KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 40 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 40
30:28
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 23 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 23 #9gnawshi #zetenegnawshi #9ኛውሺ
22:25
“Don’t stop the chances.”
00:44
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
How Strong Is Tape?
00:24
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 39 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 39
Рет қаралды 1,201,231
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 579 М.
Addis Movies
Күн бұрын
Пікірлер: 894
@fitsumabebe2033
4 жыл бұрын
ቀልድህ ጥሩ ነው ከGod ጋር እያልክ በሀያሉ እግዚያብሔር ባትቀልድ ጥሩ ነው
@ሚጣየተክልዬሠፈርልጅ
4 жыл бұрын
ሚሊ/ጩቢቲ/ የሰፈሬ ምርጥ ልጅ በርታልን ምርጥ ነው ዘጠነኛው ሺ በዚሁ ቀጥሉበት ሌላው ሁላችንም በየ እምነታችን ጸሎት እናርግ አምላካችን በምህረቱ ይቅር ይለን ዘንድ ከመጣብን ወረርሽኝ እሱ ይጠብቀን በስደት ላለነው ልጆቹ በሰላም ለሀገራችን ምድር ያብቃን ሁሉም በሀገር ያምራል በሰው ሀገር ክፉ አይንካን አሜን
@woinshetgebreyohannes6976
4 жыл бұрын
የዘድሮ ፋሢካ እደዚ ሆኖ እያለፈ ሥለሆነ በጣም ያሣዝናል ሥግደት የለም ምን የለም እግዚአብሔር ይሄንን ቫይረስ ከአለም ላይ ይጥረግልን🙏
@bladobelly9989
4 жыл бұрын
አሜን
@abiyengdaw8524
4 жыл бұрын
ተባረኩ ብሩክ ሁኑ እስኪ ይቺን እያየን ከ ጭንቀት ነፃ የሆነች 34 ደይቃ እናሳልፍ ። ከልብ እናመሰግናለ የ ደስጣችን ምንጮች ለሎች እህት ወንድሞቸ ደሞ እንጠንቀቅ አንምቦቅቦቅ god እሱ አቤት ይበለን አሜን ☺
@duryewtube656
4 жыл бұрын
Abelu abiy ሰብስክራይብ አድርገኝ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@yusrahabeshawit9438
4 жыл бұрын
አሚንንን አቤላ
@kababoushfilik5205
4 жыл бұрын
❤❤
@زوزادم-س7و
4 жыл бұрын
ዉይ ይህን ቤተሰብ እኮ ስወዳቸወ ❤❤❤❤ ወይኔ ጩቢቲ ❤ እረዱ❤ አቡ ❤ቲና ❤ብሬ ❤ዉሮ ሁላችሁም ዉስጤ ናቸወ
@mahitube4618
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rYfKhHmDi9-fhaM
@duryewtube656
4 жыл бұрын
زوز ادم ሰብስክራይብብአድርጊኝ
@ashenafiabebaw180
3 жыл бұрын
Bb
@kimsyona7251
3 жыл бұрын
Abetndhsjukiy
@addisserda3478
3 жыл бұрын
😕
@AbdulmenanAdem-t9u
Жыл бұрын
bire the professor Abu sharuk Huro sweet Redu lovely sistu Chubaw the special one Tina
@umuelhammadi5607
4 жыл бұрын
ውዶቼ እንኳን በሳላም መጣችሁልኝ በጭንቀት ልፈነደ ነው ያ አላህ አንተ እሄን በለአ አንሠልን እኛ ለቤተሠብ እነሡ ለኛ በጭንቀት እንደንሞት አላሀዬ አንተ ኸዚ ጭንቅ ገለግለን🙏🙏🙏
@sofiaosman308
4 жыл бұрын
አሜን ያርብ
@ቃልኪዳንጌትነትቃልኪዳንጌ
4 жыл бұрын
ፈጣሪሆን በምህረት ከየህ ወረርሽኝ በሽታ ከልለን በተለይ በሰው አገር ለሚኖሩ እህቴ ወንሞቼ ቤተሰቦቻችንም ጠብቅልን አይን ለአይን አስተያየን ለንስሃ ሞት አብቃት አሜን በሉ
@mcfhhbbnnb477
4 жыл бұрын
amen
@meseryebuzeman.21
4 жыл бұрын
ውድ የአገሬ ልጆች ፈጣሪ ከክፉ መከራ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏
@frieyetewahidolij724
4 жыл бұрын
ኦ ሊቀ ካህን አልፋና ኦሜጋ ኢየሱስ ክርስቶስ ማርን ራራልን በቸርነትህ በምህርትህ መአቱን በምህርት ቀይርልን
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ራህዋይምሰበልኩእንድየ
4 жыл бұрын
የዓመቱ ምርጥ ድራማ 9ሺ ጩባው ምን ኣባቴ ላርግህ የኔ ድምፀ መረዋ
@munanegnmuna2572
4 жыл бұрын
ሰላም ነው ራያ ራይማ ቅንጅ እኔም ሙና ራያ ራይማ ነኝ
@ራህዋይምሰበልኩእንድየ
4 жыл бұрын
@@munanegnmuna2572 እሹይ ጋል ዓደይ
@kamalesaid1964
4 жыл бұрын
9sheekefeel39
@መስከረምየድንግልማርያምል
4 жыл бұрын
ወይኔ ጩቢቲ ገደልከኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂 የአቡና የቲና ፍቅር የእውነት ስለሆነ በጣም ደስ ይላል አይለያችሁ😍😍😍😍
@asteratena45
Жыл бұрын
ውይ ይኽን ድራማ ስወደው
@nancybailey2419
4 жыл бұрын
ጩባዬ የኔ ሆደ ፡ ቡቡ ፡ ቡቡቡቡቡቡ አትገጨኝም ወይ ከገንዘቡ ፡ ቡቡቡቡቡቡ🎤🎸🎸🎸🎸🎸
@senta5654
4 жыл бұрын
ሃሳባቹ ወይም ሰውን ለማዝናናት ምትፈጥራቸው ሃሳቦች በጣም አሪፍ ነው ግን ቀልድ ሲበዛ ከተገደበላችሁ መስመር ግን አትለፋ የፈጣሪ ስም በሆነው ባልሆነው አይነሳም ይሄ መልክት ለኔም ጭምር ነው ፈጣሪን መፍራት ጥበብ ነው
@fereyerodi1515
4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በዚ ሳምንት ይሄ በሽታ ጠፋ የሚል ወሬ አሠማን🙏🙏🙏🙏
@Habibghorra
4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ እስ እደኝ ሕጥይት ሳይኦን እደችርነት ይምርነል አሜን ይስማን🙏🙏🙏
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
4 жыл бұрын
አሚን የኔዉድ ያጥፋልን
@dubaiexpo4487
2 жыл бұрын
@@Habibghorra bought fipcic sufficiency betam vvjgijgougikngitfjmnfuuiokh97yigikbbkugjoogvn
@Culturetroy
2 жыл бұрын
Ehew ke 2 amet buhala Ahun tefa
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
2 жыл бұрын
አቡ ለውሮ የምታስብላት የምትጠነቀቀቅ ነገር ደስ ይላል
@lidetgate4963
4 жыл бұрын
የወርቁዬ አድናቂ 👍ግጩኝ ስወዳቹ ❤️❤️
@Habibghorra
4 жыл бұрын
👍👍👍
@እሙኒኢመት
4 жыл бұрын
የአላህ ከዚበሺታ አላህ ይጠብቀን እህት ወድሞቸ በስደትይላችሁ ሀገርም ይላችሁ ክፉ አይካችሁ በዱአ በጸሎት አንርሳሳ
@ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ
4 жыл бұрын
ዛሬስ ጨነቀኝ ለወገኔ ለቤተሰቦቸ ያረህማን
@እሙኒኢመት
4 жыл бұрын
አብሺሪ እህት አላህ ይጠብቀን በይለንበት
@Tametmt
4 жыл бұрын
የኮረና መዳኒት ተገኘ 👆🙏 ፀበል እና ጾለት ነው የገባው ብቻ 👉 አሜን ይበል 🙏
@mulu2978
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በትክክል ዋናው ፀበል ነው
@kdstaaa7628
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@አስካለማርያምድንግልልጅ
4 жыл бұрын
አውነት አሜን ያመነ የተጠመቀ ይድናል
@ሲፈንከሸገር
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@titiyoutub6254
4 жыл бұрын
አሜን፫
@aboneshworku8027
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የበሽታው አስጨናቂነት ትንሽ ፈታ አረጋቹን
@balmetadale7817
4 жыл бұрын
ዛሬ ማልጨብጣቹሁ ነገ ማቀፍ ስለምፈልግ ነዉ እራሳቹሁን ጠብቆ ተግተን እንፀልይ እድናለን ባላቹሁበት ሰላማቹሁ ይብዛ 💚💛❤️
@nanige544
4 жыл бұрын
Amene amene 😍😍😍😍😍
@duryewtube656
4 жыл бұрын
Bal Metadale አሜን አንቺም እራስሽን ጠቂ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@tigisthayilu7668
4 жыл бұрын
እንኳንም ደህና መጣቹ የድብርቴ መዳኒቶች🤗😍
@duryewtube656
4 жыл бұрын
Tigist Hayilu ቲጂ ሰብስክራክብ አድርጊኝ
@ethiomeaza4176
4 жыл бұрын
ወይ በናታችሁ የሚያስጠላ ምሽት ነበር ያሳለፍኩት እንኳን መጣችሁ
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
4 жыл бұрын
ተመስጌን እዚህ ኮሜንት ውስጥ ስለኮሮና አልተኮመተም በየ ሄድኩበት ስለሱ ነው ጭንቀቴን ይጨምረብኛል ሰላም ያዋለን ሰላም ያሳድረን🤲🇪🇹❤
@ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ
4 жыл бұрын
ዌል ውዶችየ መጣችሁልን ፡ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ አይ ጩቢቲ ዛሬ ቀረፃ ላይ ነህ ፡ዉሮ ላይ ስደርስ በሳቅ እኔም እንደ ውሮ ቀጭን ነኝ ፡ከአጥንቷ ጀምር አላለም ክክክክክክክ
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
4 жыл бұрын
ጩባውየ እድሜህ ይርዘም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 #አቡየ የእህቶቹ ነገር ሞቱ ነው የኔ ቆንጆ😍😘 ማየት የለለብሽ ነገር ስላለ ነው አላትኮ ይችን ውሮ የተባለች በግ😂😂😂
@Entertainment__2
4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ ከጭንቀት ወተን እሥኪ ዘና እንበል
@kibretmenkir7187
4 жыл бұрын
ጩቢቲ የምር ትለያለህ👏🤣😂🤣
@hasinamohammed567
4 жыл бұрын
ያረቢ ያአለ፣ህ ያረህማን በርህመትህ እደኛ ሀጥያት ሳይሆን እዳተ ማሬነት ይህን በሽታ አስተህ ገላግለን ያረብ እኔ በጭቀት ልሞት ነኘ ያአላህ😢😢😢😢😢😢
@zedbb1303
4 жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ በጣም ያዝናናል ዉሮና አቡ ጩቢቲ ዛሬ ብቻ ሁላችሁም አዝናንታችሁኛል ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችንንም ይጎብኝልን
@telahuntadesse2168
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፖለትከኞች ለክልፑቸው ነው የሚሰሩት ለዘራቸ
@ለነገብለህዛሬንአታበላሺ
4 жыл бұрын
እኔ ድራማ አያለሁ እደዚህ ድራማ ሞቅ ደመቅ የሚያደርገኚ የለም ጩብቲ ያፈካኛል
@duryewtube656
4 жыл бұрын
የኔ የኔ እኔም እንዳቺ ሰብስክራይብ አድርጊኚ የኔ
@tsigabalemu5142
4 жыл бұрын
ፕሮግራማቹ በጣም ነው ምወደው ግን በዚህ ዘመን እንደ አለማችን ፊልሞች በእግዚአብሔር ቃል አላግጣለሁ ሰትል ምን እየደረሰብን እንደሆነ እዩ መቀለጃ ሞልቷል ለደራሲው በእግዚአብሔር ቃል ባትቀልድ ጥሩ ነው
@ሜሪየተዋህዶልጅ
4 жыл бұрын
ትክክል
@tubechannal4426
4 жыл бұрын
Respect
@mariyatube1661
4 жыл бұрын
ዛሬ በሰአታችው መጣችው ውዴቼ ከስደት እህቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችው
@duryewtube656
4 жыл бұрын
Mariya ye dengel leji አሜን አንቺም ጠብቂ እራስሽን እኔን ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@MA2miracle
4 жыл бұрын
ጩቢቲዬ የኔ ምርጥ ትወናህን ወድጄልሐለው አንደኛ ነህ ወንድማችን ምርጥ የስራ ዘመን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💌one love
@ሊዲያየዳ
4 жыл бұрын
እንደኔ በጣም እሚወዳች ዘና የሚልባቸው እሰቲ እጁን ያውጣ ምርጦቼ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@hananry7106
4 жыл бұрын
ሰላም. ለሁላችን. በያለንበት. በድአ. በፆለት. እንበርታ. አላህ. እዴጠፍልን. ይህ በሽታ. እረመዳንን. መስጊዶችተከፍተው. ተራዊን. በጀማአ. ለመስገድያብቃን. አሚንበሉ. ያጀማአ
@duryewtube656
4 жыл бұрын
Hanan Ry7 አሜን ሀንዬ ሰብስክራይብ subscribe አድርጊኝ
@mekidesmekides1720
4 жыл бұрын
ሰላም።ወገኖቸ ሰላም። ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ።ሆይ።ይህን በሽታ ሀምድ ረገጥ።አጥፋልን ።ለታመሙት ምህረት ጩቢት ሰወድህ
@mesekermdaniel6797
4 жыл бұрын
የደስታዎቼ ምንጭ መጣቹ ስወዳቹ♥♥
@duryewtube656
4 жыл бұрын
Mesekerm Daniel መስኪ ሰሳም ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@fdtube4966
4 жыл бұрын
የጩቡቲ አድናቂዎች ሰብስክራይብ የብሬ አድናቂዎች ላይክ የዘጠነኛው ሺህ ሲትኮም አድናቂዎች ደሞ ላይክ እና ሰብስክራይብ
@ekrutube2155
4 жыл бұрын
እኔንም ዴምሩኝ
@fdtube4966
4 жыл бұрын
@@ekrutube2155 አርጊን እናረግሻለኝን
@Lelenasamuel
4 жыл бұрын
Ye derasiw adnakiwoch dislike
@fdtube4966
4 жыл бұрын
@@Lelenasamuel አረ ምቀኝነት ነው
@ekrutube2155
4 жыл бұрын
@@fdtube4966 እሺ
@leylabintshifa13
4 жыл бұрын
እከኳን ሰላም መጣቹልን የኛ ተናፋቂዎች ፈጣሪ ከኮሮና ይጠብቀን አሜን በሉ
@ያሀራቆጆ
4 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሽ ውስጤ ናቹሁ
@solomonwoldesemayat9299
5 ай бұрын
I love all but more i love wro (selam) some of you love her
@geniaimiro1414
4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ አንደኛ ሆንኩ እናንተ ብቻ ናችሁ በአሁን ሰአት ፈገግ ምታስብሉኝ
@kyialtiku5111
4 жыл бұрын
እኔነኝ እሺ ዋ
@zuzutube5497
4 жыл бұрын
ዘመን ዲራማላይ ጨጎራየንትልጥነበረ እስኪ በጭባውና ቤተሠብወቹደሞ ልሳቅ ስወዳቸውኮ ቤተሠብበሙሉ ውድድድድድድ
@daniyo1997
4 жыл бұрын
ጩብቲ አንተ ሚጠቀምባቸው ቃላቶች ሁሌም ፈታ ሚያደርጉ ናቸው 😂በተለይ ጎንበስ ቢላችሁ የጫማ ሺታ መስረቅ ጀምራችኋል ያልካት ነገር በጣም አስቆኛል 🤣
@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ
4 жыл бұрын
እኔ ከአማርኛ ሢትኮምም ቢሆን ድራማ እናንተን ብቻ ነዉ የማየዉ እሮቤን አሣመራችሁልኛል አመሠግናለሁ
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
4 жыл бұрын
ወገቤ ተንቀጠቀጠ. በመዳም ቤት ኮሮና. ሆድ ለቀቀብን. ውይይይይ. 😢እናንተስ እህቶች. ፍጣሪ ያንሳልን
@nardilovenardilove6673
4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ማር ያልፋል
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
4 жыл бұрын
መብላት መብላት የጋማ ከብት ሆኑብን
@ደስቲየመኩሪያየልጅ
4 жыл бұрын
@@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው ክክክክ የጋማ ከብት አይዞን ሁሉም ያልፍል
@tiartefera5546
4 жыл бұрын
ጩቢቲ ነፍሴ ነው በጣም ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂
@duryewtube656
4 жыл бұрын
tiar tefera ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@berafantesha1452
4 жыл бұрын
ይመቻችሁ በጣምነው የምታዝናኑኚ እናተን ብቻነው የማየው
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
4 жыл бұрын
#ጩቢቲ *ውስጤ* 😂😂😂😂 *ወይኔ* *ውሮ* *ይኤን* *አለማወቅ* *የት* *ነው* *ያወቀችው* #ያቡ *ጭዌ* *ተመቸኝ* 😂😂😂
@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ
4 жыл бұрын
ቲናእና አቡ. ጎደኛሞች ናቸው የሚልዛሬ ተለቆ አየሁ ይኸማ. በእውነተኛታሪክ ላይየተነሠረተዲራማ. በሉኛ
@susutube6227
4 жыл бұрын
😃😂😃😂😃😂😃😀😀😀😀😀😀😂😂😂😂😂ወይ ጩቢቲ የአዝጎች አለቃ እኮ ነህ
@elsitube7921
4 жыл бұрын
ኮርና ከጠፋ ይሆናል ሀገሩ ሰላምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምኝኝኝምም
@mekoytube8968
4 жыл бұрын
እኔን ነው ስሜ ወርቁ ስለሆነ ነው
@tirutube6084
4 жыл бұрын
አርቲስቶች ስለኮሮና ያደረጉት አስገራሚ ንግግር kzbin.info/www/bejne/nGmnp5adaNSarKc
@elsitube7921
4 жыл бұрын
የምህረት አብ ቲዩብ Hahahaha 👍
@መሲየተዋህዶልጅነኝ
4 жыл бұрын
ወይ ጩቡየ ሀሀሀሀሀ የምፈልጋት ካላክተር እራቁቷን ሁና መቀረፅ አለባት አላለም ክክክክክክክ
@firyeza6536
4 жыл бұрын
ጩቦዉ😂😂😂በስላም አሳድሯልን ጌታዬ🙏🙏🙏
@duryewtube656
4 жыл бұрын
ፊሬዬ የዛኑዬ ልጅ እንቺም ሰላም እደሪልኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@firyeza6536
4 жыл бұрын
@@duryewtube656 😍ok
@ዙፋንነኝየፍቅርህምርኮኛ
4 жыл бұрын
እውነት አሁንስ ምንም ነገር ባይ አልጥመኝ አለኝ ኧረ ኮሮናን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ፈጣሪ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Habibghorra
4 жыл бұрын
አሜን ያጥፍልን🙏🙏🙏
@sara-nd8mw
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እዉነት ያጥፋልን
@AbebatekieKiki
6 ай бұрын
ብር ያስከብራል😂😂😂😂 የሚስማማ በ ላይክ😊😊😊
@binitube7699
4 жыл бұрын
*ሰላም ውድ የሀገሬ ሰወች በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ከቤት አትውጡ እባካችሁ እባካችሁ*
@alem23able
4 жыл бұрын
ጩቢቱ ውስጤ ነው😁😂
@zhraalenezi6757
4 жыл бұрын
ማነው የጩባው ዘፍን የሚዝናናው ወይ ሁላችሁም ታዝናናላችሁ ለመጀመራግዜ ኮመት ስሰጥ ጥሎብኝ ማበብእጂ መፃፍ አልወድም ጥሎብኝ
@zuzutube5497
4 жыл бұрын
ቃጀልና አብ የውነት እህትናወዲምይመሣሠላሉ ደሞ እውነተኛ ፍቅረኛዋነው ሢሉሠምቸ በጣም ደሥየሚሉ ጥዶችናቸው
@እግዚያብሔርንየማያውቁየእ
Жыл бұрын
ወየው😂😂😂
@JooklFoklp
Жыл бұрын
ምርጦቺ ይመቻቺሁ ተባርኩ ሥወዳቺሁ
@sunnytheplantmum8373
4 жыл бұрын
እረ በጸሎት አስቡኝ መሽቶ በነጋ ቁጥር አዲስ ነገር መስማትና ማየት እየናፈቀኝ ነው እግዚአብሔር ሆይ አስበን
@tedogessese7844
4 жыл бұрын
ስጠብቃችሁ
@ዲነኝ
4 жыл бұрын
Wellcome 9ኛው ሺ እስክ እንደኔ የጪባዉን ሙዝቃ የነፋቀዉ
@tiartefera5546
4 жыл бұрын
እኔ😀😀😀ዘፈኑ ውስጤ ናት
@duryewtube656
4 жыл бұрын
Amelework Jabamo አመልወርቅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@duryewtube656
4 жыл бұрын
zed tube ! አንቺም አድርጊኝ ዤድ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
4 жыл бұрын
በጣም እንጂ አቡ የጌታ የምስጢር ተካፋይ ነኝ ባዩ በዛዛዛኮ
@tomaskasa2555
4 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበረኩኝ ዘጠነኛው ሽህ ድራማ ፡ትክክል ኢትዮጵያ ውስጥ ነብይ ነኝ ተነግሮኛል የምል አስመሳይ ነብያቶች በዙ
@MelkamEwnetu-jw9nk
Жыл бұрын
ይሄ ቤተሰብ ጋር አብሬያቸው ብኖር የህጻንነት ህልሜ ነው።ለዚህ ቤተሰብ❤❤❤😍😍😍😘😘😘😜😜😜💞💞💞👪👪👪👫👫👫💏💏💏💑💑💑😚😚😚🌆🌆🌆🌃🌃🌃🌃እመኝላቸዋለሁ በሰላምኑሩ ያለችግር ኑሩ ክፋውን ለእኔያርግላችሁ
@ayishemohammed5693
4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁አይጩቢቲ ድምፅ ብሎ ዝም እኮ ነዉ
@asyoutube4365
4 жыл бұрын
አረ ወይኔ አሁንስ ውሮን መሆን አማረኝ ክክክክ
@yeshamabirhan6591
4 жыл бұрын
As you tube ኤስ ቱዩብ ጎራ በይ
@asyoutube4365
4 жыл бұрын
@@yeshamabirhan6591 እሽ ማማየ
@yeshamabirhan6591
4 жыл бұрын
@@asyoutube4365 አመሰግናለው
@eyobkidane8962
2 жыл бұрын
Ene Le klipe new mzefnew alalem 😂🤣 at chubiti 😂😂😂
@sifaanjaalatuoromoo7051
4 жыл бұрын
Well deberogn naber thnks
@duryewtube656
4 жыл бұрын
sifaan haile sifaan haile kush ሲፋንዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@sifaanjaalatuoromoo7051
4 жыл бұрын
@@duryewtube656 eshi hode
@yokibinyam5439
4 жыл бұрын
This sitcom is very very funny i love it
@yemariyemlij
4 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😂😂😂😂😂ጩቢቲ ይመችህ
@yemariyemlij
4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ጩቢቲ ሳቅ ገደለኝ
@Yafet88
4 жыл бұрын
ወይኔ ውሮ ይህን ያለማወቅ ከየት ነው ያወቅሽው ኪኪኪኪኪ
@mamuttas7126
2 жыл бұрын
ለማሰትላልፍ የፍልጋችት አሳብ ቆንጆ ነው
@yididiyayidi1244
4 жыл бұрын
ብሬ😃😃😃😃ቆረጣ ሲገባ ግን አንደኛ ነው😂😂😂😂😂
@ethiopia1065
4 жыл бұрын
አለማወቅ ደስ ሲል እደ ውሮ 🙈🙈😂😂
@ቲነኝቲነኝ
4 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ እሄ ፊልም ከተቋረጠ በቃ እኔም መቅረት ነው ከዚህ አለም ክክክክክክ አቡቲ ጩቢቲ አራዳ አባታቸው ሲስቁኝ
@seliselina1985
4 жыл бұрын
ጩብቱ 😂 ስወዳችሁ❤
@duryewtube656
4 жыл бұрын
seli selina ሰሊ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@richopenkiller4134
4 жыл бұрын
ክክክ ውሮ ኮሮና ይተላለፋል በምን ቻናል አለች ግን ጎበዝ ነሽ የሰው ልብ ማቁሰል
@bisrattamru3072
4 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@ኡሚኡሚ-ዀ6ኸ
4 жыл бұрын
ውሩ የኔምርጥ
@khederhussen6684
4 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ብር የማያረገዉ የለም 😃😃😃
@elzaethiopia4012
4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃ ሞትኩ በጭንቀት ልፈነዳ ነበር እንኳን ደና መጣችሁልን ምርጦች
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
4 жыл бұрын
ውይይይይ ጩቢቴ እንድት እንደሚያስቅኝ እውነት ፈጣሪ ይሄን በሽታ ከኢትዮጵያ ላይ ያሳልን እኔ ኢትዮጵያ መግባት እፈልጋለሁ እውነት እኛ ስድትኞች ለኢትዮጵያ ትጨቀናል እውነት እኔ ነግቶ ምን እሰማል ነው የምለው እውነት ውይይይይይይይይይ አልቻልኩም ፈጣሪ ኢትዮጵያ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ
@ካፍነኘየጎራጌዋይትዮብ
4 жыл бұрын
ወይኔ ጮቢቲ በሳቅ ገደለኛ
@fafiabdu6386
4 жыл бұрын
ጩቢቲዬ ስወድህ እኮ😍😍😍
@muhammedmistr9127
4 жыл бұрын
*ዋው ዛሬ በጊዜ ከች አላችሁ*
@emu1070
4 жыл бұрын
9ኛው ሺ ፈታ እኮ ነው የምታደትጉኝ special ጩቢቲ 😉😂😂😂
@muhammadsalem7354
4 жыл бұрын
ውይ ጩቢቲ በሳቅ ገደልከኝ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
ከፈረሱ ጋሪው ቀደም አለ ብሬ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ፈታ ነው የሚያረጉት
@BeneyamAboyeTehadeso
4 жыл бұрын
ስለ አዲሱ መድኃኒት ምን ያህል አውቀዋል? በዓለም ላይ የተወሰኑ በሽታዎች እስካሁን በምርምር መድኃኒት ሊገኝላቸው አልቻለም ፡፡ በዚህ ምክንያት ቁጥራቸው ጥቂት የማይባሉ የዓለም ህዝቦች በስቃይና በእንግልት ላይ ይገኛሉ፡፡መድሐኒት የተገኘላቸውም በሽታዎች ቢሆኑ ከበሽታው ቶሎ አለመገኘት፣ ከመድሐኒት አወሰሳሰድ ችግር እና ጊዜያቸው ባለፈባቸው መድሐኒቶች ችግር የተፈለገውን ውጤት እያመጣ አይደለም፡፡ COVID-19 ጨምሮ ከበሽታዎች ሁሉ በጣም የከፋው የነፍስ ህመም ነው፡፡ ምንም እንኩዋ መድሐኒቱ ከተገኘ የቆየ ቢሆንም ብዙዎቹ ባለመውሰደቸው ምክንያት እስካሁን በነፍሳቸው እንደታመሙ ናቸው፡፡በአሁኑ ወቅት በዓለም ላይ 3.6 ቢሊዮን የሚሆነው ህዝብ ስለዚህ መድሐኒት አልሰማም ተብሎ ይገመታል፡፡ የመድሐኒት እጥረት የለም ፤ግን መድሐኒቱን የሚሰጥ እና የሚያስተዋውቅ ባለሙያ እጥረት አለ፡፡ ነፍስን እስከወዲያኛው ስለሚያሰቃየው ና መንስኤ ስለሆነው ኃጢያት ታላቁ መጽሐፍ እንደዚህ ይላል'' በበደላችሁና በኃጢያታችሁ ሙታን ነበራችሁ፡፡ ኤፌ.2፡1 ደግሞ '' ሁሉ ኃጢያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል'' ሮሜ.3፡23:: ይሁንና ለኃጢያት ደግሞ መድሐኒት ተገኝቶለታል፡፡ መድሐኒቱም ስለ እኛ የተሰቀለውና የሞተው ደግሞ የተነሳው መድኃኒዓለም ነው፡፡ የመድሐኒቱ አወሳሰድ መጀመሪያ ኃጢያትን ሁሉ መናዘዝ ነው፡፡'' ኀጢያት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፤ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም ፡፡ በኀጢያታችን ብንናዘዝ ኃጢያታችንን ይቅር ሊለን ከአመጻም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው፡፡ '' 1ዮሐ.1፡9፡፡ ኃጢያትን ሁሉ የሚያነጻ ደም በቀራንዮ መስቀል ላይ ፈሷል፡፡ ታዲያ እርሶ ንስሐ ገብተዋልን? በመቀጠልም ስለ እኛ ተሰቅሎ የሞትውንና በሦስተኛው ቀን የተነሳውን መድኃኒት ክርስቶስን ማመን ነው፡፡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የህይወቴ ብቸኛ አዳኝ ነው ብለው አምነዋልን? የመዳን ቀን አሁን ነው! ዛሬውኑ ንስሐ ይግቡ! እንዲህ ብለው ጌታ ሆይ እኔ ኃጢአተኛ ነኝ ከኮረና በሽታ በላይ ሲኦል ያስፈራል በደሌን፣ ኃጢአቴን ይቅር በለኝ። ኢይሱስ ክርስቶስን የህይወት ብቸኛ አዳኝ ነው ብዬ አምናለሁ። ስሜን በህይወት መዝገብ ላይ ጻፍልኝ! አሜን! ይህንን የንስሃ ጸሎት ከጸለዩ በኋላ መፅሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ያንብቡ፤ ጸሎት ይጸልዩ ፤ እርዳታ ሲፈልጉ በቀጣይ አድራሻ ያገኙናል። Email:- info.lemekeru@gmail.com tehadesothought.spot.com
@enatmesfin
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሄንን ክፉ በሽታ በምህረቱ እስከሚመልስለን ድረስ ጸሎት አድርጎ ስለ ኮሮና ቫይረስ በሽታ በየ ኮሜንቱ አትጻፉ በወርቁ ግጥም ዘና ልበል እንጂ
@tgtube9609
4 жыл бұрын
❤️ደግ ልቦች❤️ ከጭካኔ የራቁ ከክፋት የተለዩ፣ አደባባይ ወጥተው በይፋ ያልታዩ፣ በመልካምነት ውስጥ መሽገው የቆዩ፣ ከአፍ ላይ ነጥለው ለወገን ያደሉ፣ ከራስ አስበልጠው ሰው መውደድ የቻሉ፣ እልፍ ደግ ልቦች ለካስ ዛሬም አሉ፡፡ ❤️❤️❤️ ከተመቸወት ሰብስክራይብ ያድርጉ
@itzjemi1220
4 жыл бұрын
እኔ፣የናፈቀኝ፣የዚህ፣ኮሮና፣የሚባል፣አስቀያሚ፣ቆሻሻ፣በሽታ፣ከአለም፣ጠፋ፣መደሀኒቱ፣ተገኘለት፣የሚባል፣ዜና፣ነዉ፣የናፈቀኝ፣ፈጣሪ፣የሄን፣በሽታ፣ከአለም፣ዳረቻ፣እስከ፣አለም፣ዳርቻ፣ንቅል፣አዲርገህ፣አጥፋልን፣አሜንንንንን
30:28
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 40 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 40
Addis Movies
Рет қаралды 1 МЛН
22:25
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 23 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 23 #9gnawshi #zetenegnawshi #9ኛውሺ
EBC Entertainment
Рет қаралды 125 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
23:18
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 81 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 81
ABRHOT ENTERTAINMENT | አብርሆት ኢንተርቴይንመንት
Рет қаралды 1,2 МЛН
25:45
Betoch | “አባይዬ!" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 307
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 663 М.
38:39
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 46 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 46
Addis Movies
Рет қаралды 1,2 МЛН
1:37:19
እመጣለው Ethiopian Movie Emetalew - 2019
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
32:17
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 13 #9Gnaw Shi Part 13
EBC Entertainment
Рет қаралды 508 М.
27:07
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 49 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 49
Addis Movies
Рет қаралды 1 МЛН
30:47
//በስንቱ// BESINTU "በስንቱ ደፈነ" S3 Ep3
ebstv worldwide
Рет қаралды 516 М.
24:27
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 29 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 29
Addis Movies
Рет қаралды 999 М.
25:11
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 95- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 95
ABRHOT ENTERTAINMENT | አብርሆት ኢንተርቴይንመንት
Рет қаралды 1,2 МЛН
32:36
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2
ebstv worldwide
Рет қаралды 666 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН