Ethiopia የቡና እና የጊዮርጊስ ደጋፊዎች በአዲስ አበባ ጉዳይ ለጀዋር አስገራሚ ምላሽ ሰጡ

  Рет қаралды 511,602

RAMA MEDIA

RAMA MEDIA

Күн бұрын

የቡና እና የጊዮርጊስ ደጋፊዎች

Пікірлер: 1 300
@kumneger6418
@kumneger6418 4 жыл бұрын
ሰው እንዴት ይሄንን አንድነትና ፍቅር ይጠላል? እዚህ ውስጥ በርግጠኝነት 81ዱም ብሄር ብሄረሰቦች አሉ:: እንዲሁም የሁሉም ሃይማኖት ተከታዮች:: የትም ተወለድ አዲስ አበባ እደግ:: አዲስ የዘረኞች መድሃኒት ነች:: ፍቅር ያሸንፋል!! ተባረኩ:: ኢትዮዽያ የሚበጃት ይህ አንድነት ነው:: ሌሎች ክልልሎችም ከአዲስ ተማሩ!! በርግጥ ይህንን ኢትዮዽያዊነት የሚያቀነቅኑ ከጥቂት ፅንፈኞች በስተቀር ሌሎች ክልሎችም እንዳሉ ሳይዘነጋ::
@etou3023
@etou3023 4 жыл бұрын
Betma
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 4 жыл бұрын
Seyetanoche nachew andentn yemayewdut
@loveJesus109
@loveJesus109 4 жыл бұрын
ሁንዱ ኬኛ ...አዲስ አበባን የቆረቆሩ እጆች ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ያቆሙና ከብረት የጠነከሩ ናቸውና እመነኝ ልትፈርስ ላጋደለች ኢትዮጵያ ትንሳኤዋ ሸገር ትህናለች፡፡እናም ፊንፊኔህን ሂድና ቦረና ፈልጋት!!
@makbelmakbel9735
@makbelmakbel9735 4 жыл бұрын
Ewnet new alu
@goodtime1960
@goodtime1960 4 жыл бұрын
Tikikil neh wendm esu
@mekde5068
@mekde5068 4 жыл бұрын
እውነት ነወ እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም ሸገሮች ሰላማቹ ይብዛ💚💛❤️🇲🇱😍
@nelliesagayap40
@nelliesagayap40 4 жыл бұрын
Hii
@nelliesagayap40
@nelliesagayap40 4 жыл бұрын
Hii
@sanyitsanyit9843
@sanyitsanyit9843 4 жыл бұрын
👍💚💛❤👌
@mekde5068
@mekde5068 4 жыл бұрын
nellie sagayap ሰላም
@molodananish1648
@molodananish1648 4 жыл бұрын
@@nelliesagayap40 አላሃ ይብዳሽ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም አዘንሁ ስለኢትዮጲያ ፍቅር የናፈቀው ወጣት😭💚💛❤ አይዟችሁ ።
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
😢🙏 ሀገሬ
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ 4 жыл бұрын
ታፍኖ የነበረው የሸገር ወጣቶች ድምጽ ባገኙት አጋጣሚ ተጠቀሙ እፍፍፍፍፍፍፍፍ 💚💛❤
@gshshdvshshsg923
@gshshdvshshsg923 4 жыл бұрын
ዋው ቄሮ እግሩን ዘርግቶነበር
@adanacheshefarwe3931
@adanacheshefarwe3931 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ የሻጋር ልጆች ድሮም ፍቅር ናችሁ አንድ ሁኑ ከጃዋርና ከቄሮ ቆሮቆሮዎች አይን ፈጣር ይጠብቃችሁ የኔ ምርጦች ምርጥ የአራዳ ልጆች ውድድድድ 😘😘😘😘😘
@ድንግልአማላጄያማኑዬልእና
@ድንግልአማላጄያማኑዬልእና 4 жыл бұрын
ዋውውውው የዛረው ቅዱሥ ሚካል ፍቅራቹን ያቡዛልን እውነት ከልብ የሸገር ልጂ ፍቅር ነው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
Amennnnnn💚💛💘
@emabethako5720
@emabethako5720 4 жыл бұрын
❤💛💚
@emabethako5720
@emabethako5720 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@ድንግልአማላጄያማኑዬልእና
@ድንግልአማላጄያማኑዬልእና 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@ድንግልአማላጄያማኑዬልእና
@ድንግልአማላጄያማኑዬልእና 4 жыл бұрын
@@emabethako5720 😍😍😍😍😍😍
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk የኔ ምስኪኖች አላህ ይጠብቃቹ ሰላም ለሀገሬ ለኢትዬፕያ
@alikhan-mo1vs
@alikhan-mo1vs 4 жыл бұрын
I love addis ababa forever together Addis my lovely city all tbe best
@አንድቀንመልካምይሆናልመል
@አንድቀንመልካምይሆናልመል 4 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ለሀገራችን ሰላም አባቴ።💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 жыл бұрын
አሜን
@ruthina1927
@ruthina1927 4 жыл бұрын
አዲስ አበቤ አንበሶች ናችሁ በጣም ደስ ይላል በፍቅር ኑሩ
@ደሴ
@ደሴ 4 жыл бұрын
ጌታ ፍቅር በፍቅር የርገቹዉ ይአገሬ ወቦችህ
@senaitekutasi2537
@senaitekutasi2537 4 жыл бұрын
Yatnawyamitenorew yanaihte?
@ደሴ
@ደሴ 4 жыл бұрын
@@senaitekutasi2537 ሰዉዲ
@senaitekutasi2537
@senaitekutasi2537 4 жыл бұрын
Oka tabarake
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 4 жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቃቹ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ያሰማን ለዘላለም ስቀሽ ኑሪልን 🙏🙏🙏💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@amethiopaethiopa5548
@amethiopaethiopa5548 4 жыл бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያዬ ዞሮ መግቢያዬ ሀገሬ የደፈረሽ ይውደም ጀዋር ያላሰብከውን መአት የዛሬው ሚካኤል ያውርድብህ
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 жыл бұрын
አሜን
@ethioxy6472
@ethioxy6472 4 жыл бұрын
am ethiopa ethiopa your hypocrisy is illness, how can you support Abey and hate jawar , in reality they are the same , you don’t even see the game they are playing!!
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆዋች ምን ላርጋችሁ ደስስስስስስ ስትትትትትሉ
@dhdhelllshh4760
@dhdhelllshh4760 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 4 жыл бұрын
ባላችሁበት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ጠላታችሁን ይጣልላችሁ አዲስ አበባ የክርስቲያን ይእስላም የካቶሊክ የሁሉም መዲና
@Birabiro_2000
@Birabiro_2000 4 жыл бұрын
This made me cry. Thank you Rama Media💚💛❤
@yordiealam3794
@yordiealam3794 4 жыл бұрын
የአዲስ አበባልጅ መሆኔ ያኮራኛል አድነታችን ፍቅራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ 4 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ሀገራችን ሰላምሽ ናፈቀን
@MdHabib-bw2hx
@MdHabib-bw2hx 4 жыл бұрын
የትም ተወለድ አዲስ አበባ እደግዚያቤሔር ፍቅርን ያብዛልን
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 жыл бұрын
አሜን
@sebledesta4377
@sebledesta4377 4 жыл бұрын
Amen amen amen fekirun yabzalen
@danphillips9337
@danphillips9337 4 жыл бұрын
😍😍😍😍
@A14-m1j
@A14-m1j 4 жыл бұрын
Md Habib 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@abebademissieabeba4371
@abebademissieabeba4371 4 жыл бұрын
Ethiopia ❤💚💛love to
@ኤልሻዳይአለማየሁ
@ኤልሻዳይአለማየሁ 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ እግዝአብሔር ኢትዮጵያ እና ልጆቾን ዪባርክ 🙏 🇪🇹
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏
@ammu8472
@ammu8472 4 жыл бұрын
እኔ አላምንም ቡና ከ ጎርጊስ ደጋፊው የርስ በርስ ጦርነት ትተው ለከተማቸው ለሠላማቸውና ለሀገራችን ዚዘምሩ ማየት በጣም ደስ ይላል ለካስ የኳስ ደጋፊነት ከሀገር ሰላም በኋላ ነው ይገርማል
@hayatmohammad1716
@hayatmohammad1716 4 жыл бұрын
አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሑ አገራችንንም ሠላምያርግልን
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 4 жыл бұрын
ድፍረታቸውን በላክ ገጨዋቸው እኔማ
@samsonminwyelet8684
@samsonminwyelet8684 4 жыл бұрын
Yemechhhh
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 4 жыл бұрын
Awo
@addisaddis3562
@addisaddis3562 4 жыл бұрын
አይዞን ሸገር እንደመሸ አይቀርም!!!
@ghvghhi3739
@ghvghhi3739 4 жыл бұрын
Addis Addis kkkl
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 4 жыл бұрын
በትክክል ሸገር የሸገር ልጆች ነች
@ማርያምእናቴናት-መ4ጐ
@ማርያምእናቴናት-መ4ጐ 4 жыл бұрын
ይነጋል እንደጨለመ አይቀርም ተረኞቹም ከጉድጓዳቸዉ ይመለሳሉ
@HappyHappy-cn7bq
@HappyHappy-cn7bq 4 жыл бұрын
ጀዋር ላይ ያለው አጋንንት ጉዱ ፈላ
@seadaseid72
@seadaseid72 4 жыл бұрын
አገሬ ኢትዪጰያ የጠላሽ ይጠላ
@alm1108
@alm1108 4 жыл бұрын
ቅድስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ አዲስ አበባ ፍቅር ይዝነብብሽ እነዛ ደነዞች ትምርት ውሡድ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ስታምሩ
@duudufid8819
@duudufid8819 4 жыл бұрын
💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟👏👏👏👏👏✌✌✌✌✌✌💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃
@duudufid8819
@duudufid8819 4 жыл бұрын
💌💌💌💌💌😍😍😍😍😍😍😍🙋🙋🙋🙋🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ እግዝአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 💚💛❤ አሜን አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ሆይ ሰላምን ፍቅርን እውር ድልን ኢትዮጵያበየሄዱሁበት መጠሪያ ስም💚💛❤👈💒💒
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 4 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ዘር አያቅም ሁሉ ነገራቸው በፍቅር በሙድ ነው
@hsnsnahmd7346
@hsnsnahmd7346 4 жыл бұрын
በጠም ነው የዘንኩት እንበዬ መጠ
@gelayetesfaye4998
@gelayetesfaye4998 4 жыл бұрын
አዲስ አበባዎች በርቱልንአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ የፉቅር አገር አዲስ አበባ ለኦሮሞ ቄሮ ፉቅር አስተሙራቸው
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 4 жыл бұрын
Bozenaw karo feker ayawekm sew mared inje
@hannaabraham5027
@hannaabraham5027 4 жыл бұрын
አይ የሸገር ልጆች በርቱ ሁሌም ያምርባችሁአል።
@መቅደስየወሎልጅ
@መቅደስየወሎልጅ 4 жыл бұрын
እንዲህ አንድ ስንሁን ሰናምር
@aynalemwoldetensay6306
@aynalemwoldetensay6306 4 жыл бұрын
የሀገሬ የአዲስ አበባ ልጆች ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ😍😍😍
@Robely-v9b
@Robely-v9b 4 жыл бұрын
የሽገር ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር!!!
@yabtsegasmauel8183
@yabtsegasmauel8183 4 жыл бұрын
Besmam betam
@almazkebedekumbi2403
@almazkebedekumbi2403 4 жыл бұрын
የሀገር ተረካቤዎች እናንተ ስለሆናችሁ መበርታት አለባችሁ ከዘረኝነት የጸዳችሁ መሆን አለባችሁ በጣም አስደሳች ነገር ነዉ ያደረጋችሁት ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝብዋን ይጠብቅልን።
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 жыл бұрын
አሜን
@tij8051
@tij8051 4 жыл бұрын
ብመችሽም ባይመችሽም ሸገር ፊኒፊን አይሆንልሽም አይዞን እንደ መሽ አይቀርም
@abouchyahellbuy1939
@abouchyahellbuy1939 4 жыл бұрын
እውነት ነው የደፈረሽ ይውደም በርቱ ወገኖቼ ሸገር የኛ ናት ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪👀👀👀👀👂👂👂👂👈
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ወጣት ተናበቡና ሀገራችን በአንድነት አድኗት
@tesfayetadessegebremariam2425
@tesfayetadessegebremariam2425 4 жыл бұрын
በትክክል አሁን ነው መስተዋል መናበብ መደራጀት የምያስፍልገው
@selamtubeselmtube2852
@selamtubeselmtube2852 4 жыл бұрын
በርቱ አዲስ አበቤዎች ቄሮ እዳይውታችሁ በርቱ አንድ ሁኑ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
Yesanjaw negn buna geleban arawtewalew ❤💚❤👈
@selamtubeselmtube2852
@selamtubeselmtube2852 4 жыл бұрын
@@oromiyabirthoromo1916 ክክክክክ ማነህ አተ የጀዋር ቡችላ ሰታስተላ ሰው ከመብላት ሌላ ምን ታካላቺሁ ጀዋርን ቀቅለህ ብላው እሺ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
@@oromiyabirthoromo1916 አይንሽ ደም ለበሰ አደል ስታሳዝኚ አባትሽ ጀዋር ሜንጫን ውሻ እንኳን በጨው አይልሰውም አንቺ የጅዋር ሽንት ሜንጫ እራስ
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 4 жыл бұрын
😂😂😂 ወሎ አይገኝም ጋላ አራጅ
@የፍቅርዬእናት
@የፍቅርዬእናት 4 жыл бұрын
የሸገር ፍቅሮች በክፉ የሚያያችሁ አይኑ ይፍሰስ💚💛❤
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 4 жыл бұрын
Amannnn
@sautaasada8581
@sautaasada8581 4 жыл бұрын
አሜንንን
@budriabudria9949
@budriabudria9949 4 жыл бұрын
አሜን
@yelfmulu8708
@yelfmulu8708 3 жыл бұрын
ዉይ ስታምሩ ።አላህ ይጠብቃችሁ።
@salamsalam6706
@salamsalam6706 4 жыл бұрын
አዎ ወጣቶች 💚እንዲህ አ💛ድነት ፍጠሩ❤.ዘረኝነት ይውደም😍😍😍😍
@ዙዙነኝየወሎኬሚሴ
@ዙዙነኝየወሎኬሚሴ 4 жыл бұрын
ትክክል
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 жыл бұрын
አሜን
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 4 жыл бұрын
Sheger lay derom zeregent yelm karo korkoro new zerega
@saralope6782
@saralope6782 4 жыл бұрын
Amen
@balembalembalem3087
@balembalembalem3087 4 жыл бұрын
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም የደፈረሽ ይውደም አሜን👍👍🌷🌷🌷
@amytube1013
@amytube1013 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ጂሃርን ከምድረ ገፅ አጥፋልን ያሃገር የሚበጁ ብዙ ወጣት አሉ
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 жыл бұрын
አሜን
@limak597
@limak597 4 жыл бұрын
Amen zerun lemisikir ayasikerew
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 4 жыл бұрын
Amen kesu teketayoch chemer
@hiwotgebrehiwot26
@hiwotgebrehiwot26 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen ayzosh ande ken egzabher bezgeyem yemkdemew yelm
@santafeleke3110
@santafeleke3110 4 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለ ላ ትሁንላችሁ ለሀገራችን ህዝቡ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ተባረኩ እንደዚህ አንድ እንሁን ዘረኝነት ይውደም ፍቅር ያሸንፋል ሣምርባችሁ ጅዋር እግዛቤር የንፁሀን ደም ይፋረድህ
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 жыл бұрын
🌷ሊቀመላአክ🌷 🌷ቅዶስ ሚካኤል🌷 የአገራችንን ፍቅር እንዲ ያብዛልን (ጀዋርና) (ሳጥናኤልን) እንዲ ያሳፍርልን አሜን ፫
@kedusemikael6713
@kedusemikael6713 4 жыл бұрын
aresam miryim amen 🙏
@saramulatu103
@saramulatu103 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@saratomas3695
@saratomas3695 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@MahiMahi-he3sp
@MahiMahi-he3sp 4 жыл бұрын
እኔ እምለው ይህ እኮ ሁላችንንም ሊያስደስተን ይገባል ከዳቢሎስ በቀር ዲስ ላይክ ያደረጋችሁ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ አምላክ ልቦና ይስጣችሁ ሌላ ምን ይባላይ የፈለገ ነገር ቢያስጠላን ባንደግፍ ይህንን አይነት ነገር ግን ሁላችንንም ነው ሊያስደስተን የሚገባው
@عبدوالحبشي-ف1ظ
@عبدوالحبشي-ف1ظ 4 жыл бұрын
ትክክል
@selamselam9727
@selamselam9727 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ለዘላለም ጠብቆ ያኑርልን ጠላቶቿን ያጥፋል
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 4 жыл бұрын
Amen
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 4 жыл бұрын
አሚን
@A14-m1j
@A14-m1j 4 жыл бұрын
Selam Selam 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@selamworku5366
@selamworku5366 4 жыл бұрын
እውነት ነው የደፈረሽ ይውደም
@sautaasada8581
@sautaasada8581 4 жыл бұрын
አሜንንን
@getenetselame1376
@getenetselame1376 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጠላት ድብን ይበል
@A.A6480
@A.A6480 4 жыл бұрын
ተስፋ ለቆረጡ ወገኖች ይህን ህዝብ ማየት ተስፋን ያለመልማል።
@yenayena8676
@yenayena8676 4 жыл бұрын
Ewnte new
@zedyezufi34
@zedyezufi34 4 жыл бұрын
በጣም
@ethiopianewnew3763
@ethiopianewnew3763 4 жыл бұрын
Al ewnet new
@madena3505
@madena3505 4 жыл бұрын
እልል ል ልልል
@urur7735
@urur7735 4 жыл бұрын
ኢቶዮጵዩ ለዘላለም ትኑር ሰላም አደፈርሳለሁ ብሎ የተነሳውን አላህ ያሳልን አላህ ይጠብቃችሁ እኔ ማሮች ሸገር ድሮም ፍቅር ነው እድህ ነው ያራዳ ልጂ
@eyerusdemis7280
@eyerusdemis7280 4 жыл бұрын
ውይይይይ የማይሞተው ሞተ ፎቶውን ሳየው እባይ ይቀድማል ነፉስህን ይማርልን የኛ አንበሳ ዶ/ር አለባቸው ሁልግዜምአንረሳህም ውይይይይ የግርእሳትነው የሆነብኝ ያንተ መሞት
@ilovyoumame2016
@ilovyoumame2016 4 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ሃገራችን ኢ/ያ ሰላም አሪግልን
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 жыл бұрын
አሜን
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ የአገራችን ወጣቶች ሰላም በአለም ዙሪያ ላሉ ሁሉ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን
@rekikm1524
@rekikm1524 4 жыл бұрын
ሀገሬ ናፈቀኝ!!! የሀገሬ ልጆች አይለያችሁ ኑሩልኝ!!!!!
@naeemanaeema5613
@naeemanaeema5613 4 жыл бұрын
በርቱ አዲሳባን አሳልፋቹ እንዳት ሰጡ ብዙ ጀግኖች ልጆች አላት አዲሳባ የሁሉም ናት ኬኛ የሚል አይሰራም
@የኡራኤልልጅ-ጐ9ዘ
@የኡራኤልልጅ-ጐ9ዘ 4 жыл бұрын
ገና ጠላት ያራል እኛ ፥ፍቅር በፍቅር እንሆናለን አይዞን፡ያገሬ፡ልጆች💚💛💖
@bertiukanmojo3797
@bertiukanmojo3797 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይለየን
@ቅባቱጠለለ
@ቅባቱጠለለ 4 жыл бұрын
ኮራው በአዲሳባ ልጅነቴ💚💛❤️ ፍቅር ያሸንፋል!!!
@አዱዬፍቅር
@አዱዬፍቅር 4 жыл бұрын
እንዴት ያምርባችኋል መሠላችሁ በዚሁ እጅ ለእጅ ተያይዛችሁ ቀጥሉበት ያገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ😘😘😘😘
@netsanetfikadu2087
@netsanetfikadu2087 4 жыл бұрын
የሸገር ልጆች ተባረኩ ከ80 በላይ ብሄር ብሄረሰቦች ተቻችለው ለዘመናት የቆዩባት ኢትዮጵያ በቢሄር እና በሀይማኖት መከፋፈል የለባትም እድገት ብልፅግና ለሀገራችን ይሁን በመላው አለም በስደት ላይ የምንገኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ጤና ይስጣቹ ለሀገራችን ምድር በሰላም ያብቃን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። 💚💛❤
@tutuejeggu7218
@tutuejeggu7218 4 жыл бұрын
tebareku ye egzeabhare kale ayeshenefem
@አይሻይማም
@አይሻይማም 4 жыл бұрын
አወ ወጣቶች እድህ አንድነት ፍጠሩ
@foziaaragaw4227
@foziaaragaw4227 4 жыл бұрын
Agerachinn selam yadirgln
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 4 жыл бұрын
ሰዉ ይሄን የመሰለ ፈ💓ር ይጠላል ኢንደው አትጠራጠሩ ሁላችን አንድ ኢንሁን ጠላትን ለማሼነፍ በተለይ የጀዋሪን መንጋ ኢናስቆማለለን ሁላችን አንድ ከሆን ደግሞ ታምራላቹ ሰላማቹ ቢዝት ይበልላቹ ሰላም ሌ ኢትዮጵያ ይሁን🙏🙏🙏💚💛💓
@geremew8763
@geremew8763 4 жыл бұрын
One Ethiopia one country. Fekkerr yasheneffall.
@sablesable4596
@sablesable4596 4 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት የሚጠላ ሰይጣን ነው እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው የአገሬ ልጆች
@misrakazeze321
@misrakazeze321 4 жыл бұрын
ይሄን ፍቅር ህዝብ ሰላም የነሳችሁ ነፍሰ ገዳዮች ሰላማችሁን ይንሳችሁ መድሀኒያለም። ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደሞ እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም አሜን
@aynalemwondemu3973
@aynalemwondemu3973 4 жыл бұрын
ተባረኩ አዱ ገነቶች እስቲ ለማይገባቸው ዘረኞች አንድነትን አስተምሩልን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@kukunigussie223
@kukunigussie223 4 жыл бұрын
ሸገር ናፈቀኝ እስከ ሸገር ልጆች
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 жыл бұрын
ጀዋር የምትባል ሽይጣን አላህ ያንሳህ ይህንን የመሰለ ሰላማችን ልታደፍርስ
@aynalem1377
@aynalem1377 4 жыл бұрын
የጠላሽ ይጠላ ሀገሬ ወገኖቼ ክፉ አይንካችሁ በርቱ ከቡድስ አይን ይስውራችሁ።
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እዝብ ፍቅር እኮ ነው አምላክ ሰላም ለአገሬ ልጆች በሙሉ ይሁን
@bemnetterefe4617
@bemnetterefe4617 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪልኝ እናቴ መመኪያ ክብሬ ፍቅራችን ያብዛልን እግዛብሄር
@tewodrosalazar3136
@tewodrosalazar3136 4 жыл бұрын
ሸገሮች እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ፍቅርን አንድነትን ሰለስበካቹ እናመስግናለን ቄሮ ተብዬ የሰይጣን ና የጀዋር ብችሎች ፍቅርን ከሸጉሮች ተማሩ ምድረ ድንጋይ
@ሞላሽአራምዴ
@ሞላሽአራምዴ 4 жыл бұрын
አድስ አበባ ወጣት ኩራት ናቹሁኮ ሰውዳቹ የተወለዴጉት ከፊላጌሪነው ያደኩት አድስ አበባነው የአድስ አበባ ወጣት በመወኔ ኮራው
@zubidahussen3533
@zubidahussen3533 4 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ ልጅች
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ 4 жыл бұрын
ዋው ሸገሮችዬ በርቱ እንዲህ ነው የሸገር ልጅማለት አሉእንጂ እነቄሮ ተብዬ ፊቅርሳይሆን ዱላ ሚገባቸው ደነዞች
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 4 жыл бұрын
ማሀላችሁ ብሆን እንዴት በተደሰትኩ ጨዋዎች💚💛❤️👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@megersatola9756
@megersatola9756 4 жыл бұрын
Sheger belongs to all Ethiopians. Jawar does NOT represent all Oromos.
@ayalmganeth2679
@ayalmganeth2679 4 жыл бұрын
Ethiopiaya Hagere Kbrieneshi
@lynetisfa7076
@lynetisfa7076 4 жыл бұрын
Megersa Tola absolutely true 👍
@annatikuye9603
@annatikuye9603 4 жыл бұрын
This is a real Ethiopia, thanks my people, God bless you all and my beloved country Ethiopia💚💛❤️
@kuwaitkuwait3080
@kuwaitkuwait3080 4 жыл бұрын
እንዲ ነው የሸገር ልጅ በፍቅር የሚገልጽ እትትት እያለ ወንዝ ወስዶ ውሀ አስጠምቶ ይመልስሀል እንደ ቄሮ ድንጋይ መደርደር የለም ያራዳ ልጅ በተወረወረው ድንጋይ መንገድ ይሰራበታል
@hayatibrahim9609
@hayatibrahim9609 4 жыл бұрын
🇲🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayatibrahim9609
@hayatibrahim9609 4 жыл бұрын
ሥታምሩበአንድነት
@lemlemgebreyesus7150
@lemlemgebreyesus7150 4 жыл бұрын
God bless you all your love one Ethiopia one people that's all we need and do you know jawar group qeerro they never went to school because they didn't know about Ethiopian people history because jawar Muhammad told them they going to get money and business and the Ethiopian people houses the building in Addis Ababa that's why they are still killing the innocent people they don't care about Ethiopia United and piece together no matter what they are not good for Ethiopian people becaerfull with this criminal group 🤣🤣🤣🤣🤣
@lemlemgebreyesus7150
@lemlemgebreyesus7150 4 жыл бұрын
Jawar Muhammad told qeerro they going to get everything from Ethiopia special Addis Ababa that's why they are still killing the innocent people they are not get any thing from Addis Ababa because they have to work hard to get money and business and other not killing the innocent people they are not be winne with this crime but they don't have to lessen jawar Muhammad because he is not fighting face to face like PM minister Dr Abiy and Dr Lemma mugrsa they are the ones who is fighting for the Ethiopian people freedom jawar he is Torres in the Ethiopia because the all Ethiopian people they know him very much 🤣🤣🤣🤣
@Koke01-24
@Koke01-24 4 жыл бұрын
You are smart comment,Thanks,grate citizen.
@الحمداللهعلىكلشيءالحمداللهعلىك
@الحمداللهعلىكلشيءالحمداللهعلىك 4 жыл бұрын
በጣም ደሰ ትላቸዋለህ ኢትዮጵያ ለዛዛም ትኑር አቦ
@kedusemikael6713
@kedusemikael6713 4 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ምን ይሻላል አሜን
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 4 жыл бұрын
አሚን
@loydmesfin5520
@loydmesfin5520 4 жыл бұрын
ኣኣኣኣኣረውይ ሸገሮች ልታሳብዱኝ ነው😍😍😍😍😍😍😍
@zawudezawude890
@zawudezawude890 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 жыл бұрын
አሜን
@ኢክኢክ
@ኢክኢክ 4 жыл бұрын
ጁሀርን።አላህ።ከዝህ።ከምድር።ያጥፋው።ያኢላሂ
@kedusemikael6713
@kedusemikael6713 4 жыл бұрын
ኢ፣፣፣ክ ኢ፣፣፣፣ክ aman 🙏
@ኢማንአበቴንነፋቅ
@ኢማንአበቴንነፋቅ 4 жыл бұрын
አሚንንን
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን 4 жыл бұрын
አሚን እሱንም የሱን መሰሎችም አላህ ያንሳልን ይሄን ሀገሩን የሚወድ ህዝብ አስመረሩ ሰላም ነሱን ፖለቲከኞችም ልቦና ይስጣቸው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 4 жыл бұрын
አሜን
@abebechabera3050
@abebechabera3050 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ .....አንድነት ውበት ነዉ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 жыл бұрын
አራዳ ይግደለኝ
@Joshdposh
@Joshdposh 4 жыл бұрын
Kkkjkj kemir
@tesfa9517
@tesfa9517 4 жыл бұрын
ከምር ይግደለኝ
@AbCd-kw9rk
@AbCd-kw9rk 4 жыл бұрын
ማሮች ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ምቀኛ ይርገፍልን
@helengirma3534
@helengirma3534 4 жыл бұрын
sending love from Austin tx Egzabher kenante yehune.
@alexxalexx5228
@alexxalexx5228 4 жыл бұрын
እንዲህ ነው መሠልጠን ሀገሬ ክብርሽ በልጆችሽ አንድነት ከፍ ይበል! ጠላቶችሽም በፍቅር እሳት ይረሩ።
@የሠፈሯልጅነኝ
@የሠፈሯልጅነኝ 4 жыл бұрын
ሠላማችሁ ን ያብዛዉ በያላችሁበት
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 жыл бұрын
አሜን
@Mmm-cr4xj
@Mmm-cr4xj 4 жыл бұрын
አሚን አቦ
@yenayena8676
@yenayena8676 4 жыл бұрын
Amen
@ababaalamo1041
@ababaalamo1041 4 жыл бұрын
ተደራጅ መደራጀት ወሳኝነው
@ቃልአለብኝ-ሐ6ለ
@ቃልአለብኝ-ሐ6ለ 4 жыл бұрын
የትም ተወለድ አዲሰ አበባ እደግ የፍቅር አገር ዘር የለ ቆዎንቆዋ ልዩነት ሁሉም በአድ ለይ በፍቅር የሚኖዎርበት ሰላማቹዉ ይብዛ የሸገር ልጆዎች
@lolleady2775
@lolleady2775 4 жыл бұрын
ዘርኝነት ይውደም !!ፍቅርና ስላም ለሀገራችን!!
@FIKERish
@FIKERish 4 жыл бұрын
Loulouይቅርይበልሺ Loulou ameen
@genetadane5080
@genetadane5080 4 жыл бұрын
ሰላሙን ሁሉ ለሸገር ልጆች ምንም አይካችሁ
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 жыл бұрын
ለአገራችን አሜን
@Mmm-cr4xj
@Mmm-cr4xj 4 жыл бұрын
አሚን
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 4 жыл бұрын
Aman lehulum etyopyanoche selamun yametaln
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
አሚን
@awindowofhope4254
@awindowofhope4254 4 жыл бұрын
አሜንንንን ሀገሬ የደፈራት ይውደም።
@rabihhajj6920
@rabihhajj6920 4 жыл бұрын
ያራዳ ልጆች ቄሮዎች አሉ እጂ ፋራ ዶቆሮዎች
@hanan7573
@hanan7573 4 жыл бұрын
እነዛ ደደቦች ከየት እንደመጡ አላቅም 😂😂😂
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 4 жыл бұрын
@@hanan7573 ከማዳስከረ ነዋ ሌላ ከየት ይመጣሉ
@hanan7573
@hanan7573 4 жыл бұрын
@@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 😂😂😂😂😂😂 ወላሂ ከምሬ ነው ግራ ገባኝ እንደሰው ለሰው አያዝኑ ሰይጣን
@rabihhajj6920
@rabihhajj6920 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@annatikuye9603
@annatikuye9603 4 жыл бұрын
Rabih Hajj KERO IS A MAFIA and uneducated GROUP like their leader that so called Jawar ✅
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 4 жыл бұрын
የትም ተወለድ አዲስ አበባ እድግ ሀረር ብንወለድም proudly ❤❤❤❤❤❤አዲስ አበቤ
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትንኦር 💚💛❤️
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
አሜን ነዉ የምሐዉ♦️♦️♦️ እያንዳንዱ ቃል በእግዚአብሔር ፊት ሞገስኖ የሚያስገኝ ነዉ❤️❤️❤️ እናንተ ብሩካን አገር ወዳዶች💐💐 እወዳችኋለሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@senait3323
@senait3323 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በርቱ
@officialroseKuki
@officialroseKuki 4 жыл бұрын
እንዲህ ነው የሸገር ልጅ ❤❤❤❤❤❤አገሬ የጠላሽ ይጠላ ❤❤
@ባመሰግንባመሰግአልጠግብም
@ባመሰግንባመሰግአልጠግብም 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ
@agdewkebedekebede3823
@agdewkebedekebede3823 4 жыл бұрын
አሁንም ለዘላለም የደፈረሽ ሰላምና ፍቅርን የሚጠላ ይውደም አድ ገነት
@ፍቅርዘተዋህዶ
@ፍቅርዘተዋህዶ 4 жыл бұрын
ሸገር ያራዶች አገር አቦ እንዴት እንደምታምሩ ቢመችሽም ባይመችሽም ሸገር ፊንፊኔ አይልሆንልሽም።።።።
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሁሉም ብሔር ውስጥ ያሉ ወጣቶችን ጠብቅልን, ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሕዝባችን ይሁንልን, ኮረናን ያብንልን!
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,7 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 21 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 60 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 34 МЛН
ኢትዬጵያ ቡና ካቦሎጆ
6:18
Etop tv
Рет қаралды 119 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,7 МЛН