Ethiopia - ”የፋኖን የቤት ስራ መንግስት ሰጥቶኛል” ያሉት፣ የስታሊን የአቋም ለውጥ እያስገረመ ነው፣ ኢትዮጵየዊያን አትሌቶች አሸነፉ

  Рет қаралды 127,070

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 237
@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ
@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ Жыл бұрын
ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ ያረብ ሰላሙን አጣልን እኛ አማራወች አገራችን እኖዳል እየሞትንም አገር ይፍረሰ ብለን የክክልል ባድራ አንዚም ፈጣሬ ከተበዳይነው የአማራ ህዚብ ለማንንነቱ የሜታገል መሆኑ ግልፁነው ✊
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
ፋኖን መደገፍ ከጎኑ መቆም እንጂ የሰው በላውን መንግስት ጉዳይ አስፈፃሚ ሆኖ ወደ ፋኖ መቅረብ ቀርቶ ፊቱን ወደነሱ አዙሮ መሄድ እራሱ አጥብቆ የተከለከለ ነው እኔ ፋኖ ነኝ
@alamal2812
@alamal2812 Жыл бұрын
ድል ለፋኖቻችን
@መልካምወሎየዋ
@መልካምወሎየዋ Жыл бұрын
ሁሉም አማራ ፋኖነው አማራ እያለቀ ምክክር እያሉ እሚላዝኑት ነገር
@solomonNigus-pf9xc
@solomonNigus-pf9xc Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስአላቹህ ኢትዮጵያውያን
@MAMALOVE-s9n
@MAMALOVE-s9n Жыл бұрын
ድል ለእናት ሀገሬ ሁሌም❤❤❤
@Steven.24
@Steven.24 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኩራቶች🎉🎉🎉❤❤❤
@الحمدللهعلىكلحال-م3د
@الحمدللهعلىكلحال-م3د Жыл бұрын
የአማራ ህዝብ እየሞተም እየተጎዳም ሃገሩን ያቆማል እጂ አያፈርስም ለኢትዮጵያ ዋልታና ማገሯ ነው ብልም ቢያስጂ አይበዛብኝም ሰላም ለአማራው ህዝብ ድል ለፋኖ
@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ
@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ Жыл бұрын
ድልለተገፋውሚስኪንህዝብ😢😢😢😢😢😢
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ
@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ Жыл бұрын
@@birhanetefera3668 ተከርበችየሰውበላልጂ
@hawi5630
@hawi5630 Жыл бұрын
ኢንተርኔቱንም ልቀቁልን ሰላሙን ያምጣልን ያረብ
@tigtig4842
@tigtig4842 Жыл бұрын
አይለቀቅም ሲሉ ነበር ለስድስት ወር
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AhmedAli-go2pj
@AhmedAli-go2pj Жыл бұрын
ድልለፋኖ❤❤💪
@ny-music578
@ny-music578 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሚባል ነገር ኃላ እንደርስበታለን አሁን የህልውና ትግል ላይ ነን :: 🇨🇬🔥✊
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 Жыл бұрын
🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘🤘
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 Жыл бұрын
ትክክል
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Жыл бұрын
ሰዉ ከለለ ሀገር የለም የሀገር ግባታ ልማት የለም
@sarasa1576
@sarasa1576 Жыл бұрын
አተ ፈታ ስለ አማራ አትዘባርቅ አይመለከትህም ብዙ ጀግናወች አሉን የአብይ አሽከር ስለ አማራ ንፁሀን መጨፍጨፍ የማዘግብ አማራ እውነት አለው ያሸንፋል ከፈጣሪ ጋ ያለ ህዝብ ነው ፋኖየ ድሉ ያተ ነው ፋኖንና ኦነግ ሰው በላውን ባንክ ዘራፊውን እኩል አታቅርብ
@መስከረም-ቐ9ነ
@መስከረም-ቐ9ነ Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 😓🙏
@reyanalewy3241
@reyanalewy3241 Жыл бұрын
ጉራጌ ጉራጌ ፋትህ ፍትህ
@አሰቴርመንግሥቱ
@አሰቴርመንግሥቱ Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@Omer396
@Omer396 Жыл бұрын
ማንም አይሰማህ ውይይት ከተፈለገ መከላከያን ወደካፑ መልስ ሁለተኛ ያለግባብ የታሰሩ ሠዋችን ፍታ ሶስተኛ የስልጣን ሪፎርም አድርግ ከዚህ በሗላ ንግግር ማድረግ ይቻላል ይህ ካልሆ እዳሞክረው
@yeshimebetgorfu2015
@yeshimebetgorfu2015 Жыл бұрын
ድል ለሰፊው ያማራ ህዝብ
@likepasta
@likepasta Жыл бұрын
😮😮 5:44 😊
@addisalemabbe3613
@addisalemabbe3613 Жыл бұрын
ሠላም ፍቅር ለሀገር ለወገን💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏 ጦርነት በቃን 😢😢😢😢
@ስአድወሎየዋ-ዐ3ፀ
@ስአድወሎየዋ-ዐ3ፀ Жыл бұрын
ያሪብ አገራችነን ሰላም ያድርግልን ለኢተርኔት ድምፁ ሁኖልን😢😢
@semairateshome3424
@semairateshome3424 Жыл бұрын
ድል ለፋኖ💚💛❤✊
@f16297307
@f16297307 Жыл бұрын
FANO FANO ወደፊት ወደፊት ይሄን ሀይማኖት የለሽ መንግስት ለእንዴና ለመጨረሻ ግዜ መገርሰስ ግድ ይላል ድል ለፋኖ.....
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Жыл бұрын
❤❤❤፡ድል፡ለዓማራ፡ፋኖ፡ሕዝብ።
@geremewretta6038
@geremewretta6038 Жыл бұрын
የኢትጵያ አንድ መሆን ለጠላት ዉድቀት ለኢትዮጵያ እድገት ነዉ
@millionDemeke-gh8rg
@millionDemeke-gh8rg Жыл бұрын
በአለም ላይ የመጨረሻወቹ የደደብ አእምሮ ባለቤቶች፥ ፩. እብይ አህመድ፣፪.ሽመልስ አብዲሳና ፫. አዳነች አበቤ መሆናቸውን ፋኖ አሳወቀ
@የራያልጅነኝ-ደ9ከ
@የራያልጅነኝ-ደ9ከ Жыл бұрын
በሚገባ ስንል አማራዉያን አሰማን😊😊
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰለም አድርግልን
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Жыл бұрын
ይቺ የኢትዮጵያ ጠላት ገና ትንበረከካለች ተንኮለኛ ናት፣ አይሌቶቻችንን ኮራንባቸው፣ ድል ለኢትዮጵያ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@manlema7975
@manlema7975 Жыл бұрын
ድል ለፋኖ
@Hdgfdh6543
@Hdgfdh6543 Жыл бұрын
ሁሉም አማራ ፋኖ ነው ድል ለፋኖ
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
ፋኖ እውነተኛ ነው
@SefaKedir-wt8tx
@SefaKedir-wt8tx Жыл бұрын
ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያምጣ
@mesiyilma6778
@mesiyilma6778 Жыл бұрын
ድል ለፍኖ
@fuigjj
@fuigjj Жыл бұрын
ዋዉመሸአላህ👍👆👆👆👆💗💗💗💗
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
መቼነዉጦርነትአቆመየሚልዜናየምንሰማዉ ያረቢኸይርአሰማን ኢተርኔትምይለቅልን
@HawaTadele
@HawaTadele Жыл бұрын
ድል ለፍኖ. ለአማራው ጀግና
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 Жыл бұрын
እስኪ ዛሬ አንደኛ ልሁን መቼም መልካም ነገር አይሰማም አወቃለሁ😅
@toybaendris2607
@toybaendris2607 Жыл бұрын
ስላም ለኢትዮጵያ
@MSTube86021
@MSTube86021 Жыл бұрын
አብይ በተለያየ ዘዴ ብትመጣ ማንም እንደማያምንህ እወቅ ሰይጣን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ኢተኔት ይልቀቁልን የስው ድምፅ እፍንም😊😊
@Dhj-ti4ku
@Dhj-ti4ku Жыл бұрын
ድል ለፍኖ🎉🎉🎉
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq Жыл бұрын
ድል ፋኖ ፈታ እናመሰግናለን ❤❤❤
@abrehetmichayel7605
@abrehetmichayel7605 Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ❤❤❤
@asmara3973
@asmara3973 Жыл бұрын
ፋኖ ተጠቀቁ እዳያሥበላቹ በተለይ ሥብስባ ካላቹ እዳትስበስብ ።
@njmj4091
@njmj4091 Жыл бұрын
አህለን ፈታየ ሰላም ለኢትዮጵያ
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ Жыл бұрын
ኔትኖርክ መቼ ይከፈት ይሆን ስንቱ ናፈቀኝ በሰው ሀገር እህህህ አረ ጦርነት ይብቃ ሠላም ይስፈንልን😢😢😢😢
@hawwahawwa4094
@hawwahawwa4094 Жыл бұрын
በቀጥታ ደዉይ
@hawi5630
@hawi5630 Жыл бұрын
​@@hawwahawwa4094ስንቱ ጋር ተደዉሎ ይዘለቃል ቢለቁልን ጥሩ ነበር ብቻ ይሁን ሰላም ያምጣልን
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ Жыл бұрын
ውዶቼ እስከመቼ ቀጥታ ደውለን እንችለዋለን ወላሂ ከባድ ነው ኢላሂ ሠላሙን ያውርድልን
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
​@@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀአሚንን በጣም ከባድ ነው ሰላም ለህዝባችን 😊
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 Жыл бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ ህዝብ ሳይጎዳ ንብረት ሳይወድም ነበር ይሄን ማሰብ የነበረበት የአማራው ህዝብ ፋኖን ይዞ ወደፊት ብቻ
@ያሬድጥላሁን
@ያሬድጥላሁን Жыл бұрын
በሚሊዮን ነው የታሰሩት ገለዋቸው እንዳይሆን : ይህ እንስሳ ሪጅም በጥላቻ አንጎሉ የመገለ ወገኖቻችን ጨርሰዋቸው እንዳይሆን ::
@ዜናእናመዝናኛ
@ዜናእናመዝናኛ Жыл бұрын
ርእስ አታስረዝሙ። በየዜናው መካከል ያለው ሙዚቃ በጣም ስለሚጮህ አስደንጋጭ ነው ቀንሱት።
@RedatAliy
@RedatAliy Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Жыл бұрын
ግን ፖለቲከኞች አያፍሩም እንዴ አማራ ሲታረድ ዝም ብሎ ሲያስገድል የነበረ ሁሉ ዛሬ ተነስቶ እኔ ፋኖን አናግራለሁ የሚል በዛ
@aayalew7
@aayalew7 Жыл бұрын
ፋኖ!
@abduYimamdibe
@abduYimamdibe Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጳያ
@geremewretta6038
@geremewretta6038 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያ
@makifamilies1730
@makifamilies1730 Жыл бұрын
በኔ ዘመን ኢትዮጵያ ስትፈርስ በማየቴ ደስተኛ ነኝ ያለ ሰው አሁን አንዴት ይታመናል
@طيبهمحمد-ص9ك
@طيبهمحمد-ص9ك Жыл бұрын
ያብይንአገዛዝ ማንም አያምነው በውሸት የተሞላነው ድል ለፋኖ❤
@oumamira-mu3go
@oumamira-mu3go Жыл бұрын
Fano 💚💛❤️
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 Жыл бұрын
ያሳዝናል፣ why dialogue after so much damages ! Shame on the Abiy'd Administration ! You never learn from past mistakes !!
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj Жыл бұрын
ስታሊን ያልተናገረው ነገር ቢኖር ዘረኝነቱን ክፋት ጥላቻ ክፍፍል ያመጡት እነሱው እንደሆኑ ነው ስላም ለኢትዮጵያ ድል ለአምራ ድል ለሀገሬ ኢትዮጵያ!!
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Жыл бұрын
ፋኖ ከማርና ከወተት በላይ ይጣፍጣል
@MmMm-lt2es
@MmMm-lt2es Жыл бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ጋላ ይደፋል
@fatimahussein3946
@fatimahussein3946 Жыл бұрын
ጦርነት.ይብቃን😢
@Zabiba85
@Zabiba85 Жыл бұрын
የምን ንግግር፣ነው ሽምግልና የሚባል እፋኖ ጋ አይሰራም
@mergiataye3553
@mergiataye3553 Жыл бұрын
ይህ መርማሪ ቦርድ በጸጸት ይኖራል ወይንም በልጆቻቸ ይድረስ
@Meseret-we1gm
@Meseret-we1gm Жыл бұрын
Wow 👍👍
@abdulwahabkemal4172
@abdulwahabkemal4172 Жыл бұрын
Fata daily news please mahalay yamitlekut musica vol. Kanisut ka zena anbabiwga Blance argut minew studio control yalachum
@poppina22
@poppina22 Жыл бұрын
Really annoying
@جميلهجج-ع8م
@جميلهجج-ع8م Жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@እናአለምቲዩብ
@እናአለምቲዩብ Жыл бұрын
የብልግነዉ መግስት ሌላ ማደዘዣ ነዉ አሚራ ላይመለስ ወቷል
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
አፍዎትን ይዝጉ አባየ ፋኖ የህሊና ትግል ነው የሚታገለው መንግስት እንደፈለገ የሚያዘው ሲፈልግ የሚጨፈጭፈው አይደለም እረፉ
@Xillophone
@Xillophone Жыл бұрын
ፋኖ የስምምነት ረቂቁን በጥንቃቄ አዘጋጅቶ ሽማግሌ ነን ለሚሉት ማስረከብ ብቻ👌🏿ምንም ጭቅጭቅ አያስፈልግም👌🏿👌🏿👌🏿
@magdesgazin7603
@magdesgazin7603 Жыл бұрын
💚💛❤️💪
@samira399hatta7
@samira399hatta7 Жыл бұрын
ያርብ
@fikrt__21
@fikrt__21 Жыл бұрын
ከምኔው አዳምጣችሁ ነው የኮመታችሁት ጎበዝ
@mesineguse7820
@mesineguse7820 Жыл бұрын
ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋነ ፋኖ ፋኖ ፋኖ የአማራ ህዝባዊ ሀይል
@نيتيتيتيت-ف9غ
@نيتيتيتيت-ف9غ Жыл бұрын
💪
@ዜናአበዉ
@ዜናአበዉ Жыл бұрын
በድሮን አየገደሉ እየጨፈጨፍ ንግግር ያስባሉ
@further8735
@further8735 Жыл бұрын
Poletics is a modern business worth!!
@etn6309
@etn6309 Жыл бұрын
ማፈርያዎች ስራ ፈቶች ስለ እስታሊን ?
@samuelberhanu7998
@samuelberhanu7998 Жыл бұрын
Iam fano from dabube
@haleema10h41
@haleema10h41 Жыл бұрын
❤❤❤😢😢😢
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
ባዳው እስታሊን እንደተመቸው ነው እንጂ የሀገር ጉዳይ ነው አይልም
@girmakebede3525
@girmakebede3525 Жыл бұрын
How stupid we became these days? we talk about national counseling or negotiation while your constitution is the main cause of all our problems. Please open your eyes and mind to get to the core problem of the country.
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ Жыл бұрын
አይ ይህ ሰው አስጠላል ውሽቱ ማን ስለሆነ ነው እሱ ስለፋኖ የሚያወራል
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@muluyezelalem8832
@muluyezelalem8832 Жыл бұрын
በመሀል መሀል ያለው ከፍ ያለው የሙዚቃ ድምጽ ትንሽ ቢቀነስ
@Yasin-xy7od
@Yasin-xy7od Жыл бұрын
የጉራጌዋ #ወልቂጤ አላለም 😂😂😂😂 ደፋር ነክ ስጀመር የሚንሊክ ተዘራዦች መቸም ብሆን ለኛ መልካም አታስቡልንም
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj Жыл бұрын
ምናገባህ ስለ ደቡብ እዛው የለመድክበት ከፋፍል
@Yasin-xy7od
@Yasin-xy7od Жыл бұрын
@@MMolla-cr3bjየጀግና ልጅ ለሚንሊክ ሬሳ ላይ አይሰግድም #እንደለመዳችሁ ጉራጌ እና አማራዎች ትሰግዱበታላችሁ 😂😂😂😢
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj Жыл бұрын
@@Yasin-xy7od አታ ቆማል?
@eliasayele7558
@eliasayele7558 Жыл бұрын
Hi Feta daily news where is Saturday World international NEWS ?
@michaelhaile5360
@michaelhaile5360 Жыл бұрын
አቤት መንግስትን ለማዳን እሩጫ የአማራ ህዝብ ይሄሁሉ ግፍ ሲፈፅሙ ለምን መንግስትን እንዳይገደሉ አላስማሙም ምድረ
@Medina-eg2rt
@Medina-eg2rt Жыл бұрын
victory for amhara fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@cipara1
@cipara1 Жыл бұрын
ስታሊንን ሰው ብለህ ማውራትህ የሚገርም ነው።
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ስላም ያውርድው ጦርነት በቃ
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 Жыл бұрын
Fano😍😍😍
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Gurage ehete wendemoche hasaben behasab enji b xurorent atetagelo Yalew mengest kefu new megafex ayasefelegem ye geza hezebun b deron yemichefechef new
@meserettsega8738
@meserettsega8738 Жыл бұрын
ፋኖ አማራ በየስርቻው አይደራደርም መጀመርያ መንግስት ለሰራው ስህተትና ሸፍጥ ይመን የአማራ ሕዝብ በየቦታው ለተደረገበት እልቂትና መፈናቀል መንግስት እውቅና ይስጥ
@buzuneshsheferaw6009
@buzuneshsheferaw6009 Жыл бұрын
ድምፅ የለም
@ፍትህእዬተሰቃዬላለውህዝብ
@ፍትህእዬተሰቃዬላለውህዝብ Жыл бұрын
አብይ አህመድ ከዚህ በኋላ እድል ፍፁም ሊሰጠው አይገባም ። ከዚህ ጨቅላ ሰውዬ መፍትሔ ፈፅሞ አይመጣም። አንድ ቀን ባደረ ቁጥር ሚሊዮኖች እዬረገፉ ነው።
@ovehavnes5811
@ovehavnes5811 Жыл бұрын
FANO gar behedu yereshenalu‼️‼️‼️
@خالدامير-ن2ق
@خالدامير-ن2ق Жыл бұрын
ፈታ,,ግን,ብልፅግና,ነው,አዴል
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 Жыл бұрын
ትርጉም ያለው ለውጥ ከተፈለገ first and foremost ህገ መንግስቱን ለህዝብ ውይይት አቅርቡት ፣ከዛ መለስ የህዝብ ትግልን ለማደንዘዝ ነው።አለቀ።Don't cheat Peoples !
@ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
@ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ Жыл бұрын
ኢትዮጵ ዬ ገና ከፍትያለሽ ❤❤❤❤
@ተወከልትአላላህYoutube
@ተወከልትአላላህYoutube Жыл бұрын
የምን ኢትዮጵያ ነዉ🚫 ለአማራ ያልሆናች😢
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 6 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 124 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 53 МЛН
የኮሎኔሉ ምስጢሮች ፤ በኤርትራ ፓስፖርት የተያዘው|ETHIO FORUM
17:56
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 6 МЛН