Ethiopia: የፍቅር ሰው - Yefiker Sew New Ethiopian Movie 2020

  Рет қаралды 4,323,867

Salkan Tube

Salkan Tube

4 жыл бұрын

የፍቅር ሰው Yefiker New Ethiopian Comedy 2019 - እጅግ የሚያስደምም የትወና ብቃት የታየበት ድንቅ ትዕይንት። አትጥሪብኝ አስቂኝ ኮሜዲ
አለምሰገድ ተስፋዬ መኮንን ላዕከ ፍናን ሂድሩ ኤደን ገነት
Alemseged Tesfaye Mekonen laeke fenan hidru eden genet
New Ethiopian Movie 2019
Salkan Film Production
Salkan Tube Presents
#SalkanTube
#NewEthiopianMovie
#NewEthiopianFilm

Пікірлер: 2 500
@tsehay8941
@tsehay8941 4 жыл бұрын
ዛሬኮ የፍቅር አባት ቅዱስ አማኑኤል ነው እንኳን አሰረሳችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏
@user-ts5eq7jp2k
@user-ts5eq7jp2k 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን ፫
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ
@syuet1873
@syuet1873 4 жыл бұрын
እኳን አብሮአደረሠን አሜን አሜን አሜን
@user-iu2jy2hv2m
@user-iu2jy2hv2m 4 жыл бұрын
Amen amen
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen!!!
@user-vm9di6wd7g
@user-vm9di6wd7g 4 жыл бұрын
ክብር አርብ ሀገር ለምትሰራው ሴት እራስሽን አስረሽ ወገብሽን ደግፈሽ እየሰራሽ ቤተሰብሽን ለምትረጅው
@user-gr3ws8nq3s
@user-gr3ws8nq3s 4 жыл бұрын
ትክክል ውድ
@haanahaana1836
@haanahaana1836 4 жыл бұрын
Ewenate naw
@Sasan-xc8oo
@Sasan-xc8oo 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hanaalem535
@hanaalem535 4 жыл бұрын
አዌ ማርዬ እግዚአብሔር ጤና ሰላም ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 жыл бұрын
ትክክል 😘😘😘😘
@user-sp8wh9mm4u
@user-sp8wh9mm4u 4 жыл бұрын
ፍቅራችን አፋችን ላይ ሳይሆን ልባችን ላይ ነው ✔️ፈጣሪ ከ ወረት የፅዳ ንፁ ፍቅር ይስጠን 🙏
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ፍቅርየ ደምሪኝ የኔቅን
@romiaron6672
@romiaron6672 Жыл бұрын
Hafsv vmofztnhh bv ፣ኡህይግግኅኅኅኅጅጅጅጅጅጅጅክክክክክክክክ
@immoimmo8766
@immoimmo8766 Жыл бұрын
አሜን አሜን❤🙏
@user-bb2tg3jw4u
@user-bb2tg3jw4u 7 ай бұрын
አሜን
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
💚💛❤️ “ጥላቻውን ትተን ፣ መናናቁን ትተን ፣ መሰዳደብ ትተን - ምነው ብንፋቀር፣ ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው - ከፈጣሪ በቀር፤” 💚💛❤️
@misteryemane4749
@misteryemane4749 4 жыл бұрын
👌👌 ሰላም ብያለሁ ዘርሽ
@user-ti4ix9qd8h
@user-ti4ix9qd8h 4 жыл бұрын
ትክክል
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 4 жыл бұрын
Tkikl♥♥♥
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
@@misteryemane4749 ሰላም እህቴ - ሰላምሽ ይብዛልኝ ሚስጥረዬ !
@sarahwed783
@sarahwed783 4 жыл бұрын
💚💛❤👍
@ayoonylk4602
@ayoonylk4602 4 жыл бұрын
እንደኔ ከልብ እናቱን የሚወድ ቢቻ እጁን ያውጣ
@zuzuyefekersewzuzuyefekers1536
@zuzuyefekersewzuzuyefekers1536 4 жыл бұрын
Eneeeeee
@Leylafamily44
@Leylafamily44 4 жыл бұрын
እናቱን የሚጠላ እኮ የለም
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 4 жыл бұрын
እንዴት ነገሩ ምን አይነት ጥየቄ ነው ።ማን ይጠለታል ራጅም እድሜ ለእናቶች 🙏🙏
@tarikethio3651
@tarikethio3651 4 жыл бұрын
✋✋✋✋✋
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 4 жыл бұрын
እዴ እናቱን የማይወድ አለ እንዴ ማሚዬ ውድድድ😘😘😘😘😘😘
@user-mo5vk1qo9o
@user-mo5vk1qo9o 4 жыл бұрын
እሰኪማነው እደኔ አለምሰገድ በሰይፉ ሾው ይቅረብልን የምትሉ ላይክ
@Yo-ll1ek
@Yo-ll1ek 4 жыл бұрын
Seyfu gn mn nekaw eske ahun yalekerebew
@ghulamghulamakbar1797
@ghulamghulamakbar1797 4 жыл бұрын
ግን ለምድነው። የማቃርበው። በሰይፉ
@leylamuzye5614
@leylamuzye5614 4 жыл бұрын
እኔ እኔ እሱና እደለውርቅ
@sis753
@sis753 4 жыл бұрын
አይቀርብም ተጣልተዋል
@user-rd4pw7lw4s
@user-rd4pw7lw4s 4 жыл бұрын
እኔም አለምሰገድና ቴድ ይቅረቡ
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 4 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው እባካችሁ በቻልነው መጠን የጎዳና ልጆችን እንርዳ😢😢😢😢
@kidistteklu3385
@kidistteklu3385 2 жыл бұрын
Sk
@soliyanawondiye8786
@soliyanawondiye8786 2 жыл бұрын
@@kidistteklu3385 Mn? 😂😂
@meazatakele9837
@meazatakele9837 4 жыл бұрын
እቺን ሀገር የምትረከብ ፍቅር ነው ኢትዮጵያን የምያኖራት የፍቅር አምላክ ነው ተባረኩ።
@khalidabdulsemed4782
@khalidabdulsemed4782 3 жыл бұрын
ምንድን ነው ፍቅር ።
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 4 жыл бұрын
የመኮነን ሚስት ሆና የምተሰራው ትልቋ ሴት ስታምር በማርያም በዚህ እድሜዋ እንኳን ውበቷ።
@user-nl4jc6ce8c
@user-nl4jc6ce8c 4 жыл бұрын
በጣም እረጅም እድሜና ጤና
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 4 жыл бұрын
Betam
@user-ei2ss1xe4v
@user-ei2ss1xe4v 4 жыл бұрын
እኔም ጆፌ ጥየባታለው
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 жыл бұрын
Demerugn swedachu
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 жыл бұрын
@@user-ei2ss1xe4v Omer egam na konjo
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
ማነው ከፊልሙ በፊት እንደኔ ለኮሜንት የሚሮጠው plase ላይክ
@hadramoussa837
@hadramoussa837 4 жыл бұрын
እኔ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 жыл бұрын
እኔ
@user-ph1vh9ct1n
@user-ph1vh9ct1n 4 жыл бұрын
Ye Tom geri film msele eko mswecha argune eko gobze?
@hadramoussa837
@hadramoussa837 4 жыл бұрын
@@user-ph1vh9ct1n ይሁን የት ይደረሳል ስደትን ማሳለፊ ይሆኑናል
@sofiaalfalah935
@sofiaalfalah935 4 жыл бұрын
ወይ እኔ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው እውነት ስለጎዳና ልጆች ምን ያህል እንደሚሰቃዩ እኔም ተረዳሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@seadinew2424
@seadinew2424 4 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ሁሌም ኑሩልኝ ስወዳችሁ በጣበጣም ታምራላችሁ አስተማሪነው እንደኔ አንደኛነው
@etyolove335
@etyolove335 4 жыл бұрын
ፊልሙን እያየ ኮሜት እሚአነብ ማነው እንደኔ
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ደስ እሚለኝ
@rahmaabdu9888
@rahmaabdu9888 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔምንም በጅ አይለኝም ካላነበብኩ
@erer1974
@erer1974 4 жыл бұрын
እኔ ከከከከከ
@mandem3815
@mandem3815 4 жыл бұрын
መሲ አለበር የሳሚ ዳን አድናቂ Etyo love me
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
ዋውዋውዋ👍👍👍👍👍👍
@hawatube9505
@hawatube9505 4 жыл бұрын
የፍቅር ሰው እንደንጀራ የራበውና የናፈቀው ትውልድ በዛ ኡኡኡ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ 😢😢😭😭😭
@kedirrayarauma7445
@kedirrayarauma7445 4 жыл бұрын
የኛ
@mbarkechannel9178
@mbarkechannel9178 4 жыл бұрын
😍😍 kzbin.info/www/bejne/sJXEiHmHe8qGjNE
@shemsiyakedir4250
@shemsiyakedir4250 4 жыл бұрын
😍😍😂😂😂😂😂
@hewanfesseha8927
@hewanfesseha8927 4 жыл бұрын
😭
@user-th7ds4ej5v
@user-th7ds4ej5v 4 жыл бұрын
@@kedirrayarauma7445 ሸ
@solomonkendalem1970
@solomonkendalem1970 4 жыл бұрын
ተዋንያኖች ተወዳጅና ጎበዝ ቢሆኑም እንደዚህ አይነት ፊልም ግን ህፃናት እራሱ ይናደዱበታል
@user-wg5ro4kz5s
@user-wg5ro4kz5s 4 жыл бұрын
Betam ayemtnm
@HeavenGosu
@HeavenGosu 4 жыл бұрын
Awo batame
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 4 жыл бұрын
ውይይይ ወንድ ክብር ለእናቶቻችን እንደ ሻማ ቀልጣ በአረብ ሀገር ለምትንገራተተው እህቴ
@alemayehuferenji5312
@alemayehuferenji5312 Жыл бұрын
Iq and I am a big deal with it, and it
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 жыл бұрын
አለም ሰገድ ያለበት ፊልም መቼም ባያምርም ያምራል እስኪ ልቹፈው
@olivnegnnetsinegn6055
@olivnegnnetsinegn6055 Жыл бұрын
Hd hur hey hf
@abinetbiru2646
@abinetbiru2646 9 ай бұрын
አረ ባክህ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 4 жыл бұрын
😂😂😂3ቱም ምርጦች ናቸው በተለይ ሞኬና አለም ሰገድ❤️ሞኬ በአካልም በጣም ገራገርና አስቂኝ ስው ነው ፋልሙም1ኛ ነው
@danielaweke3298
@danielaweke3298 4 жыл бұрын
ፊልም አይተህ አታቅም ማለት ነው
@zemassefa1397
@zemassefa1397 4 жыл бұрын
እኔን ባልሆነ😂😂😂😂
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ቅኖቹ ደምሩኝ
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
አለም ሠገድ ከአንተ ብዙ ነገር ተማርኩ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ውድድድድ
@user-ew8tk5zf6u
@user-ew8tk5zf6u 2 жыл бұрын
ወይኔ የፍቅር ሠው ሥወድህ❤❤❤❤❤ ፋራው አበደ ነው ያለው። እረበሣቅ😅😅😅😅😅😅😅😅
@pomye-tv9vi
@pomye-tv9vi Жыл бұрын
12345
@selimlayef7662
@selimlayef7662 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውው መጀመርያውም መጨረሻውም እሚያምር ፊልም።ይህን እና አትፍረድን አዬሁ በጣም ደስ ይላል ዬፍቅር ሰው እና ትንሽዋ ቀበጥ በጣም ነው ደስ እምትሉት ዋውውው ነው ዋውው እውነትም ይችን ሀገር ፍቅር ይረከብልን
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ ፀሎት አድርጉልኝ በሀይል አሞኛል ለዛዉም በስደት ሀገር
@zinasheerabo5888
@zinasheerabo5888 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ አይዞሽ
@betyinabuay9919
@betyinabuay9919 4 жыл бұрын
Egziabehare Yemareshe ayezon
@NanaEthiopia
@NanaEthiopia 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረሽ እህቴ
@user-xg5sm6he8v
@user-xg5sm6he8v 4 жыл бұрын
Egzabhir ymarsh ema aeyzosh
@user-xg3ni5pr6u
@user-xg3ni5pr6u 4 жыл бұрын
ያኦምሪ አላህ ይርዳ ሺ
@asther503
@asther503 11 ай бұрын
አይ እናቴ ሃገሬ ኢትዮጵዬ እንኝን ልጆች ይዘሽ ምነው መከራሽ በዛ እግዚአብሔር ሆይ አረ ለደሆችህ ልጁችህን አስባችሁ ውድ ያገሬ አርቲስቶች እጅግ አከብርችኋልሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልኝ
@mazamaza1721
@mazamaza1721 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል አለም ሰገድ ያለበት ፊልም ዋዉ ማጣፈጫ ቅመም እኮነው እንደኔ አለም ሰገድን ሚወደው እጁን ወደላይ
@melishewmitiku8899
@melishewmitiku8899 Жыл бұрын
ልክ ነሽ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
አረ ጎበዝ ሰሞኑን ፊልም በፊልም ሆኗል you tube ሁላ ክክክ ሲመስለኝ ኤክስፓይርድ ሆኖባችሁ ነው የአለም ሰገድ አድናቂ ነኝ ሰውየው ሴትዮዋ ሀሀሀሀ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አይደለም ባንድ ሰሞን አድስ እንደወጣ ብዙ ፊልሞች ነበሩ ገና ሚድያላይ ያልወጡ እይታቸውን ጨርሰው እኛጋ ጋበዙን 6ወር ብቻ ቁጠሪ ፊልም ማስታወቂያ ሲለቀቅ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
@@myfullhope1272 እሽ እንቆጥራል እስኪለቀቅ ድረስ መቁለጭለጭ ነው ክክክክ
@kwtkwt3424
@kwtkwt3424 4 жыл бұрын
@@myfullhope1272 ች
@kwtkwt3424
@kwtkwt3424 4 жыл бұрын
ምርጦች
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
Kkkk
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
አለምሰገድ ወፍረሃል በጣም ኤደን ስወድሽ መጨረሻው በጣም ያምራል የእውነት ስንቱ ይሁን በእርዳታ ስም የሚላከውን ከአፍላዎቹ አፍ ላይ እየቀማ በግል ጥቅሞች ያዋለው ማስተዋል ይስጠን ፍቅር ካለ ሁሉም አለ ፍቅር ከሌለ ምንም የለም
@sweethoney5444
@sweethoney5444 4 жыл бұрын
Wooooow አሁን ገና ለሀገር ይሚ ጠቅም ነገር ሰራቹ አስተማሪ ነው ለገባው ሰው💚💛❤Ethiopian ፍቅርን ይሥጥሽ
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 3 жыл бұрын
አንደኛ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ደራሲው ተባረክ ተዋናዮቹም ተባረኩ🙏 ኢትዮጵያኖች ፊልሙን አይታቹ ስጨርሱ ስለፊልመ ብቻ አስተያየት የመስጠት ልምድ ይኑራቹ ምድረ ሰገጤ ስለቤታቹ ጣጣ አትበጥረቁ እስኪ ሰልጥኑ ቱ
@user-kj5wl1mm2o
@user-kj5wl1mm2o 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ልምድ አደል
@user-kg1kr4cv7s
@user-kg1kr4cv7s 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ም ለባወልድ ለገዉ አደረሣቺሁ እናቴ በጣም ናፍቃኝ ነበር ዛሬ በሥልክ አገኘሆት ዉይ የእናት ናፍቆት
@qashatyeegurawalijj7066
@qashatyeegurawalijj7066 4 жыл бұрын
አለም ሰገድ የፊልም ቅመም ስወድህ እኮ♥♥
@user-uk6cy3fs1s
@user-uk6cy3fs1s 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከብር ይልቅ ፍቅር ይስጠን የሰው ማኖሪያው ብር ሳይሆን መልካምነት ነው
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 4 жыл бұрын
ሞኬ እና አለም ሰገድ ያላችሁት አይሰለችም ስወዳችሁ ሰሞኑን ፊልም በፊልም ሆነናል ይልመድባችሁ። ፍቅር ሰላም ይስጠን 💚💛❤️👏
@zebutubezebu5106
@zebutubezebu5106 4 жыл бұрын
ቦርኮ በጣም ያስቃል አለምስገድን የምትወዱ
@sayattessfaye4262
@sayattessfaye4262 3 жыл бұрын
GoodLike
@sayattessfaye4262
@sayattessfaye4262 3 жыл бұрын
Amaznge
@emigezuemiye6666
@emigezuemiye6666 3 жыл бұрын
Hhujji
@emigezuemiye6666
@emigezuemiye6666 3 жыл бұрын
B
@user-gb4tu4qx2w
@user-gb4tu4qx2w 4 жыл бұрын
አለም ሠገድ ያለህበት ሁሉ ይመቸኛል
@jeeranmoogan1840
@jeeranmoogan1840 4 жыл бұрын
አለመሰገድ ሰላም ይብዛ እንወድሀለን የገሬ ልጅ
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 4 жыл бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ደሀ ሁሌም ቢሆን አዛኝ ነው ሀቦታም ከራሱ ስሜት ውጭ ማንንም አይረዳ
@khalidabdulsemed4782
@khalidabdulsemed4782 3 жыл бұрын
ሁሉም ሰው እኮ አንድ አይደለም። ሚሰጥ ሀብታም አለ ስቁንቁን ሀብታምም አለ
@khalidabdulsemed4782
@khalidabdulsemed4782 3 жыл бұрын
እኔ ያለኝን አንድ ብር ብሰጥ እሰደባለው :: ይባስ ብሎም ብሩን ወርውረውብኝ ነው ሚሄዱት።
@fikiramdebrhan6283
@fikiramdebrhan6283 2 жыл бұрын
@@khalidabdulsemed4782 kalif
@qatarqatar7782
@qatarqatar7782 4 жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ ዬሚል ትምርት አዘል ዬሆነ ነው ኮሜቶች እባካችሁ ስለፊልሙ ብቻ አውሩ
@user-jm5lc7um9k
@user-jm5lc7um9k 4 жыл бұрын
መኮ የሚመቸዉ እሠኪ ላይክ ሁለየእኔብቻ ላይክ። አጉራሺ ከከከከ
@user-xg3ni5pr6u
@user-xg3ni5pr6u 4 жыл бұрын
እኔም ወላሂ በጣም እወደዋለሁ ይመቸኛል
@yhh606
@yhh606 4 жыл бұрын
Hii
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 жыл бұрын
ፐፐፐፐ በጣም ተመችቶኛል እውነት ነው እውነተኛ ፍቅር ያሸንፋል ከገንዘብም ፍቅር ይበልጣል ሁለቱ ቀበጦች ስወዳችሁ ስማቸውን አላውቀውም የአለም ሰገድ ፍቅረኛ እና የአባቷ ፍቅረኛ ሁነው የሰሩትን 💓💓ሁላችሁንም ወዳችኋለሁ
@abebayenu314
@abebayenu314 2 жыл бұрын
Wawooooo merts asetemary fileme ymechacheho
@fujfuj9403
@fujfuj9403 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ገንዘብ ለማግኘት ልጇን ሽማግሌ ያጣበሰች እናት አይቸ አቃለሁ እንደ አለመሰገድም ሰው አይነት ብዙ አቃለሁ እንደ ሸባውም በቃ ፊልሙ በዚህ ዘመን ያለ ነው ያስተምራል ቀጥሉበት አለምሰገድ የኔ ውድ አንተ ያለህበት ሁሉም ያምራል
@hayatmohammed4930
@hayatmohammed4930 2 жыл бұрын
የጎጃም በረዳ ሠው ያድርጋል ውዴ 😁😁😁😁😁
@user-ys5gm2os1h
@user-ys5gm2os1h 4 жыл бұрын
ዋውውው ፍቅር ማለት እድህ ነው በጣም ያምራልን አስተማሪ ነው ሰላማችሁ ይብዛ
@lubabanohammed6752
@lubabanohammed6752 4 жыл бұрын
ደግነት ለራስነው እንደቀልድ የሰወች ችግር አይግባንም አንዳንድ ሰወች በጣም ትልቅ ትምርትነው አለምሰገድ የሰራከው የውነት ቃላት ያጥርኛል ለመግለጽ ሁሉምነገር ያልፍል ፍቅር ያሸንፍል
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 4 жыл бұрын
እቺን ኑሮ ኑሬዋለው ግን የኢትዮጵያ እዝብ ማውራት እንጂ መተገበር አይወድም መረዳዳት ስለሌለ ለስደት ተዳረግን ግን ተመስገን ሁሌም እግዚሀብሄር ይመስገን ሁሌም ከጎኔ ነው ክርስቶስ
@messtek4929
@messtek4929 Жыл бұрын
ጎበዝ😘😘😘😘😘
@martamarta1614
@martamarta1614 3 жыл бұрын
💞💞💞💞ሰላማችሁ በዝት በልልኝ ዉድ አገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ሆነ አትራው በጣም ተምችቶኛል ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር ይመጣል
@meditube1662
@meditube1662 2 жыл бұрын
እውነት ወላሂ ነው የምላችሁ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ወላሂ ስንቶቻቻን ነን እኛ ጠግበን የምራብ ህዝብ አለ 😢😢😢😢😢
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ እኔ አለም ሰገድን የናፈቀው እኔ በጣም ነብር የጠፋብኝ እስክ ላይክ እባካችሁ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
እስኪ.ልሹፍው ምሳ.እየበላሁ...ኑው.እንብላ.የስድት..እህት ውንድሞቸ..እንጀራ..አይድለም...የፍርድበት..እሩዝ ነው
@onedayishappay884
@onedayishappay884 4 жыл бұрын
Ayezoshi wuda Allah yawekal
@kahsayluel6015
@kahsayluel6015 4 жыл бұрын
Yetbarke
@ijaaroamaan101
@ijaaroamaan101 4 жыл бұрын
የት ልምጣ የምሳ ሳቱ አልፋል እራት ልምጣ
@user-xf9vb2db1p
@user-xf9vb2db1p 4 жыл бұрын
ቢ የኔናት የተባረከ ይሁንልሽ😍
@hawahawa566
@hawahawa566 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😗😗😗😗😗😍😍😍😍
@user-fn8ek1is8q
@user-fn8ek1is8q 4 жыл бұрын
እንዴ አረ ቆስጠን እምብየው ሰውዬው ደስ ይላል በጣም እውነት የፍቅር ሰው ሰላም ለሃገራችን እመኛለሁ
@robsanhabte8977
@robsanhabte8977 3 жыл бұрын
I loved the girl always she say oooooo and her embiyo just i love her
@user-kn4gv4xg7t
@user-kn4gv4xg7t 4 жыл бұрын
ኧረ በለው ሰሞኑን ፊልም አጠገባችሁን እኮ ፈጣሪ ሆይ የኢትዮጲያን የኑሮውድነት እንደሰሞኑ ፊልም አርክስል አሚን በሉ ውዶች
@user-zq8eq9uc2r
@user-zq8eq9uc2r 4 жыл бұрын
ኡሙ ሒባ የነብይ ወዳጅ ፊዳከ አቢ ወኡሚይ ያረሱላሏህ አሚን
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 4 жыл бұрын
አሜን ያርክሰው
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 4 жыл бұрын
Anen
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@oneloveoneheart9807
@oneloveoneheart9807 4 жыл бұрын
ya alah Ethiopia selam adergeln sedet yebkachihu belen eski amen belu
@selahdinmuktarmohammed8639
@selahdinmuktarmohammed8639 4 жыл бұрын
Amen amen
@sifaanjaalatuoromoo7051
@sifaanjaalatuoromoo7051 4 жыл бұрын
AMEEEEEEEEN AMEEEN AMEEN
@samiraamira9609
@samiraamira9609 4 жыл бұрын
Amen
@tsenatiderese3965
@tsenatiderese3965 4 жыл бұрын
amen amen amen endafesh yadergilin ke medam chiwet yegelgilen
@fhfdbjjffggdhcff8803
@fhfdbjjffggdhcff8803 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ጥሩ ምርጥ አስተማሪ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም ይጠብቃቹ🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍
@josef6258
@josef6258 4 жыл бұрын
ፍቅር እየሱስ ነው። ፍቅር ይረከባታል ትክክል አገራችንን ።
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ይሁን አሜን የሞኬ አድናቂዎት እስኪ 👍ንኳት
@user-mc8pk1ce5i
@user-mc8pk1ce5i 4 жыл бұрын
ዋው ሰሞኑን ፍልም መልቀቅ አበዛቹ ያለውን ጨራርሳቹ ሲኒማውን ልትዘጉት ነው እንዴ ባይሆን ይልመድባቹ የሙኬ እና ያሌክስ አድናቂዎቹ ኑ ድረሱልኝ እንየው
@zola111
@zola111 4 жыл бұрын
የገና ስጦታ ነው
@user-mc8pk1ce5i
@user-mc8pk1ce5i 4 жыл бұрын
@@zola111 ከሆነ እሺ
@pawlosslovable3597
@pawlosslovable3597 4 жыл бұрын
Wowwwwwww yehi film one of my favorite Ethiopian movie serious very funny and teachable. 10/10
@user-ji8vm1le7f
@user-ji8vm1le7f 4 жыл бұрын
Wow እስኪ እንደኔ የፍቅር ሰው የናፈቀው
@kkm6793
@kkm6793 4 жыл бұрын
Iam
@zeharahasen8293
@zeharahasen8293 4 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ይሰጠን💚💛❤አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@keradinjemal8817
@keradinjemal8817 4 жыл бұрын
Kye
@zausandebebe6944
@zausandebebe6944 3 жыл бұрын
Amen
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ቅኖቹ ደምሩኝ❤👌
@yab-sratube1582
@yab-sratube1582 4 жыл бұрын
ውዶችየ በ27ወደ ሀገር እገባለሁ ፀሎት አድርጉልኝ
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 4 жыл бұрын
ያስብሽውን ፈጣሪ ያሳካልሽ በሰላም ጊቢ
@yab-sratube1582
@yab-sratube1582 4 жыл бұрын
@@jerryyutbe1557 አሜን እናት
@user-ys4cx4pm1j
@user-ys4cx4pm1j 4 жыл бұрын
በሰላም ግቢ እህታችን መልካም ጉዞ
@yab-sratube1582
@yab-sratube1582 4 жыл бұрын
@@user-ys4cx4pm1j አሜን እማ እማምላክ በሰላም በቅርቡ ወደ ሀገርሽ ታስገባሽ
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 4 жыл бұрын
መልካም ጉዞ በሰላም ግቢ
@ritamerhy1137
@ritamerhy1137 2 жыл бұрын
ለምወዱን መረቅ ለምጠሉን ደረቅ 🥰 ምርጥ የምያዚናና የምያሲተምር ፊሊም
@user-em7gj3og3v
@user-em7gj3og3v 4 жыл бұрын
አቤቱ የስራዊት ጌታ የእውነት ፍቅር ስጠን
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
የምርጦች ስብስብ ሴቶቹ በጣም ነው የምወዳቸው አለም ሰገድ መኮ ውስጤ።ናችኩ
@user-jg7jl4vy1w
@user-jg7jl4vy1w 4 жыл бұрын
ዋው ሲጃጃሉ ልጅቷና ሞኬ አስጠልቶኝ እንደምንም ጨረስኩት መጨሩሻው ትልቅ መልእክት አለውውው።። እዩትትት ግን ኮሜንቶች ድሮ ድሮ ኮሜንት አይቼ ነበር የፊልሙን ጥራት እምገምተው እምጀምረው አሁን ግን ሁሉም ሌላ ወሬ ነው እረ ስለፊልሙም ፃፉ።።።
@mahalambatube1120
@mahalambatube1120 4 жыл бұрын
አወ ትክክል በጣም ያስጠላሉ ግን እንደት እንደሚያስጠላ ሊያስተምሩ ነው
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Жыл бұрын
Ene mechers alchalkum ehete wellahi yemchersha yewredeee film nw
@lydiazyws9163
@lydiazyws9163 3 жыл бұрын
this is a stunning film which focus on those innocent and vulnerable children who r forced to live on the street and on those who take advantage of them to get money,and at the end of the day the potion named LOVE cure everything and this little thing can bring a lot of change with out the need of even money.LOVE AND PATIENTS(RESULT OF LOVE)CURES EVERYTHING!!!!!!!!
@tube-ki6yu
@tube-ki6yu 4 жыл бұрын
ወንዶች ግን ለምነው እንደዚህ እራስ ወዳድ የሚሆኑት ቢገኝ ከመቶ አንድ ጤነኛ አይጠፋም ሌላው ግን ቅድሚያ ለስሜቱ ቱ ልብ ይስጣችሁ
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 жыл бұрын
አሜን
@user-op8mk4yz7d
@user-op8mk4yz7d 4 жыл бұрын
አለምሠገድን ማየት ናፍቆኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
@afromedia3945
@afromedia3945 4 жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም ዝምምምምም ብቻ አቦ ይመቻቹ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህቦቿን ይባርክ ለንፉጎቹም ልቦናይስጥልን
@abbasmehdiabbasmehdi7359
@abbasmehdiabbasmehdi7359 4 жыл бұрын
@nardosdemissie2711
@nardosdemissie2711 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው👍 thanks🙏
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
💚💛❤️ ሰላም ኢትዮጵያዬ ! …….. ሰላም ሁኚልኝ ፣ ኑሪልኝ ፣ ክበሪልኝ ፣ በክፉ የሚያይሽ ዓይኑ ብቻ ሳይሆን - ድራሹ ይጥፋ ! ቸር ወሬ ያሰማን - በ2012 ዓ.ም ቀሪ ወራት !!! .......... ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን [𝔽𝕖𝕥𝕒𝕣𝕚A𝕘𝕖𝕣𝕒𝕔𝕙𝕚𝕟𝕚𝕟Y𝕚𝕥𝕖𝕓𝕚𝕜𝕚𝕝𝕟] !!! 💚💛❤️
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሓወይ
@misteryemane4749
@misteryemane4749 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
@@misteryemane4749 ሰላም እህቴ - ሰላምሽ ይብዛልኝ ሚስጥረዬ !
@YaradaLejTube
@YaradaLejTube 3 жыл бұрын
#ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ማለቴ ማስታወቂያው 😜😜😜ሙሉውን ለመከታተል #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ kzbin.info/www/bejne/npLEfXuGZa6AatU
@YaradaLejTube
@YaradaLejTube 3 жыл бұрын
#ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ማለቴ ማስታወቂያው 😜😜😜ሙሉውን ለመከታተል #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ kzbin.info/www/bejne/npLEfXuGZa6AatU
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
ባለፈው ለቃቹት መልሳቹ አጠፋችሁብን ለማንኛውም ደግማቹ ስለለቀቃችሁልን ከልብ እናመሰግናለን ደስ የሚል ፊልም ነው።
@romiaron6672
@romiaron6672 2 жыл бұрын
Gv hhvbnmmmkkkkkkkkkmklll
@romiaron6672
@romiaron6672 2 жыл бұрын
Jj
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
የኔ ማሮች ወጣቶቹ የጎዳና ተዳዳሪ መቶ በመቶ የኢትዮጵያን በለሀበቶች ይበልጣሉ
@user-rw2vn7wc9f
@user-rw2vn7wc9f 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት አለው በተለይ ለሹገር ዳዲዎች ሚጥጥዬን ሴት አፍቅር እበጡጡዬ እያሉ ስያባብሉ ለሚሸወዱት
@Future979
@Future979 4 жыл бұрын
ኒው ሌዲ የውስታዞቼ ወዳጅ ነኝ ኧረ ብሬን በላችኝ በናትሽ ....እንዴት አባቴ ላድርግ ?
@user-rw2vn7wc9f
@user-rw2vn7wc9f 4 жыл бұрын
ዲያስፖራ ቲዩብ 90 ' ልጆች ትብላው ብሬ በሚለው ቻላት እንጂ
@amriashasha9108
@amriashasha9108 Жыл бұрын
ማነው ግን እደኔ የፊልም ሁለቴ ያየው ደብሮኝነበርፈታአረገኝ የመቸቹ እወዳቹአለው🥰🥰🥰🥰
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 Жыл бұрын
ልጅ ነሽ እንዴ ? ምን የልጆች ፊልም ነው 😂
@amriashasha9108
@amriashasha9108 Жыл бұрын
@@yosiyosef6508 አውልጅማነኝ በረግጥ ግን ደስሲል❤👈😂😂😜
@fayidaabdulahi3999
@fayidaabdulahi3999 4 жыл бұрын
Guys ene eko jegna negn Ethiopia hugne be data eyayewu new 😀❤️🇪🇹🇪🇹
@hananni8551
@hananni8551 4 жыл бұрын
Belw sente yekotral gen
@meronneguse5871
@meronneguse5871 4 жыл бұрын
😜😜😜😜😜😜😜👏
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 4 жыл бұрын
እኔም ጀግና ብዬሃለሁ ግን ምን ያህል ይቆጥራል
@user-ng2ll6rm7b
@user-ng2ll6rm7b 4 жыл бұрын
Kalek mn ale
@nanati-dm2nj
@nanati-dm2nj 4 жыл бұрын
Atingim
@sofiyaworku38
@sofiyaworku38 4 жыл бұрын
አለም ሰገድ ይመችህ አቦ ፈታ አደረከኝ ደሥ የሚል ፊልም ነው
@user-tu9je2eq3o
@user-tu9je2eq3o 4 жыл бұрын
ሲጀመር ፊልምም ቢሆን መኩ እና ልጂቷ በፍቅር መስራት የለባቸውም ነበር
@alhmdulilah8997
@alhmdulilah8997 3 жыл бұрын
ብር ብላ
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 3 жыл бұрын
አለም ሰግድ በጣም እወድክለው በርተ
@kab7764
@kab7764 Жыл бұрын
Itjgjgj f gh f ddfh
@hafizam4447
@hafizam4447 4 жыл бұрын
ሰሞኑን አልተቻላቹም ፊልም በፊልም አደረገቹን በቀንቀን አንዳንድ ዋው ደስ ይላል
@hayatahmad8879
@hayatahmad8879 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ ያስተምራል የሰዉ ችግር ሲደርስብን እጅ በማየት አይገባነም ሰዉየዉ ገብቶ የልጆቹን ሂወት ሲያየዉ ነዉ የገባዉ
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ሀዩ ደምሪኝ የኔ ቅን
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 4 жыл бұрын
ውይ በሳቅ ሞትኩ ኡፍፍፍፍ አለም ሰገድ እደው ልዋጥህ ሞኬ የሳቅ ምንጭ አቦ ምችት ድልት ይበላቹ ምርጥ ፊልም ነው
@hapteasefa1402
@hapteasefa1402 4 жыл бұрын
WOW I like Alemsegad Tesfaye or Yefiker Sew
@user-kl1pm1dh5e
@user-kl1pm1dh5e 4 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬልጆች እስኪ የሀገራችን ሰላም የናፈቃችሁ ላይክ አድርጉ
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
እኔ 😘😘😘
@user-qi9lh5mx9r
@user-qi9lh5mx9r 4 жыл бұрын
እኔ
@user-oe4on5si8y
@user-oe4on5si8y 4 жыл бұрын
አዘነቡት እኮ ሰሞኑን ይመቻችሁ
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 4 жыл бұрын
በጣም ከእውነት ነጻ የሆነ ፊልም
@meri_habeshawi_offical8783
@meri_habeshawi_offical8783 4 жыл бұрын
Amazing act Amazing directing Everything Amazing 👌
@user-jz7tp7yx9j
@user-jz7tp7yx9j 4 жыл бұрын
ኤጪ ሞኬና ልጂቱን በጣም ነው ያስጠሉኝ
@fafiseid5553
@fafiseid5553 4 жыл бұрын
በጣም
@user-dx1ci5ue5v
@user-dx1ci5ue5v 4 жыл бұрын
በተለይ ልጅቱ
@user-jz7tp7yx9j
@user-jz7tp7yx9j 4 жыл бұрын
@@user-dx1ci5ue5v አወ የምር በጣም ነው የምትደብርው
@user-re1jy8mv4m
@user-re1jy8mv4m 4 жыл бұрын
በጣም በግድ ነው የጨረስኩት
@user-jz7tp7yx9j
@user-jz7tp7yx9j 4 жыл бұрын
@@user-re1jy8mv4m እውነት ነው እኔ እራሱ ወላሂ
@oubeneshmgarsa5184
@oubeneshmgarsa5184 4 жыл бұрын
እረ እንዴት ነው ሰሞኑን አዲስ ፊልም አሸበሻችውን በጣም እናመሰገናለን በርቱ አብሶ በስደት ያአለነው እኔማ የፊልም አፍቃሪ ወኛለው በሱነው ግዜን የማሳልፈው ብርቱልን
@amti6281
@amti6281 4 жыл бұрын
ግን ተሰርቆ ባለሆነ ያሳዝናል አዲስ ፊልም ነው እኮ
@meriedkagnew1369
@meriedkagnew1369 Жыл бұрын
Naz
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
ከልጅ ጋር አትጫወት ይወጋሀል እንጨት አለ ያገሬ ሰው የልጅ ልጅ የምትሆንህን አፍቅረህ በየምንገዱ ትጨፍራለህ
@valcadiz9982
@valcadiz9982 3 жыл бұрын
Love from my heart
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 4 жыл бұрын
ፍቅር ለገንዘብ ቦተውን ከለቀቀ ቆየ ትክክል አባባል ነው
@bettbetry3322
@bettbetry3322 4 жыл бұрын
Wow filme be filme aregachune enamsegnalen
@ethiopianlove5501
@ethiopianlove5501 4 жыл бұрын
ጉርሻው በሳቅ ገደለኝ ክክክክክክ የልጅቱና የሞኬ ካራክተር ስደብር ትልቋ ማሚ አሳዝነችኝ
@user-in9vm9xt6m
@user-in9vm9xt6m 4 жыл бұрын
ተጋነነ🤔ግን መጨረሻው ደስ ይላል እናመሰግናለን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
ሙልቅቅና ሲበዛም እጅጅ ይላል እረ አይነፋም መጃጃል በዛ ውሃ ውስጥ ግባልኝ ምናምን
@redsliag9661
@redsliag9661 4 жыл бұрын
ዝም በይ ነቀዝ ነቀዚት።
@rinx2824
@rinx2824 4 жыл бұрын
Alem Alem ልክ ነሽ ማሬ ፊልሙ ላይ ያለችው ሞልቃቃ ለሞኬ እና ለአለም ስገድ አትመጥንም በጣም ታስጠላለች ፊልሙን አበላሽችው
@sawdaabdullah8560
@sawdaabdullah8560 4 жыл бұрын
ሚስቱን ስታረጅ እንዳሮጌ እቃለሚጥል ሰው እሄ ሲያንሰው ነው ግማታም
@user-vr9lh9it9e
@user-vr9lh9it9e 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ እህት ወንድሞቼ የ አንዲት ኦርቶዶክስ እምነት ተካፋዮች ይህንን መልእክት የምታነቡ በሙሉ " ኑ የእግዚአብሔር ቤት እንስራ" በሚል ስያሜ እኛ በአረብ ሀገር የምንኖር ስደተኞች በጋራ በመሆን ዋትሳፕ ላግ የበረከት ስራ እየሰራን ስለሆነ ኑና በጋራ ምድራዊቷን እየሩሳሌምን እንስራ
@shewit1307
@shewit1307 4 жыл бұрын
እደኔ የማይጠቅም ሰው አፍቅሮ የተጎዳ ማን ነው ለ 10 አመት የወደድኩት ልጅ ሌላ ሴት ወደደ ብዙ ነገር አድርጌለታለሁ ሲለየኝ እጅግ አልቅሼበታለሁ እውነተኛ ፍቅር በፊልም እደ ምናየው ቀላል አይደለም
@bayushtadessa7559
@bayushtadessa7559 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እኔም ለ7 አማት አብሬ ዬቆዬሁት እኔ ወዳስዳት ስመጣ እሱ ባለትዳር ሆኖ ጣበቃኝ 😭 ሁሉም ለባጎ ነዉ
@shewit1307
@shewit1307 3 жыл бұрын
@@bayushtadessa7559 የኛ ያለው አለ ወንድ ማመን ከባድ ነው ባለፈ ነገር መጸጸት የባሰ በሽታ ነው የነገ ማሰብ ነው በጸሎት በርቺ
@bayushtadessa7559
@bayushtadessa7559 3 жыл бұрын
@@shewit1307 እሽ እህት ከልብ አመሰግነለሁ ከፀሎት ዬምባልጥ ዬለም አዎ
@regeobalcha6995
@regeobalcha6995 2 жыл бұрын
waoo wawoo wawoo... Life እራስዋ መሪ ተዋናይ ሆና የሠራችበት ምርጥ የጥበብ ፍልቃቂ ነዉ !
@OmarOmar-pu8sh
@OmarOmar-pu8sh 4 жыл бұрын
ቢዘገይም ሁሌም ፍቅር አሸናፊ ነው በጎዳና ልጆች ስም ለሚነግዱ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@user-zp5pv6fj2z
@user-zp5pv6fj2z 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል አለም ሰገድና ሞኬ ስታምሩ
@fireekassa8328
@fireekassa8328 4 жыл бұрын
የላይክ ለማኛች ፈጣሪ ይማራችሁ መጥፎ በሽታ ነው
@abebechabeje7388
@abebechabeje7388 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@hiwwILoveEthio
@hiwwILoveEthio 4 жыл бұрын
ደስስ ይላል እናመሰግናቸዋለን
ይዋጣልን - Ethiopian Movie Yiwatalen 2019 Full Length Ethiopian Film Yewatalen 2019
1:41:47
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 3,4 МЛН
😅🐱@grechkasan.
00:13
Karina
Рет қаралды 20 МЛН
LA FINE 😂😂😂 @arnaldomangini
00:26
Giuseppe Barbuto
Рет қаралды 14 МЛН
Суд над Бишимбаевым. 24 апреля | ОНЛАЙН
7:26:50
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.27 "የታመምኩ ዕለት"
34:44
ebstv worldwide
Рет қаралды 602 М.
አዲሱ ሰው ሙሉ ፊልም Adisu Sew full Ethiopian movie 2021
1:54:49
ሀ እና ለ ሙሉ ፊልም Ha Ena Le full Ethiopian film 2018
1:43:19
አንድ እኩል ሙሉ ፊልም And Ekul full Ethiopian film 2019
1:53:02
Ethiopian film 2020 (IrkYehun)
1:47:01
Addis Films
Рет қаралды 451 М.
1 класс vs 11 класс (рисунок)
0:37
БЕРТ
Рет қаралды 1,4 МЛН
Сам Себе Автомеханик 🤯
1:00
MovieLuvsky
Рет қаралды 2,5 МЛН
ВИРУСНЫЕ ВИДЕО / Мусорка 😂
0:34
Светлый Voiceover
Рет қаралды 6 МЛН
من هذا😱#shorts
0:19
Ăn Vặt Tuổi Thơ
Рет қаралды 2,6 МЛН