ይዋጣልን - Ethiopian Movie Yiwatalen 2019 Full Length Ethiopian Film Yewatalen 2019

  Рет қаралды 3,663,701

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 2 600
@foziasafa2938
@foziasafa2938 5 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ለምን ብትሉ ሁለት መንታ ልጆችን በሰላም ተገላገልኩኝ የልጅናትም ሆንኩኝ እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማን ነው በተረፈ ስለ አዲሱ ፍልም አልቸ ልኮምት እመለሳለሁ ሁላችሁንም ውድድድድድ
@ibsamuhamad7005
@ibsamuhamad7005 5 жыл бұрын
Allah yasadigilish
@foziasafa2938
@foziasafa2938 5 жыл бұрын
@@ibsamuhamad7005 አሚን
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 5 жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ
@foziasafa2938
@foziasafa2938 5 жыл бұрын
@@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ አሚን
@foziasafa2938
@foziasafa2938 5 жыл бұрын
@@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ አመሰግናለሁ
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 Жыл бұрын
ባባ የማይጠገቡ ስራዎችህ ሁሌም በልባችን ይኖራሉ ነፍስህ በቅድሳን እቅፍ ትረፍልን አንተን ማጣት ከባድ ነው ለመላው ኢትዩጲያውያን መጽናናትን ይስጣችሁ
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kab7764
@kab7764 6 ай бұрын
የደየአኘኘየከ
@sarasosi6963
@sarasosi6963 5 жыл бұрын
😢😢😢😢እኛ ኢትዮዺያኖችም እንዲህ ነን የአንድ እናት የአንድ አባት ልጆች ሁነን የምንባላው😢መወለድ ቋንቋ ነው ደማችን አጥንታችን አንድ ነው።።። ፍቅር ያድለን አቦ ምርጥ መልክት ነው በሰው ሀዘን መደሰት የበታችነት መሆኑ የገባው ላይክ
@ye_abam
@ye_abam Жыл бұрын
ባባዬ ሁሌም መልካም ስራዎችክ ይኖራሉ ነብስህ በደጋጎች ጎን ትርፍ ለቤተሰቦች እና ለአድናቂዎችህ እግዚአብሔር አፅናኝ መንፈስን ይላክላቸው።😥
@weyenmilo
@weyenmilo Жыл бұрын
ባባ ሁሌም እናሰታውሰሀለን ነፍሰህን በደጋጎች ያሰቀምጥልን ።😭
@beleteaway9877
@beleteaway9877 5 жыл бұрын
ታሪኩን ያላችሁ አለምሰገድ ያላችሁ መኬን ያላችሁ ሀመልማል ያላችሁ በላይክ ልያችሁ
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ ውድ የሐገሬ ልጆች እመኑኝ በዛውም ሙያየን ትወዱታላችሁ
@madiasemadiani2354
@madiasemadiani2354 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👈
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 5 жыл бұрын
Beselam tegelagelesh emebeta mareyam
@zlalimzlalim8230
@zlalimzlalim8230 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ላንቺም ነው
@bsjsj8974
@bsjsj8974 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*የተዋህዶ ልጅ ዎች በሙሎ እንኳን ለችሮ መደሀንያአልም በስላም በጤና አድርሳችሁ አድርስን አሜን ለውሮ እቅፍ ድግፍ አድርጎ በስላም ያድርስን አዲስ ፊልም ተልቍል ኑኦ እንየው ስናይ ቀን በያላችሁበት!*
@ፅናት-ጨ7ዠ
@ፅናት-ጨ7ዠ 5 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@peaceselam774
@peaceselam774 5 жыл бұрын
enkuan abro aderesen tebarekiln
@ልኑርበትዝታህ-ጨ1ዀ
@ልኑርበትዝታህ-ጨ1ዀ 5 жыл бұрын
አሜን
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MoMo-ii6bc
@MoMo-ii6bc 5 жыл бұрын
ፊልሙን ገና አልጀመርኩትም ስላምታ በስዴት ለምትገኙ ለሃገሬ ልጆች በያላቹሁበት ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን
@selamsalam3480
@selamsalam3480 5 жыл бұрын
አሜን እህት
@hawwatube3925
@hawwatube3925 5 жыл бұрын
Amin mamati salamish yibzaling
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 5 жыл бұрын
Amen
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 жыл бұрын
Mo Mo Amiiiiiiiiiiiiiin👐👐👐👐
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 5 жыл бұрын
አሜን
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
አንተ ያለህበት ባባዬ ሁሉም ያምራል😢😢😢😢😢😢😢
@የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ
@የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ Жыл бұрын
በፊት ባባዬ ያለበትን ፊልም ማዬው እዬሳኩ ነበር ዛሬ ግን በእንባ😭😭😭😭😭😭ጨረስኩት ባባዬ♥️ነፍስህ በሰላም ትረፍ🤲😭😭😭😭😭😭
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 Жыл бұрын
Enem endezaw😭😭😭😭😭
@asakalmaraym
@asakalmaraym Жыл бұрын
😭😭😭😭
@kiflomberhe1213
@kiflomberhe1213 5 жыл бұрын
ኣለምሰገድ ያለበት ፊልም የመጨረሻ ይመቸኛል ስወድህ የኔ ኣንደኛ ኢትዮ ተወናይ ። እህት ወንድሞቸ በስደት ምትኖሩ ኢትዮፕያውያንና ኤርትራውያን ለ እናት ሃገራችን ያብቃን ኣሜን{3}። ሰላም ለምብራቅ ኣፍሪካ ያርግልን።
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 5 жыл бұрын
Haleluya
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
እዴኔ ፊልሙን እያየ ኮሜንት የሚያነብ ላይክ ግጩ
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 5 жыл бұрын
Algechim
@kidu715
@kidu715 5 жыл бұрын
ረሂማ ቤተሰብ እንሁን
@hawaam7md674
@hawaam7md674 5 жыл бұрын
Weyina enam endachiw
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 5 жыл бұрын
ጎራ በሉው እስኪ ወደ ቻነሌ
@kidu715
@kidu715 5 жыл бұрын
@@merimamustefa9869 ቤተሰብ እንሁን
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 3 жыл бұрын
ሜኮ ባባ አለምሰገድ ሀመልማል ማራማዊት🙏💕💕አስተማሪና አዝናኝ ምርጥ ፊልም ነው መወለድ ቁዋንቁዋ ነው ኣናው ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን ለኢትዮጵያ ሰላም ያውርድልን🙏
@gezanamedia1678
@gezanamedia1678 5 жыл бұрын
I m from Eritrea 🇪🇷. I love Ethiopian movies hulachum egziabher banchu gare yuhun❤️❤️❤️❤️❤️
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 5 жыл бұрын
😚
@samiraaa759
@samiraaa759 5 жыл бұрын
@@dontwoorybehappy8865 hi
@simonkobajoangmofokeng4966
@simonkobajoangmofokeng4966 4 жыл бұрын
we love our Eritrea brothers and sisters
@ኤሪናተኽለ
@ኤሪናተኽለ 3 жыл бұрын
❤😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ኤሪናተኽለ
@ኤሪናተኽለ 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇧🇴💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 жыл бұрын
ዛሬ እኮ #ቸሩመድሀኒያለም ነው እኔም ልበልህ አባቴ መድሀኒያለም ግባ ከቤቴ የፍቅር አባት በያለንበት ይጠብቀን!! አሜን ፫
@belentubea7309
@belentubea7309 5 жыл бұрын
ቤተሰብ እነሁን ማር ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ አንቺም ግራ በይ ውዴ
@GoGo-en7ly
@GoGo-en7ly 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ዉዳሴፍቅርፍቅር
@ዉዳሴፍቅርፍቅር 5 жыл бұрын
አሜን
@easypc2241
@easypc2241 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሀሴትዘማዶት
@ሀሴትዘማዶት 4 жыл бұрын
አሜን
@nsnsjsnsn9751
@nsnsjsnsn9751 5 жыл бұрын
ይምራል በጣም ባባዬ ውድድድ እንደ እኔ ባባን የምትወዱት ላይክ ግጭኝ
@alamguzaw885
@alamguzaw885 4 жыл бұрын
እኔ
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 4 жыл бұрын
ግሩም አስተማሪ ፊልም ነው
@nanatube
@nanatube 4 жыл бұрын
እስኪ ማነው አዲስ ድራማ ማየት የሚወደው በ ናና NANA Tube ይመልከቱ በተጨማሪም ቻናሌን ስብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@haileselasieworku3569
@haileselasieworku3569 4 жыл бұрын
Setelaw
@haylayaregawi3219
@haylayaregawi3219 3 жыл бұрын
እኔው
@eyerushoney6005
@eyerushoney6005 5 жыл бұрын
ዛሬ መድሀኒአለም ነው እንኳን አደረሳችሁ የወር ሰው ይበለን ዘረኝነትን ጨካኝነትን ያጥፍልን ማነው የመድሀኒአለም ወዳጅ
@ሥትኖርእኖራለውእነንየጌጤ
@ሥትኖርእኖራለውእነንየጌጤ 5 жыл бұрын
አሜን፫
@ቤቲጛልትግራይዕጡቅወዲመለ
@ቤቲጛልትግራይዕጡቅወዲመለ 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@salm8093
@salm8093 5 жыл бұрын
AMEN amen amen
@CousinDances
@CousinDances 5 жыл бұрын
Amen❤
@yoditchsddhreejdejcj4656
@yoditchsddhreejdejcj4656 5 жыл бұрын
Uiuujjiik
@exampleexample3705
@exampleexample3705 5 жыл бұрын
ልጄ አይኔ ብርሀኔ በንብረት በምንም ማልቀይርክ በጠቅላላ እይወቴ ነክ ልጄ የልጅነት ልጅ ፈጣሪ እናትም አባትም ሆኜ እንደማሳድግ እውነታን ምነግርክ እናት ያርገኝ ፈጣሪ እርዳታው አይለየኝ ልጄን ያሳድግልሽ በሉኝ እስኪ አይከፈልበትም ለስደተኛዋ ኤልዳና
@ሀዲቢንትኑር
@ሀዲቢንትኑር 3 жыл бұрын
አላህ ያሳዲግልሽ ማማዬ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
ያሳድጎልሽ
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህን ይማርልን አንተን ማጣት ከባድ ነው ቅን የዋህ ደግ ስው ነበርክ ምንም ቃላት አይገልፅህም 😭😭😭
@ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ
@ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ 5 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ጨንቆኛል እስቲ ፈጣሪ አለሁ ይበልሽ በሉኝ እህት ወድሞቼ👍😘👈
@fanaybargofanaybargo368
@fanaybargofanaybargo368 5 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@shewayedengelmaryamlejjj2479
@shewayedengelmaryamlejjj2479 5 жыл бұрын
yachenke amalajua kachenke tawtash ehet ayzosh
@MoMo-ii6bc
@MoMo-ii6bc 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@helenngus2956
@helenngus2956 5 жыл бұрын
ፈጣሪ አለሁ ይበልሽ
@ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ
@ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ እህት ወድሞቼ
@selamlove5520
@selamlove5520 5 жыл бұрын
የሀጋሬ ልጆች ሣማችው ብዝት ቢልልኝ ከ3ዉር ኋላ ወደ ሀገሬ ገብቼ ለጌባ ነው እስቲ ፈታር የሳክልሽ በሉልኝ ❤❤❤
@shemsushemsu3620
@shemsushemsu3620 5 жыл бұрын
ያሳካልሸ
@selamlove5520
@selamlove5520 5 жыл бұрын
@@shemsushemsu3620 ameeenn
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
ያሳካልሽ
@selamlove5520
@selamlove5520 5 жыл бұрын
@@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት ameeenn
@elizanegn4183
@elizanegn4183 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳካልሽ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ
@rozinamlove2105
@rozinamlove2105 5 жыл бұрын
አሪፈ ነው የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው መጨረሻችንን ያሳምርልን አላህ
@ehsshz1785
@ehsshz1785 5 жыл бұрын
Amane
@naimabintislam2525
@naimabintislam2525 5 жыл бұрын
Amiin yaa allaha 🙏
@senutesfaye4316
@senutesfaye4316 5 жыл бұрын
Amennn
@freyebiryeee4380
@freyebiryeee4380 5 жыл бұрын
Aminnn
@edenmezgbu1702
@edenmezgbu1702 5 жыл бұрын
Amen(x3)
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
“ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤” - መዝሙር 116 ፥ 7 😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@ማርያማዊት-ዸ2ጸ
@ማርያማዊት-ዸ2ጸ Жыл бұрын
ባባዬ በቃ ሞተ ማነው እንደኔ ማመን ያቃተው ቀልዶቹ ከልቤ አይጠፉም እፍፍፍ አፈሩን ያቅልልህ የኔ ሳቂታ አይ ሞት ክፉ
@ህልመኛዋ
@ህልመኛዋ 2 ай бұрын
እሰዉነትነዉ ወለ የፊለሙ ታሪክነዉ????😢😢😢😢😢
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 5 жыл бұрын
የሁሎች ሁሉ ታላቅ ቸሩ መድሀኒያለም ነው ውድ ያገሬ ልጆች ቸሩ መድሀኒያለም በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ኮሜንታተሮች እስከ ጥግ ድረስ ውድድድድድድድድድድድድ
@ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ
@ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ 5 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌷🌷🌷❤
@የገብርኤልልጅ-ኈ7ዠ
@የገብርኤልልጅ-ኈ7ዠ 5 жыл бұрын
Amen amennnn amen
@ሀይሚሀበሻ
@ሀይሚሀበሻ 5 жыл бұрын
ዉድና የተከበራች ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኑ አዲስ ፊልም ተለቋል እንይ
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ ውድ የሐገሬ ልጆች እመኑኝ በዛውም ሙያየን ትወዱታላችሁ
@izutube9592
@izutube9592 5 жыл бұрын
eshi yager lij
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 5 жыл бұрын
Eshi kojo
@zerubabellencho
@zerubabellencho 5 жыл бұрын
የማስታወቂያ ፊውቸሪንግ እንዳይገባብኝ ምን ላድርግ?
@علدتبت
@علدتبت 5 жыл бұрын
Amen
@bicha362
@bicha362 5 жыл бұрын
ባባ እና ኣለመሰገድ ያሉበት ፊልም ባያምርም ያምራል👍😍 ኣመልማል ግን ትወና ይብራብሽ🙈
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100 5 жыл бұрын
Amelmal mangoragor enje tewena zero
@haninselam5953
@haninselam5953 5 жыл бұрын
Ewnewt new hamelmal minim alchlechbetim
@emebetalemu2239
@emebetalemu2239 5 жыл бұрын
ኣመልማል ግን ትወና ይብራብሽ
@messitube8047
@messitube8047 5 жыл бұрын
አዎ ልክ ነው ቢበራባት ምልካም ነው
@thegreatestboss7966
@thegreatestboss7966 5 жыл бұрын
Love you
@ልጄሂወቴ
@ልጄሂወቴ 5 жыл бұрын
ሀመልማል አልቻለችበትም ለምንድነው ግን አንድ ሰው ታዋቂ፣ ቆንጆ ፣ሀብታም፣ ስለሆነ ብቻ ያለቦታቸው ያለችሎታቸው የምታሰሩአቸው፡፡ፊልሙ አሪፍ ነበር ሁሌም ባባ በሚሰራው ፊልም ላይ ሲስቅ አብሬው ስቄ ሲያለቅስ አብሬው አልቅሼ ነበር የሱን ፊልም የማየው ዛሬ ግን ሀመልማል አባተ ስሜቴን አቀዘቀዘችው በተለይ ከፍርድቤት መቶ አባቴ ማነው እኔ ማነኝ ዘር የለኝም አንቺግን ምን አይነት እናትነሽ ሲላት የሱዋ ስሜት ግን ምንም ነበር፡፡ባባዬ የኔ ምርጥ የምትሰራውን ፊልም ብቻ ሳይሆን አብረውክ የሚሰሩትንም ምረጥ ስወድክ የኔ ምርጥ ባባዬ
@helengetachew9380
@helengetachew9380 Жыл бұрын
ይህን ፊልም ያየሁት የዛሬ 3አመትነበር አ.አ ሁኜ አረብሀገር ልመጣሥልነበር ገና አድስነበር ሁልጊዜ ነበር የማየው አረብ ሀገር ከመጣሁ 3አመት ሆነኝ😥 ዛሬላይ ግን ባባየ የለም😥😥😥😭😭😭😭😭😭 የኢትዮጵያ ፊልም ማየት እፈልግና ባባ አለመኖሩን ሣሥብ 💔💔💔😭😭😥 አይይይ ይህ ሞት ግን 💔😥ባባ ሞቷል ማለትነው ማርያምን መቼም አላምንም የባባየን ሞትና የማድጎ አፈወርቅን ሞት መቼም አላምንም እና መቼም አረሳውም💔😭😥 እመብርሀን የባባየን ልጅ በመሰላም ታሣድግለት🙏😢
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለመዲዬ ክበረበአል አደረሳቹ ።
@asas6150
@asas6150 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@የቅዱስሚካኤልነኝ
@የቅዱስሚካኤልነኝ 5 жыл бұрын
Amen amen amen enkan abro aderesen
@msayeagegnehu8055
@msayeagegnehu8055 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን🙏🙏🙏
@ሀገሬናፈቀኝስደትመረረኝ
@ሀገሬናፈቀኝስደትመረረኝ 5 жыл бұрын
አሜን
@ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ
@ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ 5 жыл бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪
@norahsabah6265
@norahsabah6265 5 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያዊነኝ ግን ልዩ ቦታው ትግሬ ነኝ ግን ባይገባኝም አየው አለሁ እወዳችሁአለሁ አማራ ጎንደር ደሴ እራያ ወዘተ እንወዳችሁአለን እናንተስ በላይክ አሳዩኝ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 5 жыл бұрын
እደማር መጣፍከቻልሺ መሥማቱማቀላልነው በነገራችላይ ትግሬወች እወዲችሁአለሁ ሁሉነገርአችሁይመቸኛል እኔ አማራነኝግን ዘረኛአደለሁም ኢቶቢ ያ በሙሉበጣምነውምወዲቸው
@mesinengmessi289
@mesinengmessi289 5 жыл бұрын
Men aslafalafash satetayak zaragna
@norahsabah6265
@norahsabah6265 5 жыл бұрын
አይደብርሽም
@ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
@ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ 5 жыл бұрын
ማን ፃፈዉ ካልሰማሽና ካልገባሽ
@tghabesha3934
@tghabesha3934 5 жыл бұрын
Ena man tsafew kalgebash deros ke tsila mn yetbkal
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 5 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያንም እንዲህ ነው መሆን ያለብን፡ መስማማት መከባበር በፍቅር አንድ ላይ መኖር። መልካም ፊልም ብየዋለሁኝ። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
@enderaseyoutube5350
@enderaseyoutube5350 5 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ሁለት ልጆች አሉኝ እስኪ እግዚአብሔር ያሳድግልክ በሉኝ
@ኢክሩነኝHአፉቃሬ
@ኢክሩነኝHአፉቃሬ 4 жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ
@አልሚየድንግልማርያምልጂ
@አልሚየድንግልማርያምልጂ 3 жыл бұрын
እግዚ አብሄር ያሳድግልሽ ማማየ
@berhanm75
@berhanm75 5 жыл бұрын
አመልማል አልቻለችም ብላችሁ ኮመንት አትፃፉ በርቺ ነው የሚባለው ወይ ኢትዮጵያዊ ማድነቅ የለም እኮ እኛ ጋ
@firehiwottegegn6206
@firehiwottegegn6206 5 жыл бұрын
Right 🤗
@helenhelenyoutuber1481
@helenhelenyoutuber1481 4 жыл бұрын
ትክክክክክል
@abay3517
@abay3517 3 жыл бұрын
ትክክልን ትክክል ትክክል ያልሆነን በግልፅ ማረም ተገቢ ነው ለምን ይዋሻል የሚደነቀውን የነቀፈ ኮሜንት የለም እናንት እንጂ የማይመስለውን ይመስላል ብሎ መወሻከት ቀዳዳነት ነው
@meme-ly9ni
@meme-ly9ni 5 жыл бұрын
አለምሰገድ ምንም ሆነሕ ብትሰራ ያምርብሀል የምትጠቀማቸው ቃላቶች በጣም ዘና ያረጋሉ አድናቂሕ ነኝ ውድድድድድድ
@ቃልየማርያምየአማላጅትዋል
@ቃልየማርያምየአማላጅትዋል 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው በጣም ያስቃል ይስተምራል ያስለቅሳል ሁላችሁም ተወዳጆች ናችሁ
@shambelfenta4170
@shambelfenta4170 5 жыл бұрын
ያራትውር ነብስጡር ነኝ አላህ ድንድ ልጅ የውፍሺ በሉኝ
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ እህቴ
@ሱሱእናቷንናፋቂማሚእወድሻ
@ሱሱእናቷንናፋቂማሚእወድሻ 5 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ ማር
@hymanotlema9325
@hymanotlema9325 4 жыл бұрын
የሀመልማል አባተ አዲናቂ የሆነ ብቻ ላይክ ይግጨኝ የመጀመሪያዬ ነው
@Mahifkr661
@Mahifkr661 Жыл бұрын
የኔ ጌታ አፈሩን ያቅልልክ 😢😢😢🖤🖤🖤
@ruttigotigro7492
@ruttigotigro7492 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia Жыл бұрын
😢😢😢😢
@filifilimon1319
@filifilimon1319 5 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ምርጥ ፊልም እኔ ኣምርና ብዙ ኣልችልም ግን ኣማርኛ ፊልም በጣም እወድህ ኣልው i am from Eritrea ለማንኛው በታም እወዳቹው ኣለሁ
@habenbeyene4918
@habenbeyene4918 5 жыл бұрын
ግርም ኣለኻ ናይ ሕማመይ ካብዚ ንላዕሊ ክክክክክክክ
@filimonmekele4531
@filimonmekele4531 5 жыл бұрын
Ewunet
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 жыл бұрын
እኛም እንወድካለን የእናቱ ማህፅት የተማረ ማንም የለም ትለምደዋለክ
@tube-mp9yc
@tube-mp9yc 5 жыл бұрын
ሀጃ አለብኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹 ክርስቲያኖች ደግሞ ፀልዩልኝ😍😍😍😍😍
@madinamad9415
@madinamad9415 5 жыл бұрын
ሀጃሽን ሁሉ ያሳካልሽ አላህ
@ቤዛየአሳምነውፅጌናፋቂነኝ
@ቤዛየአሳምነውፅጌናፋቂነኝ 5 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይርዳሽ titi
@ያተውአፍቃሪለዘላለም
@ያተውአፍቃሪለዘላለም 5 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 5 жыл бұрын
egzabhere yirdashi titi yene konjo
@shemsushemsu3620
@shemsushemsu3620 5 жыл бұрын
ኣብሽር ማማየ
@mahiyemikitanash6471
@mahiyemikitanash6471 5 жыл бұрын
ሃመልማል 👈 💕 ማርያማዊት👈💕 ኣሌክስየ 👈💕እና ባባየ👈 💕እና ሞኬ👈💕👉 የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኮ ኣሪፍ ስራ ነዉ በርቱ👌👌👌👌
@__-hp1lw
@__-hp1lw 5 жыл бұрын
ሰብስከራይብ በማረግ ተባበሩኝ kzbin.info/www/bejne/e5XKd2BjodWjrrs
@aderagashegella1498
@aderagashegella1498 3 жыл бұрын
fbg
@tilahuntaye5612
@tilahuntaye5612 3 жыл бұрын
አቦ ይመችህ አለምሰግድ የምር ስወድህ አንተ ያለህበት ፊልም በቃ ውስጤነው በእውነት ትችላለህ ።
@abubekerreshad3276
@abubekerreshad3276 2 жыл бұрын
Ke baba aybeltim
@SarahSarah-rc4lj
@SarahSarah-rc4lj 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ስወደዉ
@rahel1095
@rahel1095 Жыл бұрын
የኔ ልዩ ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lmlmxx1720
@lmlmxx1720 Жыл бұрын
..
@s..s..742
@s..s..742 5 жыл бұрын
እኔምለው ኮሜቶች. ምንም.ማበረታታት የሚባል የለም አሁን ሐመልማል .ምን.ይወጣላታል. ምርጥ. ክወና. አለሽ. በርችልኝ
@abay3517
@abay3517 3 жыл бұрын
የውሸት መቀባባት ሰው እንዳይሻሻል ያደርጋል ትወና ፍላጎት ሳይሆን ተሰጥኦና ልምምድ ይፈልጋል በሚመስለው ማድነቅ የማይመስለውን ማረም ተገቡም እውነትም ነው
@abay3517
@abay3517 3 жыл бұрын
ዋሽቶ ከሚያስቅህ ውነት ነግሮ የሚያስለቅስህ ይሻላል የሚል የምሁራንን ምክር አንዘንጋ
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 5 жыл бұрын
አለምሰገድ እና ታሪኩ ባባ ምችት ከሚሉኝ ተዋንያን ምርጦቼ 🤗🤗😉😉ሀመልማል እስከዛሬ የትነበርሽ በትወናዉ❤️❤️❤️
@selam9713
@selam9713 5 жыл бұрын
ባባየ አንተ ያለህበት ፊልም ሁሌም ምርጥ ነው ኑ ያገሬ ልጆች አብረን እንየው አጀማመሩ ምርጥ ስለሆነ ፊልሙም ይጥማል
@fkhushi2550
@fkhushi2550 5 жыл бұрын
ሐመልማልየ እምወድሽ አሪፍ ነው እረጋ ያለች የኢትዮጵያ እናቶች ገፀባኽሪ ነው በርች በሌላም ስራ እንጠብቃለን😍❤️
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ እነዚህ ሁለት ልጆች የሚመሳሰሉበት
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ Жыл бұрын
ወዶቹ
@ኢትዮጲያትቅደምየሀይቅልጅ
@ኢትዮጲያትቅደምየሀይቅልጅ 5 жыл бұрын
የእናትና የልጅ ፍቅር እደትደስ ይላል ረጅምእድሜ ለናቶች😍😍ለሞቱት ጀነት........አለምሠገድ ልዩነህ ለኔ ፊልሙ አጨራረሡ ያምራልለ እኛም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ
@ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ 5 жыл бұрын
አሜን
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 5 жыл бұрын
Haleluya
@Nani-z9b
@Nani-z9b 5 жыл бұрын
በእውነት ይሄ ቻናል ፍፃሜውን ያሳምርለት እንጂ ቃሉን ኣክባሪ ነው
@መሲየአፄወቹነኝ
@መሲየአፄወቹነኝ 5 жыл бұрын
ፍቅር ብቻ ምርጥ ምርጥ የኢትዮ እንቁ አሉበት በጣም የምወዳቸው አሪትስቶች እርዥም እድሜ🙏🙏🙏💖💖💖
@meleman8191
@meleman8191 Жыл бұрын
ባባ ያንተ ልዩ መሆን ከዚህ በሗላ ያመላክተናል ነብስህ በገነት ትኖር ዘንድ ፈጣሪን እለምናለሁ::
@bezabezi3888
@bezabezi3888 5 жыл бұрын
የእናት ውለታዋ በጣም ብዙኮ ነው አምላኬ ሆይ የናቴን ክፉ አታሰማኝ
@__-hp1lw
@__-hp1lw 5 жыл бұрын
አይታችሁ ከወደዳችሁት ሰብስክራይብርጉኝ kzbin.info/door/Ui71zG220HC6XgBbXsoZxQ?view_as=subscriber
@ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ
@ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ 5 жыл бұрын
ውድ አረብ አገር ምሰሩ ኢትዮጲያኖች እስቲ ሸቃልነት እደኔ ምርርርር ብሎት በቃኝ ሸቃላነት ብሎ የዛሬ አመት መግባት የወሰነ Aጭ ስደት አይሞላም ያለፋል እጂ ያልቆረጣቹም ቁረጡ።
@tube6267
@tube6267 5 жыл бұрын
እኔ አለሁ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጨመርልን
@l2562
@l2562 5 жыл бұрын
እኔኢሻአላህ
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 5 жыл бұрын
ene magbat efeligalewu selot areguliny
@zerfekasss4352
@zerfekasss4352 5 жыл бұрын
Hhhhh eny yezary 3amet jemery yezary amet yezary wer eyalekugn alehugn ahunem yezary amet eyalekugn ketero bemeyaze
@mimigirma8094
@mimigirma8094 5 жыл бұрын
Shekala min malet new? Silemalawk new
@ናብልብናንመለስ
@ናብልብናንመለስ 5 жыл бұрын
ሃመልማል የኔ እናት ያንቺ ዘፈናች ቅርስ ናቸው ኣሁን ደሞ በተለየ በ ፊልም መጣሽልን like
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ ውድ የሐገሬ ልጆች እመኑኝ በዛውም ሙያየን ትወዱታላችሁ
@lindahadgu3111
@lindahadgu3111 5 жыл бұрын
She is not that good tho
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 5 жыл бұрын
እኔ ምኞቴ ከሰራተኝነት ወጥቼ በሀገሬ የራሴን ህይወት ምኖርበት ቀን ነው የናፈቀኝ ትምርቴን አቋርጬ እየው 7 አመቴ ያሳካልሽ በሉኝ
@kingcell4537
@kingcell4537 5 жыл бұрын
ayezon Fatarey Yerdhew
@alhamdulilahslehulumneger2867
@alhamdulilahslehulumneger2867 5 жыл бұрын
Ayzoshi ehte hulachinm nen
@asitavip1918
@asitavip1918 5 жыл бұрын
Ayzoshe yana enate
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Жыл бұрын
ታሪክየ እኔማ ማመን አልቻልኩም ነፍስ ይማር 😭💔😭😭😭😭😭😭
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ እንደቀልድ ሳንጠግብህ አመለጥከን የእግር እሳት ሆንክብኝ💔😭 ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭
@tekakedr7342
@tekakedr7342 5 жыл бұрын
ዘፈኑ አላዋጣም ብሎዋል ህዝቤ ወደ ፊልም ቀየራቹት በነገራችን ላይ ሀመልማል ውስጤ ነሽ😍
@ሩታአስፋው
@ሩታአስፋው 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ እኮ ከ ኢትዮጽያ አርቲስቶች አንደኛ ነው የኔ ምርጥ
@sadajamal9026
@sadajamal9026 5 жыл бұрын
በጣም እሺ
@amirbeyan9677
@amirbeyan9677 5 жыл бұрын
@@sadajamal9026 kana
@nuriakedir1763
@nuriakedir1763 4 жыл бұрын
Yes she is
@abrhamabrham677
@abrhamabrham677 4 жыл бұрын
አለም ሰገድን በጣም እወድዋለሁ
@kn6602
@kn6602 3 жыл бұрын
He is not the first one, but the only one, of course, big respect for mekonen
@asterbrhan5071
@asterbrhan5071 5 жыл бұрын
ዋው አዲስ ነው መሰል ልሹፈው ስወዳቸው ማዳምዬ ደሞ መጣራት ታበዛለች አፍሽን ይያዘው ላሁን ብቻ የኔ ጀረስ የስደት ወንድም እህቶቼ ፈጣረ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@abebeabera511
@abebeabera511 4 жыл бұрын
ሃይ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 жыл бұрын
*ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለመድኃኔዓለም ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን አሜን እስኪ ጓደኞቼ ገባ ገባ በሉና ፊልሙን እንመልከት ምርጥ ተዋንያን አሉ ሞኪ፣ አለምሰግድ፣ ታሪኩና አመልማል ሁላችሁንም ውድድድ*
@ቤቲጛልትግራይዕጡቅወዲመለ
@ቤቲጛልትግራይዕጡቅወዲመለ 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ Жыл бұрын
ባባየ ነብስ ይማር በጣም ያማል 💔💔💔😭😭😭
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Жыл бұрын
ባባዬ አፈሩን ገለባ ያርግልህ የሳቃችን ምንጭ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት።
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 5 жыл бұрын
ዋው በፍቅር የተሞላ ፊልም ነው ባባ እና አለም ሰገድ ሁለት አሪፍ አክተር ማራማዊት አሪፍ ተዋናይ ወቶሻል ስታምሪ በተረፈ አስተማሪ ነው
@rademradi7015
@rademradi7015 5 жыл бұрын
ማቴዎስ 11 (Matthew) 28፤ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። 29፤ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ 30፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።
@almazenegus1956
@almazenegus1956 5 жыл бұрын
amen amen amen
@truth2232
@truth2232 4 жыл бұрын
AMEN!
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ 5 жыл бұрын
የአለምሰገድ የታሪኩ ባባ የመኮየ አድናቂዎች የት ናችሁ እስኪ ልያችሁ 👍
@masfenwandu3102
@masfenwandu3102 5 жыл бұрын
Yameral
@موسىالزهراني-ض1ض
@موسىالزهراني-ض1ض 4 жыл бұрын
wow
@AAa-ck2yf
@AAa-ck2yf 3 жыл бұрын
0591522282
@mikado5545
@mikado5545 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው!! ምንነው?? የሀበሻ ኮመንት comment ላይክ like መለመን ብቻ ሆነዋል ?????? በጣም ነው የሚደብረው ልመና አያሳፍርም???
@ነቄትውልድ
@ነቄትውልድ Жыл бұрын
ትናንት ማዲንጎን አሁን ደግሞ ባባን ያማል እውነት የኢትዮጵያ ፊለም ያለባባ ማሰብ ይከብዳል ለሁላችንም መፅናናትን ይስጠን
@saminegn6416
@saminegn6416 5 жыл бұрын
የ አለምሰገድ አድናቂ ነኝ አቦ ዛሬም ሃብታም ሆነህ መጣህ ሁሉ ያምሪብሃል
@ismailmohammed9956
@ismailmohammed9956 4 жыл бұрын
Sami negn omn
@ገኒነኝየማዬልጅ
@ገኒነኝየማዬልጅ 5 жыл бұрын
ሊታይ ነዉ መዳም ተኝታልኝ አለች እናቱ የናፈቀችዉ እደኔ ማነዉ
@asitavip1918
@asitavip1918 5 жыл бұрын
Ena batame batame
@halamansour3804
@halamansour3804 5 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን የስደት እህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛ ተጣት እስተማታ #ያዋጣልን። ተለቀቀ እንሹፍው አመልማል ። አለምስገድ ባባ ውይ ጋሸ መኮየ ምርጥ ፍልም ነው
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 жыл бұрын
Hala Mansour Amiiiiiiiiiiin
@abby8509
@abby8509 Жыл бұрын
ጥሩ የሆነሰው በዚችምድር አይቆይም ባባየ ነብስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢😢
@maldaeto7085
@maldaeto7085 5 жыл бұрын
ታሪኩ እና አለምሰገድ 👌👌ሁሊም ምርጥ ናችሁ
@muhammedbasheer1966
@muhammedbasheer1966 5 жыл бұрын
ባባየ ሁሌም አንተና አለም ስገድ ያላቹህበት ፊልም በፍቅር የተሞላ ነው እንወዳቹሀለን እናክብራቹሀልን
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 жыл бұрын
ከዚ ፊልም የተማርኩት ከሀብታም ቤት የድሀ ቤት ይሞቃል ከሀብታም ይልቅ ድሀ ፍቅር ያውቃል ከሀብታም ይልቅ ድሀ ደስተኛ ይሆናል በድሀ ልብ ውስጥ ፍቅር ደስታ እረፍት የሞቀ ቤተሠብነት ይኖራል ለሁላችንም ፍቅር ዴስታን አላህ ይስጠን አሚንንንንንን ታሪኩ ባባዬ አለምሰገድ መኬ ሀሚ ስወዳችሁ ምርጥ ፊልም ነው ሀሚዬ ተዋጥቶልሻል በጣም ጎበዝ ነሽ💓💓💓
@__-hp1lw
@__-hp1lw 5 жыл бұрын
አይታችሁ ከወደዳችሁት ሰብስክራይብርጉኝ kzbin.info/door/Ui71zG220HC6XgBbXsoZxQ?view_as=subscriber
@habtamelegasa1698
@habtamelegasa1698 5 жыл бұрын
መና የመጨረሻ መልካም ሴት ነች ወድጅሻለሁ ድመፅእንዴት አባቱ ነው የሚያምረው
@merkezanigusse5273
@merkezanigusse5273 3 жыл бұрын
እንደኔ ፊልሙን ሳይጀምር ኮሜንት የሚያነብ 👍👍👈👈
@allbaad6689
@allbaad6689 Жыл бұрын
enie alewu comment anbbie new yemayew
@Titay2348
@Titay2348 5 жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሠቦች እንኳን ለፆመ ፍስለታ በሠላም በጤና አደረሰን ፆሙ ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት የሚሠበክበት ለኛ ደሞ የበረከት ፆም ይሁንልን ያስጀመረን አምላክ ያስጨርሠን በሠናይ መልካም ቀን
@fozymuhammed2440
@fozymuhammed2440 5 жыл бұрын
አዋጅ ወገን ለወገን ደራሽ ነው ኑ አብረን እንይ በተረፈ ያገሬ ልጆች ሁላችንም ባለንበት ቦታ አላህ ይጠብቀን አሚን
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
መተናል ፈንድሻው የት አለ
@najibzok3773
@najibzok3773 5 жыл бұрын
Amen
@samisamdan8641
@samisamdan8641 5 жыл бұрын
እስቲ እንደ እኔ comment ማንበብ የሚወድ
@ሊናኢብራሂም
@ሊናኢብራሂም 5 жыл бұрын
👍👍👍👍
@sofiaalfalah935
@sofiaalfalah935 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ውስጤ ነው
@edenmezgbu1702
@edenmezgbu1702 5 жыл бұрын
🙋‍♀️
@benafkoteshetu7989
@benafkoteshetu7989 5 жыл бұрын
me👍
@seniseni4522
@seniseni4522 5 жыл бұрын
andegna Negn Comnt Lemabebe telobegn😂
@SarahSarah-rc4lj
@SarahSarah-rc4lj 2 жыл бұрын
ባባ ስወደዉ እሱ ያለበት ፊልም ሁሉም ይመቸኛል አለምሰገድም
@marthaayale7649
@marthaayale7649 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@zenabalmari5944
@zenabalmari5944 Жыл бұрын
💔💔💔💔😭😭ባባኮ ሞተ
@nejuhaveshawit3999
@nejuhaveshawit3999 5 жыл бұрын
ሐመልማል በርቺ የኔ ምርጥ ሀበሻ ከማበረታታት ይልቅ የቅናት መንፈሱን ያንፀባርቃል ይህ ድድብና ነው
@etanutube
@etanutube 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ሐመልማል ያምርባታል ግን እናትነትን በደብ አላስመሰለችም ቅዝቅዝ ያለ ስሜት ነው ያላት የመጀመርያዋ ስለሆነ ግን በቂ ነው
@arditube5698
@arditube5698 5 жыл бұрын
ewenet new yawe yemjemriyawa selhon next time tasetekakilalchi kk
@eidem4family746
@eidem4family746 4 жыл бұрын
Ewnet new bezae atshalem practice maderage aleabete!!
@ethopiya4260
@ethopiya4260 5 жыл бұрын
አለም ሰገድን ያላችሁ ሁሉንም ብኮን ያምርብሀል የኔ አደኛ. በተረፈ ያምራል ምርጦች ባባየ ውስጤ ነህ
@tube-mp9yc
@tube-mp9yc 5 жыл бұрын
አለምሰገድ ሀብታም ሲሆን አያምርበትም አራዳ ሲሆን እንጂ😘😘🌹🌹
@myfullhope1272
@myfullhope1272 5 жыл бұрын
በጣም ምደብራል ደሀ ያራዳልጅ ሲሆን ያምርበት ነበር
@astedeamong883
@astedeamong883 5 жыл бұрын
Tekkle mar😂😂
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
ሁሉም ያምርበታል ባክሽ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
አረ ያምርበታል
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
በትክክል
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 5 жыл бұрын
በጣም ደሥየሚል ድራማ ነው አለመሠገድ አድናቂነኝ እርምሕን ሀብታም ሆነሕ ብትሠራ ተሸነፍ ይመች ለማንኛውም የመጨረሻነው የተመቻችሁኝ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@samsongsamsong8388
@samsongsamsong8388 5 жыл бұрын
ያምራል በዛ ላይ ምርጥ አርቲስቶች
@ህወትከባድነች
@ህወትከባድነች 5 жыл бұрын
መጨረሻ አካባቢ ታሪኩ ባባ አስለቅሶኛል ከፍርድ ቤት መልስ !😭😭😭 አሪፍ ፊልም ነው በርቱ !!
@ማርያዊትየድንግልማርያምል
@ማርያዊትየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም ብጣም ድስ ብሎኛ (፮)ውድ ሀገሬ እማ ኢትዮጵያ ለሄድ ነው(17)ቀን ቀርኛ እስቲ መልካም ነገር ተመኝልኝ በተርፍ ውድድድድድድ
@unnishunnish1181
@unnishunnish1181 5 жыл бұрын
ሰላምጉቢ
@etsegenetsisay218
@etsegenetsisay218 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ ውዴ💚💛❤
@እፀገነትአቡኔ
@እፀገነትአቡኔ 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ታድለሽ በአዲስ አመት ከቤተሰቦችሽ ጋር እግዚአብሔር አምላክ እኔንም እንዳች እንዲያደርግልኝ እመኛለሁ።በሰላም ግቢ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 жыл бұрын
በሰላም ገቢ እህትየ
@ማርያዊትየድንግልማርያምል
@ማርያዊትየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
@@እፀገነትአቡኔ አሜን እህት
@berrydesalegn8172
@berrydesalegn8172 5 жыл бұрын
በጣም ደብሮኝ ነበረ እንኳን ደህና መጣቹልኝ አይደብሪህ የሚል ከለ Like...
@rozirozi4048
@rozirozi4048 5 жыл бұрын
አሌክስ ባባ ስወዳችሁ ደጋግሜ ባያችሁ ሁሉም ፊልም ላይ አሰለቹኝ !!!
@አዲስአበባዬከክፉዎችይጠብ
@አዲስአበባዬከክፉዎችይጠብ 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው አመልማል እደጀማሪነትዋ ብዙ አላጎደለችም የኔ ደርባባ ስወድሽ በርቺ ደሞ በፊልሙም እንጠብቅሻለን
@MH-by4yr
@MH-by4yr 5 жыл бұрын
Ye Gash Moke adnakewoch isk like gechugn please ❤️
@aynchaayncha3828
@aynchaayncha3828 5 жыл бұрын
ውይ 4 ምርጥእና የምንወዳቸው አርትቶች የምትወዶቸው ላይክ አድርጉኝ
@miftay5655
@miftay5655 5 жыл бұрын
Waw aedes Fellm tellkk zer medunoe new yesdet gedyech enken aderschu zer debrber belyel esk degmw enden menw eneton yenfk esk ayzsh belwy gedche
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 5 жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች መዳኒአያለም በለተ ቀኑ ከሚያስጨንቅ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ💖💖
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ቤቲጛልትግራይዕጡቅወዲመለ
@ቤቲጛልትግራይዕጡቅወዲመለ 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@samri9788
@samri9788 5 жыл бұрын
Amen ema
@christy-t3z
@christy-t3z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kingoftigerl2943
@kingoftigerl2943 5 жыл бұрын
ሀመልማል የፊልም ትወናዋ የመጀመሪያው ነው መሰለኝ ብዙም አልቻለችም ብቻ አዲስ ስለሆንሽ በርቻ ቀጣይ እንጥብቅሻለን
@laketana7060
@laketana7060 5 жыл бұрын
ሀመልማል አባተ በጣምነው የተዋጣልሽ ዋው: እናመሰግናለን:: በሌላ አዲስ ፊልም እንደምናይሽ ተስፋ እንናደርጋለን::
አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019
1:45:48
Arada Movies
Рет қаралды 3,9 МЛН
ኳስ ሜዳ ሙሉ ፊልም Kuwas Meda full Ethiopian movie 2023
1:29:12
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 9 МЛН
የ እሁድ መልእት - Sunday Message - EECFC San Antonio
39:47
Ethiopian Eritrean Evangelical Christian Fellowship Church San Antonio
Рет қаралды 20
ትርፍ አንጭንም - Ethiopian Movie Trf Anchenem 2019 Full Length Ethiopian Film Trf Anchnem 2019
1:28:33
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН
ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
1:40:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ወደፊት - Ethiopian Movie Wedefit 2019 Full Length Ethiopian Film Wedefit 2019
1:54:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 4,4 МЛН
ዥልጥ - Ethiopian Movie Zelet 2019 Full Length Ethiopian Film Zilet 2019
1:42:50
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,8 МЛН