Ethiopia:- የፊት ቆዳን ለማጥራት የሚረዳ በቤት ውስጥ የሚሰራ የስኳር እና የወይራ ዘይት ውህድ | Nuro Bezede Girls

  Рет қаралды 170,835

Nuro Bezede World

Nuro Bezede World

Күн бұрын

on This Video's provided Nuro Bezede Media
#Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopian
on this Nuro Bezede Girls video we provide you different home remedies
in this video authorized copyright protected
Follow Our official Facebook Page: / nurobezedeofficial
Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro Bezede Girls Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

Пікірлер: 222
@haleemag6453
@haleemag6453 Жыл бұрын
Thank you❤
@rbeq
@rbeq 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ድምፅሽ እራሱ ትህትናሽን ይገልፃል እናመሰግናለን
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሲስቱ💋💋👌👌👍
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 5 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ ስወድሽ 💕💕😘😘
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንሻለን በርቺ ጎበዝ
@yegetalej7397
@yegetalej7397 5 жыл бұрын
ዋው ፊታቸው እንዴት ያምራል በፈጣሪ እናመሰግናለን በጣም
@mamamaa9740
@mamamaa9740 2 жыл бұрын
አሚን ፀባይሺ ይመቻል ሠላምሺ ይብዛ የኔ ቆጆ
@merdiiiloveumom6488
@merdiiiloveumom6488 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡ እስት የፊት ክረም ንገሪን😊😍
@piriyahussein6477
@piriyahussein6477 4 жыл бұрын
Endet wuftat bakalalu makanas enchilalen ?
@neneamyo4365
@neneamyo4365 4 жыл бұрын
Amen thanks sweetheart
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 5 жыл бұрын
ጥሩ ምክርነው በጣም እናመሰግናለን
@sonysony-ce3xb
@sonysony-ce3xb Ай бұрын
እኔ አላርጂ አለብኝ ይሆናል ወይ ወይም ለአላርጂ የሚሆን ንግሪኝ
@raheeltewahedo3814
@raheeltewahedo3814 5 жыл бұрын
Fitalayi nacha ideta maxafata inachilalana ???
@widad3abedalmalk226
@widad3abedalmalk226 5 жыл бұрын
እናመስግናለንማሬ
@alia-yh3nk
@alia-yh3nk 5 жыл бұрын
እናመሰግናን
@mimiabosabha1382
@mimiabosabha1382 4 жыл бұрын
Wow👍👌
@mekdescaalciihsaa925
@mekdescaalciihsaa925 3 жыл бұрын
Wow💓💓💓💓💯
@asmarchsinishaw7120
@asmarchsinishaw7120 5 жыл бұрын
ውድ እህታችን ከልብ እናመሠግናለን ስኳሩ ግን ግድ መፈጨት ያስፈልግዋል እንዳለ ያልተፈጨ ስኳር እና የወይራ ዘይት ላይ የሎሚ ጭማቂ አድርጌ ብጠቀም ጥሩው ወይስ ማለቴ የተፈጨ ስኳር ስለማላግኝ ነው ከቤት እንዳልፈጨው ደሞ የማዳም ጥያቄ ኮተቷ መከራነው ።
@anchuanchu3648
@anchuanchu3648 5 жыл бұрын
ማዳምሽ ስትወጣ በዛ አድርገሽ ፍጪና እየቆነጠርሽ ተጠቀሚ
@diboradibora7260
@diboradibora7260 5 жыл бұрын
ተባረክልን ♥
@jessicamariyo6202
@jessicamariyo6202 5 жыл бұрын
Tanxs mar
@maklovemakiye5529
@maklovemakiye5529 5 жыл бұрын
Ye sukwaru yetafach sitiy ebet fachten new woyis yetafach mishat ale esun binitekam chigir alew woy ehite?
@gg5092
@gg5092 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@helenzeru4092
@helenzeru4092 5 жыл бұрын
መአዛ ማ ዘይት ምለት ምን ማለት ነው?
@ሀገሪንተውልኘ
@ሀገሪንተውልኘ 4 жыл бұрын
ሺታ ያለው መስለኘ
@mesitubu6057
@mesitubu6057 Жыл бұрын
ጎሽ
@mesitubu6057
@mesitubu6057 Жыл бұрын
የነኔም ጥያቄ ነው
@ድንግልማርያምአማላጂናት
@ድንግልማርያምአማላጂናት 4 жыл бұрын
መአዛማ ቅባት ምን አይነት ነው እህት
@afiyaabdu3559
@afiyaabdu3559 5 жыл бұрын
Wed amsagenalw gen yen fete wozama ayedalm genm derqem ayedalm eset arif Cerma negargen
@beteybetey8220
@beteybetey8220 5 жыл бұрын
Tank you so much
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 4 жыл бұрын
በተፈጥሮው ዘይታማ ፊትና የቡግር ማጥፊያ ማሥክ ብትነግሪን እና ለሚነቀል ጸጉር መፍቴ ብትነግሪን በተረፈ እናመሠግናለን
@ሳላምነኝየአብንመርኮኛብል
@ሳላምነኝየአብንመርኮኛብል 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርች የኔ ዉድ
@Tube-id4yk
@Tube-id4yk 3 жыл бұрын
ለደረቅ ፊት ምን ልጠቀም
@lamlamlamlam753
@lamlamlamlam753 4 жыл бұрын
Enameseginalen wubbbbb
@mimimimi-ep9ib
@mimimimi-ep9ib 2 жыл бұрын
😍😍😍😍❤🔥
@ኢስላምነዉሂዉቴ
@ኢስላምነዉሂዉቴ 5 жыл бұрын
ስኳር እና የዉራ ዘይት ስት ድቅቃ ነዉ የምናቆይዉ ?
@haymishbeshi3363
@haymishbeshi3363 5 жыл бұрын
15ደቂቃ
@sipnogosi2034
@sipnogosi2034 5 жыл бұрын
Men aynt sekr
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 4 жыл бұрын
Tekebten ketatebn behala min lekeba ebaksh negerign fite setatebew nech yehonena yechemededegnal .
@masaretyilink6735
@masaretyilink6735 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን እማ ግን አፍጫየ አካባቢ ማደያት ወቶብኝ በምን ነዉ የሚጠፍዉ እኔ ፊቴን ምንም ነገር አስነክቸዉ አላቅም እስኪ መላ በይኝ
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 5 жыл бұрын
ልክእንደኔ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
በርቺ እኔ አይስማምኝም የዌራ ዘይት ፊቴን
@sophanitsophanitabdu9502
@sophanitsophanitabdu9502 5 жыл бұрын
Almend or coconut oil tetekemi
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን 5 жыл бұрын
መአዛማ ዘይት ምንድን ነው አልገባኝም ቀላል ከሆነ ሞክሬ እነግርሽ ነበር
@እናቴሂወቴ-ተ3በ
@እናቴሂወቴ-ተ3በ 4 жыл бұрын
ሽታ ያለው ማለቷ መሰለኝ
@remla8692
@remla8692 5 жыл бұрын
Selam tina yisetelegn eski le bareli mefetehi kaleshe
@ፍፈናኘyouTube
@ፍፈናኘyouTube 5 жыл бұрын
Yanai dari xaqrati yamaxafa nagarni
@ቅዱስሚካኤልአባቴአንተጠብ
@ቅዱስሚካኤልአባቴአንተጠብ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት አለም በርቺ
@situnafbekadha9129
@situnafbekadha9129 5 жыл бұрын
መአዛማ ዘይት ማለት አልገባኝም?
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 5 жыл бұрын
Meazama zeyiti malet tiru shita yalewu lemalet yimesilegnal
@lulumimina_gunnerS7
@lulumimina_gunnerS7 4 жыл бұрын
ende lavendor oil,peppermint oil.. yemibalu be tenesh ekawoch yemishetu nachew.lebecha metekem aychalem.
@hgjhgfhhh7715
@hgjhgfhhh7715 5 жыл бұрын
ሽኩረን
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 5 жыл бұрын
Enameseginalen sis
@missmiss558
@missmiss558 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
እና አመሰግናለ ን እህ ቴ
@Eemabetkassa
@Eemabetkassa 5 жыл бұрын
ለወዛም ፊት እና ለብጉር ምን አይነት ሳሙና ልጠቀም የፓፓያ ሳሙና ጥሩ ነው? ፕሊስ መልሽልኝ😞
@ኑሪልኝእናቴYoutube
@ኑሪልኝእናቴYoutube 5 жыл бұрын
ፖፖያ አሪፍነው እኔ እሱን ነው እምጡቀመው
@jameeladesta7906
@jameeladesta7906 5 жыл бұрын
እናማሰግናለን
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 5 жыл бұрын
እሽ ውዴ እንሞክራለን
@جميلةاحمد-ف3ف
@جميلةاحمد-ف3ف 5 жыл бұрын
ጥሩ የፊት ክሬም ብትነግሪኝ
@rabiaseyd5620
@rabiaseyd5620 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ኧረ ፊቴ ላይ አልፎ አልፎ ፀጉር እየወጣብኝ ነው በአገጨ አካባቢ እና በጁሮየ አካባቢ እስኪ መላ በሉኝ የምታውቁ
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ልዩ
@ሲጳራ-ጐ3በ
@ሲጳራ-ጐ3በ 5 жыл бұрын
ፍሪጅ አይፈልግም ?
@berislsl2119
@berislsl2119 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን የኔ ፊት ወዛማ ነው ምን ላድርግ።
@lovenadlove7984
@lovenadlove7984 4 жыл бұрын
ቴከው ቆንጆ የፍይት ቆዳ አለኝ ግን ፀጉሬ አሥቸገረኝ ይበጣጠሳል
@murlisk2400
@murlisk2400 5 жыл бұрын
የኔ ፍፊት ቅባትም ሆነ ዘይት ስቀባ የበለጠነው የሚበላሽው
@jawaraakoo5094
@jawaraakoo5094 4 жыл бұрын
👍👍👍👌👌👌👌
@ነጅነኝየማምናፋቂ
@ነጅነኝየማምናፋቂ 5 жыл бұрын
ወይራ ዘይት ዘይት ዘይቶን ነው እዴ
@sofiyahussenhk3873
@sofiyahussenhk3873 5 жыл бұрын
አወን ዘይት ዘይቶን ነው
@betybetyy9065
@betybetyy9065 5 жыл бұрын
አወ
@ነጅነኝየማምናፋቂ
@ነጅነኝየማምናፋቂ 5 жыл бұрын
@@betybetyy9065 ሽኩረን እህቶቸ እንዴው ፊቴ ሽፍፍ እያለ እየጠቆረብኝ እስኪ ልሞክረው ይህን ደሞ
@meroneyejiruleji9866
@meroneyejiruleji9866 5 жыл бұрын
Awo mari
@rabiaenderes2024
@rabiaenderes2024 5 жыл бұрын
ማስክ ብያቅኑ እያቅያይርን ማጥቅም እንችላለን? እስክ ማልሺልኝ
@አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ
@አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ 5 жыл бұрын
ቫዝሊን ሎሽን ለፊት ጥሩ ነው እየተጠቀምኩ ነበር ችግር አለው እዴ ሆዴ ??
@belanyebelanye2584
@belanyebelanye2584 5 жыл бұрын
Loshen'terw'aydLem
@አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ
@አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ 5 жыл бұрын
@@belanyebelanye2584 eskahun tesmametognal gn teru mehonu ena alemehonun lemargaget nebr mara
@nurobezedeworld5970
@nurobezedeworld5970 5 жыл бұрын
ይሁን ውዴ ለፊትሽ ቆዳ ምቹ እና ተስማሚ ሆኖ ካገኘሽው መጠቀሙ አሪፍ ነው
@አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ
@አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ 5 жыл бұрын
@@nurobezedeworld5970 እሥካሁን ምንም አልሆነም ሆዴ ችግር እዳለው ብየ ነው አመሠግናለሁ የኔ ውድ በርች
@mirarizal3169
@mirarizal3169 3 жыл бұрын
ዉዴ
@salamsa9966
@salamsa9966 Жыл бұрын
❤❤❤እህት የቡግር ጥቋቁር ያጠፋል እዴ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
እኔ ምለዉ አገራችን አለእንዴ አልመድ ዘይት እስኪንገሪኝ ካለስ የት ነዉ ሚገኛዉ ፋርማሲ ወይስ
@remixchannel1930
@remixchannel1930 5 жыл бұрын
በየትም ቦታ አለ ሀገራችን የሌለ ነገር የለም
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
@@remixchannel1930 እህቴ የትም ቦታ አታገኚም አገራችንማ
@remixchannel1930
@remixchannel1930 5 жыл бұрын
ማሬ የሌለ ነገር የለም የትም ኮስሞ ቤት ይገኛል እኔም እንዳንቺ ነበር የማስበው በቅርቡ ሀገር ቤት ሄጄ ነው የተመለስኩት ሀገራችን የመጬ ተራቆል ሁሉ ነገር ሞልቶል
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
@@remixchannel1930 እሺ የኔ ዉዴ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 5 жыл бұрын
@mehubaaendehune3200
@mehubaaendehune3200 4 жыл бұрын
እስክ ስንት ቀን ማስቀጥ ይቻላል
@sasorefin3379
@sasorefin3379 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እስኪ የማዲያት ማጥፊት ነገሪኝ እባክሽ ውበቴን አጠፋብኝ
@christarmhahjj7578
@christarmhahjj7578 3 жыл бұрын
የኔ መር እም አጠፈኝ እኮ
@احمدحمد-و5ظ
@احمدحمد-و5ظ 4 жыл бұрын
ehtye tru mkr des ylal gn carem meleslesya yetegnaw new ehtye adera endtnegrn mnm aynet cram alekm yefit twat ena mata yemidereg alakm ena ngergn adera yefit meleslesha yemihon ngrgn
@emebetemu8818
@emebetemu8818 5 жыл бұрын
ውዴ ፊት በጣም ጥቋቁር ነገር አለው እስኪ ንገሪኝ በምን ይጠፋል
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 5 жыл бұрын
emebet emu የት ነሽ ፋርማሲ ሂጂ እኔ ትንሽ ነበር አሁን ጠፍቴል እግዚአብሔር ይመስገንን
@emebetemu8818
@emebetemu8818 5 жыл бұрын
እሺ ምን ይባላል ስሙ መዳኒቱ ውዴ
@kadeejamunthdhaidaberr918
@kadeejamunthdhaidaberr918 5 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ አረ ውዴ እስቲ ስሙን ንገሪኝ እኔም ፈልገለው
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 5 жыл бұрын
emebet እሽ ስሙን እነግራችዋለው ግን ሁሌም ተጠቀሙት ከታጠባችሁ በዋላ አድርቃችሁ በስሱ ተቀብት በየ ቀኑ ለውጥ ይኖረዋል ከእግዚአብሔር ጋ (CLlNlDERM .T ) ይሄ ነው ስሙ
@emebetemu8818
@emebetemu8818 5 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውዴ
@sabirina9903
@sabirina9903 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልኝ
@zekyamohammed5474
@zekyamohammed5474 4 жыл бұрын
እር ለማዳት መላሰጭኝ
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 5 жыл бұрын
Enamsgnalne eet
@kamila1143
@kamila1143 4 жыл бұрын
ሁሁ እኔስ ጡቋቁር ነገር ፊቴን ወርሶታል ሲቀጥል አይኔ ስር ያለ እድሜዬ ይጨማደድብኛል በናታቹ መላ በሉኝ ወገኖቼ
@hodaali8318
@hodaali8318 4 жыл бұрын
የወይራ ዘይት ስትተኝ ተቀቢ ወላሂ በጣም ሀሪፍ ነዉ
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 4 жыл бұрын
Enamsgnalyenye
@maryama6400
@maryama6400 4 жыл бұрын
Enasegnalen
@mlove3925
@mlove3925 5 жыл бұрын
እረ እህቴ ፊቴ በጣም ያሳክከኛል የሚብጠው ከጉግር ሰፉ ያለ ነው ግን አንዳንደ ይጠፈል መልሶ ደሞ ይመጣል ያሳክከኛል ይደማል
@messifiker268
@messifiker268 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስውድሽ ግን የኔ ቅመም
@jvjivzivkvos521
@jvjivzivkvos521 4 жыл бұрын
Sent dekika new mekoyet talebet fetachn lay ?
@amen3040
@amen3040 5 жыл бұрын
Ulu sew yeni komanti beyanbi fetu yetrali😆👇
@moam2561
@moam2561 3 жыл бұрын
ኢንካንበሰለምማጣሽ በፍቴ ቡግርአለብኝ ማፍቴካለሽ ንጋርኝ
@rofahapyo6424
@rofahapyo6424 4 жыл бұрын
Lomi stekem bugur yiwetabnhl mn madrsg alebnj
@warkanushtige1902
@warkanushtige1902 4 жыл бұрын
❤❤💘💘👌
@beeityabera6741
@beeityabera6741 5 жыл бұрын
Enamasgnalen
@tetena1352
@tetena1352 5 жыл бұрын
እኔ ሁሉም ይቅርብኝና የሸተረር ማጥፉያ ወይም የሚቀንስ ካለ ንገሩኝ ውዶቼ ሰውነቴ ሁሉ እሱ ሆነ
@ሱብሃንአላህአላህምዲሊላህ
@ሱብሃንአላህአላህምዲሊላህ 5 жыл бұрын
እሬት አሬፍ ነው እህት
@tetena1352
@tetena1352 5 жыл бұрын
ለምን ያህል ግዜ መጠቀም እችላለሁ ለስንት ደቂቃ እፍፍፍ የምር ፊቴ ብቻ ነው የቀረውአልወለድሁ አላገባሁ ጣጣ ነው
@machamacha5484
@machamacha5484 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቅመም እባክሽ ሰዉነቴ በሙሏ ፀጉር በፀጉር ሆነብኝ መላ ካለሽ በናትሽ???????
@etafermunisa8645
@etafermunisa8645 5 жыл бұрын
Hebtam le nehone New wudi
@feizayoutube4796
@feizayoutube4796 5 жыл бұрын
ኦሊቮል ዘይት ለወዛፊት አይሆንም እኔ ተጠቅሜዉ ጭራሽ ፊቴ ተደበደበ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ትክክል የኔም አይስማምኝ
@nebiyata332
@nebiyata332 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ማሀዛማ ቅባት ያልሽው ለምሳሌ ምን አይነት ነው አልገባኝም ሎሚውስ እንዳማራጭ የጠቀሽው ችግር የለውም ለፊት ሎሚ
@እህተማሪያምየማሪያምልጅ
@እህተማሪያምየማሪያምልጅ 4 жыл бұрын
መጀመሪያ አንች ሞክረሽዋል
@madntahmed5835
@madntahmed5835 4 жыл бұрын
ስፕሰክራይብ አረጌሽ አለሁ ለቤትሽ አዲስ ነኝ
@intalaashawaa306
@intalaashawaa306 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kedijajemal3216
@kedijajemal3216 5 жыл бұрын
Shekuren
@roziseid8408
@roziseid8408 5 жыл бұрын
የተፈጨ ስኩዋት ስትይ ግን አልገባኝም ስኩዋር እንደት ነው የሚፈጨው በናትሽ መልሽልኝ ቅመምየ
@ያስሚንአህመድ
@ያስሚንአህመድ 5 жыл бұрын
በቡና መፍጫ እራስሽ ፍጪው
@roziseid8408
@roziseid8408 5 жыл бұрын
@@ያስሚንአህመድ አሁን ተቀብቸ ቁጭ ብያለሁ አበባ ለመምሰል
@ያስሚንአህመድ
@ያስሚንአህመድ 5 жыл бұрын
@@roziseid8408 ክክክ ይመችሽ ጎበዝ
@ኢየሱስክርስቶስነውህይወቴ
@ኢየሱስክርስቶስነውህይወቴ 5 жыл бұрын
@@roziseid8408 😂😂😂
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 5 жыл бұрын
@@roziseid8408 😂😂😂😂
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 5 жыл бұрын
ጡቴን ያሳክከኛል መላ በይኝ ሳከው ሽፍሽፍ ይላል ግን መልስ አትመልሺም ??
@lidiyayusuf7295
@lidiyayusuf7295 5 жыл бұрын
እኔም ያሳክክኛል እስቲ ይሄንን ሞክሬ እኔ ስቀባ ይተወኛል ሎሚ ወይም ኮኮናት ሞክሬ ውዴ
@may2may267
@may2may267 5 жыл бұрын
ዝም አትበሉ እህቶቸ ሀኪቤት ሂዱ
@lidiyayusuf7295
@lidiyayusuf7295 5 жыл бұрын
@@may2may267 እሽ ውዴ እናመሰግናለን ተባረኪ
@may2may267
@may2may267 5 жыл бұрын
@@lidiyayusuf7295 አሚን አወ ዝም አትበሉ እሄን ኢቶብ እያመጡ እድህነው እድህነው የሚለው ትታችሁ ዶክተር አማክሩ እህቶቸ የጡት ከባረው ወደ ካሰር እዳይተላለፉባችሁ
@lidiyayusuf7295
@lidiyayusuf7295 5 жыл бұрын
@@may2may267 እሽ እህቴ
@እናትሀገሬጎንደር
@እናትሀገሬጎንደር 5 жыл бұрын
ለኔ ግን አላተስማማኝም ስኳርና የወይራ እዛይቱ ስኳሩን ሳልፈጨው ነባር የምጠቀመው ግን ፊቴ የበለጠ ተበላሸብኝ
@roziseid8408
@roziseid8408 5 жыл бұрын
ፍጭው ስኩዋሩን ከዛ ዘይት ዘይቶን ከዛ ሎሚ አዋህደሽ ደጋግመሽ ሞክሪው
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 жыл бұрын
ቡናእና.ማር.ጥሩ.ነው.
@ሙሉራያ-ረ6መ
@ሙሉራያ-ረ6መ 5 жыл бұрын
አረ እህቴ ብጉር አስቸገረኝ እና ጀርባዬ እንዳለ አይታይም መፍትሄ ካለሽ
@zaynbahzaynbah865
@zaynbahzaynbah865 5 жыл бұрын
እኔም ኡፍፍ ፊቴ ነው የበዛብኝ
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 5 жыл бұрын
አረ እኔም ጀርባዬ አይታይም ምን ይሻለናል የፊቴ ሳያንሰው ጀርባዬ ላይ ወጣ
@እሙወሎየዋ-ቈ9ነ
@እሙወሎየዋ-ቈ9ነ 5 жыл бұрын
በጨው ታጠቡት አሪፍነው
@zaynbahzaynbah865
@zaynbahzaynbah865 5 жыл бұрын
@@እሙወሎየዋ-ቈ9ነ በጨው እደት አድርገን ውደ እስኪ ንገሪን
@እሙወሎየዋ-ቈ9ነ
@እሙወሎየዋ-ቈ9ነ 5 жыл бұрын
@@zaynbahzaynbah865 ሻወር ስትወስጅ ከማሻውላይ አድርገሽ እሽው በጣም አሪፍነው እኔ አንደየብቻ ታጥቢው ጠፋልኝ በጣም አሪፍነው
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ 4 жыл бұрын
ብጉር ገደለኝ
@amed-gv4zu
@amed-gv4zu 5 жыл бұрын
እረ እኔ የቡርጭ ማጣፍያ እና እግሪ ተባለሸ
@rahmathhussain6646
@rahmathhussain6646 5 жыл бұрын
እናመሰግናልአህት
@ኦርቶዶክስእምነቴኦርቶዶክ
@ኦርቶዶክስእምነቴኦርቶዶክ 5 жыл бұрын
ምንም ብጠቀም የፊቴ ቡግር አልጠፋ አለኝ
@aisyahcantik6847
@aisyahcantik6847 5 жыл бұрын
እህት በኩርኩም ሳሙና ጧትና ማታ ታጠቢ የርድ ሳሙና በጣም ሀርፍነው
@حليمهاثيوبيا-ن1ز
@حليمهاثيوبيا-ن1ز 4 жыл бұрын
ለስመህቲ ሙር ጧትና ማታ ተጠቀሚ ሙር የሚባለዉ በአረበኛ ማማዬ
@MdRakib-im2ef
@MdRakib-im2ef 4 жыл бұрын
@@aisyahcantik6847እኔም
@agriagri4929
@agriagri4929 4 жыл бұрын
ከፊት የሚወጡ ቁብ ቁብ እንዴት ሊጠፉ ይችላሉ
@agriagri4929
@agriagri4929 4 жыл бұрын
ከፊቶ ተሎ ተሎ እያለ የቁብቁብ ይወጣል እና ይሆን እንዴት ሊጠፉልኝ ይችላሉ
@shagashaga5361
@shagashaga5361 5 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘💋💋👍
@meslovetube2261
@meslovetube2261 5 жыл бұрын
💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ
@ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ 5 жыл бұрын
እስኪ የጠቆርና የሻከር እጅ መላ ከአለሽ አሳውቄኝ
@sabirina9903
@sabirina9903 5 жыл бұрын
ማርና ኒዶ ወተት በጣም ማረፍ ነው ሞክሪ
@ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ
@ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ 5 жыл бұрын
@@sabirina9903 አጠቃቅሙን ንገሪኝ ማማየ
@haymishbeshi3363
@haymishbeshi3363 5 жыл бұрын
በስኩዋርና በሎሚ ሁሌም አስቂለቅልሽ ድርስ 5 ደቂቃ አሽዉ ከዚያ ይለቃል ማሬ
@ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ
@ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ 5 жыл бұрын
@@haymishbeshi3363 እሽ አመሰግናለሁ ማማየ
@ذوبنب
@ذوبنب 5 жыл бұрын
እናመሠገናልን እህት በርች
@ህይወቴይቀጥላል
@ህይወቴይቀጥላል 5 жыл бұрын
ፍቴ ጉራዛ ሁኑዋል እር ምን ይሻለኛል
@roziseid8408
@roziseid8408 5 жыл бұрын
እንትን እያልኩዋት ታንቀላፋለች አሉ እሱዋ የምትለፈልፈው ታዳ ስለ እግር ነውደ ሆሆ
@jameilaseid251
@jameilaseid251 5 жыл бұрын
Gg Gg 🤣🤣
@ያስሚንአህመድ
@ያስሚንአህመድ 5 жыл бұрын
@@roziseid8408 ክክክ
@habtameyemariyamlij6947
@habtameyemariyamlij6947 5 жыл бұрын
@@roziseid8408 😃😃😃
@ሲጳራ-ጐ3በ
@ሲጳራ-ጐ3በ 5 жыл бұрын
@@roziseid8408 ሀሀሀሀሀሀሀሀ
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
ጽናት || ክፍል 26 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
35:04
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 157 М.