Ethiopian Fish Recipe በሽሮ የተጠበሰ ዓሳ

  Рет қаралды 3,303

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

Күн бұрын

በሽሮ የተጠበሰ ዓሳውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
6 መካከለኛ አሳ ለመጥበስ
6 የአርባ ምንጭ ሙሉ አሳ
3 ሎሚ ለማጠብ እና ለመቀመም
2 ኩባያ ምጥን የሽሮ ዱቄት
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የዝንጅብል ዱቄት
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዴቄት
አበሳሰል
ዘይት በደንብ ታግሉ እና አንዱን አሳ ከ5-7 ደቂቃ በአንድ በኩል መጥበስ
ከጎን የሚቀርቡ የማባያ አማራጮች
ሰላጣ
ድንች ጥብስ
ከአቮካዶ የተዘጋጀ የማባያ ስልስ

Пікірлер: 38
@TiruyeGirime
@TiruyeGirime 2 ай бұрын
ከጎንደር ነኝ ቪዶህን ሁሌም አያለሁ አስተማሪ ነዉ
@hololpc4033
@hololpc4033 3 ай бұрын
ሳውዲ ነኝ በጣም ነው የምወድህ
@babbiku
@babbiku 6 ай бұрын
Thank you from Australia
@KedrSeid-m8t
@KedrSeid-m8t 6 күн бұрын
በጣምሀሪፍነው
@HermelaGabramariyam
@HermelaGabramariyam 4 күн бұрын
Thank you adama
@Nitsuh-qe3yf
@Nitsuh-qe3yf 5 ай бұрын
Baher dar
@meleseabebe9623
@meleseabebe9623 Ай бұрын
ከአዲስአበባ በጣም ነው የምከታተልክ
@melakukebede5817
@melakukebede5817 4 ай бұрын
ከሴኔጋል እያየውህ ነው ❤❤ ወድጄዋለሁ እዚህ አሳ በጣም አለ አሰራሩን ግን አላውቅም ነበር ።
@KedrSeid-m8t
@KedrSeid-m8t 6 күн бұрын
ኢትዬጲያ ባቲ
@MekdesAbeje-w4k
@MekdesAbeje-w4k 6 ай бұрын
በጣም ያምራል
@zewedayehugetasew3598
@zewedayehugetasew3598 6 ай бұрын
አዲስ አበባ ነኝ ❤❤❤❤
@MarkosSileshi
@MarkosSileshi 2 ай бұрын
Ilu ABA Bor.
@shebrefanta9226
@shebrefanta9226 6 ай бұрын
ዋዉ ያምራል
@FiroomtuuShow
@FiroomtuuShow 6 ай бұрын
Thaank you I like melegna page❤
@tsigeredaayza8845
@tsigeredaayza8845 6 ай бұрын
የሸክላ ጥብስ አሳየን please
@AwlaniaAbdissa
@AwlaniaAbdissa 6 ай бұрын
Harar
@mariamayalew8919
@mariamayalew8919 6 ай бұрын
Harar🍻
@simrethagos6609
@simrethagos6609 5 ай бұрын
Ebakhin Bagile astemregn
@Sandrocas-q6e
@Sandrocas-q6e 5 ай бұрын
Adiss abeba
@sisaymelese1736
@sisaymelese1736 4 ай бұрын
Asosa
@mimalemma7094
@mimalemma7094 26 күн бұрын
Maryland
@Gindo-e1o
@Gindo-e1o 6 ай бұрын
sweden
@HiwotWelde
@HiwotWelde 6 ай бұрын
አሜሪካን
@MekdesAbeje-w4k
@MekdesAbeje-w4k 6 ай бұрын
እኔ ከጀሞነው
@adafilippini3743
@adafilippini3743 6 ай бұрын
France
@meseretmulaw8968
@meseretmulaw8968 3 ай бұрын
Germany
@shebrefanta9226
@shebrefanta9226 6 ай бұрын
እኔ ከሳዉዝ ሱዳን
@t2chickensfarm365
@t2chickensfarm365 4 ай бұрын
Keassosa
@ElfneshDessalgn
@ElfneshDessalgn 6 ай бұрын
ድሬዳዋ
@edenkassahuneden-yo5bu
@edenkassahuneden-yo5bu 4 ай бұрын
ከኦሮሚያ ባሌ😊
@NigistRaboo
@NigistRaboo 6 ай бұрын
Ke mettu gin betsom seat yibelal inde.....
@Nitsuh-qe3yf
@Nitsuh-qe3yf 5 ай бұрын
Ayebelam, asa ye sega zer new
@olishitoloog9312
@olishitoloog9312 5 ай бұрын
ከጆርዳን
@HiwotWelde
@HiwotWelde 6 ай бұрын
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቆንዶ በርበሬ ኡኡ
@MihretDaniel-bw5zt
@MihretDaniel-bw5zt 5 ай бұрын
😂😂
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 5 ай бұрын
አትላታ
@aemi576
@aemi576 6 ай бұрын
USA
@atkiltbeyene
@atkiltbeyene 6 ай бұрын
Texas
Oven Baked Whole Fish ሙሉ ዓሳ
8:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 3,3 М.
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 81 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 26 МЛН
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 28 М.
crispy fried fish recipe | crispy fish fillet recipe
3:47
shaziya's recipes
Рет қаралды 353 М.
Ethiopian Rice with Goat Meat ሩዝ በስጋ
9:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 5 М.
Ethiopian Breakfast በድንች የሚዘጋጅ ቁርስ
8:53
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 10 М.
ቀላልና ፍጣንአሳ ጥብስ fish recipe ethiopian food @zedkitchen
10:14
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 14 М.
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН