ETHIOPIA | የሪህ መገጣጠሚያ በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች

  Рет қаралды 169

ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham

ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham

Күн бұрын

Пікірлер
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun 4 күн бұрын
ውድ ተመልካቾቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ። 🤗 ሁል ጊዜም ጠቃሚ መረጃዎችን ላጋራችሁ ዝግጁ ነኝ። ❤ ለሌሎች እንዲደርስ በቅን ልብ ላይክ እና ሼር ያድርጉ። ጥያቄ ካሎት ከታች ይጠይቁኝ። አመሰግናለሁ። 🙏
@ekacrochet8518
@ekacrochet8518 2 күн бұрын
Thank you Dr. astemari new
@BirhanuAssefa-f5
@BirhanuAssefa-f5 5 күн бұрын
በጣም አሪፍ መረጃ Dr. ይክምናውን የት ማግኘት ይቻላል
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun 5 күн бұрын
በማንኛውም ከፍተኛ ሆስፒታሎች ማግኘት ይችላሉ።
@ሶፊያSofiኢቱብ
@ሶፊያSofiኢቱብ 6 күн бұрын
ደኩተር እኔ የልቤአጥንትላይ እመም ይሰማኛል የተሰበረ ይመስለኛል. ከላይ ምንም አይነት ሚታይነገር የለም ምንየሆን ከጡቴ ከላይበኩል ትንሽየ እጪየመሰለች አለች ግንከላይ አታመኝም ፌሬዴ በደንብ ከፈሰሠኝ ታንሳለች ግን አይፈሰኝም ምንላድርግ ደኩተር ተባበረኝ. የተለያዩ. ምርመራ አድርጌአለሁ ከጨጋራ ጀራቲም ዉጭ ምንም እደሌላ ነዉ ሚነግሩኝ ምንላድርግ
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun 5 күн бұрын
በአንደኛነት የጡት እጢው ምን እንደሆነ ቢታወቅ እና ቢለይ ጥሩ ነው። የደረት ህመሙ ብዙ ምክንያቶች ሊኖሩት ስለሚችል በሃኪም ቢታዩ ጥሩ ነው። የደረት ራጅ ለአጥንት ህመም።
@wolansatesfa787
@wolansatesfa787 5 күн бұрын
እኔ ከእጄ አውራ ጣት ነው የጀመረኝ እናም አውራ ጣቴ አብጦብኛል እና አሁን መዳኒት መጀመር እችላለሁ እንዴ ?
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun 5 күн бұрын
ተመርምረው ሪህ መሆኑ ከተረጋገጠ በኋላ ሊጀምሩ ይችላሉ። በዶክተር ይታዩ።
@መልካሙምስጋን
@መልካሙምስጋን 6 күн бұрын
ኧረዶክተር ጥፍሬ ታምሜመዳኒትአጣዉ
@dr.abrahamkassahun
@dr.abrahamkassahun 6 күн бұрын
በሪህ በሽታ ከሆነ የታመሙት የቪዲዮው መጨረሻ ላይ መፍትሄ ያገኛሉ።
Ethiopia | የፊንጢጣ መሰንጠቅ በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
13:35
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:03:57
Ethiopia | የቂጥኝ አባላዘር በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
11:24
ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Рет қаралды 639
Ethiopia | ለሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሚያጋልጡ ምክንያቶች
14:58
ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Рет қаралды 894
Ethiopia | በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች
12:32
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН