Ethiopia - የኦነግ ሸኔ ተደራዳሪዎች ታወቁ፣ ያልተጠበቁት ተደራዳሪ፣ የአውሮፓ ህብረት በመንግስት ላይ ጥብቅ ውሳኔ አሳለፈ፣ እነሳዊሮስ መቀሌ ገቡ

  Рет қаралды 217,960

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 168
@helenehelene4564
@helenehelene4564 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ😢🇪🇹🙏
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
ጉድ እኮነዉ ኢትዮጲያዬ አላህ በጥበቡ ሠላምሺን ይመልሥልሺ ጥላትሺን ያጥፋልሺ አሚን
@Weygize
@Weygize Жыл бұрын
አዉሮፓ በርታ
@ebrahimebro9836
@ebrahimebro9836 Жыл бұрын
ይገርማል በጣም
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Жыл бұрын
እኔ ግን አልገባኝም ድርድሩ ከማን ጋር ነው የሚደራደሩበት ምነክንያትስ
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Жыл бұрын
Ene yemmlew minm algebbangim dirdru kemanga new oneg eyyechefechefe yallew setochin hithanochin selamawy sewech nachew behuletenga tebeddayu amara new amara yetalle aderadariw oromo tederadariw oromo geziw oromo minm algebbangm
@yaredyared3305
@yaredyared3305 Жыл бұрын
እርስ በራሳቸው ነው የሚነጋገሩት የቤተሰብ ድርድር ነው
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Жыл бұрын
@@yaredyared3305 / betkkl gelthehewal
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Жыл бұрын
እኔም
@debebetessema7649
@debebetessema7649 Жыл бұрын
የተጨፈጨፈውን ህዝብ ወክሎ የሚደራደረው ማነው? ሁለት ጨፍጫፊዎች ለተፈጸመው ግፍ በእኩል ተጠያቂ ናቸው።
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 Жыл бұрын
ሃቅ ነው
@habtamutakatal3178
@habtamutakatal3178 Жыл бұрын
Yes very good for me. Thanks
@maryemeid7949
@maryemeid7949 Жыл бұрын
መጨረሻው ናፈቀኝ
@letabedasso1195
@letabedasso1195 Жыл бұрын
Ethiopia shall be free and stable.
@tesfayemolla8966
@tesfayemolla8966 Жыл бұрын
አገሬ የጉድ አገር ሆናለች ብቻ እግዚአብሔር ይሁናት ሌላ ምን ይባላል።
@ameeenamuhammmad6894
@ameeenamuhammmad6894 Жыл бұрын
እነዚህ አደሉ እደ የአማራን ወገኖቻችን የሚያስጨፈጪፍት. አላህ ሂዳ ይስጣቸው
@mohamednurhasson1653
@mohamednurhasson1653 Жыл бұрын
አሚን ያ ረብ
@bayeda3062
@bayeda3062 Жыл бұрын
ፈታ የሁል ግዜ ምርጨዬ🥰
@hageremam2123
@hageremam2123 Жыл бұрын
ርሱን ድርድር ማለቲህ ሰህተት ነው ነገሩ ስብስባ ወይም ውይይት ነው
@ሞገስራያ
@ሞገስራያ Жыл бұрын
አየአገሬ ኢትዮጵያ በማይረባአ ሰውእየተመራሺ እቃእቃ ተጫወቱብሺ
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 5 ай бұрын
No matter how educated you are if Your knowledge didn't benfit our Peoples you are nothing .
@kfnmobile325
@kfnmobile325 Жыл бұрын
ፈታ በርታ አገሪ ሰላምሺ ናፈቀኘ❤❤❤
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Жыл бұрын
በድርድሩ ሸኔን የወከሉት የኦሮሞ ምሁር የሚባሉት "የአማራ ገዥዎች በደል ስላደረሱብን አሁን በተራችን፤ የዛሬውን አማራ ረግጠን መግዛት አለብን" በማለት የበቀልና የጥላቻ ሰባኪዎችና ለስልጣን የሰከሩ እንጅ፤ የህብረተሰቡን ችግሮች ገምግመው መፍትሄ የሚያቀርቡ ምሁሮች አይመስሉኝም።
@ዲባቲቭ
@ዲባቲቭ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ፈታዬዬዬዬዬዬ እናመሰግናለን ክበርልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹🌺🌺🥰👏👈
@nahi9227
@nahi9227 Жыл бұрын
ኢትይጵያ መችነው እፎይ የምትይው
@avertelemt338
@avertelemt338 Жыл бұрын
ፕ/ር ሞሀመድ ሀስን ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ የትምህርት ማዕረጉ መቀማት አለበት
@samitefera9623
@samitefera9623 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም በርታ ወንድማችን😍👍
@evaabayenshe6417
@evaabayenshe6417 Жыл бұрын
ፍታ።ምርጫየ❤❤❤❤
@anbesasrat5457
@anbesasrat5457 Жыл бұрын
ኦህዴድ ከኦህዴድ ጋር ድርድር😂
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Жыл бұрын
በለዉ ከጠላታቸዉንምህዝብንም በየምድርንም አናራም እራያም አህያም ፀለንትዋልቃይትንምህዝብንም እራያምነዉ ጠላታቸዉ ለትግርየም ህዝብንም ድርጅትም ዎሀትም እኛም ጠላታቸዉንም ህዝብዎች አማራዎችንምአህያዎችንምብፕየምድሮችም ፀለንትዋልቃይት እራያም አብይአዲንምኮረም አላማጣን አህያም አናራም ጠላታቸዉንም የህዎሀትም ድርጅት አህያም አናራም እስከዘርንም መንዘርዉም እናጠፋዋለንም የትግርየም ህዎሀትም ድርጅትም ጠላታችንም ለህዝባችንም ላማራም ጌበዝ ትግርየም ውየገደልክም ከተከዝየም ወንዝንም ዳርንም ለዳርም እየገደልም በገመድም አንጠልጥልላቸዉ ።
@kefetatube3338
@kefetatube3338 Жыл бұрын
ሰማዩ የኛ ነው።
@TariqBiratu
@TariqBiratu Жыл бұрын
Abiy must stand trial @ ICC
@Gg-op3gd
@Gg-op3gd Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እውነት በረታ
@FatumaAdem-i9q
@FatumaAdem-i9q Жыл бұрын
ጆልመሮ የፊንፊኔ አባት No gains without pain well came back home
@NuruAdem-i6d
@NuruAdem-i6d Жыл бұрын
❤❤❤❤
@MitishTafarii
@MitishTafarii 5 ай бұрын
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J Жыл бұрын
መንግሥት ሆይ፣ የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን ልኦላዊነት የመድፈር አካሄድ ስለሆነ የሚሉትን መቀበል የለብህም። የሽግግር ፍትህ በፍጥነት መካሄዱ፣ እውነተኛ ሰላም ያመጣል።
@ethiopianfunny9669
@ethiopianfunny9669 Жыл бұрын
ፍትህ መኖር አለበት አብይ መታሰር አለበት ይሄ ደሞ ይዘገያል እንጂ አይቀርም።
@edomedom4858
@edomedom4858 Жыл бұрын
metaserma mn yadergal silafesesew yenitsuhn dem silaferesat hager wagawun magignet alebet
@gudinayadessa4216
@gudinayadessa4216 Жыл бұрын
የአውሮፓ ውሳኔ ተስፋ ሰጪና ግኑኝነትን ሚያሻሽል ነው። አንተ ግን ከየት ፈጥረክ ነዉ ምታራግበው።
@yaredyared3305
@yaredyared3305 Жыл бұрын
ብልፅግና ይውደም
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክህ መአቱን ከላይ ያዉርድባችሁ አረመኔዎች 💔💔💔ደግሞ አይቀርም
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc Жыл бұрын
እራሣቸዉገዳይ፣ከዳይይደራደሩመቸምየአማራደምይፈርዳል፣ቢዘገይም
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 Жыл бұрын
የቃቃ ተጫዋቾች አቤት ግፍ ጌታ ሆይ ታያለህ አይደል እር ጌታ ሆይ ቶሎ ና ??????
@selamkidane716
@selamkidane716 Жыл бұрын
Yegermal Ongen Tetek masftate yaktew megest ❤ Le Amhara sehone gobeze ❤
@bizuyetube371
@bizuyetube371 Жыл бұрын
Ayzosh hagera
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ጉድሽ ማለቅያ አጣ ዛሬ ደሞ ፍርድ ማግኘት የሚገባው ቡድን ቁጭ አድርገው እያደራደሩልሽ ነው ለዛ ሁሉ ንፁሀን ሞት ማነው እሺ ትጠያቂ እ 😢😢😢😢😢😢😢
@TCWAP
@TCWAP Жыл бұрын
🇪🇹😭
@adgddfdsaa4479
@adgddfdsaa4479 Жыл бұрын
ይሄን ሁሉ ንፅሀንን ሲያስጨፈጭፉ የነበሩት እነዚህ ናቸው ማለት ነው እንኳን ታወቁ እነሱ ብሎ ተደራዳሪ
@ababachab9995
@ababachab9995 Жыл бұрын
የወጀሉ ተጠያቂ መግስ ነዉ ለዛ ነዉ የማይፈልገዉ እዛዉ ድብቅብቅ አድርጎ ይዘጋን ባለግዜ ብልፅግና ሰዉን እየገደ ወደሰላም ግዜዉ አለቀበት አሁን ለቀጣይ ምርጫ ሲል ነዉ ወደሰላም እያለ የሚሰብከዉ😒😒
@tsegayedegu4653
@tsegayedegu4653 5 ай бұрын
መንግሥት ነው ሸኔ የህዝቡ ችግር
@bizunehdiriba8721
@bizunehdiriba8721 Жыл бұрын
Salam
@mekonenyeshewalul5699
@mekonenyeshewalul5699 Жыл бұрын
ድሪድሪ ሳይሆን የዘመድ ስብሰባ ነው
@muraadmohammed6006
@muraadmohammed6006 Жыл бұрын
Shane is king 🤴 amharic
@bizuayehudelelegn8011
@bizuayehudelelegn8011 5 ай бұрын
አባ ወጠጤ ሔዶ ምን ሊሰራ
@عبدالسلام-ظ5ذ1ض
@عبدالسلام-ظ5ذ1ض Жыл бұрын
ሰለም ለኢትዮጵያ❤❤❤❤❤❤❤ፈታ ይማችህ
@yitagesuhabtu1453
@yitagesuhabtu1453 Жыл бұрын
ከዚህ የምንረዳው "ኦነግ ሸኔ" መሪ ተፈለገለት እንጅ ዋናው አባቱ ብልጽግና ነው! "ፕ/ር ሞሃመድ ሃሰን" እንዴት ዞረው እዚያ ተገኙ?
@Mame.dire_1st
@Mame.dire_1st Жыл бұрын
ሸኔ ሚባል አካል የለም ኦነግ ነው፡፡
@muzemilnesru9331
@muzemilnesru9331 Жыл бұрын
ምንጉድነዉ
@jacksonking366
@jacksonking366 Жыл бұрын
ብልፅግና እና የኦሮሞ ክልል ባለስልጣናት በዘር ማጥፋት ከመጠየቅ አያመልጡም የግዜ ጉዳይ ነው ።
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ Жыл бұрын
አይ ሀገሬ እንዲህ የአሸባሪ መፈንጫ ትሁን
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ንፁሁን ዜጋ ህጻናቱን ሽማግሌውን ወጣቱን እኮ ያስጨረሱት እነዚህ የዶቀዶቁ የታሪክ አዋቂነን እሚሉ ናቸ ው የድሮወቹ ሞት የረሳቸው ሆዳሞች ቱቱቱቱ
@muhammedabdelkader4451
@muhammedabdelkader4451 Жыл бұрын
ቀሪ ብልፅግና ያልጨረሰውን የኦነግ ፍላጉት ለመፈፀም እንጂ ብልፅግናየኦረሞውና ኦነግአንድ ናቸው
@mashoMasho-sv1pc
@mashoMasho-sv1pc Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@jesusisLORD-bo7hv
@jesusisLORD-bo7hv Жыл бұрын
የአማራ ሕዝብ የፖለቲካ ቂማር እየተሰራበት ነው ,,በጣም ነው የሚያሳዝነው ,,,
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት Жыл бұрын
ማን ከማን ነው ዩሚደራደረው በህዝብ ማላገጥ😊
@rahmsss9026
@rahmsss9026 Жыл бұрын
👍
@mekdesboriso7315
@mekdesboriso7315 Жыл бұрын
Melaw yechristna teketawoch protestant,catholic,orthodox Ethiopian with out Christna lemadreg endehone ............geta tenagrual be care emnetachun
@tegegnchane6582
@tegegnchane6582 Жыл бұрын
ድርድር ሳይሆን አማራን የመቀራመት ሴራ በለዉ
@esmaelmohammed-ov5nl
@esmaelmohammed-ov5nl Жыл бұрын
ዛሬ በዳለቲ 2ሺ ቤቶች ፈርሰዋል አረ አሳውቆልን
@habtam1846
@habtam1846 Жыл бұрын
በአማራ ደብ እሱ ይደራደራል ከገዳይ ጋር😥😥😥😥😥
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 Жыл бұрын
የተባበሩት መንግሰታት መረዳት ያበት አብይ ነገር አለ። ኢትዮጵያ አገራችን የቡና ቤት አይደለችም። ማንም በርዋን ከፍቶና በርግዶ የሚገባበት አገር አይደለችም ። መመርያ ሕግ ያላት ተላቅ አገር ነች። የተ/መ ሳይመሠረት የነበረችና የምትኖር የቆፍናና አገርና ሕዝብ መኖሪያ ናት ።
@frewtsegaye3066
@frewtsegaye3066 Жыл бұрын
ምን ይመለከታል ❤️💚❤️
@emptyy_y
@emptyy_y Жыл бұрын
ወኪል ተደራዳሪዎች ናቸው የሔዱት😂 አብይ ነው መሪው
@Bezashyeshegeruwa
@Bezashyeshegeruwa Жыл бұрын
የኦነግ ሸሌ ተደራደሪዋች የከሸፋ ናቸው😂😂
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l Жыл бұрын
የኦሮሞ ነፃነት ታጋይ አለ😅 ኦሮሞ አማራን እየገደለ ነው ነፃነቱን የሚያሰፍነው?ደሞስ ከማን ነው ነፃነት የሚያገኘው እደሀገር ዜጋ ነው ከዚህ ውጭ ምን ፈልገው ነው አማራን እየገደሉ ነፃነት መጠየቅ ትንሽ አይጋጪም!!!!!??????ማወቅ ያለባቸው እዳ እዳለባቸው ነው 😮
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si Жыл бұрын
ኦነግ ጄኔራልም አላቸው ወይስ ብርሀኑ ጆላን ይሆን ወይ ጉድ 😂😂😂
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 Жыл бұрын
የምትበላው የላት የምትከናነበው አሉ ነዳጅ ኖሮ በገንዘቡ የመግዛት አቅም የሌለበት አገር በዲጅታል ተባለ ?
@ሃሙድሰይድ
@ሃሙድሰይድ Жыл бұрын
Professor ሙሃመድ ሃሰን የኦነግ አመራር ነው😢 ውይ ውርዴት አጃኢብ ነው አለ የወሎ ሰው😢
@zinetmussa1903
@zinetmussa1903 Жыл бұрын
አፈር ያብሉ ውሻወች አሳማወች በወለጋ የፈሰሰው የንፁሀን ደም እንቅልፍ ያንሳቸው እሳት ያዝንብባቸው የተረገሙ
@የትምሁነህፈጣሪኽንአስብ
@የትምሁነህፈጣሪኽንአስብ Жыл бұрын
እኛ ቁጥር ሥፍር የሌለው ዋጋ ከፍለን ወሳኙን ድልድይ ተሻግረናል።ከዚህ መሻገርያ ሁለት እግሮቻችን አልፈው ሳያበቁ እግር በእግር ነገሩን ወደኋላ መልሦ ድልድዩን ለማፍረስና ሁኔታዎችን ወደ ነበሩበትና ሲልም ወደ ባሰው ለማምጣት የሚደረግ ያልሞት ባይነት ሙግት ኢያየን ነው። ዓለምና በተለይም ያለምን ዕጣ ፈንታ ወሳኝ ነን ባዮቹ ፤ የኛ ጉዳይ እነርሱ በረሰሱት መሥመርና በቀደዱት ቦይ ውስጥ ኢየሄደ መሆኑን ማረጋገጥ ይፈልጋሉ። እንደማውቀው/እንደተማርሁት፤ በሁሉም አቅጣጫ ወጥመዶች በበቂ ልክ ተደራጅተውና ተሰንቀውሲያበቁ፤ ' ሰብጥቀው የሚሳተፉበን ' እድል አቆብቁበው ኢየጠበቁ ናቸው። እኛ ኢትዮጵያዊያን ዕጣ ፈንታችን ከመላው ዓለም ሊነጠል የሚችልበት ዕድል አለ የሚባልበት ሎጂክና ተጨባጭ ባይታይም ተዓምር ግን ሁሌም ሲያስፈልግ የሚከሰት ነው። ያለም ጉልበተኞች ብቻቸውን ኢየሠሩ እንዳይደለ ሁሉ፤ ምድርም ከሁሉ በላይ ከፍ ያለና ባለቤቷ የሆነ የመኖሩ ሐቅ በሰማይና በምድር መካከል ሰፍፎና ሰፍኖ ሚታይ ነው። ሁሌም እንዲህ ያለ ኮርነርና አጣብቂኝ ሥፍራ ወይንም መስቀለኛ-Cross Road ሁኔታዎችና ዕጣ ፈንታዎች የሚወሰኑበት ነው። ዐውቀውና ወስነው የገቡበት የጥፋት ልጆች እንዳሉ ሁሉ የሚሠሩትን የማያውቁ ትሑታን ስሕተት ሠሪዎች ይኖራሉ፤በዚያኛውም ጫፍ እንዲሁ ሌላ ተነፃፃሪ ። ድምዳሜው ቢነገርም ሒደትና መሐል ላይ የሚሆነው ዘርዘር አልተደረገም/በተርታ አገላለፆች አልተቀመጠም። በዚህ የተነሳም የነፍስ ወከፍ/የቡድን አሰላለፍና ውሳኔ በነፃ ምርጫ መሠረት እንደ መሆኑ ኣስቀደሞ የመፈረጅና የመገደብ ዕንድምታ እንዳያስመስለው ተሠምሮበት አልተቀመጠም። ያም አለ ያም በወዲያኛው ጫፍ ከቀረቡት ሁለት አማራጮች አንዱን አስቀድሞ መምረጥ ለሁሉም ቀርቧል። ይኸ ምርጫን ማስቀመጥ የመርሕ የእምነትና ለዚህ የሚፈለገውን መሰረታዊ 'ፈቃድ ' የማሳየት-vow ነገር ነው። እንንንንግዲኽ…………😮😮😮 !!!!!!!!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Abiye is talking to himself his drama never ends
@AdamHusen-nr4fy
@AdamHusen-nr4fy Жыл бұрын
Dabee
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Жыл бұрын
ኦነግ ከራሱ ጋር ነው እንዴ የሚደራደረው? አሁን በስልጣን ያሉት በብዛት እነርሱው መስለውኝ?
@najat7211
@najat7211 Жыл бұрын
በአማራ ደም መደራደር ለሞ ተው ወገኔ ይብኝ 😢😢😢😢
@getuasebe8066
@getuasebe8066 Жыл бұрын
Afrika enougn for afrika
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 Жыл бұрын
Everything has its own time, so Dr.Abiy played a game on innocent people but we will see how you are ending!
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 Жыл бұрын
😂😂 ተረኝነት ፣ዘረኝነት ስካልጠፋ ድረስ 😂😂 ብትደራደረም ፣ባትደራደረም ምንም ለውጥ የለውም በዜሮ ላይ ዜሮ ሲደመረም ሲቀነስም ያው ዜሮ ነው አጀንዳቸው አየሩን ለመያዝ ነው ወደ አማራው ትኩረት እንዳይደረግ ነው እቅዳቸው በፍፁም አይሳካላቸውም ።
@masreshategene1790
@masreshategene1790 Жыл бұрын
ይኸ ፣የመንግስት ድኸመት በመሆኑ፣ሰው በሀገሩ፣ዞረ ነግዶ እንዳይበላ፣መንግስት በደኸነቱ ፣ሽፈት ሰላለበተ ነው።በአንድ ሀገር ወስጥ ክልል ተነስቱ፣ሀገር ሲያፈረስ ሲገል መንግስት ፣ትልቅ እርምጃዎች ካልወሰደ ፣ደክሞቱ የእሱሱ ነው።
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 Жыл бұрын
የታሪክ ሙህር አልክ የታሪክ አታላ ናቸወ ሀስብ አላህ ወሜኒል ወኪል👆👆👆
@BeYouTube-hj5bj
@BeYouTube-hj5bj Жыл бұрын
ማን ጋርነው እሚደራደረው አብይስ ሸኔ አይደል አብር እያረደ ከርሞ አሁንም ሊደራደሩ አይደለም አማራን እንጨፍጨፍ ለማለትነው😢😢
@መስከረም-ቐ9ነ
@መስከረም-ቐ9ነ Жыл бұрын
💔 አይ አብይ
@BekelechHussen
@BekelechHussen Жыл бұрын
Yarabbinudhaqabbi.ararranu
@mesafintargaw6858
@mesafintargaw6858 Жыл бұрын
የአውሮፓ ህብረት ነው ያልከው ? ትላንት በጦርነቱ በታሸገ ብስኩት ውስጥ ሀሽሽ ፣ ጥይት ፣ መሳሪያ መልክ የነበረው ህብረቱ ዛሬ ደግሞ አይኑን አጥቦ ስለ ሰብዓዊ መብት ሊነግሩን ይፈልጋሉ ።
@nil626
@nil626 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ መንግ ሥት ዜጎቹን ማሠቃየት ደስታ ይሰጠዋል ። በሌለ ኔት ወርክ በዲጅታል ከፍላችሁ ነዳጅ ቅዱ ይለናል ። የዞረበት ነዉ ። እግዜር በጥበቡ ይገላግለን
@philisolo7948
@philisolo7948 Жыл бұрын
Amhara fano and leyu hile break all amhara regional prison and free all political prisoners including 20k fano zemene by any means necessary.
@muraadmohammed6006
@muraadmohammed6006 Жыл бұрын
Ineten beduu eshe
@betetomass9463
@betetomass9463 Жыл бұрын
እደ አብይ ግን በአለም ላይ እጅግ መተኪያ የሊለው ተዋናይ ዳሪክተር በቻ ድራማውጥ ያለውን ሞያ ሁሉ ሚያሟላ ሰው ነው እሱ ከለ ኢትዮጵያ ሰላሟ አይመጣም
@abeloveasefa9583
@abeloveasefa9583 Жыл бұрын
ketlubet
@getuasebe8066
@getuasebe8066 Жыл бұрын
Europe stop leave as,leave afrika
@menegzemkifle8011
@menegzemkifle8011 Жыл бұрын
አንቺዉ ታመጪዉ አንቺዉ ታሮጪዉ አለ!! አይ አብይ የሚባል ጉድ ማንጉድ!!
@demekchadmasu9134
@demekchadmasu9134 Жыл бұрын
Weye gude tederadariwochu....fetari becha selamune yameta
@nebah_media
@nebah_media Жыл бұрын
ድርድር❓🤔
@mestawotshiferaw5375
@mestawotshiferaw5375 Жыл бұрын
ኦሮሞ ጥያቄው መቸ ያልቃል? የ
@philisolo7948
@philisolo7948 Жыл бұрын
Amhara people must continue their armed struggle becouse peaceful struggle it doesnt work in Ethiopia at all if you want to be respected you have to use violent struggle otherwise you will end up in prison if you try to achive your goal by peaceful struggle. You can't be civil when you deal with uncivilized group like oromuma regime .
@nlb1231
@nlb1231 Жыл бұрын
OLF has sacrificed so much for Oromo people equal right, and their appropriate power sharing in the current Ethiopia. PM Abiy should acknowledge that and give them their rightfully place in the administration of the great Oromo people, as well as contribute in building the modern Ethiopia.
@tawagashaw
@tawagashaw Жыл бұрын
Sry to say that but killing innocent people is not a struggle for equal rights so wait until the history judge you
@habesha-entertaiment4348
@habesha-entertaiment4348 Жыл бұрын
ተበዳ
@astersisay
@astersisay Жыл бұрын
😢 by by
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Жыл бұрын
አኋ ለኪ ኦነግ የህዋኋት ዉሺማነዉ ሲል መረያችሁ ነበረ እናንተ ግን ለኦሮሞ መሰዋት ከፈሏል አላችሁ ለዛዉም ጫካ ሁኖ ንፁሀንንሲጨፈጭፈ የነበረ
@avertelemt338
@avertelemt338 Жыл бұрын
እንደ እነ ፕሮፌሰር ሞሀመድ ሀሰን በዘር ተኮር ጭፍጨፋ የተገኘ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ከመያዝ ንፁህ ❤ማህይመምነት ይበለልጣል
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
ከፕ.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 57 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН