Ethiopia:Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ "Zengena ዘንገና " በሚል የአልበም ርዕስ በ2000 ዓም ታትመው ለገበያ የቀረቡ 12 ዘፈኖን ያካተተ

  Рет қаралды 213,486

Yehunie Belay

Yehunie Belay

Жыл бұрын

Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ "Zengena | ዘንገና "| በሚል የአልበም ርዕስ በ2000 ዓም በሲዲ እና በካሴት ታትመው ለገበያ የቀረቡ 12 ዘፈኖችን ያካተተ Album Vol.8 2008 .mp4. #Zengena #ዘንገና #Yehuniebelay #EthiopianMusic #Ethiopian Music2008
ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ አመሰግናለሁ !
Please don't forget to Share and Subscribe my Channel

Пікірлер: 76
@elenigetahun889
@elenigetahun889 Жыл бұрын
ይሁኔ በአንተ ሙዚቃ ፍኖተሰላምን ነው የማስታውስበት በህይወቴ ፍኖተሰላም አንተነህ ፡፡
@zdtube5432
@zdtube5432 Жыл бұрын
ዘፈኖችህ ተሰምተው አይሰለቹ ሁሌም ምርጥና ተደማጭ እረጅም እድሜ ይስጥህ ❤
@fekadumihret78
@fekadumihret78 Жыл бұрын
ድንቅ የባህል ዘፈኖችህ አይሰለቹውም ።
@xpk5509
@xpk5509 6 ай бұрын
ይሁየ እንደት እንደምወድህ ብታቅ ማርያምን❤❤❤❤
@mudiserhussen2933
@mudiserhussen2933 Жыл бұрын
እኔ ስልጤ ነኛ ግን የዮንን ሙዝቃ በጣም ነው የምወደው
@hailemichaeltad95
@hailemichaeltad95 9 ай бұрын
ኦሆ... ገላጋይ ገላጋይ አቀብሉኝ ድንጋይ!!! አለ በእውቀቱ ስዩም !!!
@user-km8ru7lb4r
@user-km8ru7lb4r 7 ай бұрын
ይሁኔ በጣም ነው እምወድህ ኑርልኝ
@user-km8ru7lb4r
@user-km8ru7lb4r 7 ай бұрын
በጣም ነው እምወድህ የኔ ትዝታ
@Fasik-wv2mm
@Fasik-wv2mm 2 ай бұрын
ብታለቅስ እንኳን የማዳምጥህ እኔ ብቻ ነኝ❤
@getahunmolla5205
@getahunmolla5205 7 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።
@nurazubayer9365
@nurazubayer9365 8 ай бұрын
ይሀገሬ ልጅ ዳሞቴ❤❤❤❤❤❤❤
@user-td6et5rk9o
@user-td6et5rk9o Жыл бұрын
የአንተን ድምጽ ስሰማ ከብዙ ድብርት ነው የምወጣ የሀገር ልጅ❤
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
እኔም 🎉🎉🎉🎉🎉
@hailemichaeltad95
@hailemichaeltad95 9 ай бұрын
ይሁኔ....... የምንጊዜም ድንቅ የባህል ዘፈኖች ንጉስ !!! ይሄንን ዘፈን ስንት አመት ፈልጌዋለሁ . ለአድማጭ በማቅረብህ በጣም እናመሰግናለን !! ሌሎችንም እንደዚህ አቅርብልን እያቀረብካቸውም ነው !!!
@antieyohannes4118
@antieyohannes4118 3 ай бұрын
The most classical Music!!! Oh Bewuketu Siyoum please write a lot
@TigustMerawi-yc8ms
@TigustMerawi-yc8ms Жыл бұрын
በሂወትሽ አንድ ዘፋኝ ማግኘት. ምፋልገው ዬሁኔ በላይ❤❤❤❤❤❤❤
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
ውይ ትዝታዎቼ ሁሉ መጡብኝ። ስወድህ
@tonamultimedia
@tonamultimedia Жыл бұрын
ያገር ድምቀት! Welcome! ት ዝ ታ ች ን 😍😍😍
@berhanmemeher-wg9cc
@berhanmemeher-wg9cc Жыл бұрын
ሀሳቤን ሁሉ በአተ ዘፈን እገልፀውአለው የኔጀግና
@user-ss5lw9mj8t
@user-ss5lw9mj8t 6 ай бұрын
ይሁኔ በጣም አደቅሀለሁ
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Жыл бұрын
አንለየያም❤አንጨካከን ሆዳሞች መሞት ደከመን
@BetiFatawn
@BetiFatawn 2 ай бұрын
yen abat yhuniyyyyy❤❤❤❤❤❤ edat edemwodlh hulnum musica betam❤❤❤❤❤❤
@user-pv3ee6fn7m
@user-pv3ee6fn7m 7 ай бұрын
ይመችህ ይሁኔ በጣም ምወደው ዘፈን❤🥰🥰
@YosephHailu-gj1ml
@YosephHailu-gj1ml Жыл бұрын
ሁለም አንደኛ ነክ
@ahmedseid2928
@ahmedseid2928 Жыл бұрын
ይሁኔበላይየባህልአምባሰደራችንነህዉድድድድ
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ትልቅ ግብጦ ዘፍዝፌ ፈልፍያለሁ
@RainSoundMY
@RainSoundMY 2 ай бұрын
Our Family Trip to Gojam ❤❤❤❤
@COFFEEMEDIA2016
@COFFEEMEDIA2016 8 ай бұрын
ባዲስ ስራ እምትመጣበትን ቀን እናፍቃለሁ
@melkammengistie
@melkammengistie 11 ай бұрын
yhunie belay endet endemwedh eko btay zefen sibal ante neh tz yemtlegn be hiwote anten magegnet new mfelgew fetari rejim edme ena tena yisth enji enem DC memtate slemayker agegnihalehu egzer yakal....
@SambaSamba-hs3je
@SambaSamba-hs3je Ай бұрын
በጣም እምወደዉ ሙዚቃ።ብዙ ትዝታ አለኝ በይሁኔ ሙዚቃ
@gashuaddis6993
@gashuaddis6993 7 ай бұрын
zefenochihn sisema enbaye yimetal
@SharewNiguse-vc3it
@SharewNiguse-vc3it 5 ай бұрын
Wudee yene wodem bethone
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ረቢ ለአለሚ❤
@SharewNiguse-vc3it
@SharewNiguse-vc3it 5 ай бұрын
Yihune
@memaethiopian4025
@memaethiopian4025 8 ай бұрын
ትዝታ🥰🥰🥰🥰
@tesfawwoubshet7962
@tesfawwoubshet7962 4 ай бұрын
ይሁኔ እጅግ የባህል ቱባ ዘፋኝ
@saratube8487
@saratube8487 Жыл бұрын
የምንወድህ እኳን ደህና መጣህ ድምፀ መረዋዉ ዮኒ በላይ የምንወድህ ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ 💚💛❤👍👍ዋውውውውው ድምፅ 💚💛❤
@kedirdelala
@kedirdelala Жыл бұрын
❤🥰😘✨🏡🇪🇹💪💛👇🤲💞♥️🌿💚😻😻💯👌👈🥀👫🖕🏡✨🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💛😍🌿💞✍️🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 kedir delala ♥️♥️🥰 Brocker
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Жыл бұрын
ቆይማ ሀገሬኢትዪጵያችየሁላን
@TewachewAdis
@TewachewAdis Күн бұрын
አላችሁ.ግን🎉🎉🎉🎉
@Tilishclassic16
@Tilishclassic16 Жыл бұрын
Biloved song!!!
@shasheenadlew6488
@shasheenadlew6488 Жыл бұрын
Good job 👏 👍 God bless you 🙏
@nastanettube
@nastanettube Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tigtig4879
@tigtig4879 5 ай бұрын
ጎጃም ተወልጀ ጎጃም አድጌ አለሁ ጎጃሜዋ ከእነ በላይ ከእነ ተዋናይ ከእነ እሞሀይ ገላነሽ .......ዘወተ የተወለድኩት ቆለላዋ ዋሸሬ የድጓው የቅኔው ቦታ
@ashenafidessalegn1865
@ashenafidessalegn1865 21 күн бұрын
ዘወተ😂😂😂😂👍👍👍
@zinasheamare545
@zinasheamare545 10 ай бұрын
Awegasa❤❤🎉
@zinasheamare545
@zinasheamare545 10 ай бұрын
Awema
@zinasheamare545
@zinasheamare545 10 ай бұрын
ETHIOPIA ❤
@lijetade1048
@lijetade1048 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@user-uz3ri8wn2q
@user-uz3ri8wn2q 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ossiebassa2323
@ossiebassa2323 Жыл бұрын
betam enwedihalen dimtse merewaw yihunie
@Selina-rl6to
@Selina-rl6to Жыл бұрын
ቤተሰቦቼ በሙሉ እንዴት እንደሚወዱህ በተለይ አባቴ አይወራ
@saratube8487
@saratube8487 Жыл бұрын
❤❤❤💚💛❤👍🍒🌹
@GoteTube
@GoteTube Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@YoussoufAmina-on2mz
@YoussoufAmina-on2mz Жыл бұрын
😂😂😂😂
@eliyas1912
@eliyas1912 10 ай бұрын
​@@saratube8487😊😊
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Жыл бұрын
ጅብ ጅንታ ጽንፈኛ ሰምተናል የሚቀጥለው ማን ይሆን ሸኔን አይጨምርም
@kedirdelala
@kedirdelala Жыл бұрын
❤🥰♥️😘✍️💞😍😍🇪🇹✨🏡👫🥀👌💯😻🤲👇🐎💙👋🎉🌟🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏡🏡🏡🏡🏡🏡🏡🏡🏡🥰🥰🥰🥰🥰🏡🏡🏡🏡🏡🏡🏡🏡 kedir delala ♥️♥️ sendafa
@zinasheamare545
@zinasheamare545 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zinasheamare545
@zinasheamare545 10 ай бұрын
😢😢😢😢🎉😢🎉😢😢🎉🎉
@user-wz6zz1rk4b
@user-wz6zz1rk4b 5 ай бұрын
@HabtamuBiset
@HabtamuBiset Жыл бұрын
💚💛❤
@kedirdelala
@kedirdelala Жыл бұрын
❤🥰♥️🏡👋🖕🇪🇹👈👇😍💛👫🌿🥳🥀💚🐎😻💯💙😘👌✨🏡🇪🇹🇪🇹💪💪💪👈👋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪🥰🥰🥰 kedir delala
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 Жыл бұрын
ይሁኔ በላይ ዘንገና ሙሉ አልበም ካሴት በእስክርቢቶ ያጠነጠናችሁ የታላችሁ? 0:01 ልንገርሽ 5:59 ዘንገና 12:23 የለም 18:32 ዘይሪኝ 24:08 ያንጋቶም 30:24 ባለቀንጃው 36:47 ገላጋይ 41:31 ከዋክብት 46:13 መለየት 51:55 ምን አለብሽ 58:08 ምንም 1:04:09 ኢትዮጵያ ይሄ አልበም ሲወጣ እኛ አካባቢ መብራት አገልግሎት የጀመረበት ነበር እና በየ ሰፈሩ በቴፕ በሙዚቃ ቤቶች ስፒከር ይከፈት ነበር፣ ነበር ለካ ቅርብ ነው 15 ዓመት ሆነው። 😢
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
አለን አለን
@user-ef2tf5eg2b
@user-ef2tf5eg2b 7 ай бұрын
Yehune belay all music 1:26
@SambaSamba-hs3je
@SambaSamba-hs3je Ай бұрын
5:53
@esmaelnuri5789
@esmaelnuri5789 11 ай бұрын
Why
@mahammadshabaadircom
@mahammadshabaadircom Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😂
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Жыл бұрын
ወድር ልበል ህዝብ እንደተሰቃየ ድክሞናል ትከሻችንመሸክም አልቻልንምአንተ ቤተመንግስት ርቦኛል ጉራራራ
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Жыл бұрын
እነትና መልሰው የእንትና ቁረጠው ፍለጠው ዘመኑ የስልጣኔ ነው ሆዳም ሰርተህ ብላ
@jonetom1582
@jonetom1582 8 ай бұрын
ይሁኔ ፋራ ባህታዊ የሚሳሳቱብሽ ስትል እፈር ደደብ
@jonetom1582
@jonetom1582 8 ай бұрын
ደድብ ፋራ ገዳማት አይቁውምሽም ስል😀🤮😀🤮🤮
@user-km8ru7lb4r
@user-km8ru7lb4r 7 ай бұрын
በጣም ነው እምወድህ የኔ ትዝታ
@ambarnews07
@ambarnews07 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hanazenebeasefa4241
@hanazenebeasefa4241 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,4 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 28 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН
የፀሎት መዝሙሮች ስብስብ
48:48
ኢየሱስ ጌታ ነው!
Рет қаралды 1,6 М.
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 3,5 МЛН