No video

Ethiopia |የላም ወተት ሁሌ መጠቀም ለካንሰርና ለቆዳ ለእንጀት በሽታ ያጋልጣል የሚባለው እውነት ነው ወይ? መሉ መልሱ እነሆ |በምርምር ውጤት የተመሰረተ

  Рет қаралды 70,262

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Жыл бұрын

በምርምር ውጤት የተመሰረተ
የላም ወተትን ሁሌ መጠጣት ለተለታዮ የጤና መቃወስ ያጋልጣል የሚባለው እውነት ነው ወይ ?ለምትሉ የጥናቱ ውጤት የሚያሳየው ሙሉ መልስ እነሆ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZbin channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZbin channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 429
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
የላም ወተትን ሁሌ መጠጣት ለተለታዮ የጤና መቃወስ ያጋልጣል የሚባለው እውነት ነው ወይ ?ለምትሉ የጥናቱ ውጤት የሚያሳየው ሙሉ መልስ እነሆ TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzbin.info/door/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@familyofgod3878
@familyofgod3878 Жыл бұрын
Thanks you Dr God bless you you are wonderful and amazing
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Жыл бұрын
ሠላም ዶክተር ጥያቄ አለኝ እንደምትመልስልኝ አምናለሁ ምን መሰለህ ዶክተር ጡቴን ህመም ተሠምቶኝ በመሣሽን ታይቸ ነበረ ነፃ ነሽ ብለውኛል ግን አሁን ጀርባየን ያመኛል ከጡት ጋር ይያዛል ወይስበስራየ ምክንያት ይሆን ስራየ ዎስፒታል ፅዳት ነው እሱ ይሆን እላለሁ 12 አመት ሠርቻለው እባክህ ምከረኝ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Жыл бұрын
🎉
@Mesdes1977
@Mesdes1977 Жыл бұрын
እባክህ ስለዳቦ አስተምረን የምን ዳቦ መብላት እንዳለብን እባክህ ወንድማችን ተባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@hibaawel6298
@hibaawel6298 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያክብርህ ዶክተር ዳኒ በጣም ነዉ ማመሰግነዉ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን አንተንና ቤተሰብህን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Жыл бұрын
ተባረክ ዶክተርየ ዘመንህ ይባረክ እኔ እድሜየ ወደ ሃምሳ እየገሰገሰ ነው ወተት በጣም እወዳለሁ በቀን አንዴ ለመተኛት ስዘጋጅ ነው የምጠጣው ያም ሆኖ ግን ከእምነቴ የተነሳ በአመት ውስጥ ወደ ሁለት መቶ ቀናት የሚጠጋውን በፆም ምክንያት የእንስሳት ወተት አልጠጣም ሳላስበው እምነቴ ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ🙏 ሌላው ዶክተርየ ሰሞኑን Easter ስለደረሰ ስለ ስጋ በተለይ የበግ ስጋ እና የከብት ስጋ በትንሹም ቢሆን የትኛው እንደሚሻል ምክር እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ❤
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
አንተን ሳላመሰግን ማለፍ ከበደኝ ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን ስላቀረብክልን መረጃ ልጆችህ ይባረኩ ለሀገር ለወገን የሚጠቅሙ ያርጋቸው
@birtudem7419
@birtudem7419 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር በደም አይነት ተመገቡ ስለሚባለው ነገር አንድ ፕሮግራም ብትሰራልን ምክንያቱም አንዳንዶቻችን ብሉ ከምንባለው ይልቅ አትብሉ የሚባለው ይበዛልና በትክክል በደማችን አይነት ነው መመገብ ያለብን?
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
ሙሉ ቪዲዮ ሰርቼበታለሁ ይፈልጉና ይመልከቱት
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
የኔ ጤናንማ ሰምቼ ሳልጨርስ ነው ላይክ ማረገው።
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Thank you for your encouragement and support
@hirutlema6964
@hirutlema6964 Жыл бұрын
ወተትዬ በጣም እኮ ነው የምወደው ይሄ ሁሉ ጉደ እንዳለው መቼ አወቅን እግዚአብሔር ይስጥልን!❤❤❤
@user-xt3hf8cx9i
@user-xt3hf8cx9i Жыл бұрын
ሰለ ጥርስ መነቃነቅ እባክህ አስተምረን 🙏
@meronbatu27
@meronbatu27 Жыл бұрын
ስለ ጥሬ ስጋ መብላት
@NafiraWakeeyo
@NafiraWakeeyo 4 күн бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን በርታልኝ ልጄ ተባረክ ወንድሜ ዘመንህይባረክ ፈጣሪ ከክፉ ይብቅህ ተባረክልኝ
@habenerihabeneri
@habenerihabeneri Жыл бұрын
ተባረክ🙏🏼የምትሰጠን ትምህርት ቀላት የለኝም: : ጤናዬን በብዙ እንዲሻሻል ስለረዳኸኝ ምስጋናዬ ወደር የለውም:: ቤተሰብህን ሁሉ እግዚያብኼር ይባርካል ምንም ጥርጥር የለኝም🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@kisanet4715
@kisanet4715 2 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር ቡዙ እየተጠቀም ነው ለጠናችን 🇪🇷
@eshetud210
@eshetud210 Жыл бұрын
በእውነት ይህን የመሰለ እውቀት ተከፍሎህ እንጅ like or subscribe ለማድረግ ሳንጠይቅ ማድረግ ነበረብን ግን በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 Жыл бұрын
ዶ/ ር ስለ አልመንድ ሚልክ እባክህን አስተምረን ተባረክ🙏🙏🙏
@Luna23official
@Luna23official Жыл бұрын
ስለ ድንች ጥቅም ወይም ጉዳቱ ብታቀርብልን አመሰግናለሁ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ኦትሜል ለቁርሥ መብላት ጉዳቱን ብትገልፅልን ወይም በስምንት ሥንት ጊዜ መብላት አለብን
@tigistberu2947
@tigistberu2947 11 ай бұрын
ዶ/ር በጣም አመሠግናለሁ ካንተ ያልተማርኩት ትምርት የለም ህይወቴን ቀየርከው እባክህ ቶሎ ቶሎ ናአ አትጥፋ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ስለጤናችን አስተምረን
@melakutemesgen6796
@melakutemesgen6796 Жыл бұрын
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ!!
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@amkonjo9721
@amkonjo9721 Жыл бұрын
ልዩ ነህ እውቀትህን ያለሥሥት ሥለምታጋራን እናመሠግናለን ብዙ እየተማርነው
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@cr-mr5th
@cr-mr5th Жыл бұрын
ዶክተር በጣም ጌታ ይባርክህ ይሄ በጣም ለሁላችንም አስፈላጊ መልስ ነው:
@selam38786
@selam38786 Жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር አምላክ አንተና ቤተሰብህ ይባርክልህ በጣም እናመሰግናለን 🙏
@meletsega6255
@meletsega6255 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔም ጥያቄ ነበር ተመልሶልኛል ።
@selenaethiopia8078
@selenaethiopia8078 Жыл бұрын
እናመስግናለን Dr. Daniel
@ayedaayeda216
@ayedaayeda216 Жыл бұрын
ዶክተርዬ በጣም ነው እምናመሰግነው እኔም ከጠያቂዎች አንዷ ነኝ ክበርልኝ!!!
@hirutlema6964
@hirutlema6964 Жыл бұрын
እግዚአብሔርም ይስጥልን ስለምታስተምረን!❤❤❤
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው የኔም ጥያቄ ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ ዶር ዳኒ
@kisanet4715
@kisanet4715 Жыл бұрын
ዶክተር ተባረክ በጣም ተጠቅመናል ባንተ 🇪🇷
@selamaha9480
@selamaha9480 Жыл бұрын
ልምታርግልን መልካም ነገር እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@tsigeredabayu2229
@tsigeredabayu2229 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ በተሳሳተ መረጃ ከምወደው ቡና በወተት ተልይቼ ነበር ክብረት ይስጥልኝ❤
@user-gf4tt4mn8p
@user-gf4tt4mn8p Жыл бұрын
እኔስ ብትይ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ዶ/ር ዳኒ ጌታ ይጨምርልህ።
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
ሹክረን ዶክተር በውቀትላይ ዉቀት አላህ ይጨምርልህ
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 Жыл бұрын
ስለ አኩሪ አተር ወተት ንገረን
@user-bc3qr9vy5d
@user-bc3qr9vy5d Жыл бұрын
ወድሜ የውጭ ሀገር ወተት እና የሀገር ቤት ይለያያል የወሎ የራያ ሰው እደውሀ ነው እሚጠጣው ምን ሆን ምን ላውራ የሆነ ጊዜ
@marthagetachew281
@marthagetachew281 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ከውዝግብ አዳንከን
@mekbibatresso217
@mekbibatresso217 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳኒ ተባረክ ስለ ትጋትህ ባንተ ትምህርት ብዙ ተጠቅምያለሁ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ ስለ ስጋ ደሞ ምን እንደምትለን በጉጉት እንጠብቃለን
@zaeferann5161
@zaeferann5161 Жыл бұрын
በጣም እናምሰግናለን Dr ስለተምር እና flocon d'avoine ምን ተመ ክረናለህ ?
@kingo4238
@kingo4238 Жыл бұрын
God bless you brother!we have a lot of Dr for nothing 🤮 in our country, someone like you deserves to be celebrate 🎉🎉🎉 keep it up.
@almijimma2536
@almijimma2536 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ስለ መረጃው። በጣም ጠቃሚ ነውና ። እኔ ቤት ውስጥ ራሴ የምሰራውን እርጎ በየቀኑ እጠማለሁ ለጨጋራዬ ሰላም ስለሚሰጠኝ። ስለ homemade yoghurt probiotic ምን ትላለህ። for bad cholesterol መጨመር አስተዋፅኦ ያረግ ይሁን ብዬ ሰጋለሁ። አመሰግናለሁ😂
@mimifeleke8789
@mimifeleke8789 Жыл бұрын
በድጋሚ በጣም በጣም አመሠግናለሁ ።
@fioriteka5215
@fioriteka5215 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ተባረክ🙏🙏🙏🙏
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 Жыл бұрын
Thank you so much, God bless you more!
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You are so welcome
@mimifeleke8789
@mimifeleke8789 Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም አመሠግናለሁ ።ይህን ጥያቄ ከዚህ በፊት ጠይቄህ ነበር ይህን ቪዲዮ ስለሠራህልን በጣም በጣም አመሠግናለው ተባረክልን።
@yayilyohannes9838
@yayilyohannes9838 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን፡ በ Esophugus ማቃጠል አየተሰቃየሁ ነው፡ diabetic ስለሆንኩ መድሃኒቱን ከምመገበው መግብ ማመጣጠን አልቻልኩም፡ አባክህ ምክርህን አፈልጋለሁ
@ewnetmenager9003
@ewnetmenager9003 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ካንተ በጣም እየተጠቀም ነው ኣንድ ምክር ኣለኝ እሱም ስትገልጽ ብዙ አንግሊዘኛ ቓንቃ ትጠቀማለህ የቃንቃው እውቀት ለሌለው ይከብደዋል የሚቻል ከሆነ ብትቀንሰው ወይ ደሞ በኣማርኛ ብታብራራው ቆንጆ ነነር
@kidilove1715
@kidilove1715 Жыл бұрын
ግልግል እንደውም አልወድም ነበር ገላገልከኝ ዶክተር😂❤ ተባረክ
@fasooaleme9358
@fasooaleme9358 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ት/ት ነው እናመሰግናለን 👍❤️
@assegedumebrate7083
@assegedumebrate7083 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማወቅ መልካም ነዉ
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
ዶ/ር እንዴት እንዳሰረዳከኝ እንደገለፅከው በውነት ፈጣሪ ይባርክህ እንዃን ዶ/ር ሆንክ ሰወች ሰለ ወተት መጥፎ መረጃ እየሰሙ ተደናግጌው ነበረ አመሠግናለሁ በርታ
@freedom320
@freedom320 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU DOC.
@doracell2474
@doracell2474 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ጥያቄ ነበረኝ የሆርሞን ለውጥ እንዴት ማወቅ ይቻላል
@user-ip6yv2kx2q
@user-ip6yv2kx2q Ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው የሀገራችንም ያለው ወተት ውጭ ካለው ወተት ጋር አንድ ዓይነት ነው ማለት ነው ?
@berhanulegesse8589
@berhanulegesse8589 Жыл бұрын
ቀይ ስጋ ስለመብት ያልከውን በጉጉት እንጠብቃለን ፤ ጥሬ ስጋን ጨምሮ ። እናመሰግናለን ።
@memeaweke5363
@memeaweke5363 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ዶክተር
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 Жыл бұрын
ተባረክልን ያህዌ ይጠብቅህ
@asnakechgurmu9148
@asnakechgurmu9148 Жыл бұрын
Thank you so much that was my question because when I drink milk my stomach bother me appreciate God-bless you you the best brother
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You are so welcome
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Dr idk what I say! You are our treasure! May God bless you abundantly!
@suzankassa9719
@suzankassa9719 Жыл бұрын
እናመሰግናልን ዶክተር
@edenmengistab7871
@edenmengistab7871 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@grace12127
@grace12127 Жыл бұрын
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ
@tgmolla4485
@tgmolla4485 Жыл бұрын
Dr tebarek betam liyu sew neh edmie yisitilign le lije beteketatay wetet esetatalew biyanis beken sint kubaya lsitat 3 ameto new
@kebebushdalelo8835
@kebebushdalelo8835 Жыл бұрын
God bless you and your family ❤❤❤
@MamaEthiopia1
@MamaEthiopia1 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እባክህ ስለ ሴለሊክ በሽታ ቢድዯ ስራልን እባክህ በጣም እየተጩነኩ ነው እባክህ ስል እግዚአብሄርብለህ please
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 Жыл бұрын
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@astermafegna1820
@astermafegna1820 Жыл бұрын
ደ/ር ዳኒ በአንተ ትምህርት በጣም ብዙ ዕውቀት አግኝቻለሁ ተጠቅሜበታለሁ ለኔ ብቻ ሳይሆን በዙሪያዬ ያሉ ሁሉ ተጠቅመንበታል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። አንድ ጥያቄ አለኝ የመርሳት በሽታ Alzaimer እንዴት ይመጣል ? መከላከያውስ ምንድ ነው እባክህ በተመቸህ ሰዐት ቪዲዮ ብትሰራልን። አመሠግናለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
i will for sure
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተርዬ 1 ጥያቄ ነበረኝ የምታየው ከሆነ ይሄን ኮመንት ጥያቄ. 1. የቆሻሻ ማስወገጃ አንጀት ጥበት ሲያጋጥም ማድረግ የሚኖርብን ጥንቃቄ እና መመገብ ያለብንን ምግቦች ብታስተምረን? አመሰግናለሁ ይሄው ነው ጥያቄዬ
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 Жыл бұрын
ለልጆችስ እንዴት እንጠቀም የ 7 ልጄ ወተት ብቻ ነው ምግቧ ምን ትመክረኛለህ ዶክተር ዳኒ ተባረክ
@victorianatanchris8445
@victorianatanchris8445 Жыл бұрын
My questions tnx
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
7 years old
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 Жыл бұрын
@@yenetena አዎ ዶክተር ሁለት አመት ሲሆናት ድንገት ምግብ አቆመች ሀኪም ቤት ምንም ሊያደርጉልኝ አልቻሉም አምስት አመት ሲሆናት ትጀምራለች አሉኝ ሰው ሲበላ ስታይ ታስመልስ ነበር ሲሸታት አፍነጫዋን ትይዝ ነበር አሁን ግን ያገኘችውን ባትበላም ጌታ እረድቶኝ ብዙ ለውጥ አላት ቢሆንም ግን ምርጫዋ ወተት ነው በዚህ ውስጤ ይጨነቅ ነበር አንተን ስሰማህ ደሞ ጭንቀቴ ጨመረ ምን ላድርግ ዶክተር ?
@saniyasani9215
@saniyasani9215 Жыл бұрын
It is good tip it is better to express some words in amharic
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ስለትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን
@aziserak4743
@aziserak4743 Жыл бұрын
Thank you Dr
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Welcome
@moonlight-zl7sm
@moonlight-zl7sm Жыл бұрын
Dr. በ ደም አይንት መ መገብ or አለመመገብ በሳይንስ ወይም በሕክምና ምን ይላል pls
@ruthtesfahun6392
@ruthtesfahun6392 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስለስጋደሞንገረን 👍👍👍
@HHh-hu2ov
@HHh-hu2ov 2 ай бұрын
Wow thanks
@selamaali6069
@selamaali6069 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@meazamesele9276
@meazamesele9276 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ❤
@user-pz9cm5ms9b
@user-pz9cm5ms9b Жыл бұрын
enamsginalen❤ yegmel wetet betam turunew yibala ena minyahl new ewnetaw watatin aflitan new mtekem yalebn ?
@derejegodana
@derejegodana Жыл бұрын
❤🙏🙏❤ እባክህ ሰለዳቦ ንገረን
@saronghezai
@saronghezai Жыл бұрын
First of all , I would like to say thank you. I am currently on Kisqali and Letrozole for my Metastatic Breast Cancer. My question is does drinking a glass of milk once in awhile have any impact on my health?
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
No , it OK once a while
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 Жыл бұрын
ዳኒ በዚህ ያለኝ ጥያቄ ተመልሷል እባክህን ለልጆች ገሚ ቫይታሚን መስጠት ጥሩ ነዉ ወይ አልጀመርኩም
@blendereje166
@blendereje166 11 ай бұрын
እባክ caynne pepper ስራልን ብዙ አስፈላጊ ጥያቄ ስላለኝ ነው
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
Thanks D.r Daniel ❤❤❤
@kasaneshtibebu535
@kasaneshtibebu535 Жыл бұрын
Docteur betam kelebe amesegenalhu telek eweket agenengecalehu
@aeminaseid8691
@aeminaseid8691 Жыл бұрын
D. Co. Allah rejim edimaaa ketana gar yisth kene batesebochi
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Жыл бұрын
ዶከተር እናመሰግናለን ተባረክ
@hassnaabdella
@hassnaabdella Жыл бұрын
Thank you for your valuable information. How about milk products such as kefir and yogurt. Do they have the same effect. Please let me know.
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
with another video
@frewewolde3236
@frewewolde3236 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ። ትልቅ ጥያቄ ነበረብኝ መልስ አግኝቻለሁ ። ተባረክ
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta Жыл бұрын
Dr በጣም አመሰግናለሁ
@mekashamengsitu4880
@mekashamengsitu4880 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ከ3 ወር በፊት A1C 9.4 አሁን a1c 5.5
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 Жыл бұрын
Thanks doctor
@adyamgeberhiwot6254
@adyamgeberhiwot6254 Жыл бұрын
Thenkyou
@hananvlogm4570
@hananvlogm4570 Жыл бұрын
Betam enamesegenalen bereka hun
@tigistnegussie2509
@tigistnegussie2509 Жыл бұрын
God bless you 🙏
@user-zr8fy1kb9t
@user-zr8fy1kb9t 8 ай бұрын
Thank you for your wonderful informative videos. My question is isn’t whole milk bad for people who have cholesterol and increase risk of heart disease? And according to my research because they use spinning process to clarify the fat, it doesn’t look like they use chemicals to turn whole into low fat milk. Could you double check?
@AlemAlem-li7yg
@AlemAlem-li7yg Жыл бұрын
አመሰግናሎህ ከአብሽ ጋር መጠጣትስ እባክህ መልሱን እጠብቃሎህ
@abebechwakweya9094
@abebechwakweya9094 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ጥያቄ ወተት ጠዋት ወይስ ማታ አንድ ኩባያ ቢጠጣ ምን ችግር አለዉ?
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
ችግር የለውም በየትኛው ም ግዜ አንድ ኩባያ ብቻ
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይብርክህ በጣም ጥር ነግር ነው
@NxsnjsDjdjjd
@NxsnjsDjdjjd 2 ай бұрын
Salam dane Tebareklen Sel Hormon Terape Use describe betaderglen Thank you.
@fetihayusuf9479
@fetihayusuf9479 Жыл бұрын
የግመል ወተት ጥቅምና ጉዳት ብትነግረን
@zj2164
@zj2164 Жыл бұрын
Thank you so much ! I asked this question toio. I grew up drinking milk and still I am drinking with tea and coffee and sometimes itself. Blessings !
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You're so welcome!
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
Thank you Dr. Please also tell us the benefits of kamel and goat milk 🙏🙏🙏🙏
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Will do soon
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
@@yenetena Thanks for all you do 🙏🙏🙏
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 58 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 46 МЛН