Ethiopia - የሶፎንያስ ገዳዮች! “ወንጀል እና ቅጣት”

  Рет қаралды 75,375

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 83
@mogestesfaye4272
@mogestesfaye4272 6 ай бұрын
እነዚህን አውሬ ለሌላ አውሬዎች ማስተማርያ ቅጣት እንጠብቃለን
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 6 ай бұрын
ብራቮ ሞስኮ እስኪ የኛም መንግስትን ፍትህ ከእንደነዚ ሃገራት ተማሩ ፍትህ ፍትህ ለወጣቱ ሙሽራ ሶፎኒያስ😢😢😢😢
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 6 ай бұрын
በእውነት እጅግ በጣም ድንቅ ምክር ነው ይህ ቪዲዮ
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሰባኣዊ መብት ጠባቂ ነን የሚሉት የቆሙት ለወንጀለኞች መሆኑን ኣትዘንጋ!!
@lulua9594
@lulua9594 6 ай бұрын
በእውነቱ በጣም ያሳዝናል 💔💔😭 እነዚህ ጭራቆች የማንን ተልእኮ እያስፈፀሙ መሆኑ መጣራትና የማያዳግም እርምጃ መወሰድ አለበት ❗️ ዳግም እንደዚህ አይነት አረመኒያዊነት ድርጊት እንዳፈፅም የሚያስተምር።
@seblebirhane3681
@seblebirhane3681 6 ай бұрын
አብይ አህመድንም እንደዚህ ማድረግ አለባቸው የአገሬ ልጆች
@Nesru23
@Nesru23 6 ай бұрын
እኛ ሀገር ፍትህ ከጠፋ ዘመን የለውም ለፍትህ የሚቆም ማህበረሰብም የለንም። ተውት እርም አውጥቶ መተው ነው
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 6 ай бұрын
እርም አውጥቶ መተው የደካሞች ነው እውነት አንተጋ እስካለ በድፍረት መዋጋት ነው የፍትህ አምላክ እግዚአብሔር እርሱ አርነት ያወጣል ለሃገራችን ያለስጋት የሚኖሩባት ሃገር ያድርግልን ግፍን የሚፀየፍ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ትውልድ ምድራችንን ይውረሰው በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን
@titukedu2456
@titukedu2456 6 ай бұрын
ወንጀል የሚፈፀመው በወንጀለኛ ሳይሆን በህግ አስከባሪ ወንጀለኞች እና ፍትህ ነፋጊ ዳኞች ነው።
@beretukanMeles
@beretukanMeles 6 ай бұрын
እደዝህ አይነቶችን ቤት ያብዛልን ጀግና💪💪
@zd820
@zd820 6 ай бұрын
ማሳር ሳይሁን የሞት ፍርድ በአደባባይ እንድ ሰጥ እንልጋለን ወንጀል በዝቶል ለሊላው መቀጣጫ መሆን አለባቸው እነዝህ ጨካኝ አረመኔ ወች
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂be returning heg
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 6 ай бұрын
ፈታዴሊእናመሰግናለን❤
@blackstone07
@blackstone07 6 ай бұрын
የገደለ መገደል አለበት አለቀ!
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 6 ай бұрын
አይ ኢትዮጰያ መጨረሻሽ እንደዚህ ሆነ በቃ ፈጣሪ ለእናትህ ብርታቱንይሥጣት 😢😢
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ የ አ አ ወጣቶች ሰርተን እንብላ ባሉ እንደወጡ ቀሩ በሰው አውሬዎች እየተበለ ግን መቼይሆን😢😢ማብቂያው
@Mule0411
@Mule0411 6 ай бұрын
ሞት ካልተፈረደባቸው ምስላቸውን ማየት በራሱ ሌላ ጥቃት ነው
@TeferaBelachew-v2q
@TeferaBelachew-v2q 6 ай бұрын
አንዳንድ ቀን እንኳን ህዝብ አስተማሪ ምንባብ አቅርቡ ጥሩ ነዉ።
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 6 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ 😢😢
@MameTube-lk4op
@MameTube-lk4op 6 ай бұрын
ይቺ አለም በሸሪአ ብትተዳደር ምስኪኑ ህዝብ በሰላም ይኖር ነበር ምክናየቱም ከትንሽ ወጀል ጀምሮ እሥከ ትልቅ ወጀል የሰራ ሰው የጁን ያገኛል
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj 6 ай бұрын
በትክክል ህግ ፍትህ የታለ
@Lemlem7682
@Lemlem7682 6 ай бұрын
የሚበዙት ወንጀለኞች እና ገዳዮች ኤርትራውያን ናቸው ጨካኞች ለነፍስ ገዳይነት የሰለጠኑ ።😢
@messiphone-qi6se
@messiphone-qi6se 6 ай бұрын
እውነት ነው
@amyrrhj4444
@amyrrhj4444 6 ай бұрын
ወንጀለኞች ዛሬ እንዴት ፊታቸዉ ታየ አቤት ጭካኔ 5 ለ1
@jemila602
@jemila602 6 ай бұрын
እነዚህን ነፍሠበላ ባአዴባባ ይቀጡ የምትሉ
@jighhighh2158
@jighhighh2158 6 ай бұрын
ይገደሉ
@yosefyosef2245
@yosefyosef2245 6 ай бұрын
መቀጣጫ ህግ ስለሌለ ተመሳሳይ ወንጀሎች በዝተዋል አነዚህ ግፈኞች በሞት ወይ በዕድሜ ልክ አሰራት ቢቀጡ ለሌሎች መማማርያ ይሆናሉ
@Abureyan11
@Abureyan11 6 ай бұрын
እንኳንም አለ ጠቅላይ ሚኒስተሩ
@GebruUttura-ng7gv
@GebruUttura-ng7gv 6 ай бұрын
Prompt Justice should be given soon !
@mohammeddini5491
@mohammeddini5491 6 ай бұрын
❤❤❤fata daily
@alihusein8220
@alihusein8220 6 ай бұрын
ስለ ቤቲኪንግ መጮህ በምትችሉት አቅም ጩሁና አዘጉልን የሂወት ቁልቁለት ሆኖል::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 6 ай бұрын
በሞት መቀጣት ባላምንም እነዚ አውሬዎች ግን ይገባቸዋል😢
@blackstone07
@blackstone07 6 ай бұрын
የገደለ መገደል አለበት አለቀ።
@mistochannel4570
@mistochannel4570 6 ай бұрын
የዛሬዉ ዘገባ ማሞ ሌላ መታወቂያዉ ሌላ ነዉ የሆነብኝ። የምን መዘባረቅ ነዉ።
@danagetu6202
@danagetu6202 6 ай бұрын
በሞት ካልተቀጡ ህዝቡ ወጦ ቁጣዉን ማሳየት አለበት
@elisatessema6159
@elisatessema6159 6 ай бұрын
Best 👌
@messiphone-qi6se
@messiphone-qi6se 6 ай бұрын
እኞገርም የሞት ቅጣት መጀመር አለበት
@Huhsjs-u6d
@Huhsjs-u6d 6 ай бұрын
Ethiopiam bodega des ylegal be ewnet !!!!!Catchy Jegnoch nachew,,😀😀😀❤❤
@awelarebo6693
@awelarebo6693 6 ай бұрын
ጀገና ሴት ነች
@hanasador3723
@hanasador3723 6 ай бұрын
ሰላም ፈታ
@tayetakele3769
@tayetakele3769 6 ай бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ስራ ሳይሆን ሴራ ነው የማይወዱት።
@ethiopia6344
@ethiopia6344 6 ай бұрын
ማረሚያቤቱ መሙላት የለበትም ከልባቸውላይ አንድ አንድጥይት 3መሞት አለባቸው እንደወንድማችን
@GenetAlemu-d8t
@GenetAlemu-d8t 6 ай бұрын
ይቅር
@senayberaki4276
@senayberaki4276 6 ай бұрын
What a relief ❤
@getuzemedie9451
@getuzemedie9451 6 ай бұрын
ምንድነው ርእሱንና ታሪኩን ማገናኘት ሞክሩ እንጂ ጆሮ ማዳመጫ እንጂ ማለገጫ አይደለም ስለሟች ኢትዮጵያዊ ጽፎ ስለ ህንድ ታሪክ ማውራት ምን ይሉታል እረይታሰብበት
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 6 ай бұрын
እድህ የሰውልጂ ሂወት እረክሶ ማየት እደትይዘገንናል
@kedirboku1112
@kedirboku1112 6 ай бұрын
🙏
@SaraKebede-vz7wb
@SaraKebede-vz7wb 6 ай бұрын
Betam yamal fatar nefisun yimat😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢7
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 6 ай бұрын
አውሬ የሆነ ትውልድ
@geleta1610
@geleta1610 6 ай бұрын
ትክክል ነው !! ሌባን አይን እያጠፋህ፣ አፍንጫውን እየሰበርክ ካለስተማርክ ገና የአራብሃል።
@SaraKebede-vz7wb
@SaraKebede-vz7wb 6 ай бұрын
Betam yamal fatar nefisun yimat😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@otuber_x
@otuber_x 6 ай бұрын
I men yegnghuhal ke Dr Abiy gar?
@GetnetmolaLulu-zz4iu
@GetnetmolaLulu-zz4iu 6 ай бұрын
Bertu
@deboamare5171
@deboamare5171 6 ай бұрын
የደቦ ፍርድ ባይበረታታም ማንም አጥቅቶ ግን ሊኖር የሚችልባት አገር እየተፈጠረ መሆኑን ተገንዘቡ !!! ሰውን እንደ በግ የሚያርድ ሁላ ቀኑን ይጠብቅ !!! ፍርድ አገሬ ላይ የለም ሁሉም ሙሰኞች ናቸው የህንዱን ታሪክ እንደግመዋለን 😭😭😭☹☹☹☹☹
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 6 ай бұрын
አንደዚህ ያሉት አነደመንግሰቱ ለሃይለማርያም ይሰቅላቸዉ ነበር አቢ አህመድ ደሞ ተንሺ አሰሮ ይፈታቸዋል ታድያ አንዴት ይማሩ
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 6 ай бұрын
ለአዲስ አበባ ወጣት ከተረጡ በህዎላ ስራ አይወድም አዎ በፎረም በሚገኝ ብድር ተቀብሎ አየተሳደደ የገዛ ወገኑን ባለው የሃሳብ ልዩነትበጠላት ከሚፈርጅ ይልቅ ብራብም ተርቤ ከመሰል የውሎ አይጠፍ አይንቅም ቀለም ይቀባል ሃላፊነት ወሰዶ በየመንደራቸው መኪና ይጠብቃሉ ብቻ ምን አለፍን ሰለነገ እንደ አዲ ሰ አበባ ወጣት የሚለፍ የለም ግን ሆዳም ሆኖ አእምሮውን አይሸጥም ከሰሞኑበቤት ፈረሳ በመደራጀት አፍርሳችሁ ቆርቆሮ ውሰድ ምላሹን ተቺው የሰማ መሰለኝ የቀኑበት ያጠፍ የመሰለው እንደ ፍሊስጤም አዲስ አበቤ ይበተን ይሆናል ግን ጋዛን በፈለገ ሐይል የያዘ ቢመሰለው ከፍራሽ ውሰጠ የወጣ ጨቅላ ጋዛን ይመልሳታል ጊዜ ቢቆጠርም እንዲሁ አዲሰ አበቤም እንደጋዛ።
@GebruUttura-ng7gv
@GebruUttura-ng7gv 6 ай бұрын
What is happening in this country ?
@mensurabduljelilabduljelil5276
@mensurabduljelilabduljelil5276 6 ай бұрын
Lemn Koy Hulachnnm.miyasmamawn Ye Orit Hg Aytegeberm
@Adi-p7b
@Adi-p7b 6 ай бұрын
❤ገዳዮቹ ኦሮሞዎች ናቸው
@umerito8450
@umerito8450 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@invisible1277
@invisible1277 6 ай бұрын
Nebse yemar 🥺
@Mule0411
@Mule0411 6 ай бұрын
መረጃው ብቻ ሳይሆን ቀራረብህ እጅግ በ ይስባል
@Etsegnatkassahunbeyene
@Etsegnatkassahunbeyene 6 ай бұрын
Ande kene egam wede 4 kilo mehedachen ayekerem
@TesfuIbsa
@TesfuIbsa 6 ай бұрын
Are you saying break the law and attack the criminals? That is nonsense!!!
@SaraKebede-vz7wb
@SaraKebede-vz7wb 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha 6 ай бұрын
የሚሰራው በኮድ 2 ነበር ያጠፋ ይመስለኛል
@TotoFarawu
@TotoFarawu 6 ай бұрын
አብቹ
@AbrahamYohanse-s4g
@AbrahamYohanse-s4g 6 ай бұрын
Sent wodmochachen aydel enda yetgdluben jemariwo li tegbi ketate bestwo zara li ezi andrsem nber
@mesfinbekele7047
@mesfinbekele7047 6 ай бұрын
Fithi fithi yigedelu yigedelu
@habtishtsegay8967
@habtishtsegay8967 6 ай бұрын
Lebnet eskalteyazk dres sra new eyalu kasadegut tiwlid min titebkaleh nebis yimar jegnaye.
@rttr3992
@rttr3992 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@ETHIONEWS-i6f
@ETHIONEWS-i6f 6 ай бұрын
Abichu
@EbrahimFaji
@EbrahimFaji 6 ай бұрын
Ere turgum titalak ye hind film nw tariku ayichew nbr yala turgum
@getsolomon
@getsolomon 6 ай бұрын
የዚህ ደካማ መንግስት አስተዳደር ውጤት ነው ።የሠው ሞት ግድ የማይለው ዘረኛ መንግሥት
@tekeluayena7647
@tekeluayena7647 6 ай бұрын
ማሠተማርያ ቅጣት አሥሮ መቀለብ ሌላውን ማበረታታት ሰለዚህ እነዚህን መሥቀል ነው አሥሮ መቀለብ አያዋጣ ዳኞች አሥቡበት?
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 18 М.
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 147 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 147 МЛН