Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 35 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 35

  Рет қаралды 871,143

Addis Movies

Addis Movies

Күн бұрын

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 35 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2020
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
KZbin : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Пікірлер: 865
@zuzuhabshawit828
@zuzuhabshawit828 4 жыл бұрын
እስኪ የጩቡቲ አድናቂወች 👍
@FCh-e6j
@FCh-e6j 9 ай бұрын
አለን👍👍👍
@jaderabbit5720
@jaderabbit5720 4 жыл бұрын
ጩቢቲ ገዳይ ሰው ፣ ሳምንቱን በሙሉ በጉጉት ነበረ ስጠብቃችሁ የነበረው ፣ዛሬ ደብሮኝ ነበር አሁነረ በእናነት ፈታ እላለው ጩቢቲ ሚመቸው like ይግጨው??
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
💀💀💀💀💀💀👎👎👎👎👎👎👎👣👣👣👣👣👣👣👣👣👣 እግርርርር ነው የሚለኝ
@jaderabbit5720
@jaderabbit5720 4 жыл бұрын
@@bettytube2 ግም ነገር ስለምትወድ እኮ ነው እግር እግር ሚልክ
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 4 жыл бұрын
ውሮ ግን የዚህ አመት የተከታታይ ድራማ ምርጥ ተዋናይ መመረጥ አለባት !! በጣም ሀሪፍ ነች እኮ
@frezerhailu8795
@frezerhailu8795 4 жыл бұрын
wededekat ende? weym betesebih nat abate
@hannafetene7413
@hannafetene7413 3 жыл бұрын
🇧🇴
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
በስራ የደካማችሁ በኮረና ቨይርስ የተጨነቃችሁ ካላችሁ ኑ ዘጠናው ሺ ፈታ በሉ😀😀😀 ጩብቲ😀😀
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
Kkkkk
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 4 жыл бұрын
እኮ
@ranaadam3954
@ranaadam3954 4 жыл бұрын
Eshi mar
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
@@kyialtiku5111 😂😂 እህቶቼ በቅንነት subscribe..😍
@Moahs
@Moahs 4 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሺ እንደኔ የሚወደው እስቲ
@birukititesfaye790
@birukititesfaye790 4 жыл бұрын
የአመት አስቤዛ በሶስት ቀን በልተሺ ሺ ሺ ሺ ሲርብሸ ሚስኮል አታድርጊ ጊ ጊ ጊ 🤣🤣🤣ጩቢቲዬ sewedeh eko ❤❤❤❤
@hijerak5737
@hijerak5737 4 жыл бұрын
Birukiti Tesfay 😂😂😂😂😂😂
@saadaallih5162
@saadaallih5162 4 жыл бұрын
😂😂 አረ ወላሂ የድራማው ቅመም እሱነውኮ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@Tube-sp6md
@Tube-sp6md 4 жыл бұрын
በጣም የሚወደድ ልጅነው
@birukititesfaye790
@birukititesfaye790 4 жыл бұрын
@@saadaallih5162 kelale
@NiNA-gw5xp
@NiNA-gw5xp 3 жыл бұрын
Selam selam bela sejmer selamtatata 😅😅😂😂😂😂 ere besaq moteku
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
ጩባው አብረውህ የሚሰሩት ግን ሳቃቸውን ተቆጣጥረው መስራታቸውን አደንቃለሁ 😂😂😂😂😂
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ አያስቀኝም ሲገርም
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ አያስቀኝም ሲገርም
@SaraSara-ot4zt
@SaraSara-ot4zt 4 жыл бұрын
በጣም እንጂ ኮሜንንትሽ ይመቻል
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
በጣም ክክክክክክክ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
@Ahmed Tube AH ክክክክክክ
@mansikala1225
@mansikala1225 4 жыл бұрын
ሽንት ቤቱ ስንጠቀምበት ስንጠቀምበት ብቻ ነዉ የኔ እሚባለዉ😂😂😂😂😂😂ረዱ ጩባዉ ሁላችሁም አንፍር😂😂😂😂😂😂
@LealBlan
@LealBlan 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 4 жыл бұрын
ጩቢቲ ማኛ ይመችህክ በጣም አሪፍ ነው 🙏 እወዳችኋለሁ
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 4 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ 😂😂😂😂 ጩቤው የአመት አስቤዛ በሶስት ቀን በልተሽ ሲርብሽ ሲርብሽ ሚስኮል አታድርጊ አላለም እናመሠግናለን የ9ኛው ሺህ ተዋናዮች በሙሉ
@ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ
@ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ 4 жыл бұрын
ክክክክ
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ልጅ ውስጤ ነው
@የኔሂወትእማየነች
@የኔሂወትእማየነች 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
hiwot ye maryam Lij 😂😂😂😂😊😃😃😃
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
ጩቢቲ ባይኖር በምን እስቅ ነበር በጣም ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂😂😂
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 4 жыл бұрын
እኔም
@galaxycodestudio2147
@galaxycodestudio2147 4 жыл бұрын
ኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ beleh atecheresewem nbr ende
@madinahomar8494
@madinahomar8494 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ወይኔ ጩቢቲ ዛሬስ የዘፈንህ ግጥም ኮሮና ባይረስም አልቀረህ እንዴት እንደምታስቀኝ
@ጂጂነኝየማምተናፋቂ
@ጂጂነኝየማምተናፋቂ 4 жыл бұрын
እረ ወይኔ ወይኔ ወይኔ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂 ጩቢት ሁሌም በሳቅ ነው የምገለኝ ስወደው
@ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ
@ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ 4 жыл бұрын
የ9ኛው ሺ ተዋያኖች ሁላችሁንም በጣምነዉ የምምወዳችሁ ፡፡ ጩቢቲ ወይኔ በሳቅ ልሞት ነዉ፡ ክክክክ
@aschubless4961
@aschubless4961 4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ አንድ ሳምንት ሙሉ ስጠብቅ ነበር ጩቢቲ ስወድህ😃 no view but 14 like how?
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
አላህ ከመጥፎ በሺታ ከነቤተሠብ ወቻችን ይጠብቀን እህቶቸ አብሺሩ ዱአአርጉ ሁሉምበየሀይማኖቱ እኛን ሚሥኪኖቹን አይነካም ኢሻአላህ
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ 4 жыл бұрын
ወላ ጉንፋን ይዞኝ በጭንቀት ልሞት ነበር ባሌን ሳንገናኝ እዳልሞት ብየው ምን አልኩሽ እድክ እምትይኝ እያለ አላህ ይጠብቀን አሚን
@makthisdubai199
@makthisdubai199 4 жыл бұрын
Wadadkachuu😘😘😘
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
@@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ አብሺሪ ማር አላህአለን እስካሁንም በሱ ውደታና አዘኔታ እጂ እኛ ኢትዮጵያዊ ን በስትነገር እየተጣሉ እኛንመተውራሡ አልሃምዱሊላህ ነው
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
የኔቢጤ ያችም ተይዞሂዶነውደ
@samri9788
@samri9788 4 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@demozeargawu3712
@demozeargawu3712 Жыл бұрын
አቡ በጣም ትመቸኛለህ 🎉😅
@MayaMaya-xk7eu
@MayaMaya-xk7eu 4 жыл бұрын
ወይኔ ጩባው ገደልከኝ በሳቅ የድራማው ፈርጥ እውነትም ጩባው ግን ሁሉም ምርጥ ናቸው ውሮም በቃ ድራማ ማለት እንደዚህ ነው ፈታ እሚያደርግ
@YabsiraTedla-ni4lw
@YabsiraTedla-ni4lw Жыл бұрын
Ye zarew man of the match chubaw🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
እውነተኛ አጭር ታሪክ ➖➖➖➖➖➖ አንድ ምስኪን አባት በቁጥራቸው ትንሽ የማይባሉ እንቁላሎችን ለመሸጥ ወደ መንገድ ዳር ይዘው ይዘልቃሉ በዛም መንገድ ዳርቻ ላይ አንድት ወጣት ሴት መጥታ አባባ እንቁላሉ ስንት ነው ብላ ትጠይቃቸዋለች ? እሳቸውም አንዱ እንቁላል 4 ብር ነው ልጄ ብለው ይመልሱላታል። እሷም እንድህ ስትል ድጋሜ ጠየቀቻቸው አባባ አምስቱን እንቁላል በ አስር (10)ብር ልውሰደው ? እሳቸውም አይጎዳም ብለሽ ነው ልጄ በማለት ደከም ባለ ድምፅ መለሱላት ። ከፈለጉ ይሽጡ ካልፈለጉ ግን በቃ መሄዴ ነው አለች ጠንከር ባለ ድምፅ እሳቸውም ትንሽ አሰቡና ቀና ብለው አይተዋት እስካሁን ምንም አልሸጥኩም ባያዋጣኝም እንደመጀመሪያ ገድ ልቁጠረውና ልሽጥልሽ ፣ የፈለግሽውን ያህል በፈለግሽው ዋጋ ውሰጅ ሲሉ በደከመ ድምፅ" ተናገሩ" ዘንቢሏን አውጥታ 5ቱን እንቁላል አስገባች ከበርካታ መቶ ብሮች መካከል አስር ብር አውጥታ ወረወረችላቸው እየተጣደፈች የሚያምረው ዘመናዊ መኪናዋ ውስጥ ገባች የሚያሳዝነው ግን በእንድህም እንዳለች የአሸናፊነት ስሜት ተሰምቷታል ~~~ ከጓደኛዋ ጋር ወደ አንድ ዘመናዊ ሬስቶራንት ገብተው የሚፈልጉትን አዘዙ ትንሽ በልተው ብዙ አተረፉ፣ ተዝናኑ እና ሒሳብ ሲመጣ ቢሉ ላይ 1420 ብር ይላል እሷ ግን ከቦርሳዋ 1500 ብር አውጥታ ሰጠች መልሱን ለ ሬስቶራንቱ ባለቤት ቲፕ እንደሆነ ነግራው ወጥተው ሄዱ። አስቡት ይህ ድርጊት ለሬስቶራንቱ ባለቤት አድስ አይደለም ለእንቁላል ሻጩ አባት ግን አስደንጋጭ እና በጣም ልብ ሰባሪ ነበር። ከድሆች እና ከምስኪኖች የምንፈልገውን ለማግኘት የበላይነታችንን ለማሳየት የምንጥረው ለምድነው? የእኛን እርዳታ ለማይፈልጉትስ ቸር ሆነን ለመታየት ለምን እንፈልጋለን ? እንኳን ይህን ግብይት ይቅርና የእግዚአብሔር ቃል እኮ ምስኪኖችን ስትጎበኙ ያላችሁን በቀኝ እጃችሁ ስትሰጡ ግራ እጃችሁ አይየው ነው የሚለው እግዚአብሔር የቃሉ ሰሚ ያድርገን የሰማነውን ደግሞ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 4 жыл бұрын
Uffff lib ysbrali
@jewula8690
@jewula8690 4 жыл бұрын
በጣም፡አስተማሪናዉ፡እዉናትናዉ
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ አስተማሪ ነው
@ስሚራየከላላዋአላህከሪም
@ስሚራየከላላዋአላህከሪም 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@ስሚራየከላላዋአላህከሪም
@ስሚራየከላላዋአላህከሪም 4 жыл бұрын
ይገርማል
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 4 жыл бұрын
ዘጠነኛውሺ በጉጉት ምጠብቀው ድራማ ነው በርቱልን 😍 ጩባው ልብ አድርቅ 😁😁😁
@kiyakal1558
@kiyakal1558 4 жыл бұрын
የኔማ ጩቢቲ ቲ ቲ ቲ ቃላት አጣሁልክ የምር እናቴ ትሙት ት ት ት
@henokdemessie2423
@henokdemessie2423 4 жыл бұрын
እረ ጩህት በጣም በዛ ሌሎቹን ልጆች እንይበት በጣም ለዛዛ አይነት እየሆነ ነዉ (የጩቤዉ ገፅ በሃሪ ብቻ) በእዉነት ልጆሮ በጣም ሰቅጣጭ ነዉ ሊቆቆሙት የማይችሉት አይነት ፡፡ እባካችሁ እንደስድብ አትዩት አምንወድዉ ድራማ ነዉ እንዲስትካከል ከማሰብ ነዉ
@sideeffect1888
@sideeffect1888 4 жыл бұрын
ውኃ እንደ ዱታ ሲተምም፣ በድን ሸለቆ ሲናገር በሰማይ ፈረስ ተጭኖ፣ ከአጽናፍ አጽናፍ ሲንደረደር ሲያጉተምትም ሲያስገመግም፥ ባይነ ህሊና ለመመስከር ሳንጨነቅ ሳንገደር ለማንም ምንም ሳናዋይ፣ ሳንናገር ሳንጋገር ከዐይንሽ ከልብሽ ከልቤ አዋሽ ማዶ አብረን እንብረር። ከሰው ኳኳታ እንነጠል ለአንድ አፍታ እንኳ እንገለል በእፎይታ ጥላ እንጠለል ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል።
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 4 жыл бұрын
*የ* *ሀሳብ* *ማጭድ* *ነው* *ሰውነቷ* *ሁሉ* *እስኪ* *ማጭድ* *ስጠኝ* *ልጨዳት* *ልጨዳት* #ጩቢቲ *ልሞት* *ነው* *በሳቅ* 😂😂😂😂😂
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
እር.በሳቅ
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 4 жыл бұрын
ቤዛ ሙልጌታ ጭንቅ የለም በጌታ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255 Жыл бұрын
ወይኔ ጩቢቲ😂😂😂😂
@yachafeferchamo2589
@yachafeferchamo2589 4 жыл бұрын
ጩቢቲ የዘመናችን ምርጥ ሙዚቀኛ😂❤️👌🏼
@ጊዜህይወትነው
@ጊዜህይወትነው 4 жыл бұрын
የሳቅ እምባ እያነባሁ ነውኮ እማያችሁ ውይ ይመቻችሁ አቦ ጩባው ደመፀ መረዋው😀😀
@The_Wandering_Warrior1
@The_Wandering_Warrior1 4 жыл бұрын
እባክዎ ጩቢቲ የዘፈነውን ዘፈን የጥላሁንን? የት ይሆን የማገኘው? አመሰግናለሁ
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 4 жыл бұрын
Baga nagiyani dhuftani namin akka kotiti chuba jaltu like nafi😍😍😍 godha
@mariyamiihadhaakoo6480
@mariyamiihadhaakoo6480 4 жыл бұрын
Hundaa najalladhaa
@SaraSara-ot4zt
@SaraSara-ot4zt 4 жыл бұрын
Oso DanidayetiYeroo Dhiba like sigodh Baye Nam Gamachisa ዘጠነኛው ሺ
@prohabetamu
@prohabetamu 4 жыл бұрын
Is that French or Spanish?
@flakoketano8205
@flakoketano8205 4 жыл бұрын
ጩቢቲ ስወድህ ❤😘😘😘በሳቅ ገጀልከኝ😂😂😂
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 4 жыл бұрын
አሪ saqee😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀cobitiሺሺሺ ገት ገት ገት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😉😉😉😉😉😉😍😘😘😘😘😘😘
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 жыл бұрын
ወይኔ፣ጩባዉ፣በሳቅ፣ገደልከኝ፣ዉሮ፣ስወዲሽ፣ከዚህ፣ከሚወራዉ፣በሽታ፣ፈጣሪ፣ይጠብቀን፣እፀልይ፣ሌት፣ከቀን፣ወገኖቸ፣
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 4 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ የሳቅ ምንጮች ውሮዬ 😂ይመችሽ
@gelila5182
@gelila5182 4 жыл бұрын
የዚ ድራማ አድናቂ እስቲ የታላቹ
@solotube5780
@solotube5780 4 жыл бұрын
Woyynne etitu etitu beredegn sil chubaw😄😄😄😄
@gemelatemamee1926
@gemelatemamee1926 2 жыл бұрын
Ena yha werko eyle beyte bekole deramawe leyyyee erbkhe ante lje🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗😍😍😍😍
@eikmaasefa9933
@eikmaasefa9933 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ውርቁ ይመችክ በርቱልን እንደዚ ድክም ሲለን እናንተ ዘና ባታረጉን የማዳምን ስራ አንችልውምነበር እናመሰግናለን
@selamyemariyamlij9763
@selamyemariyamlij9763 4 жыл бұрын
እረ ወይኔ ክክክክክክክክክክክክክ አይ ጩቢቲ የእውነት በጣም የምዝናናበት ዲራማ ነው የ9ኛው ሺ ተዋናይዎች እንዴት እንደምወዳቹኮ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
9 ዘጠነኛው ሺህ ከማክሰኞ ማታ ወደ ሮብ ማታ ተቀየረ እንዴ ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ የሀገሬ ልጆቹ እግዚአብሔር ከዚህ ከአስፈሪው ከኮሮና ቫይረስ በሽታ በምህረቱ ይሰውራችሁ
@YabsiraTedla-ni4lw
@YabsiraTedla-ni4lw Жыл бұрын
Chubaw its better than original sound
@uaepower4941
@uaepower4941 4 жыл бұрын
አረ ጩባው ገደልከኝ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኦስኪ የጩባው አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ
@kaltube8395
@kaltube8395 4 жыл бұрын
Eski le enezi arif sewoch
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 4 жыл бұрын
እዴት ነው አለም ስለ ኮሮና በማውራት የተጀመሩ ሌላ ወሬዎች አስቀይሷል ይሄ ከፈጣሪ የተሰጠ ቅጣት ነው ስለ ነብሳችን ሳንጨነቅ ስለ አለም ስንሯሯጥ ፈጣሪን ረሳነው ለዛም ነው የሚፈፀው ነገር አይቀርም ከዚህ የባሰ አሯሯጭ ሳይመጣ ፈጣሪን ሁሌም ቢሆን እናመስግን ድግል ማርያም ትጠብቀን ለንሰሀ ሞትም ያብቃን!!
@ኢትዮጵያዊኤርትራውያንወዳ
@ኢትዮጵያዊኤርትራውያንወዳ 4 жыл бұрын
😂😂yemer gen cubti &gashi bera merx abate new sewhi abertatu gashi beran ❤❤❤
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 4 жыл бұрын
እንካን ደናመጣችው ዋው የዛሬው ለየት ያለነው በሳቅ
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 4 жыл бұрын
😂😂😂ጩቢቲዬ ግጥም ካንተ ውጭ ሲዘጋ አንደኛ😊👌
@sariyshawa8263
@sariyshawa8263 4 жыл бұрын
ጩብት ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂😂ስውዳችሁ አኮ ምርጦቼ 💓♥️
@hannykonjoh3264
@hannykonjoh3264 4 жыл бұрын
አረ ጩባው ገደልከኝ ኡህህህህ ትናፍቁናላችው እስከ ሳምንት ❤❤❤
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
እስቲ አንድ ጊዜ ለዘጠነኛው ሺህ ድራማ አባለት ማበረታቻ ላይክ 👍👍👍 ለኔ ደሞ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ሁኑ ይመቻቹ የሀገሬ ልጆች
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
ያሉትም አገር እያበጣበጡ ነው እናንተ ተጨምራቹ ምን ልንሆን ነው
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ማሮችየ
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
@@bettytube2 አይ እኔ ለማስታረቅ ነው
@መስደዴለበጎነው
@መስደዴለበጎነው 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ ውይይይይ ጩባው ጩቢቲ ሁላችሁንም ውድድድድ ቀጥሉበት
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 жыл бұрын
የአመት አስቤዛ በሶስት ቀን በልተሽ አንጀቴን በላሽው እየተመላለሽ😂😂😂😂ከጩባው የተወሰደ
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 4 жыл бұрын
እንደዚ ይገጥማል እንዴ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 жыл бұрын
@@gkgurgusy2383 😂😂😂😂😂እረ እኔ ነኝ
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 4 жыл бұрын
@@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ wow ገጣሚ ነሽ ለካ በቃ አድራሻ ላኪልኝ ጊታር እልክልሻለው kkkkkk. ከጩባዉ ነጥቄ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 жыл бұрын
@@gkgurgusy2383 😂😂😂😂እረ ጉድ
@samiraabdoo1646
@samiraabdoo1646 4 жыл бұрын
@@gkgurgusy2383 የዛሬው ያበደው ግን ሰሀት ይከበር
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 4 жыл бұрын
ብሬ(አበበ ተምትም)አሁን ትክክለኛ ቦታውን ነው ያገኘው ብዙ ድራማዋች ላይ ክፉ ሆኖ ነበር የሚሰራው
@ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው
@ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው 4 жыл бұрын
ጩቢቲ አዝግ በሳቅ ገደልከኚ አብረው የሚሰሩት ግን ሳቃቸውን ተቆጣጥርው መስራታቸው አላማድነቅ አይቻልም
@ikramtube4137
@ikramtube4137 4 жыл бұрын
የጩቢቲ አድናቂወቅ ገባ ገባ በሉ ቤቱ ሰፊ ነው 😘😘😘
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
😃😛😛😛😛😛😛😛👎👎👎👏👎👎
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ክክክክክ ጩቢቲ የአመት አስቤዛ በሶስት ቀን በልተሺ ሺሺሺሺ ሲርብሽ ሲርብሽ ሚሲኮል አታድርጊ ጊጊጊ እኔንን የሚገርመኝ የዚች ሀገር እድገት መንደሩ ምን ይላል ቀስ ብለሽ እደጊ ጊጊጊጊ ሃሃሃሃሃሃ ኧረ በሳቅ ገደለኝ
@መሪወሎየዋቲዪብ
@መሪወሎየዋቲዪብ 4 жыл бұрын
በጣምያስቃል
@hayuyeaddis5758
@hayuyeaddis5758 4 жыл бұрын
Kkkk
@tsegayehabte1219
@tsegayehabte1219 4 жыл бұрын
ጩቢተ አቤት ድምፅ አቤት ድምፅ ፊሊት በለው የእውነት ምችት ነው ምትሉኝ ይመቻቹ
@bettybety1633
@bettybety1633 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብላ ሰጀምር ሰላምታ ታታታታታታታ ስላሜ ይናጋል የምር ማርያምን 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁በጥም ነው ያሳከኝ ጩቢቲ ክክክክክክክክክክክክክክ
@yordayesayat2909
@yordayesayat2909 4 жыл бұрын
ጩቢቲ የአመት አስቤዛ በሶስተ ቀን በልተሽ ሲሪብሽ ሲሪብሽ ሚስኮል አበዛሽ ብትለው ቤት ይመታልክ ነበር ኧረ እንደውም ያፈርስልክ ነበር😂😂😂
@aalammahdi8601
@aalammahdi8601 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@amriadelele1573
@amriadelele1573 4 жыл бұрын
😬😚
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 4 жыл бұрын
😆😆😆😆😆
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Yorda ye Sayat 😂😂😂😀😀😀
@eskabarjsjd1972
@eskabarjsjd1972 4 жыл бұрын
መሳቅ አምሮኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
@ናፈቅሺኝሀገሬ-ፀ5ዠ
@ናፈቅሺኝሀገሬ-ፀ5ዠ 4 жыл бұрын
ገመድ ያለው እንጅራ😜 ውሮየ መቸነው ልብ እምገዢው😅
@myyoutubekiyu5560
@myyoutubekiyu5560 4 жыл бұрын
ልብ መሸጥ ተጀመረ እንዴ ትልሽ ነበረ ውሮ 😂😂😂
@Enat1999
@Enat1999 4 жыл бұрын
@@myyoutubekiyu5560 😄😄😄😄
@ናፈቅሺኝሀገሬ-ፀ5ዠ
@ናፈቅሺኝሀገሬ-ፀ5ዠ 4 жыл бұрын
@@myyoutubekiyu5560 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@mulugetaandemeskel2980
@mulugetaandemeskel2980 4 жыл бұрын
@@myyoutubekiyu5560 lebe yeshitale endie yeti telishe neber kkk
@ያረህማንያረሂም
@ያረህማንያረሂም 4 жыл бұрын
ምነው በጥዋት ስጠብቃችሁ ውዬ አሁን መጣችሁ ስወዳችሁ እንደዴ ይሄኔ ኮሮና በሽታ የፈራው ሰው አለ? አላህ ይጠብቀን ባለንበት ሁላችንንም
@አልሀምዱሊላሂአለኩሊሀለአ
@አልሀምዱሊላሂአለኩሊሀለአ 4 жыл бұрын
አብሸሪ አተፍሪ አላህ ይለውነው ይሚሁነው ያረብ አላህ ይጠብቀን
@redusami6664
@redusami6664 4 жыл бұрын
እኔምለው እኔና ስልኬ ጩቢቲ ሲዘፍን vibration ምና ረገው እኛ ብቻ ነን ወይስ ..... አቡዬ ግን ውርዬን ተዋት እስቲ ዛሬ ይለፍላት እና ትጀናጀን በቁነገር ምርጦቼ 😘😍😘
@ጀሚላመሀመድጀሚላመሀመድ
@ጀሚላመሀመድጀሚላመሀመድ 4 жыл бұрын
ጩብቲ አድናቂክነኝ አተን ሥከታተል የመዳም እሩዝ አረረብኝ ደሞ ዉሮ እጀራ ገመድ ያልሽዉ 😂😂😂😃
@allahisone2808
@allahisone2808 4 жыл бұрын
ጩባዬ 😂ኧረ ሁላቹም ምርጥ ናቹ😍
@eremetmolla7953
@eremetmolla7953 4 жыл бұрын
ጩባው በሳቅ ገደለኝ አቤት ግጥም 😁😃😃😃
@bizuneshbekele1781
@bizuneshbekele1781 4 жыл бұрын
😂😂😂🤣🤣🤣🤣 bexam
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 4 жыл бұрын
አይ ሁሮ ፎቶ አኔሳስን አይቸ እደገባው ነው የሳኩት ወየው አችና ጩባው በሳቅ ሆደን አቆሰላቹኝ 😁😂😁😂😁😂😁😂😁😂😁
@አባቴኑርልኝ-ጠ1ጘ
@አባቴኑርልኝ-ጠ1ጘ 4 жыл бұрын
ዉይ ጩባዉ ገደልከኝ እኮ😅😅😅😅😅😅
@mkbevm4446
@mkbevm4446 4 жыл бұрын
😁😁😁😁swedachu, I really appreciate z writer, director n those awesome actors n actress😘😘😍
@HA_TUBER_OFFICIAL
@HA_TUBER_OFFICIAL 4 жыл бұрын
እውነት ከካሜካ ጀርባ ያላችሁትን ሰዎች እጅግ አመሰግናለሁ ጎበዞች ናችሁ ድካማችሁትን ሳቃችሁን ተቆጣጥራችሁ ስለምታቀርቡልን
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 4 жыл бұрын
ጩብቲ በናት በሳቅ ልትገለኝ ነው 😁😂😁😂😁😁😁😁😁😁
@የወሎልጅነኝ-ጨ7ወ
@የወሎልጅነኝ-ጨ7ወ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ዘጠነኛው ሺ ሁል ግዜም ትመቹኛላችሁ የዛሪው ደግሞ የተለየ ነው በሳቅ ክክክክክክ
@sai2864
@sai2864 4 жыл бұрын
የዝንጀሮ መንገድ ቢከተሉት ገደል ጀለሴ ተመለሽ corona እዳታመጭ ግጥም ዘጋኝ ዘጋኝ😂 ጩባዉዬ much love😍
@tube3251
@tube3251 4 жыл бұрын
ክክክ
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ 4 жыл бұрын
ማናቹም እኮ ለማውዳደር ይከብዳል የምር ምርጥ አክትረሶች ናቹ በተለይ ጩባው አንፍር የሆነ ልጅ😂😂😂😂😂
@magifikr1324
@magifikr1324 4 жыл бұрын
ወዮ እረ የጩባው ሙዚቃ መቼ ነው ለተመልካች እሚደርሰው አዛ አረገን እኮ ሆ 😂😂😂😂😂
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃ ደስ ትላላቹ በርቱ ጩቢቲዬ
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ከዘመኑ መቅሰፍት ኮሮና ባይረስ ይጠብቃችሁ እኔ በፍራት እንቅልፍ አጥቻለሁ
@gebreslassieej3623
@gebreslassieej3623 4 жыл бұрын
አይዞሽ እመብርሃን አትለይሽ
@ትግራይዓደይዓደጀጋኑ
@ትግራይዓደይዓደጀጋኑ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅን👏👏
@fafhali558
@fafhali558 4 жыл бұрын
Ayzosh alah yalew new yemihonew
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ሁላችን ይጠብቀን
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል 4 жыл бұрын
tg etho tub አይዞሽ እህቴ ፍርሀት እምነት ከማጣት የተነሳ የሚመጣ ነዉና ባለሽበት እምነት ፅኝ ፀልይ በተረፈ ጠባቂያችን ከኮሮና የበረታና የበለጠ ነዉና አይዞሽ
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 4 жыл бұрын
ብሬ ፣ግጥም እኮ ብዙ ባህርያት አሉት! ጩቢቲ፣እርሱም ይጠጣል እንዴ? ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@መቅዲየሴትልጅእማሂወቴ
@መቅዲየሴትልጅእማሂወቴ 4 жыл бұрын
ጩቢትዬ አድናቂህ ነኝ😘😂😂
@salammelka1098
@salammelka1098 4 жыл бұрын
አብን እንደኔ የምቶዱ እስኪ ልያቹህ
@ranaadam3954
@ranaadam3954 4 жыл бұрын
Me
@Yafet88
@Yafet88 4 жыл бұрын
የጩባው ድምጽና የውሮ አለማወቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@leylamuzye5614
@leylamuzye5614 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 4 жыл бұрын
ንፍቅ ብሎኝ የማየው ምርጥ ሲትኮም
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ውይ ጩብቲ ውይ በሳቅ ገደልከን እኮ
@zedbb1303
@zedbb1303 4 жыл бұрын
ክክክክ ኧረ አቡናዉሮዬ በጣም አሣቁኝ በርቱ አቡ ሥወድህ
@shawaymazloum2382
@shawaymazloum2382 4 жыл бұрын
እረ ጩባው ሆዴን አሳመምከኝ በሳቅ😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
@rabiahussen3585
@rabiahussen3585 4 жыл бұрын
እኔ ግን የወርቁ ቀልድ ያስቀኛል 🤗 ቤተሰቦቹ ለምን ነው ማይስቁት 😂😂😂
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
ወይኔ ጩባው አቤት ግጥም የአንድ አመት አስቤዛ በሶስት በልተሺ ሺሺሺሺሻክክክክክ
@inaattuube809
@inaattuube809 4 жыл бұрын
ye sideet mathnanyawoochee nuruliny
@mbetmi1320
@mbetmi1320 Ай бұрын
❤❤❤❤wow አንደኛ
@netsilove8066
@netsilove8066 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም ተመችቶኛል😜😜🤗🤗🤗
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Kkkk kkkk ere chubawu 😃😃😂😂ye amet asbeza badikan balteshi
@kakaseblibd6654
@kakaseblibd6654 4 жыл бұрын
ስጠብቃች ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ አቡዬ የኔ አዝግ
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ፍጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@zenatz7137
@zenatz7137 4 жыл бұрын
kkkkk
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 4 жыл бұрын
@@zenatz7137 😁 ጥርስሽ ይርገፍ
@user-cz1nu7xp8o
@user-cz1nu7xp8o 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብላ ስጀምር ሰላምታ ሰላሜ ይናጋል የምር እናቴ ትሙት ትሙት አላለም ጩቢቲ😆😆😆
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
ችግር የለውም አትጨነቂ እመቤቴ በይኝ ጩቢቱ ግን እትትትት ሆነብኝ
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 4 жыл бұрын
ዋውው ተመችቶኛል አመሰግናለሁ
@Abi21203
@Abi21203 4 жыл бұрын
በላሽው አንጀቴን በላሽው የካይሮ ልጅ ሆነሽ ሱዳን ያገባሽው 😂😂😂😂😂 ➬የጩቢቲ አድናቂዎች 👏👏👏
@oro9998
@oro9998 2 жыл бұрын
Weee
@oro9998
@oro9998 2 жыл бұрын
Ahhh
@የብሌንእናትነኝከሳውዲ
@የብሌንእናትነኝከሳውዲ 4 жыл бұрын
የዝንጀሮ መንገድ ቢከተሉት ገደል ጀለሴ ተመለሽ ኮረና እዳታመጭ አለ ጩብቲ😃😃😄😃😃አቦ ሰላማቹህ ይብዛ ኮረናል እናውግዝ
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 4 жыл бұрын
የብሌን እናት ነኝ ከሳውዲ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@Shega_Podcast_Media
@Shega_Podcast_Media 4 жыл бұрын
ምርጥ የሙዚቃ ግጥም እዚህ ድራማ ላይ ብቻ ነው የሚገኘው😂 ለማንኛውም ሠብስክራይብ እያረጋችሁኝ🤔🙄
@mehireteyeenato6974
@mehireteyeenato6974 4 жыл бұрын
😂😂😂
@misredamsew6115
@misredamsew6115 4 жыл бұрын
kkkkkk
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 4 жыл бұрын
የ ጩባ እህት ነሽ እንዴ?
@tenatena5566
@tenatena5566 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊ እህት በቅንነት
@amanaddis688
@amanaddis688 4 жыл бұрын
በጣም 😂😂😂😂😂
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍
"ያልታደለ ባል"😂 |በስንቱ||Besintu|
27:48
ebstv worldwide
Рет қаралды 237 М.
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 83 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 83
27:49
ABRHOT ENTERTAINMENT | አብርሆት ኢንተርቴይንመንት
Рет қаралды 1 МЛН
ሜርኩሪ VS ኢቫን tiktok
8:23
YoYo tube 14
Рет қаралды 3,2 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 45| 9Gnaw Shi Part 45
25:51
EBC Entertainment
Рет қаралды 314 М.
ጏደኞቼን surprise አደረኩዋቸው
18:18
Rosiye
Рет қаралды 4,6 М.
Ethiopia: ከዚህ በፊት የትም ያልታየ የዘጠነኛው ሺህ ክፍል  - Zetenegnaw Shi sitcom drama | Abrhot Entertainment.
23:12
ABRHOT ENTERTAINMENT | አብርሆት ኢንተርቴይንመንት
Рет қаралды 694 М.
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ምናብ" 😂 SE 01 Ep 01
24:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 494 М.
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН