Ethiopia - የኮሎኔል ደመቀ አጣብቂኝ | (ሌላኛው የወልቃይት ፈተና)

  Рет қаралды 119,082

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 162
@vhgu1589
@vhgu1589 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 6 ай бұрын
We all young 20 million Amhara stand anything aganisr Wolkite.
@ethio8774
@ethio8774 6 ай бұрын
በወልቃይት ወይም በአማራ ጉዳይ አሜሪካ አያገባትም ። ዋነው የኛ የአማሮች አንድ መሆን እነ መረዳዳት መደጋገፍ ነው። ድል ለጀግነው ፋኖ💪🏾💚💛❤️
@adamushumet4454
@adamushumet4454 6 ай бұрын
ወልቃይት አይደለም የአሁነ ትውልድ ይቅርና የኔ ያልተፀነስው ልጀ እንኳ አሳልፎ አይሰጥም አሜሪካ ምን አገባት
@user-si2vx1vn4z
@user-si2vx1vn4z 6 ай бұрын
tkikl
@Liiloowe
@Liiloowe 6 ай бұрын
OROMO AND CUSHITIC LAND. VIVA
@user-cq5kv5um8b
@user-cq5kv5um8b 6 ай бұрын
ልክ ናቸው ከዚህ የተሻለ መልስ ሊኖራቸው አይችልም
@seydwollo1462
@seydwollo1462 6 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፈታ ዴይሊ ወሳኝ መረጃ ነዉ
@AS-ux6xi
@AS-ux6xi 6 ай бұрын
ኮነኔል ደመቀ ይህንን ሁሉ አጣብቂኝ ተሸክመህ ሰለጠበቅከን እናመሰግናለን ሁሌም።ተጎንህነን❤❤❤❤
@bisratbezuneh6949
@bisratbezuneh6949 6 ай бұрын
ኮረኔል ደመቀ ጀግና አማራም የኢትዮጵያም ልጅ ነው!
@addisalemmesfin4849
@addisalemmesfin4849 5 ай бұрын
አማራ የሚባል እንደ ደመቀ ዘውዱ አይነት ነው? በል ልንገርህ ደመቀ ዘውዱ በአባቱም በእናቱም የትግራይ ሰው ነው።ይህ ውሽት ከመሰልህ እናቱና አባቱ በአሚኮ ቀርበው ይጠየቁ። ደመቀ መቀለ ያለው ቤቱ ለቆ ጎንደር የገባው ከአባይ ወሉ ተጣልቶ ነው።የህወሓት ነባር ታጋይ መሆኑም እወቀው።ከመከላከያ የተቀነሰውም ትምህርት ሰላለነበረው በአቅም ማነስ ነው።
@user-mi6ik1cv9l
@user-mi6ik1cv9l 6 ай бұрын
በራሳችን አገር ምረጫ አያስፈልግም
@kemekem1366
@kemekem1366 6 ай бұрын
የወልቃይት ጉዳይ ደመቀ ዘውዱን ብቻ አይደለም የሚመለከተው ሁላችንንም ይመለከተናል ፋኖ ደመቀ ዘውዱን ተቀየመ ማለት ወልቃይት ለወያኔ እንድሰጥ ይፈቅዳል ማለት አይደለም
@yeshifana
@yeshifana 6 ай бұрын
ውዴ ምን አድርጎ ፋኖ ደመቀን ይቀየሙታል አቀነባብረዉ እንጂ እሱ እንደዛ አላለም ፋኖ ደሞ ይህን ሴራ ሰለሚያዉቀ መቸም አይቀየሙትም
@kemekem1366
@kemekem1366 6 ай бұрын
@@yeshifana ቅንብር መሆኑ ያልገባቸው ሰዎች ናቸው ቅንብር ባይሆንም የመናገር መብቱን እናከብራለን ያለበትን ሁኔታ እናውቃለን
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 5 ай бұрын
እኛም የትግርየም ህዝብንም ሉየምድርም አማራም ዋልቃይትም ፀለምትም እራያም ኬረም የዘርንም ማጥፋትም የትግራይም ተወላጆችንም አፈናቅለዋልም ገድለዉናልምየትግርየም ተወላጅም የሆንዉትም እንፈልጋቸዉም አለንም ህዝብንም ትግርየም ላማራም ህዝብንም ገድለዋልም ጨፍጭፈዋልም ለበየምድርንም ዋልቃይትም ፀለምትንም ህዝባችንም ይህንም ብድራችንም ተከዝየም ተሻግረም ቢታቸዉም ንብረታቸው እዳትም አቃጥለንም የዲንጋይም ክምርንም አድርገንም ነዉ ምንመለሰዉ ደማችንም መልሰንም ነዉም ምንመጣዉንም የማንም ክፍትም ሙድያም ቡያንባቅቅም ገዳይም መገደልም አለበትም ይሻገርዉእኛም አማራዌችንም እንሻገራለንም ልናነዳቸዉ ጠላትዎቻችንም ትግርየዋች ንም።
@BekaAman605
@BekaAman605 6 ай бұрын
ጀግና ነው ይመቸው ❤❤
@rozinatesfa823
@rozinatesfa823 6 ай бұрын
Tigre new acheberbari banda tigre new aleqe
@Liiloowe
@Liiloowe 6 ай бұрын
OROMO AND CUSHITIC LAND. VIVA
@fekab5672
@fekab5672 6 ай бұрын
የመከላከይ ሠራዊት ሆይ ልትነቃ ይገባሃል የዚን ጨካኝና ዘረኛ የአብይን ሥልጣን ለማስጠበቅ ብለህ ነፍስህን በከንቱ እትገብር ይልቅስ ከፋኖ ጎን በመሆን ይሄንን መንግሥት ገርስሰህ ጥለህ ስላምና እኩልነት ያለባትን ኢትዮጵያን እንገንባ :: ዛሬውኑ እምቢኝ ብለህ አፈ ሙዝህን ወደ አብይ ማዞር ይኖርብሃል:: እይዞህ ግፍ ይብቃ ፋኖ ወንድምህ እንጂ ጠላትህ አይደለም:: ታሽንፋለህ::
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 6 ай бұрын
ኮኔለር ደመቀ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ 💚💛❤👑
@soyegerado6831
@soyegerado6831 6 ай бұрын
Righit you are.all Amhara should open our eye towards raya and wolkait.
@MesfnMolla
@MesfnMolla 5 ай бұрын
Fanoooooooo
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 6 ай бұрын
ትግራዮች ወልቃይትን ይዘው ይገነጠላሉ ወጥር አማራ
@richardbrook9318
@richardbrook9318 6 ай бұрын
የናንተ ፍርሃት ይሄ ነው።
@user-xw3tn3eu9n
@user-xw3tn3eu9n 6 ай бұрын
ቂጥህ ይገንጠል
@user-si2vx1vn4z
@user-si2vx1vn4z 6 ай бұрын
asbew new ayagegnutm😂😂
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 6 ай бұрын
ማን ቢሰጣቸው እዛው ድንጋያቸውን ይዘው ይቀመጡ
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 5 ай бұрын
ለመገንጠል ሞክረዋል እኮ ሲቀጠቀጡ ጭጭ አሉ እንጅ። ከንቲባ አዳነች አበቤ "ይሂዱ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላቸው" ብለዋል።
@yosephtegene7167
@yosephtegene7167 6 ай бұрын
በግልፅ ውጥቶ እስካልተከላከለ በቀር አሉባልታ ሳይሆን እውነት ነው ማለት ይሆናል:: የአማራ ትግል በአንድ ስው የላይ የተንጠለጠለ ስላልሆነ ብዙም ተፅእኖ አኖረውም:: ወልቃቴዎች አማራ አይደለንም ካሉ ያኔ ሁሉም ነገር ያከተማል ::አይመስለኝምም!!
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 6 ай бұрын
ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ ወልቃይት ድሮም አሁንም ለወደፊትም የጎንደር ግዛት ነው አበቃ ቅማላም ተሸክመን አንዘልቅም
@girmamitiku5599
@girmamitiku5599 6 ай бұрын
Wolkait belongs to amhra regional state, consequently the regional state has say on the fate of Wolkait constitutionally, otherwise they risk isolation from the amhara people in general and gender specifically.
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 6 ай бұрын
Yatabekeh hodam
@Ethiohomes785
@Ethiohomes785 6 ай бұрын
ጦርነቱ እንዲቆም አሜሪካ አትፈልግም
@BasicItTraining
@BasicItTraining 6 ай бұрын
ወልቃይትን የደመቀ ዘውዱ ጉዳይ ብቻ አደረጋችሁትሳ? መላው አማ*ራ እንዲሁም ኢትዮጵያውያን የወልቃይት ጉዳይ ያገባናል።
@meditadesse3360
@meditadesse3360 6 ай бұрын
Tried to come Amhara region to do what ? Try us ! # Fano !
@user-li4iz2pg1o
@user-li4iz2pg1o 6 ай бұрын
አባቱ እናቱ ደመቀ ማን ነው ብላቹ ጠይቁዋቸው አማርኛ አይቹሉም እንጂ ለፋኖ ያለው ደግሞ ግርም ብሎኛል
@AS-ux6xi
@AS-ux6xi 6 ай бұрын
ምን ማለት ፈልገህነው
@Liiloowe
@Liiloowe 6 ай бұрын
OROMO AND CUSHITIC LAND. VIVA
@Endalk21
@Endalk21 6 ай бұрын
እኔ ብሞት እንኳን አጥንቴ አይረሳሽም ወልቃይት
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 5 ай бұрын
የሚገርመኝ የአማራው የዎህነት አይሉት ድድብና😢😢😢የራሱ ሰው እየከዳው በትግሬው ደመቀ እምነት መጣሉ😢😢😢😢😢
@HabibMohammed-on6pl
@HabibMohammed-on6pl 6 ай бұрын
ደመቀ ዘውዱ ድብን ያለ ማይሞ ስለሆነ አስተሳሰቡ ጠባብ ነው
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 6 ай бұрын
ተው ተው ተው፡ አትሳደብ፡፡
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r 6 ай бұрын
የወልቃይት ጉዳይ ለአማራው የማንነት ጉዳይ ነው ፣ ለህወሀቶች ግን የማስፋፋትና የጥቅማ ጥቅም ጉዳይ ነው ። ይልቁንስ ህወሀቶች በሥልጣናቸው ዘመን የእርሻ መሬቶቻቸው ለነጠቋቸው ፣ አስረው ላሰቃዩዋቸው ፣ ለገደልዋቸውና ላባረሯቸው አማራዎች በወንጀል ተጠያቂ ናቸውና ለፍርድ መቅረብ ይኖርባቸዋል ።
@user-fg8pu3xy1v
@user-fg8pu3xy1v 6 ай бұрын
This is the right time for Amhara to tell USA ,Mike Hamer, in black and white enough is enough. Period.
@masaratabraro6192
@masaratabraro6192 6 ай бұрын
Egzabher yrdak yegna jegna
@user-hi3wz1jz9d
@user-hi3wz1jz9d 6 ай бұрын
👍👍👍
@alemuhunde8576
@alemuhunde8576 6 ай бұрын
መጀመሪያ እወአት ትጥቅ ያለመፍታቱ ነው የወልቃይት ጉዳይ የኮነሬል ደመቀ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ጉዳይ ነው !!!❤አሜሪካ አትበጥብጥ ለራሷ ትርፍስትል አጀንዳ ።!!!!❤
@user-xw3tn3eu9n
@user-xw3tn3eu9n 6 ай бұрын
ሕወሃት ትጥቅ የሚፈታው እንደ ምእራብ ትግራይና ራያ ጸለምት እንደ ወረራችሁት ትግራይን ለመውረር ነው ?
@yosephtegene7167
@yosephtegene7167 6 ай бұрын
ስለአደረገው ተጋድሎ ይሚደነቅነው:: ግን ይህንን ሁሉ አለ የሚባለውን ሰለ አማራ ፋኖ ወጥቶ በግልፅ መናገር አለበት:: አለበለዚያ የብአዴን ተባባሪ ነው:: ዋናው መታወቅ ያለበት የአማራ ትግል በአንድ ስው ዝና ላይ የተመስረተ አይደለም....
@lubabaahmad7640
@lubabaahmad7640 6 ай бұрын
በየመደር የአማራ ነው
@belawe9768
@belawe9768 6 ай бұрын
አሜሪካ ወልቃይት ለትግሬ ይሠጥ አላለችም አሜሪካ ወልቃይትና ራያ በምክክር በንግግር ይለቅ ነው ያለችው
@user-yk2xs3vn4v
@user-yk2xs3vn4v 5 ай бұрын
Sew gedleh meretom twesdaleh demeke efthawi zemen
@solomonsinke457
@solomonsinke457 6 ай бұрын
በኡማራ ግዛች ማንም ዩውጭ ዜጋ አያገባውም
@user-si2vx1vn4z
@user-si2vx1vn4z 6 ай бұрын
Tkikl
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 6 ай бұрын
የምን ሕዝበ ውሳኔ ነው፡፡ ሰፈራው ዓላማው የታወቀ ነው፡፡ እንግዲህ ዘለዓለም መባላትና ለጠላቶቻችን አመቺ ሁኔታን መፍጠር ነው፡ እናስተውል፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
@user-sl9eu5wv3g
@user-sl9eu5wv3g 5 ай бұрын
አየ፡ደመቀ፡ሸለምጥማጥ፡ነገር፡ነው
@amanueladdis9941
@amanueladdis9941 6 ай бұрын
ወልቃይት የአማራ እርስት ነው ማንም አያገባውም !!!
@user-fn3ul6qe6s
@user-fn3ul6qe6s 5 ай бұрын
kkkk fasem komha
@techawatch
@techawatch 6 ай бұрын
አሜሪካ ዞሮ ዞሮ ከህውሀት ጋራ እንደምትወግን ይታወቃል ስለዚህ የአማራ ህዝብ ክንዱ ብቻ ነው የሚያዋጣው የፋኖ ትግል ብቻ ነው መዳኛው።አሜሪካ ስለወልቃይት ታሪክም ሆነ ማንነት ምንም የምታውቀው ነገር የለም ህውሀት ከመጣ ወዲህ ወልቃይትን በሀይል መውሰዱን የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቃል።ስልጣን ያዝኩ ብሎ የሌላን መዝረፍ እና፡መግደል ዞሮ ዞሮ ራስን እንደሚጎዳ ከህውሀት መማር ይጠቅማል አሁንም በኦሮሞ ስም የአማራን እና የትግራይን ህዝብ እየጨፈጭርፈ ያለው ኦህዴን ኦሮሞው ራሱ በስሜ አትነግድ ብሎ ሊቃአው ይገባል።
@meyesawdage1156
@meyesawdage1156 6 ай бұрын
ማዎቅ ያውቃሉ።ሆኖም ጥቅምና ተላኪነት በመፍጠር የአማራን እርስት አፅም ለደደቢት እርኩሳን በመስጠት አገር በማድረግ እንደፈለጉ የደደቢት እርኩሳን ኢትዮጵያንም ሆነ ቀጠናውን ለማበጣበጥ ነው ።ሆኖም ይህ የሚሆነው አማራው ሲጠፋ ነው ።
@militigraweyti6418
@militigraweyti6418 6 ай бұрын
በምዕራብ ትግራይ ኮላሊትም ኣውጥቶ እየሸጠ ነው
@hamudseid4461
@hamudseid4461 6 ай бұрын
እናተ ነበራችሁ እኮ የአማራ ህዝብን ኩላሊት እያወጣችሁ ስሸጡ የነበረዉ በነጌታቸዉ አሰፋ ትዛዝ በነ ዶክተር ተዉፊቅ ቀዶጥገና እያረጉ ሲነግዱ የነበሩተ ህዉሀቶች ናቸዉ ወላሂ
@user-si2vx1vn4z
@user-si2vx1vn4z 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-dw7wr2cb5h
@user-dw7wr2cb5h 6 ай бұрын
አሜሪካ ስለወልቃይት ምን ቤት ናትና? አማራ እንጅ
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 6 ай бұрын
አትንጨርጨሩ ለብቻ ጠቅልሎ መብላት ይቅርባችሁ ወልቀይት የወልቀይት ራየም የራየ ሰዎች ነው ከዚህ በተጨማሪም በተለየዩ አከበቢ ለእንጀራ የሄዲና ነወሪነተቸውን የደረጉ የቀን ሰራተኛች ነው ልክ ድሬደዋ የሶማሌና የኦሮሞ መሬት ሆኖ የረሱ አሰተዳደር እንደተመሰረተ የወልቃይትና የራየ ክልል በቅርቡ እውን ይሆናል በዚህ ደግሞ ኪራይ ሰብሰቢ ባለሀብቶች በስተቀረ ማንም ተጎጂ አይሆንም
@user-ek9jr2pe4n
@user-ek9jr2pe4n 5 ай бұрын
ኮልለኔል የምጠይ ቅህ በጽናት ልብሕን ከዝይ በሓላ ነብስህን ጠይቅ
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Ай бұрын
ዋልቃይትም ሙባልም የመም የዳባትም አዉራጃም ታጋይዎችንም ተጨምራችሁም አማራም ፋን ፋኖም ሁናችሁንም ስርዉ አለዛም አትበልዉ ዋልቃይት ዋልቃይትም ነዉም ምንለዉም። እራሳችንም። ነጥላችሁንም አትጭኽብን ነዉ ምንለዉም። ስሚ በየምድርንም ታጋይም ፋኖም ከፋኖም ጋርም ታገልዉ ነዉ ምንለዉም። እሽይ
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 6 ай бұрын
እውነት ተደብቆ ኣይቀርም
@user-si2vx1vn4z
@user-si2vx1vn4z 6 ай бұрын
😂😂😂
@Liiloowe
@Liiloowe 6 ай бұрын
OROMO AND CUSHITIC LAND. VIVA
@isaacmekuria3234
@isaacmekuria3234 6 ай бұрын
ኮሎኔሉ ከፍተኝ ስሕተት ሰርተዋል. የብልጣብልጥነት አካሔድ የትም አያደርሳቸውም. ፍኖ ሒወቱን ገብሯል ይሔንን ረስተው አሁን በቅርቡ ስለ ፍኖ የሠጡት አስተያየት ትልቅ ቅሬታን አስነስቷል. የወልቃይት ግብግቡ ባላለቀበት ሁናቴ ከፍኖ ጋር መቃቃራቸው ብዙም የሚያስኬዳቸው አይመስለኘም.
@user-po4ci7he9f
@user-po4ci7he9f 6 ай бұрын
AMERICA ECO TIGRAY ERTREAN LEMATERAMES EYSERACHE NW SIDAMA KELEL LEMHONE SITYEKE SICHEFECHEF YET NEBRU
@yeshifana
@yeshifana 6 ай бұрын
ደመቀ አላለም የተቀናበረ ነዉ ደመቀ ብዙ ሰለማያወራ ያናዳቸዋል እንጅ ደመቀ መቸም ቢሆን አማራን ክዶ ከመግስት ጋ አይሆንም ዛሬም ነገም ከነገ በሗላም ወልቃይት ሰዉም ጎንደሬ ነዉ መሬቱም የአማራ
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 6 ай бұрын
Still, Americans want another country from Ethiopia like Eritrea. This Is Demon's mindset!
@-tikuAragie
@-tikuAragie 6 ай бұрын
ኮሎኔል አንድ ሰው ነው
@liyatatek2787
@liyatatek2787 6 ай бұрын
Yehe Ye agezazu ye hewhat ena ye america derama mekome alebet
@mergaabdisa9476
@mergaabdisa9476 6 ай бұрын
የአማራንና የትግራይን ህዝብ የይገባኛል ጥያቄ በትክክል ያለምንም ወገንተኝነትና ድብቅ ማዳላት የሚፈተው የፕሪቶሪያው ስምምነትና የህገመስታችን ህግ ስራ ላይ ማዋል ነው። ካልሆኔ ጦርነት ልሆን ነው ።
@user-si2vx1vn4z
@user-si2vx1vn4z 6 ай бұрын
beamara merit mnagebaw tgray😂
@amharicschool8418
@amharicschool8418 6 ай бұрын
I know
@africanwomen916
@africanwomen916 6 ай бұрын
እንኳን አጣብቂኝ ውስጥ ገባ፡፡ ምክንያቱም ፡ያ ጀግና ሰው ተንበጫርቆ መቅረቡና፡ በፋኖ ላይ የተናገሩት ምህረት የለውም፡፡
@AS-ux6xi
@AS-ux6xi 6 ай бұрын
ደነዝ አንዳችም የዙን እሱን የመናጋር ሞራልንየለንም
@user-tp6ow6iz7h
@user-tp6ow6iz7h 6 ай бұрын
ደቆሮ አጋሜ ስሙን ስይሰሙ ሽትሽት ይላችሆል
@user-tp6ow6iz7h
@user-tp6ow6iz7h 6 ай бұрын
ደቆሮ መንጋ ናችሁ የጎጃም ፅፈኞች ናቸው ከህዋት ጋር እየሰሩ ወልቃይትን ሊሰጡ እየተሮጡ ያሉት ጎደሬ ነቅቶል
@user-uh3ox1ij1y
@user-uh3ox1ij1y 6 ай бұрын
The movie called HOME LAND
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 5 ай бұрын
አማሪካም አማራም ማስጨረስንም ነዉ ስራዉ ይህንም ግማታም አማሪካም በለዉ ትግርየም ካማራም ህዝብንም ከጠላትዉም ጋርንም አይኖርም አይገዳደልዉም ገዳፕም አማራም ካራም ጋርንም ከዋልቃይትም ረይሰፍርም ክልክልም ነዉ ህዝብንም አማራም አይቀበለዉም ይግርየም ገናም ልናቃጥላቸዉ ገዳያችንም ናቸዉም።
@AsmelashAmanuel-kr6ef
@AsmelashAmanuel-kr6ef 6 ай бұрын
ሚድያዎች ና አለቅላቂዎቹ ሁላ አትዋሹ... ወልቃይት የትግራይ ህዝብ ምድር ናት.... ውሎ አድሮ ይታያል
@teshtesh8402
@teshtesh8402 6 ай бұрын
በትግራይ ህዝብ በወያኔ ታግቶ በርሀብና በበሽታ ስለምን ይስቃያል በየትኛውም የኢትዮጵያ ክልል ሄዶ መኖርና መስራት ከሌላው ህብረተስብ ተቀላቅሎ መኖርን ሙሉ መብቱ ነው ታዲያ መንግስት ወልቃይት እራያ እያለ ለምን ህዝቡን በወያኔ እንዲታፈን በረሀብ እንዲ ስቃይ ለምን ተፈለገ መንግስት ህዝቡን ማበረታታትና እና ህዝቡንም ወልድም ሆነው የኢትዮጵያ ክልል ማስፈር አለበት
@feedelband205
@feedelband205 5 ай бұрын
ወንጌላዊት ቤት ክርስትያን እኔን ወራዳ አራጁ እብይን ያን ሁሉ ህዝብ ስጨፈጭፍ ዝም በማለታችሁ አድናቆቴን እየገለፅኩ አሁን ደግሞ ፋኖ አዲስ አበባ በር ላይ በመድረሱ አልቆልኛል ድርሱልኝ ህዝቡን ሰብስባችሁ ይቅርታ ይቅርታ እያላችሁ በመስቀል አደባባይ ላይ እጃጅላችሁ ከፋኖ መንጋጋ እኔንና ሌቦች ብልፅግና ጉዎደኞቼን ለማዳን ትእዛ ዜን ለማስፈፀም ስለምታረጉት ርብርብ እኔም ዝንዬም ከዘረፍነው ገንዘብ በአስራት ስም እንሰጣችዎለንብቻ ነብሴን አድኑልኝ ከኔ ምስጋና አትጠብቁ ጠብደል ድልብ ሰይጣን ነኝ
@teshtesh8402
@teshtesh8402 6 ай бұрын
ህገ መንግስቱ የፃፈው ወያኔን ስልጣን ላይ ያወጣው ስይጣን ኢትዮጵያን ሆን ብሎ በቀላሉ ለመከፋፈል የፅፈው ህገ መንግስት እንጂን የእግዚአብሔርን ቃል አይደለም ይህንን ማንኛውም አርሶ አደር እራሱም ወያኔ ትክክል አለመሆኑን በደንብ ያውቀዋል ታዲያ አሁን ያለው መንግስት ይህንን ማየት ተሳነው ወይንስ እራሱም ይፈልገዋል ለህዝብ ሰላም ለአገሪቱ አንድነት ህገ መንግስቱ መለወጥ አለበት የህዝብ ስላምና ድጋፍ ከመሳሪያ ድጋፍ ይበልጣል ስለዚህ ለህዝብ አንድነት ህገ መንግስቱ መለወጥ. አለበት
@abdurahimsani4296
@abdurahimsani4296 6 ай бұрын
ወልቃት በሪፈረደም ክልልል መሆን አለበት
@user-tp6ow6iz7h
@user-tp6ow6iz7h 6 ай бұрын
ትክክል እራያም እደዛው
@user-si2vx1vn4z
@user-si2vx1vn4z 6 ай бұрын
yeamhara meretkonew
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 6 ай бұрын
የወያኔ ቡችላ ነክ የተፈጥሮ ድንበር እያለን የምን መኸለል ነው የምዘላብድ ወልቃይት በጌምድር/ጎንደር ክፍለ ሀገር ግዛት ነው አለቀ
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 6 ай бұрын
ኮሎኔሉ ትግሉ ምክንያታዊ አይደለም ብለው ስለሚያምኑ፤ፋኖ ምክንያቱን ለኮሎኔል ደመቀ ቀርቦ ማስረዳቱ ጠቃሚ ይመስለኛል።
@user-hc9ph5mc9s
@user-hc9ph5mc9s 6 ай бұрын
ወልቃይት እርስታችን መንቀሳቀሻ የደም ስራችን ነው ስለሆነም ነቅቶ መጠበቅ ግዴታም ነው ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 6 ай бұрын
King Abiy make Oromia great again. King Abiy rebuild greater Oromia empire from Indian Ocean to Red Sea. King Abiy remove foreign name finfinne.
@user-fg8pu3xy1v
@user-fg8pu3xy1v 6 ай бұрын
No one hears you, Oromuma!
@solomonsinke457
@solomonsinke457 6 ай бұрын
የተቀናበረ ነው መልስ ሰጥቶል
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 6 ай бұрын
ኮ/ር ደመቀ ዘውድ መርዶኪዌስ ነው እሱን ስትነኩት የኮልኮላችሁት ኮልኮሌ ሁሉ እንደገለባ ይበተናል እ/ር ከሱ ጋር ስላለ እሱ እ/ር ያጠፍችኃል ?
@user-si2vx1vn4z
@user-si2vx1vn4z 6 ай бұрын
Tkikl
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 6 ай бұрын
Woregnua
@amme1724
@amme1724 5 ай бұрын
በወልቃይት ጉዳይ ጎንደሬን ብቻ ሳይሆን ድፍን አማራን ይገደዋልየደመቀን ያክል ሌላውንም አማራ እኩል ያሳስበዋል
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Ай бұрын
ካማራም ፋኖም ተነጥሎም ብቻነው። ሙዋጋበትም ህፕይልም አለዉ ደ.አቀም ምትልዉ። ተፋኖምሽጋርም እይዋጋም ያለም ይህንም ምትጮህዉትም። ከጅል ዋልቃይትም ብቻዉም። ሚጮህንም ሀሀሀ በለዉ መንግስትንም እናህዌሀትም ሊወጋም ነዉ ብቻዉም አረጅል ነልዉትም።
@richardbrook9318
@richardbrook9318 6 ай бұрын
የወልቃይት ጉዳይ የትግራይ ጉዳይ ነው ምዕራብ ትግራይ ኣማራ ኖሮ ኣያቅም።እሱ ይቅርባቹ እና ኣማራ ራሱ ወደ 5 ይበተናል
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf 6 ай бұрын
አናትህ ከሁለት ይበተን
@user-nl3dz2ny1e
@user-nl3dz2ny1e 6 ай бұрын
ያሰለጠናቸዉኮ ጥለዉት ሄደዋል አትዋሽ ገና ይጣበቃል
@harpe123
@harpe123 6 ай бұрын
ያለበትን ከባድ አጣቢቂኝ አሰበህ ተናገር። ወልቃይት ፀገዴን ከወያኔ ወራሪዎች ለመጠበቅ ለጊዜውም የተጠቀመው መንገድ በጣም ብለህና ትክክል ነው። ክብር ለኮሎኔል ደመቀ። No more weyane !! welkait tsegede abd raya are now free!!
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 5 ай бұрын
ፋኖን ተቀላቅላችሁ ወደፊት ከሞላጎደል መንግስት ሞቷል
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h 6 ай бұрын
ወደ ትግራይ ኣይመለስም ለለማኝና ለገዳዮች ትግራይ
@teshtesh8402
@teshtesh8402 6 ай бұрын
ችግሩ የድንበርር ክልል አይደለም ችግሩ የህገ መንግስቱ ነው ለምን በደርግ ስርአት ወደነበረበት በክፍለ ሀገር በወረዳ በአውራጃና በቅዱስ ብል ሆና ሁሉም ኢትዪጵያው ህግና መንግስትን አክብሮ በስም እንዲኖር እይደረግም ይህ ካልሆነ ኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ሩዋንዳ ለማስተላለቅ ሆን ብሎ እየተስራ ነው መንግስት ይህን ችግር ለመፍታት ምን ተሳነው ወታደር ብቻውን ይህንን ምንም ማድረግ አይችልም የህዝብ ድጋፍና ትብብር አንድነት መኖር አለበት ደርግ ከስልጣን ሲወርድ 400000በላይ በደንብ የታጠቀ አዛዥ የሊለው የኢትዮጵያ ወታደር ኤርትራ ላይ ነበር በተደረገው አሻጥርና ተንክል አሁንስ ስለምን ወያኔን አዳኑትና እንደገና ለጦርነት እዘጋጁት መንግስት ቶሎ ነነቅቶ ህገ መንግስቱን መለወጥ አለበት
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 6 ай бұрын
የወያኔ ዘር አጥፊዎች (በተለይ የአማራን ሕዝብ) በበደል ላይ በደል ቁጭ ብለው እየፈጸሙ ትላንት የሰረቁትን መሬት አሜሪካን ሽንጧን ይዛ ስትከራከር ማየት ከዚህ የበለጠ የሚአም ነገር ምን አለ። ኢትዮጵያን የሚአስተዳድረው የአሜሪካን መንግሥት ነው ቢባል ስህተት ይሆን???
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 6 ай бұрын
በሁለት ቢላ መብላት ከጀመርክ ሁልጊዜም አጣብቂኝ ዉስጥ መግባትህ አይቀርም በአንድ ቢላ ብቻ ለመብላት መቻል ደግሞ ጠንካራና ጨካኝ ትሆናለህ።
@workutadesse3651
@workutadesse3651 6 ай бұрын
አወናበጅ የሚበለው ደመቀ ነው የማን ወገን እንደሆነ አይታወቅም እንደ ጤነኛ አልቆጥረውም ያሣዝናል
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 6 ай бұрын
ወልቃይ ተመለሰ ቆየ አበቃ የአማራን እርስት ምድር አይረገጡትም ህውሀት አውሬው ሰው በላ አሜሪካ አያገባትም ባአማራ እርስት ምድር ላይ
@mulubrhantsigabumulubrhant8655
@mulubrhantsigabumulubrhant8655 5 ай бұрын
ወደዳችህ ጠላችህ መመለሱ አይቀርም ብቻ ተኩሱ ይጀመር
@user-bt4kf5xx5t
@user-bt4kf5xx5t 6 ай бұрын
America has no right on Amara Region people has to stand on their principles & right everything will change soon in USA too
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 6 ай бұрын
አሜሪካ ምን አገራት ወልቃይትን ከአማራ ውጭ ማንም ምንም አያገባውም አሁን ከ20ሚ አማራ በላይ በቀጥታ በተዘዋዋሪ ለሁሉም ነገር ዝገሠጁ ነው የአማራን ህልውና ማስጠበቅ ታሪካዊ ርስቱን ማስከበር ከፈለገ ኢትዮጵያ ትፍረስ ትፈራርስ የህልውና የትግሉ መሰረት ይህ ብቻ ነው።
@teddygirma5135
@teddygirma5135 5 ай бұрын
ዛሬም የአማራን ህዝብ ማጃጃልን ተያይዛቹታል ። 50 ሺህ ህዝብ የሚኖርባትን ወልቃይትን ላይ ችክ እንዲል በማድረግ ከ3 ሚሊዮን በላይ አማራ የሚኖርባትን አዲስ አበባን እንዲያስረክብ እያደረጋችሁት ነዉ ። ሰሜን በቃ መቼም አትዘምኑም
@user-hi3tv6iv4k
@user-hi3tv6iv4k 5 ай бұрын
ጨነቃቹሁ ገና ይጨንቀዋል
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 6 ай бұрын
አሜርካ ያለባት ላአማራ ህዝብ ኦነግ ኦሮሞ እና ህውሀት ትግሬው ላሽመደመዳቸው ባጀት መስጠት መርዳት ነው አሜሪካን እኮ እያየነ ነ ው ሴራውን ለእሮሞ ለትግሬ ህዝብ በጀት ስትረዳ የአማራን ህዝብ ወርውራ ስትጥል ደሞ ባአማራ እርስት ምድሩ ላይ ልትገባ ነው አፈር ትግባና በሴራ ነው እማ የአማራን ህዝብ እያሽመደመዷቸው ያል 6 ስድስት አመት ባሰቃቂ ሁኔታ
@kedirmohammadi8181
@kedirmohammadi8181 6 ай бұрын
wolikyt must be a region
@woldemariamgirma6682
@woldemariamgirma6682 6 ай бұрын
Seraw yawtaw.
@user-zt3vz6mi3h
@user-zt3vz6mi3h 6 ай бұрын
Ye amara new
@user-tt9vx4gp8i
@user-tt9vx4gp8i 6 ай бұрын
ትህነግ እስከ መቼ ኢትዮጵያን እረፍት ትነሣላችሁ ? በየትኛው ዳኛ ትዳኛላችሁ ? እግዚአብሔር አምላክ በቃ ቢለን የዕረፍት ዘመን ቢሰጠን ጥሩ ነው ።
@user-ym5fy4ob8s
@user-ym5fy4ob8s 6 ай бұрын
ደመቀዘውዱብለህጥራውውሻነውየማአረግስምአይገባውምየፋኖትግልረባነቢስሲልነበረድልለፋኖድልለፋኖ
@user-tp6ow6iz7h
@user-tp6ow6iz7h 6 ай бұрын
ደቆሮ መሬቱን አሳልፉችሁ ልሰጡ ነው የጎጃም ፅፈኞች
@shegawneftegnaw
@shegawneftegnaw 6 ай бұрын
ይህ የብልጽግና ሌቦች ሚዲያ ነው🤮🤮👎🏾👎🏾👎🏾
@selamasfaw5665
@selamasfaw5665 6 ай бұрын
የድንቁርና ልክ ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም!? እንደአንተ አይነቱ በትግራይ ህዝብ እስከኣጥንትሕ የዘለቀው ጥላቻ አሁንም በዚህ ከፌደራል ተጣብቆ ትግራይን መውጋት በሌላ በኩል ደግሞ ለአማራ ህልውና እንታገላለን ጠላት ከማብዛት ፋይዳ የለውም?
@user-jn4su5tr4b
@user-jn4su5tr4b 6 ай бұрын
Lemndnew Sudan yewererechew lem meriet ayasmelusm tigrsi eko ye Ethiopia akal nech.zorozori ethiopiayawyan new yemitekemubet.
@goitomasmelash9457
@goitomasmelash9457 5 ай бұрын
ተወደደም ተጠላም ወሩሪውና ተስፋፊው። የኣማራው ሃይል። በውድም ይሁን በግድ መውጣቱ የግድ ነው። ኣገሪቱም ለዝህ ችግር የተጋለጠቹው በኣማር ስግብግብነት ተላላኪነት ሆድ ኣደርነት ማስተዋል ማመዛዘን የማይችል ሾርት ሚሜሪ በመሆኑ ምክንያት ነው። ኣግሪቷ በኦሮሞ ብልፅግና እየተዋጠች ባለችበት እና የኦሮሞ ብልፅግና ኣማራ ክልልን በ 3 ክልሎች ለመበታተን ሌተቀን እየሰራበት በለበት ሁኔታ የኣማራ መሬት በሱዳን ተዎሮ ባለበት ሁኔታ እንደቁራ የማይመለከተውን ወልቃይ ሑሞራ እያለ እንደ ቁራ የሚጮህ የምንቀኞች ስብስብ። በመሆኑ ምክንያት ነው።
@rozinatesfa823
@rozinatesfa823 6 ай бұрын
weshtamoch men aynet yematrbu turinaga nachu. Wrtaderochu ye federal enji ye Tigray alnberum abo ydfachu Welkite ke tente jemero ye Tigray neber ahunm new le wedefitm ye Tigray gezat yehonal. You will see,
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 5 ай бұрын
ለማኝ ሲያምርህ ይቀራል።
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 5 ай бұрын
የወልቃይትን ጉዳይ የሚወሰነው Mike Hammer በሚባል አሜሪካዊ ሳይሆን በአማራ ሕዝብ አጥንትና ደም ነው። በዚህም ወልቃይት አማራ የነበረ፣ የሆነና የሚሆን መሆኑ ተረጋግጧል።
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 5 ай бұрын
አንተ ሰውን ሁልጊዜ የአማራን ጉዳይ አጣመህ ነው የምታቀርበዉ። ማንም ያውራ ደመቀ አርበኛ ነው እንጅ ወንጀለኛ አይደለም።
@STAR-MEDIA.2025
@STAR-MEDIA.2025 6 ай бұрын
"አጣብቂኝ"? ከግንድ ያጣብቅህ:: አሜሪካ ምንም ማድረግ አይችልም:: የአንተ አይነቱ ቅጥረኛ ባንዳው ከተመታ ሌላው
@ezanahaddisabreha439
@ezanahaddisabreha439 6 ай бұрын
ወሬ ብቻ
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 16 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 44 МЛН
Ethiopia - ሥለ ግብፅ ወረራ የተነገረው
8:27
Feta Daily
Рет қаралды 46 М.
Ethiopia - ጫካ ጫካውን!
10:47
Feta Daily
Рет қаралды 281 М.
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20