#ethiopia

  Рет қаралды 13,450

GEBEYANU

GEBEYANU

Күн бұрын

#ethiopian #ለመቃወም ከመንግስት ፈቃድ የሚጠብቁ ተቃዋሚዎች ‪@GEBEYANU‬
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #ገበያኑ #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #solomonshumiye #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #israel #iran #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #raya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Пікірлер: 69
@TewodrosEngeda
@TewodrosEngeda 3 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም ለቅጣይ ለአገር የሚጠቅም ስራ እንደሚሰራ አስባለሁ በርቱ
@mesfingudissa6471
@mesfingudissa6471 3 ай бұрын
እንዲህ እያጠብቅ አስጣልን ከዚህ በኋላ በዚህ ሚዲያ የሚመጣ ማንኛውም ፖለቲከኛም በለው ስለፖለቲካ ሳያውቅ እራሱን ፖለቲከኛ ያደረገ ቢያንስ እራሱን እንዲያይ እንዲያነብ እንዲማር እና እንዲረጋጋ ስላደረክ ልትመሰገን ይገባል:: ተባረክ በእርግጠኝነት በግለሰቦችም ላይ ሆነ በማህበረሰብ ላይ የለውጥ ጠጠር እየጣልክ ስለሆነ ከአንተም የሚገርም በራስ መተማመን እና ጥበብ / wisdom / እየተማርን ነው:: ይህን አለማድነቅ ንፋግነት ነው::
@aberabenyam9962
@aberabenyam9962 3 ай бұрын
ሰሌ እኔ ደሞ ያለኝን ሀሳብ ላውጋህ የአዲስ አበባ ፔለቲከኞችና ያዲስ አ አበባ ህዝብ ብቻ ነው እንዴ የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር አዳማጭና ፈቺ ? ለምን ወደ ክፍለሃገርስ ወጣ እያልክ ታችም ወርደህ ለምን አታወያይም ገበሬውም የራሱ ጥያቄ አለው ነጋዴውም እንዲሁ ባላገሩም ።
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 3 ай бұрын
አንጀት አርስ ❤ ተከድኖ ሲበስል የነበረው መገንፈል ጀመረ 😂😂ጉድ ፈላ እንግዲ
@beteselassiebiru9671
@beteselassiebiru9671 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዘመናዊ ፖለቲካ ሳይገባው የአለም ፍጻሜ ይደርሳል
@dawitboru9027
@dawitboru9027 3 ай бұрын
ብራቮ ሰሌ የውስጤን አወጣሕልኝ ፈረንጅ አምላኪ ፓለቲከኛ
@kiru3449
@kiru3449 3 ай бұрын
ሰለሞን ሹምዬ ድንቅ ሰው::
@teshomebeyene9886
@teshomebeyene9886 3 ай бұрын
እውነት ነው ጋዜጠኛ ሰለሞን
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 3 ай бұрын
እናንተ አላግጡ የሚሞተው እየሞተ ያልሞተው የሚሞትብንን ቀን እየጠበቀነው አላግጡ
@DeseFikado
@DeseFikado 3 ай бұрын
ብራቮ ጋዜጠኛ ሰለሞን ተቃዉሞ ፓርቲዎችን በደንብ ነዉ የነገርካቸዉ ተቃዋሚ ፓርቲ ተብለዉ ሥራቸዉን አልሠሩም መንግሥትን ጠንክረዉ አይቃወሙም
@YosefSenai
@YosefSenai 2 ай бұрын
ነጭ።እደሚመራን።ትጠራጠራለህደሲጀመር።አፋሪካ።መሪ።ነበራት።እድሜ።ለመጌ።ለጋዳፊ።ንኩሩማ
@onpoint..
@onpoint.. 3 ай бұрын
ሰለሞን እራሱን የሰቀለበት ቦታና እውነታው በጭራሽ የማይገናኝ ግለሰብ ነው....አንትም እኮ ስንት ሞክረህ ከ400 view በላይ ማግኘት ያልቻልክ ነ... ቡጢ ለመቺው ቀላል ነው አሉ
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@AbaynehAsha-l2t
@AbaynehAsha-l2t 3 ай бұрын
አይ ሰሌ ትገርማለህ!ሻይ ቡና ፕሮግራም ነፃ መድረክ ነው ብለህ አዳሜ እውነት መስሎት የውስጡን ብሶት ባወራ ቁጥር እየተለቀመ እየታሰረና እየተገደለ ነው! ዕድሜ ላንቴ! አንቴማ ሁኔታውን አይተህ በማይክሮሰከንድ 360 ድግሪ ተገልብጠህ የብልፅግና ልሳን ሆነህ ሸበንና ሞትን በቀላሉ ትሸውዳለህ፤ ለለላው ግን መድረክ ሰጥተህ አስለፍልፈህ በነጋታው ታስበላለህ!! በቴ ኡርገሳ ትዝ አለኝ፤ እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል አለች አይጥቷ።
@kiru3449
@kiru3449 3 ай бұрын
ፈሪ እንደፈራ ይሞታል :: ጀግና ከሆናችሁ የበቴን ገዳዪች ተቃወሙ ?
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 3 ай бұрын
ከሞላ ጎደል በዚህ ሀሳብ እስማማለው በተለይ ሴቷ መገደል አለ ስትል አፍነሀታል ለምንድነው ያለደገፍካት ወይም ያልተከራከርካት ?
@MahiCute-nz4mi
@MahiCute-nz4mi 2 ай бұрын
ተስጦ ገፍታው ወደ ፖለቲካ ለመጣ ሰው ተጉዘህ የመጣህበት መንገድ. ትልቅ እውቀትና ብልሐትን፤ ጥበብና ፅናትን፤ ተስፋንና አሸናፊነትን ያስተምራል። woooow ዘናጭ የህይወት መንገድ!!!
@asfahatewelde
@asfahatewelde 2 ай бұрын
ለምንድን ነው በዚህ ፕሮግራም የሚመጡ ሰዎች በአብዛኛው በትእግስት ተራ ጠብቆ በሰለጠነ መንገድ የመናገር አቅም ይጎድላቸዋል ማይክ መሻማት ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው የሚገርመው ፊደል ቆጥረናል የሚሉት ላይ ነው በአብዛኛው ግዜ የሚስተዋለው
@mesgebre9743
@mesgebre9743 2 ай бұрын
መናገር አይደለም አስብሀል ተብሎ ዘብጥያ እየተወረወረ ለምን ጠንካራ ተቃዋሚ አትሆንም ብሎ መሞገት ደንቆረነት ነው።
@assefagelila4825
@assefagelila4825 2 ай бұрын
በሠፈርህ አካባቤ ያለ ቤተ ምህረት የሚባል በጣም የሚያሳዝኑ የአካል ጉዳተኞች ልጆቻችን በብዙ ችግር ላይ ስለሆኑ እባክህን መጥተህ ችግራችንን ተረድተህ ለመንግሥት እና ለሕዝብ ብታሳውቅልን በልጆቹ ሥም እንጠይቃለን።
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 ай бұрын
Leblxgna sewech yemisetew gizie erasu 80/100 new teqawamiwech degmo yemisetew gizie10/100
@kerimtomariw8690
@kerimtomariw8690 2 ай бұрын
እረ እነዚህ ያረጆ ፖለቲካ አራማጆች ናቸው እባክህ ወጣቶችን አወያይ የተሻሉ ሀሳቦችን እናገኛለን
@kerimtomariw8690
@kerimtomariw8690 2 ай бұрын
እስቲ አብይን ሞግተው ለኔ ጀግና ነው አንተም ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ እና እስቲ አቅርበህ ሞግት በብዛት ተቃዋሚ ነው ምታቀርበው
@GetnetNegash-us8vr
@GetnetNegash-us8vr 3 ай бұрын
ወንድም ሰሎሞን ዝግችትህ መልካምና አስተማሪ ነውና ( ማላከክ )የምትለዋን ቃል ሁሉንም የምተገዛ አርእስት ናት ፣ የሁሉንም ተሰብሳቢዎችን ሀሳብ አዳመጥኩ አንዲት እህት የተናገረችውን ግን ትንሽ ሳበኝ ማላከክ አይቻልም አልካት። አንተም የደረሰብህን ችግር አስታውሳለሁ እና ስንቶቹ ናቸው በግልጽ ተናግረው እስርቤት፣ ስደት ፣ሞት እና መፈናቀል የደረሰባቸው?እና ከመሞት መሰንበት አይሻልም ?
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 ай бұрын
Ere Solomon teqawamiwechin ke Aby belay blxgna hono Chwfechefachew eko
@beteselassiebiru9671
@beteselassiebiru9671 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ቀና እና ቆራጥ ግለሰብ መሪ ነው። በ2010 "የነበረውን" አይነት አቢይ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 3 ай бұрын
ሰሌ እውነት ፣እውቀት ፣ችሎታ. በተለይም በራሱ የማይተማመን ግለሰብም. ቡድንም ሀገር መሪነኝ ባይም በአደባባይ ወይም በሚዲያ አይወጣው ፣ምክንያቱም በተለያየ ህብረተሰብ ውስጥ ከእነሱ የበለጠ ችሎታና እውቀት ያለው አለና ።ስለሆነም እነዚህ ደካሞች ባጋጣሚ ባገኙት ስልጣንና ገዳይ መሳሪያን በመጠቀም ጊዜ እስኪጥላቸው ድረስ የህዝብን ሳይሆን የግል ኑሮአቸውን. ይመርጣሉ ፣ለዚህ ነው አንተ መድረክ ላይ የማይመጡት
@yaredmanyalew3797
@yaredmanyalew3797 2 ай бұрын
why did you create GoFundMe for the program...I think the majority have the willingness to contribute as I am.
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 ай бұрын
Hulunm bilxgnana Solomon sidegagfu yasmeskerubet medrek
@lanteTV1
@lanteTV1 3 ай бұрын
She's crazy like a fool Wild about Daddy Cool I'm crazy like a fool Wild about Daddy Cool Daddy, Daddy Cool Daddy, Daddy Cool 😎
@ijoolleebaalee2081
@ijoolleebaalee2081 3 ай бұрын
It's sad to see Ato Ibsa get low this much 😔 His argument doesn't hold water. He speaks out of revenge and resentment against his ex-party and its leaders. How much do you get paid for such vile cheap propoganda? As someone who reads law and works as a lawyer, it's expected of you to be objective and rational instead of submissive and pleaser.
@godblesstheworld6367
@godblesstheworld6367 2 ай бұрын
Selomon gin yemengist tebeka mehon alebet , meret lay yalewn yemengist afena yelem eyale yikerakeral , Liba belew !!
@samsontedla3564
@samsontedla3564 2 ай бұрын
Oppositoin parties shuld not expect any good from the government unless they have a good ideaa.which can buy the interst of ordinary peopel. Also opposition parties stablished based on tribal, or personal interst which is giving a good chance for government to dictate. But if they become one or stablish a coallition one party can challange the government to respond what democratic space for all.
@assefa1975
@assefa1975 3 ай бұрын
ሰሌ የዛሬው ልዩ ነው
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 ай бұрын
Yih gin Amrogn yemiyaweru onegoch sebseb new endie
@Kaku871
@Kaku871 3 ай бұрын
ሞት አለ ያለችዉን ልጅ ሰለሞን ተጭኗታል። ግን ለምን?
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 3 ай бұрын
ሶል እውነት ልዩ ነበር❤:: በጣም ጥሩ ትምህርት ለወደፌት መሪዋች ካሉ😊
@YosefSenai
@YosefSenai 2 ай бұрын
ሁለት።መግስት።ነው።ሠሌ።ሽሮ።ሜዳና።።4ኪሎ
@barisoballa6795
@barisoballa6795 3 ай бұрын
How to get value on a wayward game with no dice in your hands in Ethiopia is beyond Amharic games system?!.
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 3 ай бұрын
እረረረ የመፅሀፍህን ርዕስ ንገረን
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 3 ай бұрын
ሴቷን ለምንድነው ያላስጨረስካት መገደል መታሰር አለ ብላ መንግስትን መተቸት ስትጀምር
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 3 ай бұрын
መንግስት እራሱ ይወጣው ማለት ምን ማለት ነው ከዳደንከው
@NegashYifra
@NegashYifra 3 ай бұрын
Simart modern journalist shuimiya
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 3 ай бұрын
በዱር አራዊት ሥርዓት ውስጥ መሆናችንን ስለዘነጋችሁት የቅንጦት ውይይት ታደርጋላችሁ። ቀጣዩን ቀን በሕይወት ስለመኖራችን አሳስቦን ባለበት ሁኔታ ፖለቲካ መነጋገር አይቻልም።
@kiru3449
@kiru3449 3 ай бұрын
ሀገራዊ ምክክሩ ይበርታበት !!!
@adisemama
@adisemama 3 ай бұрын
መንግስት የደም ነጋዴ
@penafrica4321
@penafrica4321 3 ай бұрын
ስው ከየቤቱ እየጐተተ በሚታስርበት አገር አደባባይ ውጥተህ ያለ ፍርሃት ሃስብ አቅርብ ማለት መቀለድ ነው። ስንቶች አንተ መድረክ መጥተው ነፃ ሃስብ ያቀረቡ ስንቶች ታስረዋል፤ ስንቶቹስ ተገለዋል?
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 ай бұрын
Ere ye Ayt miskir debit endilu
@gezegeze6045
@gezegeze6045 3 ай бұрын
ድንጋይ ሰብስበህ ብታናግር ይሻላል መነሻ ክርክራቸው ኔጋቲፍ ችግርን ወደ መንግስት የሚገፋ እራሱ የችግር መንሴ መሆኑን የማያምን
@bezaasefa7594
@bezaasefa7594 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ውይይት ነው አዲስ ነገር አዲስ ሀሳብ እንጠብቃለን የፖለቲካ አካሄዳችን የመጣንበትን ውጤቱን አይተነዋል ብለው አዲስ ሀሳብ ይዘው መንገዱን ቀይረውት ሠበብ ከማብዛት ወተው ቻሌንጅ ወደ ማድረጉ ሚገቡበትን ሀሳብ እንጠብቃለን።
@Habib-gf5jk
@Habib-gf5jk 3 ай бұрын
ሰለማን፡ሰውደከ
@kiru3449
@kiru3449 3 ай бұрын
ሀ ገ ራ ዊ ም ክ ክ ሩ ላይ አጀንዳ ተይዞ ከመንግስት ተወካይ ጋር ይወያዮ ::
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 3 ай бұрын
መንግሥት ፈርሷል እኮ
@barisoballa6795
@barisoballa6795 3 ай бұрын
I am sorry for your idea of Amharic language system to make the most difficult situation possible in Ethiopia?!.
@FenetGossa-qc9zp
@FenetGossa-qc9zp 3 ай бұрын
ባቴን ምን በላው!!!
@lanteTV1
@lanteTV1 3 ай бұрын
ጋሽ ባቱን ጠይቃቸው።
@sisayabayneh8442
@sisayabayneh8442 3 ай бұрын
Great touching idea from Solomon!!! That is the missing link that all concerned parties need to understand and act on.
@barisoballa6795
@barisoballa6795 3 ай бұрын
How interesting is this idea a old man could be a part time to use for his own business?!.
@FenetGossa-qc9zp
@FenetGossa-qc9zp 3 ай бұрын
ባቴን ምን በላው!!!
@barisoballa6795
@barisoballa6795 3 ай бұрын
The most common way of dealing with Amharic language system was to use a language such chance of being heard by other people?!.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 ай бұрын
Amharic is a national language
@barisoballa6795
@barisoballa6795 3 ай бұрын
@@werqzeleke2815 I’m
@Kaku871
@Kaku871 3 ай бұрын
ነፃና ፍትሐዊ ምር ጫ በማትፈቅድ አገር የሐሳብ የበላይነት ምን ዋጋ አለዉ? ፓርቲዎቹ ትክክል ናቸዉ።
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
#ethiopia #የጋራ እሴት የለንም? #ethiopianews #july 1, 2024
49:39
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 10 М.
#ethiopia #ሰላም የነሳን ምንድን እና ማን ነው? #ethiopianews #may 3, 2024
54:21