልልል እወዳችዋለው ሀኒቾ&ነቢ ወንድሜ ለበረከት ሁኑልኝ
@ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ
@ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሔን ላደረገ የአብርሐም የሣራያድርግላቹህ በፍቅር በፀጋ ያኑራቹህ
@Mary-pj1kf
@Mary-pj1kf 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ይህ ቀን ናፍቆኛል በስደት ያላቹ ለሀገራቹ ያብቃዩ ለዚ ክብርም ያብቃን አሜንን
@ትግራይዓደይኣክሱምጽዮንማ
@ትግራይዓደይኣክሱምጽዮንማ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ የእግዚአብሄር አምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን
@Mary-pj1kf
@Mary-pj1kf 5 жыл бұрын
@@ትግራይዓደይኣክሱምጽዮንማ አሜን❤
@anisagwapa2039
@anisagwapa2039 5 жыл бұрын
አሜን ያብቃን
@ህይወትወለተህይወት
@ህይወትወለተህይወት 3 жыл бұрын
@@anisagwapa2039 አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 5 жыл бұрын
ይህ ነው ጋብቻ ስራቱን የጠበቀ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለ ማይ ነገር ስጦታው አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የኔ እናት ክበርልኝ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ 5 жыл бұрын
ዲያቆን ነብዬ ሳሙኤል እካን ለዚህ ክብር እግዛብሄር አበቃህ እዴት መታደል ነው እኛንም የልባችን መሻት አይቶ ለዚህ ክብር ያብቃን እግዛብሄር ሆይ ስምህ ድንቅ ነው ምስጋና አይለቅብህ እውነት መዝሙሮችን ስወድለት ያብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ
@እኔማርያምንእወዳታለሁጌታ
@እኔማርያምንእወዳታለሁጌታ 5 жыл бұрын
መታደል መመረጥ ነው ለዚህ ክብር መብቃት ያብረሃም የሳራ ይሁን ትዳራችሁ እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤
@MaryMary-so3ju
@MaryMary-so3ju 5 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ጋብቻ አደረሳቹ በጣም ማከብረዉ ዘማሪ ነዉ እንዲነዉ አለባበሳቹ ያምራል ትንሽ የሴት ሚዜዎች ፀጉራችዉን ብትሸፍኑት የተዋህዶ ስርዓት ነበር የአብረሐምና የሣራ ትዳር ያርግላቹ በእግዚያብሔር የታየ ትዳር ያርግላቹ
@marantamaranata4883
@marantamaranata4883 5 жыл бұрын
አቤት መታዳል የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የሠራ የአብረሀም የይሳቅ የርብቃ ጋብቻ ያድርግላቹ እንዴት ደስ ይላላ አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለዚህ ክብር መብቃት የዞትር ህልሜ ነውና እደአንተ ቸርነት ይሆንልኝ ዘንድ የአባቶቼ አምላክ ልኡል ሆይ ደካማ ነኝና እርዳኝ
@habtamtube4753
@habtamtube4753 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ዘማሬ ነብዩ ሳሙኤል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ሁሉም በእግዚአብሔር ቤት ሲሆን እኮ አቤት ውበቱ ማስቀናቱ እኔም በአምላክ ፈቃድ ይችን ቀን እናፍቃሉሁ
@adeeskabour3254
@adeeskabour3254 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ሌቀ ዳቆን ነብዩ ሳሙዬል በጣም እምወድክ እና የማከብርክ ወንድሜ ነክ!!!
@dinqeewalateemikael4566
@dinqeewalateemikael4566 4 жыл бұрын
Ameen AMEEEN AMEEEN
@ወለተማሪያም-ፀ5ከ
@ወለተማሪያም-ፀ5ከ 5 жыл бұрын
አቤት ውበት እንዴት ያምራል ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ መታደል ነው ተመስገን አምላኬ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን አሜን የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ እመቤት ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ
@እመአምላክምልጃሽምርኩዝይ
@እመአምላክምልጃሽምርኩዝይ 5 жыл бұрын
ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃምና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ የናንተንም ይባርክልን አሜን በእውነት በጣም ደስስስስ ይላል እልልልልልልልል ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን
@ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት
@ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት 5 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጋብቻ ባየሁ ቁጥር ቀንቼ ልሞት አምላኬ ስጋ አያሸንፈኝ ያንተን ስርአት በጠበቀ መንገዱ እንድጓዝ እርዳኝ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ምርጥ ዘማሪ ትህትናን ብቻ የሚበቃ ጥሩ ዘማሪ ነህ በአካል ከአንድም ሁለቴ አይቸሀለሂ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ
@በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ 5 жыл бұрын
ፍሬሽ ያማረ ይሁንልሽ
@ጠባቂየገብሬልነው
@ጠባቂየገብሬልነው 5 жыл бұрын
አሜን የኔናት ሀሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@የማቲየእግዚአብሔርልጅ
@የማቲየእግዚአብሔርልጅ 5 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ
@anisagwapa2039
@anisagwapa2039 5 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆን
@nardostekle8705
@nardostekle8705 5 жыл бұрын
amen
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 5 жыл бұрын
መዝሙርክን ስሰማ ውስጤ ይታደሳል እግዚአብሔር ያፅናህ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 5 жыл бұрын
ታድላችሁ የታደለ እንዲህ ባማረ ሥርአት በተክሊልያገባል ኡፍ በራሤ አዘንኩ😢 የአብርሀምና የሣራ ያርግላችሁ ጌታ ሆይ እኔንም አሥበኝ
@ቤዝየማርያምልጅነኝ
@ቤዝየማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
በጣም የምንወድህ የምናከብርህ እንቁ ዘማሪ ነብዩ ሳሙኤል እንኳን ለዚህ አበቃህ ትዳራችሁየአብርሃም ናየሣራያድርግላችሁ
@سميرةسميرة-ج6ص
@سميرةسميرة-ج6ص 5 жыл бұрын
እኔ ለዚህ ክብር ባልበቃም ዘማዊ ሆኘ ግን መላው ህዝበ ክሪሥቲያን በእሡ ትእዛዛ ተጋቡ ዊይይይይ እንደት እንደሚያምሩ እረዝም እድሜ ተመኘሁላችሁ ድግል ማርያም ትጠብቃችሁ መልካም ጋብቻ
@እግዛአብሔርታላቂነውጽላ
@እግዛአብሔርታላቂነውጽላ 5 жыл бұрын
የአብርሃም እና የሳራ እግዛአብሔር አምላክ ያደርግላችሁ ኦርትሆዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑእልን እልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማር መላክት ያሰማለን አሜን
@እናቴንእወዳለሁ-ዘ2ቐ
@እናቴንእወዳለሁ-ዘ2ቐ 5 жыл бұрын
ሊቀ ዲያቆን ነብዩ ሳሙኤል በጣም ከምወዳቸዉ ዘማርያን መካከል አንዱ ነዉ እንኩዓን ለዚህ ክብር አበቃህ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ
@ሠላምእለኪድንግል
@ሠላምእለኪድንግል 5 жыл бұрын
በእውነት እኛ እኮ የተዋህዶ ልጆች በእምነት ከኑርን ውብ ነን እንዴት ደስስስስስስ ይላል በእግዚአብሔር ስም ሀይማኖታችንን የድንግል ልጅ ይጠብቅልን መልካም ጋብቻ እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን፫
@tanderson7281
@tanderson7281 5 жыл бұрын
ነብዩ. ሳሙኤል ወድሜ ደስታህ ደስታዬ ነው ክብር ለናንተ ይሁን ወድሜ ክብር ምስጋና ለፈጣሪ አችን
@Meserat-wx4dx
@Meserat-wx4dx 5 жыл бұрын
ደስ ሲል በጌታ ኡፍ የልባችን መሻት የሁላችንንም ይፈጽምል በእዉነት በተዋህዶ ቤት መኖር መታደል ነዉ
@ለፍቅርታማኝነኝፀዳል
@ለፍቅርታማኝነኝፀዳል 5 жыл бұрын
መታደል ነው እንዲህ ማግባት የአብርሃምናሳራና ጋብቻ ይሁንላቹ
@እግዚአቤሔርፍቅርነዉእግዚ
@እግዚአቤሔርፍቅርነዉእግዚ 5 жыл бұрын
እደእግዚአቤሔር ፈቃድ በሰላም ላገሬ ካበቃኝ ሰኔ ላይ በስራአተ ቁርባን ላገባ ወስኛለሁ ዉሳኔየ ግን ከፈጣሪ በታች ነዉ ይሳካልሽ በሉኝ
@ወለተተንሳኤወይንእሸት
@ወለተተንሳኤወይንእሸት 5 жыл бұрын
❤""እልልልልልልልልል❤እልልልልልልልልልልል❤እልልልልልልልልልልልል❤ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ሙሽራው ሙሽሪት የአብርሃም እናየሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤ክርስቶስ ❤ይንገስ በመሀከላችሁ ❤ድንግልማሪያም❤ ትጠብቃችሁ❤❤❤
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 5 жыл бұрын
አንጀት የሚያርስ መዝሙር ውስጤ ሰላም ስለሆነ መዝሙሩን በደስታ ሰማሁት ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ መልካም ጋብቻ ሙሽሪት ሙሽራው አሜን
@asssasssx522
@asssasssx522 2 жыл бұрын
ዕልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአቡርሃማ የሳራ ይህንለች መልከማ ጋቡች👏👏👏🌹☘️🌹☘️🌹☘️🌹☘️🌹☘️🌹👏❤☘️❤☘️❤🌹❤🌹❤🌹❤☘️❤☘️❤☘️❤☘️❤☘️
@መቅዲየወሎዋቀበጥ
@መቅዲየወሎዋቀበጥ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቴዲያ ወንድማችን ዲ/ቁ ነብይ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ያብርሀም የሳራ የሁንላችሁ እኔ ምንም ሀጢያተኝና ደካም በሆንም የዘወትር ምኞተረ ይህ ነው አምላኪ አንተ ምን ይሳንሀል
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 5 жыл бұрын
*እመቤቴ ሁልግዚ ካጠገባችሁ ትሁን በእዉነት በጣም ደሥ ይላል*
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ 4 жыл бұрын
ወይኔ ወይብላ ማርያም ገነተ እየሱስ መቼነው እደጅህን ምረግጠው ወብላማርያም እናትና ልጆቹ የልቤን ታውቂያለሽ ካለሁበት መከራ በለቡ።ተቀንሽ ከሞት ተረፊኩኝ አሁንም ምለምንሽ ለደጅሽ ለሃገሬ አብቂኝ ተስፋቆርጫለሁ ያለሽኝ አንቺነሽ እሰይ እልልል ዲያቆን ነብዩ እንካን ደስያለክ ካደክበት ደብር ማግባትህ ደስብሎኛልል ሁላችሁም ናፊቃችሁኛል የሰፈሬ ልጆች
@ያልፍይሁንቀንክርስቶስ
@ያልፍይሁንቀንክርስቶስ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልዝማሬ መለሕክት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን መልካም ጋብቻ ይሁን ✋✋😍😍💜💜
@qqqfttt9174
@qqqfttt9174 4 жыл бұрын
ምሀሪ ተጋፋው
@Aaa-xt9sg
@Aaa-xt9sg 5 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ የምንወድህ ሊቅ መዘምራን መምህራችን ሳሙኤል አስረስ ጋብቻችሁን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ያብረሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ።
@eiman1234
@eiman1234 5 жыл бұрын
Amene Amene Amene
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት 5 жыл бұрын
ያብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@rahedgatetchwe680
@rahedgatetchwe680 5 жыл бұрын
ያብርሀም የሳራ ጋብቻው ይሁን
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 5 жыл бұрын
ታድላችሁ እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህች ለተባረከች ቀንና ክብር አበቃችሁ ።እኛንም ያብቃን የእኔም ህሊምና ምኖት እንደዚህ በስርአተ ቤተ ከርስቲያን ማግባት ነው ።የአባ ወራዬ ተብየውን ፍላጎት ባላዋቂም ።እስቲ በፀሎታችሁ አስቡን ምኖታችን አንድ እንድ ሆን።
@sintayoaregaw752
@sintayoaregaw752 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንካን ለዚህ ክብር አብ ቃል የአብራሀም እና የሀና ጋብቻ ያድርግላችሁ እንደት ደስ ይላል እግዚአብር አምላክ አቤቱ ሀጣት በደላችን ሳትመለክ ለዚህ ክብር አብቃለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ
@ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማጎናፀፍ ያውቅበታል እስ ሲሉ እግዚአብሔር የ ሳራ እና ያብረሃም ያረግላቹ
@haymilal8085
@haymilal8085 5 жыл бұрын
ነባ ውንድሜ እንኮን ደስ አለክ ጋብቻቹክ የአብርሀምና የሳራ ያድርግላቹክ በዚክ የተቀድስ ቀን አብሬ ብካፍል ደስ ይለኚ ነበር።በስደት ያለን እህት ውንድሞቸ እግዚያብሔር ለዚች ቀን ያድለን።
@tigistechernetetigistecher1565
@tigistechernetetigistecher1565 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን እኛንም ለዚህ ያብቃን ፍቅርን ያብዛልን
@ህይወትወለተህይወት
@ህይወትወለተህይወት 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 5 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen betam des ylal. Egzihabher Ye Abreham ena ye Sara yarglachu Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤❤❤🌷🌷🌷🌿🌿🌿
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 5 жыл бұрын
ልዩ እኮነሽ ተዋህዶ ላች ሰላደረገኝ ፈጣሪየን አመሰግናለሁ የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ♥
@ስላምለሀገራችን
@ስላምለሀገራችን 5 жыл бұрын
ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 5 жыл бұрын
እልእልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mazalove4973
@mazalove4973 5 жыл бұрын
እኞንም ለዚህ ክብር ያብቃንአሜን የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ሁን የኛ ውቦቺ
@ህይወትወለተህይወት
@ህይወትወለተህይወት 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን
@soliyanayemariyambb4799
@soliyanayemariyambb4799 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ የአብረሀም የስራ ትዳር ያድርግላችሁ ምርጥ ዘማሪነህ ዳቄን ነብዬ
@ኦርቶዶክስተዋህዶእምነቴድ
@ኦርቶዶክስተዋህዶእምነቴድ 5 жыл бұрын
ውይይይይይ ደስ ስትሉ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን ሁልግዜ በዝማሬኔ በሽብሻቦ አምላካችንን እያመስገን በፍቅር በደስታ የምንኖርባት ሀገር ያድርግልን ሁላችንንም በቹርነቱ ለዚህ ክብር ያብቃን።አሜን ለእውነት በፍቅር ያዝልቃችኩ የአብርሃም የስራ ጋብቻ ይሁን
@fantayebekele4372
@fantayebekele4372 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደሰ ይላል ውይ! ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መልካም ጋብቻ!!
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን የአብርሀምና የስራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል ይሄን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለእርሱ ይሁን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር
@mahalkooloot2729
@mahalkooloot2729 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው ገብቻቸው የአብረሀም የሳራ ይሁንላቸው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው በጣም ታምራላቹ የተዋእዶ ልጆች በቤቱ ያፅናቹ ያገልግሎት ዘመናቹን ያባርክላቹ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 жыл бұрын
ኢንኻን ለዝ አበቃቹ ይክበር ይመስገን አምለክችን የማርያም ልጂ ።
@ክርስቶስንይዞሞትድንግልን
@ክርስቶስንይዞሞትድንግልን 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አሜን የተባርከ ጋብቻ ይሁንላቹህ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ዊይይ ይሄ ቀን ናፈቀኝ 🙏🙏👆
@sh4_st195
@sh4_st195 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@anisagwapa2039
@anisagwapa2039 5 жыл бұрын
ቀላል መታደል ሕይወት ነው
@babanon9062
@babanon9062 5 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ለዝህ ቀን አበቃችሁ የአብረሃምና የሳራን ትዳር ያርግላችሁ ደስስስስስስስስስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@zenashzenash6916
@zenashzenash6916 4 жыл бұрын
እልልልልል የዝማሬ መላክ ያሰማልን የአብረሀም የሳራ ያድርግልቹ እኔም እንዲ እንዳገባ በፀሎታቹ አስቡኝ
@sstigesttigest2830
@sstigesttigest2830 4 жыл бұрын
እልልልልልል ደስ ስትሉ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@Aa-yl5zj
@Aa-yl5zj 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@astunegyebeletewehitftc5238
@astunegyebeletewehitftc5238 5 жыл бұрын
Yabirhamina yesara yadrglachihu yetewahdo lijochi betam tamiralachihu hulachininm lezih kibr yabikan AMEN.
@andnet2276
@andnet2276 5 жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እውነት እንዴት ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@birtuknbirtukn6604
@birtuknbirtukn6604 5 жыл бұрын
የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ያሪግላቹ ደስ ሲል ትዳራችሁ ይባርክ አምለኬሆይ እንደሀጣቴ ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትክ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ አሜን
@mulumesele3589
@mulumesele3589 5 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማል ውዲ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደስ አላቹ የአብርሃም እና የሳራ ትዳሪ ይሁንላቹ እንኳን ለዝ ክብር አበቃቹህ ፍቅራቹህ ለዘላለም ይሁን እልልልልልልልልልል
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እናንተን የአጣምር አምላክ እኛንም በዚህ ክብር ያብቃን በጣም ድስስስስስስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልል!*
@ህይወትወለተህይወት
@ህይወትወለተህይወት 3 жыл бұрын
አሜን
@selamdesta611
@selamdesta611 5 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ጋብቻችሁ የአብረሀምና የሳራ ይሁንላችሁ ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@etanutube
@etanutube 5 жыл бұрын
ወይ መታደል ጋብቻቹ የአብርሐምና የሳራ ይሁንላቹ መልካም ጋብቻ ወንድማችንም ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@ሂዊቲዩብ
@ሂዊቲዩብ 5 жыл бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ በሀሴት ቆመናል ደስታን ስለወለድሽ እልልልልልልልልልልልልልልል ያብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ አሜን !!!
@1396maha
@1396maha 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው በእውነት ደስ ሲል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ያብርሀምና የሳራ ያድርግላችህ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሁ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴሆይ ጠብቂያቸው
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዝህ ክብር አበቃችሁ ዲያቆን ነብዮ ሳሙኤል በእዉነት እመብርሀን ጎዶሎዉን ትሙላ በጣም የምንወድህ ዘማሪያችን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 የአብርሃም እና የሳራ ይሁን ❤❤❤
@ትግራይሃገርናት
@ትግራይሃገርናት 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልል የተዋህዶ ልጆች እንካን ለዚህ አደርሳቹ የአብርሃም ሳራ ያድርግላቹ
@laylalayla9893
@laylalayla9893 Жыл бұрын
ሀደ❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@ንግስተማርያምሃይሉ
@ንግስተማርያምሃይሉ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአብራሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ያላኲገባንም ፈጣሪ ለዚህ ታላቅ ክብር ያብቃን
@ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ
@ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ 5 жыл бұрын
በእዉነት የተክሊል ስርአቱ እንደዚህ ነዉ ሁላቸንም ለዚህ ክብር ያብቃን አምላክ
@ወይኩንፍቀድከ
@ወይኩንፍቀድከ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ማለእክት ያስማልን ያታዋህዶ እንቁሆች የአብርሀምና ያስር ጋብቻ ይሁንለችሁ እኘንም ለዝ ክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@ዝኑስደታኛዋጓልሓረስታይ
@ዝኑስደታኛዋጓልሓረስታይ 5 жыл бұрын
እልልልል ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአብርሃም ና የስራ ያርግላቹ ትዳራቹ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን ዘማሪ ነብዩ ሳሙኤል
@ማሂየድንግልወዲጂ
@ማሂየድንግልወዲጂ 5 жыл бұрын
እረ ተዋህዶ ምን ልሁንልሽ 😘😘😘😘
@leadyaleadya9942
@leadyaleadya9942 5 жыл бұрын
ምንም ማመስገን ብቻ የዚህች ቅድስት አይማኖት ተከታይ ላረገን ፈጣሪ!!!!
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 5 жыл бұрын
መታደል እኮነው ተዋህዶመሆን።
@shaikawakra5752
@shaikawakra5752 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልዝማሬመክትንያሥማልንእልልልልል
@amenkui5558
@amenkui5558 4 жыл бұрын
የኔማር እማምላክ በእቅፏ ታድርገን አሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 жыл бұрын
ደስላል
@ኪዳነምሕረትእናቴየዘለዓለ
@ኪዳነምሕረትእናቴየዘለዓለ 5 жыл бұрын
እስይ እስይ እንኳንም ለዚህ ክብር አብቃቹ በጣም ደስ ይላል መልካም የአብረሃሙና ስራ ትዳር ይሁንላችሁ
@waqayoobekadha5220
@waqayoobekadha5220 5 жыл бұрын
Elelelelelelelelelelelel 🙌🙌🙌🙌🙌 Elelelelelelelelelelelel 👏👏👏👏👏👏 Waqayoo goftan baga sin gahee jirenya abarimah fi sara sinif haa tasisuu amen 💞💞💞💞💕💕💕
@ለእኔስእናቴማርያምናትከመ
@ለእኔስእናቴማርያምናትከመ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለምልም ዝማሬ መላክት ያስማልን ውድ ወንድማችን ነብዩ ሳሙኤል የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግተ ሰማያትን ያውርስልን ውንድማችን መልካም ጋብቻ የእብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@wahamobilw2072
@wahamobilw2072 5 жыл бұрын
ቃልህወት.ያሰማልን.እእእእእእእእልልልልልል.የአብራሀምና.የሳራ.የርግላቹ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 жыл бұрын
#መታደል ነዉ እንደዚህ መሞሽር :::የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የተዋህዶ ልጆች♥♥♥👏👏👏👏👏🙏
@ገኒየድንግልልጅ-ለ5ኈ
@ገኒየድንግልልጅ-ለ5ኈ 5 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ ያብርሀም የሳራ ይሁንላቹ እልምልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 5 жыл бұрын
ወንድማችን ነብዩ እንኮን ለዚህ ቀን አበቃህ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@mimitsige2783
@mimitsige2783 5 жыл бұрын
እልል ሰላምሽ ይብዛልን ዉዷ አገሬ መልካም ጋብቻ 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💜💕💕💜💜💕💕💒💒💒
@ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ
@ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ 5 жыл бұрын
እንቋዋ ተዋህዶ ዘላለም ኑሪልን ወይኔ ደስ ስትሉ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ለዘማሪያንም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@nareshamenamenamei154
@nareshamenamenamei154 5 жыл бұрын
Ellllllellllelllll zemare melkt yasemalin tidarachu yabrhaim na yesare yargilachu yalageban Lezih kbir yabkan Amen Amen Amen kbir legzabiher yihun Amen Amen Amen👏👏👏👏😘😘😘😘😘
@ለሰዉሞትአነሰዉ
@ለሰዉሞትአነሰዉ 5 жыл бұрын
ወይኔ ወይብላን በማየቴ እንዴት ደስእንዳለኝ መልካም የትዳር ዘመን እናትናልጁ ናፍቀዉኛል እፍፍፍፍፍ ዉይ ስደት
@ቤተሰላም-ነ1ኰ
@ቤተሰላም-ነ1ኰ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ሙሽሮች በጣም ታምራላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ትዳራችሁን የተባረከ የተቀደሰ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ! እኔም የዘወትር ምኛቴ ከስደት መልስ በተክሊል መሞሸር ነው ያድርግልሽ በሉኝ....ወለተ ጻድቅ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ !
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 5 жыл бұрын
የልብሽን መሻት እመብርሃን ትፈፅምልሽ አይዞሽ በርቺ ፅኒ ያቺ ቀን ቅርብ ናት
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 4 жыл бұрын
የኔ ውድ አምላክ የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ
@wodajietube8523
@wodajietube8523 5 жыл бұрын
እንዲህ ነው ስርአቱን የጠበቀ የተዋህዶ የሰርግ ስነ_ስርዐት
@dohadoha6735
@dohadoha6735 5 жыл бұрын
የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ በጣም ያምራል .
@ጆንአጋፔ
@ጆንአጋፔ 5 жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ከሚፈታተን ሰይጣን በዚህ በአብይ ፆም ይሰውራችሁ በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ
@muhamohaug7082
@muhamohaug7082 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ያብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ በእውነት ደሰስ ትላላችሁ
@ስደተኛነኝድንግልሆይኣትለ
@ስደተኛነኝድንግልሆይኣትለ 5 жыл бұрын
ክንደይ ደሥሥሥ ክብሉ እዮም እባካቹ ተዋህዶ በመሆኔ ሃይማኖቴ በጣም ደሥተኛ ነኝ ወላዲት ኣምላክ ስማ ይክበር እልልልልልል
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 5 жыл бұрын
የአብርሀምና የሳራ ሰርግ ያድርግልችሁ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትባርካችሁ
@sablesable9868
@sablesable9868 5 жыл бұрын
ያብርሀም የይሳቅ ጋብቻ ይሁንላችሁ ወልዎ ለመሳም ያብቃችሁ
@alemituale2042
@alemituale2042 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የአብርሀም እና የስራ ትድር ይሁንላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ይሁንለበጓነው
@ይሁንለበጓነው 5 жыл бұрын
*መታደል መመረጥ ነው በእውነት የኦርቶዶክስ ልጅ መሆን እንዴት ደስ እንደሚሉ ጋብቻችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችኩ በእምነት ያፅናችሁ በፍቅር ያቆያችሁ*
@gabeaeah8537
@gabeaeah8537 5 жыл бұрын
Yaberhamna yesara gabetca yaregelatchu metchewe zemenatchu begezyiabhyr ayen yetaye yehun eleleeeeee eleleeeeel eleeeleleel
@hayahmohamad3120
@hayahmohamad3120 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንን
♦️አርቲስቶቹ ግሸን ላይ ለምን አለቀሱ♦️
32:03
ቤተ ሰማይ Bete Semay
Рет қаралды 48 М.
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,8 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 39 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 45 МЛН