New Ethiopian Cover Music 2020 By G Key part 2 Ethiopian popular Songs Cover አዲስ ከቨር ሙዚ

  Рет қаралды 3,378,059

Venture Entertainment

Venture Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер
@VentureEntertainmentnatan
@VentureEntertainmentnatan 4 жыл бұрын
ወደ ቻናሉ እንኳን ደህና መጣችሁ ስለተመለከታችሁ እና coment ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን በቀጣይ ብዙ ኣዳዲስ ነገሮች ይዘን እንመጣለን : ሁላችንም ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ራሳችንን እና ወገኖቻችንን ከዚህ ክፉ በሽታ እንታደግ:: subscribe ማድረግ አትርሱ :: እናመሰግናለን👍👍👍👍
@kidistdxb306
@kidistdxb306 4 жыл бұрын
ለቤታቹ አዲስ ነኝ ግን ተመችቶኛል በርታ ጥሩ ነዉ
@salmetaet
@salmetaet 4 жыл бұрын
ሄሎ ሄሎ keep up
@keepthisbetweenus3731
@keepthisbetweenus3731 4 жыл бұрын
I have no respect for this person Why don’t you work your own song and let the existing song alone አሳፉሪ ነው:: እውቅና ልንሰጣቸው አይገባም
@danielfikadu3881
@danielfikadu3881 4 жыл бұрын
Oh nice
@emmhammdi7672
@emmhammdi7672 4 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ በርታ
@stmichael12savior88
@stmichael12savior88 3 жыл бұрын
ይሄን ማራኪ ድምጽ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስማር በዶርም እና በተማሪ የጋራ ሻወር ቤቶች አካባቢ ያለምንም ኢንተርኔት በነፃ ስሰማ ቆይቻለው። በርታልን 🦾👏👏
@checktube
@checktube 3 жыл бұрын
ኧረ ደስ ስትል በትዝታ ወደ ኋላ መለስከን ምን አለ ያ ጊዜ ቢመለስ
@julireis4186
@julireis4186 4 жыл бұрын
ኧረ ደስ ስትል በትዝታ ወደ ኋላ መለስከን ምን አለ ያ ጊዜ ቢመለስ 😥❤️❤️
@justme13203
@justme13203 3 жыл бұрын
የየብዙዎች ምኞት ነበር ናፍቆት ብቻ ተረፈን
@CdDe-dw9yo
@CdDe-dw9yo 5 ай бұрын
😢😢❤❤
@BilalKasim-pz8ud
@BilalKasim-pz8ud 11 ай бұрын
I am from Italy but I love you Ethiopian music 😂ማለት ነበር
@ግብች
@ግብች 9 ай бұрын
😂😂
@فاطمه-ق9ض
@فاطمه-ق9ض 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@meronayele2822
@meronayele2822 3 жыл бұрын
አቦ ደስ ሲል! ድምፅህ እራሱ ፍቅር ፍቅር ይላል! ዝም ብዬ እየሰማሁ እንባዬ መጣ😢😢😢በትዝታ ወደ ኃላ መለስከኝ የእውነት!!!
@ماقخىهلهع
@ماقخىهلهع 3 жыл бұрын
ልዩዩዩዩ
@abigialegesse1895
@abigialegesse1895 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉
@MerhawitKinfe-r6t
@MerhawitKinfe-r6t Ай бұрын
😢😢😢
@SaluSalya
@SaluSalya Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tinasaron5836
@tinasaron5836 4 жыл бұрын
የሚያባብል አስተያየት እና በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ያለክ በርታ በጥቅላላ ከዘፈኑ ጋር የሚሄድ አክት ለኔ አንደኛ ነህ 🤩🤩🤩👏👏👏
@abinetbubamo4258
@abinetbubamo4258 3 жыл бұрын
Hi
@EbSine
@EbSine 11 ай бұрын
በዚ ዘፈን ምክንያት ፍቅር ሳይዘኝ አይቀረም ❤❤❤
@HandofJohn
@HandofJohn 5 ай бұрын
😂😂
@BereketAsafa
@BereketAsafa 4 ай бұрын
Of course ❤❤
@janhoytube2867
@janhoytube2867 4 жыл бұрын
በጌታ ስም እንዳንተ አይነት ምርጥ አላየሁም በዛ ላይ ደሞ የዘፈን አመራረጥህ ትዝታችንን ነው መልሶ ሚያመጣብን 😭 👏👏 በጣም ጎበዝ
@shewitgirmay8724
@shewitgirmay8724 3 жыл бұрын
Wow wow bro
@allllvccccv3856
@allllvccccv3856 3 жыл бұрын
Good
@selamtadeleshewaye1043
@selamtadeleshewaye1043 2 жыл бұрын
Demo begeta sim yilal ende
@pranktube5371
@pranktube5371 2 жыл бұрын
በጣም😢 ከፍቶኛል ግን ይሄ ዘፈን ያለፈውን ትዝታዬን አመጣው ከምትወዳት ሴት😢 መለየት ይከብዳል😢😢 ብቻ ግን ወንድሜ እንዳታይነት የፍቅር ሰው ያብዛልን 😙😙
@jalelaman660
@jalelaman660 2 жыл бұрын
Ayzoh wendma
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ዋው ትችላለክ ድምፅክ ደስ ይላል የድሮ ዘፈኖች እኮ አይጠገቡም 👌👌👌👍👍👍
@mohamedmifta257
@mohamedmifta257 3 жыл бұрын
በጣም
@tanjuchippa7461
@tanjuchippa7461 3 жыл бұрын
Love ur voice nd the music.. dont understand the language..😊
@liyumesfin4683
@liyumesfin4683 2 жыл бұрын
Lmao
@abinetmedia9935
@abinetmedia9935 2 жыл бұрын
respect
@አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ
@አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ 4 жыл бұрын
ምን ልበል በቃ እደ ማር የሚጣፍጥ ድምፅ አለህ
@bezawit7862
@bezawit7862 4 жыл бұрын
Amlakehoy mn abate lhunlk koy be maryam e yene wed ngrgn esti Ewdhalew💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@devaab1961
@devaab1961 3 жыл бұрын
እውነት ምርጥ ልጅ ነህ''' ሰምቼ ሰምቼ ማላሕ ጠግበዉ ዘፈን''
@haymihaymi428
@haymihaymi428 3 жыл бұрын
Baby entewawek??
@eyobm6809
@eyobm6809 4 жыл бұрын
Best of best cover music እግዚአብሔር ይርዳህ ወገኔ።
@MikiTilahun-gd7cm
@MikiTilahun-gd7cm 11 ай бұрын
#wow baxami tichelelela bro arife demtsenow yelow❤❤
@dagemleool6343
@dagemleool6343 3 жыл бұрын
The best amharic cover that i have ever heard in my life, ke zefen mrchak eske dimtsek tleyalek 👏👏👏👏👏
@batemelkamu5872
@batemelkamu5872 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ድምጽ አለህ በርታ ወንድም
@alfiakasim9380
@alfiakasim9380 2 жыл бұрын
Wow bilo zm mlt yeshalal Kal yalgm brta
@samiabdo4191
@samiabdo4191 4 жыл бұрын
Wow hulem yante adis srawechih etebkachewalew gobez berta
@genetabebe8441
@genetabebe8441 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ድምፅ ነው በርታ ወንድምዬ
@ዶኒዬውዴ
@ዶኒዬውዴ 4 жыл бұрын
cant stop lisen to ur voice ...love it🥰🥰🥰
@tigesteshtu4790
@tigesteshtu4790 3 жыл бұрын
Abo techelilke bartilegn kazi baliye kante entibekilen gegani neke💪😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@joharzuber9745
@joharzuber9745 4 жыл бұрын
Thank you for recognizing those great artists in Great voice
@ሚስጥረ-ተ7ቐ
@ሚስጥረ-ተ7ቐ 4 жыл бұрын
የድሮ ዘፈን ውደዱ የምንለው በምክንያት ነው ድጋሚ ቢዘፈኑ እራሱ ልዩ ስሜት አላቸው
@justme13203
@justme13203 3 жыл бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ልዩ ናቸው
@tensiashu4601
@tensiashu4601 3 жыл бұрын
Yene wude swedh eko
@bereketmh
@bereketmh 4 жыл бұрын
this dude can really sing...big respect!
@asegidbelay3047
@asegidbelay3047 4 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም አሪፊ ነው
@እምወድሽ-ገ4ኸ
@እምወድሽ-ገ4ኸ 2 жыл бұрын
@@asegidbelay3047 አዎ በጣም ልጅቱ እራሱ ማኛ ነው
@asnakeengida2015
@asnakeengida2015 4 жыл бұрын
Anbesa Nesh!! You will have a beautiful musical future, Berta
@liulkassahun6774
@liulkassahun6774 2 жыл бұрын
1ኛ ነህ የሀገሬ ልጅ❤
@salamfikar5951
@salamfikar5951 4 жыл бұрын
ዋዉ በርታ ሰማጭ ድምጥ አለህ ቀጥልበት ምርጫህ ደሙ ዘፈኖች ዋዉ ናቸዉ
@kaleabsamuel-s7o
@kaleabsamuel-s7o 10 ай бұрын
Very nice 👌 👍 👏 👍👍👍👍👍👍👍
@absumarekaa3972
@absumarekaa3972 4 жыл бұрын
Uyyyy mn largachu gn ezhi ymr ymgermeg eko smooth yhon floating nw yalw ymtserut hulu bka grami eko nachu andga ketlubt 👏👏👏👏
@Jermiah9
@Jermiah9 4 жыл бұрын
Ashu ma old friend That was amazing bro keep it up You are the future star in ethiopian music. you gat your destiny.
@Tina-tz4lz
@Tina-tz4lz 4 жыл бұрын
Omg abet demtse wooow fegefta erasu beke new breta
@athiopiandressdesignstylet4820
@athiopiandressdesignstylet4820 4 жыл бұрын
ትዝ ባለኝ ጊዜ ያሳለፍነው ፍቅር ቁጭ ብዬ ሳልም ትጠልቃለች ጀምበር😊
@natanlekeleh2416
@natanlekeleh2416 4 жыл бұрын
WOW WOW WOW በጣም ነው የተመቸኝ በርታ G-KEY
@eduhabeshagirl8156
@eduhabeshagirl8156 4 жыл бұрын
ደስ ብሎኝ ነው ከመስማት አልፌ ያዳመጥኩህ ጥሩ ድምፅ አለህ በርታ 😍😍😍😍😍
@marishetwondasa1220
@marishetwondasa1220 Жыл бұрын
Wow 1 nga nek❤
@arsamagebremedhn5362
@arsamagebremedhn5362 4 жыл бұрын
G key yene ambesa gobez neh tmestengaleh
@ZahraZahra-cy5dh
@ZahraZahra-cy5dh Жыл бұрын
ውዴ በርታታታታ ወላሂ ድምፅህ ብቻ ሳይሆን ሁሉ ነገርህ ደስ ይለኛል መተዋወቅ እንችላለን
@ZahraZahra-cy5dh
@ZahraZahra-cy5dh Жыл бұрын
ዘሀራ እባላለሁ ውድ
@ቃልኪዳን-በ9ዘ
@ቃልኪዳን-በ9ዘ 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ዋው በጣም ያምራል ድምፅህ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ
@Cushitic365
@Cushitic365 3 жыл бұрын
This reminded me my Childhood You can’t imagine how many times watched this video Very good MUSHUP
@selamalelgn4597
@selamalelgn4597 4 жыл бұрын
ዋው የለለ ነው ወንድሜ በርታልኝ
@omarinali1190
@omarinali1190 4 жыл бұрын
😍😍😍🤩🥰🤩 very nice 👌
@misratmisrat7140
@misratmisrat7140 Жыл бұрын
Bebet kuc biy bicye ymilaw music baxam naw yetmcane❤❤❤❤
@amraamra4166
@amraamra4166 3 жыл бұрын
The best cover song...good job
@Benjatube-z7k
@Benjatube-z7k Жыл бұрын
Truly cover song thank you so much my dear brother big respect for you ❤❤🙏🙏
@tensiashu4601
@tensiashu4601 3 жыл бұрын
Yene andegn ketlbet Berta betam new yema denkh
@yoseftilahun4015
@yoseftilahun4015 Жыл бұрын
I love youre first cover and l love youre sound man
@BitaVer0
@BitaVer0 9 ай бұрын
Wow Smart 1 bro
@yonylambo
@yonylambo 4 жыл бұрын
Hulum mirt nw kemejemeriawu eske mechereshawu 👏👏👏👏
@mimilove2419
@mimilove2419 2 жыл бұрын
Kazi zefani fikiri yizognali masalgni be qani 2 kalsmwi alchili alku😥😥🤭❤️❤️🥰
@Samrawit4356
@Samrawit4356 Жыл бұрын
Dewylghi
@ሂዊየሀረሯ
@ሂዊየሀረሯ 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ በርታ በትዝታ አስዋኘኸኝ
@merrymimo4934
@merrymimo4934 4 жыл бұрын
Wawwwwww 👏👏👏👏👏andga new dimtsh dgagme bsmaw alslch alge
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 4 жыл бұрын
ድምፅ 1ኛ ዋው የሙዚቃዎቹ አሰካክም ምርጥ ነው
@HATERSATAHABEL
@HATERSATAHABEL Жыл бұрын
what i cant say anything bcha beka mrt voice kemr
@የሸገርልጅነኝ
@የሸገርልጅነኝ 4 жыл бұрын
በርታ ወድሜ ግሩም ድምፅ
@dagipeep9430
@dagipeep9430 4 жыл бұрын
u are king of ethiopian cover music
@Shukuri-te4li
@Shukuri-te4li 3 ай бұрын
Wow my bro ❤❤❤❤❤
@Sam-i1b2s
@Sam-i1b2s 17 күн бұрын
የሜወደድ ለስለስ ያለ ነው የምር በርታልን❤❤❤❤❤❤❤
@GashawAsemu-g5h
@GashawAsemu-g5h Жыл бұрын
ትችላለሕ ወንድሜ ቀጥልበት በረታ እናመሠግናለን ❤❤❤❤
@AmymhAmymh
@AmymhAmymh Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Ekram23-h1c
@Ekram23-h1c 10 ай бұрын
አይ አተ ሙዚቃ የመጀመሪያዬ የገበዘኝ ነበር❤❤😢😢
@haileamare6781
@haileamare6781 4 жыл бұрын
G key teleyaleh. We will be waiting for the next. U deserve a medal bro
@bereketmh
@bereketmh 4 жыл бұрын
I liked the ending though...It's perfect
@lilishoyemaryam9289
@lilishoyemaryam9289 2 жыл бұрын
you are the best of best
@Kalusha_Tube
@Kalusha_Tube 4 жыл бұрын
it's an awsome performance g-key.....i luv it.
@FareeMan
@FareeMan 11 ай бұрын
Yii mach brother
@ZelaemTsegaye
@ZelaemTsegaye 9 күн бұрын
የመጀመሪያየ ሁሉንም ያየሁት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የልቤን
@gelaneasfaww3181
@gelaneasfaww3181 3 жыл бұрын
This boy is killing me 😍
@AbedeTahir-bi8pv
@AbedeTahir-bi8pv Жыл бұрын
With what 😋🙆‍♂️
@tigistasegahegn2699
@tigistasegahegn2699 3 жыл бұрын
The accent of the song is so beautiful 🥰🥰🥰🥰😍😇😇😇
@እምወድሽ-ገ4ኸ
@እምወድሽ-ገ4ኸ 2 жыл бұрын
ዋው ድምፅ አለህ ትችላለህ በርታ
@skully9095
@skully9095 4 жыл бұрын
Wow...Beautiful voice ❤ ❤
@amenfilmproduction1139
@amenfilmproduction1139 4 жыл бұрын
anchy eko telyalshey bro ... gen #1 nk Alelheim eshi Keza Belay Selhonshey bro Melkamnun hulu Yegtemshey .... Big Bro @Natan Keep it Up
@enateyade102
@enateyade102 4 жыл бұрын
Wow
@t.habtom5500
@t.habtom5500 4 жыл бұрын
Wow betam arif sira new bro endetebekut yahil keza belay new yeserakew good job 👏
@mahdimahi1791
@mahdimahi1791 4 жыл бұрын
ውይ በጣምነው የወደድኩትተባረክ
@KaraboBaloyi-c7t
@KaraboBaloyi-c7t 4 ай бұрын
Wow so smart ቴዲ ነኝ ከደቡብ አፍሪካ
@ayatmogus631
@ayatmogus631 2 жыл бұрын
Temechegnalke beka andegna👌👌👌
@VolkerundWallyMusic
@VolkerundWallyMusic 3 жыл бұрын
Very good sung great Video and Sound
@samridesta5080
@samridesta5080 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ በርታ👌👌👌👌
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 жыл бұрын
Wondering if he would sing as beautiful as he does now. He appears to be in his late teens or early twenties.
@MahletMitku-p3m
@MahletMitku-p3m Ай бұрын
wow bexm des ylale 🥰😘🤩
@kalidaliyi6948
@kalidaliyi6948 2 жыл бұрын
Wow 😲 mert I love 💕 💕💕💕💕
@ሀናመለሰ
@ሀናመለሰ 4 жыл бұрын
በረታ ወንድሜ ብቸሄን የምል ልቤን ነካ 😥❤🙏
@fannyvideos115
@fannyvideos115 3 жыл бұрын
Wow betam desi yemili dimsi new berita wenide
@DaveGetachew-bd5zm
@DaveGetachew-bd5zm Жыл бұрын
This boy is killing me😢
@DaveGetachew-bd5zm
@DaveGetachew-bd5zm Жыл бұрын
@nolawiamanuel1810
@nolawiamanuel1810 4 жыл бұрын
Lenegeru keyet new menchu😎😎😎
@ጌታሆይማሪን
@ጌታሆይማሪን Жыл бұрын
ው!💐♈💐
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ይመቸኛል እረጋ ያለ ነው ፅጌሬዳ አልኩሽ ውይ በስሜ እኮ የተዘፈነልኝ ልጅ ነበርኩኝ
@eyerusrufeale2919
@eyerusrufeale2919 2 жыл бұрын
Betam des yemel zefen nw 😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
@Jonii2016
@Jonii2016 7 ай бұрын
Bayye Namatiii Tola Obbbolessakoooo😮😮😮😮
@rahelbirhanu6176
@rahelbirhanu6176 2 жыл бұрын
betam yamral😍😍😍👍
@ayarayar9168
@ayarayar9168 3 жыл бұрын
😍😍😍 ጎበዞች በሌላ ቋንቋም እየቀላቀላችሁ ብትሰሩ ደሞ ይበልጥ ያምራል!
@eyerusalemyosefw.gebrel4704
@eyerusalemyosefw.gebrel4704 3 жыл бұрын
❤❤❤❤yamral berta
@djjoarbaminch4103
@djjoarbaminch4103 3 жыл бұрын
Big brother Good work
@yordanosmeseret6697
@yordanosmeseret6697 3 жыл бұрын
Arife nwe
@kababmamo2527
@kababmamo2527 4 жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ ለእኔ የተዘፈነልኝ መሰለኝ ወንድሜበርታ ብዙ እጠብቃለን
@solotube5780
@solotube5780 4 жыл бұрын
Wondmie💟 no dislike for this song
@kognishakambiro8980
@kognishakambiro8980 4 жыл бұрын
ymechk bro des mil voice new yalek
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Turumbule, Meron Mekete New Ethiopian cover Music 2024
4:21
The Groove
Рет қаралды 514 М.
Meron Mekete Ethiopian 90's cover
5:16
Ethio Addis
Рет қаралды 4,5 МЛН
geni tadesse Ethiopian 90's reggae cover ( yaru makaveli ) mash up 2020
5:43
geni_tadesse ገኒ ታደሰ
Рет қаралды 3,6 МЛН
New Ethiopian Non Stop Collection Cover Music by | Dan Ab - ዳን አብ
16:10
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН