KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 56 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 56
33:36
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 23 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 23 #9gnawshi #zetenegnawshi #9ኛውሺ
22:25
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Правильный подход к детям
00:18
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 55 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 55
Рет қаралды 1,068,497
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 579 М.
Addis Movies
Күн бұрын
Пікірлер: 924
@መስከረምየድንግልማርያምል
4 жыл бұрын
ጋሽ ብሬ መጣ እልልል ተመስገን 🙏 እንኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጆች😍 ፋንቱ ማንዶዬ እንኳን ደህና መጣህ 🙏😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Tedy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@yabefun6989
4 жыл бұрын
በማርያም ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏
@husenhasen6649
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nKS8oayvqNKrrKM
@libratv9654
4 жыл бұрын
የ ጩባው አስደናቂ መኖሪያ ቤት መኪና እና ኑሮ ሊያዩት የ ሚገባ kzbin.info/door/q3dLTNlpp4AjURGPsGoi2w
@betelhemkifle9222
4 жыл бұрын
ewnt nw
@አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
4 жыл бұрын
ብሬ የድራማዉ ድምቀት በመመለሱ ደስ ያላቹ በላክ ደስታቹን ግለጹ እንኳን ፈጣሪ ፈወሰክ
@አህላምሠይድ-አ4የ
4 жыл бұрын
እኔ ደሥታዬ ወደር የለውም
@mesiyehenok3928
4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደመር ዉዶቼ
@Rahma-su2fn
4 жыл бұрын
እኔበጣምደስብሎኛን
@davedave1017
4 жыл бұрын
@Breaks Entertainment ኧረ ሰው ሁሉን ነገር ለራሉ ቻናል ነው የሚጠቀምበት
@ሀሴትዘማዶት
4 жыл бұрын
አሜን
@yatebeyakokebegoogle1018
4 жыл бұрын
ኦዉ ብሬ እንኩዋን በሰላም ተመለስክ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ የምንወድህ 😍😍😍😍😍👌
@Solinateshale8531
2 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@Solinateshale8531
2 жыл бұрын
Sorry 💕
@tesfabelayenehtesfa7537
4 жыл бұрын
ጋሽ በሬ እንኳን ደና መጡልን በተርፈ ሁላችንም ወድድድድድድድድድድድ የአገሬ ልጆች ኑርልኝ
@kimsyona7251
3 жыл бұрын
As. .
@kimsyona7251
3 жыл бұрын
Zadhqyukm
@kimsyona7251
3 жыл бұрын
Cvjnzt
@kimsyona7251
3 жыл бұрын
,wwhm
@Tesfahun1
4 жыл бұрын
አቤት እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ አለ ግን ስወዳችሁ እኮ እናንተ ባትኖሩ ይሄን አዝግ እሁድ እንዴት እንፋታዉ ነበር የ9ነኛዉ ሽ አድናቂዎች እኔንም ፕሮፋይሌን በመንካት አበረታቱኝ ያገሬ ልጆች 🙏🙏🙏😍😍😍
@gechtube4386
4 жыл бұрын
አቶ ብረሀኑ እንኳን በሰላም መጣክ ዛሬ በጣም አመሻችሁ ስጠብቅ ዋልኩ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
4 жыл бұрын
ጋሽ ብሬ መጣልን ተመስገን እንኳን መጣህልን ቀዝቅዞብን ነበር ድራማው ለካስ በድራማው ያየነው በእውንም ሲሆን አባት ሳይኖር ምን ያክል ቤት ይቀዘግዛል በዚህ ተረዳሁት ወላ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ጩብቲ
@kidi717
4 жыл бұрын
ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች😮😮😮በዚህ ሊንክ ይመልከቱ 👉👉kzbin.info/www/bejne/r4HYi32fZq59oNU
@johannesayele2025
4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ🇪🇹❤ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅልን🇪🇹😊❤ ከነጩባው ቤተሰብ ጭምር ሁላችሁንም እንወዳችኋለን😊😁❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aworirosemary1480
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@josephrodriguezjr5203
4 жыл бұрын
Ethiopia set Aydelechem ETHIOPIA WENDE NWE
@helenyenatelijneg803
4 жыл бұрын
ወይኔ ብሬን ሳየው በደስታ እንባ ተናነቀኝ እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እስኪ እንደ እኔ የ ብሬ መምጣት ያስደስተው በላይክ አሳዩኝ
@kidi717
4 жыл бұрын
ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች😮😮😮በዚህ ሊንክ ይመልከቱ 👉👉kzbin.info/www/bejne/r4HYi32fZq59oNU
@helenyenatelijneg803
4 жыл бұрын
@@ezmgodtube9606 ማንን ነው
@whoami8518
4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@ሀሴትዘማዶት
4 жыл бұрын
አሜን
@kidi717
4 жыл бұрын
ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች😮😮😮በዚህ ሊንክ ይመልከቱ 👉👉kzbin.info/www/bejne/r4HYi32fZq59oNU
@funroom123
4 жыл бұрын
ጋሽ አቤ እንኳን እግዚአብሔር ማሮት 🙏🏽 ልክ እዳየኖት የቤት ሰው ሁላ በጭብጨባ ቀወጥነው🙌🏾🙌🏾☺️☺️ እባካቹ እትዮጵያውያን ወገኖቼ ከጊዜው በሽታ ራሳችሁን ጠብቁ::
@tewodrosmitiku6535
4 жыл бұрын
ውይ እባካችሁ እስቲ ስለሚዘረፈው ብር እና ውርስ ስሩና አስቁን ምን እንደምትሉ መስማት እናንተን ደስ ይላል
@kidanyoutube2469
4 жыл бұрын
ብሬ እልልልልልልልልልልል እንኳን ደህና መጣህ
@dinkiewudu
Жыл бұрын
ብሬ እንዴት እንደናፈከኝ አታውቅ እንኳን መጣህ 🥰🥰🥰
@mayaethio9046
4 жыл бұрын
ወይኔ የጩቤው ሳቅ😂😂😂ድክም ነው የሚያረገኝ
@hayeruhayerit3645
4 жыл бұрын
የረዱ ምግብ ቤት በዚህ አይነት መክሰሩ ነው 😂😂😂😂😂
@azebazeb3242
4 жыл бұрын
ገና አላየሁም ግን ጋሽ ብሬ ስለመጣ በጣም ደእስ ብሎኛል ዋው
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
4 жыл бұрын
ውሮዬ የኔ አድካሚ ነገር
@ethiojoke4520
4 жыл бұрын
Yanchi adekami
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
4 жыл бұрын
iko yene adkami neger nat degmo swedat
@ኢሉነኝሀላሌንአፍቃሪ
4 жыл бұрын
ውይ ጋሽ ብርሀኑ እንዴት እደናፈቁኝ
@አህላምሠይድ-አ4የ
4 жыл бұрын
በጣም
@አመለማህሌት
4 жыл бұрын
እንኩአን ተመልስክልን ብሬ የሌለ ነበር ድራማው እድቀዘክዝ ያደረግው
@kidi717
4 жыл бұрын
ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች😮😮😮በዚህ ሊንክ ይመልከቱ 👉👉kzbin.info/www/bejne/r4HYi32fZq59oNU
@lunamami6784
4 жыл бұрын
ዛሬ እንደኔ ደስ ያለው አባታቸው ብሬ መቷል
@godolyas6410
4 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሽ እንኳን ደህና መጣችሁ ሁሉም ስብስክራይብ ለማኝ ለሰብስክራይብ ብላችሁ የእመቤትችን ስም እየጠራችሁ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም የምትገዝቱት ሰዎች እውነት ጤንነታችሁ ያሳስባል እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ልቦና ይስጣችሁ እመቤታችን የናተ ሰብስክራይብ መለመኛ አደለችም።
@zufanalemu6613
4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@ድንቅየጌታልጅነኝ
4 жыл бұрын
የጋሽ ብሬ መምጣት ደስ ብሎኛል 👍👍👍👍👍
@kidi717
4 жыл бұрын
ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች😮😮😮በዚህ ሊንክ ይመልከቱ 👉👉kzbin.info/www/bejne/r4HYi32fZq59oNU
@azebazeb3242
4 жыл бұрын
ብሬ እንኳን ሰላም መጣህ ይመቻችሁ ደእስ ይላል
@geremchewelda4281
4 жыл бұрын
ብሬ እንኳን ደና መጣህ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛው
@user-Eftahmedia724Ethi
4 жыл бұрын
አቤዬ እንኳን በደህና መጣህልን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
4 жыл бұрын
አቶ ብርሃኑ እንኳን ደህና መጡ ተመስገን ድነዋል ማለት ነው ተመስገን ድራማው ቀዝቅዞ ነበር እውነት እንኳንም እግዚአብሔር ማረዎት ብያለሁ 💐💐💐💐💐💐
@official-vl3ow
4 жыл бұрын
አይታቹ አትለፉኝ በእመቤቴ አዝማሪ ነኝ ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉኝ ካረጋቹ ልመርቃቹ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ።።።
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
4 жыл бұрын
@@official-vl3ow አዝማሪ ነህጂ ዘማሪ የሆንክ መሰለህዴ የእመቤታችንን ስም ጠርተህ ትለምናለህ ነገር ግን ስራህ የሰይጣን ነው ትንሽ የተምታታ አይመስልህም ላቲ ስብሐት እግዝእትየ ቢቻልህ ከአዝማሪነትህ ውጣ ካሎሆነልህ ግን በእመቤታችን ስም አትለምን ።
@አህላምሠይድ-አ4የ
4 жыл бұрын
ጋሽብሬ ከቀረ አላየሁም ብላችሁ ወላሂ አታምኑኝም
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
4 жыл бұрын
@@አህላምሠይድ-አ4የ በይ አሁን ጀምሪ
@አህላምሠይድ-አ4የ
4 жыл бұрын
@@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ እሽ አንችም ነይእኔቤት
@tahahseen8007
4 жыл бұрын
እሁድ ናፍቆኝ ነበር እናንተን ለማየት 😍😍😍
@አዲስነገርመጣ
4 жыл бұрын
እስቲ ጩቢቲ የምታደንቁት 👍👍ላይክ
@10seyd36
4 жыл бұрын
አብ አይዞህ አይቲና ቢጋቡ ደስ የሚለዉ 👍👍
@ድንቅየጌታልጅነኝ
4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ ግን ማስታወቅያ አበዛቹ እረ ቀንሱ
@ayelemarkab5389
4 жыл бұрын
የ 9ኛው ሺ አባሎች በሙሉ እንካን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችህ ጋሽ ብሬ እንካን በሰላም መጣህልን በታም እንወድሃለን እናከብርሃለን ፈጣሪ ጢናህን ያብዛው።
@MrNoscene
4 жыл бұрын
Welcome back dad! You look rested and well. Hoping to see you more.
@elzaethiopia4012
4 жыл бұрын
ጋሽ ብሬ ናፍቀውን ነበር እንኳን ደህና መጡ 9 ሺ ድምቀት
@Rነኝወሎየዋቤተሠቦቼንነፋ
4 жыл бұрын
ብሬ አንኳን ደህና መጡ ጩብቲዬ አዝግ እኮነህ😘😘😘😘
@gizawhailu9790
4 жыл бұрын
betam nafkeheg neber bre enkuan egziabher aterefeh gen betam tdaferahu weys corona enante gar yelem ebakahu tetenkeku hulem enwedahuhalen
@brightetube3157
4 жыл бұрын
ምርጥ የሽዋፈራው ደሳለኝ የትወና /ሙዚቃ ብቃት kzbin.info/www/bejne/bJ6cpYmrnLyel7c ሽዋፈራው ደሳለኝ የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን
@netsanettadesse7855
4 жыл бұрын
ቀን ስጠብቃቹ በማታ መጣቹ ጋሽ ብሬ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል
@hadanahadana4376
4 жыл бұрын
Wu
@hadanahadana4376
4 жыл бұрын
😍
@elihamezedin4671
4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ብሬን ፍለጋ የገባ👍👍👍👍👍 ብሬ እንኳን በደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤
@jaferinfotech2680
4 жыл бұрын
ኘሊስ ማስታወቂያ አታብዙ ግን አሪፍ ነው
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
4 жыл бұрын
ጋሽ ብሬን ሰላሁት ደስ ብሎኛል እውነት እና እባካችሁ በዱአም በፀሎትም በሁሉም አይዞሽ በሉኝ የመዳምን ልጅ ወዲቆ ተሰበረ እና አይዞሽ በሉኝ
@fitsumasnake3854
4 жыл бұрын
👴👴👴👴 ጋሽ ብሬ እነኳን እግዚአብሔሮት እንኳን በደና መጡልንንንን🙏🙏🙏የጥበብ ሰዉ።
@zinetyimam8373
4 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው በጣም ይመቻችሁ
@meseryebuzeman.21
4 жыл бұрын
ወይኔ ጋሽ ብሬ በጣም ናፍቀውኝ ነበር ደሞ ጀለሳቸውን ይዘው ከች አሉ ፋንቱ ማንዶዬ ምርጥ ተዋናይ 👌👌👌👍👍👍👍👍
@ethiopianmusic5841
4 жыл бұрын
ብሬ እንኳን ተመለሰ ተናፍቆ ነበር.......በዛውም ሰብስክራይብ እያደረጋችው👍
@mikiyasgetachew4459
4 жыл бұрын
ብሬ ምርጥ ሰው ፊልሙን ልተወው ስል መጣክ ።
@kal677
4 жыл бұрын
ረዱ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት የድራማው አጣፋች 👌
@assass287
4 жыл бұрын
በጣም ደሥ ትላላችህ ብሩ እንኳን አግዝአብሄር ኮረና አተረፈህ እርጃም ድሚ ጤና የሥጥህ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
ጩቢቲ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂 ጋሸ ብሬ እንኳን ደህና መጣህ😍 ጩቢቲ 😉መቸ ነው🤪 አለበም አወተህ 😂የምዘፈንል😉🤣 ፈታ የሚያረገኝ ድራማ "9" ኛው ሺ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@eeoj4141
4 жыл бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ጋሽ ብሬ ዳድ እንኳንም ፈጣሪ ምህረቱን ላከልክ ።ለካ ቤት ያለ አባት አይደምቅም ።አባቴ ነፍስህን በገነት ያኑረው ።
@yosefsfamily7153
4 жыл бұрын
“ እዛ ከብቶቹ ይታዘዛሉ እንጂ እዛም እረኝነት እዚም እረኝነት" 🤣🤣🤣 ብለዋል ጋሽ ብሬ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
4 жыл бұрын
ጋሽ ብሬ መጣ ዋው ደስ ሲል የኔ ምርጦች እኳን ሰላም መጣችሁልኝ እዴት እደምታዝናኑኝ እኮ ሁላችሁም ምርጥ ተዋናይ ናቹ ቀጥሉበት ሰላማቹ ይብዛልኝ
@brightetube3157
4 жыл бұрын
ምርጥ የሽዋፈራው ደሳለኝ የትወና /ሙዚቃ ብቃት kzbin.info/www/bejne/bJ6cpYmrnLyel7c 😓ሽዋፈራው ደሳለኝ የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን
@itsmeeyuhabshaeyu9052
4 жыл бұрын
😁😁😍😍 እስቲ የጋሽ ብሬ መምጣት እንደኔ ያስደሰተው
@kidi717
4 жыл бұрын
ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች😮😮😮በዚህ ሊንክ ይመልከቱ 👉👉kzbin.info/www/bejne/r4HYi32fZq59oNU
@hfhfjhdjd3352
4 жыл бұрын
ብሬ በመምጣቱ ደስስስ ብሎኛል ድራመው እንዴት እንደደመቀ ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏🙏
@yemaiyamlij4641
4 жыл бұрын
እንኳን ደናመጤህ ብሬ
@mariaser1880
4 жыл бұрын
በጣም አዝናኝይ ድረማ ነው ደስ ይላል ቃጥሉ።
@yegetershitatube8816
4 жыл бұрын
ምነው ከመሸ መጣቹ ሰዓቱን ቀየራችውንዴ?🤝
@ፍጤየራሄልጓደኛ
4 жыл бұрын
ሰላም ናቹሁ እኳን ደህና መጣቸሁ ደግመሸ አመሻቹሁ ጋሽ ብሬ መጣ ደስ ይላል አዲሱ አመት እዴት እየሄደ ነዉ ሰላማቹሁ ይብዛ አገራችን ሰላም ያርግልን ስደተኞች ላገራችን ያብቃን ኮሮና ከአለም አላህ ያጥፋልን አሚን
@ሔዋንጎሹ
4 жыл бұрын
ጋሽ ብሬ😍😍እንኳን ደና መጣህ
@ማኛውከልደታ
4 жыл бұрын
ዋዉ ብሬ ምርጥ ሠው እንኳን በሠላም መጣህልን በጣም ደብሮኝ ነበር አሁን ገና ነፍስ ዘራ ቤቱ ክፉ አይንካህ አቦ💖
@somiaaaa3654
4 жыл бұрын
ጋሽብሬ መጥቶል ኑ እንይ ኮሜንቶች አዳሜ ጋሽ ብሬ ስትይ የነበርሽ ሁላ
@reemreema6972
4 жыл бұрын
ብሬ የድራማው ድምቀት ነው እንኳን ደና መጣክ የፋንቱ ማንዶየ መጨመር ድራማውን የበለጠ እንደሚያሳምረው አልጠራጠርም እናመሰግናለን 😻😻
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Reemiiiiiiiiiiiiiiiii please ምርጥ የሽዋፈራው ደሳለኝ የትወና /ሙዚቃ ብቃት kzbin.info/www/bejne/bJ6cpYmrnLyel7c 😓ሽዋፈራው ደሳለኝ የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን
@ትዙነኝቤተሰቤንናፋቂ
4 жыл бұрын
ጋሽ ብሬ እንኳን ደና መጣክ ስወዳችሁ 🥰
@deboamare5171
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብሬ መጣ እሰይ ደስ ሲል ፋንቱ መምጣቱንም እጅግ ወድጄዋለሁ
@ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን
4 жыл бұрын
ጋሺ ብሬ እንኳን ደህና መጣህ ናፍቅህን ነበር አይ ውሮ ክክክክክክክ አዝግ
@bitesmart7421
4 жыл бұрын
Bire enkan dena temelesk ante kaleleh des aylim demo betam nafkehen neber isti mitwedut like
@helinaadiss6414
4 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል ብሬ መጣ
@grandgrand5552
4 жыл бұрын
ጋሺ ብሬ እኮን በሰላም መጣህ ደሰ ብሉናል ሁላቹህነም እወዳቺሀለሁ ኑሩልን በረቱ ቀጥሉበት
@getnethaile4222
4 жыл бұрын
Hi Grand አብረን እንሳቅ kzbin.info/www/bejne/iIOvZ4hqo5qYbKs
@whoami8518
4 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ መችትችት ይበላቹ እንዲ አዝናኑን ለማንኛውም አንደኛ ነኝ
@መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ
4 жыл бұрын
የጩብቲ ሙዚቃ ተመችታኛለች ግብዣዋ ዋዉ ሀሀሀሀሀሀ
@እማአልቀርምጠብቂኝ
4 жыл бұрын
እኔ ኮሜንት ማንበቤን አልተው እናንተ ደግሞ ላይክ ሠብስክራይብ እያላችሁ መለመናችሁን አታቆሙ አሁይስ ደግሞ በፈጣሪ በማርያም እንደው ይቅር ይበላችሁ ደግሞ እኮ ደና ነገር የሚፖስቱ ይመስላሉ አንድ ነገር ሲፖሰት ጨምረው ጨማምረው የዛንም የዛንም አደበላልቀው ለሚፖስቱት ሲያተክሩን ይውላሉ😢😢
@lillyali2616
4 жыл бұрын
በጣም እኔም ይገርመኛል ሆ
@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
4 жыл бұрын
Bxam
@እማአልቀርምጠብቂኝ
4 жыл бұрын
@Breaks Entertainment አስደስቶኛል ግን ሠብስክራይብ አላደርግም እዴ ወይ ለህዝብ የሚያስተምር ነገር አትፖስቱ የሆነ ያልሆነ ነገር ና ተንኮል ለማስተማር ነው እንጂ ምን የሚጠቅም ነገር ይዛችሁ ትመጣላችሁና
@Tube-dq5cj
4 жыл бұрын
ብሬን ዉሮ ስታቅፈው አባየ ትዝአለኝ የኔአባት ንፍቅ ብሎኛል😭😭
@kimsyona7251
3 жыл бұрын
Qkryn
@hh-h5196
4 жыл бұрын
ተኡሮ እነዚህ ድመቶች ትክክል ያሥባሉ ክክክ አይ ውሮ አንች ባትኖሪ በምን እንሥቅ ነበር
@eyuelnegash2681
4 жыл бұрын
እንኳን በደና መጡ ብርሀኑ ዉሮ የምወድሽ የማፈቅርሽ የማስብልሽ ብሎሻል ሄኖክ ብሬ ሲመለስ በአስር እጥፍ አስቂኝ ሆነ ይመቻቹ ዘጠነኛዉ ሺ
@getnethaile4222
4 жыл бұрын
Hi Eyuel አብረን እንሳቅ kzbin.info/www/bejne/iIOvZ4hqo5qYbKs
@እኔማለትያውእኔነኝ
4 жыл бұрын
አቡየ ጎበዥ እንድህ ነው እህቱን መቆጣጠር ስልኳን መቆጣጠርህ ጥሩ ነው
@ሀበሻነኝእኔ
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ብሬ ስለመጣህ ደስስስስስስ ብሎኛል😍😍😍😍😍😍😍💝💝💝💝💝💝💝💝💝😃🍀
@betelbbb3884
4 жыл бұрын
ጋሽ ብሬ ❤️❤️❤️
@ጆኒቦዘኔው
4 жыл бұрын
ኣይ ውሮ የኔ ኮሜዲይ ምርጤ ነሽ 😂😂😂
@እኔማለትያውእኔነኝ
4 жыл бұрын
ኑውው የብሬ አፍቃሪዎች መቷል መቷል በላይክ አገጫግጩኝ ኑ ደሞ ሰብስክራይብ የምፈልጉ ሰብስክራይብ ላርጋችሁ ያገሬ ልጆች ክበሩልኝ
@shamesukingeofkinge
4 жыл бұрын
Gachawe gechuve
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
4 жыл бұрын
ዛሬበሠላምነዉ አመሻችሁሣ የቀረመሥሎኝ ግንከችአላችሁ እናመሠግናለን ወድማገኝ ለማ በርታ
@ruthgosa2634
4 жыл бұрын
የዛሬው በጣም አስደስቶኛል በተለይ ብሬ መምጣቱ
@magifikr1324
4 жыл бұрын
ተወዳጆቹ እንኳን ደህና መጣችሁ ብሬም ስላየንህ ደስ ብሎኛል😍😍😍
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
4 жыл бұрын
አንድ ወንድም አለኝ ቁርጥ ጩቢቲን ነው እሚመስለው ከምር ሳየው እደነግጣለሁ 😘😘😘
@ddfffmmm2208
4 жыл бұрын
ዋው ብሬ እንኳን መጣ አድማቂዎቹእኮ የብሬ ቅኔእናየውሮ ከእውቀትነፃመሆን ነው
@rehimaahmed
4 жыл бұрын
#እስኪ በብሬ #መምጣት የተደሰታቹ ላይክ ግጩ
@brightetube3157
4 жыл бұрын
Tedy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzbin.info/www/bejne/l5S0aaipnLFgl6M&start_radio=1
@tsigeredaadmassu3589
4 жыл бұрын
አቤ(ብሬ) እንኳን ደህና መጣህ🙏🙏🙏!!! ደስ ብሎናል😘😘😘😘!!!! እንኳን ፈጣሪ ማረህ!!!
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
4 жыл бұрын
Wow Bra meta enekuwan des aka Cheju
@ምስርልጄንናፋቂ
4 жыл бұрын
ጋሽ ብሬ እንኳን ደና መጣህ ናፍቀኝ ነበር
@juglasbonbos
4 жыл бұрын
ብሬን ብሬን ...ያላችሁ ፕሊስ ላይክ ግጩኝ
@muhammedhassen9733
4 жыл бұрын
er ye like tmat
@muhammedhassen9733
4 жыл бұрын
er ye like tmat
@ጣፋጭእብድነኝያተውአፍቃር
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@colfaxwireless
4 жыл бұрын
"ብታምኑም ባታምኑም ንቀውናል........" አለ መንጌ ጭራሽ በማስታወቂያ ጀመራችሁትሳ እረ ይሄ ነገር ይስተካከል።
@amenatadel2437
4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ የምወዳችሁ ።
@ruhamazimta9717
4 жыл бұрын
ማሥታወቂያ ቀንሡ plz
@thomasaraya4634
4 жыл бұрын
ere weroyee batnor bema ezenana nbr....weroyeee betam ewdshalew weron yemtlu estii
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
4 жыл бұрын
ብሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ለብሬ ላክ👍
@mesiyehenok3928
4 жыл бұрын
እንደመር
@47sh01
4 жыл бұрын
ጋሽ ብሬ የፊልሙ ድምቀት እንኳን ተመለሥክ ደሥ ብሎናል
@yabefun6989
4 жыл бұрын
በማርያም ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏
@konjosast940
4 жыл бұрын
Best channel nw berta
@konjosast940
4 жыл бұрын
👍😜😜
@ethiopianfunnyvideokweek
4 жыл бұрын
Ok
@ethiopianfunnyvideokweek
4 жыл бұрын
Ish betam mirx nw
@kodirabdi2283
4 жыл бұрын
Arf nw
@aworirosemary1480
4 жыл бұрын
ዋውውውው እንኴን በስላም መጣህልን ጋሽ ብሬ የድራማው ቅመም፣እሬዱዛሬ በሳቅ ገደልሽኝ ፣
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
እረ ማሰታወቂያውን ወዲያ በሉት😣 ወይ 😣 ሸለቸኝ😉😂
@cherkoseshow
4 жыл бұрын
የ2020 መልከ መልካም ወንዶች አጭር የፍቅር ታሪክ ውድ የዩቱዩቤ ቤተሰቦች በአዲሱ ስራዬ አለምአቀፍ የመዝናኛ መረጃ መጥቻለው
@hh-h5196
4 жыл бұрын
ብሬ እንኳን ደህና መጣህ ኮመንት ሌነብ ብገባ ለማኚ ብቻ ነው ሁሉም ሰብስክራይብ አርጉኚ ሆሆ
33:36
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 56 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 56
Addis Movies
Рет қаралды 869 М.
22:25
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 23 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 23 #9gnawshi #zetenegnawshi #9ኛውሺ
EBC Entertainment
Рет қаралды 126 М.
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
30:47
//በስንቱ// BESINTU "በስንቱ ደፈነ" S3 Ep3
ebstv worldwide
Рет қаралды 517 М.
27:49
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 83 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 83
ABRHOT ENTERTAINMENT | አብርሆት ኢንተርቴይንመንት
Рет қаралды 1 МЛН
33:54
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 74 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 74
Addis Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
33:04
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 41 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 41
Addis Movies
Рет қаралды 1 МЛН
38:39
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 46 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 46
Addis Movies
Рет қаралды 1,2 МЛН
27:37
#የሆነ ደባሪ ቀን..!!#
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 90 М.
25:15
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 93- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 93
ABRHOT ENTERTAINMENT | አብርሆት ኢንተርቴይንመንት
Рет қаралды 737 М.
24:53
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 91- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 91
ABRHOT ENTERTAINMENT | አብርሆት ኢንተርቴይንመንት
Рет қаралды 844 М.
35:03
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 45 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 45
Addis Movies
Рет қаралды 1,2 МЛН
26:18
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 10 #9Gnaw Shi Part 10 Etv | Ethiopia | News
EBC
Рет қаралды 354 М.
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН