No video

Ethiopian Dessert - How to Make Caramel Candy - የካረመል ከረሜላ አሰራር

  Рет қаралды 18,619

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 70
@munanuri3273
@munanuri3273 6 жыл бұрын
ያልዘሩት አይበቅል ይባላል እንዴት ደስ ይላል የወለዱትን ልጅ እንደዚ ስርአት ያለው ሲሆን ከሙያሽ ስርአትሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@user-hr8jc8br4n
@user-hr8jc8br4n 6 жыл бұрын
Thanks. Iam very happy to see you. 🌷❤🌷
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ዋውው ያምራል
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 6 жыл бұрын
የሀበሻ ልጅ ሆነሽ ለሞያ ምን ጥርጥር አለ የአረብ ልጅ እጅ እናቱ የምጦራቸዉ አይ የኢትዮጵያ እናቶች በሠማይ በምድር ምችት ይበላችሁ ቆጆ እናመሠግናለን
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 6 жыл бұрын
የፍቅር እናት እመቤታችን ናት الهمزق ልክ ብለሻል አሚን እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የፍቅር እናት
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ባለሞያነት ከቤታችሁ ነው እድለኞች ናችሁ እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ይስጥሽ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ያምራል ብስኩት ኩኪስ ነገሮችንም ከተቻለ ብታሳይን ተባረኪ እማየን ሳሚልኝ
@aydajebril9523
@aydajebril9523 6 жыл бұрын
Wow best great love it so much thank you
@user-sn8py9ic8w
@user-sn8py9ic8w 6 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ የ እማየ ልጅ ኧረ እማየ ናፍቃኛለች አምጭልኝ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
እሺ ትመጣለች :)
@user-zq8bz6fg9p
@user-zq8bz6fg9p 6 жыл бұрын
ስታምሪ አመሠግናለሁ
@emancjguh5802
@emancjguh5802 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ የማሚ ልጅ ሆነሽ በለሙያ ባትሆኝ ነው የሚገርመው
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
eman Cjguh በጣም አመሰግናለሁ
@BG-cu6fy
@BG-cu6fy 6 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው የማማዬ ቆንጆ ሰላማችሁ ይብዛ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
አሜን birhen በጣም እናመሰግናለን
@hdhdhfhffhbdhhf1976
@hdhdhfhffhbdhhf1976 6 жыл бұрын
Wow mokera engershalhu
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
esti mokriw benatish des yilal 😊
@mimimimi-bj5qm
@mimimimi-bj5qm 6 жыл бұрын
Wawww Bateme eamegenlhuq berch Bezhi tmehiret endmengq tesifa alq❤
@zebibasherif85
@zebibasherif85 6 жыл бұрын
በሁሉ ነገራቹ የምታኮሩ የሀገራችን ሞዴል ናቹ በርግጥም እንኮራባቹሀለን
@mekdilove305
@mekdilove305 6 жыл бұрын
Yen konjo leki ednatshe balmoga egzyabhar yetbkachu kilb enamsgnalin
@meletezeraye7989
@meletezeraye7989 6 жыл бұрын
Yena konjo arefe arefe new tebareki
@welansadebebe8568
@welansadebebe8568 6 жыл бұрын
Thanks
@Cosette-sf8mh
@Cosette-sf8mh 6 жыл бұрын
አናመሰግናለን እህት..ግን.ማዘር..ናፍቅውኛል..ግን..ይቅርታ..ማዘር..ሰላም ናቸዉ ሰላም በይልኝ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
ሰላም ናት እግዚአብሔር ይመስገን
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 6 жыл бұрын
Can you show us how to make brownie?
@user-di6xg9iq2y
@user-di6xg9iq2y 6 жыл бұрын
ሀይ ቆንጆ ማሚ ሠላም ነች ሠላም በይልኝ ንፋቅ ብላናለች መልካም የገና በአል በይልን እናም በገና ሥጋ አድስ ሥራ እጠብቃለን በተለይ የዱለት አሠራር
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
ሰላም ሁሉ በእርሱ ሆነ ዱለት እኮ ተሰርቷል ይኸውና ሊንኩ kzbin.info/www/bejne/rF69p3Wkba9_hac
@user-di6xg9iq2y
@user-di6xg9iq2y 6 жыл бұрын
እሺ በጣም አመሠግናለሁ አለየየሁትም እና ነው አየዋለሁ ማሚን ሠላም በልልኝ 😍
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
እሺ 😍
@Zabeba-mc2kk
@Zabeba-mc2kk 6 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆጆ
@jamemohammed442
@jamemohammed442 6 жыл бұрын
Enamesegenalen ehetachen balemuya nashie like edanamaya
@user-nc6nn6kb5v
@user-nc6nn6kb5v 6 жыл бұрын
ዋው
@asiyakebede9626
@asiyakebede9626 6 жыл бұрын
Enameseginalen mamaye wedet hidew new kemejemersh befit mamaye lemen endalmetu betnegrin des yilen neber wanaw selam mehonachew new katefaw yikerta
@endalkachewbahiru98
@endalkachewbahiru98 Жыл бұрын
በተግባር ለማየት ቢሮ ወይም ስልክ ካለሽ
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 6 жыл бұрын
Thanks to sharing as u to wonderful the same to ur mamy
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
Thank u marina appreciate it 🙏🏽
@user-tu3lm1li8x
@user-tu3lm1li8x 6 жыл бұрын
ሄቪ ክሬም ማለት ምን ማለት ነው እርጎ ወተት ነው እ አልገባኝም ውዶቼ
@user-fh4lb9re3y
@user-fh4lb9re3y 6 жыл бұрын
በርች የኔቆንጆ
@knopeace
@knopeace 6 жыл бұрын
who designed the tshirt?
@yemaryamlijinegni814
@yemaryamlijinegni814 6 жыл бұрын
Were is you mother ilove you mom
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
Thank You Mikael...She will be back Soon
@MaryamMaryam-le4dc
@MaryamMaryam-le4dc 6 жыл бұрын
ኬክ ነው ሚመስለው መጨረሻላል በካብ ብትሰሪው የተሻለ ይመስለኛል
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
እሺ ስለአስተያየትሽ በጣም እናመሰግናለን
@etaetagegnewu9265
@etaetagegnewu9265 6 жыл бұрын
Ye ema lij balemuya nesh lik ende esachom enamasaginalen
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ
@user-og6th7zg5m
@user-og6th7zg5m 6 жыл бұрын
Ende tishertish lay yalew ወጣ ወጥ። የሚለው ስድብ ነው? የጎበዝ ልጅ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
አረ ስድብ አይደለም ወጣወጥ የተለያየ ወጦች ማለት ነው
@iamsamsamiam1673
@iamsamsamiam1673 6 жыл бұрын
Hi Konjo I love ❤️ you. Your mom is sweet..
@bentbaba4317
@bentbaba4317 6 жыл бұрын
ይቅርታ ማነሽ አንቺ ሳታስፈቅጂ እማማ ቤት ሰተት ብለሽ የገባሺው?እኔ ደግሞ እማማ ዛሬ ምን ይዘውልኝ መጡ ብዬ ሰፍ ማለቴ ቤተሰብ ከሆንሽ ይቅርታ
@user-ii6yw6ws7b
@user-ii6yw6ws7b 6 жыл бұрын
Ahmeed Aaa። ልጃቸው ናትኮ
@umumusab877
@umumusab877 6 жыл бұрын
Ahmeed Aaa ከኵከከ ልጃቸ ናት መሠል
@aaas1207
@aaas1207 6 жыл бұрын
እማማዬ ናፍቀውናል አምጭልን እባክሺ እህታችን
@abelove
@abelove 6 жыл бұрын
Ljachew nat
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 6 жыл бұрын
Ahmeed Aaa kkkkkkk
@toyibaali5888
@toyibaali5888 5 жыл бұрын
😘😘😘
@fastfast8206
@fastfast8206 6 жыл бұрын
ክክክክ አሰደነገጥሸኝ እኮ
@rahmakonjo2442
@rahmakonjo2442 6 жыл бұрын
በስካር ጥርሴ አስጨርሺው ህህህህህህ የቀርው
@hauuyene3567
@hauuyene3567 6 жыл бұрын
Thanks..love ur shirt....mchersha lay demo chkon...ymslal akoraretu....and it said subscribe atargu? Lol sarcasm...ymchesh
@user-my5ww6cb9d
@user-my5ww6cb9d 6 жыл бұрын
ወጣወጥ ያመረታችሁትብ ትሸርት ለብደሽ ብቅ አልሽ ቆይ ግን ኩባያውን ዱባይ ላኩልኝ ብያችው አልነበር እዴ ለምት ዝም አላችው???????????
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
ሰላም ማህደር - ሁለም እኮ ለሽያጭ የቀረቡ ናቸው ግን እንቺ ብዙ ግዜ ስለጠየቅሽ እኔ ገዝቼ እልክልሻለሁ አድራሻሽን ሜሴጅ አርጊልኝ
@user-my5ww6cb9d
@user-my5ww6cb9d 6 жыл бұрын
Adane አዳነ እሽ እኔም እኮ ልገዛችው ነው አድራሻየን እልክልሀለው ግን ስትልክልኝ መታወቂያ ያስፈልጋል እዴ እኔ የለኝም ጠፍቸ ነው የምሰራው ስለዚህ ንገረኝና አድራሻየን እድልክልህ የምፈልገው 3ኩባያ ነው ጓደኞቸም ይገዙሀል
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
ማህደር እራስሽ እኮ Order ማድረግ ትቺያለሽ፣ ካምፓኒው እራሱ ይልክልሻል ፣ የከበደሽ ወይም Order ስታደርጊ ማወቅ ምትፈልጊው ነገር ካለ እረዳሻለሁ፣መታወቂያ ምናንም ምንም አያስፈልግም ስምሽና አድራሻ ብቻ በቂ ነው እና መክፈያ መንገድ PayPal ወይም Credit Card ያስፈልጋል
@mar7131
@mar7131 6 жыл бұрын
ያማምይ ትሸርት ይት ማግኛት ይቻላል
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
እዚህ ይገኛል mamaye-cooks.myshopify.com
@mar7131
@mar7131 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@asrar1690
@asrar1690 6 жыл бұрын
እህትአሜርካን.ውዘጀኝ.አቺጋር.ልሰራቅ15000በይትዮ.ትከፍሉልኝአለሽ.አረብ.ቤትደብሮኛል
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 6 жыл бұрын
ብራቦ
@user-jg6jw1vw6y
@user-jg6jw1vw6y 6 жыл бұрын
እረማዘርንአምጭልኝበጣምናፍቀዉኛልበጣምበጣም
Ethiopian Cooking - Kibe Mangor/Anegwagor - የቅቤ አነጓጎር
12:20
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 151 М.
አዲስ ምጣድ መጣ - ውብ ዲጂታል ምጣድ - Wub Digital Mitad
12:11
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 11 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 29 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 48 МЛН
Marshmallow recipe | my no fail homemade marshmallow recipe
6:25
shaziya's recipes
Рет қаралды 3,2 МЛН
Lollipops Recipe - How to Make Homemade Lollipops
3:07
The Cooking Foodie
Рет қаралды 781 М.
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43
How To Slice Every Fruit | Method Mastery | Epicurious
23:37
Epicurious
Рет қаралды 43 МЛН
Cooking Ethiopian Food with Genet
17:26
Tia Mowry's Quick Fix
Рет қаралды 260 М.