KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 53 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 53
30:59
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 94- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 94
24:07
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
VIP ACCESS
00:47
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 52 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 52
Рет қаралды 883,774
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 579 М.
Addis Movies
Күн бұрын
Пікірлер: 909
@gvbbnn9309
4 жыл бұрын
*የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንዲሁም የጻድቁ ወዳጆች እንኳን ለአባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ💚💛❤*
@ሀሴትዘማዶት
4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@kedirmare3746
4 жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ/ቢቢ ከብሉኪዳን--አዲስ ኪዳን example ኦሪት ዘዳግም22÷1-5
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@entertainmentmeqirez729
4 жыл бұрын
tnx, #Ethiopia ፡-አስደንጋጭ “ጉዞ ታሪክ” የዶክተር አብይና ትራምፕ በኮሮና ጉዳይ እሰጣ ገባ kzbin.info/www/bejne/l4HWdp1-lrpkeMk
@ashewoynatube5120
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/f6DOd3mbmNl4idU
@akiluaweno4894
4 жыл бұрын
ይቅርታ ብሬ ከጠፋ ጀምሮ ዘጠነኛው ሺ እያዘገ ነው ታሟል ተብሏል ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት ብሬ ወይም አቤ ናፍቀህኛል
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
4 жыл бұрын
ፈጣሪጨርሶይማረሁ
@geletalemma3028
4 жыл бұрын
Corona tegegnbte tebeluale tseleyulte
@yaredk.g7245
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማረው
@jeeds8409
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረው
@akiluaweno4894
4 жыл бұрын
@@Teddy-cs6eb ምናጠፋው ነው ወይስ አላነበብከውም አቤት ችኩለነት ቀልብ ይስጥህ
@ሻሎምከጌታፈቀደ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጋሽ ብሬን ይጠብቃቸው! ቸርነትና ምህረቱ ይግነንላቸው!
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
4 жыл бұрын
እንዳው ጩብቲን ከነ ሣቁ የሚወድልኝ ማነው እንደኔ ሁላችሁንም ስወዳችሁ የጩብቲ ይለያል ሰቆ ያስቀኛል ጩብቲዬ😂😂😂😂በሳቅ ኡነት ነው በሴትና በሀገር ቀልድ የለም ያለው ተመቸኝ ብሬ ፈጣሪ ያሽልክ
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
4 жыл бұрын
እኔም ሳቁ ይመቸኛል 😂😂😂
@actodc9780
4 жыл бұрын
በፊት አሪፍ ነበራችሁ አሁ ከ ድራማው ይልቅ ማስታወቂያ በጣም በዛ ይሰለቻል
@leya8572
4 жыл бұрын
Ethio 3️⃣6️⃣0️⃣❤💛💚
@betybetty9312
4 жыл бұрын
Egzeiyabher ywdedegn lela minm alilm
@EthioMerejaNow
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የኢትዮጵያን ሰላም የምትወዱ ብቻ ላይክ 💚💛❤️
@hrhrhj4j4j70
4 жыл бұрын
አሪፍነዉ ጠክሩ
@teresagedefa9459
4 жыл бұрын
Malif fxb
@entertainmentmeqirez729
4 жыл бұрын
tnx, #Ethiopia ፡-አስደንጋጭ “ጉዞ ታሪክ” የዶክተር አብይና ትራምፕ በኮሮና ጉዳይ እሰጣ ገባ kzbin.info/www/bejne/l4HWdp1-lrpkeMk
@kokebgirma731
4 жыл бұрын
አንኳን ለአቡነ ተክለሀይማኖት አመታዊ በአል አደረሳቹ
@betybetty9312
4 жыл бұрын
Amoen bereketachew ydresen
@entertainmentmeqirez729
4 жыл бұрын
tnx, #Ethiopia ፡-አስደንጋጭ “ጉዞ ታሪክ” የዶክተር አብይና ትራምፕ በኮሮና ጉዳይ እሰጣ ገባ kzbin.info/www/bejne/l4HWdp1-lrpkeMk
@amiratube3467
4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ዘጠነኛው ሺ የጩቢቲ አድናቂዎች 👍
@ermiasbogale9409
4 жыл бұрын
የብሬ ገፀባህሪ መጥፋቱ ጎዶሎ አድርጎታል እና ትንሽ ጨዋታ እየቀነሰ ነው ስለዚህ አስቡበት
@allphones905
4 жыл бұрын
ታሞነው ኮረና ብሬ
@yabsiramulu4580
4 жыл бұрын
Yes
@fasilmulu9454
4 жыл бұрын
ብሬማ በጣም ወሳኝ ነው ከነ እህያው ሞተ ማለት እሄኔ ነው እያለ
@betybetty9312
4 жыл бұрын
Egzeiyabher ymarew
@entertainmentmeqirez729
4 жыл бұрын
tnx, #Ethiopia ፡-አስደንጋጭ “ጉዞ ታሪክ” የዶክተር አብይና ትራምፕ በኮሮና ጉዳይ እሰጣ ገባ kzbin.info/www/bejne/l4HWdp1-lrpkeMk
@hanaabate2761
4 жыл бұрын
ወይኔ አባትዬው እረ ኑ ጉዶትን እዩት ጩቢቲ ተዝረክርኩዋል ክክክክ ሀሳቡ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ አድናቂያችሁ ነኝ በተለይ እረዱ
@የማርያምሲሳይ-ሸ4ተ
4 жыл бұрын
በነገራቹ ላይ ኢሔ ድራማ በጣም እየወረደብኝ ነው የቲናና የአቡ ፓርት በጣም አሰልቺ እየሆነ ነው በዛ ላይ ደግሞ ሹጉር ማሚ ሹገር ዳዲ በጣም ይደብራል ትውልድን የሚያንፅ ነገር ስሩ ቃላት አመራረጥ ላይ ተጠንቀቁ ብዙ ህፃናት ወጣቶች ይከታተሏቹዃል እና ፕሊስ የበፊቱን ለዛ መልሱት
@enatmesfin
4 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እንደ ድሮ አይደለም
@ruthandmoses3341
4 жыл бұрын
አዲስ ቪድዮ - የምንጣፍ ጨዋታና አሌ ቡም ሩትና ሙሴ እንባላለን የ12 እና የ8 አመት ታዳጊዎች ነን:: ወላጆች ቤት ውስጥ ከልጆች ጋር ሊጫወቱ የሚችሏቸው በጣም አዝናኝ ጨዋታዎችን ይዘን መተናል ቪድዮዎች ተመልክታቹ አስተያየት ፃፉልን:: እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/fqTKgmSgarKYl8k
@geeztech
4 жыл бұрын
ewnet new....ke family movie contentnt eyeweta new
@entertainmentmeqirez729
4 жыл бұрын
tnx, #Ethiopia ፡-አስደንጋጭ “ጉዞ ታሪክ” የዶክተር አብይና ትራምፕ በኮሮና ጉዳይ እሰጣ ገባ kzbin.info/www/bejne/l4HWdp1-lrpkeMk
@deboamare5171
4 жыл бұрын
የአቡና የዲታዎቹ ጨዋታ ከምር ክፍል 2 ካለው በጉጉት እጠብቃለሁ በጣም ነው የመሰጠኝ ትልቅ ቁም ነገር ያለበት ነው እያዋዛችሁ ነው ያስተማራችሁን ደስ ብሎኛል :: አቡ አድናቂ ነኝ
@binitube7699
4 жыл бұрын
🌻🌻🌻እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ 2013 የሰላም የፍቅር የለዉጥ በስደት ያለነዉ ወደ ሀገራችን የምንገባበት ክፉ የማንሰማበት ዘረኝነት እና ኮሮና የሚጠፋበት ያርግልን🌻🌻🌻
@zedbb1303
4 жыл бұрын
አቡ አንበሣዉ በርቱ ደሥ ትላላችሁ ጠንክሩ ዋዉ ያቡ እጮኛ አምሮብሻል አቡ ደሞ አሣዘነኝ
@pinashalom9644
4 жыл бұрын
I really love this family ... specially chibaw😂😂
@allphones905
4 жыл бұрын
ቡርዬ ፈጣሪ ይማርህና ወደስራህ በሰላም ተመለስልን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
@EthioHover7
4 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሺን እንደኔ በናፍቆት የሚጠብቅ አለ?
@loridanasamuel2664
4 жыл бұрын
Victim
@ruthsolomon4220
4 жыл бұрын
ene
@entertainmentmeqirez729
4 жыл бұрын
tnx, #Ethiopia ፡-አስደንጋጭ “ጉዞ ታሪክ” የዶክተር አብይና ትራምፕ በኮሮና ጉዳይ እሰጣ ገባ kzbin.info/www/bejne/l4HWdp1-lrpkeMk
@ekramdelil5185
Жыл бұрын
የለም ድንጋይ ራስ
@abdellamohe3770
4 жыл бұрын
ፓፓፓ ዘጠነኛው ሺ ዋው ትችላላቹ ሁላቹም አቦ ይመቻቹ ጩቢቲ አቡቲ-----------ሁላችሁም
@axsumtube9454
4 жыл бұрын
ደስ ያለው ካለ ብቻ 👇 👇 👇
@bezitube122
4 жыл бұрын
ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰይብ በቅንነት በአዲስ አመት አዲስ መልካም ዜና ያሰማን አምላክ
@allahisone2808
4 жыл бұрын
ዘመን ላይ የሰለቸኝን የአቡሽ ማስታወቂያ እዚም መጣ😒
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
Awo😒😒
@medinamegesha263
4 жыл бұрын
😆😆😆👍👍
@ያረብተወከለኛ
4 жыл бұрын
እረድየስወድሽእኮ ሰላማችሁይብዛ በስደትያላችሁየሀገሪልጆች
@ማህሌትደጀኔ
4 жыл бұрын
በጣም የሚያጓጓ ድራማ ሑላቹሕንም በጣም ነው የምወዳቹሕ
@ደቂምፅዋ
4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ድራማ በጣም ወዳለሁ!
@ፍጤየራሄልጓደኛ
4 жыл бұрын
ሰላም እኳን ደና መጣቹሁ አገራችን ሰላም ያርግልን ኮሮናን ከአለም አላህ ያጥፋልን ስደተኞችን ላገራችን ያብቃን አሚን
@MrNoscene
4 жыл бұрын
Bring the Dad back please. He is the reason I am still watching this show. Dont get me wrong the crew are good but the Dad adds a flavour to it.
@leya8572
4 жыл бұрын
Ethio 3️⃣6️⃣0️⃣❤💛💚
@danieldemmsie5660
4 жыл бұрын
Kededa
@addisserda3478
3 жыл бұрын
Emwowtritotko
@addisserda3478
3 жыл бұрын
, , 74775
@ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ
4 жыл бұрын
ውሮ የሚልዋት ድመት የተሸክመቹ ሂውማንሂር ለአምስት ሴት ይበቃል😂😂😂🤣🤣 እውነትም ውሮ በፀጉር ተሸፍና: አስተሳሰብዋም ልክ እንደተሸከመቹ ፀጉር አስቀጥላው ነው መሰለኝ😂🤣😂😂🤣🤣 ጩባው ውዴ : እወድሻለሁ በለኝ አንዴዴዴዴዴዴዴዴ
@መስከረምየድንግልማርያምል
4 жыл бұрын
welcome ተወዳጆች 😍 መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንልን 🙏🙏🙏
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
4 жыл бұрын
ዉይ ጩብቲ ሳሙናው ጭንቅላት ላይ ደረቀ 😀😀🤣
@besu_1221
4 жыл бұрын
#የሰው_ሰላም_የሚመኝ_ሁሉ #ለሰው_ልጆች_ሁሉ_ሰላም_የሚመኝ #የእግዚአብሔር_ሰላም_ፍቅር_ይብዛለት። ይቺን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድላችሁ ያስጨነቃችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰዓት እንደ ጉም ይትነን 1 ላይክ = አሜን!!! ሰብክራይብ በፍቅር 1k ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ!!! please 😘😘😘 #አመሠግናለሁ
@zionhabeshatube5732
4 жыл бұрын
እሽ እህት እኔም እንዳች ነኝ ነይ እንደማመር
@hesanaytbe9017
4 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@እየሩስነኘስደተኛዉ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigisttg4062
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏 ውዶቼ ዌል😍😍😍😍
@mesiyehenok3928
4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዉዴ በቅንነት እንደመር
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
ameeeeen😍😘😘
@wubanchidemeke6274
4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ናችሁ ያለፈውን ሁሉ እየደጋገምኩ አየዋለሁ 👌
@ራቢአ-ነ6ነ
4 жыл бұрын
አህለን እንኻን ደህናመጣችሁ የ9ነኛው ሺ ቤተሠቦች የውሮ አድናቂወች ላይ አድረጉኝ አምሮኛልልልል????
@susanmogs1609
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች
@መስከረምየድንግልማርያምል
4 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ 17 አመቴ ላይ አንድ ሁለት አመት መቆየት ፈልጋለሁ አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ
4 жыл бұрын
😆😆😆
@ወሲለመሀመድዪቱብ
4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
😂😂😂😂😆😆😆😆😆
@fafisirajnani5065
4 жыл бұрын
😂እኔም ከሃያቤት ለመደጋገም አስባለሁ
@fatumafatuma9805
4 жыл бұрын
እስዋስ አለሽው
@ሀኑኒየድግልልጂ
4 жыл бұрын
ውይ ያቡሽ ማሥታወቂያ አድ ደህና ድራማ ቢኖር ይከው አጥለቀለቃችሁት ኡፍፍፍ
@ኢማንነኝእማለዘላለምኑሬ
4 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ኢትዮ ዉስጥ ኢማሞችን ያለ ምንንም ምክንያት የሚገደሉት ፍትህ ያግኙ
@adugnashibru4642
4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ማዝናኛ ነው በርቱ 👍🦚
@umdaliachanal4940
4 жыл бұрын
የአቡ ና የዉሮ አድናቂወች ላይክ ግጩኝ
@mesiyehenok3928
4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዉዴ በቅንነት እንደመር
@alazarmohammed9755
4 жыл бұрын
ዛሬ ደሞ ምን ጉድ ነው? ከድራማው እኮ ማስታወቂያው በለጠ!
@zed5924
4 жыл бұрын
የአስራ ሰባት የእድሜ ባለፀጋዋ 😂😂😂 እኔም መቆየት ፈልጌ ነበር ሳላውቀው አመለጠኝ እንጂ
@ali-tk7rw
4 жыл бұрын
ማሰታወቂያ የድመቶቹበሳቅ ገደለኝ😀😀😀😀😀
@munayemaryamlij1492
4 жыл бұрын
Wellcome back መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ ምርጮችዬ
@mangalg783
4 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ እግዚአብሔር ሰላም ከሁላቸረን ጋራ ይሁን
@rehimaahmed
4 жыл бұрын
እነ ጩቢቲ እንኳን ደና መጣቹ እስኪ በጉጉት የሚጠብቅ 👍👍👍
@dawittsigeofficialchannel3565
4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሁሉም በቅርብ እንደሚስተካከል ከፈጣሪ ጋር ተስፋ አደርጋልው፦ ኮሮና ጠፍቶ ፣ ግድባችን በሰላም ስራ ጀምሮ ፣ዘርኝነት ተወግዶ ፣ በስደት ላይ ያሉ ወደ ሃገራችን በክብር ተመልሰው ፣ ያዘኑ ተጽናንተው ፣ የተጣሉ ተታርቀው ፣ ያለቀሱ ተደስተው. ሁሉም ተስተካክሎ ኢትዮጵያ ወደ ቀደመው ሰላምዋ እምትመለስበት ጊዜ ከፈጣሪ ጋር ቅርብ እንድንሆን ተስፋ አደርጋለው!ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጲያዬ ደግ ደጉን ያሰማን
@woinshetgebreyohannes6976
4 жыл бұрын
የአዲስ መርካቶ ማስታወቂያ በጣም ነው የሚያስቀኝ የድመቶቹ😂😂🤦♀️
@Suicidal_444
4 жыл бұрын
Ene erasu gen filmun eyeyen Telek sil yanadal
@سارةسارة-ف3ص7ز
4 жыл бұрын
ጩቢቲመጣችሁ ምርጦችዬ 😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂
@እሙነኝያንተውናፍቂ
4 жыл бұрын
እንዴ የዩቱብ ዘበኛ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ ብዙ አለ እምወዳችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ አቡ ጩባው ርዱ ውሩ ቲና እና አባትየው ተናፍቃችሁ ነበር
@ezmgodtube9606
4 жыл бұрын
ቲናስ?
@ኤዶምእቴቱ
4 жыл бұрын
ብሬ ኮሮና ትይዞል እየተባለ ነው
@ሐበሻውይት-ጀ2መ
4 жыл бұрын
ቲናሳ 😞
@zuzumohammed7832
4 жыл бұрын
ምርጡ የዘጠነኛው ሺ ተዋናይ አበበ ተምትም እንኳን ፈጣሪ ጤናህን መለሰልህ እንኳን ለአድሱ አመት አደረሳችሁ አደረሰን አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን
@mesiyehenok3928
4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዉዴ በቅንነት እንደመር
@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ
4 жыл бұрын
ኡፍ ተመልካች ሥታገኙ ማሥታወቂያ የምታበዙት ነገር ይደብራል
@abuali5988
4 жыл бұрын
ኧረ እባካችሁ መስታወቂያ አንፈልግም
@wassikelamu7536
4 жыл бұрын
Subscribe adrgugn be allah
@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ
4 жыл бұрын
@@wassikelamu7536 eshe
@simegnishkassa9515
4 жыл бұрын
ልክ ነው
@wassikelamu7536
4 жыл бұрын
@@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ esh be Allah subscribe adregegn
@Love-ej5tp
4 жыл бұрын
እረዱ ግን ውስጤ ነሽ ምርጧ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝እጨፈልቃቿለው ያምራል ረዱ 😁
@ኑአብረንእንዘምር
4 жыл бұрын
እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለሀይማኖት አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።የአባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ፥ አዳዲስ መዝሙሮች ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉን።
@tigemaryam2041
4 жыл бұрын
እሺ
@allphones905
4 жыл бұрын
ምርጦች እዬ እንካን ደና መጣችሁ
@godolyas6410
4 жыл бұрын
ዘጠነኝው ሺህ እንኲን ድህና መጣችሁ ኤጭ አሁንስ የሰለቸኝ ነገር ቢኖር ስለ ድራማው ሀሳብ አስተያየት ከመስጠት ይልቅ ሁሉም አርስቲቱም ሀይማኖቶኛውም ሸቃሊትም ስብስክራይብ ለማኝ 😳😳😳😳😷
@zionhabeshatube5732
4 жыл бұрын
Ha 😂 este demrge Mar ❤️
@amiratube3467
4 жыл бұрын
Hhhhh ene erasu selchtognal Kemr
@amiratube3467
4 жыл бұрын
Koy gn hulum you tuber hone ende
@zionhabeshatube5732
4 жыл бұрын
በሉ በደንብ ይስልቻችሁ እኔን ደምሩኝ በምቴ😂
@hesanaytbe9017
4 жыл бұрын
@@zionhabeshatube5732 በቅንነት እንደማመር
@adisutube2827
4 жыл бұрын
*Welcome 9ኛው ሺ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን*
@kenamulugeta5547
2 жыл бұрын
I love it so much
@hanihani5462
4 жыл бұрын
ውዶቼ እናንተን ስጠብቅ እኮ ሳምንቱ አመት ሆነብኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@gechtube4386
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@ednashambl2537
4 жыл бұрын
ዉሮዬ ቆንጆ አምሮብሻል
@ማርታከሸገር
4 жыл бұрын
ዛሬ ውሮ አምሮብሻል አቶ ተምትም ፈጣሪ ይማሮት ማለቴ ብሬ ፈጣሪ ይማርክ በጣም ያሳዝናል
@የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ
4 жыл бұрын
ምንድነው የማስታወቂያ መአት ወገን በቲቪ እኮ አይደለም የምናያቹ በዩቱ ዩብ ነው🤨
@abrhamassefa2323
4 жыл бұрын
ዩትዩብ ነው ዩትዩብ ላይ እውነትሽን ነው የምናየው እኮ ዪ
@abrhamassefa2323
4 жыл бұрын
ዩትዩብ ነው ዩትዩብ ላይ እውነትሽን ነው የምናየው እኮ ዪ
@leya8572
4 жыл бұрын
Ethio 3️⃣6️⃣0️⃣❤💛💚
@entertainmentmeqirez729
4 жыл бұрын
tnx, #Ethiopia ፡-አስደንጋጭ “ጉዞ ታሪክ” የዶክተር አብይና ትራምፕ በኮሮና ጉዳይ እሰጣ ገባ kzbin.info/www/bejne/l4HWdp1-lrpkeMk
@ሀዬየወግዲልጂ
4 жыл бұрын
ኧረ ውሮዬ ሳጥን ባለው ሥሀን😂😂😂😂😂
@ትግስትያደርጋልንግስት
4 жыл бұрын
ማሮቹዬ ስወዳቹሁ ስጠብቅ ዋልኩላቹሁ 💞💞 ሰላም መጣቹሁልኝ
@ማርታከሸገር
4 жыл бұрын
የድመቶቹ ማስታወቂያ👌👌👌😂😂😂
@axumbeyene9088
4 жыл бұрын
Wuro, you look beautiful today. And tina too.
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
ጋሸ ብሬ ወዴት ናቸው🙄 አምጥሉን😍 ጭቢቲ ታሰቀኛለህ🤣🤣🤣🤣🤣
@gechberedow447
4 жыл бұрын
ፕራንክ ትጠላለህ......kzbin.info/www/bejne/g2aZo52rqpespZI
@enatmarew6662
4 жыл бұрын
ብሬ የሌለበት አይነፋም
@በፍቅርላዚምህፍቅርነህጌታ
4 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁኮ እንኳን ደና መጣችሁ
@fg1489
4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ
@YaradaLejTube
4 жыл бұрын
#ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ማለቴ ማስታወቂያው 😜😜😜ሙሉውን ለመከታተል #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ kzbin.info/www/bejne/npLEfXuGZa6AatU
@Makkawiya4811
4 жыл бұрын
ልክ ረዱ ወደ ግቢው ስትገባ የእርግብ ድምፅ ይሰማል አይ የሀገሬ እርግብ ድምፅ ይናፍቃል
@zuzutube5497
4 жыл бұрын
ጋሺ ብሬ ጂኬትህንና ኮፍያህን ሣየው ሆደይላወሳል። አላህ ጤናህን ይስጥህና የምናይህያርገን
@hiwotefiker3221
4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@henokgirma6062
4 жыл бұрын
እረ ውሮ ሒውማን ገዛሽ😂😂
@jerryheavenly7437
4 жыл бұрын
wosen habtamu 😂
@rozamesele2333
4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ነገር ግን ማስታወቂያውን ብትቀንሱት ደስ ይለኛል እንዲሁም ስትቀረፁ የሚያጋጥማችሁን ገጠመኝ በዩቲዩብ ብትለቁት ደስ ይለኛል
@ኤደንስጦታው
4 жыл бұрын
ማንነው እደኔ በጉጉት እሚጠብቃቸው ስወዳቸው እኮ
@እምነትተፈራ
4 жыл бұрын
የኔንደሥታ የማሥደሥታችሁ ወድ የሀገሬ ልጆች በዚህሣምት ወደናትሀገሬ ልገባነዉ 🇪🇹ደሥብሎኛል መልካምጉዞበሉኝ👍💐🌺እወዳችኋለሁ በሀገርወስጥምበወጭምያላችሁት ፈጣሪእንደኔበሠላምለሀገራችሁ ብቃችሁ
@zionhabeshatube5732
4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህት በስላም ግቢ 💚💛❤️
@ጀሚላያአላህባሪያ
4 жыл бұрын
እኔ ምለው ጋሽ ብሬ ተሻለው ኮርና ይዞታል ተበሎ ነበር አላህ አፍያ ያረገው
@bizuyat450
4 жыл бұрын
አይ ጩቢቲ የኔ ድምፅ በአለም ካሉ 5 ዘፋኞች ውስጥ ይመደባል አለ😂😂😂😂😂ሲመስለኝ የኛ ሰፈር አቡላንስ ነው ድምፅህ ክክክ
@coolkjuchioojn4835
2 жыл бұрын
😂😂😁😁😁😁
@jordanyordanos1282
4 жыл бұрын
Where is their dad without him it’s boring bring him back.
@ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
4 жыл бұрын
ከዘህ ማስተዋቂያ ሰለቸን እምትሉ በቃ ሁሉንም የዮቱዮብ ቁጭ ብላችሁ እምታዮት ጭንቀት ነው እሚሆናችሁ አታብዙው ከዘጠ9ኛው ውጭ ወደውጭ 👍👍👍
@sebledagnew2685
4 жыл бұрын
ውሩየ 😍
@bezawitlondon5805
4 жыл бұрын
የድመቶች ማስታወቂያ ገዳይ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ayhmfadhl6297
4 жыл бұрын
እንዳኔ ጩቢቴን ና ኣቡን ያሚዋድ ካታች
@meselehaile7004
4 жыл бұрын
ARE BA CHUBE 10 BOTA YITERITER ISU YE GETA SIM BA KELD ASIRE EYETERE MNU NAWU MIWODED CHUBA YIHE WUSHA AFI
@zemassefa1397
4 жыл бұрын
ጭቢቲ በሳቅ ገደለን😂😂😂😂😂😂
@selamtube2461
4 жыл бұрын
እረዱየ ስወድሽ
@ሀሴትዘማዶት
4 жыл бұрын
ወሮ እውነትም ድመት መሰለች ፀጉሩ የአቡ አለባበስ ዘጋኝ ዘጋኝ ዛሬ አሪፍ ትምህርት ሰጪ ቃላቶች ተጠቀማቹ
@zehabesha2753
4 жыл бұрын
ቲና!ዳ! የአቡ!ዳ ውሮ !እኛ ቤት ወተት አለ!😁ውርርርርርርር !
@getachewgedlu803
4 жыл бұрын
I love you chebaw / wero /abu /😍😍😍
@እማአልቀርምጠብቂኝ
4 жыл бұрын
ቅመሞች ዊይ ስወዳችሁ ሁላችሁንም በተለይ ደግሞ ቲና፣ውሮ አቡና እረዲ 😘😘😘
@tenatina5349
4 жыл бұрын
era gash biren amitut bire bire❤️👍
@amiratube3467
4 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ከመቼው አያቹት ውዶቼ ፈጣን እኮ ናቹ☺ በአምስት ደቂቃ በረራቹብኝ ስወዳቹ እኮ
@amenatadel2437
4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦቼ እስኪ ማነው እንደኔ በጉጉት እሚጠብቅ lik Me
@meditube1591
4 жыл бұрын
ለኔ ደሞ ሰብ ግጩኝ
@yatebeyakokebegoogle1018
4 жыл бұрын
አባታቱ ኮረና ያዛቸዉ እሚባለዉ እዉነት ነዉ
@አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
4 жыл бұрын
ኧረ ማስታወቂያዉን አንሱል
@muller19961
4 жыл бұрын
ዉሮ የኔ ነገሥት እምውድሸ እኮ 👸❤🥰
@mamismam1055
4 жыл бұрын
I am from Eritrea andena ne yexahafkut
@yatebeyakokebegoogle1018
4 жыл бұрын
መጡ መጡ እምወዳቸዉ 😍😍😍😍👌
@ዝናብነሽምላሹ-ለ1ረ
4 жыл бұрын
ሜስታወቂያ በዛበት የምትሉ ማስታወቂያ ሲኖረው እኮ ነው ዩቱዩብ እሚከፍላቸው እና እዩላቸው ባይሆን ስለስራቸው አስተዬየት ስጡ የተሻለ እንዲስሩ
@DrMATIAS-ly4ch
4 жыл бұрын
ብሬ ከሌለ 8ኛው ሺ ነው የሚሆንብኝ የበፊት ስራችሁና ያሁኑ በጣም ልዩነት አለው!!!! ስለዚህ ጥልቅ ተሀድሶ አድርጉ!!!!!!!!
@YaradaLejTube
4 жыл бұрын
#ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ማለቴ ማስታወቂያው 😜😜😜ሙሉውን ለመከታተል #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ kzbin.info/www/bejne/npLEfXuGZa6AatU
30:59
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 53 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 53
Addis Movies
Рет қаралды 787 М.
24:07
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 94- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 94
ABRHOT ENTERTAINMENT | አብርሆት ኢንተርቴይንመንት
Рет қаралды 700 М.
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
0:18
#ethiogazza
Ethio gazza
Рет қаралды 4,3 М.
32:36
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2
ebstv worldwide
Рет қаралды 550 М.
31:18
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 50 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 50
Addis Movies
Рет қаралды 1,5 МЛН
28:02
/በስንቱ/ Besintu EP 27 "መሔድ የለም"
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
27:49
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 83 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 83
ABRHOT ENTERTAINMENT | አብርሆት ኢንተርቴይንመንት
Рет қаралды 1 МЛН
21:11
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 54 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 54
Addis Movies
Рет қаралды 647 М.
21:45
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 97- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 97
ABRHOT ENTERTAINMENT | አብርሆት ኢንተርቴይንመንት
Рет қаралды 925 М.
25:32
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 48 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 48
Addis Movies
Рет қаралды 941 М.
34:29
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 17 #9Gnaw Shi Part 17
EBC Entertainment
Рет қаралды 779 М.
27:36
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 58 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 58
Addis Movies
Рет қаралды 763 М.
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН