Ethiopia: የጠቅላይ ሚኒስትሩ ራስምታት!

  Рет қаралды 41,868

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
Ethiopia: የጠቅላይ ሚኒስትሩ ራስምታት!

Пікірлер: 110
@festube9044
@festube9044 4 жыл бұрын
ቀላል ነው በጣም የተወረሰ ነው መመለስ አለበት
@dembeleshtefera3372
@dembeleshtefera3372 4 жыл бұрын
እረያ ሁማራ ወልቃይት ጠገዴ የአማራ ነው
@edisonedi2921
@edisonedi2921 4 жыл бұрын
ዝም በል ወረኛ ያማራ መሬት መሆኑን መሬቱ ራሱ አፍ አዉጥቶ ይናገራል
@endatresawteklehaimanot3979
@endatresawteklehaimanot3979 4 жыл бұрын
የምን ዕራስ ምታት ነው።የሀገሬው ሀብት መሬት ነው የምን አጀገኛ አዝማሚያ ነው።ጠገዴ ወልቃይት የትግሬ አልነበሩም
@mordecai4675
@mordecai4675 4 жыл бұрын
ውስብስብ አይደለም በጣም ቀላል ነው ቦታውን በወያኔ ጭቆና ሲሰቃዩ ለኖሩት ራያና ወልቃይት ንብረታቸውን ማስረከብ ነው።
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 4 жыл бұрын
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዋናው እራስ ምታት መተከል ነው የሚሆነው መተከል ነው!!!
@tanamedia1
@tanamedia1 4 жыл бұрын
እንኳን ለጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
@fkrtefkrte7460
@fkrtefkrte7460 4 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረስን
@manayesimegn9987
@manayesimegn9987 4 жыл бұрын
አሜን
@abcsbd1331
@abcsbd1331 4 жыл бұрын
ራያና ወልቃይት የታወቀ የማራ እርስት ነዉ
@gashawabebe4749
@gashawabebe4749 4 жыл бұрын
ምንም እራስ ምታት አይደለም በጉልበት የተወሰደ በጉልበት ተመልሷል አለቀ፡፡፡
@dembeleshtefera3372
@dembeleshtefera3372 4 жыл бұрын
ጁንታ በጉልበት የወሰደውን መሬት በትክክል ከልተመለሰ እንዴገነ ጦርነት ነው ምቀሰው
@ሄራ
@ሄራ 4 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ አመት በሺዎች የሚቆጠሩ ንፁሐን የተጨፈጨፉበት የወልቃይት ራያ ሁመራ ነው ስለዚህ የአማራ እንጂ የትግራይ አይደለም መሬታቸው ይመለሳል አከተመ።።
@nejatliben6293
@nejatliben6293 4 жыл бұрын
ህወሀት የተባለ መዥገር ከተገላገልን ሁሉም ቦታ ያገኛል ይመለሳል
@ሰላምቱዩብ-ፐ9አ
@ሰላምቱዩብ-ፐ9አ 4 жыл бұрын
እንደ ምን ያስቸግራል ሁመራ ወልቃይትም የጎንደር ክፍለ ሀገር ነው እራያም ወሎ ነው
@dembeleshtefera3372
@dembeleshtefera3372 4 жыл бұрын
መንም ይሁን መንም ወልቃይት የአማራ ነት መሬታችን በስከበር አለበት
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 4 жыл бұрын
Tekekel Welekayet ,Humerra, Raya enkane des alachehu 👏🏽👏🏽👏🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@banchamlakmengistie4832
@banchamlakmengistie4832 4 жыл бұрын
ምንም ራስ ምታት አይሆንም
@gashawabebe4749
@gashawabebe4749 4 жыл бұрын
ሰቶ ማልቀስ አይገባም፡፡ጥያቄዉ አብቅቷል ተመልሷል፡፡
@berketadese3237
@berketadese3237 4 жыл бұрын
እኔም ማየጸምሬ ወልቃይት ጸገዴ ከሰለሞንዳይንስቲከአፄፋሲልልጆች ከሆኑት አስተዳዳሪ ከነበሩት የጃነሞራው ደጃዝማች ወንዴ የተወለድኩት አባቶቻችን ጣሊያንን አፈር የስጋጡት በጦር በጎራዴተዋግተው የጣሊያን የታጠቀውን ዘመናዊ ትጥቅበመማረክለራሳቸውና ሌሎችበመሥጠት ድል አድርገው እቴጌ ጣይቱ ደጃዝማችነት ለአፄውሹመቱን አውጥተዋል ግንምንም ባልታወቀ መንገድለአፄውድግስ በጉዞለይ እንደሉበቀሎ ላይ ሕመም ሲሰማቸውሲወርድ ሕይታቸው አለፈ ወደ ጀናሞራ በደረስጌ ማማርያም መካነ መቃብራቸውአለ ግንየአሟሟታቸው ሚስጥር አነዱሌላ ሌላዉ ሌላ ሲያወራ እንዲሁ ቀቀረ ኢትዮጵያ ብዙ ጀግኖችን የሚያጠፋተመስጥሮ ይቀራል አሁንም እናንተ ጀግኖች እራሳችሁን ጠብቁ ቀድሞ የነበረው ክፋት አሁንም አለ እየልኩ አሳስባአለሁ
@gerageru1388
@gerageru1388 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርመኝ ነገር ሰው እንዴት ቀላልና ህዝብ ሁሉ የሚፈልገው ትቶ ጭቅጭቅ ፍለጋ ነጠላየን አቀቤይኝ ይላል ።አብይ ተብየውስ በግድ ከትግሬ ጋር ሁኑ ብሎ እራሱን የሚያመመው ምክንያት ትንሽ ኤንኳን ሊገባኝ አልቻለም ። ምናልባት የአቤይን እባብነት ላለመዘኔጋት እስካአሁን የደደቢት እርኩሳን ማንፌስቶ የመጨረሻው ነጥብ ያወጡትን እተገብራለሁ ካለ ነው ይህ መሬት ሊጠቅመው የሚችለው ።
@fkrtefkrte7460
@fkrtefkrte7460 4 жыл бұрын
ምንም አያስጨንቅም ያማራነው አለቀ
@abcsbd1331
@abcsbd1331 4 жыл бұрын
አተልጅ ጣፋጭ አደበት አለህ
@nuruebrahim6807
@nuruebrahim6807 4 жыл бұрын
ሁሉም የአመራ ነው
@ሀዲነኚየወሎልጅለያውምወል
@ሀዲነኚየወሎልጅለያውምወል 4 жыл бұрын
ቸር አሰማን
@IbrahimMohamed-ot1ev
@IbrahimMohamed-ot1ev 4 жыл бұрын
ያማራነው ፍትህ አያስፈልገውም
@endatresawteklehaimanot3979
@endatresawteklehaimanot3979 4 жыл бұрын
በጉልበት የተወሰደ መሬት በጉልበት ተመልሷል።
@mosessammy7055
@mosessammy7055 4 жыл бұрын
True that is Amhara property 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kedertesfaya5542
@kedertesfaya5542 4 жыл бұрын
በግድ የወሠዱትን በግድ ተመልሧል ነግር ግን አሁንም የተለያዪ አሥተያየት መሥጠት አያሥፈልግም ዳግመኛ ጫና ላለመድረሥ ከተፈለገ የህዝቡ ፍላጎት መሠረት ሊሠመርበት ይገባል የድሮ ማንነታቸው ሊሠመርበት ይገባል ከዚህ ውጭ እነ ፖለቲከኛ ነን ባዬች አርፋችሁ ተቀመጡ አሁንም ጁንታነትን ያመለክታል እሥከዛሬ በማንነታቸው የአማራ ህዝብ ማለት ሁመራ ራያ ወልቃይት ጠገዴ ሢታረዱ ሢሣደዱ ሥገደሉ የት ነበራችሁ እነ ኬኛ ባዬች ዳግም ለጦርነት ካልታሠ ወይም ሀገሪቱን የመን ማድረግ ካልተፈለገ እነዚህ መሬቶች የጎደር ነው ህዝቡም አማራ ነው ።
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 4 жыл бұрын
ማረፊያ ያጣች ወፍ አደረግነው ዶክተር አብይን 😏ቢሆንም ግን መመለስ አለበት ኢትዮጵያየ ተንሳኤሺ ቅርብ ነው ☝️☝️☝️☝️
@shibefente5682
@shibefente5682 2 жыл бұрын
ምንም ራስ ምታት አይደለም። ማንነታች አማራ ነው። አትዘባርቅ።ማንም ትግሬ ተከዜን ተሻግሮ የሚመጣ የለም።
@fikerfiker4119
@fikerfiker4119 4 жыл бұрын
በህግ ማወጅ ብቻ ነው! ክልሎቹ ሲወሰዱ በሀይል በስልጣን በመጠቀም ነው! መልሶ ወደ አማራ ክልል በአዋጅ መመለስ ነው! ሬፈረንድም አይሰራም የአማራ ህዝብ የዘር ጭፍጨፋ ተካሂዶበት ተሰዶም ይገኛል ስለዚህ በህዝብ ቁጥር እንዲያንስ አድርገውታል! በርግጥ መታገስ ያስፈልጋል!!
@የ3ሺእመትእመቤትልጅ
@የ3ሺእመትእመቤትልጅ 4 жыл бұрын
እብቹ ራስ ምታት እያቅም ያስተካክለዋል
@jakichanget8569
@jakichanget8569 4 жыл бұрын
አንድም የትግራይ ከአማራ ወሰኖች ላይ የዘረፋቸው ከተሞች እጋዊነት የለውም። ወደእጋዊነት ለማስገባት 28 አመት የአማራ እዝቡ ሲያልቅ የት ነበራችሁ ? በየትኛውስ እገመንግስት ነው የምንዳኘው ?ሌባው ባመቻቸው አይታሰብም። ፖለቲካዊ ነው እራሳቸው ወያኔዎች እስከሚያመቻቹ ሲሉት የነበረነው።
@zehabuwussen7199
@zehabuwussen7199 4 жыл бұрын
ምንምእራሥምታትአይሆንም ማንነታችንማንምሊቀማንአይችልም
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
በገዛ ፈቃዱና ምርጫ እንጂ ራስ ምታት የሰጠዉ ፋኖ አማራ የለም! ሆ በል ያለዉ ዲያቢሎስን ተጠያቂ ያድርግ እንጂ! እሱም የመገንዘብ ችሎታ ላለዉ የመዳን ቀን ይሆን ነበር።
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣክ ፈታ በርቱ ሀገር መምራት በጣም ከባድነው ጀግና መሆ አለባችሁ
@tinamedia1719
@tinamedia1719 4 жыл бұрын
አብቹ ቅን ታማኝ እውነተኛ ሰው ነው ወልቃይት ጠገዴ ሁመራ ለሚመለከታቸው ይመለሳሉ ጁንታ የከለከለውን ለባለቤቱ ይመልሳሉ
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 4 жыл бұрын
ምንም እራስ ምታት የለውም ወያኔ ተራውን እንደነ መሳፍንት ተስፉ ጫካገብቶ እየተዋጋ አማራን የጎን ውጋት ይሁንናከ20አመት በሗላ መልሶ ደግሞ ህወሃት በጉልበት ያስመልሳል ::
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 4 жыл бұрын
ስለ ሕዝቡ ባለቤቱ ና የሚበጀውን የሚያውቀው የመብቱ ባለቤት ሕዝብና ሕዝብ ብቻ ነው :: ዘመናዊ ባርነት እና ቅኝት አሁን አይሠራም:: እነ ፈንቅል ከፌስ ቡክ ወረድ በሉና ራያና ወልቃይት ወረድ ብላችሁ ህዝቡ ጋር ተነጋገሩ :: ማነህ ታዬ ደነዳናም አርፈህ ራስህ እወቅ በማይገባህ ከእውቀትህ ውጭ በሆነው ጉዳይም አታምቦጫርቅ !! ራስክን በጥሞና ተገንዘብ ይሄን በርካታ ዓመታት የፈጀብህን ትምህርት መረጃህን አታራክሰው :: ሁሉም ራሱን ያውቃልና አንተም እኔ ማነኝ ብለህ ትንሽ አስብ::
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ እናት ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናት ሀገሬ ለዘላለም ተኑረያልሽ ተክብርሽ ተፈረተሽ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ ውዶች በፍቅር
@olivedemeke5123
@olivedemeke5123 4 жыл бұрын
ጠቅላዩ ምንም ራስ ምታት ሌላም አይምለክታቸውም ባለቤቱ በህግ ሳይሆን በትእቢትና ብጉልብት የተነጠቀውን ብደሙ አስመልሷል ተደመደመ : :
@sebesebegeburhana8785
@sebesebegeburhana8785 4 жыл бұрын
Rayaa is hadiya people's
@yimamabate2919
@yimamabate2919 4 жыл бұрын
መጀመሪያ የህዝብ ፈላጓትነው
@ahmedelhadiadem8974
@ahmedelhadiadem8974 4 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ እንጅ ፡ድንበር ለመከለል አልመጣም፡የድንበር ጉዳይ የሚፈታው በህግ እና በህግ ብቻይሆናል፡፡
@kedertesfaya5542
@kedertesfaya5542 4 жыл бұрын
ፈሣም
@abserabser4394
@abserabser4394 2 жыл бұрын
ኦለኔርደመቀዘዉዱአንበሳጀግና
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 4 жыл бұрын
አብይ ለይቶ የናንተ ን ጎጥችግር አይፈታም ሰከን በል።
@dembeleshtefera3372
@dembeleshtefera3372 4 жыл бұрын
ወልቃይት ጠገዴ እረያ ሁማራ እነዶም መቀሌንም ጨምረን እንወስደለን
@eumgssan1260
@eumgssan1260 4 жыл бұрын
Are yet hje lsak kkkkkkkk ahahahs
@ethaa669
@ethaa669 4 жыл бұрын
ማውራትና መስራት ለየቅል ነው ህዝብ የሚልህን ማዳመጥ ብቻ ምላሽ ነው ዙርያ ጥምጥም መሄድ አያስፈልግም።ህዝቡ ስራውን ይሰራል።
@fozyahmohamed4118
@fozyahmohamed4118 4 жыл бұрын
አሁንስ ሁሉም ሚድያ ጠቅላይ ሚኒስተር ጠቅላይ ሚንስተር እያላችሁ ጆሮየን አደነቆራችሁት ሚዳዎች በሳኡድ እስር ቤት የሚሰቃዩትን ወገኖቻችንን ከታጠቅ ሚድያ በስተቀር ታዝበናችሗል ወንድማችሁ ወይም እህታችሁ ቢሆኑ ዝም አትሉም ነበር
@ሳይከፋህኑርልኝናፍቆቴ
@ሳይከፋህኑርልኝናፍቆቴ 4 жыл бұрын
😭😭😭 ትክክል ፍትህ በሳውዲ እሥር ለሚሰቃዩ ቅያሬ ልብሥ እኳ እደት አድርገን አደምንልክላቸው ግራ ገብቶናል
@حسينياسين-و2ب
@حسينياسين-و2ب 4 жыл бұрын
እኔ እሚመስለኝ ሕዝቡ እንደወሰነ መማድረግይመስለኛል
@ሥምየለኝምስምአውጡልኝ
@ሥምየለኝምስምአውጡልኝ 4 жыл бұрын
በውስጡ ያሉት ሰዎች ናችው እንርሱን ማናገር ነው
@kassahailu821
@kassahailu821 4 жыл бұрын
የማይካድራው አስከሬን ሽታ ይልቀቅ ቢያንስ
@neza6422
@neza6422 2 жыл бұрын
ዝበል ወሬ መሬታቺ የኛ ነዉ አገረ ያወቀዉ ጣሀይ የሞዉ
@tewodrosdamtie5786
@tewodrosdamtie5786 2 жыл бұрын
ወልቃይትና ሁመራን ፀገዴና ጠገዴን ለምን ለያየሀቸው ወይስ ስለቦታው አቀማመጥና እውቀቱ ሳይኖርህ ነው ዜና ምትሰራው?
@ابومحمد-ز2ي1ث
@ابومحمد-ز2ي1ث 4 жыл бұрын
የምንፈተናነውእምታወራውይሄኮማንምያወቀውነውየአማራመሆኑንአሁንወሬአታራግቡ
@iamehipia3712
@iamehipia3712 4 жыл бұрын
ምንም ራስ ምታት የለውም ሁሉንም ለዶክተሩ ተውት።
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 4 жыл бұрын
ይህ እኮ ሳይታለም የተፈታ ነው ዶ/ር አብይ ትክክልኛ ኢትዮጵያዊ እና የታሪክ ትምህርት ተምሮ እንደሆነ እነዚህ የተጠቀሱት ቦታዎች በሙሉ ወደ ቦታቸው መመለስ አለበት እንኩወንም ቦታንና ተራራ የሰረቁ የታሪክ ዝቃጮች ናቸው ድሮም ቢሆን መች ተማሩና የተማሩ ሲሆን እኮ ነው የምትከራከረው እነሱ እኮ ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ እኮ ቤትና የተማረ አይተው ምን እንዳሉ ሁላችንም እናውቃለን በድጋሚ መናገር አያስፈልግም ደንቆሮ ይመስል ወሬ መደጋገም ይቅርና ዶ/ሩም ይህንን ሳያንገራግርና ሳያወላዳ ዝም ማለት ነው ያለበት ሌላውን ስራ ይስራ ይህንን ለነኮረኔል ደመቀና ለህዝቡ ይተወው እምን ቤት ማን ያዛል አለቀ """"እግዜአብሔር ሀገረ ኢትዮጵያንና ህዝብዋን ይጠብቅልን """
@yimamabate2919
@yimamabate2919 4 жыл бұрын
ግደታ ከጁታ መኗር አለብህ አይባልም
@addisalem5455
@addisalem5455 4 жыл бұрын
Fetadaily ማንቦጫረቅ ይሏችሀል እንዲ ነዉ በርቱ አርቱቡርቴ ነገር ጀመራችሁ አይደለ ?
@yimamabate2919
@yimamabate2919 4 жыл бұрын
ህዝቡ የመረጠው ጋር ነው የሚኗረው
@jenemar1234
@jenemar1234 4 жыл бұрын
Qedada
@محمدعاظم-ث1ف
@محمدعاظم-ث1ف 4 жыл бұрын
ፈታደይ እባክህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ እህትና ወንድሞቻችን አሰሙልን እባካችሁ
@abesinyaaddisabeba3239
@abesinyaaddisabeba3239 4 жыл бұрын
🇪🇹..our p.m..ራስ ፡ምታት: አያውቀውም🇪🇹 he know wt he hv to do👉🏿 የኢትዮጵያ: ታሪክ 😠የ28 አመት😠 አይደለም⬛
@yehdegoyosephe1196
@yehdegoyosephe1196 4 жыл бұрын
THIS IS THE TIME TO BE LEBREAYTE TO GETHER. PLEASE STOP DESTROYING YOUR OWN COUNTRY. DR ABIY AHEAD IS JUST A LEADER YOU HAVE A RESPONSIBILITY TO KEEP YOUR COUNTRY SAFE AND PIECE. ONE PEOPLE ONE FAMILY ALL ERITREAN AND ETHIOPIAN BROTHERS FROM ERITREA
@medibekele3186
@medibekele3186 4 жыл бұрын
ምን እራስ ምታት አለዉ:: እክቲቢስቶች ሳይሆነኑ ይህን መልስ የሚስጠው 1. ይህዝቡን ፍላጎት መገምገም, 2 የእመጣጡን ታሪክ መገምገም, 3.በሰፈራ ስም የገባውናነዋሪውን መለየት, እና የተፈናቃዩን ህዝብ እንዴት አርጎ ማቁዋቃም ጥናት ማድረግና የማያዳግም ውሳኔ መስጠት በክፊል ይህ ይመስለኛል:: በጀትና ባለመያና የታሪ አዋቂን ይጠይቃል :: የግል አስተያየት::
@yarab4997
@yarab4997 4 жыл бұрын
አብይ 2ኛ ው መለስ ዜናዊይ ኦነግ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
ትክክለኛ ትንታኔና እና መሆንም ያለበት የአማራው ህዝብ ማንነት እንጂ እንደ ታዬ ደንደዓ የህወሀት ኢሀዴግ ደቀመዝሙር ያው የአለቃዎቻቸው ወያኔ ባህሪያቸው የውስጣቸው ስሜት ፍላጎና ማንነት ስላሰመለሰው የተረኛነት ምልክት ከማሳየት በስተቀር ምንም አይፈይድም ይህም የእሱን መሰል ብዙዎቻቸው ምኞትም ነው። መጀመሪያ የኦሮሚያን ሰው በላ ኦኔግ ማስተዳደር ሳይችሉ መዝለል ንገሩኝ ባይ መንገድ ዳራ ያራል ይባላል።
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 4 жыл бұрын
የእናንተ ራስ ምታት ነው ችግሩ በህግይፈታል
@tinamedia1719
@tinamedia1719 4 жыл бұрын
ጎጀሌ ህወሃት ጉድጓድ ገቢዮ
@ሀዲነኚየወሎልጅለያውምወል
@ሀዲነኚየወሎልጅለያውምወል 4 жыл бұрын
ሰምቸ እመለሳላሁ
@geteasfaw9244
@geteasfaw9244 4 жыл бұрын
አቁም እኔን ጋብዘኝ በኦፍሼል እኔ አውቃለሁ እመስክራለሁ ማን እንድህ እንዳደረገ፣ሰለ መሬት መስረቅ፣ ዋናውን ፓይንተት ይዤዋለሁ ጌጤ አስፋው ጎፕ ሲዊዘርላንድ ጥራኝ ልንገርህ
@Emanu1532
@Emanu1532 4 жыл бұрын
ራሲክ ይፉራስ ለሞተ አሲብ ካመመ አስፕሪን ኪኒና ጊዢ ጫብጫባ ሚናሚን ቲዎጃለሽ ኢናቲሽ
@mergabeyene1803
@mergabeyene1803 2 жыл бұрын
የምን ራስምታት አባት. መሬቱ ባለቤት አለው. ለያውም በሕገመንግሥቱ የተረጋገጠ
@endalemamo9428
@endalemamo9428 4 жыл бұрын
No headache, just let the residents decide by referendum and act accordingly. That is how democracy works. Be gagata ena be activist ayidelem. Yelele topic fetiren sew anabala
@aidahailu2320
@aidahailu2320 4 жыл бұрын
Why? It is yeamara gizat!!! Give it back. You on the other find another story to report rather than raising this stupid subject as a story. Get a life.
@dr.abrahamsolomons7979
@dr.abrahamsolomons7979 4 жыл бұрын
🙏🏼👉🏿🇮🇱🚥🇺🇸አሽባሪው {ጅንታው} ለማለት:አብይ:አህመድ:አሌ:ለምን:አልፈለገም;ህዋት:አሽባሪ:ነበር:ነው⁉️ህገመንግስቱ: በመጀመርያ: መቀየር:አለበት:ለምን: ለመቀየር:አልተወስነም❗️ሌላ:ኮሚቴ:ከመቋቋሙ:በፊት⁉️.......አብይ:አህመድ:አሌን: ሙሉ:በሙሉ: በሚስራው:ነገር:እምነት:የለኝም:ካለኝ:ክትትልና:ከሚያደርገውና:ከሚናግረው: ንግግር:እንፃር:: አብይ:አህመድ: አሌ: አማራውና:ጉራጌው:በኦሮሞው:ፕሪዝዳንት:ትእዛዝ:ሲገደል:አብይ:የወስደው: እርምጃ:የለም❗️በፕሪዝዳንቱ:ላይ❗️ ባጠቃላይ:የአብይ:አህመድ:መቀባጠር:የትም:እያደርስም❗️የአብይ:አፈጯሌነት:የትም:አያድርስም⁉️
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 жыл бұрын
ደራስ? አዲስ አበባስ?
@samrawitassefa9472
@samrawitassefa9472 4 жыл бұрын
Ayechanekm lead yemearegew geta Eyesus new
@destalencho9106
@destalencho9106 4 жыл бұрын
የምን ራስ ምታት? እንዲያውም አንድ ሃሳብ ቀለለላቸው እንጂ።
@brtucannegasi1272
@brtucannegasi1272 4 жыл бұрын
Lemen rasemetate yhonale behaku meferede new
@newentertainmentandnews4846
@newentertainmentandnews4846 4 жыл бұрын
dagmawi simeneh/ethio media show
@kamilaaman5348
@kamilaaman5348 4 жыл бұрын
አሏህ አለው. ለአቢቹ
@hamudasfaw7326
@hamudasfaw7326 4 жыл бұрын
ምች ይምታህ
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 4 жыл бұрын
ለምን ራስ ምታት ይሆንበታል ወሬኛ ነህ ህዝቡ መወሰን መብቱ ነዉ
@negaalemayehu9954
@negaalemayehu9954 2 жыл бұрын
Ye welkait Gudayina Mezzez Ye Abiy Koyta Yaketmal, Hullete Biyassib Yishalal, Eritrea Inquan Welkayt Ye Amara Mehonun Tawkalech ,Amarw ke Shefete Ye Eritrea Merret Gegzzi Adrigo Nekemte Yiggebal,That Is a mater of Time.We Shall see.
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 4 жыл бұрын
MINIM ERASEMITATE YELEM WED KEDMO AMARA KILILI KENEHIZIBU MEMELESE NEW... BADEMENE LE ERTERA SIMELESE ERASEMITATE LEMINE ALHONEM ...??ENKOAN KLILI LE KILILI ..
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 4 жыл бұрын
Ene esun behon gedel gebu beye techachew etewelachew neber. Esu bayenor noro Ethiopia yemetebal hagerem ayenor neber. Rwanda hona neber Meseganebis hulu. Allah yeredah Abeyeye.
@gamobonga4432
@gamobonga4432 4 жыл бұрын
Aloha melash mratoch bgf k tgray sltwsdu ymlsu.
@HamzaAhmed-gf4ol
@HamzaAhmed-gf4ol 4 жыл бұрын
የራያ መሬት በትኣምር ኣማራ ማንነት የለዉም በዎሎ ረገጣ ራያን ለመወሸም ዳዴ ማለት የትም ኣያደርስም የራያ ማንነት ራያዊ ብቻ ነዉ እንጂ ኣማራ ማንነት ቢሞት የለዉም ዛዲግ ኣብርሃ የሓዜን ተወላጅ እንጂ የራያ ሰዉ ኣይደለም ቢሆንም የመወሰን መብት ያለዉ የራያ ህዝብ እንጂ እነ ርስቴ ናፋቂ ኣይደሉም ። ራያ ዉስጥ ኣገዉኛ ኣማርኛ ኣፋርኛ ኦሮምኛ ራይኛ ትግርኛ ተናጋር ስር ሰደድ ማሀበረሰብ ለዘመናት ራያ በኣማራ ራያ በትግራይ እያሉ የራያ መሬት ሲከፋፈሉን ንሮዋል ኣሁን ግን የማንም ልጋጋም ኣይቆምርብነም ኣዘለም ኣንጠለጠለም ራያ በራያነቱ ራስ በራሱ ይተዳደራል የማንም ቅርምት ክልል ጥገኛ የማንም የለም ይልቅ ልዩ ኢ//ያ ዉስጥ የሚያማልል ባህል ኣለን ነገር ግን እስካሁን ራያ ማንነት የለዉም ሲሉ ሙሁራኑ ኣያፍርም በጣም ነዉ የማዝነዉ
@kedertesfaya5542
@kedertesfaya5542 4 жыл бұрын
ግልገሉ ጁንታ ነህዴ
@kedertesfaya5542
@kedertesfaya5542 4 жыл бұрын
ግልገሉ ጁንታ ነህዴ ተነቃቅተናል ኦሮሞም አለዴ በናትህ ከብት ሂድና ኬኒያ ድበር ሦፈር ከፈለክ
@michealmelaku8045
@michealmelaku8045 4 жыл бұрын
Ye Raya maninet Rayawi kehone minewa tigraway nachihu tebelew tefeju? Minew yanes Rayawi enji tigraway ayidelachihum bilachihu alawejachihum?
@matimati7250
@matimati7250 4 жыл бұрын
በ1967 ዓ ም በነበረው አስተዳደር ወሰን በእኩልነት ብንኖር ጥሩ ነው የጎሣ አስተዳደር ለሀገር አይበጅም ወያኔንም አጥፍታልታል
@haregubinegaworke4651
@haregubinegaworke4651 4 жыл бұрын
Weyane yalserekew MN ale Meret ye Amara ye Afar ye Eritrea genzeb Lik yelelew tezerfewal sletan lebchachew adrgew sew ardewal zer atftewal tadya Minu tenegru yalkal .
@eumgssan1260
@eumgssan1260 4 жыл бұрын
Esti tewun meretu eskemeche new mn yahl lnnorbrt new yaw smu bikeyer enji Lela MN tkm alew yaw yekedmew hbretesebu new minor bet abet enkuan eskezelalem yemnnor alhonn temesgen egziabher
@gashawabebe4749
@gashawabebe4749 4 жыл бұрын
እረያ ሁማራ ወልቃይት ጠገዴ የአማራ ነው
@gashawabebe4749
@gashawabebe4749 4 жыл бұрын
ቀላል ነው በጣም የተወረሰ ነው መመለስ አለበት
@tinkshu4002
@tinkshu4002 4 жыл бұрын
ይሞክራት አብይም ያልቅለታል።
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН