Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 19A የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 19A

  Рет қаралды 951,676

Bogas Studio

Bogas Studio

6 жыл бұрын

Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 p

Пікірлер: 413
@user-rl4fq3cv2t
@user-rl4fq3cv2t 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ፍፄ ና አለማየሁ ታደሰ ስወዳችሁ መልካም እድል ተወዳዳሪዎች
@manofthemuch820
@manofthemuch820 6 жыл бұрын
ሔሉየስ
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣችሁ የማለዳ ኮከቦች ስላማችሁ ይብዛ መልካም እድል ለተወደዳሪዎች ነጋ አያለሁ ስላም እደሩ የእግዚአብሔር ሙሉ ስላም ይብዛለችሁ
@user-uc9sc5nl3e
@user-uc9sc5nl3e 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mamafrance4539
@mamafrance4539 6 жыл бұрын
እንከበር እንከበር በሳቅ ሆዴን አመመኝ እሄን ልጅ በለፈው በትንሽ ነገር መለፍ ስትችሉ ትልቅ ተወናይ አሳጥታቹን ነበር መመለሳቹ አስታዋይነት ነው
@user-qh3pv4wp5k
@user-qh3pv4wp5k 6 жыл бұрын
አሌክስዬ ምርጥ ሰው
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 6 жыл бұрын
ዌልካም የማለዳ ኮከቦች የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቸሩ መዳንያለም አመታዊ ክብረበአል በሠላም አደረሳቹ ♥
@user-ii6yw6ws7b
@user-ii6yw6ws7b 6 жыл бұрын
ሠሊና ሠላም አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@KISANETGALERI
@KISANETGALERI 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ed5ts9gp9r
@user-ed5ts9gp9r 6 жыл бұрын
አሜን ማሬ
@senayitseyoum5286
@senayitseyoum5286 6 жыл бұрын
ሠሊና ሠላም Enkan aebro aederesen Wudi ehta
@mariyameenategzhbieramelhk1206
@mariyameenategzhbieramelhk1206 6 жыл бұрын
Ameeeeeen enkwon abero adersn
@user-wh7ib9tc6y
@user-wh7ib9tc6y 6 жыл бұрын
1.ኛ፡ነኝ፡ላይክ፡ግጩኝ፡የፍፁም፡አድናቂወችም፡በዚሁ፡ልያችሁ።
@misseretkaasaw9531
@misseretkaasaw9531 6 жыл бұрын
well come maledawech 19 comment kedmognal belu selam ederu nege new yemayachihu
@fatumaali9223
@fatumaali9223 6 жыл бұрын
ብሌን ነኝ ያዉም የድንግል ልጅ ብሌን ነኝ ያዉም የድንግል ልጅ 👍👍👍
@aminursheikh476
@aminursheikh476 6 жыл бұрын
ብሌን ነኝ ያዉም የድንግል ልጅ ብሌን ነኝ ያዉም የድንግል ልጅ ሀሀሀር
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 2 жыл бұрын
የኔ መዳብ ፖሊስ ናት ጥያቄዋም ልብን ቀጥ ያረገኛል ትቻት ሲሄድ አልጨረስኩም ቁሚ ትለኛለች
@user-lh2jx9sw2y
@user-lh2jx9sw2y 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ የማለዳ ኮከቦች ለሁላቹም መልካም እድል ይሁንላቹ
@jemigirma1030
@jemigirma1030 5 жыл бұрын
ፍፄ ስወድክ
@256twofivesix6
@256twofivesix6 6 жыл бұрын
ደስ ይላል ዳኞች በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ግን ሄለን በስራዋ በጣም አድናቂዋ ነኝ በዳኝነቱ ላይ ግን ያን ያክል አይደለሁም።
@evaaragie4270
@evaaragie4270 6 жыл бұрын
Well done fires, keep it up
@user-rs5vu1pj9x
@user-rs5vu1pj9x 6 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮቦች እንኳን መጣችሁ የኦረቶዶክሥ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአመቱ መዳናለም አደረሣችሁ
@hanaeshetu7268
@hanaeshetu7268 5 жыл бұрын
😂
@emebetderebe5370
@emebetderebe5370 6 жыл бұрын
ሄለን ስታቃጥይ ሴቶቹ በጣም ጎበዞች ናቸው መጣል አልነበርብሽም እነሱ ባሉት ሃሳብ መስማማት ብቻ ነው ስራሽ ለወደፌቱ ተስተካከይ
@hayumark8413
@hayumark8413 6 жыл бұрын
ለኮሜት ስሮጥ ተደፍቸ ነበር ኦህ ♥♥
@hawaand4684
@hawaand4684 6 жыл бұрын
hayu Mark ክክክክክ
@user-md9ti2nu9l
@user-md9ti2nu9l 6 жыл бұрын
hayu Mark ክክክክክክክክክክክ ኣይዞሽ
@madinamohammad5068
@madinamohammad5068 6 жыл бұрын
hayu Mark. Kkkkkkk
@hiwotalemayhuyeahmariyamli3691
@hiwotalemayhuyeahmariyamli3691 6 жыл бұрын
hayu Mark Kkkkk
@nasebahusien3030
@nasebahusien3030 6 жыл бұрын
hayu Mark kkkkkkk
@MaryamMaryam-jw4wk
@MaryamMaryam-jw4wk 6 жыл бұрын
የማለዳ ኮከቦች እንኳን ደህና መጡ ወይ ጉድ ብላቹ ብላቹ አሁን ኮዶም አመጣቹ
@GebruMechalK
@GebruMechalK 7 ай бұрын
ያሲኖ ምርጥ
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 жыл бұрын
አቦ የስውን ሰላም የሚመኝ ቅዱስ አማኑኤል ሰላሙን ያብዛው ፍፄ ሰላምህ ይብዛ
@khadijahsaaed5431
@khadijahsaaed5431 4 жыл бұрын
አረ
@user-fc4ep8ex9u
@user-fc4ep8ex9u 6 жыл бұрын
ኮኮቦቸ እንኳን ደህና መጣችሁ ግን በነገራችን ላይ ሄለን ፍትሽን በቡሩሺ ነው እዴ ምትቦሬሺዉ ደግሞ እነሱ ምናገሩትን ብቻ ነው መልሰሽ ምታዋሪ ከራስሺ አስቴያዬት አሰጪም! #አለኪስ በጣም በጣም ጎበዝ ዴይሬክተር እና ደራስ ነሄ በርቱ ፍፄዬ አንቴንም ቢሆን አዴንቃለሁ!!
@HananMohamed-ge5wm
@HananMohamed-ge5wm 6 жыл бұрын
እኔ ዬድንግል ፍር ነኝ ለነስ ሚካኤል አባተ ነው/ ewnet new alx yna merte edmena tena abezeto yesetehe
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
wooow ፍፄ ስወድህ
@seblenabkr4309
@seblenabkr4309 6 жыл бұрын
ኘሮግራሙ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ አዝናኝ እንዲሁም ብቁ የሆኑ ያላቸውን ችለAታ እንዲያውቁት እንዲሁም እንዲታወቁ ያደርጋል ፡፡ በዚህ አጋጣሚ የኘሮግራሙን አዘጋጅ ለማመስገን እወዳለሁ፡፡ ነገር ግን አማሪኛችን ወዴት እየሄደ ነው ፡፡ "ህ" ወደ "ክ" ለምሳሌ ደህና ነህ ወደ ደናነክ አባካችሁ ዳኞቻችን እንኳን እርማት እያደረጋችሁ ብታወሩ ፡፡፡
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የማለዳ ኮኮቦች
@marymtube9213
@marymtube9213 6 жыл бұрын
ሰላምህ ያቦዛ😂😂😍በጣም ሀሪፍ ነው👌👌😂😂😂😂
@fadelaa8643
@fadelaa8643 6 жыл бұрын
መሬም ከወደ ቦረና
@nurigeto2168
@nurigeto2168 6 жыл бұрын
መሬም ከወደ ቦረና
@hiwotwonadasa9231
@hiwotwonadasa9231 6 жыл бұрын
የማለዳወቹ ውስጤ ናቺሁ
@senedumenase4125
@senedumenase4125 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ደብሮኝ ነበር
@gjbjj4775
@gjbjj4775 5 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ቆይ ማንተሰቃይ አላችሁ ሆሆይ ምድነው ሽልማቱ ቃይ አለፍሽ አላለፍሽም ከማለት የመዳም ሸቃላ መሆን ይሻላል ክክክክክ
@ali-zq7ky
@ali-zq7ky 3 жыл бұрын
ኣዎ በጣም
@bemnetabera2037
@bemnetabera2037 2 жыл бұрын
ክክክክ
@mdahmed3606
@mdahmed3606 2 жыл бұрын
በጣም
@hafizah8495
@hafizah8495 2 жыл бұрын
አረ በቀረብኝ
@saaliofficialtube
@saaliofficialtube 2 жыл бұрын
ምን ጣቃላቹ
@tobiataio6806
@tobiataio6806 4 жыл бұрын
ዋውውው ሰካርም ሁኖ የሰራው ዋውውውውውውውውውውውው♥♥♥♥♥
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 6 жыл бұрын
ፍፃዬ ስወድህ የእኔ ፍልቅልቅ
@BereketAmare-uj1jo
@BereketAmare-uj1jo Ай бұрын
ወደ ቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም ኣደረሰን
@binthussein1936
@binthussein1936 5 жыл бұрын
የሰው ማኛ ፍፄ እድሜህ ይረዘም
@habibahassne9567
@habibahassne9567 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@enanigetachew1200
@enanigetachew1200 6 жыл бұрын
ወይ መሽቆጥቆጥ እኔኮ በነሡ አለፉ ወደቁ እያልኩ መከራዬን አየሁ እኮ ሆሆይ
@saeedibraheem1319
@saeedibraheem1319 6 жыл бұрын
Enani Getachew .
@user-vw1yy4zs2b
@user-vw1yy4zs2b 3 жыл бұрын
ከምር አሣቅሽይ እኔ እዳች ነኝ
@zergabachewtemesgendentadu8381
@zergabachewtemesgendentadu8381 5 жыл бұрын
Perva you are best
@bettylamesa2905
@bettylamesa2905 6 жыл бұрын
Wow temchitognal... Helen yene konjo amirobisha ..
@zenushow9019
@zenushow9019 6 жыл бұрын
Yene wudoch wuste eko nachu😘😘
@user-si5ke6ki7g
@user-si5ke6ki7g 6 жыл бұрын
ውይ ፍፁም በናትህ በስደት ሁኜ የናተን እያየሁ እመኛለሁ በናትህ ፍፁም ከስደት አውተህ ለዚህ አብቃኝ ለሀገሬ ሰርቼ ልሙት ለሀረብ ከምቃጠል
@zeenathz7707
@zeenathz7707 5 жыл бұрын
ማለዳ ኮኮቡች ስውድችህ
@Wubit234
@Wubit234 6 жыл бұрын
ምን #ዶም ክክክክ ተመቻቹኝ #ሄለን የኔ ምርጥ ስወድሽ
@user-et5xy6vu5u
@user-et5xy6vu5u 5 жыл бұрын
አንዱን አሳልፎ አንዱን ሠጣል በጣም ስሜት ይጎዳል
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ፍፄ ሰላምክ ብዝት ይበል አድናቂህ ነኝይ
@seblekidane8082
@seblekidane8082 6 жыл бұрын
Wow harif new beretu yebelete yasakegn Enekebabere sekaramuu hahaha uuuffff
@seadayehaiklij3458
@seadayehaiklij3458 3 жыл бұрын
የሚናፍቀኝ ሾው ቢኞር ይህ ሾው ነው
@liyakidane9136
@liyakidane9136 6 жыл бұрын
well come yemaleda kekoboch yemiwedachu ena emakebrachu selamchu ybza heluye konjo amrobshal
@mesi790
@mesi790 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ዋውውውውውውው I lavi you
@samuelberhe9882
@samuelberhe9882 6 жыл бұрын
wellcom yemaleda kokoboch enkan bedehna metachu yetebeku neber ✌✌✌✋✋💕
@sarahayalew7556
@sarahayalew7556 6 жыл бұрын
እንኳንበሠላምመጣችሑ
@user-ty1mq6ul7z
@user-ty1mq6ul7z 6 жыл бұрын
Welcome festuya fonkay and ol love u
@user-uc9sc5nl3e
@user-uc9sc5nl3e 6 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ሰላሜ ነውና በያላችሁበት ሰላሙን ይብዛላችሁ !!! መድኃኒ ኣለም ከክፊ ነገር ይጠብቃቹ ኣሜን
@user-kt6cn4lf3f
@user-kt6cn4lf3f 6 жыл бұрын
amen amen amen yene mar yagere lij lanchim baleshibet selamun ybzalsh ehite yene melkam sew
@user-uc9sc5nl3e
@user-uc9sc5nl3e 6 жыл бұрын
ኣሜን ማር ለሁላችን እግዚኣብሄር ኣምላክ በያለንበት ሰላሙ ያብዛልን
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 6 жыл бұрын
I am ok with the judges for Perriva!!
@hayatifisabilillah9044
@hayatifisabilillah9044 6 жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ቆንጆ በጣም አዝናለሁ ባለማለፍሽ ጃሎ እንበል የሚል ላይ የትወና ብቃ ሁሌም ከፊቴ አይጠፋም እጅግ በጣም። የወደድኩልሽ አተዋወን ነበር የማለዳ ኮኮቦች ሀኒን ብትመለስ በጣም ይለኛል የሚቻል ከሆነ
@kebedatefera4375
@kebedatefera4375 2 жыл бұрын
Amezing commediyan alex&fitse
@user-ex2ti8ss7t
@user-ex2ti8ss7t 6 жыл бұрын
ወይኔ ምን ግዜ ኮመታችሁ አደኛ ነኝ ብየ ነበር
@user-zs9gc7gq2e
@user-zs9gc7gq2e 3 жыл бұрын
እሯ።በጥያቄ።ተመጨናነቅ ምን።አለኝ የመዳም።ስራ ጉድ።ነው ሆ።እኔ።ጥያቄ።ስባል እጨነቃለሁ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 жыл бұрын
ኤጭ ይሄን ስሙንም ለመጥራት የሚደብርኝ ስሰማውም ሚያቅለሸልሸኝ ላስቲካችሁን በቃ በየድራማው በየትወናው ካልገባ ድራማ አትሰሩም የተባላችሁ ይመስላል ህይወት ክርስቶስ ነው ትውልድ ንቃ ባክህ በ፪ መንገድ #ፈጣሪን #እግዚአብሔርን አናሳዝነው
@semegnkassa5744
@semegnkassa5744 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ሰላምሀን ያብዛው
@user-jw3fq1fh9w
@user-jw3fq1fh9w 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ወይልኮም ብለናል ዛሬ ግን አንድ ሰርብራይዝ ላርጋችሁ መዳሜልወልድ ነው ክክክክ
@user-tl1sm5or6z
@user-tl1sm5or6z 6 жыл бұрын
እውነትም የማለዳ ኮከቦች ስወዳችሁ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 6 жыл бұрын
ያሲን ሀሪፍ ነው በርታ
@hiwotwonadasa9231
@hiwotwonadasa9231 6 жыл бұрын
እንከባበራ ጥሩ ሙዶ ነው
@Max-vy4gh
@Max-vy4gh 6 жыл бұрын
አንቺ ሄለን የምትባይ ሴትዮ ባንቺ ምክንያት ይሄ ፕሮግራም ደበረኝ ፉፄ እባክህን ቀይራት, ተወዳዳሪዎች በርቱልን
@user-ue9sd1mc9b
@user-ue9sd1mc9b 6 жыл бұрын
እረ እርይ ሄለን በድሩን ቀይሩልን ለዳኝነት አትበቃም
@surnedradevadigamoron4313
@surnedradevadigamoron4313 6 жыл бұрын
አሌክስ እኳን ተወዳዳሪወችን ተመልካቾቹንም ታስፈራለህ እባክህ ፊትህን ቀይረው አባ ጨጎሬ አታስመስለው
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 6 жыл бұрын
እንካን መጣችሁ ማለዶችየ እንዴት እንደምወዳችሁ ቃላት ያጥርናል
@thebestintheworldbecky4828
@thebestintheworldbecky4828 6 жыл бұрын
WEyne alexiye huffff nerasihen cheleh yemtsetew asteyayet is killing me , very proud of u! Gin metal yematfelgut sew ale minim ezi lay besera beka
@user-jo3ou8yt3p
@user-jo3ou8yt3p 6 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ
@user-wi8zq4oo4f
@user-wi8zq4oo4f 6 жыл бұрын
እኳን ዳና መጣቹ
@user-hd9ms7qd3h
@user-hd9ms7qd3h 6 жыл бұрын
የኔ.ምርጦች መጣቹልኝ ዛሬ በጣም ተናድጂ ነበር ከማዳሜ ጋር። ተጣልቼ ባትመጡ ኑሮ የማዳሜን ጭንቅላት ነበር ምበረቅሰው
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 6 жыл бұрын
ሳራ የአባቷ ልጂ kkkkkkkkkkkk
@Getafricchannel
@Getafricchannel 6 жыл бұрын
ሳራ የአባቷ ልጂ ወይ እቺ ማዳም ፈረደባት እኮ በየቦታው ነው የምንሰማት አንድ ማዳም ነች የሁላችሁም 😉
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 6 жыл бұрын
ሳራ የአባቷ ልጂ ተይ እህታለም ለሰይጣን በር አትስጭው አትክፈችለት እንታገስ
@seadateshome959
@seadateshome959 6 жыл бұрын
Getafric show ኡነት ነው ብርቅ አደረጉት መዳም ማለት በየቦታው ኢጭ
@user-cg5bb1de3v
@user-cg5bb1de3v 6 жыл бұрын
ሳራ የአባቷ ልጂ አር ማር አያስፈልግም ሁሉም ያልፍል አይዛሽ እህቴ ትግስት ይስጠሽ እግዚአብሔር ።
@user-dp9wd4uo3s
@user-dp9wd4uo3s 6 жыл бұрын
ሄልየ ያገር ልጅ በርቺ ማር
@user-fz5nf4jl8d
@user-fz5nf4jl8d 6 жыл бұрын
ሥታምሪ
@saadaidriss158
@saadaidriss158 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
@sweetdajen349
@sweetdajen349 6 жыл бұрын
Well come
@user-mm8yl3ih7g
@user-mm8yl3ih7g 6 жыл бұрын
የኔ ምርጦች መጣችው ኑልን ውዶች
@user-sn7is9df5t
@user-sn7is9df5t 6 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች
@yemaryamlijsto8133
@yemaryamlijsto8133 6 жыл бұрын
heluu yene konjoo berchi yemaleda kokobochi bertuu
@fiyameta6805
@fiyameta6805 6 жыл бұрын
Well come kokoboch
@user-wh7ib9tc6y
@user-wh7ib9tc6y 6 жыл бұрын
Well Come
@fikiramentaju1038
@fikiramentaju1038 5 жыл бұрын
ሀናዬ የኔልዩ ዋውውው ማማዬ እንዴት ነሽልኛ ማማዬ ለማመን አቃተኛ ሀናዬ ስልክሽን ማማዬ ወይኔ ውውውውውው ማማን አቃተኝ ፍቅር ነኛ ትግስትን ትደወውላላችሁ በማርያም ሀናዬ ናፍቀሽኛል ማማዬ 😘😘😘😘😘😘
@user-go3nf3qd5x
@user-go3nf3qd5x 6 жыл бұрын
well come
@mekdeshailu90
@mekdeshailu90 6 жыл бұрын
አሌክሥየ የተዋህዶም ኮከብ ነህ የማላደ ብቻ አይገልፅህም በሀቁ ነው የምትፈርደው
@jemigirma1030
@jemigirma1030 5 жыл бұрын
haluya Yena Wd Swedsh
@user-ch6ky3sc7l
@user-ch6ky3sc7l 6 жыл бұрын
we'll come
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 6 жыл бұрын
እንከባበር 😂😂😂 እንከባበር
@user-co3cc8ny8b
@user-co3cc8ny8b 6 жыл бұрын
Wellcome
@user-kj4ty6hx8y
@user-kj4ty6hx8y 6 жыл бұрын
ያገሬልጅ የድሴዋ እኮንም አለፍሺ
@user-wt1bm4qu8f
@user-wt1bm4qu8f 6 жыл бұрын
ሄለን የሰፈሬ ልጅ እንኳን አለፍሽልኝ😘😘
@user-mr4hz1pl2s
@user-mr4hz1pl2s 6 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ
@hanatadele6861
@hanatadele6861 6 жыл бұрын
እንካን በሠላም ከች አላቹልን ማለዳዎች ውሥጤ ናቸው እኔም ከሥደት መልሥ እንደማሥደምማቹ ተሥፋ አረጋለሁኝ
@user-ht3zz8iu1j
@user-ht3zz8iu1j 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮች
@user-me4fq9yq3e
@user-me4fq9yq3e 6 жыл бұрын
Helen bedilu berch betam tiru new
@getachewhunegnaw4664
@getachewhunegnaw4664 5 жыл бұрын
helen yanchin fegegita lemayet yemaleda kokebochn huliam eketatelalehu,betam ewodishalehu
@fakiyaaolaanaa9058
@fakiyaaolaanaa9058 2 жыл бұрын
Wowowo
@eyufekireyufekir7567
@eyufekireyufekir7567 6 жыл бұрын
Wowww
@fevenwolloyewa1147
@fevenwolloyewa1147 6 жыл бұрын
Helen የደሤዋ እንኩንም አለፍሽ
@metiyesamri3027
@metiyesamri3027 6 жыл бұрын
Zeregna
@fevenwolloyewa1147
@fevenwolloyewa1147 6 жыл бұрын
Meti Ye samri Enkuan!!!
@user-kr9zm9mb8r
@user-kr9zm9mb8r 6 жыл бұрын
Feven Wolloyewa ደስብሎኛል። እኳን አለፍች የደሴዋ
@user-mz8tb2nj7u
@user-mz8tb2nj7u 6 жыл бұрын
ktybdes
@yousifbuabjal4420
@yousifbuabjal4420 6 жыл бұрын
+ህይወቴ በሙሉ ጥያቄ ሆነብኝ )997
@user-bo8pu8fs3t
@user-bo8pu8fs3t 6 жыл бұрын
Wow bertu
@senaarisisenaarisi8101
@senaarisisenaarisi8101 6 жыл бұрын
ere Helen ewnet betam ewdeshii neber aun gen debereshig pls bedenbu astyayet mesteti alebeshii daninet bisu atechim alekis ina fite bedenbi temelikechii ok yigereshali frome firiye ke sudiy arebiy
@user-lg7bu5oc7k
@user-lg7bu5oc7k 6 жыл бұрын
ሄሉ እኖድሻለን በትወናሽ ዳኝነቱ እኳ አይነፋም
@shukriiyabintislamshukriiy668
@shukriiyabintislamshukriiy668 5 жыл бұрын
አረ ደስ ሲልልልልልልልልልልልል አስገቡኚኚኚኚኚየ
@user-kx3jq6tm8h
@user-kx3jq6tm8h 5 жыл бұрын
ሄለንየ ይመችሽ የኔ ቆንጆ
@tensayegatent186
@tensayegatent186 6 жыл бұрын
Hahahhh wendochu tmchuig kkkk
@user-zo2uy1rn4p
@user-zo2uy1rn4p 6 жыл бұрын
Welcome
@ishe1134
@ishe1134 6 жыл бұрын
ውይ የማልደ ኮበቡች. እንደምናችሁ ዳኞችን ስላማችሁን
@HguHchx-tr3fb
@HguHchx-tr3fb 3 ай бұрын
ያሲኖ የምትገርም ልጅ አላህ ያበርታም
@sintemedhanealem4796
@sintemedhanealem4796 6 жыл бұрын
እጭ ይቺ ደሞ አንድ ቀን የራሷን ሀሳብ ሳትሰጥ ውድድሩ ሊያልቅ ነው ሄለን ለዳኝነት አትመጥንም የባለፈዋን ዳኛ ባየውበት አይን
@user-vf4jg6by3z
@user-vf4jg6by3z 5 жыл бұрын
እኔም እዚህ ክለብ ብወዳደር እፈልጋለሁ
@onelove1846
@onelove1846 6 жыл бұрын
እንከባበር ተመችቷኛል ይመቻችሁ
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 519 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 3,5 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 146 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
Какая Милота ❤️
0:10
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,9 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 82 МЛН
Мальчик помог мужчине спастись 🤯
0:50
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2 МЛН
谁能救救小宇宙?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:43
火影忍者一家
Рет қаралды 7 МЛН