Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 88 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 88

  Рет қаралды 946,309

Abrhot Entertainment

Abrhot Entertainment

Күн бұрын

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 88 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 88
Be our family, by subscribing our channel
/ abrhotentertainment
አብርሆት ኢንተርቴንመንት በሀገራችን በከፍተኛ ደረጃ በማደግ ላይ ያለ እና ብዙ የመዝናኛ ዘርፎችን በተለያዩ አማራጮች ይዞ በመዝናኛ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ ተጸኖ ፈጣሪ የሆነ ድርጅት ነው። ከስራዎቻችን መካከል በብዙዎች የተወደደውና በመታየት ላይ ያለው ዘጠነኛው ሺ (Zetnegnaw shi) አንዱ ሲሆን በአይነታቸው ለየት ያሉት ደግሞ በዚሁ ቻናላችን ወደ እናንተ ይዘን መጠናል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
Abrhot Entertainment is a dedicated and outstanding entertainment company. We are coming on KZbin with various entertainment options. One of our brand new Ethiopian sitcom is Zetnegnaw shi(ዘጠነኛው ሺ) and the bests are yet to come.
KZbin : / abrhotentertainment
Instagram : / abrhotentertainment
Telegram: t.me/abrhotent...
TikTOK: / abrhot_entertainment
Facebook : / %e1%8b%98%e1%8c%a0%e1%...
SUBSCRIBE, LIKE , SHARE AND COMMENT.
Stay Tuned!
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
#AbrhotEntertainment
#ZetenegnawShi
#EthiopianMovie
Copyright ©2021 Abrhot Entertainment

Пікірлер: 283
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴
@shegawmarie5584
@shegawmarie5584 3 жыл бұрын
ለማኝ! ጥሩ ጥሩ ሥራዎችን ከሠራህ እናያለን።
@ትግስትአስፍዉ
@ትግስትአስፍዉ 3 жыл бұрын
አሜን
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@semegnmhert7584
@semegnmhert7584 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hGiUkqCfe8ajqqM
@princenata7382
@princenata7382 3 жыл бұрын
Amen amen
@bisishow1749
@bisishow1749 3 жыл бұрын
ዳን 10 : 13 ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ ። ቅዱስ ሚካኤል ከችግራችን ደርሶ ያውጣን ።
@semegnmhert7584
@semegnmhert7584 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hGiUkqCfe8ajqqM
@እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ
@እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ 3 жыл бұрын
አሜን
@ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ
@ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ 3 жыл бұрын
🇪🇹🌹🇪🇹የኢትጵያ ሰላም የናፈቀው ከዘር ከአይማኖት የፀዳ ላይክ ይግጭ👍
@brookmengistu4690
@brookmengistu4690 3 жыл бұрын
@Tej Bahir 02wefa555⅞
@brookmengistu4690
@brookmengistu4690 3 жыл бұрын
Ddsxawqwaassxdswaswqqwaqqaaaqwwq¹²⅝4e⅝⅝443rre4444r4re3
@ezzattech1091
@ezzattech1091 3 жыл бұрын
ሸኘሹሠሸገወኸኘከ
@mominaali4621
@mominaali4621 2 жыл бұрын
Iove
@mominaali4621
@mominaali4621 2 жыл бұрын
Iove
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
የነገው ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ብዝቦቿን ሰላም ያርግልን በያለንበት ይጠብቀን ።አሜን በሀገርም በውጭም ያላቹ ሙስሊም እህቶቼ ወንድሞቼ መልካም ኢድ አረፋ ይሁንላቹ መልካም በአል
@good-wz5ji
@good-wz5ji 3 жыл бұрын
lik ene saysh asazenshin i never get reply before and also now
@natanchakore6965
@natanchakore6965 3 жыл бұрын
Redu አየሽ ምን ያህል አባትሽ እንደጠሉኝ፡፡ ብሬ😍😍😍
@ayusew1379
@ayusew1379 3 жыл бұрын
ወይኔ አቡ እና ጢና ስታምሩ ----------- ጢና በፈጠረሽ አቡን አግቢው💏💏💏💏💏💏
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 жыл бұрын
ሙስሊም ወገኖቸ እንኳን ለኢዲ አልአደሀ አረፋ ❤ብአል በሰላም አደረሣችሁ የከርሞሠው ይበለን ውዶቸ🌹አላህ በእስር ላይ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችንም ፈረጃውን ያቅርብላቸው😭
@KEMILA111
@KEMILA111 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Aነኝየኡሚናፋቂ-h2o
@Aነኝየኡሚናፋቂ-h2o 3 жыл бұрын
አሚንንን
@hananhanan1028
@hananhanan1028 3 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@amlakieayanaw2879
@amlakieayanaw2879 3 жыл бұрын
በጉጉት የሚጠብቃቸው እንደኔ ማነው
@ashenafimossisa3673
@ashenafimossisa3673 3 жыл бұрын
✌️✌️
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 3 жыл бұрын
🙋❤
@babysweet6992
@babysweet6992 3 жыл бұрын
Me
@saradawit1061
@saradawit1061 3 жыл бұрын
5 1124
@cappe2909
@cappe2909 3 жыл бұрын
Manim
@ayele8318
@ayele8318 3 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ህፃናቶች አይናችን እያየ በሙቀት በረሀብ እየሞቱ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@mahlettadesse7254
@mahlettadesse7254 3 жыл бұрын
q
@sporesu5853
@sporesu5853 3 жыл бұрын
Be ethiopia wsht akefaf are ede sew hasbu domo egzabiner talaq mehunu mtamn kehone
@samerasamerasamera9452
@samerasamerasamera9452 3 жыл бұрын
አለህ ፈራጁን ያምጠለቻዉ
@ሐረገወይንአሰፋ
@ሐረገወይንአሰፋ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️
@kadijakindu7258
@kadijakindu7258 3 жыл бұрын
የሳሚን የሱቅ እቃ ጩበው በነጣ ጨርሰው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rrttab9750
@rrttab9750 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን የቢራ ማስታወቂያ ባትሰሩ ጥሩ ነው
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂አይጩቢቲ ሰዉ ፊት እምክ እምክ 😂😂😂😂ተመችቶኛል እናንተ ባትኖሩ ይኼን አስጨናቂ ግዜ እንዴት አልፈዉ ነበር በሳምንት አንድ ቀን እስቃለሁ ተመስገንንን 👌👌👌
@naymasaid1746
@naymasaid1746 3 жыл бұрын
ደቂቃዉ ግን አላነሰም ትንሽ ጨምሩበት
@ermiasteshome5952
@ermiasteshome5952 3 жыл бұрын
ewnethn new
@wondeman4919
@wondeman4919 3 жыл бұрын
Yemr Anese
@bethlehemmekonnen6949
@bethlehemmekonnen6949 3 жыл бұрын
tnsh bichemrubut
@werdamdet8551
@werdamdet8551 3 жыл бұрын
አሰላም አለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ነገ ሰኞ ከቻላቹ ጹሙ አጀሩ ትልቅ ነው
@semutiyemami8646
@semutiyemami8646 3 жыл бұрын
Insha Allah
@ademshikur1187
@ademshikur1187 3 жыл бұрын
Inshallah
@zahrazahra3264
@zahrazahra3264 3 жыл бұрын
የግዲ ፁሙ
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
​ህይወት🌦 እስኪያልፍ እሚያልፍ አይመስልም…ሁሉም እስኪሄድ እሚሄድ አይመስልም…ሲመሽ እሚነጋ አይመስልም…ስንጠግብ እሚርበን አይመስለንም… ግን ወዳጄ…ሁሉም ይቀያየረል… ለምን ሆነ አትበል… ከሆነው ጋር መኖርን ግን ተማር… ደስታ ምርጫ ነው… ደስታ እሚስጥህን ነገር ስትመርጥም ተጠንቀቅ…አንዳንዶች ጊዚያዊ ናቸው…እሚወቅስህን አትጥላ… እንዴትም ብትኖር ከወቀሳ አትድንም እና … በህይወትህ ሁሌም ቀጥሎ ያሉት ነገሮች ይከሰታሉ… …አረሳህም ያለህ ሊረሳህ ይችላል… … አልተውህም ያለህ ይተውሀል… … የመረከው ይረግምሀል… … ያሳከው ያስለቅስሀል… … ወዳጄ ያለከው ጠላትህን ይሆናል… እናም… ተመስገን ብለህ ማለፍን ተማር… ከሚመስሉህ ጋር ጊዜህን አሳልፍ… ለዋጋ ብለህ ነገሮችን አታድርግ… ከሚቀያየሩ ስሜቶች ጋር አትቀያየር… የተቀረውን ለፈጣሪ ተወው። ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@yeabserabefekadu8102
@yeabserabefekadu8102 2 жыл бұрын
You coment is good Now we realy tak give to me the answer
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ 3 жыл бұрын
ዛሬስ ካፍቶኝል ወለሂ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ (ብቻ አልህምዱሊላሃ
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ ፈጣሪ ደስታሽን ይመልስልሽ
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 3 жыл бұрын
ውይ ውሮ ሀሀሀ አዝግ የሆንሽ ልጅ
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 3 жыл бұрын
የተዋይዶልጆችእንኮንእደርሳችው፣ለቅዱስሚካኤል
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 3 жыл бұрын
አይ ቢዮንሴ የፊት ፓስታ አማረሽ ጩቢቲ ቀልብሽን ገፍፎ አባረረሽ 😂😂😂😂 ይመቻችሁ ምርጦች😘💚💛❤
@abidandawit5325
@abidandawit5325 3 жыл бұрын
Zasdfg
@abidandawit5325
@abidandawit5325 3 жыл бұрын
Zasdfghcvz Vgxcctgfxhfcithv😠👹💩☠️💀🤕😴
@natanchakore6965
@natanchakore6965 3 жыл бұрын
Bre is my favorite 😘😘😘🙏🏽😍egziabher yitebikek
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 жыл бұрын
ይመቻቹ ዘጠነኛው ሺ💚💛❤
@ፉፊ
@ፉፊ 3 жыл бұрын
ያረቢ ወገኖቻችን እባቸውን አተ አሳልን ያረብ
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 3 жыл бұрын
ኢዚህ ቤት የማያሳቅ የለም ሁሉም ያዝናኑኛል ኡፍፍፍፍ በሳቅ ይገሉኛል ሥወዳችሁኮ
@fayselnurye9547
@fayselnurye9547 3 жыл бұрын
ቃም የዋህ ትሆናለህ ጠጣ ደፋር ትሆናለህ ይሄን ምክር ተግብረው ሞኝ ትባላለህ
@ሰላማዊሰውነኝ-ወ8ጰ
@ሰላማዊሰውነኝ-ወ8ጰ 3 жыл бұрын
ይሄንን አንብበው ስትስቅ ትቆያለህ 😉
@dkappethiopia9252
@dkappethiopia9252 3 жыл бұрын
ጩቢቲ ለዘለዓለም ይኑር
@sudsodi9271
@sudsodi9271 3 жыл бұрын
arts tv lay nbre ye redu bal hhhh gitim mishit
@danipictures8605
@danipictures8605 3 жыл бұрын
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 20 ሳብስክራይበር ብቻ ነስ የቀሩኝ ወጎኔቸ
@ፋኖልቤደምላሺየነፀነትአር
@ፋኖልቤደምላሺየነፀነትአር 3 жыл бұрын
ስት ለመሆን
@kadijakindu7258
@kadijakindu7258 3 жыл бұрын
ስማኝማ ማሬ የፊት ሳሙና አለ ማለቴ ሳሙና በሳቅ😂😂😂😂😂😂
@ፍቅርጠላሁ
@ፍቅርጠላሁ 3 жыл бұрын
ፍትህ ለእስረኞች እስኪ ድምፅ ሁኑ ኤጭ😒
@gediongirma4066
@gediongirma4066 2 жыл бұрын
Melateye endetabate endemewedesh eko 🥰🥰🥰🥰
@dbx7607
@dbx7607 3 жыл бұрын
አይ የመዳምስራ ወገቤን ቆርጠው እስኪ ትንሽ ልሹፈው
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ:: ሠላም ፍቅር አንድነትን እንሥበክ፡፡!!!
@abdilkermtube1848
@abdilkermtube1848 3 жыл бұрын
ውድ የእስልምነ ተከተዮች በሙሉ እንኳን ለረፈ በአል በሠለም አደረሠቹ
@mezmurtube858
@mezmurtube858 3 жыл бұрын
🇪🇹 ውድ የድንግል ማሪያም ልጆች የኦርቶዶክስ ቤ/ክ ት/ት ይፈልጋሉ?? ይሉኝታ በሚል ርእስ በዲያቆን አሸናፊ መኮንን የቀረበ ቪዲዮ ቻናላችንን በመቀላቀል ያገኛሉ።
@KEMILA111
@KEMILA111 3 жыл бұрын
የናንተን ሲትኮም በጣም በጉጉት ነበር የምጠብቀው
@fahmishueb8989
@fahmishueb8989 3 жыл бұрын
ሳሚ ከዚህ ቤት መውጣት የለበትም
@ሂጅራናፋቂዋባይተዋር
@ሂጅራናፋቂዋባይተዋር 3 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተካታዮች በሙሉ እንኳን ለኢደል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🍁🍁🍁🍂🍂🍂
@nayifmesfin3950
@nayifmesfin3950 3 жыл бұрын
Abo chubiti ye mtlu esti ..
@ethioatgtube5855
@ethioatgtube5855 3 жыл бұрын
እረ በና በሳምት ሁሌቴ አርጉልን በጣም ነው ምናፍቁን
@ruthb9179
@ruthb9179 3 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ለህዝቧ ደግሞ ፋቅርናጤና ይስጠን likeአድርጉኝ
@ተውቻልልኝልቤ
@ተውቻልልኝልቤ 3 жыл бұрын
ሣሚ ና ጩባው በሣቅ 🤣🤣🙄😅😅😅😅😂😂
@saradesta2075
@saradesta2075 3 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ የጨባው ሙርከኛ ሲፈን እባልለሁ ተዋወቁኝ ክክክክክ
@EG-dd7rs
@EG-dd7rs 3 жыл бұрын
Currently the best Ethiopian sitcom!!! Me and my son always watching it on Sunday night. Keep it up!!!
@addisserda3478
@addisserda3478 3 жыл бұрын
Wqe c go96 5
@addisserda3478
@addisserda3478 3 жыл бұрын
Wmmnnmllllllhbghhluiuhuuuuukkkkkkijkkkidiritieieoeoepepep4iriiririritititiriritrin weetdvbbnnkkkmmmmmmawqehiioo
@addisserda3478
@addisserda3478 3 жыл бұрын
Wewwwwwwwwwwwwwwwwwewwwwwwewwwwwdwqegnkugky ewwweerq uyytr iyryuio87655555556 u6556oe9eur683747475859555688 75 5 I 0 Pou u j Jhkljbbj
@helentekle2422
@helentekle2422 3 жыл бұрын
Hahahah chubti can’t stop laughing about the coffee 😂
@መዲናYouTube
@መዲናYouTube 3 жыл бұрын
እሰይ አረዱን ሰሩላት ለሰተቶ ባል ብላ ቤተሰቦቻን ታጉላላች
@haileplus
@haileplus 3 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል
@Ezza572
@Ezza572 3 жыл бұрын
ውይ ሳሚዬ ሲመቸኝ እኮ❤️❤️
@befekafutamrie9855
@befekafutamrie9855 3 жыл бұрын
Aw
@jonpictures8802
@jonpictures8802 3 жыл бұрын
2 ሲሆን ወረራ ተመቸኝ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 3 жыл бұрын
ኧረ ይሄ ድራማ አለ እንዴ ከተዉኩት ስንት ጊዜ ሆነኝ
@gutaduguma3067
@gutaduguma3067 3 жыл бұрын
1 minute ago first view
@masrycollection5117
@masrycollection5117 3 жыл бұрын
የናተ ቪዲዮ ሲለቀቅ ኢትዮጵያዊ መሆኔ ትዝ ይለኞል
@tigistgebrekidan2222
@tigistgebrekidan2222 3 жыл бұрын
ዘና ፈታ እያደረጋችሁ ታስተምራላችሁ ይመቻቹ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን ደና መጣቹ
@DagimMamo-sr4bv
@DagimMamo-sr4bv 11 ай бұрын
ደስይላል
@Addis_Kimsha
@Addis_Kimsha 3 жыл бұрын
ውሮ እና አቡ የተባሉ ካራክተሮች totally አያምሩም በተለይ ውሮ………የሆነ የማይመጥን ነገር ነው የሚያሳዩት
@mengstutekste5669
@mengstutekste5669 Жыл бұрын
አይን እስከ ሚያለቅስ መሳቅ ሚያለቅስመሳቅወርቁ ወይም ሚሊዮን 😅😅😅😅
@tube896
@tube896 3 жыл бұрын
ደመሩኝ የዚህ ድራማ አድናቂዎች
@yenunigatu8249
@yenunigatu8249 3 жыл бұрын
የኛ ምርጦች እንኩዋን ደህና መጣችሁልኝ
@komeshalefom2870
@komeshalefom2870 2 жыл бұрын
ደሰ ይላል ❤❤❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@ሳራነኝየልጀናፋቂ
@ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ የኔ መዝናኛወች እንኳን ደና መጣችሁ አመም አርጎኝ ተኝቸ ነበር ትንሽ ፈገግ ልበል እስኪ❤
@asfwman2808
@asfwman2808 3 жыл бұрын
video ስላያቹህት ቤተስብ እናመሰግናለን❤️
@semegnmhert7584
@semegnmhert7584 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hGiUkqCfe8ajqqM
@zebeneyzebeney7276
@zebeneyzebeney7276 3 жыл бұрын
😇😇😇😇❤❤❤
@azebeazebe335
@azebeazebe335 3 жыл бұрын
ክክክ እንኳንም በላችሁ የተባረከ ይሁን ላችሁ
@samuelayele8503
@samuelayele8503 3 жыл бұрын
Welcome mirxochi❤️❤️❤️!!!!
@ruhamatube627
@ruhamatube627 3 жыл бұрын
አይ ውሮ🤣🤣🤣
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
ስታስቁ በርቱልን ያምራል
@ሶሊያናሶሊ-ቨ9ዐ
@ሶሊያናሶሊ-ቨ9ዐ 3 жыл бұрын
ምግብ መብላት የቡድን ስራ አይደለም😁
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 3 жыл бұрын
ዉዉዉ ፓስታ አለቀ
@foazyutube4292
@foazyutube4292 3 жыл бұрын
ሰላም እኳን ደህና መጣችሁልኝ
@vartolosadati1240
@vartolosadati1240 3 жыл бұрын
አቦ ተመቻቹኝ ከምር
@fahimmohammed5209
@fahimmohammed5209 3 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ነገር ቢኖር 9ሺ
@hargeyegeterwa66
@hargeyegeterwa66 3 жыл бұрын
ደምሬኝ
@_AloS
@_AloS 3 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምናምን የምትሉ በድጋሚ ዛሬም ..... ተነፉ!! Thanks 🙏🏽
@tube-zl3tb
@tube-zl3tb 3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ😍😍 ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤️
@አርሴማአናቴ
@አርሴማአናቴ 3 жыл бұрын
አበሩስ ድንህነት እተሞ
@tsigeredamulugeta1064
@tsigeredamulugeta1064 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jamineimtube5522
@jamineimtube5522 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ የዛሬው የረዱ ስራ በጣም ነው ያሳቀኝ
@fikadusebro4437
@fikadusebro4437 3 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው ቀጥሉበት በጣም ምርጥ ነው
@azebeazebe335
@azebeazebe335 3 жыл бұрын
እረዱዬ ግእን ምእነው ሳሚ እስትንፋሴ ነው አልሽሳ
@abubakarhaile7028
@abubakarhaile7028 3 жыл бұрын
eid mubarak
@ሀገሬ-ጀ8ኘ
@ሀገሬ-ጀ8ኘ 3 жыл бұрын
ውይ የኛ ሀገር ድራማ ሲጀምር 40 ደቂቃ አሁን አጉል ተወደድን ብላቹ 25 ደቂቃ ምን አይነት ቀልድ ነው ለዚ ጨዋታቹ ዲስ ላይክ አርጌ ነው ማየው ዛሬ 🙄🙄
@abatefamily1756
@abatefamily1756 3 жыл бұрын
የሩብ ሩብ ያለው እድክም ነው
@ወለተማርያምየድንግል-ፀ8ኘ
@ወለተማርያምየድንግል-ፀ8ኘ 3 жыл бұрын
ዛሬስ የምር ደከመኝ እህህህ አይ የሰውሀገር ወይ አይሞላ
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 3 жыл бұрын
አይዞሽ እሙየ እፍፍፍ
@tigesttigest456
@tigesttigest456 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን ሁሉም በየእምነቱ ይፀልይ ሀገር ሰላም ስትሆን ነው ሁሉንም የምናየው ከገባንበት መከራ እግዚአብሔር ይታደገን የሀገሬ ነገር አሳስቦኛል ወንድም በወንድሙ. ላይ ሲፈርድ ከባድ ነው ወገኖቸ
@christiancarter4192
@christiancarter4192 18 күн бұрын
White Kevin Robinson William Davis Cynthia
@zemzemtadesse9421
@zemzemtadesse9421 3 жыл бұрын
5ኛ ነኝ
@ፍቅርጠላሁ
@ፍቅርጠላሁ 3 жыл бұрын
አቤት የወድ ምላስ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ ውሬ የስራሽን👊
@አርሴማአናቴ
@አርሴማአናቴ 3 жыл бұрын
ፍትህ ለመስረቅ እረ ኡኡኡኡኡኡ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹህልን
@ሳራ-አ5ጰ
@ሳራ-አ5ጰ 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@abg8464
@abg8464 Жыл бұрын
ጩቢትዬ በጣም ነው የምወድህ እና ውሮ የኔ የድራማው ድምቀቶች ቀጥሉ እንዳታቋሙ ሁላችሁንም አወዳችሆለሁ ❤😘😍
@good-wz5ji
@good-wz5ji 3 жыл бұрын
bre i really love you chubaw you crazy i kind of don't like you wero love you abu love you tina you la🤷‍♀️ir way to love you sami know you are enemy to us u are not good at all f
@danieldaniel5781
@danieldaniel5781 3 жыл бұрын
የቢራ ማስታወቂያ አልቀረም እዴ?
@Selam12344
@Selam12344 3 жыл бұрын
alcohol advertisement is against the law in usa or ethiopia you better watch out before closed by you tube or ethiopia broad casting agency.
@ሶሊያናሶሊ-ቨ9ዐ
@ሶሊያናሶሊ-ቨ9ዐ 3 жыл бұрын
ወይኔ ጩባው 😅😅
@ghanemcell4096
@ghanemcell4096 3 жыл бұрын
😂😂😍
@dagiaddis
@dagiaddis 20 күн бұрын
Be 2017 erasu eyayewachu new😊
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 жыл бұрын
ተው ግን በሾርጣ ይዥችሀለሁ ስብ አድርጉኝ
@hadiazyniu6805
@hadiazyniu6805 3 жыл бұрын
እኔ ይሄ ድራማ ደስ የሚለኝ አቡና ቲና አብረው ሲተውኑ ነው
@MikiTube-kr5oc
@MikiTube-kr5oc 3 жыл бұрын
Samin asotut 👎👎👎👎👎👎👎
@MmOo-y9l
@MmOo-y9l 4 ай бұрын
Eklfen atahu bezifilm fkr
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 жыл бұрын
የኔ ልቦች የኔ አዝኞች መጣችውልኝ እስኪ የጩብቲ አድናቂዎች የት ናችው ስወደውኮ ይህን ቤተሠብ በጉጉት ነው የምጠብቀው
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 18 #9Gnaw Shi Part 18
27:20
EBC Entertainment
Рет қаралды 542 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 17 #9Gnaw Shi Part 17
34:29
EBC Entertainment
Рет қаралды 681 М.
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН