Ethiopian/ እባካችሁ ፀልዩልኝ ታሪኳን አንድ እናት ታካፍለናለች አዳምጧት ለፍቼ ያሳደግኳቸውን ሁለት ወንድ ልጆቼን ተነጠቅሁ

  Рет қаралды 31,376

Hana Ethiopia / ሀና ወንድምስሻ

Hana Ethiopia / ሀና ወንድምስሻ

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@fazelilifaze2739
@fazelilifaze2739 4 жыл бұрын
Wow እኔም የሁለት ታዳጊ ወንድ ልጆች እናት ነኝ እና ህመምሽን ተስማኝ እግዛብሄር አምላክ እምባሽን እብስ አድርጎ ባልሽንም ፍውስ ያርግልሽ ልጆቹንም እሱ ልቦናቸውን ይመልስልሽ
@kevinjohnson1568
@kevinjohnson1568 4 жыл бұрын
እባክህ ጌታሆይ እቺን ሴት እያት እይተኛም አያንቀላፋም ያይሻል የድንግል ማሪያም ልጅ እንባሽን ያብስል የኔ እህት💒💒💒
@ethiopia5276
@ethiopia5276 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳት ባሏንም ይማርላት
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 4 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ ከቻልሽ ጸበል ውሰጃቸው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 😭😭😭
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ 4 жыл бұрын
እግዚኦ አድነን እመብርሃን ከጭንቅ ታውጣሽ እህቴ እመብሃን እኛንም ትታደገን እህህህህህ ስው ሀገር ልጅ ማሳደግ ብዙ መከራ አለው
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 4 жыл бұрын
እኔን እኔን እህቴ አይዞሽ አጥብቀሽ ፈጣሪሽን ለምኝ አምላክ የሚሳነው የለምና ታሪክ ይቀይራል እጅግ ልቤ ተስበረ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ባለቤትሽንም እመቤቴ ማርያም ጭንቅ አማላጅቱ ትማርልሽ
@abinetzeleke1336
@abinetzeleke1336 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይችላል ሳይታክቱ መፀለይ ነው ለሱ የሚሳነው ምንም የለም ለኛ የከበደን ለሱ ቀላል ነው አይዞሽ እግዚያብሔር እንባሽን ያብስልሻል ምህረቱ ይብዛልሽ ፡፡
@seidabebe7751
@seidabebe7751 4 жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ ማማይ አይዞሽ አንድቀን ይመለሳሉ ከፈጣሪጋ፡ አችግን መምከርሽ እዳታቋርጪ ይመለሷሉ፡ አላህ ይመልስልሽ፡ እኔኳን ስሠማዉ ዘገነነኝ አላህ ይርዳሽ ማማይ አይዞሽአን፡ አላህ ይመልስል
@kemawfeleke6660
@kemawfeleke6660 4 жыл бұрын
I suggest to her take them to Ethiopia as a vacation and then heading to Tsadilane Maryam tsebel
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 4 жыл бұрын
Ayzosh ehte ye rahelin ye hanan eniba yabesew fetari yanchinem eniba yabsewal tesifa atkurechi kebad bihon befitsum gin tesifa atikurechi weladite Amilak tasibesh😭😭💔
@aberaymore1832
@aberaymore1832 4 жыл бұрын
Dasi yemili hasabi now barichi ayisiyishi
@dawitgirma133
@dawitgirma133 4 жыл бұрын
Kebad new bexam hanaye gin fexari hulun madireg yichilal inam Ethiopia bgubignit bila huletunim satinegir ageren lasayachu bemil hasab kezan memihir girma gar tasxemikachew yitewalu bizuwoch illuminate Hulu iyewexu new indeminim wed ethio tamixachew yihen merejja sichiat yisakal God yeleshim
@genetberihun7820
@genetberihun7820 4 жыл бұрын
My prayers for u.
@ኢትዮጵያናትሀገሬ-ነ1ቈ
@ኢትዮጵያናትሀገሬ-ነ1ቈ 4 жыл бұрын
Effffffff henaye bewnet lbien New yeseberg hunaye Fetari lijochan wedeekfo Yasgebalat fetari amen
@kuwaitardiya9058
@kuwaitardiya9058 4 жыл бұрын
💜💜💜💜💜
@HanaWondimsesha
@HanaWondimsesha 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sIGvfnelgb6BgrM
@selamtube3774
@selamtube3774 4 жыл бұрын
ግን እንዲህ አይነት ነገር ሚዲያ ላይ ሼር ማድረግ ጥቅሙ አይታነኝም ።
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 122 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 44 МЛН
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 153 М.
Quiet Night: Deep Sleep Music with Black Screen - Fall Asleep with Ambient Music
3:05:46
Girum Tereka   ጥርሰ ወርቁ፣ ቦርሳው እና እርግቢቱ   በመሀመድ ኢድሪስ
32:01
የአዘቦት ተረክ I yeazebote terek
Рет қаралды 3,8 М.