Ethiopia: የልጅ ሌባ ሙሉ ፊልም - Ye lij Leba Full Ethiopian Movie 2021

  Рет қаралды 702,500

Addis Movies

Addis Movies

3 жыл бұрын

New Amharic Movie 2021 - የልጅ ሌባ ሙሉ ፊልም - Ye Lij Leba Full Ethiopian Movie 2021.Ye lej Leba Ethiopian Comedy full Amharic Movie this week 2020.
#EthiopainMovie
#AmharicMovie
#AddisMovies
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Addis Movies

Пікірлер: 208
@hermelamenchil6517
@hermelamenchil6517 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ይልመድባችሁ። አሜንየ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ
@lenalena9937
@lenalena9937 3 жыл бұрын
ሁለት።ቀጭኖች።እውዳችዋለው።በመቀጠል።መላውየክርሥትናእምነት።ተከታዮች።በሙሉ።እንኳንለጌታችን።መዳኒታችን።እየሱሥክርሥቶሥ።ትሳዬአደረሳችው
@asteerasteer4276
@asteerasteer4276 3 жыл бұрын
እውነት ይሄንን ፊልም ያየሁት ለማክቤል ስል ነው የኔ ጣፋጭ
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 3 жыл бұрын
በጥም ነው የወደዱ ኩት ምረጥ ፍልም ነው ቶማስ አሜን ከልብ ነው የምወደችሀ ኑርልኝ ምረጥች l love you relay ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sebileshumiye8209
@sebileshumiye8209 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል❤❤❤
@user-vm9di6wd7g
@user-vm9di6wd7g 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሣኤው የተዋህዶ ልጆች
@user-ee8yx8fw5v
@user-ee8yx8fw5v 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen ekan abaro adarsan 😗😗😗
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 жыл бұрын
Amen Enkuwan abero adersen❤🙏
@tsiyeeeee8369
@tsiyeeeee8369 3 жыл бұрын
አሜንዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ ፈጣሪ ያሳድግሽ ሰወድሽ ❤️❤️❤️💋
@yabyh3276
@yabyh3276 3 жыл бұрын
በሀገር ውስጥም በውጭም ለምትገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 3 жыл бұрын
እኳን አብሮአደረሰን አሜን ትንሳየዉን ያሳየን
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 2 жыл бұрын
Tafache ya yalachebat yatem yemachagnale
@yedingllig8860
@yedingllig8860 3 жыл бұрын
በሀገር ውስጥምሆነ በሀገር ውጭ ለምትኖሩ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ ።
@axmedcabdulahi472
@axmedcabdulahi472 3 жыл бұрын
İthiopia via masha Allah nice foro. Somalia
@eyu6354
@eyu6354 3 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለትንሳኤው በዓል አደረሰን አደረሳችሁ
@tsigeroamnspark6352
@tsigeroamnspark6352 3 жыл бұрын
Amén 🙏🙏🙏
@user-rr9fn1yp3o
@user-rr9fn1yp3o 2 жыл бұрын
በጣም የወረደ ፊልም
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም ማክቤልዬ ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ አሪፍ ፊልምነው እናመሰግናለን
@nigussieteklu1340
@nigussieteklu1340 3 жыл бұрын
አንደኛ ነው ቀጥሉበት
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
እነዝህ ሁለት ልጆች ቀላል ይችላሉ ጎበዞች
@hayatomar1046
@hayatomar1046 3 жыл бұрын
አደኛነኝ ላይክ አርጉኝ ስሞትላችሁ
@user-xh5ud5io5s
@user-xh5ud5io5s 3 жыл бұрын
🤔🤔
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 жыл бұрын
ኧረ ምነዉ የእናቴ ልጅ ለላይክ ሞትን ምን አመጣዉ ኑሪልኝ እህቴ ለይኬሻለሁ
@mr.starofficialab.1109
@mr.starofficialab.1109 3 жыл бұрын
Am the first
@mastemaste9639
@mastemaste9639 3 жыл бұрын
ጠላተሽን ደግሞ ለLike ኧረ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
ወገኔ ላይክ ዋጋ አወጣ እደ ክክክክ
@bezawelloyew5123
@bezawelloyew5123 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ የሰው መመሳሰል ቃልኪዳንን ቁርጥ
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 жыл бұрын
እኳን አደረሳችችችችሁ በአስቴር አወቀ ድምፅ😂😂😂
@aberashtefra3677
@aberashtefra3677 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው በርቱ
@wondiworku3554
@wondiworku3554 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 жыл бұрын
Arif film new miki ena tinishu mande gin wufret qensu
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
እንኳንአደረሳችሁ
@zeynebahmed8756
@zeynebahmed8756 3 жыл бұрын
እረ አሚን ቃሰ ብልሺ እደግ በወሬ አለቅሺ እኮ ውይ መመሳሰል ውፍረት ምነው ማደላንም ብትጨምሩት ይበልጥ ደሰይል ናበር ለማንኛውም በረቱ አሪፍ ነው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Siresili kkkkkk waw new yamiral yene mirxochi inameseginalen
@user-pb7uv5vg1m
@user-pb7uv5vg1m 3 жыл бұрын
አቤት ኮመንታተሮች ሃሜታችሁ ማለቴ አስተያየታችሁ 😂😂😂🤣🤣
@misrakalemuteshaleteshale3245
@misrakalemuteshaleteshale3245 3 жыл бұрын
Arif
@user-sj3xk2km2r
@user-sj3xk2km2r 2 жыл бұрын
ወፍራሞቹን ልጆች ስወዳቸው ክክክክ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 жыл бұрын
እውነትም ታናሽ ወንድምክ ሁለታቹም ሮቶ🤣🤣🤣🤣🤣100ኪሎ +100ኪሎ =200ኪሎ 😂😂😂ወይኔ ልጅቷ ግን መልኳ ቁጭ ቃልኪዳን ጥበቡን ትመስላለች
@wondmagegntewodros7759
@wondmagegntewodros7759 3 жыл бұрын
Iwnet new
@zeedjimmaa4658
@zeedjimmaa4658 3 жыл бұрын
Das yelal bartu Amen mitimita negar nesh❤❤❤❤❤❤❤
@user-jd1cu4qg9q
@user-jd1cu4qg9q 3 жыл бұрын
አሁን ኢሄፊልም ነው ብላቹ ስትለቁ ሼም እንኳን ይቅር ትልልቅ አርቲስቶች ሲያዩት ምንድ ነው ሚሰማቸው አረ ጎበዝ ለሞያው ክብር ይኑራቹ አይይይይይ
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
ደስይላል
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Жыл бұрын
ጣፋጭዩ ስወድሽ
@MaherHassan-fk4ek
@MaherHassan-fk4ek 4 ай бұрын
Arif film new kumneger yalew❤❤
@fafifafi7606
@fafifafi7606 3 жыл бұрын
ሁለት ወፍራም ኧረ ተዉ ውፍረት ቀንሱ
@abunurabdurahman5692
@abunurabdurahman5692 3 жыл бұрын
እንደው የኢትዮጵያ ፊልም እያደር እየተጃጃለ ነው አይደል እሚሄደው
@user-fo8xt3rz2u
@user-fo8xt3rz2u 2 жыл бұрын
ለሁለተኛ ጌዜ ሳየው ግን እውነቱም ወንድማማቹ ይመሳሰላሉ 😁😁😁😁😁😁😁
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
Selam le ethiopia
@makdasyoutube8299
@makdasyoutube8299 3 жыл бұрын
እንኳን ለብረሀነ ተንሣዩ በሠላም አደረሣቺሁ ዉዶቸ እና የተዋህዶ ልጆቺ ሠብሥክራይብ አድረጉኝ
@allahuakbar6594
@allahuakbar6594 3 жыл бұрын
የፊልሙ ርዕስ ቦርጫሞቹ ይሁንል የምትሉ ላይክ
@amirmohammed2083
@amirmohammed2083 2 жыл бұрын
እስኪ ርእሱና ፊልሙ ትንሽእንኳን ቢገናኝ ቢሆንም ጡሩ ነው በርቱ
@tigistyifrashewa1000
@tigistyifrashewa1000 3 жыл бұрын
Am the first one
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
ኤረ እነ ሚኪ ና ያብስራ ምንድነው ከአይን ያውጣቹና ቀንሱ እንጂ በኑሮ ውድነት ብላለች አሜን ክክክክክ ማዳበርያ እንደተመቸው ለማቹኮ የኔ ውዶች ለጤናቹ ጥሩ አያደለም ፋቱን ቀንሱውውውው
@seblelema7316
@seblelema7316 3 жыл бұрын
Wow
@leave3594
@leave3594 3 жыл бұрын
አሬፍ ነው በርቱ☺☺❤
@aneesaanees9414
@aneesaanees9414 3 жыл бұрын
ምርጥፌልምምም
@comejoin7519
@comejoin7519 3 жыл бұрын
Anyway nice
@bemnettamrat725
@bemnettamrat725 3 жыл бұрын
Am the 1st one to view and comment
@hasyahasya7885
@hasyahasya7885 3 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ ብዓል በሰላም ኣደረሳቹ 🙏
@selamlove1913
@selamlove1913 3 жыл бұрын
Hahaha Arif film new emaseganalen mechareshaw betam yaskale ye chirsu negar Temachitognale
@Tube-oj6ji
@Tube-oj6ji 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው ግን የልጅ ሚጥሚጣ ሆነሽ ቀረሽ ያሳድግሽ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Yene xafaci makuye siwadishi yene qimem
@kristianelshaday551
@kristianelshaday551 2 жыл бұрын
Arif film new kaln arifun bemn lnteraw new?
@edelawitseyoum136
@edelawitseyoum136 2 жыл бұрын
Nice
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 жыл бұрын
ሴቶቃልኪዳንን ትመስላለች
@user-jp3ff2fh6s
@user-jp3ff2fh6s 3 жыл бұрын
Betam temslalce
@fedilanasir2852
@fedilanasir2852 3 жыл бұрын
Betam
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 3 жыл бұрын
አወ
@user-bt3sw2cl1s
@user-bt3sw2cl1s 3 жыл бұрын
ጣፋጭየስውዳት
@truckers0668
@truckers0668 3 жыл бұрын
Betam tichilalech gobez liji nechi
@misgofo6025
@misgofo6025 3 жыл бұрын
ሀለት ዱባ ይመቻቹሁ ደስ ትላላቹሁ ሁላቹሁንም
@kalkedummengesha2785
@kalkedummengesha2785 3 жыл бұрын
Wow betim ymeral
@salamgetachew6560
@salamgetachew6560 3 жыл бұрын
ሲሬሊየስሊ በዚበኩል አምልጦኝነው ደስ ይላል እካን አደረሣቹ ምርጦችዬ
@beezabet7533
@beezabet7533 2 жыл бұрын
አረ የኔ ጣፋጭ ሜክቤልዬ እድግ በይልኝ ግን ስታድጊ ቀስ በይልኝ ውፍረት ቢሉት ውፍረት ሰቷቿል እናንተ ደሞ ትንሽ ቀንሱ በተረፈ በርቱልኝ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 3 жыл бұрын
የምርም ወንድማማች ትመስላላቹ
@mimibirega7200
@mimibirega7200 3 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብራነ ትንሳኤ አደረሳችሁ
@amanuelgezahgn8783
@amanuelgezahgn8783 3 жыл бұрын
Amanuel Gezhang
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@yrgg1047
@yrgg1047 3 жыл бұрын
Betam teru❤❤
@mr.starofficialab.1109
@mr.starofficialab.1109 3 жыл бұрын
I am the first viewer
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 3 жыл бұрын
አሪፊ ነው
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 3 жыл бұрын
ልየው ምርጦች 🙄
@berkberki1753
@berkberki1753 3 жыл бұрын
😍😍😍Aref Film
@alainalnf140
@alainalnf140 3 жыл бұрын
ወይኔ ለካ ወፍራም ስው ያሳዝናል
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 жыл бұрын
Melkam guadegna endezih new be film hone enji
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@makibel8327
@makibel8327 3 жыл бұрын
እንካን። ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ። እኔግን ትንሽ ከፍቶኝል ልጅ ናፍቀችኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Waw 3tu gowadenyamoch siwadachu mikiye, bisiri, Natiye, makuye widddiiii yimechachu
@emrankan207
@emrankan207 3 жыл бұрын
Ay ya amriga film
@hayatassefa6228
@hayatassefa6228 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት
@mustefaahmed4489
@mustefaahmed4489 3 жыл бұрын
ታላቅና ታናሽ ናችሁ
@husenmohomad765
@husenmohomad765 3 жыл бұрын
ዋ ' በዝህ ንሮ ዉድነት እንድህ መወፈር ግን ሸክም አይደለም
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@jonlegese3095
@jonlegese3095 3 жыл бұрын
seriously hhhh konjo sra
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Ine yemilew mikiye ke bisiri zimidina alachu inde sawinetachu yemigerim new and ayinet new malete wifiret yimechachu iwadachiwalew
@zamzamkader603
@zamzamkader603 3 жыл бұрын
👍👍👍👌👌❤
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ የሆነ ነው ሉለታቹ ቦቸቾች ስወዳቹ ግን ዝምድና አላቹ
@user-jp3bv5vq4w
@user-jp3bv5vq4w 3 жыл бұрын
💗💗💗🤩🤩🌹🌹🌹
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Жыл бұрын
😍😍😃😃😃😃
@konjittesfaye7169
@konjittesfaye7169 3 жыл бұрын
👌👍👍
@fatumaousman6013
@fatumaousman6013 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@ngtu6824
@ngtu6824 3 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍
@user-my1qo3do8n
@user-my1qo3do8n 3 жыл бұрын
እኔም የመጀመሪያ ልጅን ማክቤል ነው የምላት ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ
@eyob1327
@eyob1327 2 жыл бұрын
ye sound chgr ale
@danialabebaw785
@danialabebaw785 Жыл бұрын
Makbelverygood
@jahmannatwa9116
@jahmannatwa9116 Жыл бұрын
እርእሱ እና ፊልሙ ምን አገናኒው
@HM-ul9lf
@HM-ul9lf 3 жыл бұрын
Hi
@user-id3eo7hr3v
@user-id3eo7hr3v 3 жыл бұрын
2ዱባክክክ
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 жыл бұрын
😁😁
@habibasied1547
@habibasied1547 3 жыл бұрын
ዋውው አደኛ ነው 👌👌👌
@ZZ-th2mb
@ZZ-th2mb 3 жыл бұрын
ወዲማማች ናቸዉዴ ግን
@ematlve3599
@ematlve3599 3 жыл бұрын
አደሉም
@ayubadem7862
@ayubadem7862 3 жыл бұрын
er benatachu men denew yemserut er ye ethio filme industrin atazektut
@user-io9po5en2m
@user-io9po5en2m 3 жыл бұрын
ቃል ትመሰላለች
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 3 жыл бұрын
እህታ ነች እዴ
@user-jp3bv5vq4w
@user-jp3bv5vq4w 3 жыл бұрын
💗❤❤💗💗💗👍👍👍👍
@Breeyeshop
@Breeyeshop 3 жыл бұрын
Aye ye Ethiopia movie 😭😭😱😥😓😳🥶🤬🥵😡🥺😩🙁😖🙁😒🤷🏼‍♂️
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 3 жыл бұрын
ስወዳችሁ ሁላችሁንም
@hayatomar1046
@hayatomar1046 3 жыл бұрын
ሀባይብ ገባገባ በሉ
@comejoin7519
@comejoin7519 3 жыл бұрын
Enkuan aderesen ene yalgebagn taken hon bla aladeregechiwm nay negn
@kingmusic3985
@kingmusic3985 3 жыл бұрын
ምድረ ከርሳም ለሆድሽ ስትይ ፊልሙን ገደሽው... ጥበብ ትፋረዳችሁ
@user-rx7jv2ms6c
@user-rx7jv2ms6c 3 жыл бұрын
Ere ech lij yete new matate hulum bota
@reyu_suhatube2984
@reyu_suhatube2984 2 жыл бұрын
ርዕስ ጠፋ
ሚስቴ ናት ሙሉ ፊልም | Mistie Nat Full Ethiopian Movie 2024
1:23:44
Nota Media ኖታ ሚዲያ
Рет қаралды 94 М.
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 120 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 87 МЛН
ጠባሹ ሙሉ ፊልም Tebashu full Ethiopian film 2022
1:33:11
Заставили ЖЕНИТСЯ на НЕКРАСИВОЙ девушке 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,2 МЛН
elim yara olduğunda benim haller #shorts
0:16
Mert Sarı
Рет қаралды 9 МЛН
Разница в уровнях🔥
0:26
FERMACHI
Рет қаралды 8 МЛН
We Survived a KIDNAPPING
0:48
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 16 МЛН