ethiopian cover የ12 አመት ታዳጊ በረከት እንዳዜመዉ 26 December 2020

  Рет қаралды 4,357,938

Endrias Tube እንድሪያስ ቲዩብ

Endrias Tube እንድሪያስ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 2 жыл бұрын
እናት ቃላት የማይገልፃት ልየ እና እፁብ ፍቅር ናት! እናት እስትንፋስህ እስካለ የምታመሰግናት በረከትህ ናት! እድሜ ይስጥህ!
@mekidesselam6548
@mekidesselam6548 3 жыл бұрын
ስንት ዘፋኝ ነኝ የምል በሞላበት እን ደዚህ አይነት ልጅ መገኘቱ ተአምረ ነው👍👍👍👍
@ahmedebrahim199
@ahmedebrahim199 2 жыл бұрын
የኔማር ፈጣሪ ያሳድግህ እረጅም እድሜ ለእናቶች
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@memeazanaw655
@memeazanaw655 4 жыл бұрын
ለእናት ዘፈን ያንሳታል በምንም አትገለጽም እናት እናት ሺ አመት ትኑር
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 11 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@NaemaSodan
@NaemaSodan 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እነ❤​@@hanahosaye9480
@NaemaSodan
@NaemaSodan 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@user-ሚጣ
@NaemaSodan
@NaemaSodan 3 ай бұрын
ለእነትዘፈ
@NuryeYasin-tw3zd
@NuryeYasin-tw3zd Жыл бұрын
ይህንን ሙዚቃ ወደአባት ማዞር ከተቻለ አትጨክኑብኝ በአሏህ አሸንፎኛን ሙስሊም ነኝ ባይፈቅድም ግን አባቴ አበዋ አባቢ ያጋሊ ❤❤❤ነው መጋበዝ ስለምፈልግ አይታችሁ ዝምእዳትሉኝ
@birihanuirida953
@birihanuirida953 2 ай бұрын
😢አንቺ ዝፈኚለት
@kiyaendris
@kiyaendris Ай бұрын
የኔቤጢ😢😢ለአባትማንምአይወፍንለት😢❤አባትምኮ1ነውምትክየለውም
@MekdiMekdi-i3p6i
@MekdiMekdi-i3p6i 7 күн бұрын
አባት ልክደናትነዉ
@dawitarshak3730
@dawitarshak3730 4 жыл бұрын
ተባረክ ልጄ:: እናትህ በህይወት ካለች በየቀኑ በቂ ግዜ ስጣት እንደ እኛ ካጣሃት በኃላ በናፍቆት በትዝታና በጸጸት አትኖርም:: ረጅም ዕድሜ እመኝልሀለሁ:::
@addisudebebe4723
@addisudebebe4723 2 жыл бұрын
nebesuan begenet yanurelen
@elsagirma3336
@elsagirma3336 2 жыл бұрын
ewnt new
@ዳዊትአበበ
@ዳዊትአበበ 2 жыл бұрын
@ዳዊትአበበ
@ዳዊትአበበ 2 жыл бұрын
ፐፐ
@ebatesfaye6002
@ebatesfaye6002 2 жыл бұрын
sorry bruh
@haylamlaksurafel9604
@haylamlaksurafel9604 2 жыл бұрын
ስለ እናት ሲነሳ እኔ እንባዬ ይቀድመኛል ልቤን ነክተውሀል ተባርክ ታናሹ ወንድሜ ብየሀለው ጎበዝ በርታ እሺ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
ዋው ማሚ እውነትነው ምርጥ ሙዚቃነው ሁሉም እናቶች ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@eyesusyadenale3975
@eyesusyadenale3975 3 жыл бұрын
Inati,uneti
@arebehaj
@arebehaj 2 жыл бұрын
Wwwwwoo
@ያአላህአንተቀጥተኛመንገድ
@ያአላህአንተቀጥተኛመንገድ Жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ የኔውድ ወንድም ለሁላችንም እናቶች ረዝም እድሜ ይሥጥልን ያረቢ
@ያአላህአንተቀጥተኛመንገድ
@ያአላህአንተቀጥተኛመንገድ Жыл бұрын
የኔውድ አላህ ያሣድግህ
@ያአላህአንተቀጥተኛመንገድ
@ያአላህአንተቀጥተኛመንገድ Жыл бұрын
ይህን ድምጽህንና ችሎታህን ቀጥልበት
@medinaJemal-t8z
@medinaJemal-t8z 11 ай бұрын
ዋውው ድምፅ ያስለቅሳል የናት ፍቅር ይለያል እረጅም እድሜ ይስጣቸው ሁሉም እናቶች
@samsonamsalu3335
@samsonamsalu3335 3 ай бұрын
አሜን!❤ እናቴ የወላድ መካን!😭
@ProssyNanyonjo-v6e
@ProssyNanyonjo-v6e 2 ай бұрын
​@@samsonamsalu3335❤
@hannaet9685
@hannaet9685 4 жыл бұрын
አፊ ቁርጥ ይበልልህ ይሄንን ዘፈን በሰማሁት ቁጥር እንባ ነው ሚቀድመኝ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ማር ሲያምር ደግሞ
@alemamara9275
@alemamara9275 4 жыл бұрын
wowwow
@fozyafzoya6827
@fozyafzoya6827 4 жыл бұрын
@@alemamara9275 earphone
@berekettesefya1447
@berekettesefya1447 3 жыл бұрын
Amsgenalw
@hayathayat8684
@hayathayat8684 Жыл бұрын
ግን የሱ ነው ዳዊት
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 11 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@selamminilik9610
@selamminilik9610 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ለናቶች እረዝም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@rehanaa5705
@rehanaa5705 2 жыл бұрын
አሚን😭😭😭🙌🙌
@yenetiret
@yenetiret 2 жыл бұрын
ameeeen yedegelin
@rahmetkeidr3625
@rahmetkeidr3625 Жыл бұрын
አሚንን
@አማበዱአሸ
@አማበዱአሸ Жыл бұрын
😢
@jamelaa7411
@jamelaa7411 Жыл бұрын
🥰🥰💞💞
@yordi9587
@yordi9587 4 жыл бұрын
በስመ ሥላሴ የሚገርም ድምፅ ነው ለእናት ውለተዋ ብዙ ነው እማ ኑሪልኝ የኔ የዋህ
@ישרגישרק
@ישרגישרק 3 жыл бұрын
ሰላም
@ישרגישרק
@ישרגישרק 3 жыл бұрын
את םתא
@kasaneshgetu2053
@kasaneshgetu2053 2 жыл бұрын
እናት ካለህ አክብራት የናት ውለታዋ አይመለስም ግን ናፍቃኛለች እድሜና ጤና ይስጥህ
@aminahali8666
@aminahali8666 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 በጣም ነው ያስለቀሰኝ እናት ሁሌም ፍቅር ናት ኑርልኝ የኔ ውድ ድምፁ በጣም ዋው ነው
@hanibaltesfalem2230
@hanibaltesfalem2230 2 жыл бұрын
era voice wow wow wow wow wow ymr kal yelegnm gerami fela neh keep it up jegna
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 4 жыл бұрын
ሀዳ ኮ እግዚአብሔር አምላክ ስደቱን አሳጥሮልኝ ብድርሽን የምከፍልበትን ጊዜ ያምጣልኝ በናታችሁ እናቴ ንፍቅ ብላኛለች ስደት አይኑ ይጥፍ በሰላም እናቴን እንዳያት በፀሎትታችሁ አስቡኝ እንደኔ የእናት ፍቅር እርሀብ ያለባችሁ ሁሉ
@ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ
@ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ 4 жыл бұрын
እኔ ልክ እንደ አንቺ የእናቴ እራብ አለብኝ እግ/ር ይጠብቅልን
@sebilelove2680
@sebilelove2680 4 жыл бұрын
Ayzosh yene mare
@ያረብፍትህለወገኖቸ
@ያረብፍትህለወገኖቸ 3 жыл бұрын
እሻአላህትገቢያለሽአላህበሰላምያብቃሺ
@zahraza4746
@zahraza4746 2 жыл бұрын
እውነትነው እህቴ ደጋግሞይጥፍ እደኔቢሆን ብቀብረውደስይለኛል አላማሽተሳክቶ በሰላምግቢ
@Tigist-fe3cr
@Tigist-fe3cr Жыл бұрын
Yasebishew yisakalish
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 3 жыл бұрын
የሰዉ ልጅ ጅምሩ ሳይሆን መጨረሻዉ ሲያምር ነው ደስስ የሚለዉ በቃ መጨረሻክ ይመር የኔ ጣፋጭ 💞💞💞 ቅመም የሆንክ ልጅ እድግ በል 👌👍
@bereketsuletan2801
@bereketsuletan2801 2 жыл бұрын
wawu
@hussemoha1593
@hussemoha1593 4 жыл бұрын
እናቴን ሁሌም እወዳታለሁ፡፡ትኑርልኝ!!!
@youssefsamneh5035
@youssefsamneh5035 7 ай бұрын
@fasilzetelemt2492
@fasilzetelemt2492 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍ እድሜ ይስጥህ የኔ ማር ምን እንደምል አላውቅም እንቤ አነቀኝ! ከትልቅ ደረጃ ደርሰህ ኢትዮጵያን ሰላም አድርጓት ምናየው ይሁን። በልጅነቴ ያጣኋትን እናቴን በናፈኩ ጊዜ ይሄንኑ ነበር ምሸማው። I haven't any word to express ur greatness my dear!!! God bless you! I wish long live to you.
@mimim836
@mimim836 4 жыл бұрын
ይህን ሰምቶ እምባውየማይዘንብ ሰው አለ ብዬ እልገምትም እግዚአብሔር ይባርክህ ለትልቅነት ይምረጥህ እንደዳዊት
@medinamedina1416
@medinamedina1416 3 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ እናት ለዘላለም ትኑር ከማንም የምትወዳደር እማማ እናቴ ነሽ 🥰አለሜ ህመምሽ ነው 💖ህመሜ ሰላሜ ነሽ 💝ለኔማ በዋልኩበት ❤️ከተማ ነፍ አመት 💖ኑሪልኝ እማማ 💗
@ስደተኛዋ-ጸ4ዀ
@ስደተኛዋ-ጸ4ዀ 4 жыл бұрын
በጣም የሚገረም ድምፅ ነው ፈጣሪ ያሳድግህ በርታ 💋💋💋😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍
@firatube1833
@firatube1833 3 жыл бұрын
Wedgew lmot new yene gobez dmsu des sil tlk dereja dershe ende mayh alteraterm berta 👏🏿👏🏿♥️♥️♥️
@AsresWudneh
@AsresWudneh Ай бұрын
❤❤❤
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
እድግ በል እፍፍፍፍ እናት ሺአመት ትኑር። እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም
@abenetneguse4516
@abenetneguse4516 3 жыл бұрын
ሁልግዜ አዳምጬ አልጠግብመ የኔ ምርጥ ነህ
@alemtsaheymekonnen1220
@alemtsaheymekonnen1220 4 жыл бұрын
As a mom God bless you. Thank you this song represents our country Ethiopia . All moms giving their life for their children. I appreciated this kind children realize how moms doing??? Thanks God for these kind good mind children. O was touched very much when I heard young pilot from Deredaw interview in ebs how he appreciated his mom,his brother, his sister and his teacher, neighbors. etc...this is a great reward for them.You are a good example for youngester. I chose this Song for this piolet.God bless this singer too.
@zobaidaahmad5690
@zobaidaahmad5690 2 жыл бұрын
😍😘😍🥰
@befekadugorfe7035
@befekadugorfe7035 Жыл бұрын
ነኘየጀኘአ
@aahtube9642
@aahtube9642 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሕ ጎበዝ በርታ እንወድሃለን ልዩ ነገር ነሕ የእናት ወለታዋ ተዘርዝሮ አያልቅም ሽአመት ትኑር
@alemneshlemalema6316
@alemneshlemalema6316 4 жыл бұрын
በስማም የውስጤን ያጀቴን ነው የዘፈንከው በእናትህ ጥፍጥያልክ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጥበብም ያሳድግህ
@ramomilla177
@ramomilla177 2 жыл бұрын
እናት ቤምን ትቴካለች እናተ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ከስደት እስክ መለስ በሰላም በጤናሽ ኑሪልኝ እማዬዬ 😍🖤❤️💓🥀😍🥰
@fyorinalije518
@fyorinalije518 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ና ጤና ከፍቅር ጋ ይስጥህ በርታልኝ
@belayyosefofficial5120
@belayyosefofficial5120 2 жыл бұрын
Besirak destanga behonim betam arif new Gen beigzhber zendi melkam ayidelim ante gana lij neh sataqi litigabati tichilale Neger Gen bemitkatalo haymanot nisa Giba miknatum ye igzhber qali inda milo Baqa keqalu anbib “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 Kesqayamku demo ykrta
@genetuyenenh954
@genetuyenenh954 3 жыл бұрын
Simply a star is born. His youth age, his voice and the lyrics combined makes him be a STAR.
@meselechweldehana1884
@meselechweldehana1884 Жыл бұрын
የኔፈቅረ አንዴት ነሽ ❤❤❤ 🎉🎉🎉
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
እናቴ ነሽ አለሜ ህመምሽ ነዉ ህመሜ እናት ለዘላለም ትኑር🙏❤❤❤❤💓💓
@MobileZone-xh3kw
@MobileZone-xh3kw Жыл бұрын
Lake
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ሄሉነኝየመሲታናሽ
@ሄሉነኝየመሲታናሽ 4 жыл бұрын
ባባዬ ፈጣሪ እትልቅ ቦታ ያድርስህ በጣም ቆንጆ ድምፅ ነው ያለህ
@zebibyemane5706
@zebibyemane5706 3 жыл бұрын
I am from Eritrea l like this music
@efratamati4296
@efratamati4296 3 жыл бұрын
ቃላት አጠረኝ ምን ብዬ ልፃፍ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ጣፋጭ
@eyerusalemabch7725
@eyerusalemabch7725 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ውስጤ ነህ እድግ በልልኝ በርታ የእናት ፍቅር❤❤❤ ከቃል በላይ ነው!!!
@zahraz9080
@zahraz9080 4 жыл бұрын
የዳዊት አለማየሁን ድምፅ ይመስላል ድምፅህ መልክህ እራሱ እሱን ይመስላል አፈዳህም ዝምድና አላችሁ እዴ😍 ጡሩ ነው ግን ልጅ ነህ ባባዬ ወደ ሙዚቃው አለም ባትገባ ይመረጣል እድግግግግበልልኝ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ አሜን✝️
@dagiman2188
@dagiman2188 3 жыл бұрын
ቁመቱስ
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
እግዛብሔ ያሳዲግህ ዋዉ ድምፁ የልጂ ድምፅ አይመስልም ይጨምርልህ🙏🙏😘❤ ድምፅ💯 እርጋታ💯 እስታይል💯 ሁሉ ነገሩ የተዋበ እግዛብሔር በጥበቡ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያኑርህ❤❤❤❤😘🌹🌹🌹🌹💐
@zinatadam7218
@zinatadam7218 3 жыл бұрын
እማየ ይህን ሙዚቃ ወላሂ ሁሌም ስሰማው አለቅሳለሁ እማየ እወድሻለሁ የኔ አለም ❤❤❤❤❤😍🤔🤔
@merimAm-k1w
@merimAm-k1w 7 ай бұрын
Fetari ytebkh enat shi amet leenatoch welahi ssmaw enbaye ykedmegal erejm seat new madamtew tanash wendme byehalehu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mogeswebete8688
@mogeswebete8688 4 жыл бұрын
May God bless you and your family. You are our future Artist and an Icon to young Ethiopians !!
@AhmedAhmed-qf8tc
@AhmedAhmed-qf8tc 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍❤
@sinoritaytub8398
@sinoritaytub8398 3 жыл бұрын
እደግልኝ የኔ አስተዋይ እሚገርምክህሎት በዚህ እድሜ የቃል አጠቃቀሙ ድምፁአጃኢብነዉ ሽአመት ኑርልኝ
@የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን
@የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ዋው ነው ድምፅ👌 ማን እንደ እናት #እምዬ_እናት_ለዘላለም_ትኑር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር📗📒📕👈
@tarikuk1466
@tarikuk1466 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o2PGZ3Rjjauim8k
@laylahabli4484
@laylahabli4484 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አፌ ይቆረጠ ይብል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድሰከ. ወይ እናት. አሰልቅሰክኝ
@selamselam699
@selamselam699 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ የኔ ምርጥ ወንድሜ ።
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 жыл бұрын
የኔ ማል እድግ በል የእናት ውለታዋ ብዙ ነው ከባድ ነው ሚስጥሯ ረቂቅ ነው ኡሚ
@AliAli-vi6gg
@AliAli-vi6gg 3 жыл бұрын
እድግ በልልኝ ከቃል በላይ ነክ ፈጣሪ ለእናቶቻችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣቸው
@መሳቅነውአመሌ-ጘ2ኈ
@መሳቅነውአመሌ-ጘ2ኈ 2 жыл бұрын
እድግ በል የኔ ማር ከሰው አይን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@lovemarium4018
@lovemarium4018 4 жыл бұрын
ብሠማው ብሠማው የማይሠለች ድምፅህ ገዳይነው እግዚአብሔር ያሣድግህ ትልቅቦታ ትደርሣለህ በርታ
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 3 жыл бұрын
Eni erasu senty degagemekut
@AbAb-j4x
@AbAb-j4x 17 күн бұрын
❤❤❤❤
@menberelegesse7855
@menberelegesse7855 3 жыл бұрын
የኔ ግአታ ለሁላችንም አናት ነው ያዝምከዉ አውነት ነው ቃላትአጥሁልህ አግዚአብሔር የባአርክ
@እስቴርመኮንን
@እስቴርመኮንን 4 жыл бұрын
ተባረክ የእኔ ልጅ ።
@EmoushEmoush
@EmoushEmoush 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወድ የኔ ወንድም ተባረኩ ለእናትህ ኢድመና ጤና ይስጥ
@rahelamen7300
@rahelamen7300 4 жыл бұрын
ዋው የኔ ማር ምርጥ ልጅ ድምፅህ እርጋታህ ያሳድግህ አቦ
@metasebiaalemayhu6350
@metasebiaalemayhu6350 7 ай бұрын
edgbel
@zinatadam7218
@zinatadam7218 3 жыл бұрын
ደጋግሚሰማሁት እማየ ናፍቀሸኛል ነይልኚ 😂😂😂😂😂
@tilatilahun9595
@tilatilahun9595 4 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ 100 like
@masiketema6086
@masiketema6086 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሣምርህ የኔ ማር እናት እኮ ቃላት አይገፃትም እረጅም እድሜ ለናቶች
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
እናቴ እወድሻለሁ ዘላለም ኑርልኝ የኔን እድሜ ቀንሶ ይስጥሽ ፈጣሪ
@bidaillabedi5442
@bidaillabedi5442 2 жыл бұрын
እድግ በልልኚ የኔጣፋጪ ነገር
@eduhabeshagirl8156
@eduhabeshagirl8156 4 жыл бұрын
ዛሬ ኮመንታተሮችን ላመሰግን ነው የመጣውት ለምን ብትሉኝ ሁሉም ነው የመረቁህ ይልመድብን እኛ ስንዋደድ ነው የሚያብርብን ለሁሉም እናቶች እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለው በህይወት ለሌሉትም ነፍስ ይማር😍🙏🙏🙏
@zanebwowwowkemal5996
@zanebwowwowkemal5996 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🤦‍♂️🤦‍♂️👏👏
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 3 жыл бұрын
😍😍😍
@ቃልህያፅናናል
@ቃልህያፅናናል 3 жыл бұрын
Eeeeeeeeeee
@ethiopiaworld2031
@ethiopiaworld2031 3 жыл бұрын
178
@saramusa6643
@saramusa6643 3 жыл бұрын
የኔማር እመቤት የኔማር እኳንደስአለሽ ማር
@madinaadam8520
@madinaadam8520 2 жыл бұрын
የኔ አበባ ወንድሜ እድግ በል ዋው ድምጽ ሲምረ ያሰለቅሳል 😥
@Danny240172
@Danny240172 4 жыл бұрын
I just want to say for those who dislike it you don't have a mother or you don't like the song? Well done boy your mum must be very proud of you as I am, I deducted to all mum.
@bekabwoy6186
@bekabwoy6186 4 жыл бұрын
Yeah bro tnk u for ur advice
@betalegacy708
@betalegacy708 4 жыл бұрын
online laye nachew ke zemdachew gar
@monaabdulla7143
@monaabdulla7143 3 жыл бұрын
Yess
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 3 жыл бұрын
Dear Daniel you better say dedicated to all good moms because there are sooo bad moms like cheating on your lovely Dad,doesn't care for her children but her self, poison your lovely dad just to take over his assets...so don't ever say all moms are good
@jeff.t7778
@jeff.t7778 3 жыл бұрын
U are right brother.......
@Kiduye-s1t
@Kiduye-s1t 3 ай бұрын
Yasadgih chuchew!beetam qonjo dimtsnew yaleh degimo sitamir🤗 hulum enatoch rezhim edime ketenana selam gar yihunilachew biyalew emaye wedishalew!😍
@እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ
@እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ 4 жыл бұрын
የእውነት ከእድሜክ ጋ የሚሄድ ምርጥ ምርጫ ነው በርታ በእራስክ እስካይክ በተስፋ እንጠብቅሀለን
@bilalifdrisantar6092
@bilalifdrisantar6092 2 жыл бұрын
BEREKET......simin mralaktyyawettalu mallat!....tebareh...biruhhi...... yyebieer sienetewalrhu..ed eshetu chabo..krlondon.
@zainubrak9439
@zainubrak9439 4 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ እድግ በል ማር ይፈሳል ከአፍህ ጣፈጭ
@msetopyan5261
@msetopyan5261 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አፊ ቁርጥ ይበል እግ ዜቤር ለቁም ነገር ያብቃክ
@sirgutkassaye1781
@sirgutkassaye1781 4 жыл бұрын
Wow excellent message and gorgeous voice keep it up 👍!!!
@fasigawketema5549
@fasigawketema5549 2 жыл бұрын
እድግ በይልኝ ብሮ ያስለቅሳል ድምፅሽ በጣም በጣም አሪፍ ነው
@tube9767
@tube9767 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ👌👌 በመጀመሪያ ድንፅህ ያምራል እድግ በልልኝ ❤❤❤ እናት 💔ምንም መተከኪያ የላትም ።።ለሁሉም እናቶች እርሱም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን😥❤❤❤❤በህይወት ለለሉትም ነፍስ ይማር 😥😥😥🙏🙏🙏
@fikadutefera8936
@fikadutefera8936 2 жыл бұрын
waawu liyuye yansatal
@ሐገሬኑሪ
@ሐገሬኑሪ 4 жыл бұрын
ልክ እንደዘፈኑ ለ እናትህ እረዳትና ታዛዥ ሁንላት ያኔ የዚ ዘፈን ሚስጥር ይገባሃል እሺ በተረፋ በርታ ጎበዝ ነህ
@teddybirhanu996
@teddybirhanu996 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ያሳድግህ በኔ ሂወት ያለውን ነገር ነው የዘፈነልኝ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ7ቨ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ7ቨ 3 жыл бұрын
እናቴ በጣም ናፍቀሽኛል ረዥም እድሜ ለእናቶቻችን🙏🙏🙏🙏
@miheretmengistu6049
@miheretmengistu6049 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ትልቅደረጃ ያድርስ የእናት ፍቅር ተነግሮ እያልም ያንትን መልካም ነገር ላይ ድርሰህ ለናትህ ያሳያት እደግልኝ
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
ክብር ለናቶች ተሠደን ለልጆቻችን ዋጋ ምንከፍል እስቲ ሥቶቻችን ነን ተባረክ ባቢ ውድድድድድድድድ ።💕💕💕💕💕😢✋✋✋🙏🙏🙏
@amrimom11
@amrimom11 3 ай бұрын
አለም ብዙ ናት ለኔ ግን አለሜ እናቴ ናት ኡፍፍፍ ኡሚ እድሜሽን ከጤና ጋር ይሽጥ ደሞ በጣም ናፍቃኛለች 😢🎉 የኔ ማር እድግ በልልኝ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ያሳየኝ ኢንሻአላህ 👍👌💋❤🎉
@SELAMAWiTKEFiE
@SELAMAWiTKEFiE 8 ай бұрын
እድግበልየኔዉድ ለናቶችእድሜናጤናይሥጣቸዉ የዜማሠምቶ በበዉየሚያዝዝሠዉ የሚኖርአይመሥለ ኝም ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ያብዛልየኔዉድ❤❤❤❤❤👍👍👍💔💗❤💚💜💞💖💕👍👍😭😭😭😭
@mrtbzu9347
@mrtbzu9347 3 жыл бұрын
እድለኛ እናት አሉህ እድግ በልላቸው እረጅም እድሜ ይስጥልህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ።
@አስጠራውደረጀ
@አስጠራውደረጀ Жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ስሰማ እናቴ በጣም ትናፍቀኛለች አይ ስደት
@amenaAbdelkader
@amenaAbdelkader 9 ай бұрын
እማ ❤❤❤❤❤❤
@sefensifen757
@sefensifen757 2 жыл бұрын
Bexam Bexam des yilal
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
ዋውው የኔ ማር እናቴ ነሸ አለሜ ሰላሜ ነሸ እማ
@יאנתפאנטה
@יאנתפאנטה 4 жыл бұрын
የኔ ማር እናቴን አስታወሰከኝ በህይወት በትኞርም❤❤❤❤
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
አልቻልኩም።ማዳመጥ።የኔጌታ።እያለቀስኩነው።እድግበልልልኝ።ተስፋያለህ
@መሰረትቢቂላ
@መሰረትቢቂላ 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ
@kongetarba-xo3gy
@kongetarba-xo3gy Жыл бұрын
​@@መሰረትቢቂላ 🎉hgyeipdskhbvhgtuopwtrfdgjkprugasdbzhgyeipoejkdvnm
@semirakedir703
@semirakedir703 3 жыл бұрын
Betam enwedhalen bertalen
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 4 жыл бұрын
እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ እማ ወለታሽን ሳልከፈል እንዳልሞት ፈራለሁ😥😥
@Sofiya154
@Sofiya154 7 ай бұрын
እናቴን ወዳታለው መግለጽ በማልችለው ውለታዋን እከፍላለሁ ካለችበት ህይወት አወጣታለው ብዬ መጣው ግን ምንም ሳላደርግላት ታመምኩና ከስራ ወጣሁ ይሄው ሳለቅስ አለሁ😢😢😢😢 ድጋሜ ለሷ ፈተና ሆንኩባት ብቻ አልሀምዱሊላህ ግን ደስታቼውን ሳላይ ክፋ ነገር እንዳታሳዬኝ አላህዬ ያረብብብ😢😢😢😢😢😢😢😢
@HussenHasen-tg3yf
@HussenHasen-tg3yf 5 ай бұрын
​@@Sofiya154ቀ
@sayedahmada-rn9is
@sayedahmada-rn9is Жыл бұрын
ለናቶች ሺአመትይኑሩልንንንንን አችተሜንአወዳድሪሺ ከማንምአላወዳድራትም ኡሚ ❤❤❤❤❤❤❤
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 4 жыл бұрын
You are so sweet God bless you !!!! Proud kids Your mom is lucky.
@netsitesifaye1466
@netsitesifaye1466 3 жыл бұрын
Yena konjoo edigbelilnyi
@alminakebede1495
@alminakebede1495 4 жыл бұрын
ድምጽህ ግጥሙ ሳያስቡት ልብ ውስጥ ገብቶ ያስለቅሳል እድግ በል
@sስነኝታስፈኘወ
@sስነኝታስፈኘወ Жыл бұрын
እድግ በል የኔ ቆጆ
@sስነኝታስፈኘወ
@sስነኝታስፈኘወ 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@rossyoakley613
@rossyoakley613 2 жыл бұрын
Very nice I love it good job 👍🏿👌God bless you amen 🙏 💚💛❤️
@TigstFentahun-t2r
@TigstFentahun-t2r 18 күн бұрын
ጎበዝ ቀጥልበት
@hamdanalwali9698
@hamdanalwali9698 4 жыл бұрын
እድግ በል የኔ ቆንጆ ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ👍👍😘😘😘😘
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz 3 жыл бұрын
እድግ በል የኔ ማር
@ephamare7778
@ephamare7778 3 жыл бұрын
abo yasadegeh kefu aynkah.enaten astawsekgn hulu enatun yewded yakber thank you ewdahaloh
@ezoman-rk7eu
@ezoman-rk7eu 2 жыл бұрын
እደግ ሌላም ልቀቅ❤😍👍🐬
@SELAMAWiTKEFiE
@SELAMAWiTKEFiE 8 ай бұрын
የኔዉድበማምንምአትተካ ለድምጥአፈርልብልህ እናት 1000 ትኑርልህ ፈጣሪእድሜ ና ጤናይሥጥ የኔጣፋጭ ያሣድግ
@SELAMAWiTKEFiE
@SELAMAWiTKEFiE 8 ай бұрын
የኔድለእናትህ በቂግዜሥጣት ቀጥልበት ድምጥህ 1 ነዉ❤❤❤❤ በርታአይዞ በጣም የሚገርምዜማነዉ👍👍👍👍💕💕💕💔❤❤💔
@mesitube4079
@mesitube4079 3 жыл бұрын
እማ የኔ አለም ናፍቀሽኛል😢 የኔ ስስት ሁላ ነገሬ ፈጠር ይጠብቅልን እናቶቻችን ❤❤❤❤
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@elsa4
@elsa4 2 ай бұрын
ውይ እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ ፣ቃላት አይገልፀሸም ።
@emukiya8587
@emukiya8587 4 жыл бұрын
እናቴ ነሽ አለሜ ህመምሽ ነው ህመሜ ሰላሜ ነሽ ለኔማ በዋልኩበት ከተማ!!
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 3 жыл бұрын
Betam
@kasechblen1639
@kasechblen1639 3 жыл бұрын
Dsyll
@titihumed9691
@titihumed9691 3 жыл бұрын
😭😭😭
@ganattemrat9770
@ganattemrat9770 3 жыл бұрын
😭
@tarikuk1466
@tarikuk1466 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o2PGZ3Rjjauim8k
@zahraza4746
@zahraza4746 2 жыл бұрын
የኔውድልጂ ፈጣሪይባርክህ እድግበል እትልቅደረጃድረስ እፋፋፋ የኔማር
@hayludufera
@hayludufera 3 жыл бұрын
wow💖💖 best ethiopian lij
@abenetneguse4516
@abenetneguse4516 3 жыл бұрын
አምላክ ይጠብቅህ ሰለ እምዬ ዝንት አለሞ አቀንቃኝ ሁንልን የኔ ጣፋጨ
ethiopian new cover music በረከት ተስፋዬ 18 January 2021
5:08
Endrias Tube እንድሪያስ ቲዩብ
Рет қаралды 431 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
ለምለም ቀወጠቺዉ በነፂ እንሾሽላ ቀን 🫶❤️
19:06
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
Ziada Araya(ZI) Addisu Dagne  Meron abebe   Best Ethiopian Cover music 2023
21:52
Enjory Entertainment
Рет қаралды 1,5 МЛН
Yirdaw Tenaw - Bemaledaw /በማለዳው/ Ethiopian Music (Official Video)
10:41
Heni Tube (Heni Tube)
Рет қаралды 3,7 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН