ወንድ ልጅ በወንድ ልጅ አይስቅም! ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ 33) - ጦቢያ

  Рет қаралды 1,597,529

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 437
@sebledejene3705
@sebledejene3705 Жыл бұрын
በእውነት አንተን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ዘመንህ የ ይባረክ
@Lelenasamuel
@Lelenasamuel Жыл бұрын
❤❤
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 Жыл бұрын
ወይ የቅኔው አባት ተስፍሽ /ፍራሽ አዳሽ /ያማል ቅኔው የሚሰማው ካለ ጆሮ ያለው ይስማ ወንድሜ እውነታው ይህ ነው ።ተስፍሽ በጥበብና በሞገስ በእድሜና በጤና በሰላምና ለፍቅር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ 👍👍👍👍👌👌👌
@fikadumasresha
@fikadumasresha Жыл бұрын
አንተ ፍራሽ አዳሽ ሳትሆን አዕምሮ አዳሽ ነህ እድሜ ይስጥልን ።
@ethioagere973
@ethioagere973 18 күн бұрын
😅⁹😅😅😅😅😅😅😅😅😅0i
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 Жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻለም። ከክፉዎች ይጠብቅህ🙏
@fentaabate
@fentaabate Жыл бұрын
exactly!
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 10 ай бұрын
Amen ❤
@hbhd3236
@hbhd3236 Жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ባለ ቅኔ ዘመንህ ይባረክ
@amanuellulu4745
@amanuellulu4745 Жыл бұрын
ጀግና ነህ እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ
@ashenafihailu947
@ashenafihailu947 Жыл бұрын
ቁም ነገርን በቀልድ እያዋዛ የምታዝናና ምርጥ ሰው
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын
ቃላት የለኝም በምን እንደምገልፅህ ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና ነህ እናመሰግናለን ኑርልን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛❤💛❤💚💛❤💚💛❤ ልብ ያለው ልብ ብሎ ያዳምጥ እባካችሁ ተስፍው ይቅርብን ትዝታችንን አትውሰዱብን ልጅነታችንን አትንጠቁን አብሮነታችንን አታበላሹብን ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ !!!
@HonkeGirma
@HonkeGirma 25 күн бұрын
❤❤❤❤
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
ምርጥ ፣እውነትን ያለፍርሀት በአደባባይ የሚገልጽ መማር ለሚፈልግ አስተማሪ ነህ
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 Жыл бұрын
ማዉራቱ ምን ያደርጋል የሚያወራዉ ሌላ የሚሞተዉና የሚቆስለዉ ሌላ
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 Жыл бұрын
እና እሱ ይሙት???
@mominaahmed-xw4jk
@mominaahmed-xw4jk 9 ай бұрын
bifor
@putgodfirst588
@putgodfirst588 Жыл бұрын
ተወዳዳሪ ያልተገኘልህ ነህ 👏👏👏👏
@aidatewolde8331
@aidatewolde8331 Жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ እየደጋገመ የሰማው አቤት ትምህርት
@gyatt6921
@gyatt6921 Жыл бұрын
Me too I listen once every week!
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
አንተን አለማደንቅ አይቻልም ፍራሺ አዳሹ ሺአመት ኑር ምርጥ ኢቶጽይዊ❤💛💚
@fetikedir
@fetikedir 7 ай бұрын
"ነገ ምን እንደሚገጥመን አናውቅም" ረጅም እድሜ ❤❤❤❤❤
@girmaytewelde7931
@girmaytewelde7931 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋው ፍርሃት ኑሮው አስማት ሁነዋል አለ ፍራሽ አዳሽ 😭
@abdiiabdiiabdii7449
@abdiiabdiiabdii7449 Жыл бұрын
አተ የኤፍሬምና የቾቤ ወንድም ነህ ግን የምር ተአምረኛ ሰውነህ በጣም ፈጣሪ ይጠብቅህ ብሮ
@hassenmelaku4558
@hassenmelaku4558 Жыл бұрын
ተስፍሽ ዉስጤጤጤጤ ይመችህ bro..
@abduendris3130
@abduendris3130 Жыл бұрын
ላተቃልየለኝምአባቴበሰላምኑርልን
@damtegidyelew1800
@damtegidyelew1800 Жыл бұрын
ታላቅ፣ክብር፣ለጦቢያ፣አዘጋጆች፣እንዲሁም፣ለወንድሜ፣ተስፋሁን፣ከበደ፣እግዚአብሔር፣ያቆይልኝ።እጅግ፣በጣም፣ከልቤ፣አመሰግናችዃለሁ።
@user-vq7xd2qy6n
@user-vq7xd2qy6n Жыл бұрын
ድንቅ እይታ፣ ድንቅ ሥራ፣ ድንቅ አቀራረብ፣ ድንቅ ቁርኝት ከተደራሲህ ጋር። አስደማሚ።
@amenfikadu7294
@amenfikadu7294 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳግህ አንተ ልዩ ነህ
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Жыл бұрын
ድንቅ አርቲስት!!!ጀግና ባለሙያ!!!ረዥም አድሜ??
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ።በጣምጎበዝአስተዋይነህ።ክፉአይንካህ
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
የሳሎኑና የምኝታቤቱ😂😂😂👌👌👌ትመቸኛለህ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
እንኳን ለብርሃን መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እቺን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ ያሰባችሁት ይሳካላችሁ ከክፋት ውጪ
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew Жыл бұрын
Kifatim bihon 😂😂😂😂😂
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
@@TD-iq1ew አላልኩም ከክፋት ውጪ መጥፎ ነገር የምትመኙ ከሆነ አይሳካላችሁ
@demx123
@demx123 Жыл бұрын
Amen tilik ababal lantem wendime
@elsamesel2181
@elsamesel2181 Жыл бұрын
የኔ ጅግና 🦁🦁🦁🦁🦁አነበሳ ብዬካለው እግዞቤር ይጠብቅክ።ከምችም ከመጋኛ እር ከመቀኛም ማለቴ ።ነው
@Entertainment-iu5wk
@Entertainment-iu5wk Жыл бұрын
ትዝታችንንማ በየቀኑ ነጠቁን እንጂ በኛ ጊዜ እራሱ ቀረ ምኑን እንነገር ሁሉም ለየ ቅል ሆነብን ሠማይ እና ምድር ትዝታችንን መልሱልን 🙏💚💛💔👈✌️
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ሰማይና ምድር የፈጣሪ ፍጥረት ናቸው መመለስ አይችልም ሁሉን የፈጠረው ፈጣሪ መልስልን በይ አላህ ይመልስልን ሰላሙን ያምጣልን ለሀገራችን
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
ምርጥ ቁም ነገር አዘል መልእክት እናመሰግናቸዋለን
@adaneyemane1573
@adaneyemane1573 Жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Жыл бұрын
በእውነት በጉጉት ከምጠብቀው አንዱፕሮግራም ነው! ተስፍሽ እግዚአብሔርርባርክህ! ባጠቃላይ የጦቢያ አባላት ተባረኩ!
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
ተስፍሽ ምርጣችን ቅኔ የሆንክ ልጅ አቦ አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ ድንቅ ሰዉ ሠላም ለእናት ሀገር💚💛💔
@tgyua2728
@tgyua2728 Жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ነክ ❤
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 Жыл бұрын
እንዳተ አይነቱን ሰው ያብዛልን 🦹‍♂️🦹‍♂️🦹‍♂️🦹‍♂️
@MMMM-sg2tg
@MMMM-sg2tg Жыл бұрын
እረ ተስፍሽ ዘመኑ የጅቦች ነው ተመስገን ደሳለኝን መመልከት አለብህ እውነት ጠፍቶ ውሽት የነገስበት ዘመን ላይ ነን ወንድሜ ትንሽ አረፍ እያልክ እንወድካለን ህዝባችን እንደሁ ለሽ ብሎ ተኝቷል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mamush2245
@mamush2245 Жыл бұрын
ሁልጊዜ የምናገረው ኢትዮጵያ ሄጄ ያደግኩበትን ኢትዮጵያ ደግሜ ያየሁት ጦቢያ ምሽትና ዯዲ አቢሲንያ ብቻ ነው ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይመለስ
@workuyared3806
@workuyared3806 Жыл бұрын
ምርጥ የምርጦች ምርጥ !!!
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Жыл бұрын
በጣም ሚገርም ስራ ነው ምሰራው ተስፍሽ በርታልኝ ትመቸኛለህ😍🙏🙏
@sisaykebede6540
@sisaykebede6540 Жыл бұрын
የአንተ አይነቱን እሩቅ ተመልካች ልበ ብርሀን ያብዛልን ተስፋው
@hadram2885
@hadram2885 Жыл бұрын
Teshish I really missed you. You are a voice for many in a funny way.
@alebatse6865
@alebatse6865 Жыл бұрын
በጣም ግሩም የሆንክ ያገሬ ልጅ ያውም የሰፈሬ እንዴት እንደምወድህ በጣም ነው ማደንቅህ
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Жыл бұрын
ተስፍዬ እንዲሁም አርትን ሳላመሰግን አላልፍም አዝናኝም አስተማሪም መካሪም ዝግጅት እጅግ የምናፍቀው ፕሮግራም በርቱልኝ
@bayumogos8448
@bayumogos8448 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ሚሰማ ቤኖር ሚስማ የለም እንጅ
@ezafro8025
@ezafro8025 Жыл бұрын
You’re great society’s teacher, amazing performance
@hailumulugeta6785
@hailumulugeta6785 Жыл бұрын
ታላቅ ረቂቅ ትምህርት ሰጪ ነው በርታ ።
@ghebhaile
@ghebhaile Жыл бұрын
This man is so genius with full humanity in his heart .
@sewasew
@sewasew Жыл бұрын
ይመችህ አቦ ትችላለህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ። በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
አሜን
@eliyaseliyasfetene4066
@eliyaseliyasfetene4066 Жыл бұрын
ይሄን comment ምታነቡት ሁሉ በያላቹሁበት ሰላማቺሁ ይብዛ
@Lelenasamuel
@Lelenasamuel Жыл бұрын
😂
@malatube8175
@malatube8175 Жыл бұрын
Amen amen
@alemuberta6264
@alemuberta6264 Жыл бұрын
አሜን🙏
@kaleabrole
@kaleabrole Жыл бұрын
@@Lelenasamuel ፡
@fekadebirrubutta6403
@fekadebirrubutta6403 Жыл бұрын
@@Lelenasamuel 9
@mathdeme5060
@mathdeme5060 Жыл бұрын
የኔ ናዝራዊ የሃገሬ ልጅ ታላቅ ትምህርት አዘል መልዕክት እያስተላለፍክ ነዉ። ዳሩ ግን የኢቲዮጵያ ህዝብ ሲቀጠቅጡትም መጀዘብን የመረጠ ይመስላል። በርታ በርታ👍🏼👍🏼👍🏼
@saraabraham7039
@saraabraham7039 Жыл бұрын
ናዝሬቶች ይችላሉ ❤❤❤
@mathdeme5060
@mathdeme5060 Жыл бұрын
@@saraabraham7039 ትክክል ነሽ። ናዝሬት የኢቲዮጵያ ዉበት!ናዝራዊት ነሽ?
@ketemagetachew5873
@ketemagetachew5873 Жыл бұрын
ህዘብ እንደ ህዝብ ጀዝቦ አያውቅም ምናልባት የተናጠል ክፍተት ሊኖር ይችላል። ተስፍሽ ግን ልክና ለከት ያለውን አለ።
@mekonenmelkie4969
@mekonenmelkie4969 Жыл бұрын
አንድ አረፍተ ነገር ሲናገር ብቻ መስማት ይቀይር ነበር። እግዚያብሔር ልብ ይስጠን።
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents Жыл бұрын
@@ketemagetachew5873 ተዋ ! ህዝቡ ባይጃዝብ ነው የግፍ ተባባሪ የሆነው ። ህዝቡ'ማ ጀዝቧል :: መረዳት ያቃተህ አብረህ ስለ ጀዘብክ ይሆናል። ይቅርታ ወንድሜ :: የራሱ ወገን ከራሱ ወገን ሲዋጋ መፎክርና እንደጀግና ራስን መቁጠር፣ አንዱ እየሞተ ሞቱ እኔ ቤት አልገባምና ሁሉም ሠላም ነው ብሎ ተዘርፍጦ መቀመጥም መጀዘብ ነው:: ሲቆሰቁሱት ኣለመንቃት ራሱ....
@Hosaena806
@Hosaena806 Жыл бұрын
Great comedian🌷, for those who have ears let them hear.
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ታታሬ ወጣት ነህ ህዝባችን በቀልድ መልክ የምታቀርበውቁምነገር ትልቅ ትምህርት ነው ግንግን ለጊዜው እንጅ ለነገ አንሳታውስም አንተ ግን በርታ
@zerihunhabte7397
@zerihunhabte7397 Жыл бұрын
Frashe adashe you are the best actor God bless you
@takelealemu1484
@takelealemu1484 Жыл бұрын
እሚገርም ስጦታ ፣በርታ።
@bezawitbekele3558
@bezawitbekele3558 Жыл бұрын
አንተ ሁሌም ትለያለህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ🙏
@user-gl7rs4kp1w
@user-gl7rs4kp1w Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ🙏🙏
@yonas316
@yonas316 Жыл бұрын
ሰንቴ ኢትዮጽያ መጥቼ ይህንን ፐሮግራም ለመከታተል እንደጉዋጋሁ ተመልሻለሁ ከአንዴም ሁለቴ እና ከተቻለ የት አንደሚታይ ብታሰተዋዉቁ ደሰ ይለኛል
@hawigtsadik2162
@hawigtsadik2162 Жыл бұрын
ባልሳሳት አዲሱ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አዳራሽ ካዛንቺስ አካባቢ ነው።
@efratatola522
@efratatola522 Жыл бұрын
ተስፍሽ እንኳን ደና መጣህ ናፍቀኸኝ ነበር
@afl8279
@afl8279 Жыл бұрын
መልካም ሰው, ግንብ አይሰራም ድልድይ ያበጃል እንጂ....ተባረክ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የቅኔው አባት ✊🏼️💪🏿💪🏿
@eyerusalemworku4928
@eyerusalemworku4928 Жыл бұрын
አይ አንተ ልጅ እንደው ምትሀት ነህ እውነት ረጅም ኑርልን……
@ethiotube6460
@ethiotube6460 Жыл бұрын
ተስፍሽዬ ቢገባቸው ተናግረሀል ልቦና ይስጠን
@markon745
@markon745 Жыл бұрын
I don’t know much but able to speak freely like this seems a pinch of democracy to me.
@belayberhe1412
@belayberhe1412 Жыл бұрын
Really?
@elumedia
@elumedia Жыл бұрын
Exactly.
@kahassekahsay8531
@kahassekahsay8531 Жыл бұрын
ጅል
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
ከዛ በኋላ እኔደተመኘኋት ሆና ጨዋታው 😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍
@TOP5.youtube
@TOP5.youtube Жыл бұрын
...... ፍራሽ አዳሽ : የኔ ምርጡ የጥበብ ሀሸሽ : ሱስ ሆነብኝ ያንተ ግጥም ሁሌ ሲመሽ: ...... በርታልኝ የኔ ምርጡ ኮሜዲያን ......
@fitsumberhanu4478
@fitsumberhanu4478 Жыл бұрын
በርታ ያገሬ ልጅ ወንድ ልጅ በወንድ ልጅ አይስቅም ይመችህ
@natanaelt8543
@natanaelt8543 Жыл бұрын
Wow, very talented guy
@birukabate5455
@birukabate5455 Жыл бұрын
Great poet man
@yasintubeofficial3721
@yasintubeofficial3721 Жыл бұрын
ውይ ከንቲባው 😄😄😄😄
@yebalalayebalala1582
@yebalalayebalala1582 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@user-zd8ui1yp9f
@user-zd8ui1yp9f 6 ай бұрын
ትዝታ ታሪክ ነው
@eayallew
@eayallew Жыл бұрын
We love u it is amazing I don’t know what to say keep up
@beyenekasahun
@beyenekasahun Жыл бұрын
ከታሪክ መማር የማንችለው እኛ ኢትዮጵያዊያን ብቻ ይመስለኛል። ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ትላንት አብረነው ብዙ መከራ ያሳለፍነውን ወገን እድል አገኘን ብለን የካብ ድንጋይ ልናወርድበት ጡንቻችንን እናጎለብታለን። ግን ጊዜ ደግሞ መልሶ ባለጊዜውን ይገለብጠዋል። በግፍ የሰበሰበም የተሰበሰበበትም እኩል ይሰቃያሉ አንዱ በድሎት መርቅኖ አንዱ በስቃይ ደንብሮ። ለሁሉም ሚበጀው ትላንትን አስቦ ለነገ ትውልድ ግንብ ሳይሆን ድልድይ እንድንሰራ ቢሆን ለሁላችንም ይበጀናል። "ግንቡን አፍርሰን ድልድይ እንሰራለን" ተብለን መሰለኝ ለውጡን የደገፍነው የታለ ታዲያ????!!!
@user-xf3su1zy1f
@user-xf3su1zy1f Жыл бұрын
እኮራብሀለው ወንድሜ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰህ አደረሰን
@Seid7bekele
@Seid7bekele Жыл бұрын
የሚገባው የለም እንጂ እውነተኛ አስተማሪ ነህ
@thomashailu968
@thomashailu968 Жыл бұрын
ተስፍሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@user-xl8xc6mr7m
@user-xl8xc6mr7m Жыл бұрын
Brilliant👏👏👏
@metyman4814
@metyman4814 Жыл бұрын
u r #1
@Seid7bekele
@Seid7bekele Жыл бұрын
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
@zerhungetent5181
@zerhungetent5181 Жыл бұрын
እኧወነት ነው ትዝታ እና ተስፈ ያ ማለት የነበረች ሀገር እንደ ነበረች በተሻለ መንገድ ማስቀጠል
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Hi you are the best no word GOD BLESS ETHIOPIA❤
@zuriashworkzelelew4172
@zuriashworkzelelew4172 Жыл бұрын
ተስፍሽ ለምን እንደምወድህ እና እንደማከብረህ ታውቃለህ የብዙሃኑን የልብ ሃሳብ አንተ አፍ ስለሆንክ ነው!!! እድሜ ይስጥህ!!!
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 10 ай бұрын
ተሰፋና ትዝታ አሁን ተሰፋ የማይከበርና የማይታሰብ ሆኗል 😊 ድንቅ አነጋገር 👍🙏
@1heroabechu
@1heroabechu Жыл бұрын
ሰው ከፍ ሲያረግ ተጠንቀቅ እሱ እሚፈልገውን ስላማህለት ብቻ እሚያደንቅህ ህዝብ ነው ያለው......ትንሽ ብታማው ያወርድሀል መሀል ላይ ሁን ብሮ
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg Жыл бұрын
Educational performance, hopefully All Ethiopian listen/watch this. Thank you
@loveschool383
@loveschool383 Жыл бұрын
Wow this touched me in special way. Powerful. I am sure our strangles in life are different but everyone sees themselves in this.
@selamutekeba3960
@selamutekeba3960 Жыл бұрын
" ለህዝብ የሚያስብ መሪ ድልድይ ይገነባል እንጂ አጥር አይሰራም"
@aderawhabtemariam3494
@aderawhabtemariam3494 Жыл бұрын
ጦቢያ ይህ የምታቀርቡት ደስ ይለኛል በቱልን
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ የዘመኑ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ንገርልኝ ያሎሰዱብን ነገር የለም ሁሉ ድሮ ቀረ ወንድሜ ።
@amydenekew3854
@amydenekew3854 Жыл бұрын
Tesfesheye tebarek God yetbkehe kenze tekulawoch
@MuleBelay-du8ox
@MuleBelay-du8ox 2 ай бұрын
መደነቅ ያለብህ ሰው
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 15 күн бұрын
አንተ ልዩ ነህ ወንድሜ❤
@liseyassanchase5261
@liseyassanchase5261 Жыл бұрын
ሕዝብና የኪነት ሠዎች አመራር ሠጪ ነን የሚሉትንና ፖለቲከኛውን በአሥተሣሠብ ሢበልጡ , በጎሠኞች ሥለተመረጡ ዕንጂ በችሎታ የታጩ ባለመሖናቸው ለቦታው ብቁ የነቁ አደሉም የሚመሩት። ሥለዚሕም ፍርሐት ሥለሚያድርባቸው በሑለት ምላሥና በብዙ ጎራ ነው የሚኖሩት። አፍሪካችን ታገግማለች ኢትዮጵያዬ ካበበች። በርቱ ዕንባ ዕየተናነቀኝም ብከታተለው ጨርሼ ለማየት ችያለሑ። ዕስራኤል በኢትዮጵያ የተነሣ በመከታተል ባደረጉት ጥናት ቋንቋ በሠው ልጅ ላይ የሚያደርሠውን ተፅዕኖ ዓልፎም የዘር መለያ ተደርጎ በመወሰዱ ከሕብሩይ ቋንቋ በስተቀር ሌሎች ቋንቋዎች ዕንዳይነገሩ ከሥራ ቋንቋ ተሠርዘዋል። ዕስራኤል ውሥጥ ሑለት ነጥብ አምሥት ሚሊዮን አረብኛ ተናጋሪ የአረብ ዘር ነን የሚሉ በሙሉ የሕብሩይ ቋንቋ ያላጠኑ በስራ መሥክ መሠማራት ሊከብዳቸው ነው ። ይሕ ችግር ግን ከሑለት ትውልድ በሕዋላ ያበቃለታል፣ ዕንደ አንድ ሕዝብ ሣይቸግራቸው ዕንዲኖሩ ተመኝተዋል። በዚሕ የቻይናው ንጉሥ አሥቀድሞ የነቃ የነበረ አሥገድዶ አንድ የጋራ ቋንቋ ዕንዲናገሩ ሥላሥደረገ ዛሬ በውሐ ቀጠነ ፀብ የለም። ክፍፍሉን በጊዜ አጠፋው ዕንጂ ሠውነታቸው አልተቀየረም። ቋንቋ የመገናኛ መሣሪያ መሖኑንም አሥመሥክሯል። ከመሣሪያዎች መሐል የተሻለ መምረጥ ሐጢያት አደለም። የፊደል አጠቃቀማቸው ከመክበዱ የተነሣ የመለያ ነጥቦች ብቻ አምሥት ሺሕ ናቸው። አንድ ዜጋ በሚገባ ቋንቋውን ለማጥናትና ለመረዳት አሥራ ሥምንት አመት ካለፈው ከለፋ በሕዋላ ነው። ወግአጥባቂ አለመሖን የተሻለን አሠመርጦ መራመድን ያሥመኛል። ሑሉ ዕኩል አያድግም ያ ደግሞ ሊያካሥሥ አይገባም። ዕንደዛም ሖኖ የኩራት ጉዳይ ሥላለ የራሣቸውን የሥዕል ፊደላት በሌላ ወይ በውሠት አልተኩም። የኛ አፍሪካዊው ግዕዝ ከሌሎቹ ጋር ሢነፃፀር ምን ያክል የላቀ የፈላሥፎች ርብርቦሽን የጠየቀ ለመሖኑ ተረድቻለሑ።
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n Жыл бұрын
Love it long live to you, and the audience. ትልቅ ትምህርት ያለው ቀልድ. ትዝታችን አትኩብን!!!
@tizitatsegaye9456
@tizitatsegaye9456 Жыл бұрын
Great 👍🏽 🙏🏽💕
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 10 ай бұрын
የኢትዮጵያዊን በሰዓት እላፊ ተገቢውን የቅጥቀጣ ቀጭን ትዕዛዝ አሰተላላፊው ? በሰዓት እላፊ ራሱ ለመቀጥቀጥ መብቃቱ አሰበላለሁ ብሎ መበላትን የቅኔ ጨዋታው መልዕክቱ ድንቅ ነው 👍🙏😄🙏😄🙏
@abebe795
@abebe795 Жыл бұрын
You the best ❤️well done 💚💛❤️
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
ቅኔ ዘራፊው ወንድሜ ሰላም ለአንተ ይሁን 🙏 አበባውዘላሌ ማለት ከዛ በኋላ 😂😂😂
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 Ай бұрын
Thank You So Much ,am Proud of You. STAY Blessed
@inhimwererighteous1441
@inhimwererighteous1441 Жыл бұрын
With this piece, you are at your best. Keep it up Tesfish, keep it up!!!!!!!!
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 Жыл бұрын
ተስፉ አዳናቁህ ነኝ
@nisirtube7951
@nisirtube7951 Жыл бұрын
ብንወድም ባንወድም ኢየሱስ ይመጣል፤ ተመለሱ ንስሀም ግቡ።
@AAs-ee8hi
@AAs-ee8hi Жыл бұрын
መቼ ይገባቸዋል፣፣ያለፍትም ሲነገራቸው አልገባቸው ብሎ አልፎባቸዋል፣የሚያልፍ አልመስላቸውም
@agegnehusisay3098
@agegnehusisay3098 Жыл бұрын
በጣም ሠርሥሮ እሚገባና እያዝናና በግልፅ ሀሳቡን የሚያንሸራሺር ጀግና የዘመናቺን ነብይ ብለው ማጋነን አይሆንብኝም
How To Choose Ramen Date Night 🍜
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 60 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.19 "ሺ ፈራው"
34:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 962 М.
እያሰከርን እናምልጥ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 13
29:37
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 162 М.
aespa 에스파 'Supernova' MV
3:14
SMTOWN
Рет қаралды 49 МЛН
Diana Ismail - Kezdeser (Official Music Video)
4:01
Diana Ismail
Рет қаралды 542 М.
Xamdam Sobirov - Malohat (Official Music Video)
4:39
NevoMusic
Рет қаралды 57 МЛН
Қайдағы махаббат
3:13
Adil - Topic
Рет қаралды 54 М.
Alisher Konysbaev - Ol Aru (Official Music Video)
2:40
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 6 МЛН
POLI - Брат (Official music video Brata)
1:08
POLI
Рет қаралды 4,8 МЛН