Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 19B የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 19B

  Рет қаралды 487,831

Bogas Studio

Bogas Studio

6 жыл бұрын

Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 p

Пікірлер: 348
@zdtube2303
@zdtube2303 6 жыл бұрын
እዉነት ለማዉራት ሀና እሥከዛሬ ካየሁት ተሞክረዋ አንደየ ብቻ ነዉ በግርምት ያሥጨበጨበችዉ ግን ማህሌት ጎበዝ ናት ሁሌ እንዳሥጨበጨበች ነበር እሷን መጣል የለባችሁም ነበር አማኔን በመመለሣችሁ ደሥ ይላል
@jotube5392
@jotube5392 6 жыл бұрын
አቤት የአሌክስ ዳኝነት ውስጤ ነው
@hayathh994
@hayathh994 6 жыл бұрын
ሄሉ ስወድሽ
@zahraseid1367
@zahraseid1367 6 жыл бұрын
ሄሉ የዋህ ምርጥ ዳኛ ነሺ በሰው ላይ አትጨክኝም ርህራሄ አለሺ የሰው ሞራል አትነኪም
@dawitadisu5222
@dawitadisu5222 6 жыл бұрын
alikese makele yelem weseti new
@yeNathanenat
@yeNathanenat 6 жыл бұрын
እዉይ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂🤣🤣 ልተኛ ስል መታችሁ ተዝናናሁ በሉ ዳና እደሩ። እንደዚህ የሚያስቅ ህልም ያሳየኝ 🤗
@user-pe7ww5vv2l
@user-pe7ww5vv2l 4 жыл бұрын
ሁላችሁም ደስትላላችሁ
@user-oj5jx4cp2v
@user-oj5jx4cp2v 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል በከንቱ ባንጠራው ሃሪፍ ነበር 😥😥😥😥
@eman8597
@eman8597 6 жыл бұрын
አቤት የለማየሁ ዳኝነት የብያደርሳል ጎበዝ ጥበበኛ ነህ
@user-hj6tg6pn1t
@user-hj6tg6pn1t 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማለዳ ኮኮቦች አማን ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል ያሁኑን እግዚአብሔር ይርዳክ በርታ
@mariyamtlahunmariyamtlahun655
@mariyamtlahunmariyamtlahun655 6 жыл бұрын
አሌክስዬ ሁሌም ደስ ይበልህ የማለዳ ኮከብ በማህሌት ግዜ ቀረ ሄሉ ለትወና እንጂ ለዳኝነት አትመጥኝም
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 жыл бұрын
ገርራም ናት
@user-dp6zv1ix3e
@user-dp6zv1ix3e 6 жыл бұрын
ሶስታቹም ውሴጤናቹ 1ኛ ሄሉ 2ኛ አሌክስ 3ኛ ፍጼ ውስጤ ናቹ ውድድድድድ
@user-zc2su5dw7s
@user-zc2su5dw7s 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የዘድሮው ዳኝነት የሌለ ነው አምና በነ ድማሙ ጊዜ አንጀቴ አሮ ነበር ዘድሮ ግን ደስ ይላል መጨረሻውን ብቻ አላህ ያሳምረው እስከመጨረሻው እደምታስደስቱን ተስፋ አደርጋለው አማን ስለተመለሰ ደሞ የበለጠ ደስ ብሎኛል ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችው።
@user-fc4ep8ex9u
@user-fc4ep8ex9u 6 жыл бұрын
አሜን ፍፂዬ ለሁችን መልካም ሳምንት ይሁን ለናንተም መልካም ቆይታ አማንዬ እንኳን ደስ አሌክ ዬኔ ሀንበሳ
@yemidesta9283
@yemidesta9283 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ፍፄ አማን በማለፉ በጣም ደስስስስስ ብሎናል እናመሰግናለን ❤️
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 6 жыл бұрын
ዌል ላለፋቹ ኮንግራ ለወደቃቹ አይዞኝ ነገም ሌላ ቀን ነው ታሬ የኔምርጥ የሠፈሬ ልጅ ምርጥ አምሥቱሥጥ በመግባትህ ደሥ ብሎኛል ሌሎቻቹም ትችላላቹ በርቱ
@sumikonjo9839
@sumikonjo9839 6 жыл бұрын
ጥሎብኝ አሌክስን ስወደዉ እንደኔ እሚወደዉ like ግጩኝ
@makdesasf2641
@makdesasf2641 6 жыл бұрын
አሌክስዬን ማን ይጠላል?
@user-vm9nr6ty4o
@user-vm9nr6ty4o 6 жыл бұрын
like like like
@fanusanapalkhan478
@fanusanapalkhan478 6 жыл бұрын
Sumi Konjo ትክክል አሌክስ ዳኝነት በጣም ይችላል ይመቸኛል
@dawitadisu5222
@dawitadisu5222 6 жыл бұрын
lake
@zeyinebgetahun1074
@zeyinebgetahun1074 6 жыл бұрын
Sumi Konjo K
@vipqtr787
@vipqtr787 2 жыл бұрын
ፍፄ ድምፅህ ሲያምር በዛ ላይ የዋህነትህ
@user-jv4hs1tc8b
@user-jv4hs1tc8b 6 жыл бұрын
አሌክስ ውስጤ ነህ ይመችህ ፍርድህ አንጀት ያርሳል
@abeltedasa4204
@abeltedasa4204 5 жыл бұрын
ባለትዳር ነው
@aklapp8928
@aklapp8928 6 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮቦች ከልብ እናመሰግናለን ሄለን እና አማን እኲን ደስ አላችሁ ሄሉ በርች
@tsehaymekoken8807
@tsehaymekoken8807 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አማን ማለፉ ደስ ብሎናል
@user-kw4gp9qt6e
@user-kw4gp9qt6e 6 жыл бұрын
ሰላም እንኻን ደህና መጣቹሁ የዛሬው በጣም ደስ ይላል ምክኒያቱም አማን በመመለሱ ፍፄ በጣም ነው የምናመሰግንህ ሰላምህ ይብዛልህ ሰላም ለሁላቹሁ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላቹሁ አማን የኔ አበሳ እንኻን ደስ አለህ
@user-fj6so5mc7j
@user-fj6so5mc7j 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ደስ ብሎኛል ማንና ሀና በመመለሳቸው በርቱ እሽ
@bihafitaeyasu8584
@bihafitaeyasu8584 6 жыл бұрын
ዋው ኣማንና ሃና እንኳን ደስ ኣላቹ እኔም ሁለቱ ውስጤ ነበሩ ኣሌክስ እውነት እልሃሎ እምትገር ዳኛ ነህ!!!ሳላመሰግንህ ኣላልፍም
@user-uw7wg4md3k
@user-uw7wg4md3k 6 жыл бұрын
ሄለን ግን ፕሊስ በነሱ ዳኝነት ላይ ነው የምትደረቢው አዲስ ነገር አትፈጥሪም አሌክስና ፍፁሜ ዳኝነታችሁ ባጣም ቆንጆና መልካም ነው በርቱ ማህሌትን ብትመልሷት አሪፍ ነበር
@ssee4289
@ssee4289 6 жыл бұрын
አንተ ያልከው ብቻ በህይወቴ ይፈፀም። እሌክስዳኝነትህበጣምያስደስታል
@tg.weloywa.yenatwa.nafakia7513
@tg.weloywa.yenatwa.nafakia7513 5 жыл бұрын
Mahelat. Betam tadalaley. Wend twedalyyyy
@user-wq9fg4xn5v
@user-wq9fg4xn5v 6 жыл бұрын
አሌክስ ማለት በጣም ውስጤ ነው ዳኝ ነቱ ከልብ ነው እሚናገረው
@retareta8675
@retareta8675 6 жыл бұрын
ነቡ ፍቅር የደሴ ልጂ ያውም የተቋም me tooo
@user-wq9fg4xn5v
@user-wq9fg4xn5v 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን🌹🌹🌹💐🌺🌺
@tobiataio6806
@tobiataio6806 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-tb4tu7vz6c
@user-tb4tu7vz6c 6 жыл бұрын
ሀና በመመለሳ ደስ ብሎኛል ዋው በተረፍ በርቱልን
@user-kr9zm9mb8r
@user-kr9zm9mb8r 6 жыл бұрын
ዋው አማን በማለፉ በጣም በጣም በጣም። በጣም ደስስስስስስስስስስስ ብሎኛል። ፍፄ። ማሬ ያተም ሰላም ይብዛ። ልህ
@hayatahmed699
@hayatahmed699 6 жыл бұрын
Oh kidus bimeles enameseginalen 👍
@fatehatalibi6422
@fatehatalibi6422 6 жыл бұрын
Beketayu zur kedusen melesulen be Allah leju betam gobez new
@zmanaymary6321
@zmanaymary6321 6 жыл бұрын
በጣም በዳኝነት የሚያስዴስተኝ አሌክስ ነው ኡፍፍፍ በቃ ትክክለኛ ነገር ነው ሲዳኝ። በተጨማሪ ሁላችሁንም ውድድድስ
@ketemadadi8451
@ketemadadi8451 3 жыл бұрын
0 i
@ketemadadi8451
@ketemadadi8451 3 жыл бұрын
1p1p1p1
@ketemadadi8451
@ketemadadi8451 3 жыл бұрын
P
@ketemadadi8451
@ketemadadi8451 3 жыл бұрын
Ppp
@ketemadadi8451
@ketemadadi8451 3 жыл бұрын
Pp
@heshahabashawit3390
@heshahabashawit3390 6 жыл бұрын
Welicome Sitabekachu 1 Nagn
@etyolove335
@etyolove335 6 жыл бұрын
alxey eko dagent lay 😍😍
@SarLucky
@SarLucky 3 ай бұрын
😂😂😂😂Ere Towe ❤❤❤❤
@rahwashikor8357
@rahwashikor8357 6 жыл бұрын
Betam new des yalegi Aman bemalefi wowww amaniya enkan des alehu
@user-pv8np1xq8q
@user-pv8np1xq8q 6 жыл бұрын
yafet wooooow ye shimaglew betam yamral berta
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
መጣችሁ የኔ ሱሶች ስላማችሁ ብዛት ይበል ነገ አያለሁ አሁንም የለሁም ሁላችንም ውድድድድድድ ደና እደሩ ማሮቼ
@samialsayed1250
@samialsayed1250 6 жыл бұрын
Thanks fita aman aman betam desss belogal seltmelsik
@samuelberhe9882
@samuelberhe9882 6 жыл бұрын
yetnew kurifutu demo😁✌✋
@fatumaumer9996
@fatumaumer9996 6 жыл бұрын
ስት የሚወድቅ እያለ ያችን ልጅ በመጣላችሁ አሳዝናችሁኛል
@fetilove3820
@fetilove3820 6 жыл бұрын
Wow Betam Desss Yilalaa
@hanatadele6861
@hanatadele6861 6 жыл бұрын
ባላቹበት መልካም እድል እንዲሆንላቹ ተመኘሁላቹ ውድ ያገሬ ልጆች እና ዳኞች መልካም ጊዜ
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 6 жыл бұрын
ውይ ጭቀታቹን ማየት ጠላው የተወዳዳሪ እህት ወድሞቼ አዟቹ
@tersiukulu2645
@tersiukulu2645 6 жыл бұрын
Nice it's good for Aman hero
@user-rc6zr2lr1c
@user-rc6zr2lr1c 6 жыл бұрын
ታሪኩ ውስጤ ነው በማለፉ ደስ ብሎኛል አማን እኳን ተመለስክልን
@aminafano
@aminafano 2 жыл бұрын
ፍፄ ፈገግታህ ደስ ይለኛል። አሌክስ ፊትህ ያስፈራል
@user-ik4uq3uh4b
@user-ik4uq3uh4b 6 жыл бұрын
ፍፄ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አማንን መልሳችሁት አማን በርታ እንድናጣህ አንፈልግም
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 6 жыл бұрын
ዋው ሄሉየ 2 ቱንም ደስ ብሎኛል
@zebnayzerihun
@zebnayzerihun 6 жыл бұрын
waww arif new bertu fetse sewdike kelibe new i miss you
@zerihunasefa1306
@zerihunasefa1306 2 жыл бұрын
Waw betam arif nwe esh bezi ketlu esh
@selulove1077
@selulove1077 6 жыл бұрын
Betam des ylal💪💪👍👍💗💕
@ieyankedir6458
@ieyankedir6458 6 жыл бұрын
aman aman aman yesssss😘😘😘 Alex 🙏🙏🙏
@huwhihiii9464
@huwhihiii9464 6 жыл бұрын
ውይ ደስ ብሎኛል ያደነኳቸው ናቸው ሰርፕራይዝ የተደረጉት
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 6 жыл бұрын
ውይ የኛ ስው አሁን ማሌት ማሌት ትላላችሁ በፍት ማለት ታስጠላ ትሉ ነበር ሄሉ ምንም ብትሆኛ ይምርብሻል ሳስታችሁም ውድድ
@orogohabeshaorogo9754
@orogohabeshaorogo9754 6 жыл бұрын
አሌክሥ ዳኝነትህ ውሥጤ ነው ሠላም ህ ይብዛልኝ
@fikertagabriel269
@fikertagabriel269 6 жыл бұрын
ማህሌትና ቅዱሥ በጣም ጎበዞች ናቸው
@user-mr4hz1pl2s
@user-mr4hz1pl2s 6 жыл бұрын
እንኮንም አማንን መለሣችሁልኝ። አማን በርታ ቅጥል። ውድድ ነው የማረግህ
@webatade3846
@webatade3846 6 жыл бұрын
Maroch Enate Nafekachign keftognal Benat Sem Like Setugn Asnanugn😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-hq5ft2ve3h
@user-hq5ft2ve3h 6 жыл бұрын
Kaled Kaled ደነዝ እናትሽን ለላይክ መለመኛ ስታደርጊ አይደብርሽም
@webatade3846
@webatade3846 6 жыл бұрын
عالمለፍቅርህ ስል الجولاتእኖራለሁ Anchi Gedeta Yelebeshm ENAT Ayzosh
@christidavid4436
@christidavid4436 6 жыл бұрын
enem eko enate yelegnem enaten matate swmtu men endwhone enatun yata sew becha new meyakew ayzoshe
@alazarbaba5343
@alazarbaba5343 6 жыл бұрын
ሃና አሳልፉልኝ...
@sadaseid6573
@sadaseid6573 6 жыл бұрын
ዋውበጣምዴስይላል፡እናመሰግናለን፡ያገሪልጆች፡ገባበሉና፡በአንድ፡እንየው፡ብቻየንከሆኩ፡ይደብረኛል፡ባያላችሁበት፡ሰላማችሁይብዛ
@toybabinteslam9030
@toybabinteslam9030 6 жыл бұрын
Sada Seid የኔ ማር ያንችም ስላም ብዝት ይበልልሽ
@hayethassen7924
@hayethassen7924 6 жыл бұрын
ያያያያ ቴኪው አማን ስለተመለሠ ደስ ብሎኛል
@user-db5yz4xe9s
@user-db5yz4xe9s 6 жыл бұрын
Heliyeee እግዚአብሔር ይባርክሽሽሽሽ
@user-yp6lv8hn4b
@user-yp6lv8hn4b 6 жыл бұрын
ሀና ነሪ ምርጥ ነች ስለተመለሰች በጣም ደስ ብሎኛል እነ ፍጼ አሌክስ ሄሉ ሰላማችሁ ያብዛው ሀሀሀ ፍጼ እንደምለው
@zuzuh1766
@zuzuh1766 6 жыл бұрын
እረ ፍፄ ማህሌትን እረ ማህሌትን እንዴ እር ውውው አማን ደስ ብሎኛል እውነት በል በርቱልኝ እውነት ግን ቅር ቅር ብሎኛል ማህሌትን እንዴ
@semirajemal8871
@semirajemal8871 6 жыл бұрын
ውይ ማህሌት ብትመለሰ ሀሪፍ ነበር አማን ሰለተመለሰ ደሰ ብሎኛል
@habibahassne9567
@habibahassne9567 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@maryamawitamen7760
@maryamawitamen7760 6 жыл бұрын
Wow ye zareiew betam yameral dagnochu weddd
@goitomsium7484
@goitomsium7484 6 жыл бұрын
አማን እንኳን ደስ ኣለህ,, አሌክስ ገና ሳትለው ገና አማን ልትል እንደሆነ ያስታውቅብህ ነበር,, ኣማን በቀደም መውደቅህን ካየሁ ቡሃላ ዛሬ የማለዳዎችን ድብርብር እያሉኝ ማየት ብጀምር, መጨረሻ ላይ አስደሰቱኝ
@hima406
@hima406 6 жыл бұрын
Thank yemaleda kokaboch
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 6 жыл бұрын
የስ አማን ምርጫየ ነበር በመውደቁ አዝኘ ነበር ዛሬ ደስ አለኝ
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
ሶስትሽንም ዳኞች ስወዳች እኮ ምርጦች
@user-cd1kw4ks2c
@user-cd1kw4ks2c 6 жыл бұрын
አሌክሶ ውስጤ ነህ!
@user-jc8ts5to3v
@user-jc8ts5to3v 5 жыл бұрын
እኔ መመገብ እፍልግ አለው
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 жыл бұрын
ዋውውውው ቃላት የለኝም ያምር ያምራል
@salambeauty2433
@salambeauty2433 6 жыл бұрын
yesssssssss hanyee berachyyy
@selamlehulum3371
@selamlehulum3371 6 жыл бұрын
አማንየ እኳን ደስ አለህ በጣም ከፍቶኝ ነበር አሁን ግን ስትመለስ በጣም ደስ አለኝ ያገሬ ልጅ የላስታ ፍሬ ደስስስስስ ብሎኛል በጣም ደብሮኝ ነበር አሁን ግን በጣም ደስ አለኝ
@user-lh2jx9sw2y
@user-lh2jx9sw2y 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አማንዬ እንኳን ደስ አለህ እሱ እንደሚመረጥ ጠብቄው ነበር ፍፄ በእውነት ክበርልኝ የአማን መውደቅ በጣም አስከፍቶኝ ነበር አሁን ደስ አለኝ ሔለን ግን ዳኝነት ዜሮ መሆንሽን ዛሬ አረጋገጥኩኝ ማገናዘብ አትችይም ከምር ለአማን 3ቱ ስራዎቹ ብቻ ይመሰክሩለታል ፍፄና አሌክስ ተባረኩ ሄሊ ማስተዋሉን ይስጥሽ የሰራውን በደንብ ለማየት ሞክሪ
@beliyyedngllijllovemam2299
@beliyyedngllijllovemam2299 6 жыл бұрын
Alax dagnet betam gobez nek
@muleethiopia5363
@muleethiopia5363 6 жыл бұрын
Heluye siwedish iko yene mirx fitse betam new miwedik makebrik, aleks lante yaleny kibir betam tilik new
@user-dw3ei3jw3e
@user-dw3ei3jw3e 6 жыл бұрын
ቅዱስ አሳዘነኝ በጣም☺
@hayatifisabilillah9044
@hayatifisabilillah9044 6 жыл бұрын
ሀኒ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ የመጀመሪያው ላይ እንዳላለፍሽ ሳይ ቅር ብሎኝ ነበር አማን እንተም እንኳን ደስ አለህ በርቱ
@isii63
@isii63 6 жыл бұрын
አሌክሶ እና ፍፄ ውስጤ ናችሁ ሄሌን ግን ትወናሽን በጣም አድናቂሽ ነኝ ዳኝነቱ ግን አይመጥንሽም ማሂን መልስልን
@hewothabesha9791
@hewothabesha9791 6 жыл бұрын
Wowww amen enkane desi yelale
@user-qx6li7sy1p
@user-qx6li7sy1p 6 жыл бұрын
ሀይ ሁሉም ባለበት ሰላም ይብዛለት አሜን ሲቀጥል ከምንም በላይ የሚያሰድስተው አማን ስለተመለሰ ዋው እና ሌላው ሁሉም እንደልፋቱ ስያልፍ ጥሩ ነው እና ውይይ አሌክስ የመልፌ ያክል ቀዳዳ ስተት አያልፈውም ደግ አደረክ ከምር ቀጥልበት ጨካኝ ካክሂኑ እውነት አትወጣም።
@philimoneden
@philimoneden 6 жыл бұрын
ለራሷ ዳኛ የምትፈልግ ልጅ ሰው ልዳኝ ብላ መነሳቷ ያሳዝናል ፍፄ አሁንም ጊዜ አለህ ሰው ፈልግ
@lulahadgu6242
@lulahadgu6242 6 жыл бұрын
You are right if i see her movie she don't know nothing welfare movie she miss her dougter she have makeup she dressed up no one they didn't do like her she can't gage any body
@sababs8693
@sababs8693 6 жыл бұрын
ምን ይወጣላታል ሄሉሁ ደሞ በትወና ቅናታምን
@philimoneden
@philimoneden 6 жыл бұрын
Saba Bs እኔ ብቃቷን አደንቃለሁ ግን ለዳኝነት ከአሌክስ ጋር እራሱ መቀመጥ ሊያሳፍራት ይገባል ባይ ነኝ
@sababs8693
@sababs8693 6 жыл бұрын
ሲጀመር ብቃት ባይኖራት አትመረጥምን ነበር ለእኔ በጣም በቂ ናት
@merifikadu7086
@merifikadu7086 6 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሰው ቢያጡ ነው እሳን ያመጡአት
@user-wq4qj4pi6p
@user-wq4qj4pi6p 6 жыл бұрын
Chir senbtu marocha alax weta new danginti 👌👌👌👌
@makimaki4545
@makimaki4545 5 жыл бұрын
Heluy Yen Marr
@ekruwolloyewa3032
@ekruwolloyewa3032 6 жыл бұрын
አማንየ የኔ ቆንጆ እንኮንም ተመለስክ አደናቂህ ነኝ አማንየየየየየየየየየየየየየ የኔ ፎቃ ጠክር በርታ እሽ
@user-sx1no8co9z
@user-sx1no8co9z 6 жыл бұрын
የሄሉ ተራ እስኪ እንየው አሌክሶ ስወድክ
@user-bf9bc3dv1o
@user-bf9bc3dv1o 6 жыл бұрын
ጉራጌው ገነና አያርሴ ህይፕልይይክክግህችፍፍችሽፍፍዥሽክይክብህሽግግ
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 6 жыл бұрын
ወላሂኢትዮጵያመኖርመቃጠልነውአይእጅራ
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 6 жыл бұрын
ሠላም ለእናተ የማለዳ ኮከቦች አሌክሥ ምክርህ ልብን ያረሣል
@asfaw5686
@asfaw5686 6 жыл бұрын
ዛሬ የልቤን መረጣችሁልኝ ሀና ነሪና አማን ቢሰጠኝ ሁለቱ የኔ ምርጥ ናቸው 💚💛❤ አመሰግናለሁ
@selamabiseniya9349
@selamabiseniya9349 6 жыл бұрын
Amen enkon desi alek
@tsehaymekoken8807
@tsehaymekoken8807 6 жыл бұрын
እረ ፍፄ ማህሌትን መልሷት
@onelovelove6442
@onelovelove6442 6 жыл бұрын
Tsehay Mekoken enam mahalet temeles baye neg ke hana ner
@seadateshome959
@seadateshome959 6 жыл бұрын
Tsehay Mekoken ማሒ አትመለስም ሌላ ስራ አላት እህቶች ሔለንን ልመዱ
@user-dp6zv1ix3e
@user-dp6zv1ix3e 6 жыл бұрын
Tsehay Mekoken ሄለን እዳትቀየር ውስጤ ናት
@user-hr8ly5iu4y
@user-hr8ly5iu4y 6 жыл бұрын
Tsehay Mekoken ሄለን አንደኛ ነች ስወስሽ ሄሉ ውስጤ ነሽ
@tsehaymekoken8807
@tsehaymekoken8807 6 жыл бұрын
መቅደስ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ፍቅር ክርስቶስ ብቻ ነዉ ይቅርታ ስለ የትኛዋ ሄለን ነው የምታወሪው አሁን እኔ ስለሄለን አውርቻለው ስለተወዳዳሪዋ ማህሌት ነው ያልኩት ስለ ዳኝነት ከሆነ የምታወሪው ማሂን የመሰለ ዳኛ የለም የፕሮግራሙ ውበትም ናት ሄለን ዳኛ ለመባል ብዙ ይቀራታል አስታያየት ሰጪና ዳኛ ለይ ሄለን ዳኛ ከሆነች እኛም ዳኛ ነን ማለት ነው
@nzjsbdhhd8991
@nzjsbdhhd8991 6 жыл бұрын
በር ላይ ሁኘ ሥጠብቃቸዉ
@user-nk6kx5hr7e
@user-nk6kx5hr7e 4 жыл бұрын
😍😍😍😍💜
@user-nk6kx5hr7e
@user-nk6kx5hr7e 4 жыл бұрын
😘
@merifikadu7086
@merifikadu7086 6 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት ሀይለየሱስ በመሄዱ ከዚ በፊት ምርጥ ምርጥ ነገሮችን ሰርታል በጣም ያሳዝናል
@user-gs6pz6cz7v
@user-gs6pz6cz7v 6 жыл бұрын
Well Come mirtoch 😍😘😗
@geenidee9211
@geenidee9211 6 жыл бұрын
Wwwww wdddddddddd aman yehelfkem mahlt
@user-jn1qq8bf8c
@user-jn1qq8bf8c 6 жыл бұрын
አማን በመመለሱ ደስ ብሎኛል
@zahrazahra8887
@zahrazahra8887 5 жыл бұрын
በርቱ ወገኞቸ
@fatimax6508
@fatimax6508 6 жыл бұрын
waw enkwan amanene melesachehut enamesgenalen
@ahlamemohammed9277
@ahlamemohammed9277 6 жыл бұрын
Wowwwwwwwww enkone dass alcahu amine & haniea wowwww dasstase tayge zerea
@tirhasaregawi6702
@tirhasaregawi6702 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😂🤣😂😃💓💓❤💓💖💗💙 the first guys the do good. Second was ok.💗💙💖💓❤❤😃😃😉😃
@mekdesmeme4528
@mekdesmeme4528 6 жыл бұрын
እንዴት እንደዘለልሁ አማንየ እንኳን ደስ አለህ ኦ አምላኬ ግን ለምን እደተጨነቅሁለት ሳምንቱ ወር ሁኖብኝ ነበር አላክስ ዳኝነትህ ትክክል ነው
@liyakidane9136
@liyakidane9136 6 жыл бұрын
selamachu yabzalign lehulachuhm beketay samnt eskemingenagn melkam samnt e/r kenante gar yhun
@zebibaseid5
@zebibaseid5 6 жыл бұрын
ምርጥ ነብር አመሰግናለሁ
@user-wb2il4ft5e
@user-wb2il4ft5e 6 жыл бұрын
እምወድ ፕሮግራም ነዉ
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 77 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 37 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 38 М.
Ethiopian Comedy Series Betoch Part 77
23:14
Mihret Lema
Рет қаралды 382 М.
Ethiopian - Yemaleda kokoboch  Season 3 ep 14 A
28:50
Bogas Studio
Рет қаралды 565 М.
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 1,6 МЛН
Разбудили Любимой Песней 😂
0:14
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,7 МЛН
Они поймали того , кто уничтожал их дома
0:40
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,6 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,7 МЛН