Ethiopia - የኢትዮጵያ ጎረቤት ቀይ መስመር አለፈች!፣ መንግስት ሌላ አደገኛ ህግ አመጣ፣ ከባድ ስጋት የደቀነው የጠቅላዩ ንግግር፣ የተቀጣጠሩት ጄኔራሎች

  Рет қаралды 82,244

Feta Daily News

Feta Daily News

7 күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 66
@user-qz6ww6qr9i
@user-qz6ww6qr9i 6 күн бұрын
የጥዋቱን ሰምቸ የማታው እስኪለቀቅ ብየ የምቸኩለው ነገርስ ሰላም ለሀገራችን ፈጣሪየ በቃ በለን ❤
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 5 күн бұрын
ልክ እደኔ 😢😢😢 አይ መከራቺን
@WossenyleshKitaw
@WossenyleshKitaw 6 күн бұрын
I am DR Abiey supporter keep up the good job 👍
@Teyboawlou
@Teyboawlou 5 күн бұрын
Bravo jubuty ،
@tewodirosn
@tewodirosn 6 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@user-gq1ev3is2z
@user-gq1ev3is2z 5 күн бұрын
ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 5 күн бұрын
Good eveninge Friends Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DaniFkru
@DaniFkru 6 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ❤
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 6 күн бұрын
إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💙
@Arega-ug1uy
@Arega-ug1uy 6 күн бұрын
ወንጌለኛው ማን ሁኖ ነው እንኳን የውጩን ማሰር ቀርቶ የአገሪቱን መቀረፍ አቅቶታል እሄ ህግ መንጠራራት ነው😂😂
@hasen-ml1kp
@hasen-ml1kp 5 күн бұрын
❤❤
@user-xp8wq2ks6l
@user-xp8wq2ks6l 5 күн бұрын
''የምትለብሰው የላት የምትከናነበው አማራት ''አሉ ህዝቧ በችግር ና በግፈኞች የመጣ ጀርባቸው ጎብጧል ኢትዮጵያ ግን ለሌሎች ታለቅሳለች
@MaxamuudMaxamed-sm3ub
@MaxamuudMaxamed-sm3ub 6 күн бұрын
❤❤❤
@lincolnite1584
@lincolnite1584 6 күн бұрын
Djibouti የኢትዮጲያን 1 ቢልዮን ብር ማፈስ ለምዳለች ። የኢትዮ- ሶማሊላንድን MOU አልዋጥ ብለዋት በተንኮል እሳ against አፉር እና የ ሶማሊላንድ ሽፊቶች ማስታጠቃ redline ነዉ።
@getsolomon
@getsolomon 6 күн бұрын
ዲክታተር አገዛዝ እድሜው አጭር ነው!!
@mimy9301
@mimy9301 6 күн бұрын
ABIY 1000AMET! DENKORO FANO, ZERAFE FANO, TSEFEGNA WEDSHEOL! ANTE FADYA!
@user-si1dp9yn3c
@user-si1dp9yn3c 6 күн бұрын
አብይ የራሷ አሮባት የሰው ታማስልነው ያንተ ስራ ።
@seydwollo1462
@seydwollo1462 6 күн бұрын
ዜጎች በገዛ ሀገራቸዉ እለት በለት በጠራራ ፀሀይ ደመከልብ ሆነዉ ቀርተዉ ከለላ መስጠት ያቃተዉ አምባ ገነን የዉጭ ወንጀለኞችን ይመኛል? ይመስለኛል መንግስት በዉጭ ያሉ ወንጀለኞች የሚላቸዉ የመንግስት አካሄድን የተቹ ሰዎችን ነዉ
@yesharegmulate
@yesharegmulate 6 күн бұрын
ጉራና ወሬ ብቻ
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 6 күн бұрын
ስለዉጪ ወጀሎኞቺ አይመለከተዉም ኢትዮጲያ ያሉ ወጀለኞቺን በምስኪን የጦር ዘመቻ እያዘመተ ስለዉጪ ወጀለኛ የዉጪ መግስት ዉሳኔዉን ይወስናል ።
@edegealemu5487
@edegealemu5487 6 күн бұрын
ፈታዎች ምርጥ ዘገባ ነው ምታቀርቡት ቀፅሉ
@BazinGessesse
@BazinGessesse 6 күн бұрын
ወገንተኝነት ይታይብሀል ኣሻሻል
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m 6 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ❤ አብይ የሚባል ነቀርሳ ፈጣሪ ያንሳህ😢
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 6 күн бұрын
አንቺን ያንሳሽ እርግማን ለማን ይበጃል
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m 6 күн бұрын
@@gravitymobile7558 አንቺን ያንሳሽ ሴጣን ደም ጠጪ 👹
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m 6 күн бұрын
@@gravitymobile7558 የአማራውን ደም የሚያፋሰው አብይ እና አንቺን ያንሳችሁ ቆሻሻ ማን አባሽ ጠራሽ
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 5 күн бұрын
May tsebri engi may temri yemibal ketema yelem betikikil telemt ayidelem tsekemti new yemibalew BeTigigna adrigeh admitew zim bilachu yenante yalhone yene new malet tikikil ayidelem.
@GoodGod-my1pe
@GoodGod-my1pe 5 күн бұрын
እኛ እየራበን በገነባነው መብራት እኛ ጭለማ ውስጥ ሆነን ስለሌላው ምን እገባህ
@jajajaja3860
@jajajaja3860 6 күн бұрын
በጎንደር የሰጠህን መረጃ ፖሊስ ዘግይቷል ባይ ነኝ ባጃጅ እሚባል ዘራፌ ቡድን ገሀገሪቱ መጥፍት አለበት
@danieltadele4233
@danieltadele4233 6 күн бұрын
በዉጭ ሀገር የተገዙትን ቤቾች ምንጭ ይመረመራል ማምለጥ የለም ለዚህ ባንዳ ዉሸታም አይቀርም አለዉ " ቀን. " አይዞሽ ኢት/ ሀገሬ ለሁሉም ከጎንሽ አለን🎉🎉🎉🎉
@phoenixrisingfromtheashes4886
@phoenixrisingfromtheashes4886 5 күн бұрын
Budoch shinflawoch tatbachuh yematsredu aganintoch
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 5 күн бұрын
Yihe timb yisetihal aw Gala.
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z 6 күн бұрын
ትክክለኛ ንግግር ነው የአንድን አገር ምስጢር ፖለቲካ ንግድ መሆኑን በግልጽ እያተከሄደ ነው ትክክል አይደለም ።ኢትዮጵያ ሉአላዊ አገር ነት
@Mule0411
@Mule0411 6 күн бұрын
እንደ ጅቡቲ ምቀኛ የለም። የሱማሌ ላንዱን አጠናቆ ባዶ ማስቀረትና ሱማሌላንድ ራሷ እንድትኮረኩማት ማድረግ ነው።
@chelsealove2192
@chelsealove2192 5 күн бұрын
እኛ ተናግረን ነበር ኣብይ የሚጠላ ቄስም ቢሆን ገነት አይገባም ተባልን እንጂ
@Abezash82
@Abezash82 6 күн бұрын
ZEGA BELEW!!!!
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 6 күн бұрын
ሱዳን መቸም ቢሆን እዳዋን አትከፍልም ለምን መስመሩን ቆርጣችሁ አታርፉም
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 5 күн бұрын
ይሄ መንግስት ምን እየሆነ ይሆን ህግ በህግ አረገንኮ አንዱም ላይተገበር ዝም ብሎ አዳዲስ ህግ ማፅደግ ምን ፋይዳ አለው አክለፈለፈው እኮ
@JARZINOMO-sj2js
@JARZINOMO-sj2js 4 күн бұрын
ETHIOPIA BE AMERICA NEW YEMITIMRAW. !!!!!
@sdfvhnadfvb9305
@sdfvhnadfvb9305 6 күн бұрын
አገር ውስጥ ያለውን ወንጀል ማስቆም በቻለ ወሬ ብቻ
@yesharegmulate
@yesharegmulate 6 күн бұрын
እነኝህ አንበጦች የአማራን መሬት ምንአባታቸው ሆነው ነው እንዲህ እንደመዥገር የተጣበቁት አልቅቶች ኤጭ
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 5 күн бұрын
Rasachu bametachu kiskesana zacha yihew eyafesacju new Tigray yaleegua yaleegrua sitikesuatna tifatua sitimegnu neber ahunim gena alkekachum leza new tebakiachu yetigray hizb keserachut.
@betelmulu4897
@betelmulu4897 6 күн бұрын
ይሄ እርኩስ መሪ እስካለ ድረስ የሀገራችን መከራዋ ይበዛል ይሄ ብልጭልጫም 😢😢😢
@yesufhussen
@yesufhussen 6 күн бұрын
የኛ ዋናው ችግራችን ጁቡቲ ነው ኤርትራና ሱማሌ መተባበራችን ኢቀጥላል በቃ
@abrahemnugse9994
@abrahemnugse9994 5 күн бұрын
Dnot sell and by a nd
@LambeboErdado-ur6iu
@LambeboErdado-ur6iu 6 күн бұрын
ላከ ጁቡቲ እኛን እየጎደች ነው የኖረችው 🤔 አሁን በቃን 😂
@tesfaytadii
@tesfaytadii 6 күн бұрын
አዲስ ህግ አወጣ እና ሊያወጣ ነው ይለያያል የአሜሪካና የአውሮፓ መንግስት አስተውሎ የሚሰራ ነው የአፍሪካ መሪ እከሌን ላስረው ፈልጋለው ወንጀል ሰርቷል ብሎ ሊወስድ ቢመጣ አይሰጥም ።
@biniyamfantahun7274
@biniyamfantahun7274 6 күн бұрын
ወንጀለኛው እኮ መንግስት ብለህ የምጠራው ነው
@yesharegmulate
@yesharegmulate 6 күн бұрын
👍👍👍
@dcghetto
@dcghetto 6 күн бұрын
Ye Ethiopia mengist ke united areb Emirates mesariya tekebelo le sudanu tewagi hamdan dagalo (himiti) mesariya makebelun yakum asmesay le sudanese endezi mehon wanawa Ethiopia be belgina mengist eyetemerach yalechew nat esat ena chede eyakebeleche
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 5 күн бұрын
Gena gorebet bicha sayihon lieka hizb meritocracy yiwerachuhal mikniatum tigab yemayametaw mekera yelem. Titegbu tigebuna leza lik tigebalachu.
@alexdemele6205
@alexdemele6205 6 күн бұрын
የአሳምነው ፅጌ ትንቢት ሊፈፀም ነው
@user-gq1ev3is2z
@user-gq1ev3is2z 5 күн бұрын
ዉሸተዉ
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 6 күн бұрын
Jilajil, jilanfo may temri,telemt ayibalim , tselemit, maytsebri nuw inji atifogir eshi?
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 6 күн бұрын
የብልፅግና አለቅላቂ ናችሁ ባንዳ የህዝብ ድምፅ ሁኑ አሳዛኝ ናችሁ የጋዜጠኛ ባንዳ ያስጠላል እንደ ኢትዮ ፎረም የህዝብ ድምፅ ሁኑ
@NewTechOfficial2321
@NewTechOfficial2321 6 күн бұрын
ETV. No-2 😂😂😂
@mimy9301
@mimy9301 6 күн бұрын
Getsolomon! TSEFEGNA, zerafe, YEZERAFE lig, ante banda! ANTE, JEWISA, wed sehol,! ABIY 1000AMET!
@user-mp9tj8jf7c
@user-mp9tj8jf7c 6 күн бұрын
ቱሪናፋ ነው አብይ ያወደመው መሳራያ የረገፈው ወጣት ጂቡቲን ይመልስ ነበር
@betesebtube431
@betesebtube431 6 күн бұрын
በጣም
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 54 МЛН
ቤታቸው ሄጄ ሰርፕራይዝ አረኳቸው❤️
22:27
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН