ለደረቅ ለተሰነጠጣጠቀ እጅ እና እግር 100% የሚጠቅም‼️ የማታ ቀላል ትሪትመንት // for dry hand and feet homemade treatment

  Рет қаралды 98,118

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 181
@meskitube16
@meskitube16 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሁላችሁንም በያላችሁበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ እነዚ 3ቱ አንድላይ ለቆዳ ውድ የተባሉ ክሬሞችን ያስንቃል❤
@dcdfhdx7569
@dcdfhdx7569 7 ай бұрын
መሱየ እግሬእና እጅበጣምደረቅነው ፊቴን በግርናበጀድርግናማውቅእችላለሁ ፊቴብዙአያስታውቀኝም?????
@samsamsun367
@samsamsun367 7 ай бұрын
❤ቫይታሚን E ኦይሉን አሳይን
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 7 ай бұрын
ተባረኪልኝ መሰኪዬ የእኔ መልካም ፈጣሪ ልጆችሸን ያሳድግልሸ 🤲🙏❤🥰🥰🥰
@Esraleaserat
@Esraleaserat 7 ай бұрын
አሜን ውዴ❤
@Esraleaserat
@Esraleaserat 7 ай бұрын
እኔ ከመድረቅም ያስቸገረኝ ስጥቅ እያለብኝ እየተሰነጠጠቀ እንደ ቀጭ ግን ቀጥ አይደለም ሰው ፍት እሰቀቀለሁኝ ምን ለድርግ ውዴ
@mayaalgaw12
@mayaalgaw12 7 ай бұрын
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እኔጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤
@haliiba
@haliiba 7 ай бұрын
Amiin
@hayqtnasir7929
@hayqtnasir7929 7 ай бұрын
amin
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 6 ай бұрын
Amen Amen Amen
@hewotawoke2765
@hewotawoke2765 6 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@mesekytesfy2031
@mesekytesfy2031 4 ай бұрын
Amne amne amne 🙏
@Getaye-ji2ff
@Getaye-ji2ff 20 күн бұрын
መስክዬ የኔ እናት አንች ትክክለኛ ኢትዮጵያው ነሽ ❤❤❤
@Tybatube
@Tybatube 7 ай бұрын
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች 😢
@Love-if4qj
@Love-if4qj 7 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ እማ❤❤❤
@Tybatube
@Tybatube 7 ай бұрын
ደምሬሸ አልሁ ወድ አችም ደምሪኝ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 7 ай бұрын
@@Tybatube አሽዉዴ
@GgGg-xc5
@GgGg-xc5 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እመ ብርሃን ታድርገልን
@JMJEM-k1v
@JMJEM-k1v Ай бұрын
አሚን ያረብ
@manayeshyihune4164
@manayeshyihune4164 7 ай бұрын
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ። በጣም አምሮብሻል። ለቦርጭ ማጥፊያ መላ ካለሽ እባክሽ
@RahelGualTewahdo
@RahelGualTewahdo Ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 7 ай бұрын
መሥኪ እንደምነሽ ልጆች ደህና ባለቤትሽስ ሁላችሁም ደህናናችሁ ምነው ጠፋሽ ስራ በዛ በይ አትጥፊ ዛሬ ደግሞ ቆንጅየ ሆነሻል ተባረኪ ❤❤❤❤
@AynalemHaylu
@AynalemHaylu 7 ай бұрын
መስኪዬ ሁሌም ኢእዮጵያን ሰላማንስለምትናገሪ በጣምእወድሻለውአስተዋይእህቴ
@amarikgeto791
@amarikgeto791 7 ай бұрын
መስኪ እናመሰግናለን አሪፍ ነገር ነው ያሰየሽኝ መስኪዬ ጥፍት አትበይ ልጆችህን ሰሚልኝ ❤❤❤❤
@HaeraAhmed
@HaeraAhmed 7 ай бұрын
Thank you yena ejema basemam darkwal sera yareb hager seraaa ❤
@TirueBiruk
@TirueBiruk 7 ай бұрын
እናመሰግናለን የኛ አስተዋይ እህት❤💋
@SenayitWorku-fy6ly
@SenayitWorku-fy6ly 7 ай бұрын
Tebareki benatish sawun rasu mechebet yasafiregn nebere
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 7 ай бұрын
ጀግና በርችልን❤ ጥሩ ነው ሰሮቼ እሞክራለሁ ።በተለይ በመዳም ቤት በረኪና ለምንጠቀም እህቶች
@ErgoMangesha
@ErgoMangesha 7 ай бұрын
betam ejen bayehut kutir des ayilengim😢
@zainabyzz
@zainabyzz 7 ай бұрын
ተናፍቀሻል የኔ ንግስት ስወድሽኮ❤❤❤
@BhirhanEskeziya
@BhirhanEskeziya 5 ай бұрын
መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሸ መሰኪዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የእኔ ዉድ የእኔ አሰተዋይ❤❤❤
@ChuyeTame
@ChuyeTame 7 ай бұрын
መስክይ ዉድ እንዴት ነሽ? ልጆች ዳህና ናቸው? ተባረክይ ❤❤❤
@Selamtub
@Selamtub 7 ай бұрын
እሽ የኔውድ አመስግናለሁ እንድሁም በጣም እየሰሳበኚ ነበር እጄ በቅርብ ሀገር ልገባ ለጋበነው እጄ ኩቦት ሆኖሀል ሰርቼ እጠቀመለው❤
@aliyamar870
@aliyamar870 7 ай бұрын
ወላሂ እኔ ምስክር ነኝ መስኪዬ በጣም አሪፍ ነው👌👌👌👌😍😍😍
@zytukder2435
@zytukder2435 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ayutube17
@ayutube17 7 ай бұрын
መስክዬ የኛ ቅን እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን 🌷
@Love-if4qj
@Love-if4qj 7 ай бұрын
ደምሪኝ ❤❤❤❤
@እህቴለኔሁሉነገሪናቴእህቴ
@እህቴለኔሁሉነገሪናቴእህቴ 29 күн бұрын
መስኪየኔብረታት ኑሪል በረቺ ልን የኔቆጆ እናመስ ግናለን
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm 2 ай бұрын
መስክዬ የምወድሽእህቴ የፊት ፈካ ማድረጊያ አሣይን የኔ ቆንጆ
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg 7 ай бұрын
እናመሠግናለን መስኪዬ ኧረ ፊቴ ተበላሸ አንቺ መላ አታጭም በጣም ይሞቃል አሁን ምን ልቀባፀሀይ ላይ እወጣለሁ የቀን እና የማታ ካወቅሽ መላ በይኝ እህቴ በተረፈ ሠላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤
@HayimanotBizuwork
@HayimanotBizuwork 6 ай бұрын
Tanks ❤❤❤❤❤
@Mm-lf3ki
@Mm-lf3ki 7 ай бұрын
መስኪዬ እንኳነ ደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤❤
@MaleteMalete-oy4xp
@MaleteMalete-oy4xp 7 ай бұрын
Ere meski chaleng engemr bemariyam❤❤❤
@SarahGetachew-k9b
@SarahGetachew-k9b 7 ай бұрын
መስኪ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ
@CindyDejene
@CindyDejene 25 күн бұрын
ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara Ай бұрын
ጠፋሽብኛ❤❤❤❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 ай бұрын
ደግሞ አምሮብሻል መስኪየ እናመስግናል🙏😍😍😍
@haymiyejesus8402
@haymiyejesus8402 7 ай бұрын
እንኩዋን ደህና መጣሽ መስኪዬ ዛሬ ለመጀመሪያ ግዞ ልጠይቅሽ እባክሽ መልሽልኝ እግሬ ጥቋቁር መስመር የደም ስር እሚመስል ነገር ወረሰኝ ደሞ ሲያስጠላ እባክሽ መድሀኒትም ካለው እቤትም እሚዘጋጅ ነገር ካለ እባክሽ ንገሪኝ ያው አንች ብዙጊዜ እሚሰራ ነገር ስለምትነግሪን ነው ተባረኪ አመሰግናለሁ እህቴ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 7 ай бұрын
እህቴ ምክንያቱን ታውቂያለሽ??እኔምጋ አዲስ ነገርነው የሆነብኝ ሃኪሞች ጋርስታይተሻል ወይ?እስኪ መነሻውን ብለሽ የምታስበውን ንገሪኝ እንማማር!!!
@GgGgd-tu2we
@GgGgd-tu2we 7 ай бұрын
እታፋ ላይ ከሆነ ከመቆም የተነሣ ነው
@haymiyejesus8402
@haymiyejesus8402 7 ай бұрын
@@meselechfeyessa1226 እሽ እህቴ ሀኪም አላሳየሁም ግን ጉልበቴ መታጠፊያና ወደ ባቴ እየወረደ ነው መነሻውን ምንም አላውቅም ህመም የለውም ህን ለእይታ ደስ አይልም
@susumohammedyoutube4320
@susumohammedyoutube4320 7 ай бұрын
ከመቆምብዛትናው
@رهيمةبنتبابا
@رهيمةبنتبابا 7 ай бұрын
ከመቆም ብዛት ነው እህቴ እኔ ሲጀምረኝ ጥቋቁር ሆነ ልክ እንደጅማት ነገር ሲጀምረኝ አያመኝም ነበር አሁን ግን ሲቆይ በጣም ህመም አመጣብኝ ብዙ ስቆም ህመሙን ልነግርሽ አልችልም ስቃይ ነው በዛ ላይ ሲያስጠላ ​@@haymiyejesus8402
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 7 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 7 ай бұрын
"ويومُ الجمعةِ في عشرِ ذِي الحِجَّةِ أفضلُ مِنَ الجُمعةِ في غيرِه؛ لاجتماعِ الفضلينِ فيه".. > أكثروا من الصلاة على النبي ﷺ، والدعاء، وقراءة القرآن، والتكبير وذكر الله
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ 7 ай бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا وشفيعنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين ❤❤
@አለምብመ
@አለምብመ 7 ай бұрын
❤❤❤❤እማ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@Tybatube
@Tybatube 7 ай бұрын
ድንኳን በሰላም መጠሽ መሲ እሰት መሲ ሻረ አሪግሊኝ የናቂኒ ❤❤❤
@azalechmeshesha8302
@azalechmeshesha8302 7 ай бұрын
yene wede selameshe yebeza ye fet tegura betam yesababera min letakim
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 2 күн бұрын
አመሰግናለው
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ 7 ай бұрын
Enameseginalen meskiye ❤❤❤❤
@masaretm3952
@masaretm3952 7 ай бұрын
አናማሳግናለን ኑሪልኝ ❤️❤️❤️ማቁዬ
@HawletHassen-el1pm
@HawletHassen-el1pm 7 ай бұрын
መስኪ ማዲያት እንዲጠፋ ምን እናድርግ አሰራርአሳይን
@Feven86l
@Feven86l 7 ай бұрын
God bless you meskiye ❤
@AddisBechu-o1e
@AddisBechu-o1e 7 ай бұрын
Meskiy berchi ❤❤❤❤....ቫዝሊን የቆዳ ቀዳዳ ይደፍናል ይባላል ስለዚህ ምን ትያለሽ
@BiftuShagar
@BiftuShagar 7 ай бұрын
Meski ye coffee conditioner asayin❤❤❤😢😢
@classicphone5908
@classicphone5908 7 ай бұрын
meskiy Enamsgnaln ❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏
@Lifeisok_19
@Lifeisok_19 7 ай бұрын
Nice to see you, Meski. Please help me. My hair falls a lot 😢
@EmebetTamire
@EmebetTamire 7 ай бұрын
❤❤eniquan dehina koyeshin Mskye kininetish aywesedibish
@ensratube
@ensratube 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን ❤❤❤
@medinayimer9924
@medinayimer9924 7 ай бұрын
መስኪ እሲ ቅቤ በክሬም ጠባህ መስራት ከቻልሺ አሳይን
@ToulaToula-bs4ng
@ToulaToula-bs4ng 7 ай бұрын
Mesikiy wudawa ehite betam new modishi nurilini
@ritateklay8511
@ritateklay8511 7 ай бұрын
Meski Shama betam arirf new letesenetateqe egr beschr gize lewt alew
@aminamuzemil6520
@aminamuzemil6520 6 ай бұрын
Endet
@NardosNardi-bz2cn
@NardosNardi-bz2cn 7 ай бұрын
ሠላም መስኪ እንዴት ነሽ ልጄ እጅና እግሩን በጣም ያልበዋል ምን ይሻለኞል
@saradanisaradaniWDSAZ
@saradanisaradaniWDSAZ 3 ай бұрын
የጸጉር አይነት እንደነገርሽን የፊት የቆዳ ዓይነታችን ብትነግሪን ለምሳሌ ወዛማ ፊት ደረቅ ፊት እንዴት አይነት እንደሆነ❤
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 7 ай бұрын
መስክዬ በማርያም አትለፊኝ መልሽልኝ ፊት የሚያወፍር ነገር ንገሪኝ ፊቴ በጣም ከዛብኝ መቼም መላ አታጭም የኔ ውድ አደራ ሙልሱን እጠብቃለሁ
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 7 ай бұрын
እውነት እንደ የሚባለው እርሾና እርጎ ፍት ያወፍራል እኔ እንኳን ስለምተማመንብሽ ነው የምጠይቅሽ
@aschalechasefa7159
@aschalechasefa7159 7 ай бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ እንዴት ነሽ እነ ላይላ ጠፍተዋል አንዳንዴ ይዘሻቸው ቅረቢ ስወድሽ እኮ
@ShewaYeweba
@ShewaYeweba 7 ай бұрын
መስኪ በማርያም አትለፊኝ ኮኮናት አንደኛና ሁለተኛውን እንዴት ነው መለየት የምንችለው
@ShalomEnani
@ShalomEnani 7 ай бұрын
vitamin e bantekems
@zahrah8488
@zahrah8488 27 күн бұрын
👍👍
@FrehiwetNegash
@FrehiwetNegash 7 ай бұрын
Vitamin e baynores cheger alew meskiye
@tesfayetadesse6473
@tesfayetadesse6473 3 ай бұрын
Amen
@Mekdessime-dt6rr
@Mekdessime-dt6rr 7 ай бұрын
enkwan dena metash meskiye kechalsh vetmelshileng desilengal vitamin E keteta fit lay mekebat cheger alew meskiye plc
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 6 ай бұрын
Meskiye, are you an RN nures?
@HelenLamma
@HelenLamma 7 ай бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን መስኪ እኔም ምልሽ ቀይ ድድ ወደ ጥቁር የምለውጥ ነገር ይኖር ይሁን ??? እባክሽ
@SetyeEngdaw
@SetyeEngdaw 7 ай бұрын
Eg.. Ybarkshe
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 7 ай бұрын
መስክዬ አመሰግናለሁ የኔማ መስክዬ እጄ መስመር እራሱ አውጥቷል
@EtenesheHaile
@EtenesheHaile 7 ай бұрын
hi meski endati neshe wedwa ena betay ega betami new yetbelashew besra miknyati yeha vido yerdgal beya asebalew
@meskitube16
@meskitube16 7 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው በእውነት ሁሌ ማታ ማታ ታጥበሽ ቅብት ብለሽው እደሪ❤
@tregeocell2094
@tregeocell2094 7 ай бұрын
ሰላም መስኪ እኔም እጄን ጥቁረቱ ልነግርሽ አትልም ስደት ላይ ነዉ እንዲ የጠቆረዉ ክረምት እያሳከከኝ እየቆሰለ አሁን ሰዉ ሰላም ስል አፍራለዉ
@amharicsessions9647
@amharicsessions9647 7 ай бұрын
መስኪየ የኢሴንሻል ኦሉን ሊንክ እባክሽን አስቀምጭልን ኦንላይን ላይ ካልሆነ ስቶር ላይ ማግኘት አልቻልኩም ከዚህ በፊት ሊንክ አስቀምጠሽ ከሆነ ይቅርታ ስላላየሁት ይሆኖል
@rinastahir2557
@rinastahir2557 7 ай бұрын
Please make video about Eczema my 4 year old son is suffering from it
@aminamuzemil6520
@aminamuzemil6520 6 ай бұрын
It is better to Use olive oil always
@aydahalie8084
@aydahalie8084 7 ай бұрын
ሰላም መስክ አረ የቦርጭ መላ ካለሽ
@TsehayAman
@TsehayAman 7 ай бұрын
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽልኝ ❤🎉
@TiruneshTirunesh-pf2kf
@TiruneshTirunesh-pf2kf 6 ай бұрын
Ena tafayen tukre mafte mndenew 😢
@muluketema1770
@muluketema1770 7 ай бұрын
መስኪቲ ❤❤
@kalkidan555
@kalkidan555 Ай бұрын
ደሙሪኝ🙏❤❤
@BilisumaBayecha
@BilisumaBayecha 2 ай бұрын
ባዝሊን እና ኦሊቭ ኦይል ብቻ ቀላቅዬ ማታ ማታ ብቀባስ መስኪ?
@semira2583
@semira2583 2 ай бұрын
የኔውድ እስኪ ልሞክረው እጄ ተበላሸብኝ አልሞከርኩት የለም ድቶንና ክሮራክስ😢😢😢😢😢😢
@RuthAsemamaw
@RuthAsemamaw 7 ай бұрын
Meski hair challenge please
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 7 ай бұрын
Lefit ayihonim ???
@ShalomEnani
@ShalomEnani 7 ай бұрын
vitamin e bamin intekaw
@emanAil-n3g
@emanAil-n3g 2 ай бұрын
መስኪየ እኔ እግሬ የጫማዉ ፓርት የጠቆረ ነዉ ምን ላድርግ
@Kalkidan-ci8oc
@Kalkidan-ci8oc 7 ай бұрын
Ye madam bet ejen abelashew
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 7 ай бұрын
Lela ngr Bay norish valine tatakemi ihite ine matam towatim valine new yemitekemew
@HhHh-qj9qs
@HhHh-qj9qs 7 ай бұрын
መስኪየ የኔ ውድ እዴው አንች ያልሽውን ሁሉ ነገር ለፀጉሬ አድርጌአለሁ ግን ከመነቀል አልዳነም እረ ምን ላድርግ
@HanaDagene
@HanaDagene Ай бұрын
Bemitasayen neger menekakelu yalakomelish kehone wey mejemeriya ye tsegurishin ayinet ewekiw ena keza ke ke tsegurish type gar yemihed search argi keza gin embi kale beka you should contact with your doctor lemin meselesh ye wust chigir kale yetignawunim neger binikeba lewut anayim tsegurim yihun fit ke wust teninet new mijemirew
@Richo44
@Richo44 6 ай бұрын
Meski ቀጣይ የጠበሳ የማጥፊያ ምንድነው???
@MkyhMkyh
@MkyhMkyh 3 ай бұрын
አወ የኔህት አላህ ይስጥልን
@FEKERmimi
@FEKERmimi 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤እሺ
@natanelbikaya-w1z
@natanelbikaya-w1z 7 ай бұрын
ሰላም እህት ሁሉም ነገር እምሰሪዉ ደሰ ይላል ግን ለጠቆር ሆድ በእርግዝና ጊዜ ስሪልኝ
@SimonKids-j3s
@SimonKids-j3s 7 ай бұрын
Ebamsgebalen sistu
@FghJhg-t4u
@FghJhg-t4u 23 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@kiyatube3312
@kiyatube3312 7 ай бұрын
Like aregulat betaseb.ebakachu🙏enamesegenalen.meskiye
@SeenaTarikuwa
@SeenaTarikuwa Ай бұрын
Ere lemerekeb enifeligalen
@MimiBiruk-l6k
@MimiBiruk-l6k 7 ай бұрын
Ewnetshi new enem yanchin aynet sira new yemiseraw ke 30 gize balay newyemitatebew.
@segeneasmara596
@segeneasmara596 6 ай бұрын
👍🙏
@senaithailu5415
@senaithailu5415 6 ай бұрын
መስኪዬ ቫዝሊን ለፊት ይሆናል ወይ
@meskitube16
@meskitube16 6 ай бұрын
ለአንዳንድ ሰው ይስማማል ብጉር ካለብሽ እና ፊትሽ ወዛማ ከሆነ ግን እንዳታስነኪ እኔ ትንሽ ከነካኝ ብጉር ነው ወድያው ሚወርሰኝ
@senaithailu5415
@senaithailu5415 6 ай бұрын
@@meskitube16 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ተባረኪልኝ የኔ ውድ ፌቴ ደረቅ ነው ያሳየሽንን ውህድ እሞክረዋለሁ
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 7 ай бұрын
እስቲ መፍተሔ ካለሽ ጥፍሬ ወልቆብኛል ሀኪም ሔጀ አውጥተውት ስንት ወሩ እስታሁን ይደማል
@amenkal8562
@amenkal8562 7 ай бұрын
ሰላም መስኪ ቫይታሚን ኢ ብቻውን መቀባት ፊቴን እችል ይሆን እባክሽ ንገሪኝ እጠብቅሻለሁ
@meskitube16
@meskitube16 7 ай бұрын
ፊትሽ ደረቅ ከሆነ ትችያለሽ ፊትሽ ወዛማና ብጉር ካለው ግን ቅባት ነገር ብጉሩን ያብስብሻል
@amenkal8562
@amenkal8562 7 ай бұрын
@@meskitube16 በጣም ባይሆንም ወደ ደረቅ ያመዝናል ብጉር የለብኝም አመሰናለሁ በጣም
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 7 ай бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ እኔ በሳሙና ብዛት ቀኝ እጀን እጣቶቸ ደም ቆጠሩ ነገ ስል ዛሬ ስል ሀኪም ቤትም ሳልሄድ በጣም ሲያመኝ ሄድኩኝ ግን ምን ዋጋ አለሁ አንዷ እጣቴ በጣም ተጎድታለች ብለው ኦፕራሲዮን አደረጉኝ ግን ጅማቴን ይኩት ብቻ ተሰቃየሁ አሁን እጀ አይሰራም እምኖረው በሰው ቤት ነው ግን እግዚአብሔር ደግ ነው መግቢያ እደለለኝ አይቶ እናት አባት የለኝም እስካሁን ድረስ በአንድ እጀ ነው እምሰራው ለዛውም በግራ እጅ ነው ግን አሁን በጣም ህይወት ከብዳኛለች
@selamselam-wf4ip
@selamselam-wf4ip 7 ай бұрын
ኣዞሽ የኔ ፈቅር እኛ እህተችሽ ኣለን
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 7 ай бұрын
@@selamselam-wf4ip አመሰግናለሁ እህቴ❤❤❤
@MarahMarah-lf6bt
@MarahMarah-lf6bt 7 ай бұрын
የኔቁንጁ አይዙሽእናትአባት እግዜብሔርነው
@wudetabor7742
@wudetabor7742 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Malachigoodman-q2m
@Malachigoodman-q2m 7 ай бұрын
Meski❤ challenge enjemer
@azitiaziyetube6514
@azitiaziyetube6514 7 ай бұрын
Emaaa❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShukriaAbdul
@ShukriaAbdul 6 ай бұрын
leefit ayechalem ende matamataaa fitee derek new mileeew
@worldmusic-wz4dh
@worldmusic-wz4dh 6 ай бұрын
tadelash tseguresh des sil
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН