No video

Ethiopia | የኮሌስትሮል በሽታ መንስኤዎች እና መድሃኒት (Cholesterol)

  Рет қаралды 30,423

ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham

ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham

Жыл бұрын

ኮሌስትሮል በሰውነታችን ውስጥ ባሉ ሁሉም ህዋሶች ውስጥ የሚገኝ ስብ-መሰል ንጥረ ነገር ነው።
ኮሌስትሮል እንደ እንቁላል አስኳል፣ ስጋ እና አይብ ባሉ የእንስሳት ምግቦች ውስጥ ይገኛል።
ሆርሞኖችን፣ ቫይታሚን ዲ እና ምግብን ለመፍጨት የሚረዱ ንጥረ ነገሮችን ለመስራት ይረዳል።
የደም ቧንቧ በሽታ, የልብ ድካም እና በጭንቅላት ውስጥ ደም የመርጋት በሽታ (Ischemic stroke) ሊያስከትል ይችላል።
3 አይነት ኮሌስትሮሎች አሉ።
HDL (High density lipoprotein): "ጥሩ" ኮሌስትሮል
ኮሌስትሮል ከሌሎች የሰውነት ክፍሎች ወደ ጉበት ያንቀሳቅሳል።
LDL (Low density lipoprotein): "መጥፎ" ኮሌስትሮል
የፕላክ ክምችት እንዲከማች ያደርጋል::
VLDL (Very low density lipoprotein): Triglyceride (TAG)
የፕላክ ክምችት እንዲከማች ያደርጋል::
#ኮሌስትሮል #ethiopia #drabraham
👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_health
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ ‪@premiumeth‬

Пікірлер: 60
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ። ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like እና ለወዳጅዎ Share ያድርጉ። Subscribe በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ያግኙ! ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ። አመሰግናለሁ።
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።
@negassiyoseph7664
@negassiyoseph7664 2 ай бұрын
ምርጥ ገለፃና እውቀት ሰጭ ተምህርት ነው ።❤❤❤❤
@user-qv4pm1og4n
@user-qv4pm1og4n 7 ай бұрын
እድሜ ይስጥል ዶክተር
@Habeshawet2112
@Habeshawet2112 5 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመስግናለን🙏
@user-gl8hp5yk1n
@user-gl8hp5yk1n 7 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ
@aferaasmerommeressa80
@aferaasmerommeressa80 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶከተር
@barkhadabdi5044
@barkhadabdi5044 Жыл бұрын
Keep going
@tirsitabera9635
@tirsitabera9635 2 ай бұрын
Thank you so much Dr
@mogeszelalem1179
@mogeszelalem1179 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 9 ай бұрын
እናመሰግለን
@amanuel5687
@amanuel5687 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር
@keyriyaabdukarim
@keyriyaabdukarim Жыл бұрын
እባክህን docter እኔ ፊቴን ባንድ በኩል ተጣሞ 10 ዓመት ሙሉ ያለ konfidense እየኖርኩ ነው አሁን 24 አመቴ ነው ግን ወጣትነቴ አንድም ቅን ተደስቼቤት አላውቅም ብዝው ምክንያት 😭😭
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለጥያቄው አመሠግናለሁ። ይህ ምልክት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። የነርቭ በሽታ የመሆን እድልም ሊኖረው ይችላል። ስለዚህ ወደ አቅራቢያ ጤና ተቋም በመሄድ ይመርመሩ።
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 10 күн бұрын
Thank you❤
@premiumeth
@premiumeth 9 күн бұрын
ማንኛውንም ጥያቄ ከታች ያለው ቻናል ላይ መጠየቅ ይችላሉ። t.me/drabrahamk
@user-br2hp4wh8e
@user-br2hp4wh8e Жыл бұрын
Good job
@user-rs8yq7nd2h
@user-rs8yq7nd2h 4 ай бұрын
thank you bless you
@user-dy1wc4gn6j
@user-dy1wc4gn6j 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@premiumeth
@premiumeth 9 ай бұрын
እኔም አመሠግናለሁ። ለሌሎች እንዲደርስ like እና share ያድርጉ።
@ezanamelekot6796
@ezanamelekot6796 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
እኔም አመሠግናለሁ። ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉልኝ።
@fkadugkidan7276
@fkadugkidan7276 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
እኔም አመሠግናለሁ። ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ ይተባበሩኝ።
@d.w.mariyam
@d.w.mariyam Жыл бұрын
ወንዲመ በጣም እናመሰጊናለኝ ጢየቀ አለኘ
@hanaalexhanaalex4118
@hanaalexhanaalex4118 9 ай бұрын
Bravo
@user-nz1pi6dj3e
@user-nz1pi6dj3e 6 ай бұрын
❤❤wowww❤❤❤❤
@aemeromekonnen7406
@aemeromekonnen7406 5 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር የ2 ወር ኮልስትሮል መድሀኒት ታዞልኝ የ1 ወር ብቻ ነው የወሰድኩት እና መልሼ የ 1 ወሩን ብወስድ ችግር አለው ?
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@kingcell4953
@kingcell4953 11 ай бұрын
slame docter bdam ayinet amagagb mnyhel ewntnganet alew
@premiumeth
@premiumeth 7 ай бұрын
በቅርብ ቀን ቪዲዮ ሰራበታለሁ።
@kingcell4953
@kingcell4953 10 ай бұрын
Aglaltdeh teru new breta docter
@ekacrochet8518
@ekacrochet8518 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@nafeeshabah
@nafeeshabah Жыл бұрын
👍👍👍👍❤❤❤✅✅
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ። Share በማድረግ ይተባበሩኝ።
@user-dy1wc4gn6j
@user-dy1wc4gn6j 9 ай бұрын
👍
@khadijakhadija3847
@khadijakhadija3847 10 ай бұрын
❤❤❤
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
አመሠግናለሁ። ሌሎች ቪዲዮችንም ይመልከቱ።
@easylifecrafts180
@easylifecrafts180 6 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን። እባክህ የግራእግሪን ከቁርጭምጭቴ እስከ ጉልበቴ ባለዉ በግራ በኩል ያቃጥለኛ ኮሎስትሮል የሚገናኝ ይሆን ተስፋአደርጋለሁ መልስ እደምትሰጠኝ።
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@mariamahmadmariamahmad8975
@mariamahmadmariamahmad8975 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ኮሌስትሮል አለብሽ ተብያለሁ መጠኑ 256ነው ግን ምንም መድሀኒት አልሰጡኝ እራሴን በጣም ያመኛል ምን ላድርግ ዶክተር
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@hfjg3350
@hfjg3350 7 ай бұрын
እረ ዶክተር በፍጣሪ መልስልኝ ምግብ ስበላ የበላሁት ምግም ከቆይታ ቡሀላ ባፌ አዳደየም ባፍጫየ ዘይት ይመጣል ሲመጣም መጥፎ የሆነ ህመም አለው ምላርግ ይሄንኑ እያልሁ ዘይት በጣም ትንሺየ ነው የምጠቀመው ግን ያንኑም ቢሆን አይተወኝም ምናርግ እባክህ መልስልኝ በስደት ነው ያልሁት
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@user-fg2ep6vb9t
@user-fg2ep6vb9t 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ሰሞኑን ራሴን በጣም ሲያመኝ እክምና የድኩኝ ኮልስትሮ ጨምሮ አመጋገብክ አስተካክ ምንም መዳኔት የለም ።
@premiumeth
@premiumeth 7 ай бұрын
ብዙ የራስ ምታት ምክንያቶች አሉ። የኮሌስትሮል መጠን በጣም ሲጨምን መድሃኒት ሊጀምሩ ይችሉ ይሆናል። የደም ግፊት ወይም የስኳር በሽታ አለቦት? በተጨማሪም ከሪስ ምታት በተጨማሪ ምን ይሰሞታል?
@user-vm3sn9qh7x
@user-vm3sn9qh7x 6 ай бұрын
እባክህ ዶክተር ልጄ አመት ከስምንት ወር የአያቷን የኮልስትሮ መድሀኒት ወስዳ ይሆን ብለን ሰጋን መድኃኒት በእጇ ይዛ ነበር እናም አራት ፍሬ ጎሎ ነበር በርግጥ ምንም ምልክት የላትም
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
ቶሎ ወደ ሃኪም ቤት ውሰዷት።
@minaleshewamulugeta4766
@minaleshewamulugeta4766 10 ай бұрын
እግሬ ከጉልበቴ በላይ ስቆም ያቃጥለኛል አልትራ ሳውንድ ታይቼ ኮሎስትሮል ብለው የ2ወር መድሀኒት ሰጡኝ በአልትራ ሳውንድ ብቻ ይታወቃል
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇 kzbin.info/www/bejne/fKmrk4duadGtp6s
@abeerabeera7937
@abeerabeera7937 Жыл бұрын
Ere enes egire yikoretatimegnal lelit Ken enkilfe yikesekesegnal temerimre cholesterol mehonun tenegrignal medihant biwesdm yawu newa alichalikum mn laderig dr yalehut besidet new 😢😢
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለጥያቄው አመሠግናለሁ። በጣም ከፍተኛ ኮሌስትሮል ያላቸው ሰዎች የእግር ባቶቻቸው አካባቢ በጣም ህመም ይሰማቸዋል። (Claudication) ይህም የሚመጣው በእግሮቻች የሚገኙት Artery ዎች በሚጠቡበት ጊዜ ነው። Peripheral artery disease (PAD) በመባል ይታወቃል። መፍትሄውም በመድሀኒት ኮሌስትሮልን መቀነስ ነው። ይህ መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ።
@MeronDany
@MeronDany 11 ай бұрын
በዉሥጥ ነይ እሥኪ መፍትሄ አግኝተሽ ከሆነ ንገሪኝ እኔም ታምሜ ነዉ
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 9 ай бұрын
ሰላም Dr የኔ150 ነው ምን ትለኛለህ ምን ባደርግ ይቀንሳል 😢
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@ShCv-ww7gh
@ShCv-ww7gh 8 ай бұрын
Panadol. Mdhanet. Aglglotu
@premiumeth
@premiumeth 8 ай бұрын
የህመም ማስታገሻ እና የትኩሳት መድሃኒት ነው።
@sm-vj2rp
@sm-vj2rp 6 ай бұрын
ግን ዶክተር ክብደት መቀነስ ነው እንጂሳል መጨረሻ ላይ ነው የነበራቸው ሁለት የሞቱ ልጆችእኔ የማቃቸውሲሉኝ የነበረው ደረታቸው መሀል የሆነ ክፍተት እንዳለና ተቆርጦ የወደቀ ነገር ያለ ይመስለናል ነበር የሚሉት አንደኛዋ ሰሞኑን እሬሳዋን እንልካለን አንደኛዋ ፣6ወር ሆናት ያሳዝናል
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 30 МЛН
Бутылка Air Up обмани мозг вкусом
01:00
Костя Павлов
Рет қаралды 1,6 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 24 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 18 МЛН
15 Foods to Lower LDL Cholesterol Levels | VisitJoy
9:12
VisitJoy
Рет қаралды 673 М.
Ethiopian,Ethio nurse፣  News of Health, Health info, Tena. Amharic.Cholesterol, ኮሌስትሮል
14:15
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 21 М.
Ethiopia | የከፍተኛ ደም ግፊት (Hypertension) ምልክቶች እና መድሃኒቶች
24:52
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 38 М.
የስኳር ህመም  ምልክቶች
49:57
Fana Television
Рет қаралды 4,9 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 30 МЛН