Ethiopia# የተዋናይት ገነት ንጋቱ ልጅ አስገራሚ የጥበብ ስራ

  Рет қаралды 573,410

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

5 жыл бұрын

Kaleb Show# የተዋናይት ገነት ንጋቱ ልጅ አስገራሚ የጥበብ ስራ

Пікірлер: 581
@amenyoutube9994
@amenyoutube9994 5 жыл бұрын
እኔም ሞዴል የመሰለች ቀሽት ልጅ ወልጃለሁ ከምር በልጄ በጣም እኮራለሁ እስኪ ትልቅ ደረጃ ትድረስልሽ በሉኝ
@tizukiya9885
@tizukiya9885 5 жыл бұрын
tilke drja tidrselshi mar
@amenyoutube9994
@amenyoutube9994 5 жыл бұрын
@@tizukiya9885 አሜን ማሬ አመሰግናለሁ
@helenalamin2368
@helenalamin2368 5 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@lujainlaok2427
@lujainlaok2427 5 жыл бұрын
Telk derja tedrslsh
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Tengha lij kehonech beki new
@habibotube6672
@habibotube6672 5 жыл бұрын
በቅርቡ የሴት ልጅ አባት ሆኛለው ውነቴን ነው በጣም ነው ምወዳት ሴት ልጅ በተፍጥሮ አባቷን ትወዳለች ይባላል እውነት ነው አይደል የኔ ሱሱ ግን ወላሂ ለኔ ታርኬ ናት ሁለ ነገሬ ስታድግ እህቴ ልጄ ጋዋደኛይ ብቻ በልጅነቴ ስለወለድኳት እርግጠኛ ነኝ በአላህ ፍቃድ ቶሎ ነው ምታድገው አላህ ያስድግሽ የኔ ሚጣ
@AbCd-dy8ik
@AbCd-dy8ik 5 жыл бұрын
Habib Mahmud አሜን
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 жыл бұрын
Habib Mahmud ውዉ ኢሳይ ኢንኻን ውለድክ
@ethiopiatikdem5085
@ethiopiatikdem5085 5 жыл бұрын
Habib Mahmud እውነት ነው ሴት ልጅ አባቷን ትወዳለች😊 እኔ አባቴን በጣም ነው የምወደው እንደ አባት ፍቅር የለም አባቶች ለዘላለም ይኑሩ🙏🏻❤️
@user-hh8cn3iq1t
@user-hh8cn3iq1t 5 жыл бұрын
Alah Yasadglh
@jgifkgkvjv5961
@jgifkgkvjv5961 5 жыл бұрын
ዋለ በጣም ደስ ይላል እግዝአብሔር ያሳድግልህ ለቁምነገር ያብቃልህ
@user-oy1eq6io6h
@user-oy1eq6io6h 5 жыл бұрын
እናት በልጇ ስትደሰት እዴት ደስ ይላል አሏህ ደስታሽን ይጨምርልሽ መጨረሻቸዉን ያሳምርልሽ
@mekidesschere5209
@mekidesschere5209 5 жыл бұрын
ታድለው እኔማ እድሜ ለሥደት እናቴን ሣልጠግባት ሥደት አለያየን እማ ሁሌም ኑሪልኝ አንድ ቀን እንድንገናኝ የ አምላክ ፍቃድ ይሁን
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 жыл бұрын
አይዞሽ ትገናኛላችሀ አችም ደህና እናትሽም ደህና ትሁንልሽ
@edenkefale7129
@edenkefale7129 5 жыл бұрын
Ayzosh enate, tseliye
@birukhabte8835
@birukhabte8835 5 жыл бұрын
Amen metoo
@sofiyaebrahim8597
@sofiyaebrahim8597 5 жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ እረዥም እድሜ ለእናቶቻችን
@mlat9280
@mlat9280 4 жыл бұрын
mekidess chere amen
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 5 жыл бұрын
እናት እና ልጅ ሲያምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@solyanawelde241
@solyanawelde241 5 жыл бұрын
Amen
@emmateka419
@emmateka419 5 жыл бұрын
Amen
@richtube6240
@richtube6240 5 жыл бұрын
ስታምሩ እኔም እናቴ ናፈቀችኝ. እደኔ እናቱ የናፈቀዉ. Like ግጩኝ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 5 жыл бұрын
የኔ ማር አወ #እናት ልዩ ናት ስዴት አራራቀን እንጅ የኔ ምርጥ እናት ልዩ ነች ሒወቴ ነች ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን
@antenehwasyhun5599
@antenehwasyhun5599 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ድንቅ ግጥም ነው!ጎበዝ በርቺ! አባትዋም ሙሌ በጣም ጎበዝ ገጣሚ ነው!! ያኔ የኮሌጅ ተማሪ አያለን "የፈተና ሰሞን" የሚለው የምረቃ መጽሔት ግጥሙ ዛሬም ውስጤ ነው!!!!
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 жыл бұрын
ገነት እንኳን በልጆችሽ ተደሰትሽ ! ከዚህ የበለጠ ምን አለ ? በቀረው ዘመንሽ እግዚአብሔርን እያመሰገንሽ መኖር ነው ።
@user-gc5mm8co4u
@user-gc5mm8co4u 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ገንየን ስወዳት በጣም የምወዳት አርቲስት የኔ ናት ልጅሽም ታምራለች እግዛብሄር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ገንየ ሰላምሽ ይብዛ እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ማማየ እዴው ስወድሽ እኮ
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 5 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@eskedargebrekidane1292
@eskedargebrekidane1292 5 жыл бұрын
ልጅ ለናቶችልዩ ልዩ ስጦታናቸው እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድልሽ ልዬ ስጦታሽን ልጆችሽ ትልቅ ደረጃ ታድርስልሽ በልጆችሽ ሁሌም ተደስች በረከት እረዴት ይግባ ይደጉ
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
ገንየ ስወድሽ😍😍😍 ልጅሸንም ኣላህ ይጠብቅልሽ እኔም ኣልሀምዱሊላህ እናት ላደረገኝ ኣላህ እናት መሆን ደስ ይላልና ያላያቹት ኣላህ ይወፍቀን ይወፍቃችሁ ውዶች
@asanatamam8631
@asanatamam8631 5 жыл бұрын
Aaamiin maree anchim enkuwan lazi abekash enat mahon betam new yamaregb walahi
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
@@asanatamam8631 ኣብሽሪ የኔ ማር ሁሉ በጊዜ ይሆናል💗💗💗💗
@sofitube3676
@sofitube3676 5 жыл бұрын
Ya allah eni lji yinoreg yihon yehul gizi nmenaye newu
@sofiitube1505
@sofiitube1505 5 жыл бұрын
አሚን
@lobaba8365
@lobaba8365 4 жыл бұрын
amennnn
@hewanassefa1089
@hewanassefa1089 4 жыл бұрын
Why am I crying like this😭😭😭😭so sweet God bless you and your family!!!
@eduedom8403
@eduedom8403 5 жыл бұрын
እናት እና ልጅ ስታምሩ ቃላት የለኝም እመብርሃን ትጠብቃችሁ ለእናት ስያሜ የላትም ለእናቶች ቃላት የለኝም 💕...
@loveetiopan1157
@loveetiopan1157 5 жыл бұрын
Genete Negato GTA Fetare Enekane leze keine Abekashe 💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍 Législation GTA Fetare yebarekachwu yetebekachwu 💞💞💞💞
@user-rl8jz2ey1e
@user-rl8jz2ey1e 5 жыл бұрын
እውይ ገኒዬ እውነት አስቀናቹኝ እናቴን አስታወሳቹኝ እናቴ ለኔ ጓደኛዬ እህቴ እናቴ ናት እማ ሁሌም እወድሻለሁኝ ስደተኛው ልጅሽ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳቹ መክሊትዬ አሜን በይ ልመርቅሽ እድግ በይ ለትልቅ ደረጃ ድረሽልኝ እናትሽን ተንከባከቢያት
@mimiorcher7651
@mimiorcher7651 5 жыл бұрын
አቤት ገኔዬ እዴት ታድለሽ እግዚአብሔር ልጁ ሽን ሺ ያርግልሽ ሳቅሽን እጥፍ ድርቡ ይርግልሽ
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 4 жыл бұрын
በጣምነውየምታምሩትእግዚአብሆረይጠበቃቸህ
@nardosnardi6256
@nardosnardi6256 5 жыл бұрын
ከወለዱ አይቀር ልክ እንዲህ ነው
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 жыл бұрын
ገኒዬ እግዚያአብሔር ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ስታምሮ በማምላክ
@aynalemaynalem8965
@aynalemaynalem8965 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድላችሁ እናትና ልጅ ስታስቀኑ እመብረሃን ከክፉ ሁሉ ትሰውራችሁ ገኒዬ እግዚያብሔር ልጆችሽን ለወገ ማረግ አብቅቶ የልጅ ልጅ አይተሽ አያት ለመሆን ደጉ አምላካችን አማኑኤል ለዛ ያብቃሽ ውድድድድድ ድንግል ከነ ልጇ አትለያችሁ
@zedeshoyoutube3528
@zedeshoyoutube3528 4 жыл бұрын
Gta Fetare. Yebareksh. Embete mareyam. Tebekachwu 🙏🙏😍😍🍎🍓🍒🥝🍅🍎🍏
@meseretshewaye247
@meseretshewaye247 4 жыл бұрын
ገንዬ እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ እነወድሻለን
@hegeriselameshiyibeza4500
@hegeriselameshiyibeza4500 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲሉ ኡፍፍፍ ፈጣሪ ያሳድግሽ
@user-ju6ro4di5k
@user-ju6ro4di5k 5 жыл бұрын
በጣም ደስስ በሚል አገላለፅ ነው እናቷን የገለፀችሁ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መታደልነው በእናት ፍቅር
@kalkidankefelegni6640
@kalkidankefelegni6640 5 жыл бұрын
ገንዬ ስወድሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@mahdernajosi5072
@mahdernajosi5072 5 жыл бұрын
ዋው፡ደስስቱል፡ፈጣሪ፡ይጠብቅልሽ፡ገኒ፡የኔማር
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 5 жыл бұрын
ዋው ገኒዬ በጣም ታድለሻል ሴት ልጅ ጓየኛም ልጅም እህትመ ሚስጥረኛሽም ሁለነገርሽ ናት በዚያላይ ጥሩ እናት ነሽ ጥላ ድራማ ላይ ፍቅር የሆንሽ እናት ነሽ የተዋጣልሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ተባረኩ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
ዊ ስታምሩ ገኒ ቆጆ ልጅ አለችሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@amelsister456
@amelsister456 5 жыл бұрын
Genye egziabhar ljochishin yibarkelshi enam ljochal lk edachi new yemwodachewu lenesu sl yemalhonewu yelem
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 5 жыл бұрын
መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ያፈራል ገንዬ አንቺ ጥሩ እና መልካም ሰው ስለሆንሽ እግዚአብሔር ጥሩ ስነምግባር ያላቸው ልጆች ሰጥቶሻል አይለያችሁ
@amanathefirst6615
@amanathefirst6615 5 жыл бұрын
ደስይላል
@hhftrhhgff2443
@hhftrhhgff2443 5 жыл бұрын
ገንዬ የኔ ልዩ የኔ ፍልቅልቅ ለመጀመሪያ ጊዜ ከጥሩ ዘር መልካም ፍሬ ሳአይ ልጆችሽን ባጠቃላይ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ገንዬ በቃሌ ለመግለፅ ይከብደኛል ውድድድድድድድድ እ ነው የማረግሽ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 5 жыл бұрын
Wow, God bless you guys. You have beautiful daughter .
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ገንየ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ የኔ ውብ እናት እና ልጅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@mesayeorthodos7336
@mesayeorthodos7336 5 жыл бұрын
ውይይ ስታምሩ እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ገኒ ከነ ልጅሽ
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የኔ ልዬ ለብዙ ልጆች አርአያ የምትሆኝ ልዬ ልጅ ነሽ እማ ገኒዬ ምን ልበልሽ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ የኔ ውድ እውነትም ፍቅር ነሽ አንቺ እማ!!!
@fsrdossiede8513
@fsrdossiede8513 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ ልጂሺም ዉብ ነች አችም ዉብ ነሽ ማሻአላህ
@user-lz6lf2ku5t
@user-lz6lf2ku5t 5 жыл бұрын
ገንየ የኔውድ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቅልሽ አስተዋይ እድትሆን እዳች የዘወትር ምኞቴነው ገንዬ የኔ እናት
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
እናት እና ልጅ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@abinetkonjo764
@abinetkonjo764 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችው ዋው ብቻ በእንባ ነው የታጠብኩት ምክናቱም ልጆቼን ትቼ በስደት ስላለው ትንሿ ሴት ልጄ ጋር እንዲህ ያለ ጎንኙነት ስላን ግን አብራትህ ብሆን ብዬ ተመኘው
@meab7556
@meab7556 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ቃላት የለኝም እግ/ር መጨረሻሺንም ውብ እና ድንቅ ያርግልሺ
@user-zv6uy4pd4j
@user-zv6uy4pd4j 4 жыл бұрын
ገኔዬ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@line9225
@line9225 4 жыл бұрын
ኡፍፍ አቦ እናት ትኑርልሽ ማማየ ምናለ የኔንም እናት ቢያኖርልኝ ያለ እናት አለም ጨለማናት
@aleleneyeteshale9428
@aleleneyeteshale9428 5 жыл бұрын
ዋው ሲያምሩ እዴት ደስስስ ይላሉ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ
@alamthariku1427
@alamthariku1427 5 жыл бұрын
አይለያችው ኧግዚአብሔር የጠበቃቸው 🙏🙏🙇🙇
@user-bm7we5mh4w
@user-bm7we5mh4w 5 жыл бұрын
ገንዬ እግዛብሄር ያሳድግልሽ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 жыл бұрын
ታስታውቂያለሽ ገንዬ ምርጥ እናት ነሽ እድግ ይበልሽ ሁሉም
@mesitadesse2909
@mesitadesse2909 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ገንዬ አድሜና ጤና እስከ ልጆችሽ ኑሪልን እሷንም ያሳድግልሽ ፈጣሪ መርቆ ሰቶሻል
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ገኒዬ የኔ መልካም የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ጥግ ድረስ ነው ልጅሽን እግዚአብሄር ያሳድግልሽ ለቁም ነገርም ያብቃልሽ ዘመንሽ በሳቅ ይለቅ
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 жыл бұрын
ገኒየ የኔዉድ እዴዉም እወድሸ ነበር ይባሰሰ ወደድኩሸ የኔፀባየ ሰናይ 💗❤*እግዚአብሔር ያሳድግልሸ እናት ለዘላለምትኑር
@netsiabebe1666
@netsiabebe1666 5 жыл бұрын
Egziabher amlk Erjem edmana tnaya ystchu Geniya🌹❤️ Ljochi shin emabata tetabklshi
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 5 жыл бұрын
እፍ ደስ ስትሉ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እኔም የሚስጠሬ ተካፋይ እናቴ ነች ጓደኛየ እንጅ እናቴ አትመስለኝም ስጠራት እንኳ እምወድሽ ብየ ነው እምጠራት እማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አሏህ ይወፍቅሽ እወድሻለሁ
@hannahanna9630
@hannahanna9630 5 жыл бұрын
እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ወይኔ አስለቀሱኝ ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 жыл бұрын
እፋፋ ገንዬ ለዚች ጊዜና ሰአት ላበቃሽ እግዛቤሔር ይመስገን 🙏😍💘
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 5 жыл бұрын
Batiam tamralachihu admen xana yasxachihu
@librarylibrary6543
@librarylibrary6543 5 жыл бұрын
Uuuff Enem😥😥😥😥😥😥
@user-xp1st6es4w
@user-xp1st6es4w 5 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስስ ትልለችሁ እግዚአብሔር አይልችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖🌷🌷🌷🌷🌷🇪🇹🙏🙏🙏
@tolo6714
@tolo6714 5 жыл бұрын
እናቶች እንኳን እንኳን አደረሳቹሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ለእናቶች አሜን እኔም ለናቴ ግጥም ሁሌ እፅፍላት ነበር ወየው ስደት አለያዬን እፍፍፍ ዛሬስ እንባዬንም መቆጣጠር አቃተኝ እንደኔ የእናት ናፍቆት ያንገላታቹሁ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹሁ ታላቅ እህቴ ምሳሌ አዊ
@molymolymolly2693
@molymolymolly2693 5 жыл бұрын
ደስ ስሉ እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቃቹሁ እናትና ልጅ
@tassamasupersuper9750
@tassamasupersuper9750 4 жыл бұрын
በጣም ምወዳት ገነት እንቁ ሠው ነሽ
@asanatamam8631
@asanatamam8631 5 жыл бұрын
Wooow geniye mashaa allah lijesh konjiye gitmuwam endasuwa konjo betam tamralachu
@YenesewBelie
@YenesewBelie 5 жыл бұрын
Wow Tamiralachihu!!!!!!!!
@islamkwitkwit4658
@islamkwitkwit4658 5 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ልጆችሺንም አንችንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም በጣም ቅመም የሆንች ልጂ ናት ትልቅ ደረጃ ትድረስልሺ ገኒ
@sisaygezahegn
@sisaygezahegn 4 жыл бұрын
Dengle tetebkachu
@user-yu9iw4fd2v
@user-yu9iw4fd2v 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እድግበይ እናቴ ኩራቴ አባዬ ኩራቴ ወላሂ እሥኪ የእናቱን ፈገግታ የሚያሥደሥተው ኑሩልኝ
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 5 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ እናት ለዘላለም ትኑር።
@hayathayat1486
@hayathayat1486 5 жыл бұрын
ዋው
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 5 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ ገኒየ እግዛኣብሔር ይጠብቃቹ ማሮች
@emmateka419
@emmateka419 5 жыл бұрын
Amen
@aknnd9539
@aknnd9539 5 жыл бұрын
አንችም የተለየሺ ሰው ነሺ ገኒየ በጣም አንችን እናትነት ብቻ መሰየም ይከብዳል እንዳው በዴፈናው ሰላምሺ ብዝት ይበል ከልጆችሺ ጋራ ገንየ እወድሻለሁ አከብርሻለው በስራሺም አደንቅሻለሁ
@galmaadhugaafjiraadhugalma435
@galmaadhugaafjiraadhugalma435 5 жыл бұрын
Wowow betam des setelu weddd mamye😍😍😍😍😍😍😍
@user-bs6ji9vb2s
@user-bs6ji9vb2s 3 жыл бұрын
የኔፍቅር አላህያሣድግሽ የውነትደሥሥትይ
@habshihabshi3043
@habshihabshi3043 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ግጥም ነው የምር እሲ እንደኔ ምስጥ አድርጎ ያዳመጠው
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
ዋዉዉ ስታምሩ ገኒ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ልጅሽን ለንቺም እድሜና ሙሉ ጤናሽን ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ
@admamobile7554
@admamobile7554 4 жыл бұрын
Wowow
@abudhabi7791
@abudhabi7791 5 жыл бұрын
geni E/r yasadeglish betam des tilalachu taskenalachu Enam Lehulachu fetary rejim edimena tena yestachu ewedachewalew
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
ደስ ይላል እናትና ልጂ እግዚአብሔር ፊቅራቹሁን ያብዛው
@user-zz8tn8kv7u
@user-zz8tn8kv7u 5 жыл бұрын
ገኒየ እካንም ተረፍሽ ገኒየእካንም ዳንሽ የኔ ውድ አንችም እደጊ ገኒየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 жыл бұрын
እናትና ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ገኒ የኔ ምርጥ ስወድሽ ♥
@ethiolove5855
@ethiolove5855 5 жыл бұрын
ዋውው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ገኒ
@shskfbnr6844
@shskfbnr6844 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ያሳድግልሽ
@Ma-tq8fp
@Ma-tq8fp 4 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ በጣም ደስ ይላል
@Wubit234
@Wubit234 5 жыл бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ ፈጣሪ አይለያቹ 💖💖👈
@tadilatqwe171
@tadilatqwe171 5 жыл бұрын
እፍፍ ደስሲሉ እኔም በሠላም ለሐገሪ አብቅቶኝ ከናቴጋ እንደዚሕ ለመሆን ያብቃኝ እናቴ ሁሊም እወድሻለዉ ፈጣሪ በሠላም ያቆይልኝ
@helenteklay5777
@helenteklay5777 4 жыл бұрын
አሪፍ ገጣሚ ነሽ
@user-hm3zl1wp6b
@user-hm3zl1wp6b 4 жыл бұрын
ኡፍ ስታስቀኑ ታድለሽ ረጅም እድሜና ቴና
@habtamelegasa1698
@habtamelegasa1698 5 жыл бұрын
እናት እና ልጅ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጣብቃችሁ ሠላምያብዛላችሁ
@Tesfa66
@Tesfa66 5 жыл бұрын
ገኒ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ፡፡ ትንሽ ግን ቅር ያለኝ ህፃናት በተፈጥሮ ውብ ናቸው ኩልና ሊፒስቲክ ባትቀቢያት ደስ ይለኝ ነበር የልጅነት ውበቷ በቂ ነውና አይደል እንዴ
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
Giney mert enet neshe regim edemeana tena kenlijwechesh meklet mert getem neshe 😍😍👍🙏
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 5 жыл бұрын
መሸኣላ አላህ ከእናተ ጋር ይሁን እማረግ ተድረስልሽ እናት ለዘላለም ይኑሩልን ፣ፍቅር ሀያት የጨምርላችሁ
@itzjemi1220
@itzjemi1220 5 жыл бұрын
ገንዬ፣ስወድሽ፣እረጅም፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥሽ፣አብዝቶ፣አብዝቶ
@user-qz3xp9jl7w
@user-qz3xp9jl7w 5 жыл бұрын
ዋው ሥታምሩ ፈጣሪ ጤና እዲሚ ይሥጣችሁ
@user-bs6ji9vb2s
@user-bs6ji9vb2s 3 жыл бұрын
ሥወድሽሀያቲ አላህያሣድግሽ ፍቅር ነሽ የኔውድድድድ
@samiart2989
@samiart2989 5 жыл бұрын
Metadel new mebarek new.. Genet. .. egziabiher betesebishin yibarkilish!
@celinaruth5421
@celinaruth5421 5 жыл бұрын
Eseyyyyy wddddd inde inena lje salina betam inwadedalen dessss ylal
@tube-ki6yu
@tube-ki6yu 5 жыл бұрын
እናት መሆን እንደት እንደናፈኩ የእውነት ብቻ ግን ስሜቱ አለ ልጁ ሳይኖር እንደዚህ አይነት ነገር እ ህፃናት ሳይ የሆነ ስሜት ከውስጤ አለ በጣም የማይገለፅ ምንም ሳይያዝ ነውና ይሄ ሁሉ እግዚአብሔር ፍላጎቴን እንድሞላልኝ ሁሌም በሀፅያትኛ አንድበቴ እለምነዋለሁ እስኪ ይሳካልሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች
@mohmdaldfere4701
@mohmdaldfere4701 5 жыл бұрын
Yesakaleshe eht
@jamilmohammed5746
@jamilmohammed5746 4 жыл бұрын
አላህይጠብቅልሽልጅሽንገነትግንበጣምነዉየምወዳት
@rahmaa2339
@rahmaa2339 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያሳድግልሺ
@samira6797
@samira6797 4 жыл бұрын
ገኒየ በጣም እወድሻለሁ እረጅምእድሜውደ
@kalamkalam1186
@kalamkalam1186 5 жыл бұрын
ዋውውው ስታምሩ የፍቅር አምላክ ፍቅራችውን ያብዛላቹ እካንም አደረሳችው ለመላ ኢቶጲያን እናቶች
@mekdesfikir8468
@mekdesfikir8468 5 жыл бұрын
ገኔ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እውነት ስታምሩ እውነት በጣም ውብናቹ
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 4 жыл бұрын
ገኒ በጣም ደስ ይላል
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 5 жыл бұрын
ገንየየየ እግዚአብሔር ያሳዲግልሺ ትልቅ ዴረጃ ያዲረስሽ
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 5 жыл бұрын
ወይገንዬ፡ደልጅ፡ላደለዉ፡ምንያስደስታል፡መብርሀን፡ፍቅርናሰላም፡ጨምራጨማምራ፡ትስጥሽ፡ከነቤተሰብሽ፡ደስምትል፡ልጅ፡አለችሽ።
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 5 жыл бұрын
ያሆና ግዜ ታመሽ ወድቃሽ ናበር ዘሬ ያሁሉ አልፎ ስትፈኪ ለካ ሁሉም በግዜው የልፈል ጋኒ ምርጥ አርትስት።
@user-vm8mj2ux7c
@user-vm8mj2ux7c 5 жыл бұрын
እናቴ ፍቅር ናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሬየ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ
@SalamSalam-dz6oc
@SalamSalam-dz6oc 5 жыл бұрын
Geniya konjo wow betam tamralachu lij egizabher yasadegate, geniya erajem edema tena geta yeseteshe
@mekdiyonas83
@mekdiyonas83 5 жыл бұрын
ዉይይይ ደስ ስትሉ እናት ልጅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@tititechale5602
@tititechale5602 5 жыл бұрын
Betam yemiwedat artsy ! Des yilali fikirachu! Tibarekilshe
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
የእኛ ቀናት #61 እነሱ ሲበሉ እኔ አፌን አላበኝ።
22:48
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 72 М.
መክሊት በስራ ላይ ድንገት አለቀሰች!
9:23
kidus mulugeta
Рет қаралды 206 М.
የእኛ ቀናት#26 በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርፕራይዝ ተደረኩ።
18:26